🔴 New| የጌታ ጅራፍ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 372

  • @ለመኑእነግርሐዘነልብየእን
    @ለመኑእነግርሐዘነልብየእን 9 месяцев назад +38

    የኔ አባት በረከቶ ይደርብን 🙏✝️🌿

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 9 месяцев назад +29

    እባክህ አምላኬ ሆይ ይሄንን ከመልካም አባታችን የተማርኩትን ትምህርት በልቦናዬ ፅላት ይታተመ አድርግልኝ ፣አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

    • @tsigeredabekele-ld5so
      @tsigeredabekele-ld5so 8 месяцев назад +1

    • @eyasuminilu4790
      @eyasuminilu4790 8 месяцев назад +1

      አሜን እኔም እንዳተ ነኝ ወንድሜ ና ጸሎት ትርዳኝ

    • @genetweldemaryam4343
      @genetweldemaryam4343 7 месяцев назад

      Me too 😢AMEEN AMEEN AMEEN 🙏

    • @yypp-te8bf
      @yypp-te8bf 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x 9 месяцев назад +9

    ዝም ዝም ብዪ ላዳምጥ እንዳው ዝም ብዪ ዝም ብዬ❤❤❤

    • @AjebushBerhanu
      @AjebushBerhanu 6 месяцев назад +1

      እኔም ዝም ዝም ብዬ እያዳመጥኳቸዉ ነዉ በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን

  • @teweldemedhn-rd1tz8il2y
    @teweldemedhn-rd1tz8il2y 9 месяцев назад +35

    ቃለ ህይወት የስምዓልና ክቡር ኣቦና ርእሰ ሊቃውን ኣባ ገብረኪዳን
    እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም።

  • @ButtukanButtukan
    @ButtukanButtukan 6 месяцев назад

    አሜንን

  • @beleteeshete1167
    @beleteeshete1167 9 месяцев назад +9

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እርስዎን የመሠለ አባት ስላላት ተመስገን

  • @MikalMiku-b2h
    @MikalMiku-b2h 8 месяцев назад +1

    እግዚኣብሄር ይባርከካ ኣቦና !!!

  • @የኪዳነምሕረትልጅ
    @የኪዳነምሕረትልጅ 8 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RMetica
    @RMetica 9 месяцев назад +128

    እልልል የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ......አባት እንኳን ደህና መጡልን የኛ መጽናኛ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አሜን ፫ እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን፫😢

    • @RMetica
      @RMetica 9 месяцев назад +14

      ለ 2ተኛ ግዜ አስኮመቱኝ የኔ ወርቅ አባት መቼም ከማይጠገቡ አባቶች መካከል ዋነኛዎቼ ናቸዉ ሲሰማ ተዉሎ ሲሰማ ቢታደርም አይሰለቹም እኮ አሁንም ጥበቡንና ሞገሱን ያብዛሎት አባቴ ቡራኬዎትም ትድረሰኝ ባለሁበት ሀገር አሜን፫ 😢 በቃሉ ኗሪ ያርገን ሁላችንንም በእዉነት😢😢

    • @AregaFikre
      @AregaFikre 9 месяцев назад

      !​@@RMetica

    • @mmekdesttadese
      @mmekdesttadese 8 месяцев назад +3

      አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

    • @mmekdesttadese
      @mmekdesttadese 8 месяцев назад +4

      ​@@RMeticaአሜን🤲

    • @musemamilove4519
      @musemamilove4519 8 месяцев назад +3

      ኣባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ግሩም የሆነ ትምህርት በልባችን ያሳድርልን

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 4 месяца назад +3

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! ABATACHEN!!!!

  • @AlexLo-fn8gf
    @AlexLo-fn8gf 7 месяцев назад

    abatachin kalehiywet yasemaln

  • @yoditgebrekidan5490
    @yoditgebrekidan5490 3 месяца назад

    Egzaebhier ymesgen Aba 🙏🙏🙏🙏🇪🇷❤️

  • @HappyChocolateBonbons-md7yj
    @HappyChocolateBonbons-md7yj 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን

  • @TemesgenAlene-c1m
    @TemesgenAlene-c1m 29 дней назад

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
    አሐዱ አምላክ
    ቃላት ያጥረኛልኣባቴ ዕድሜህ አንተ
    እደፈለከው ይስጥህ ፍፃሜህ ያሳምርልህ ኣባቴ የዘመናችን ???
    ሊቃውንት ይናገሩ እኔ ደካማ
    ነኝ ደስስስስስስ ስላለኝ ነው
    እንጂ - - - - !!!
    ተመስገን ከልደታ

