መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @helethio4467
    @helethio4467 10 месяцев назад +170

    እባክህን የኔ ጌታ እንዳልጨነቅ እርዳኝ አሜን! ይህን ስብከት የምትሰሙ እህት ወንድሞቼም በፀሎታችሁ አግዙኝ

    • @kesetexegu3882
      @kesetexegu3882 9 месяцев назад

      👉💒🤲💗

    • @የሸወርቅአባቴማረንይቅርበ
      @የሸወርቅአባቴማረንይቅርበ 8 месяцев назад +9

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይስበን 🙏🙏🙏😭

    • @Shega-k5t
      @Shega-k5t 4 месяца назад +3

      አይዞሽ ውዴ እኔም እንደዛ ነኝ ግን እግዚአብሔር አምላክ እያለ እንጨነቃለን

    • @TigstAsefa-i4t
      @TigstAsefa-i4t 4 месяца назад +3

      Sewruuu maryammmm hejiiiii enammm endanchi nberkuuu gn ahun esus ga dersha semta mechenke akumalew

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔርአምላክያስበችሁ😢

  • @TgTg-jv9uf
    @TgTg-jv9uf 10 месяцев назад +66

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹህ አስቡኝ በሰላም ወደሀገሬ ገብቼ ለንስሀ እድበቃ

    • @Yohana-d9h
      @Yohana-d9h 5 месяцев назад +1

      Egzibiher yasakalch eb ezaw yalrshew megbat kechalki Tru new gze kaleh gze ettebk

    • @GeremewTesfa
      @GeremewTesfa 5 месяцев назад +1

      Egzabeher yerdachu

    • @HabHabtamu
      @HabHabtamu 6 дней назад +1

      አየዟሽ ለበጉ ነዉ

  • @Yemariamlej21
    @Yemariamlej21 Год назад +429

    በአልጋ ላይ ሆናቹ ጤና ምትሹ :በሙሉ ድንግል ማርያም ጤና ትስጣቹ :😢 ለመምህራችን መምህር ኢዮብ: እድሜና ጤናውን: ፀጋውን: አብዝቶ :ይስጥክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቲጂነኝጎንደሬዋ
    @ቲጂነኝጎንደሬዋ 4 дня назад

    የደንግል ማርያም ልጅ እንዳልጨነቅ አንት እረዳኝ አበረታኝ የኔ ጌታ 😢እህት ወንደሞች ወንደሚ በኩላሊት አሞብኛል ፀሎት አደረጉልኝ በምህረቱ በፀበሎ እንደደንልኝ በሸታው ተደረረበበት ፁልታቸው አየለየኝ 😢በሰው አገር የምክረትተላቸው እህታቸው ነኝ

  • @jodikale135
    @jodikale135 Год назад +199

    በነገራችን ላይ በ እግዚአብሔር ላይ ተስፋ በቄረትኩበት ስአት ጭንቀት አንቆ ሊገለኝ ባለ ስአት እምነት ሃይማኑት የለኝም ባልኩበት ሳአት ስማሁኝ ይሄን ስብከት ልቤ እንዲቀበለው አንተ እርዳኝ😢

    • @selamfekadu9918
      @selamfekadu9918 Год назад +4

      Emebete tasarfish kechinketish.

    • @Demekech-jt9gp
      @Demekech-jt9gp Год назад +3

      ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ነገሮችን በእኛ እይታ ብቻ ይፈጸማል ብለን ስለምናስብ ይመስለኛል ብዙ ነገር የሚጭልምልን እርግጥ የእኔም ተመሳሳይ ህይወት ነው ግን በጭራሽ በፋጣሪ ተስፋ ባልቆረጥ ደስ ይለኛል የእኔን ጭንቀት ላጋራሽ አይደለም ግን የደረሰበት ትንሽም ብሆን ልረዳው ይችላል በምለው ብታስብ ጥሩ እና ምን ልልሽ እችላለሁ ነገሮች ስስተካሉ እንድንደሰት ለወጡንም ብትጽፍው ደስ ይለኛል

