Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ አባት እያሳቀ ሚስተምርው ነገር ማርያምን ማልጠግበው አባት ኑርልን
🎉🎉🎉🎉🎉😂 25:37 25:37
እኔስ ሜገርመኝ እሱ አደለ
yenewa alesh
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️
እንዲህ ያሉ አባት እግዚአብሄር ስለሰጠን እናመሰነዋለን። ግን አንተ ሳይሆን አንቱ በይ።
ቃለ ህይወት ❤ያስማለን ❤ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ❤❤ ያገልግሎት ዘመንወን ❤ያርዝምልን ❤❤
Amen amen abatachin❤❤❤
አሜን ፫🙏🙏🙏
በቀን ድምፅዎትን ካልሰማሁ ትምህርትዎን ካላዳመጥኩ ቅር ይለኛል አባ ረጅም ዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
Me too
Re mi mi amor ok I'll let her be a as a kid hi to the kids I need a kid and rifati you want me too and rifati namu you want me too I love
አባታችንን ማክበር መውደድ ተገቢ ነው ነገር ግን አባታችንን በእንደዚህ አይነት ኮመንት ባንገልጣቸው ጥሩ ነው
ወይኔ ልክ እንደኔ
ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን አሜን
በዚህ ክፉ ዘመን እርሰዎን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ጸጋወን እድሜዎትን አብዝቶ ያድልልን አባታችን
አባታች በእውነተ ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን እናተን የመሰለ እቁ መምህር የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን፫😢❤❤❤
ኣነስ ኣብዚኣ እንየዉ ኣቦ ክፈትዎም ሓቂ ኣሕልፍ ኣየብሉዋን 👌 ቃል ሂወት የስመዕና ክቡር ኣቦና ዕድሜ ጥዕናን ይሃቦም 💘💘💘
አሚን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
ብሓቂ ዋላ ኣነ ብጣዕሚየ ልፎትዮም ማርያምን ተጨኒቀ ተነይረ ናዚኦም ተሰሚዐ ልነብሰየ ልጋገያ😢😢 ነዊሕ ዕድመ ይሃቦም ❤👏
እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገነን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ለዚህ ቃል ምን ቃል ይገልፅዋል ምንስ አንደበት ይነግረዋል እርሱ ለቃሉ ታማኝ ጌታ ነው፡፡ እውነት ነው እኛ ደካሞች ባናከብራት እራሱ ፈጣሪዋ አክብሯታል መጋቢ ብስራትም ቅዱስ ገብሪኤል ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ብሉ አመሰገናት ይህቺ ቤተክሪስቲያንም በቅዱስ ገብሪኤል አማካኝነት በመላኩ ቅሱስ ገብሪኤል ሰላምታ ሰላም አንልሻለን እያለች ታመሰግናታለች እስከአለም ፍፃሜ ድረስ ታመሰግናታለች የማሪያም መልክ እንደ አምላክ መልክ ይመስላላ እያለች በክብር ታመሰግናታለች እሷን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋን ይግባው ወላድተ አምላክ ዛሬም ለአለም ሁሉ ትማፀናለች ቅዱሳን ፣ሃዋሪያትም፣ፃድቃን ሰማዕታትም በተሰጣቸ ክብርና ፀጋ ፈጣሪያቸው ብርታት ሆናቸው ሃይል ሆናቸው የዚህን አለም ገንዘብና ፍቅር ሳይበግራቸው ተጋድሎዋቸውን ጨረሰው በክብሮ ተቀምጠዋል ይልቁንም ለኛ ምሳሌ ናቸው አንደነሱ ልንበረታ ይገባል እንጂ አምላካቸው ያከበራቸውን ለንሳደብ አይገብም ልቦና ይስጣቸረሁ አባቶቻችን በርቱልን
የነዝህ አባት ትምርት የተለየ ነዉ እደጥጥ አባዝተዉ ፈትለዉ ማግ አርገዉ ሸምነዉ የማለብሱ አባት ናቸዉ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን✝️🤲
ክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
Mene yasekale ewnte eko new
የ@sarasara ላይክ አድርጌዋለሁ ምን ታመጣለህ አንተ ከብት @@zeritualemu8784
@@zeritualemu8784minafekanoch kizeh bet wetu👎
Awo benath 💯
በዚህ ዘመን እንደእርሶ ያለ ድንቅ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ናጤና ያብዛሎት
ትልቅ ወቅቱን ያጠና ስብከት።እጅግ በጣም ወነት ነዉ።እንዲህ አይነት አባት የሰጠን አምላክ ይመስገን
ጌታ ሆይ የተዋህዶ ልጅ አድረገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Dhugumaa dhugaati waqayyoo sagalee jiireenya isiin Yaa dhageessuu Abbaa keenyaa ebbifamami
Kaloten yasemelen megsta semey yawerslen abatechin🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
እናተን አባቶቻችን የሰጠን ቅዱሰ እግዚአብሔር የመሰገን😭😭😭😭😭😭
AMEN
አሜን አሜን አሜን❤
የኔ አባት እረጅም እድም ከጤናጋ ይስጠወት አባ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን 🙏