  • @HabtamuaregaMegea
    @HabtamuaregaMegea 8 месяцев назад

    ኦ አምላክ ሆዬ እኝህ አባት ጠብቅ

  • @Israel9563
    @Israel9563 9 месяцев назад +9

    አባታችን እንኳንም መጡልን የእናንተን ቃለ እግዚአብሔር እና ተግሳፅ ስሰማ የማስበው ሀጢያቴ ንቅል ንቅል ይልልኛል ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤

  • @عففاننع
    @عففاننع 9 месяцев назад +3

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 9 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንቃለሒወትን ቃለበረከትንያሰማልን ለኛምሰትንለመለወጥያብቃን ኑሩልንአባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 8 месяцев назад

    Kale hiyiweti yasemalin abatachin

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 месяца назад

    ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @sipara9224
    @sipara9224 9 месяцев назад +4

    በእውነት አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ቸር ነውና ያደርጋል በእውነት ለኛ ለተዋህዶ ልጆች አይናችን ነዎት

  • @Asfawyenatulij
    @Asfawyenatulij 9 месяцев назад +1

    እዝግኦ አባታችን ስንቱን አስተማሩን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። አሜን አሜን አሜን ።

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 5 месяцев назад

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን አባ በፀሎት አንድስቡኝ የችህን መልክት አዱርሱልኝ ዓመት ዮሐንስ ብለው እናቴም በፀሎት አሱቡኝ

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 7 месяцев назад

    My father 🙏🙏🙏🙌

  • @Sqcy-s4h
    @Sqcy-s4h 2 месяца назад

    abata yerso amlak ytebken amen

  • @عففاننع
    @عففاننع 8 месяцев назад

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 9 месяцев назад +7

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Genet-y5e
    @Genet-y5e 9 месяцев назад +14

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኦ ይባረክ

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 8 месяцев назад +1

    አባታችን እውነተኛ አባት የለንም ።እባክዎት አባታችን በየቦታዉ ትጉህእረኛእንደሌለወ መንጋ ተበትነን ሳናልቅ እርሰዎን የሚተኩ ትጉሀን የመንጋው እረኞችን እንዲተኩልን በልዑልእግዚአብሔር ስም እማፀንዎታለሁ ።❤❤❤

  • @sste2838
    @sste2838 9 месяцев назад +5

    የኛ ኦርቶዶክሳዊአን ምርጥ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 8 месяцев назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 9 месяцев назад +3

    በመድሀኒአለም የሚገርም ትምህርት እርሶዎን የመሰለ መምህር የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 9 месяцев назад +11

    ቃሉን የተጠማነውን ያሃል ጥማችንን የሚያረኩልን የሚመግቡን አባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን አሜን::

  • @ambawseblework
    @ambawseblework Месяц назад

    Amen kale hiwet yasemlen Abatey

  • @GYr-bh8he
    @GYr-bh8he 8 месяцев назад

    አባ በረከቶ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @haimanotabera9261
    @haimanotabera9261 9 месяцев назад +2

    አባትዬ ፡ እርስዎን እስከዚች፡ ሰዓት፡ የደረሰልን ፣ እግዚ አብሔር : ይመስገን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🙏🙏

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 9 месяцев назад +7

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን❤❤❤❤

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 7 месяцев назад

    እንደምህረትህ አስበን 🤔🤔🤔🤔🤔👐👐👐👐😭😭😭😭😭

  • @Demamyeshambel
    @Demamyeshambel 9 месяцев назад +15

    የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች ኑ ለነፍሳችን ዕረፍት የሚሆነንን የእግዚአብሔር ቃል ከምንናፍቃቸው አባት እንስማ።

  • @Tamru-b1n
    @Tamru-b1n 9 месяцев назад +2

    አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሄር ይስጥዎት

  • @vipcell8473
    @vipcell8473 9 месяцев назад +4

    አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልነ ከጤና ጋር እኔ ሀፄተኛ ነኝ በሰደት ነው ያለሁት በፆለት አስቡኝ ትምህረታቹህን ከሰማሁ ጀምሮ ደግሞ ደስተኛ ነኝ ይኑርልነ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 8 месяцев назад

    አባታችንን ያቆይልን።

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 9 месяцев назад +6

    እንኳን በሠላም መጡልን የእኛ ወርቅ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ያድልልን በእዉነት