    • @awetzeru5007
      @awetzeru5007 Год назад +1

      ኣይዞሽ እህቴ ተስፋ ባለማቁረጥ ስሚው። ያቺ ሴት የሊድያ ልብ የከፈተ ኣምላክ ይርዳሽ 🙏

    • @leadyuh1133
      @leadyuh1133 Год назад +2

      እመብርሃን ታረጋጋሽ

    • @inalinusha
      @inalinusha Год назад

      Enmem endanchi ersenin lmtift bizu gze mokirye nbr gn fatry alnin

  • @hzhshshdhshd
    @hzhshshdhshd Год назад +38

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እደሜናጤነውን ይስጥልን

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 Год назад +56

    ለእግዚአብሔር አባትነት ማንም ሊደራደር አይችልም ለእርሱ ምስክሩ ልሁን እኔ እናት አባቴ ሆኖ ከልጅነቴ ስንገዳገድ እንዳሎድቅ እየደገፈ ተስፋ ስቆር ተስፋዬን እያለመለመ ብቻዬን ነኝ ብዬ ሳለቅስ እየቀረበ ጎዶሎዬን እየሞላ ወላጆቼን ለምን ወሰድክ እያልኩ ስወቀስው ሳለቅስ ሳማርረው እርሱ ግን ልቤን በፍቅሩ እያረሰረው ከአባት ከእናት በላይ አባት እናት እህት ጎደኛ ሁኖ ያሰደገኝ እርሱ ነው በህይወቴ ያለፉትሁሉ ነገሮች እግዚአብሔር ቀድሞ ስለሚያውቅ እንደብረት ልቤን አጠንክሮ እጄን ይዞ ያሻገረኝ እርሱ ነው የእኔ አባት እግዚአብሔር እርሱ ያሳርፋል እየበደልነው እያጠፋን ዛሬም ነገም እርሱ ከእኛ እማይርቅ እሚያስፈልገንን ቀድሞ እሚያውቅ አባት ስላለን ሁሌም በደስታ በምስጋና መሞላት አለብን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ልቤን እሚያስደስታት አንድ ቃል አለ እግዚአብሔር ፍቅር ነው አዎ እውነት ተባረኩ ሁሌም በቅንነት በፍቅር እምንኖር ሰዎች ያርገን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤️✝️🙏

    • @Y9uui
      @Y9uui 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @TccTcc-s4m
      @TccTcc-s4m 3 месяца назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅርደሴአለነ
    @ፍቅርደሴአለነ 3 дня назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ እዳልጨነቅ እርዳኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን ❤❤❤❤

  • @selamawittesefaye
    @selamawittesefaye 11 месяцев назад +184

    በስደት ሆናቹ ለምትጨነቁ ሁሉ እመብርሀን ትድረስላቹ 🙏 ስደትን ምታቀው አማላጃችን ቅድስት ድግል ማርያም ከልጅዋ ከወዳጃ ታማልደን አሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 5 дней назад

    በእውነት የከበደኝን ሸክም የሚያግዘኝ ወዳጅ አባት አምላክ ስላለኝ ክብር ይግባው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @tiruyetru
    @tiruyetru Год назад +144

    አቤቱ መድሀኒ አለም ይህንን መምህራችን ጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ የነ አብርሀም የነ ይስሀቅ የነ ያእቆብ አምላክ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን በእድሜ ይጠብቅልን

  • @tadiyosfekadu
    @tadiyosfekadu Год назад +112

    እጅግ ብዙ ቁምነገር የሞላበት በሳል ትምህርት ነው:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @mimialefo2060
    @mimialefo2060 Год назад +18

    እውነት ነው ቃልህይውት ይሰማል
    በጣም ክፊው ሰውች ጋራ እሰራ ነብር 5 ቀን ሙሉ ምግብ ውሀ አለመገብም ነብር ግን ምንም አይርብኝም ነብር ሊገሎኝ በተዘጋጆበት ጌዜ
    በጣም የሚውዱት ውሻ ጠፋ ውሻውን ፍልጋ ገቡ ብርው ተክፍተ እኔ ጠፋው እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ክብር እና ምሰጋና ለዛለም የኔ ጌታ

    • @Hffjgdvhxud74
      @Hffjgdvhxud74 3 месяца назад +3

      𝑎𝑚𝑒𝑛 𝑎𝑚𝑒𝑛 𝑎𝑚𝑒𝑛 🤲🤲🤲✝️🕊

    • @salamgulnt
      @salamgulnt 3 месяца назад

      ​@@Hffjgdvhxud74ደምሩኝ አባታችንን የምትወዱ😢😢😢❤❤

    • @GgHh-w7c4n
      @GgHh-w7c4n 7 дней назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አይይይ
      የአምላካችን ስራዉ ድንቅ ነው ❤

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 4 дня назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ Год назад +52

    እንዴት ልብን የሚማርክ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @WONEDSEN
    @WONEDSEN 2 месяца назад +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤AMEN ❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤

  • @kidygetie6866
    @kidygetie6866 Год назад +56

    "እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። "
    1ኛ ጴጥ 5:7
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏በጭንቀት ላይ ያላችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ የሚያረጋጋ መንፈስን ይላክላችሁ አይዞአችሁ ሁሉም አላፊ ነዉ ሀዘን እንዳለ የደስታ ቀን ይመጣል በርቱ።
    ✝💒💚💛❤🙏

  • @Ayenalemwegdersegn
    @Ayenalemwegdersegn Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን አባክህ የኔ ጌታ እዳልጨነቅ እርዳኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 11 месяцев назад +9

    እኔስ ባለማወቅ እግዚአብሔር ሳማር ነበር እናት ኑሮኝ እደሌለኝ አባት ኑሮኝ እደሌለኝ እያልኩ 😥😥😥ከአባትም በላይ እግዚአብሔር አባት ነው ስደት ብዙ አስተምሮኛል መህምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ👏

  • @BerhanRegasa-x5s
    @BerhanRegasa-x5s 9 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን .ክብርና ምስጋና ለ አምላካችን ይሁን .አሜን

  • @DemekeAndarg
    @DemekeAndarg Год назад +33

    ስሉስ ቅዱስ በዘመንህን ሁሉ ይባርኩልህ ብዙ ነፍሳትን አረጋግተሀል

  • @Ksa-s2k
    @Ksa-s2k Месяц назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 10 месяцев назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንደምወድህ እግዚአብሔር ያዉቃል

  • @Hayath33H44
    @Hayath33H44 11 месяцев назад +2

    ነፍሴ ለመለመች መምህር እዮብ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💔💔💞💞💞💔💔❤❤❤❤❤💔💞💞💔

  • @masaratye3768
    @masaratye3768 Год назад +3

    መምህር ቃለ ሄውት ያሰማልን ያንተን ስብከት ስሰማ የከፈኝ ሁሉ እረሳለሁ ❤❤❤ሁላችሁም ይህን ስብከት ስሰሙት እንደኔ እንደምትፆናኑ አምናለሁ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤ አሜን ❤❤❤ አሜን ❤❤❤

  • @KciidNcjjx
    @KciidNcjjx 9 дней назад

    አሚን,አሚን,አሚን,ቃለህይወት,ያሠማልን,ያገልግሎት,ዘበንወን,ይባርክልን,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ekoidev2856
    @ekoidev2856 Год назад +678

    ይኽን፡ኮሜት፡የምታነቡ፡ሑላችሑም፡መልካም፡ሰንበት፡ይሑንላችሑ፡ይሕን፡ትምኽርት፡ፈጣር፡በልባችን፡ያኑርልን፡ወድማችን፡ሰባክ፡እዮብ፡እድሜን፡ከጤና፡ያድለልን፡

  • @YaredSisay-g1b
    @YaredSisay-g1b Месяц назад

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 6 месяцев назад +14

    በዚህ እንደሳት በሚያቃጥል ዘመን ተሰፍ የቆረጠች ነፉሳችን ተስፍ እንድኖርን ይህንን የተስፍችንን መምህር ስላከልን እግዚያብሔረ ይመስገን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያስረዝምልን ይባረክልንም

  • @addisabe-o9o
    @addisabe-o9o 4 месяца назад

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Setna1312
    @Setna1312 Год назад +6

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን

  • @MedhanitJembere
    @MedhanitJembere 6 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ሁሌም ስጨነቅ ነው ግዜየን የጨረስሁት አሁን ግን ደክሞኛል ፀሎት አድርጉልኝ በሰው ሀገር እንዳልቀር

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    እግዚአብሔር ሆይ በአለኝ ተመስገን እንድል እርዳኝ በአለም ምኞት እዳልሸነፉ ባለኝ አመስጋኝ አድርገኝ 😢❤ መምህር እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥልን 😊

  • @marta7630
    @marta7630 10 месяцев назад +2

    Ameen ameen ameen sagale jirenyaa siya dhagechisu baraa tajajila ke sif ya ebbisuu

  • @Dawitfikadu-x4v
    @Dawitfikadu-x4v Год назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ ያፍራልን መምህራችን

  • @ተመስገንአምላኬ-ቘ1ቐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቘ1ቐ Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን❤❤❤

  • @MimiWailyu
    @MimiWailyu Год назад +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከህ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @akgee1993
    @akgee1993 3 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏✝️🙏✝️🙏

  • @SemertSemert-2
    @SemertSemert-2 Год назад +7

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን መንፈስ የሚያድስ ት/ት ነው 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @sofeSofe-t7t
    @sofeSofe-t7t 4 месяца назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በውነት አባታችን እድሜና ጤና፣ ፣ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Год назад +48

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. አቤት አደበት መንፈስ ቅዱስ ነው ይህንን ተናገሪው አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን. መምህር❤❤❤

  • @ستارةالمطبخ
    @ستارةالمطبخ 3 месяца назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😢😢😢❤❤Amen 🙏

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Год назад +37

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ልብ ያለው ልብ ይበል ጎበዝ ለንስሀ እግዚአብሄር ያብቃን ስጋወ ደሙን ለመቀበል በኑሮአችን ያድለን አሜን

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 Месяц назад

    በእውነት ልብን የሚመስጥ ድቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እግዚአብሄር በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን የኛ እቁ መምህራችን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @selammulugeta3701
    @selammulugeta3701 Год назад +118

    አንተን የወለደች እናት አንተን የተሸከመች ማህፀን ምንኛ የታደለች ነች ዛሬ ነገ ሳምንት ወር አመት አመታት ዘመን ዘመናት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ሆኖ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

    • @rahwatesfamariam7930
      @rahwatesfamariam7930 Год назад +2

      Amen

    • @Emuyee-on4fm
      @Emuyee-on4fm Год назад +1

      amen amen

    • @WeletekidanWeldehawariyat
      @WeletekidanWeldehawariyat 10 месяцев назад

      Amen amen

    • @WeletekidanWeldehawariyat
      @WeletekidanWeldehawariyat 10 месяцев назад

      Amen

    • @KadiJasim-l5l
      @KadiJasim-l5l 2 месяца назад

      አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ድንግል ማርያም ልጆችህን ታሳድግልህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቀጭንቀት ሁሉ ታድነን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @roziyoutub
    @roziyoutub 2 месяца назад

    ቸሩ መድሀኒያለም እባክህ ደካማ ልጅህ አይደለሁ እንዳልጨነቅ ከጓኔ ሁንልኝ እንደኔ ሳይሆን እንደምህርተህ አስበኝ😢🙏 አሜንንንን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigDesu
    @TigDesu Год назад +31

    መምህራችን የእዉነት ደስ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የድንግልማርያም ልጅ ክርስቶስ በቤቱ አፅንቶ ያቆይልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @mulu5487
    @mulu5487 11 месяцев назад +1

    አሜን😢 አሜን😢 አሜን😢 ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለደካማ ልጅህን አምነት ጨምርልኝ🙏❤❤❤

  • @yohanna1181
    @yohanna1181 Год назад +30

    እዉነት ነዉ ሁላችንም እምነት ቢኖረን ይሄ ከንቱ አለም ባልበለጠብን አሜን እንደሰዉ ያልሆነ አምላክ በቸርነቱና በይቅርታው ይጎብኘን❤

  • @SenaytGebreslase-r4m
    @SenaytGebreslase-r4m Год назад +2

    ❤❤❤ amen satlu undatalfu

  • @BbbBbb-kc3lb
    @BbbBbb-kc3lb Год назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @MsSamira-iq4nw
    @MsSamira-iq4nw 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራሽን

  • @Mekdi1219
    @Mekdi1219 Год назад +9

    ልክ በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው ያገኘሁት ተመስገን አምላኬ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HelenSolomon-y4l
    @HelenSolomon-y4l 11 месяцев назад +2

    Sagalee jirenyaa sin yaa dhagechisuu❤❤❤❤

  • @tesfayeadugna-topic5183
    @tesfayeadugna-topic5183 Год назад +10

    ድንቅ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ! ♥️

  • @KonjittadesseTadesse
    @KonjittadesseTadesse 3 месяца назад

    Yegne abet be unet kaleyohtin yesamalin amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @godoliyas2885
    @godoliyas2885 3 месяца назад +3

    ጌታዬ ሆይ አለማመኔን አንተ እርዳው።የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @Wude-p1s
    @Wude-p1s 10 месяцев назад +2

    ቃለህይወትያሰማልን ተስፉመንግስያሰማ ልንበቤቱያጽናልን፣ያገልግሎቶንዘመንያርዝ ምልንበየሔዱበትቦታሁሉ እግዚአብሔርመላክትይከተልወትአምን❤❤❤❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Год назад +31

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ጸጋውን ያብዛልን የእናታችን የድንግል ማርያምን ምልጃዋ ይድረስልን

  • @sharifahasiri7367
    @sharifahasiri7367 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልና መምህርችን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Год назад +3

    እጅግ በጣም ደስስ ይምል ትምህርት ነዉ በእዉነት የሰማነዉ በልብ ሳሌዳችን ላይ ይፃፍልን መምህራችን ቃል ህይዉት ቃል በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤

  • @AlemnsheAddis
    @AlemnsheAddis Месяц назад

    ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንናችሁን ያርዝመው ቃላት የለኝም እንደ እናንተ አይነት አባቶች ፈጣሪ አያሳጣን

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 10 месяцев назад +10

    ጤናዬን ብቻ ነው የምፈልገው ያለኝ ያበቃኛል እግሬን አሞኝ 3ወር ከስራ ስለቀረሁ ጌታዬን አማርሬ አለቀስኩ ይማርሽና ወደ ስራሽ ይመልስሽ በሉኝ ካልሰራሁ ገቢ የለም ከሌለኝ መስጠት አልችልም እንዲምረኝ ለምኑልኝ

    • @estifanosekiros3648
      @estifanosekiros3648 10 месяцев назад

      ይማርሽ እህቴ።

    • @fikermamo8783
      @fikermamo8783 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ

    • @Muluwirbatisa
      @Muluwirbatisa 2 месяца назад

      ፈጣሪ ይማርሽ

    • @MissGn-p3q
      @MissGn-p3q 25 дней назад

      አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሺ

    • @GgHh-w7c4n
      @GgHh-w7c4n 7 дней назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ 😢

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 3 месяца назад

    አባታችን ሽ አመት ኑርልን ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅልን😢😢❤❤❤❤❤

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Год назад +55

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
    አቤቱ ጌታ ሆይየሚያስጨንቀንን ነገር በአንተ ላይ ጥለናልና የልቦናችንን መሻት ፈጽምልን አሜን❤❤

  • @እግዚኣብሄር
    @እግዚኣብሄር 10 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን መምህር ነው ቃለ ሂወት የስመኣልና ❤❤❤❤

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa Год назад +8

    አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ሲል ሁሉም ናግራ ቃለ አግዚአብሔር ቃለ ሕዎት ያሰማልን አሜን አግዚአብሔር ይጥልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🙏

  • @mebi375
    @mebi375 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመቤታችን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ጓልማርያምዲቦልጅኣጽቢወን

    ኣማርኛ ለመስማች ጡሩ የመሆነ ሠው
    ረጅም ነው እውነት ❤😢
    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @amaamm-o3d
    @amaamm-o3d Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት የተባረክ ይሁን

  • @ShbshbHdhdh
    @ShbshbHdhdh 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ክብሩን ያድልልን መምሕራችን እኛም ቃሉን ሠምተን ያመረ ፍሬ እንድናፈራ መንፈስ ቅዱስ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ማስተዋልን ያድለን❤❤❤❤❤ 😢😢😢

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid Год назад +18

    መታደለዎ አምላክ የመረጠሆት ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @zwdenesheshetu7896
    @zwdenesheshetu7896 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💞🙏💞

  • @HabtambirhanHabtambirhan
    @HabtambirhanHabtambirhan Год назад +4

    ካለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን ❤

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg Год назад +1

    መምህር ቃለ ይህውት ያስማልን በእውንት 🙏❤❤❤❤❤ልብ ይስጠን በእውንቱ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Год назад +10

    ጌታዬ በመጠን እድኖር እርዳኝ የሰውን እዳ ላይ እርዳኝ አምላኬ ያለኝ ን ባርክልኝ

  • @RyDt-ib8dh
    @RyDt-ib8dh 19 дней назад

    ፈጣሪ ሁይ ልቡናየን አሰተካልኝ አባክን ለንሥሀሞት አብቃን አምላኬሁይ😢😢😢😢😢😢😢❤❤ አባ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @ethe915
    @ethe915 Год назад +11

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @ghzaljsbwkt3747
    @ghzaljsbwkt3747 Год назад +1

    memihirachin kal,hiyoti yasemalin idimena tena yistilin 🙏🙏🙏

  • @dugyf1012
    @dugyf1012 Год назад +7

    በእዉነት ቃልህይወት ያሠማልን ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ መምህራችን በድሜና በጤና በፀጋ ያቆይልን

    • @orchidwubshet9768
      @orchidwubshet9768 Год назад

      አንተና ምረት አብ የምወዳችሁ ትምህርት ብቻ በጋሻው እንዲ አለ ምናምን አትሉ በጣም እናመሰግናለን።ሴጣን መቼስ ስናደንቃችሁ አይወድም እንዳትታለሉ በርቱ

  • @EphiyeSmart-pz8fu
    @EphiyeSmart-pz8fu Год назад +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን
    ❤️❤️❤️❤️❤️🖤🖤🖤🖤🖤🖤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ❤❤❤❤❤❤

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Год назад +3

    እወነት ነው እግዜአብሔር እውነተኛ አባት ነው፡፡ወንድማችሀን መንግስቱን ያውርስልን ፡፡🙏🙏🙏

  • @HopeHope2022-r3e
    @HopeHope2022-r3e 15 дней назад +1

    Ammen Ammen Ammen kalehiwot yaseman❤❤❤❤❤

  • @GhrhyGhggg-vw7op
    @GhrhyGhggg-vw7op Год назад +4

    ወንድማችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ጤናና እድሜ ይስጥልን በእውነት የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን😢😢😢😢😢

  • @mekdes2912
    @mekdes2912 Год назад +1

    Egziabeher kalehiwot yasemalin betam betecheneku seat yihen yemesel atsinagn sibiket yasemagn amilak simu yimesigen

  • @bettymolo8711
    @bettymolo8711 Год назад +3

    ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YbralmBelete
    @YbralmBelete 3 месяца назад

    ቃለ ህዉት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዉረሰልን 🙏🙏🙏

  • @emeemergency
    @emeemergency Год назад +5

    ቃለ ሂወት ያሠማልን በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ትምህረት ነው

  • @HappyCupcakes-lu9gj
    @HappyCupcakes-lu9gj 5 месяцев назад

    Amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏kalewet yasemalin🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ Год назад +4

    በእውነት መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምረት ነው ፀጋዎትን ያብዛለዎት መምህራችን❤❤❤

  • @DagiDog-e3c
    @DagiDog-e3c 11 месяцев назад +2

    You are one of the greatest preacher for all orthodox follower!!!

  • @tehonmama8764
    @tehonmama8764 Год назад +3

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @የስደትስንቄነሽእመቤቴ
    @የስደትስንቄነሽእመቤቴ 10 месяцев назад +1

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @TebekTesm
    @TebekTesm 3 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያስማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ

    በእወነት ለምመህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜወትን ያረዝምልን አሜን

  • @mekdestarekeyi
    @mekdestarekeyi 3 месяца назад

    ቃለህይወትያሰማልን እድሜጤናይስጥህ እኛም የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @sulamtise
    @sulamtise Год назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም በልባችን ያኑርልን

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 Год назад +1

    አበባት ሆይ ድረስልን🙏🙏
    መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Год назад +6

    ቀለ ሐወት ያሠማል መምህራችን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን😊