ከዚህ በላይ ኢየሱስ መስበክ አለ ? ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማቃለል ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን !🙏🙏🙏
Kale hiwet nw mibalew
amen amne አሁን ካለሁበት ሆኔታ የእሮሶን ንንግር ስሰማ መንፈሴ ሁሉ ይታደሳል ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤
አባታችን መጨረሻዎትን ያሳምርልን እኛንም ለትምህርቱ ልቦናችንን ይክፈትልን
የኔ አባት በእድሜ በጤና ያቆይልን እናንተን የሠጠን አምላክ ስሙ የተመሠገ ይሁን እንዲሁም እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን የሠማነውን በስነ ልቦናችን ይፃፍልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ እርሶን ት/ት ስሰማ ይበልጥ ሀይማኖቴን እወደዋለሁ ።
እኔ እራሱ❤❤❤❤❤
እኔንማ ሀይማኖተኛ ነው ያረጉኝ እድፀልይ እድጠነክር አድርገውኛል የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን 😢
@@Gucv-ys8nvበጣም እኔ ራሱ ጾለት ሳቋጥ ወንጌል ላቸውንሰምቸ እመልሳለሁ😢
የድንግል ልጅ ይጠብቅልን አሜን።
የኔ አባት😢❤
አባታች እርጅም እደምይ የስጥልኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የኔ አባት በረከቶ ይድረሰን 🙏
የኛ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን
መንገዴ ከመንገዳቹህሀሳቤ ከሀሳባቹህ ይለያል ይላል የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዝሐብሔር *
የኔ ድንቅ አባት ቢናዉቅበት የዘመናችን ሙሴ ነዎት❤❤❤
❤❤❤❤❤አሜን
አባገቴ፤ኑርልን
የኔ አባት በረከቶት ይደረብኝ ቃለሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባረክልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አሰቡኝ እህተ ማርያም ተብላችሁ❤❤❤
አሜን ቡራኪዎ ይድረሰን በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ። በቤተክርስቲያን ያቆይልን።
ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለህወት ያሰማልን
Amen Amen amen Yenie Abat!
አይ አባታችን ሰወዶት እኮስለቃሉ እግዚአብሔር ይክበርይመሰገን አሜን 🙏🙏🙏
Yenefsachin hakim(doctor) newet edimena tsega yistilign
የድንግል ማሪያም ለጂ ክብርና ምስጋና ይገባዋል አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እርሶን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን💒💒💒🙏🙏🙏
በውነት አባታችን ሃይማኖታቸወትምርታቸው ግዜው የሚመጥን ነው እውነት ባለቤቴ ማርያም በህልም የኔ አገልጋይ ሁነሽ ተመርጠሻል ብላኛለች ብላ እቤት ምግብ አትሰራ ተኝታ ትውላለች ልጆቻ አትቀርባቸውም የሰማንያ ሚስቴ ናት ቀርበናል (ስጋ ወደሙ ተቀብለናል)4ት ልጆች አፍረተናል ገና የ5ት ዓመት ልጅዎን ጥላ ፍታኝ እኔ ከንግድህ ለናንተ የማቀርበው ምግብ ሆነ ሌላ ነገርየለም ብላ በጣም ተቸግሬለሁ እምትሄዳቻው መነኬሴ ነን ባዮች ደግሞ በዚህ መናገር ይከብዳል እውነት የሀ በስመ እመቤታችን እየነገድ ትዳሬንና ልጆቼ አደጋ ላይ ወድቀናል እና በፀሎትዎ ያሱብኝ ከትግራይ ነኝንዲህ ብላኛለች ብላ ገና ጨቅለ
አሜን አሜን አሜን ክቡር ኣቦና ፀግኡ የብዘሐልኩም ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ ሰማዕቲ ዘይኮነስ ኣስተግባርቲ ይግበረና
AMEN AMEN AMEN
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥዎት።❤❤❤❤❤❤
የስማሁትን በልቦናየ አሳድርልኚ ፈጣሪየ ብዙ ዘመን መጽሀፍ ቅዴስ አንብቢያለሁ አሁን የተረዳሁት እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
Abatachin Irson Ymgeltsi Kal Yelegnim!Irson Yeseten Geta Ykber Ymesgen
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን💚💛❤
ክብር ለመድሀኒአለም እና ለእናቱ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም! ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ውድ አባት. ፀጋውን ያብዛሎት +++ +++ +++
ĿU
Hiwet yehone tmhrt tft yale kale egziaber kumneger ke sak ga dess sil abatachin nuruln kalehiwet yasemaln edme ena tena ystot❤️🙏❤️
ሁሌም ትምህርቶን እሰማለሁ ሁሌም ስሙኝ ስሙኝ ....ነው የሚለው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን.