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 7 месяцев назад

    Abatachin egziyabher edmena tena ystlign abatachin ❤😢🙏🙏🙌👏

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 9 месяцев назад +24

    የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች ኑ ለነፍሳችን ዕረፍት የሚሆነንን የእግዚአብሔር ቃል ከምንናፍቃቸው አባት እንስማ በዛውም ላይክ ማድረግ እንዳትረሱ የኔን ኮሜንት አደለም ቪዲዮውን ነው ያልኩኝ።

    • @AynalamThamei
      @AynalamThamei 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zewdea3641
      @zewdea3641 7 месяцев назад

      😅😮😮😅😅😢😮😅

  • @awurarisgubay6841
    @awurarisgubay6841 9 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!
    እንዲሁ በቸርነቱ ካልሆነ በስራየስ አልድንም እንደቸርነትህ ማረን ጌታ ሆይ!!

  • @comcell3831
    @comcell3831 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን
    አቤቱ ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልቤን ክፈተው😢😢
    ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 17 дней назад

    እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ አባታችን ፡ መምሕራችን ፡ ርዕስ ፡ ገዳማት ፡ ወዐድባራት ፡ አባ ፡ ገብረኪዳን ፡ ግርማ ፡ አሜን ፡ አባታችን ፡ ብራኬዎ ፡ ይድረሰን።
    ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ፡ አሜን።

  • @DanielFikadeBiltasorብልጣሶር
    @DanielFikadeBiltasorብልጣሶር 8 месяцев назад +1

    አባታችን የሕይወትን መንገድ ስለምታሳዩን እናንተን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን የኛ ዉድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @kb9751
    @kb9751 9 месяцев назад +6

    ✝️አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ ለኛም የሚለወጥ ልቦና ይስጠን።

  • @ZednaAlenu
    @ZednaAlenu 2 месяца назад

    የኔ እንቁ አባት እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና
    ጠብቆ ያቆይልን ❤❤❤

  • @roserose5889
    @roserose5889 9 месяцев назад +4

    የእኔ አባት እንኳን ደህና መጡ

  • @AbebawKebede-yg3mv
    @AbebawKebede-yg3mv 8 месяцев назад

    ድንቅ ነው ፧ እግዝአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን ፣በአገልግሎት ዎ ያቆይልን ።

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke 7 месяцев назад

    Abtahen.enkwane.basalme.matu🎉🎉.fatare.etiopane.ena.hezbane.lebona.yestelen❤❤❤amen.amen🎉🎉
    .

  • @semretkebede320
    @semretkebede320 9 месяцев назад +1

    እድሜና ጤናእንድንዚህ እይነት አባትን ያብዛልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ሰምተን የምንፍጵም ያርገን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 9 месяцев назад +6

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 9 месяцев назад +25

    የአይሁድም የካቶሊክም የፔንጤዎችም የሙስሊም ያሉ የየሀገሩን ሰባክያን ለ 10 አመታት ተከታትያለው እንደ እርስዎ ሊቅ አስተማሪ የለም።

  • @BestEnglish16
    @BestEnglish16 9 месяцев назад +81

    እሠይ አባታችን መጡልን። እንደዚህ ፈጠን ፈጠን እያሉ ሲመጡልን ትምህርትዎን የህይወት ምግብ የሚሆነንን ቶሎ ቶሎ እናገኛለን። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።

    • @endaleassefa1091
      @endaleassefa1091 9 месяцев назад +5

      L

    • @endaleassefa1091
      @endaleassefa1091 9 месяцев назад +1

      ¡

    • @MisEya
      @MisEya 8 месяцев назад

      ከዚህ ቀደም የተሰጡ ትምህርት አሉ እኮ እነሱን ማድመጥም ጥሩ
      ነው የእግዚአብሔር ቃል ሁል ጊዜ አድስ ነው

    • @MisEya
      @MisEya 8 месяцев назад

      ከዚህ ቀደም የተሰጡ ትምህርት አሉ እኮ እነሱን ማድመጥም ጥሩ
      ነው የእግዚአብሔር ቃል ሁል ጊዜ አድስ ነው

    • @mmekdesttadese
      @mmekdesttadese 7 месяцев назад

      እሽእግዚአብሔር ይረዲን😢😢😢

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 9 месяцев назад +3

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ 👏 ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማወት እኛም የቃሉ ተገዥ ያድርገን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን😢🤲

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 8 месяцев назад

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @Werkenesh-e6i
    @Werkenesh-e6i 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህወሃት ን ያሰማልን በጤና በእድሜ ይጠበቃል ን አሜን ፫😢 አቤቱ ቸሩ አምላካችን ሆይ ያሰማኖን በልቦናችን አሳድረልን እንድኖር ስለ ቅዱሳን አባቶቻችን ብሌ በቸርነትህ የ እርዳን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢

  • @utugfhfuff5184
    @utugfhfuff5184 9 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @altasebdesalegn470
    @altasebdesalegn470 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 9 месяцев назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር ጤናእና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @asfaw96
    @asfaw96 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 9 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን፣ እግዚእ መሐረነ ክርስቶስ ፣እግዚእ መሐረነ ክርስቶስ ፣እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፣

  • @DerejeSime-p3f
    @DerejeSime-p3f 9 месяцев назад +2

    የዘመናችን እንቁ አባት❤❤

  • @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው 9 месяцев назад +3

    በእውነት ለኣባታችን ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @kinferufael1321
    @kinferufael1321 9 месяцев назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! #የኔታ

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 9 месяцев назад +3

    አባታችን በረከት'ዎ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @ariamtesfaledet6
    @ariamtesfaledet6 9 месяцев назад +4

    Amennn kalehiwet yasemaln Abatachn Aba Ghebrekidan!

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 8 месяцев назад

    የማርያም
    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @Tabotzedor7
    @Tabotzedor7 9 месяцев назад +7

    የኛ ዕንቁ አባት እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏👏👏

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 7 месяцев назад

    amen amen amen kalehyowet yasemalen abatacen

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 9 месяцев назад +2

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @themane9894
    @themane9894 9 месяцев назад +3

    በተቸገርን ሰአት ጥሩ ትምህርት እያስተማሩን ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከእግዚአብሔር ሌላ መፅናኛም የለን እሱ ሰላሙን ያምጣልን

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 2 месяца назад

    amen amen amen ❤❤❤❤❤ kalehyoet yasemalen

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 9 месяцев назад +10

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይሥጥልን❤❤❤

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse 9 месяцев назад +1

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባትችን ❤️

  • @sarahalia7921
    @sarahalia7921 9 месяцев назад +2

    አሜን፫ ቃለሒወትን ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ደስሲል ምንጊዜም በVዲዮላኩልን❤

  • @LeuLJSUD
    @LeuLJSUD 5 месяцев назад

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ እድሜ ይስጥልኝ አባታችን

  • @misrakhailemichael595
    @misrakhailemichael595 9 месяцев назад +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @fekadumefthew3920
    @fekadumefthew3920 8 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ ❤️❤️አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን🙏✝️

  • @DyfdrFhdfy
    @DyfdrFhdfy 9 месяцев назад +2

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በረከትዎት ይደርብን አሜን ❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኔታ አባ ገብረ ኪዳን

  • @enegudaydag2706
    @enegudaydag2706 9 месяцев назад +2

    የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር አምላኬ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለርስዎ ይስጥዎት በዜህ ትምህርት እንዳጋጣሜ ነበርኩኝ አይጠገቡም አይ እርስዎን ባይሰጥ ምን ይውጠን ነበር እግዚአብሔር ይገስመኛል

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 9 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦነችንጽላት ይጻፍልን አሜን አሜንአሜን

  • @hailemeskelhabitamu1049
    @hailemeskelhabitamu1049 9 месяцев назад +2

    ድንቅ የሆነ ጣፋጭ ትምህርት። ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አሜን።

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን ለኛ ሲል በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ለሁሉም ነገር

  • @YalewDaniel
    @YalewDaniel 9 месяцев назад +1

    ቃለ ሄወት ያሠማልን አባ

  • @AyiNAlemKasie-ip4ze
    @AyiNAlemKasie-ip4ze 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @hdjid988
    @hdjid988 8 месяцев назад

    በጣም የተቸገርኩበት ነገር ቢኖር ብዙ ትምርት እማራለሁ ግን ደሥ እያለኚ እሠማና ግን በጣም በሚገርም ሁኔታ ትንሽ ቆይቸ ይጠፍብኚን 😢 አባታችን ፀልዩልኚ

  • @SebleSeble-t1u
    @SebleSeble-t1u 3 месяца назад

    መድሀኒአለምእባቴያባርኮትእማወላዲተአምላክትባርኮት

  • @ማርያመይመዝሙረይ
    @ማርያመይመዝሙረይ 9 месяцев назад

    _ቃል ህይወት የሰመዐልና ክቡር ኣቦና ነውሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃበኩም ክቡር ኣቦና በረከቶም ይሕደረና ✝️✝️✝️_

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 9 месяцев назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን፫❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን