Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከስው አውሬ ከዘመድ ከጎደኛ ምቀኛ እናታችን ኪዳነምህርት ትጠብቃችሁ 🤲🤲🤲🤲
Amen
Amen amen amen 🙏🙏🙏
አሜን
ከሰው መሰል መናፍስት እግዚአብሔር ይሰዉረን ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤
Amen Amen Amen
Amen 🙏
Amen amen amen 🙏
በጣም የሚገርመው ገንዘብ ብቻ አይደለሁም የሚሰለበው መልክ እራሱ ይሰለባል እኔ የዝህ ተጠቂ ነኝ አንድ ቀን የኔን መልክ አይቼ እግዚአብሔርን አመስግኜ አላውቅም የሌላ ሰው መልክ ነው የምመኘው አሁን ሲገባኝ እራሴን እንዳላይ ሆኛለሁ ሰውነቴ ሁሉ ጠባሳ ነው እየበላሁ ቀጭን ነኝ እየታጠብኩ ሰውነቴ በጣም ይፈገፈጋል ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጥላትን ማወቅም አንድ ደረጃ ከፍ ማለት ነው አሁን ጥላቴ ዳቢሎስ እንደሆነ አውቄያለሁ ሰዎች ክፉ ቢያደርጉብንም ወደው አይደለም እንፀልይላቸው ተይዘው ነው
እኔ ደግሞ ኤኔ ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ይኸ ነገር ከዛሬ ከጢቂት አመት በፊት ሰውነቴም ወፍራም ነበር የቆዳ ውበትም ሜንም ነገር ሳልጠቀም ውበታም ነበርኩኝ ከ2 አመት በሗላ ግን አንዳንዴ የኔ ፊት ነው ግን ይኸ እላለሁኝ እማ እኔም እንዳች ነኝ ዛሬ ሰውነቴ ፅድት ብሎ አይቸው ከቀናት በሗላ ደግሞ የሆነ ነገር አይበታለሁኝ እናም ምን ጫረኝ ብየ ሳስታውስ ምን ነገር አልነካኝም ግን ጠባሳ ብቻ ነው እረጅም ቀሚስ ነው የምለብሰው በተለይ እግሬ ጠባሳ ብቻ ሆነብኝ እስቲ መፍትሄ ካለሽ እማ ሹክ በይኝ በማርያም በጭቀት ልሞት ነው
@@Tigist22የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ ፀሎት አድርጊ የፀልሽበትን ውሃ ታጠቢበት ጠጭ ፁሚ ተጠመቂ እኔም ሙሉ ቀሚስ ነው የምንለብሰው ሁሉም ሰውነቴ ጠባሳ ነው
እውነት ነው እኔም ደርሶብኛል ድምፄ መልክ ጸጉሬ ይሰለብ ነበር ልክ ቅዱስ ቁርባን ስቀበል ደግሞ ሌላ የማላውቅት ሰው ሆኜ አገኛለሁ ብቻ የሰው ክፉቱ ይገርማል ሕይወቴን ሙሉ አንከራተቱኝ የቀረቡኝ ሁሉ አውሬ ይሆናሉ ብቻ ይቺ ዓለም ባይኖር ምን አለበት ስልችት ነው ያለኝ
@@ዓለምኤማሁስመንገደኛ አይዞሾ እማ እግዚአብሔር ስለሚወደን ነው ሰይጣን የሚፈትነን
K10 amet befit yehin back noro ahun kalhubet yeshal nbr bicha temsgen esu medinalem asmltognal❤
እግዚአብሔር ይመስገን ምቀኞቼ ገፍተው ገፍተው ከፍ አረጉኝ እግዚአብሔር ረድቶኝ የልቤን ንፅህና አይቶ ስደቴን ባረከው እነሱ ድራሻቸው ጠፍቷል❤❤❤ ወርቅዬ ተባረክ።
ወንድማችን ኑርልን የማንቂያ ደወል ነው የአንተ ፕሮግራም ተባረክ ግራ ያጋብን መጥፎና ጨካኝ ሰዎች ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው 😢😢
በናታችሁ ሰብስክራይፖ ኡድርጉት ምርጥ ምግብ ነው ለሂላችንም❤❤❤❤❤❤
I agree 100%
❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥንቁልና ፣ ጥርጣሬ ፣ ሰውን ከሰው የማይተማመን እንዲሆን ነው ፕሮግራሙ ።
ለእኛ የላኩትን መንፈሰ እግዚአብሔር ለነሱ ይስጥልን😢😢😢😢
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
Amen 🙏 amen 🙏
አዎ ሰውን ከመጠን በላይ ማመኔ ጠቅላላ የሂወቴን መንገድ ቀይሮታል መጠንቀቅ ጥሩ ነው
ሰዉን ዉደደዉ አንጂ አትመነዉ ይላል የአገዚአብሔር ቃል
😢😢😢😢
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የራማው ልዑል መላእክት እርዳኝ ዕድሌን ተነጥቂያለሁና እርዳኝ መልስልኝ 😢ወንድማችን ሁሉም ያልከው እውነት ነው ይገርማልን
ጥንቅልና ሟርት መቴት በእየሱስ ስም በእኔ ላይ አይሠራም !
በጣም በጣም የእኔን የቤቴን ጉድ ነው የምትነግረኝ ወርቅዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ያልተነካ ግልግል አያቅም እኔ በቤተሰቤ ውስጥ ወርቅ ብሰጥ አመሰግናለሁ አልባልም በግልፅ ታያለህ እና ልቦና ይስጣቸው
በጣም እየተጋለጡ ነው። በጣም ሞኝነት ነው ግን አልታወቅም ብሎ የ ሰውን ህይወት ለማበላሸት መሞከር እገዚአብሄር አይቀጡ ቅጣት እንደሚቀጣቸው እና እነደሚያስተምራቸው የ ታወቀ ነው።
የክፍ ዳቢሎስ መድሃኔት እየሱስ ብቻ ነው ስለእየስ ማውቅ ይጠቅመናል ለሁሉ አይነት ክፍ ስራ መድሃኔት ወንጌልን ማውቅ ነው
😊😊😊😊😅😅😅😅😊ፐ0😅😊😅😊😅😊😊😊0😅😊ፐ😊😊😅😅😊😅
😅😅😅😅0😅😊😅?😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ፐ😊😅😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😊😊😅😅 24:08 😅😅😊😅😊😅😅😅😅😊😅😊😅😅😊?ፐፐ0
Specially እናታቹ ያልወደደችው ጉዋደኛችሁን እባካችሁ እራቁ
ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን
እኔ ሲፈጥረኝ መልካም ልብ አለኝ እግዚአብሔር ያያል ግን ደሞ እልሀኛ ነኝ። ሰው መልካም ነገር ሲያገኝ ሲለወጥ ደስ ይለኛል። በኔ በኩል ከሀገር ወተው በኔ በኩል መልካም ነገር አግኝተው ሲያበቁ እንደ ጠላታቸው ነው የሚያዩኝ💔 በችግሬ ትዳሬ በመበጥበጡ ደስተኞች ናቸው 😢እኔ ግን ዛሬም ለነሱ ክፉ አልመኝላቸውም🙏 እድሜ ለመምህር ተስፉዬ እግዚአብሔርን ተጠግቼ ሰላም አገኘሁ ባለቤቴም ተረጋግቷል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ነገ መልካም ይሆናል🙏በዙሪያዬ ያሉ ሁሉ ልብሴን ለብሰው ከእጄ በልተው ጠጥተው የኔን ጉዳት የሚፈልጉ ናቸው
Hulachenem Gare Yale cheger yehe newe. Mine yeshalale ?
የምትለው ሁሉ በህይወቴ አልፍዋል፣ የልብን የሚያይ እግዚአብሔር ይመስገን አልጣለኝም፣
እውነት ነው ወንድም እግዚአብሔር ያስበን
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ስንት ከሰይጣንየሚበልጥ ሰው አለ
ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት እግዚአብሔር ይስጥልን ጡሩ ማስጠንቀቂያ ነው
ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ጥሩ እውቀት አገኝቻለው ❤❤❤
ትክክል ነህ ወርቅየ መች ይጋባቸዋል አጋንት የጋለበው ከዚበኋላ አንቅተህናል አንገኝም የስካሁኑን ያውጣን በመቀጠል እግዛቤር ይጠብቀን
እናመስግናለን ! ቁጥር ሁለት ላይ ያቀረብከው ምቀኝነት እንጀ እድል መውስድ አይደለም! እድልህን የሚወስድ ልክ 3ኛው ስው በምግብ በመጠጥ በልብስ በተለይ በፎቶ …… አስደግሞ ነው። ሙሉ የቤተስብ እድልም ይወስዳል ።እኔ ላግባሸ እሱን ተይ አይልም መናፍስት እኮ በቃ ይስሩብሀል። ስራዬ፣ የትዳር፣የቤተስብ እድል ……በቃ መልካም ስም ከፍታህ ያስቀናቸዋል !!! መንፈሳዊነትህ ህይወት ያማቸዋል ብቻ ተሎ እንዲጋለጥ ከፈለጋች ስገዱ፣ ፀልዩ፣ ፁሙ፣ቁረቡ ንስሀ ግቡ!!!
When we get close to God and obedient to his will ,the spirit of God let us know who is behind our crisis ❤❤ stole our star ⭐️
እኔ በህልሜ አይቼ ነዉ ያወኩት‼️🙏🏾
Endet malet ema men aynet hilm please negerin
እህት እስይቲ ንገሪን እህት አለም
እዴ ሁሉምተመሳሳይ ህልም አያይም😢እኔም ዳዊተመዝሙር መፅለይ ስጀር እድሌን😢የወስደችው ሴትዮ ሁሌ😮በህልሜ እየመጣች ትሽከርከራለች😢😢😢😢እናስግደትፅልዩበተለይ አርጋኖን ፀሎት ለህመም ታላቅመፍትሔ አለው በርቱልኝ ውዶችየ።❤🎉🎉🎉
@@abebaembiale3452 thank u abeba
እኔ 1እስከ 3 ባለው ስማር ትዝ የለኛል የማውቀውን የማላውቀውን እመልሳለሁ መምህሩ እራሱ ይስቅ ነበር በመልሴ ግን 4ኛክፋል እስካሁን ዕድሜዬ ፍፁም ደደብ መልኬም ተበላሽቶል አሁንም ድርስእና አንድ የትምህርት ቤት ጓደኛዬ የነበረች እሷ ወደ 11ኛ ክፍል ስታልፍ የኔ ውጤት ዜሮ ሲሆን እና በሩቅ ሆና ስታየኝ ስታሽሟጥጠኝ አያለሁ አሁን ያለሁት አረብ አገር ነው ግን ይህን ህልም በትንሹ 10 ጌዜ አይቸዋለሁ ከልጅቶጋ ኖርማል ጓደኛሞች ነን ግን እንዴት
እግዚያብሄር. የልብና የኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነው እንደየስራችን ይሰጠናል
What ever above us control us.As a Christian we have to sited under God above all .When we leave our place the devil find us easy to play over our life ❤❤The bible said don’t leave your place ❤❤❤
ተመስጌን አምላኬ እንደዚ አይነት ነገር አለ ብዬ እንዳላምን ስላረከኝ🙏🙏🙏
እኔን በትክክል እንዲህ አይነት ነገር ገጥሞኛል፡ በህወተ ላይ የደረሰ ንገር ነው ፡ በርታ ወንድሜ ፡ ባገኝህ ታርኬን አጫውትህ ነበር 🙏🙏🙏
እኔም እንዳንተ ነው ወንድሜ🙏
እግዚያብሄር ከምቀኛ ይሰውረን
ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
እውነት ወንድሜ በራሴ ሰላየሁት ባሌጌ ባል አግብቼ ቀንና ሌልት እየደገመ ከቤቱ ሰራተኛ አርጎኝ እንዳልናገር አርጎኝ እግዛብሔር አወጣኝ እየፀለሁ እና ውጭ አገርካ አሉ ደብተራዋች እኔ ባአይኔ አይቻሎህ እውነት ነወ ።
አግዚአብሔር ይጠበቅሽ
እዉነት ነው ሰዉን ማመን ከባድ ነው 😢
ወንድሜ ክበርልኝ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ እኛን እያነቃከን ነው
😢😢😢ከሠው ሣይጣን እግዛብሄር ይጠብቀነ
Holly Spirit is with me❤
በጣም ግራ የሚያጋባው በዘመድ ብሷል
Thank you brother, keep up the good work, you open my eyes, there’s so many cruel people in this world.
አይ ወንድሜ እውነት ነው የረዳሀው ሁሉ ያላረክ ቀን ወይ ከዚህ በላይ ማድረግ አለብህ ብሎ ያሰበ ቀን በጎነትህን ግዴታህ አርጎት ስምን ከማጥፋት አይመለስም፣ ይህንን ሰምተህ እንኩዋን ደግሞ ለርዳታ ለስንተኛ ግዜ ተመልሰው ይመጣሉ፣ ከኑሮየ አጉድየ ስንቱን ስረዳ ስንቱን አየነሁት፣ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተምሬአለሁ፣ ከዘመድ ይልቅ የረዳሁዋቸው ባዳዎች እኔ ረስቼው እነሱ ግን የክፉ ቀኔ ብለው ውለታ አድርገውት፣ ከአመታት በሁዋላ፣ መልካም ለማረግ ቢያንስ ለምስጋና ሲመለሱ ስታይ ለካ ሰው አለ የምልበት ግዜም አለ
እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ ።
ወንድሜ አሁን እየሰማው ነው የአንዴ ተሳስሮ ቁጭ ብያለሁ አልሰራም አይደለም ትዱር እፈልግ ልጅ አጥቻቸሁ ንብረት ብትሠበሰብ ዋጋ የለውም ምንም ያጣሁት የለም የጎደለኘ ይህ ነወ በአሁኑሰአት ብቻዬን ነው በአሁን ሰአት ፈራዉ ሰው አለምንም ወነድሜሁሉ የምትለው እኔን ይነካኘሀል በግዜርናበምዬ ሀይል ነኝእሱ ክርስቶስ ያቀል የመጨረሻዬ ያሳምርል ወንድሜ አንተም ትምህርት ሰለምትሰጠን እድሜ ጤናይሰጥህ❤
ጸጋውንያብዛልህ የኔአባት❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ዕድሌ እንደተወሰደ አልጠራጠርም ቤተሰቦቼም ይናገራሉ በርግጥ እንዳልከው ጎረቤት እና በስራ ቦታ ማንነታቸውንም ይታወቃል በተለይ ስራ ቦታዬ አካባቢ ለፈጣሪ ሰጥቻለሁ የአምላኬ ጥበቃው አይለየኝ እንጂሌላ የማደርገው ባይኖረኝም በፀሎት መትጋት ነው
እግዚአብሔር ወዳጅ መስለዉ ጠላት ሰዉ መስለዉ አዉሬ የሆኑትን በሰዉ ሂወት ገብተዉ እግዚአብሔር የሰጠዉን የሰዉ ሂወት እድል ሚያቀላሹትን እግዚአብሔር ይይላቸዉ ልብ ይስጣቸዉ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ የሆነዉ የፈጠረን አምላክ ይጠብቀን
በስማም በጣም ነዉ የሚገርመዉ እኔ የቅርብ ቤተሰቤን ከሌላገር አምጥቼ አብረን መኖር ጀመርን ሳዉቃት በጣም ጥሩ እህት ነበረች በጣም ነበር የምታሳዝነኘ በጣም ምም ነበር እምወዳት ከራሴ አስበልጬ አምናትና እወዳት ነበር ለራሴ እማላረገዉን ነገር ለሷ ከማድረግ ወዱሆላ አልልም እሷን ደስተኛ ለማረግ እጥር ነበር ግን አሁንአንተ እምትናገረዉን ነገር ሁሉነበር የማይባት እኔጃ ምንእደምል አላዉቅም አተ የተናገርከዉ ነገር እኔቤት ዉስጥ የነበረ ችግ ነዉ አሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከሷ እርቄ እየኖርኩ ነዉ ።
It’s True, I don’t know before this kind thing happened in this world, but still I believe Gods he has power full to destroy Enemies.
እኔ በገዛ ጓደኛዬ እንደ እህቴ የቀረብኳት ልጅ ናት ደብተራ ቤት ሄዳ ጉድ ያረገችኝ ።ሁሌ በህልሜ ጥቁር እባብ እየወረወረች ስትመታኝ አያት ነበረ ።ግን ከባድ በዚ ጊዜ ነው ያለነው ሰውን ማመን ከባድ ነው
እኔ ከሰው ሁሉ ጋር አስነውሮ መጨረሻ ከልጆች ጋር ሊለያየኝ ልጆች ከሚኖሩት ኑሮ ዝቅ ያለ እንዲገቡ እንዲለያዩ ስራ ጥዬ እቤት ስቀመጥ የሚደሰት ስጎዳ የሚደሰት የአባቴ ወንድም አጎት አለኝ በዙርያየ በልጆች ዙርያ ይዞራል አልፎም አባቴ በሂወት እያለ ነው ያለው ሀብት ወራሽነቴ በህግ አፅድቆ የላከልኝ ያው እንጀራ እናት ስለሆነች በቤት ያለችው በዛን ግዜ አባቴ ምን ነካው እሱ ይቅደም እስዋ ወይ እኔ ሳያውቅ ይህንን ውሳኔ ወሰኔ ብየ አባቴን ተቃወምኩት ወንድምዬው ግን እጅግ ተቆጣ ሐሳቡን ልያስቀይረው እጅግ ጣረ መጨረሻ እርስ በራስ ተደበላለቁ ያው አባቴም እንደተረዳው ከዚህች ምድር አለፈ አባቴ ካለፈ ቡሀላ ከእንጀራ እናቴ ጥብቅ ብሎ ቤትዋን በስምዋ እንድታዞር እች እርኩስ በላይ ላያችሁ በዚህ ችግር ግዜ ቤቱ እንድታሽጣችሁ እያለ መወትወት ጀመረ እስዋ ደግሞ እኔ ሌላ ችግር ውስጥ አልገባም እስዋ ሳትኖር ብሸጠው በማዘጋጃ የፀደቀ ወራሽነት ምን ብየ ነው በስሜ ማዞረው በማለት ፊት ነሳችው ዙሮ ወደ አባቴ ልጆች ሄደ አንዳንዱ በደንብ ዘጉት አንዱን ይዞ አደከ መው እሱም ሲሰለቼው ያው ወደ መሰላቸት ሄደ መልሶ ወደ ልጆች ሄደ ልጆች ላይ ብዙ እንድንለያይ እንድንቀያየም ሰራ ያንን እኔ ሳላውቅ ስልክ እየደወለ አወካቸው በተለይ ሴት ልጄ በጣም ከባድ ናፍቆት በውስጥዋ ስላላት ብዙ ዓመት ስለሆነኝ በስደት 💔💔💔💔ያንን ክፍተት ይዞ ልጄ እያለ መርዙን 🐍መርጨት ጀመረ እግዝአብሔር ስያጋልተው ግን ልጄ ነገረቺኝ መጨረሻ ላይ በኩፉ የተያዘ ሰው ስለሆነ እንድትጠነቀቅ ደጋግሜ በመንገር አርቅክዋት እና አንድ አገር ሰፈር ነው የምንኖረው እየሰደበኝ ያልፋል እየዛተ እየተሳለቀብኝ ያልፋል ለስሙ አጎቴ ነው እና የመንፈስ ጥግ ላይ ስላለ ምንም ማድረግ አልችልም እግዝአብሔር ግን ዛሬ በሂወቴ በልጆች በጉዳዬ ጣልቃ ይግባልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏እግዝአብሔር እጅ ጣልቃ ይግባልን መርገሙ ሁሉ ይደርስብኛል ሳልፀልይ ስቀር 🤔
ይገርማል ሁሉም በኔ ላይ ደርሶኣል ።ብቸኛ ሆኜ ቁረሁ
የሚገርም ነገር ነው እድል መስረቅ አላምንበትም ነበር በህይወቴ ሲደርስብኝ ነው የገባኝ የቤተሰቦቼን ንብረት አሽጠውኝ ስራ ተወዳድሬ ማለፍ ንዳልችል ገንዘብ እጄ ላይ ገንዘብ እንዳይበረክት አድርገውኝ ደመወዜ ወር መሸፈን አልቻለም ምንም ደስታ የለኝም ይህንን ያደረጉት አንደኛው ጓደኛዬ ነው አሁን አዲስ አበባ ላይ ፎቅ ቤት ሰርቶ እየኖረ ነው ሁለተኛዋ ሚስቴ ነበረች ልብሴ እና ሰአት ሁሉ ትወስድብኛለች
በእመብርሀን እውነትም እግዚያብሔር በአንተ ላይ ይናገራል ጉድ ነው መቼም ዘንድሮ
ለሰው ደግ ማድረግ ተችግሯል ሰው የለውም በሰው ስለተገፋ ብለን መሆን የለበትም ተቸገርን ብለው የመጡ ሰዎች ሌላ አጀንዳ አላቸው
በርታ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ
አቶ ሸዋረፈራሑ እግዚአብሔርይባርክሕ የተናገርከው አንድም አልተሳሳትክም በእኔ የደረሰ ነው
እኔ የዚሆ ሰለባ ነኝ እርዱኝ ከእግዚአብሔር በታች እጄን የሚመራኝ እፈልጋለው 🙏🙏🙏
አሁን ግን ደስ ይበላችሁ፡፡የተወሰደው እድላችን እየተመለሰነው፡፡ወደእራሳቸው ይመለሳል፡፡
ማንም ሰው አይታመን በዚህ ዘመን
አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🕊💚💛❤️
በጣም ጥሩ ነው የማናውቀውን ነገር እንድናቅ እያደረከን ነው እግዚሃብሄር ይስጥህ ወንድሜ
እግዚአብሄር የሰጠን የአርባ ቀን እድላችን እንዴት ነው ሰው የሚወድው ፍጣሪ የሰጠን ማንም አቅም የለውም ለመውሰድ
እኔ ቤተሰቦቼን በጣም እወዳቸው ነበር አሁንም እንደዛው የቤተሰባችን ነገር ደብራው ጠፍቶአል በደተብራ ቆማጣ የተበተበ እኛ ቤቴ ያ ሁሉ ፍቅር ቀረ ብጣራም አይሰማም እግዚአብሔር ግን ሰው አይተውም በስደት ላይ አዎ ትክክል ነው ወንድሜ እንስገድ እንፀልይ የቅርብ ሰው ነው እንጂ የሩቅ ሰው አይደለም
Ye zariw tarik be ni hiwet yederes newu Egziabher yimesgn be hiwot aleh Egziabher yimesgn bedeg neti bezu tegodchalehu edte newu yemagneh ke 23 amet tedari yederswuhulu edbanen telatochen edawu argognal be tekkle ye migrem newu Egziabher ke nega selehon alehu tedarim ale aletebetenem Egziabher yistelen wndemi❤🙏❤🙏❤🙏
Mexehafi kudus kufeweni geletut yelali ❤Telatechini senawiki medehanitachin enfelegaleni ❤God bless brother 🙏🙏
ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አመሰግናለን ብርታለን እንዳንተ አይነት ሰዎች በዚህ ምድር ይሰደባል እንጂ አይከብሩን እግዚአብሔር ይረዳሃል በያስከው ኡላማ ወደፊት
ልክ ነው ሁሉም
GOD BLESS YOU
አሁን እኮ ፍቶ መጠየቅ አያስፈልግም ሚዲያ ላይ ምልቶአል
Thankyau god palsyou ❤❤❤❤❤❤❤
እድል ፋንታየን ተወሰዶአል ግን ብዙ ጓደኞች ሰለነበሩኝ ማን እንደሆነ አላውቅም እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ።
Best program you have, I am following you from Canada
ዋው ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ እንኳን ወደራስህ ቻናል በሠላም መጣህ
አግዚአብሔር አድሜ ጤናዉን ይስጥልን ወንድማችን ቤቴ ከተመሰቃቀለ ቆየ የተሳካ ህይወቴ ነበረኝ በተለይ በልጆቼ ላይ አግዚአብሔር ይፍታዉ መተት አንደተደረገብን በህልሜ ድመት ደጋግም በሀልሜ አይቻለሁ ያየሁት ነገር አለ ዉሸት አይደለም ትከከል ነህ በፀሎቴ በአምነቴ ንቅንቅ አልልም አግዚአብሔር መልስ አለዉ አምነዋለሁ ጌታዬ መልስ አለዉአድሜ ለመምህር ተስፋዬ አበራ አሁን አንተም በሳድስ የምታቀርቡት በጣም ብዙ ሰዎችን ያነቃል ይጠቅማል ይህንን ከፋት የሚሰሩትን ከዲያቢሎስ ጋር ትብብር ስላላቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ የበደሉትን ይቅር ብለዉ ወደ ንስሀ ቢመለሱ ይሻላቸዋል
Dmte bhlemh aylwegh mnh yhonh plc
አሜን አሜን አሜን
የኔ የህይወት ታሪክ ነው።
