♦️አትፎካከሩ♦️...ለምን አልተሳካልኝም ለምትሉ ትልቁ ምስጢር ይህ ነው‼️👉መ/ር ኢዮብ ይመኑ (ተወዳጁ መምህር ) በእምባ የሰበኩት

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 252

  • @pelefor
    @pelefor 6 месяцев назад +17

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤

  • @SaraSara-rm9hq
    @SaraSara-rm9hq 6 месяцев назад +15

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @tahrirabusafieh4157
    @tahrirabusafieh4157 6 месяцев назад +37

    መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከእድሜና ጤና ይስጥልን

    • @NitshuMichael
      @NitshuMichael 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-kd1wo1od3k
      @user-kd1wo1od3k 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 6 месяцев назад +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁ አባት 🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️🙏🥰🥰♥️🥰

  • @FikaduMekonne
    @FikaduMekonne 27 дней назад +1

    መ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እወድሀሎታለው የእርሶ ቃል ማንነቴን ቀይሮታል እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @saharm119
    @saharm119 6 месяцев назад +15

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባቶቻችን የሠጠን አምላክ ክብርኔምሥጋና ለሡይሁን❤❤

  • @user-is4ox7vj1c
    @user-is4ox7vj1c 6 месяцев назад +9

    ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያላብስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettybetty7678
    @bettybetty7678 6 месяцев назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን❤❤❤

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 6 месяцев назад +8

    Amen Amen Amen memihirachin kale hiwet yasemalen 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 6 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ያሳድርብን❤❤❤

  • @Selam-xr9lz
    @Selam-xr9lz 6 месяцев назад +10

    እውነት ነው መምህሬ በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እወዶታለው❤

  • @user-fm2go6ex9x
    @user-fm2go6ex9x 6 месяцев назад +25

    እንዴት ያለ ትምህርት ነው ህይወት የሚያድስ :መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ::

  • @bayz4918
    @bayz4918 6 месяцев назад +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከእድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-is4ox7vj1c
    @user-is4ox7vj1c 6 месяцев назад +4

    ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidestAlemayehu-gx5cz
    @KidestAlemayehu-gx5cz 6 месяцев назад +2

    አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን አባቶችን ያላሳጣህን ህይወታችንን የሚቀይሩልንን አባቶችን ስለሰጠህን ሰለማይነገር ስጦታህ እናመሰግንሀለን

  • @MakiaMakia-hf4kv
    @MakiaMakia-hf4kv 6 месяцев назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት❤❤

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫ ❤

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 5 месяцев назад +2

    ቃለሕይወት ያሠማልን ይችን ቀን ለሠጠን እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን አሜን🤲🤲💔💔💔💔😢😢😢😢😢🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን
    አሜን ቃል ህወሃት ይሰማል
    አባታችን እግዚአብሔር ይባርካት❤❤

  • @Nina44482
    @Nina44482 6 месяцев назад +4

    መምህሬ ትክክል ገለጽከው ግለኝነት የሚባል ነገር ፕሮቴስታንቶች ላይ በጣም ነው የሚታየው እንዴት ራስ ወዳዶችእንደሆኑ ክርስትና ምን እንደሆነ ረስተውታል ኦርቶዶክስ እኛ የምትለውን እወደዋለሁ ለምን ደሀ አልሆንምትክክለኛ ክርስቲያን መሆን ነው እምፈልገው ማስተዋል ይስጣቸው

  • @user-nb6um9py7c
    @user-nb6um9py7c 6 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣቤት ትምህርትህ የሰዴት ሰንቄ ነዉ ሰምቼ ኣልጠግቦዉም መፅናኛየ ነዉ ረዝም እድሜ ይሰጥልን❤❤❤😢😢😢

  • @bakaluwendye6750
    @bakaluwendye6750 3 месяца назад

    ❤❤❤አሜን በእዉነት የሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-tw5vp6ov8l
    @user-tw5vp6ov8l 6 месяцев назад +1

    መምህር ቃለህወትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመኑወን በቤተክርሴቴያን ያቆይልን!!!❤❤❤

  • @user-hr8us5mz7l
    @user-hr8us5mz7l 3 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን ወድማችን አሜን፫👏🕊

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 5 месяцев назад

    የኔን እድሜ ቀንሶ ላተ ይስጥልኚ መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርገህ ለፈጠርከኚ ጌታዬ💒👏👏👏❤❤❤

  • @user-iv8yy4ew8y
    @user-iv8yy4ew8y 6 месяцев назад +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎወት 👏❤️

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 6 месяцев назад +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @wongelawithailemichael6175
    @wongelawithailemichael6175 6 месяцев назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 6 месяцев назад +3

    እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @addisaddis5406
    @addisaddis5406 13 дней назад

    ወይ ይህ መምህር ሲያስተም የውስጥ ጆሮ ይዘልቃል ፀጋውን ያብዛልክ በተለይ በስደት ላለነው መንገድ ህይወት ነው እድሜክን ያርዝመው

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    ለወጣቶች በተለይ የሚሰጡት ትምህርት ብዙወች ከፈተና ተመልሰዋል ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @tadewos23
    @tadewos23  6 месяцев назад +9

    ሼር አድርጉ

    • @saudisaudi5164
      @saudisaudi5164 6 месяцев назад +1

      እሺ❤❤❤❤❤

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 16 дней назад

      😢መምህር እዮብ በተለይ ስለ ወጣቶች ሚሰብከው ስንቱ ወጣት ተለወጠ እኔ tikyok ላይ post ሳደርገው ተለወጥኩ ከሱስ ሚሉ ኮሜቶች እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን ❤

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w 6 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen kalehyiwet yasemaln

  • @febenmitiku28
    @febenmitiku28 6 месяцев назад +4

    ❤ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን 🙏

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፣🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 5 месяцев назад

    መምህር እዮብ ቃለሕይወት ያሠማልን የሠማነውንም የአይምሮ ማስተዋል ሰጥቶ በልባችን ይደርልን ሠምተን ለመጠቀም ያብቃን

  • @user-uy5os1xl9o
    @user-uy5os1xl9o 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም አድሜና ጤናን ያድልልን❤❤❤

  • @sarasdam104
    @sarasdam104 4 месяца назад +2

    ቃል ህወት ያሰማልኝ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን🙏🏽

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 6 месяцев назад +4

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤❤ መምህራችን

  • @user-mk8wl6qv6r
    @user-mk8wl6qv6r 5 месяцев назад +7

    ኦርቶዶክስ ባልሆን ይህን ስሰማ ያመኝ ነበር , ተመስገን🙏🙏🙏

  • @user-or2xe4mz5v
    @user-or2xe4mz5v 4 месяца назад +2

    amen ftare andabthen yebarke

  • @GettinetKassie-hp9jt
    @GettinetKassie-hp9jt 6 месяцев назад +81

    እባካችሁ ሙሉ ስብከት ካለ ልቀቁልን ይህን መምህር ብሰማው(2) አልጠግበውም!!!

    • @DerejeaboseAboseAbose-lt9uu
      @DerejeaboseAboseAbose-lt9uu 6 месяцев назад +7

      መምህር እዮብ ይመኑ ብለሽ ሴራች አራግ ሙሉ ታገኛለሽ

    • @Mehrat-ip2uv
      @Mehrat-ip2uv 6 месяцев назад +2

      Kalehit yasemaln

    • @selamt8660
      @selamt8660 6 месяцев назад +1

      በትክክል 👍👍👍😔😔😔😭

    • @AshenafiMitiku-gr2ch
      @AshenafiMitiku-gr2ch 6 месяцев назад

      😢😢😢

    • @user-nb6um9py7c
      @user-nb6um9py7c 6 месяцев назад

      ኣጣሁት ልንኩ ላኩልን​@@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu

  • @Ttgyy-ly1vq
    @Ttgyy-ly1vq 16 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ንሰሀ በስልክ መግባት ይችላል

  • @BukayuSaka-mf6rp
    @BukayuSaka-mf6rp 3 месяца назад

    ኤዮብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምስራች ቃልህ ህይወት ያለመልማል ብሩክ ኤግዚያብሔር ይባረክህ አሜን

  • @TM_PICTRES
    @TM_PICTRES 6 месяцев назад +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @user-vp4hx1qc3x
    @user-vp4hx1qc3x 4 месяца назад +1

    Kale hiywet yasemalen memhr

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 6 месяцев назад +1

    አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😔❤️❤️❤️በጣም አናመሰግናለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️⛪✝️🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mimisalomon94
    @mimisalomon94 6 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ 💒💐💙

  • @MarsBeyene
    @MarsBeyene 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kale hiwot Yasmeen yagelglot zemenot yibatek

  • @mhretyouhnes3005
    @mhretyouhnes3005 6 месяцев назад +1

    Amen amen amen kalia hiwoit yasemalin memhrachn

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun9375 Месяц назад

    አሜንፐ አሜን ቃቸሒወት ያሠማልን

  • @xssa6895
    @xssa6895 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር😢🙏

  • @CellnetCelenskws
    @CellnetCelenskws Месяц назад

    በእውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @yohanisKidanemhret
    @yohanisKidanemhret 6 месяцев назад +6

    ፀጋውን ያብዛልህ የኦርቶዶክስ ኮከብ❤

  • @user-ig8tl9rw5j
    @user-ig8tl9rw5j 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
    ቃለ ሂወት ያሠማልን ለወድማችን🎉🎉🎉

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w 2 месяца назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሚና ጤናይስጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @MulugetaTekle-ub1jc
    @MulugetaTekle-ub1jc Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን,,,መምህር

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን፫ ይሁንልን ይደረግ

  • @kokab597
    @kokab597 5 месяцев назад

    መምህር ቃለሂዉት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤❤❤

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤናይስጥልን❤❤❤

  • @user-up6to6tp5d
    @user-up6to6tp5d 4 месяца назад

    ቃለ ህወት የስመልን ትክክለኛ ነው የእኔ ወንድም እኛ በመፈከር እና ኣንነት በማየት ራስ በራሳችን ፍቅር ጠፍትዋል

  • @user-dc5vw7xs4o
    @user-dc5vw7xs4o 6 месяцев назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zenebudesalegn1504
    @zenebudesalegn1504 5 месяцев назад

    አሜን ፫ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏⛪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @destasolomon5649
    @destasolomon5649 6 месяцев назад +2

    ቃልሂወት ያሰማልን

  • @BettyShewit
    @BettyShewit 17 дней назад

    amen qalehiwet yesmealna❤🙏

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f 7 дней назад

    በጣም ትልቅ ትምህርት በአሁን ሰአት አስፈላጊ ትምህርት እውነት😢 ሰው ሁሉ እየኖረ ሰይሆን ፍኩኩር ላይ ነው ወይ መኖር ይገርማል ኦርቶዶክሳዊነት ያስፈልጋል በህይወት በመኖር ማሳየት

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t 2 месяца назад

    መምህራችን ፀጋውን የአብዛልን ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @user-oo1gw7kr9h
    @user-oo1gw7kr9h Месяц назад

    Me/r kalehyet yasemaln amen 3 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 6 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen ykber ymesgen yedngl maryam lij enkuwan letsdku abatachn teklehaymanot behal aderesen kekfu Hull ytebkun memhrachn klhewetn yasemaln erejm edme ystln enatachn emebetachn kdste kdusan dngl maryam bemljash yasrat hagershn ketfat ezbshn kesdet sewren yenenm tselot tebklgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Quayside2127
    @Quayside2127 6 месяцев назад

    Amen! Qalehiwet yesmealna

  • @user-is2dm1dv6v
    @user-is2dm1dv6v Месяц назад

    leul EgzIabhar Bebatu Ytnaln Memhrachin Memhr Eyob Amenu Edma H Yrzemln❤❤❤😊

  • @user-pv4sn8ov2g
    @user-pv4sn8ov2g 4 месяца назад

    ቃል ሕይወት ያሠማልን መምሕር 🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdamMengist
    @AdamMengist 4 месяца назад

    ፀጋ በረከቶዎን ያድልሎዎት አባታችን

  • @user-ss2hl2mb3r
    @user-ss2hl2mb3r 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማለን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @hiwotwalelgne2328
    @hiwotwalelgne2328 5 месяцев назад

    መምህር በቤቱ አፅናዎት እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥዎት

  • @BirukDesalegn-gl5ij
    @BirukDesalegn-gl5ij 3 месяца назад

    ተባረኩልን ምህራችን ቃል ህዮት ያሰማልን

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 18 дней назад

    ቃል ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @DawitMamuye-he3bk
    @DawitMamuye-he3bk 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @TseTsehay
    @TseTsehay Месяц назад

    አባታች ክበርልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr 6 месяцев назад +5

    ፀጋውን ያብዛልህ የኦርቶዶክስ ኮከብ

  • @user-fu6gq2yt9d
    @user-fu6gq2yt9d 5 месяцев назад +1

    ቃለሂወትያሰማልን.ምምህርዬ

  • @AbebechAlemye
    @AbebechAlemye 5 месяцев назад

    በእውነቱ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 😢❤❤❤❤❤

  • @mimiimekuria7722
    @mimiimekuria7722 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።ለዚህ ዘመን የተመረጥክ እንቁ መምህር በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አጥንት ያለመልማል።

  • @user-yn7xi7jj5b
    @user-yn7xi7jj5b 6 месяцев назад

    መምህር፣ሁሌም፣የአገልግሎት፣ዘመንህን፣ይባርክልን፣እድሜህን፣ያርዝምልን፣፣

  • @zasgeneraltrading-ri3nk
    @zasgeneraltrading-ri3nk 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን.

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 6 месяцев назад

    Kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 3 месяца назад

    Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eu3vc7ki3g
    @user-eu3vc7ki3g 6 месяцев назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @TezeraTumato
    @TezeraTumato 28 дней назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማን::

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 6 месяцев назад +1

    Amen amen amen

  • @bitanyalemma8394
    @bitanyalemma8394 Месяц назад

    Kale Hiwot yasemalin Be Edime betsega Amlak yitebkiln

  • @user-ys6eh8jc7x
    @user-ys6eh8jc7x 6 месяцев назад +2

    Kale heywot yasemalen

  • @user-zt4fp9pm3t
    @user-zt4fp9pm3t 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን፤ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zenamamuye
    @zenamamuye 9 дней назад

    አሜን አሜን አሜን