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን ለዘላለሙ አሜን
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታቺን
ኧረ እርሶስ ይለያሉ አባታችን!! በረከቶ ይደርብን
እሱ ራሱ መች ተባረከና? ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሜን፫ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት🤲🥰🥰
Sera yelhm endae eniga lsmanachew yemn yazuig lekekuig new@@zeritualemu8784
አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን
የአዕምሮ ሐኪም አባቴ ቃለህወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር መድሐኔአለም ይስጥልን
ይፍቱን ይባርኩት አባየ ቃልሂወትን ያሰማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት ግሩም ነው፡፡
❤❤❤❤❤❤❤ ቃለወት ያሰማልን እኛንም መስሚያልብ ይስጠን
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏
ብእዉነት ክብር አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ብዕድሜና በጤና ይጠብቅልን የሰማነው ቃል እግዚአብሔር ብልቦናችን ፅላት ያሳድርልን አሜን፫
አሜንአሜንአሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንፈስን እሚያድስ ስብከት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት
gh
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባ ቃለ ሕወትን ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታቺን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አባታችን በረከቶት ይደርብኝ።
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ይቅረፅልን የልያን ልቦና የከፈተ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ይክፈትልን 💒♥
Amen
ዝ%$;%)-፣ዘፈፍፈፍዥፕግንችግ
ኮ🎊🎑🎈🎈🎈🎉
❤
አባታችን እድሜ፣ጤና፣ይስጦት
ክብር ምሰጋና ለልዑል እግዚአብሄር የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም እድሜና ፀጋውን ይሰጥልን ❤️🤲🙏🥰🥰
GOD bless U🙏❤🙏🙏🙏!
Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እንደዚህ ያሉ ዕንቍ መምህራንን ይጠብቅልን
Amen amen 🙏
የአባ ትምህርት ያረጋጋኛል እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን መምህ ቃል ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን የጌታዬ እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም የስደቴ ስንቅ የመኑሪ ምስጢር ሙሰብ ወርቅ ሙዳያችን መድህይኒትይችን አንች ነሽ ምልክታችን እናቴ ማርያም እመ ❤ እውነት ሴቶች ሃሳባችን ውንድ ነው እኔ ሁሊም ማስብ ባሌን ነው እኮ ጉድ እኔ ብቻ እሁን ወይስ አላችሁ😮
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤
አሜን🙏እመቤታችን ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ🥲እንደዚህ ከሰዎች አእምሮ በላይ የሆነውን የእሷን ነገር (ውለታ)በጥልቅ እንድናውቅ( እንድንረዳ)(እንድናስብ)ስላተማሩን ስለገሰፁን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን🙏 የእርስዎ ትምህርት ከጥፋት መንገድ እኔን እና ብዙ ወንድም እህቶቼን መልሶናል🥲 በእውነት የሚወዱት(የሚያመልኩት) ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤
አባታችን እርስወን የመሰለ አባት ሠጥቶን አለመስማት አለማዳመጥ ንፉግነት ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን ሰለ የአቆብ እና ላባ ራሄል እና ልያ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ከልጆቼ ጋር አንብበን ነበር አሁን እርስዎ ምሳሌውን በደንብ ገልፀው አስተማሩን ግሩም ድንቅ ሆነልን:: እንደእርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን::
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን
የት አንደ ማገኘው አባ ላክሊኝ
@@gtmm2542ምኑን መጽሀፍ ቅዱስ ነው. ከሌለሽ አፕሊኬሽን መጠቀም ትችያለሽ ማግኘት ካልቻልሽ ማለት ነው
ድንቅ ትምህርት በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሀሂይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባቴ ከልብ እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር ኣቦና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉ ኣብ ልዕሊ ፀጊ ይዓድለልና ✝️ እመቤታችን ከብ ሕቆፋ ከይንወፅእ በኣሚላድነቲ ትደግፈና
አሜን፫ ዝያዳይ
የማይጠገብ ድንቅ ትምህርት ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ።
kale hiyiwet yasemalin be idima be tsega yitebikin abatan
ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤የኔ አባት ❤❤❤❤
በፀሎታቺሁ አስቡኚ አባቴ
❤❤❤❤ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ❤
የኔ አባት ቃለሄወት ያሰመን የባታችን በረከት ይደርብን እረሜና ጤና ይስጥልን ። አሁን የህቃል ምቃል ይገልፀዋን 👏👏👏🙏🙏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏🙏👏👏🙏👏🙏🙏👏👏🙏
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ጌዜወን ያሰረዝምልን አሜን።
ኣባቴየ🤲✝️♥️
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ልክልካችንን እየነገሩንየሚያስተምሩ መልካም አባት, ኑሩልን
አባታችን እግዚያብሔር ይጠብቅልን በረከትህ ይድረሰን
Gerum sira new denq new
አባ ገብረ ኪዳን ሁሌም ያንተን ሀይለ ቃል ስሰማ ልቤ ይረካል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
Ende enante aynet abat yeseten fetary yemesgen❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቴ በዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ። እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ያቆይልን 🙏💓💒💓አባቴ በረከትዎ ይደርብን🙏💓 በዉነት ለኛንም ልቦና ይስጠን💚💛💓🙏
አባታችን : የሀገራችን ቅርስ ኖት :: እግዚአብሔር ይጠብቅልን::
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
የሰማይ የምድር የሆነው የፍጥረታት ሁሉ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
እሜን እሜን እሜን ለእባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፅጋውን ያብዛልዎት❤
abate betsoleteh asebegn
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር በእውነት የኛን ነብስ አዳኑልን እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጦት ። አሜን የክርስቶስ በጎች ለመሆን ያብቃን ፣ የጠፉትን ይመልስልን ፣ የሞቱትንም ነብሳችውን ይማርልን ቸሩ መድሀኒያለም። አሜን አሜን አሜን ።።።
❤የኔውድ ኣባት በረከታቸው ይደርብን
ብእድመና ብጤና ይጠብቅልኝ ክብር መምህራችን ፅሎታቹ ዘኩሩኝ ኣህት ወንድሞቼ
Egziabhere hulachinenem yasben
❤❤❤Yene abat kale hiwot yasmaln Temesgen amlake Yene abat nurulin❤❤❤
አባ በፀሎትዎ ያስቡኝ እባክዎ ኮመንቶች በሰሎታችሁ,አስቡኝ እባካችሁ
እንደ ደመና የከበቡን ቅዱሣን አባቶ ች በ ስላሉን በምን ም አትጨነቁ ሁሉንም በ ትግስት እና በጥበብ እለፉት በትግስት h ጠበቀ ቢዘገይም አቀር ም አንድ ቀን ጥያቄ የች ን ሁሉ ይመለሣል አይዞኝ.
@@oneday6007 እሺ አመሰግናለሁ እህቴ
አሜን ቃል ህይውት ያስማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን በእዉነት ለኛም ልቦና ይስጠን💚💛💓🙏
አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን💞🙏💞😍😍
የኔ አባት እያሳቀ ሚስተምርው ነገር ማርያምን ማልጠግበው አባት ኑርልን
🎉🎉🎉🎉🎉😂 25:37 25:37
እኔስ ሜገርመኝ እሱ አደለ
yenewa alesh
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️
እንዲህ ያሉ አባት እግዚአብሄር ስለሰጠን እናመሰነዋለን። ግን አንተ ሳይሆን አንቱ በይ።
ቃለ ህይወት ❤ያስማለን ❤ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ❤❤ ያገልግሎት ዘመንወን ❤ያርዝምልን ❤❤
Amen amen abatachin❤❤❤
አሜን ፫🙏🙏🙏
በቀን ድምፅዎትን ካልሰማሁ ትምህርትዎን ካላዳመጥኩ ቅር ይለኛል አባ ረጅም ዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
Me too
Re mi mi amor ok I'll let her be a as a kid hi to the kids I need a kid and rifati you want me too and rifati namu you want me too I love
አባታችንን ማክበር መውደድ ተገቢ ነው ነገር ግን አባታችንን በእንደዚህ አይነት ኮመንት ባንገልጣቸው ጥሩ ነው
አባታችንን ማክበር መውደድ ተገቢ ነው ነገር ግን አባታችንን በእንደዚህ አይነት ኮመንት ባንገልጣቸው ጥሩ ነው
ወይኔ ልክ እንደኔ
ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን አሜን
በዚህ ክፉ ዘመን እርሰዎን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ጸጋወን እድሜዎትን አብዝቶ ያድልልን አባታችን
አባታች በእውነተ ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን እናተን የመሰለ እቁ መምህር የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን፫😢❤❤❤
ኣነስ ኣብዚኣ እንየዉ ኣቦ ክፈትዎም ሓቂ ኣሕልፍ ኣየብሉዋን 👌 ቃል ሂወት የስመዕና ክቡር ኣቦና ዕድሜ ጥዕናን ይሃቦም 💘💘💘
አሚን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
ብሓቂ ዋላ ኣነ ብጣዕሚየ ልፎትዮም ማርያምን ተጨኒቀ ተነይረ ናዚኦም ተሰሚዐ ልነብሰየ ልጋገያ😢😢 ነዊሕ ዕድመ ይሃቦም ❤👏
እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገነን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ለዚህ ቃል ምን ቃል ይገልፅዋል ምንስ አንደበት ይነግረዋል እርሱ ለቃሉ ታማኝ ጌታ ነው፡፡ እውነት ነው እኛ ደካሞች ባናከብራት እራሱ ፈጣሪዋ አክብሯታል መጋቢ ብስራትም ቅዱስ ገብሪኤል ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ብሉ አመሰገናት ይህቺ ቤተክሪስቲያንም በቅዱስ ገብሪኤል አማካኝነት በመላኩ ቅሱስ ገብሪኤል ሰላምታ ሰላም አንልሻለን እያለች ታመሰግናታለች እስከአለም ፍፃሜ ድረስ ታመሰግናታለች የማሪያም መልክ እንደ አምላክ መልክ ይመስላላ እያለች በክብር ታመሰግናታለች እሷን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋን ይግባው ወላድተ አምላክ ዛሬም ለአለም ሁሉ ትማፀናለች ቅዱሳን ፣ሃዋሪያትም፣ፃድቃን ሰማዕታትም በተሰጣቸ ክብርና ፀጋ ፈጣሪያቸው ብርታት ሆናቸው ሃይል ሆናቸው የዚህን አለም ገንዘብና ፍቅር ሳይበግራቸው ተጋድሎዋቸውን ጨረሰው በክብሮ ተቀምጠዋል ይልቁንም ለኛ ምሳሌ ናቸው አንደነሱ ልንበረታ ይገባል እንጂ አምላካቸው ያከበራቸውን ለንሳደብ አይገብም ልቦና ይስጣቸረሁ አባቶቻችን በርቱልን
የነዝህ አባት ትምርት የተለየ ነዉ እደጥጥ አባዝተዉ ፈትለዉ ማግ አርገዉ ሸምነዉ የማለብሱ አባት ናቸዉ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን✝️🤲
ክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
Mene yasekale ewnte eko new
የ@sarasara ላይክ አድርጌዋለሁ ምን ታመጣለህ አንተ ከብት @@zeritualemu8784
@@zeritualemu8784minafekanoch kizeh bet wetu👎
Awo benath 💯
በዚህ ዘመን እንደእርሶ ያለ ድንቅ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ናጤና ያብዛሎት
ትልቅ ወቅቱን ያጠና ስብከት።እጅግ በጣም ወነት ነዉ።እንዲህ አይነት አባት የሰጠን አምላክ ይመስገን
ጌታ ሆይ የተዋህዶ ልጅ አድረገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Dhugumaa dhugaati waqayyoo sagalee jiireenya isiin Yaa dhageessuu Abbaa keenyaa ebbifamami
Kaloten yasemelen megsta semey yawerslen abatechin🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
እናተን አባቶቻችን የሰጠን ቅዱሰ እግዚአብሔር የመሰገን😭😭😭😭😭😭
AMEN
አሜን አሜን አሜን❤
የኔ አባት እረጅም እድም ከጤናጋ ይስጠወት አባ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን 🙏
ከዚህ በላይ ኢየሱስ መስበክ አለ ? ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማቃለል ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን !🙏🙏🙏
Kale hiwet nw mibalew
amen amne አሁን ካለሁበት ሆኔታ የእሮሶን ንንግር ስሰማ መንፈሴ ሁሉ ይታደሳል ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤
አባታችን መጨረሻዎትን ያሳምርልን እኛንም ለትምህርቱ ልቦናችንን ይክፈትልን
የኔ አባት በእድሜ በጤና ያቆይልን እናንተን የሠጠን አምላክ ስሙ የተመሠገ ይሁን እንዲሁም እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን የሠማነውን በስነ ልቦናችን ይፃፍልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ እርሶን ት/ት ስሰማ ይበልጥ ሀይማኖቴን እወደዋለሁ ።
እኔ እራሱ❤❤❤❤❤
እኔንማ ሀይማኖተኛ ነው ያረጉኝ እድፀልይ እድጠነክር አድርገውኛል የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን 😢
@@Gucv-ys8nvበጣም እኔ ራሱ ጾለት ሳቋጥ ወንጌል ላቸውንሰምቸ እመልሳለሁ😢
የድንግል ልጅ ይጠብቅልን አሜን።
የኔ አባት😢❤
አባታች እርጅም እደምይ የስጥልኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የኔ አባት በረከቶ ይድረሰን 🙏
የኛ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን
መንገዴ ከመንገዳቹህ
ሀሳቤ ከሀሳባቹህ ይለያል ይላል የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዝሐብሔር *
የኔ ድንቅ አባት ቢናዉቅበት የዘመናችን ሙሴ ነዎት❤❤❤
❤❤❤❤❤አሜን
አባገቴ፤ኑርልን
የኔ አባት በረከቶት ይደረብኝ ቃለሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባረክልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አሰቡኝ እህተ ማርያም ተብላችሁ❤❤❤
አሜን ቡራኪዎ ይድረሰን በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ።
በቤተክርስቲያን ያቆይልን።
ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለህወት ያሰማልን
Amen Amen amen Yenie Abat!
አይ አባታችን ሰወዶት እኮ
ስለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር
ይመሰገን አሜን 🙏🙏🙏
Yenefsachin hakim(doctor) newet edimena tsega yistilign
የድንግል ማሪያም ለጂ ክብርና ምስጋና ይገባዋል አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እርሶን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን💒💒💒🙏🙏🙏
በውነት አባታችን ሃይማኖታቸወትምርታቸው ግዜው የሚመጥን ነው እውነት ባለቤቴ ማርያም በህልም የኔ አገልጋይ ሁነሽ ተመርጠሻል ብላኛለች ብላ እቤት ምግብ አትሰራ ተኝታ ትውላለች ልጆቻ አትቀርባቸውም የሰማንያ ሚስቴ ናት ቀርበናል (ስጋ ወደሙ ተቀብለናል)4ት ልጆች አፍረተናል ገና የ5ት ዓመት ልጅዎን ጥላ ፍታኝ እኔ ከንግድህ ለናንተ የማቀርበው ምግብ ሆነ ሌላ ነገርየለም ብላ በጣም ተቸግሬለሁ እምትሄዳቻው መነኬሴ ነን ባዮች ደግሞ በዚህ መናገር ይከብዳል እውነት የሀ በስመ እመቤታችን እየነገድ ትዳሬንና ልጆቼ አደጋ ላይ ወድቀናል እና በፀሎትዎ ያሱብኝ ከትግራይ ነኝንዲህ ብላኛለች ብላ ገና ጨቅለ
አሜን አሜን አሜን ክቡር ኣቦና ፀግኡ የብዘሐልኩም ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ ሰማዕቲ ዘይኮነስ ኣስተግባርቲ ይግበረና
AMEN AMEN AMEN
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥዎት።❤❤❤❤❤❤
የስማሁትን በልቦናየ አሳድርልኚ ፈጣሪየ ብዙ ዘመን መጽሀፍ ቅዴስ አንብቢያለሁ አሁን የተረዳሁት እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
Abatachin Irson Ymgeltsi Kal Yelegnim!Irson Yeseten Geta Ykber Ymesgen
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን
💚💛❤
ክብር ለመድሀኒአለም እና ለእናቱ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም! ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ውድ አባት. ፀጋውን ያብዛሎት +++ +++ +++
ĿU
Hiwet yehone tmhrt tft yale kale egziaber kumneger ke sak ga dess sil abatachin nuruln kalehiwet yasemaln edme ena tena ystot❤️🙏❤️
ሁሌም ትምህርቶን እሰማለሁ ሁሌም ስሙኝ ስሙኝ ....ነው የሚለው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን.
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን ለዘላለሙ አሜን
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታቺን
ኧረ እርሶስ ይለያሉ አባታችን!! በረከቶ ይደርብን
እሱ ራሱ መች ተባረከና? ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሜን፫ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት🤲🥰🥰
Sera yelhm endae eniga lsmanachew yemn yazuig lekekuig new@@zeritualemu8784
አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን
የአዕምሮ ሐኪም አባቴ ቃለህወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር መድሐኔአለም ይስጥልን
ይፍቱን ይባርኩት አባየ ቃልሂወትን ያሰማልን
እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት
ግሩም ነው፡፡
❤❤❤❤❤❤❤ ቃለወት ያሰማልን እኛንም መስሚያልብ ይስጠን
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏
ብእዉነት ክብር አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ብዕድሜና በጤና ይጠብቅልን የሰማነው ቃል እግዚአብሔር ብልቦናችን ፅላት ያሳድርልን አሜን፫
አሜንአሜንአሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንፈስን እሚያድስ ስብከት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት
gh
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባ ቃለ ሕወትን ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታቺን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አባታችን በረከቶት ይደርብኝ።
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ይቅረፅልን የልያን ልቦና የከፈተ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ይክፈትልን 💒♥
Amen
ዝ
%$;%)-፣ዘፈፍፈፍ
ዥፕ
ግን
ችግ
ኮ
🎊🎑🎈🎈🎈🎉
❤
አባታችን እድሜ፣ጤና፣ይስጦት
ክብር ምሰጋና ለልዑል እግዚአብሄር የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም እድሜና ፀጋውን ይሰጥልን ❤️🤲🙏🥰🥰
GOD bless U🙏❤🙏🙏🙏!
Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እንደዚህ ያሉ ዕንቍ መምህራንን ይጠብቅልን
Amen amen 🙏
የአባ ትምህርት ያረጋጋኛል እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን መምህ ቃል ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን የጌታዬ እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም የስደቴ ስንቅ የመኑሪ ምስጢር ሙሰብ ወርቅ ሙዳያችን መድህይኒትይችን አንች ነሽ ምልክታችን እናቴ ማርያም እመ ❤ እውነት ሴቶች ሃሳባችን ውንድ ነው እኔ ሁሊም ማስብ ባሌን ነው እኮ ጉድ እኔ ብቻ እሁን ወይስ አላችሁ😮
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤
አሜን🙏
እመቤታችን ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ🥲እንደዚህ ከሰዎች አእምሮ በላይ የሆነውን የእሷን ነገር (ውለታ)
በጥልቅ እንድናውቅ( እንድንረዳ)(እንድናስብ)
ስላተማሩን ስለገሰፁን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን🙏
የእርስዎ ትምህርት ከጥፋት መንገድ እኔን እና ብዙ ወንድም እህቶቼን መልሶናል🥲
በእውነት የሚወዱት(የሚያመልኩት) ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤
አባታችን እርስወን የመሰለ አባት ሠጥቶን አለመስማት አለማዳመጥ ንፉግነት ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን ሰለ የአቆብ እና ላባ ራሄል እና ልያ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ከልጆቼ ጋር አንብበን ነበር አሁን እርስዎ ምሳሌውን በደንብ ገልፀው አስተማሩን ግሩም ድንቅ ሆነልን:: እንደእርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን::
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን
የት አንደ ማገኘው አባ ላክሊኝ
@@gtmm2542ምኑን መጽሀፍ ቅዱስ ነው. ከሌለሽ አፕሊኬሽን መጠቀም ትችያለሽ ማግኘት ካልቻልሽ ማለት ነው
ድንቅ ትምህርት በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሀሂይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባቴ ከልብ እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር ኣቦና
እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉ ኣብ ልዕሊ ፀጊ ይዓድለልና ✝️
እመቤታችን ከብ ሕቆፋ ከይንወፅእ በኣሚላድነቲ ትደግፈና