በሰው አገር ያለነው እዴት ንሳሀ እንግባ እኔ ስድስት አመቴ ነው ግን ምን የለኝም ብሪ አልያዝ አለኝ እደዚህ አረጋለሁ ስል ወድምሽ ታመመ እባላለሁ አሁንም ሳስብ ወድምሽ ሞተ ተባልኩ 😢😢😢ፀባየ ነጭናጫ አረገኝ እሰራለሁ ብር አይበረክትልኝም ሁሌም ስበር ነው እማድር ህልሜ እዳሞራ መብረር ገደል ለገደል እምህድ ከፍቅረኝየጋ ሁሌም ጭቅጭቅ ግን እሱም ከኔ አይርቅም እኔም ከሱ አርቅም በቃ ምስቅልቅል ያለ ሂዉት ኦፍፍፍ 😢
እግዚኣብሔር ይጠብቀን🥰
በርታልን ወንድማችን በጣም እየተጠቀምን ነው ና
በጣም ደስ ነው የሚለው
አምሮብሀል አምላክ ሞገስ ይሁንህ❤️😁🙏👍🥰
🤔አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ 🤔ትዳር ያለ መያዝ ልጅም ያለ መውለድ የ እኝን እድል የውስዱት ቤተስብ ተብዮ የ እን ንብረት ከ እኛ ኡሌም የሚጠብቁ 🤔ልክ እንደ ውሽአ ስለ እኛ ማውቅ ስጡን ስጡን የነሱ ግን ኡሉም አገብተው የ ልጅ ልጅ አይተው የ ልጅ ልጅም ጭምር ያግቡ 🤔አረ ተው ኦድ ይፍጅው 😔ስለኔ ቤተስብ ምታውራ ይመስላል 😔😔አምላክ 🤲🏿ይፍረደን
ተይ እህቴ ፍጣሪ ይህን አይወድም ሁሉም የፍጣሪ ስራነው ከቤተሰብ እንዳንቀያየም ሁሉም ሰብ እድሉን ነው ሚኖረው 🥺🙏🏽
@@lovetube9672 😔እኔ እንደዚህ ያልኩበት እኮ ምክንያት አለኝ 😔😔ኦድ ይፍጅው ትይ ከረፍደ ተረዳው ለካስ ከ ጠላት ነው የምንኖረው የ ስው እባብም አለ ለካስ 😔😔
Sewchi bekufu menfese ketayazu wediketachini yasedestachewali.❤
እውነት ነው ረጅም አመት ቤቴ ውስጥ የያዝኩት ሰዉ ህይወቴን አመሰቃቀለብኝ ይባስ ብሎ እስከግድያ ድረስ ሞከረ ፣ከኖርንበት አካባቢ እስከ ልጆቼ ተሰደድን በእግዚአብሔር ቸርነት በእመቤቴ እርዳታ ከእነ ልጆቼ በሰላም እየኖርን ነው የባለቤቴ ወንድሞች ሰለሆኑ ሀገር ለቅቄ መሠደድን የመረጥኩት ለዚህ ነው አሁን ያለውበትን ፍለጋ ላይ ናቸው ሰሞኑን ፀበል ሰፀበል ለፈለፈ ደጋሚ እንዳይመጣ ምን ላድርግ
ከዝ አንዱውን ብናገኝ መጣንቀቅ አለብን ምንም አያስደስታቾውም በልከው በደንብ እስመመሎ ሁሉም ነገር መራራ ነዉ ለክፉዎች ክፋታቾውን በጣም ቡዙ ጉደት ከደራሱብን ስንነቀ እንደት ቀሰቀስ ቡዙ ስም መጣፋት የበታችነት ስሜት እንድሰመን በጣም ይጥራሉ ፈጣሪ ይርደቹ ይርደን😢
ወንድሜ እኔም እድሌን ተነጥቄ ነበር እናቴ ማርያም እረዳችኝ እና በቅድስት አካኮ አርሴማ ተርፌአለው ብዙ ነገሬን ከእናቴ ጋር ከስከመጣላት ገንዘቤን ጊዜዬን አጥቼ ነበር ከብር ለግሸኗ ማርያም
በገዛ ጓደኛዬ በቅናት በደብተሬ ነበር ያሠራችብኝ አብራኝ ትማር ነበር ኮሌጅ ላይ
God blessed you werkye 🙏🙏🙏💜
እዴትነውእድሌንእማስመልሰው😢😢በፀሎትይመለሳል
አረ ወንድሜ የራሴ ቤት ነው እድል ጭምልቅልቅ ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አለን መቼም
ይገርማል የኔስ ይለያል
I like ur contents,it's helpful Can you make us one or more video on how to resolve this spiritual problem especially for us with stolen *fate*
Very Soon they reap what they sow!
በረታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በርታ ወድማችን
Betam enamsgnalen🙏
Ebakh energy yalew new yemtnagerw Hulu erdagni
Wedi Egezeabeheri bewenti senemelse.Yeteserkbni hulu yemelsali ❤❤Yenekaratetuni enesu yenikaretatelu ❤
አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን
ለምቀኛ ፃድቃኔ ሂዱኩክየለሽ ሂዱጅሩይርጋለም ቅድስት አርሴማ ሂዱንስሀግቡ ጠበልተጠመቁፀልዩ
አለሸሹም ዞር አሉ ነው ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል።
@@aberashayele66 እንዴ ቤት ተሳስተሻል እህት ይሔ የኦርቶዶክሳውያን ነው
በዘበኔ ሰው የሚባል አይጠላኝበሄድኩበት ቦታ ሁሉ ሰው ይወደኛልግን የምሰራው ስራ ሁሌ ኪሳራ ነው ቤተሰበ ቤ በጣም ተወዳጅ ነበርኩ ግ ን ሁሌ ችግር ነውትዳር አልሳካም በሠጨረሻ ታም ሜቤት ቀረሁ ግን ፈጣሪ ይመስገንበህይወት አለሁ
My favorite chanall
በጣም አሰቀያሚ ዘመን ላይ ደረሰናል ተሰቃይን እኮ
I will tile you very good story 👏
ከስው አውሬ ከዘመድ ከጎደኛ ምቀኛ እናታችን ኪዳነምህርት ትጠብቃችሁ 🤲🤲🤲🤲
Amen
Amen amen amen 🙏🙏🙏
አሜን
አሜን
Amen
ከሰው መሰል መናፍስት እግዚአብሔር ይሰዉረን ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤
Amen Amen Amen
Amen 🙏
Amen
Amen amen amen 🙏
በጣም የሚገርመው ገንዘብ ብቻ አይደለሁም የሚሰለበው መልክ እራሱ ይሰለባል እኔ የዝህ ተጠቂ ነኝ አንድ ቀን የኔን መልክ አይቼ እግዚአብሔርን አመስግኜ አላውቅም የሌላ ሰው መልክ ነው የምመኘው አሁን ሲገባኝ እራሴን እንዳላይ ሆኛለሁ ሰውነቴ ሁሉ ጠባሳ ነው እየበላሁ ቀጭን ነኝ እየታጠብኩ ሰውነቴ በጣም ይፈገፈጋል ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጥላትን ማወቅም አንድ ደረጃ ከፍ ማለት ነው አሁን ጥላቴ ዳቢሎስ እንደሆነ አውቄያለሁ ሰዎች ክፉ ቢያደርጉብንም ወደው አይደለም እንፀልይላቸው ተይዘው ነው
እኔ ደግሞ ኤኔ ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ይኸ ነገር ከዛሬ ከጢቂት አመት በፊት ሰውነቴም ወፍራም ነበር የቆዳ ውበትም ሜንም ነገር ሳልጠቀም ውበታም ነበርኩኝ ከ2 አመት በሗላ ግን አንዳንዴ የኔ ፊት ነው ግን ይኸ እላለሁኝ እማ እኔም እንዳች ነኝ ዛሬ ሰውነቴ ፅድት ብሎ አይቸው ከቀናት በሗላ ደግሞ የሆነ ነገር አይበታለሁኝ እናም ምን ጫረኝ ብየ ሳስታውስ ምን ነገር አልነካኝም ግን ጠባሳ ብቻ ነው እረጅም ቀሚስ ነው የምለብሰው በተለይ እግሬ ጠባሳ ብቻ ሆነብኝ እስቲ መፍትሄ ካለሽ እማ ሹክ በይኝ በማርያም በጭቀት ልሞት ነው
@@Tigist22የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ ፀሎት አድርጊ የፀልሽበትን ውሃ ታጠቢበት ጠጭ ፁሚ ተጠመቂ እኔም ሙሉ ቀሚስ ነው የምንለብሰው ሁሉም ሰውነቴ ጠባሳ ነው
እውነት ነው እኔም ደርሶብኛል ድምፄ መልክ ጸጉሬ ይሰለብ ነበር ልክ ቅዱስ ቁርባን ስቀበል ደግሞ ሌላ የማላውቅት ሰው ሆኜ አገኛለሁ ብቻ የሰው ክፉቱ ይገርማል ሕይወቴን ሙሉ አንከራተቱኝ የቀረቡኝ ሁሉ አውሬ ይሆናሉ ብቻ ይቺ ዓለም ባይኖር ምን አለበት ስልችት ነው ያለኝ
@@ዓለምኤማሁስመንገደኛ አይዞሾ እማ እግዚአብሔር ስለሚወደን ነው ሰይጣን የሚፈትነን
K10 amet befit yehin back noro ahun kalhubet yeshal nbr bicha temsgen esu medinalem asmltognal❤
እግዚአብሔር ይመስገን ምቀኞቼ ገፍተው ገፍተው ከፍ አረጉኝ እግዚአብሔር ረድቶኝ የልቤን ንፅህና አይቶ ስደቴን ባረከው እነሱ ድራሻቸው ጠፍቷል❤❤❤ ወርቅዬ ተባረክ።
ወንድማችን ኑርልን የማንቂያ ደወል ነው የአንተ ፕሮግራም ተባረክ ግራ ያጋብን መጥፎና ጨካኝ ሰዎች ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው 😢😢
Amen
በናታችሁ ሰብስክራይፖ ኡድርጉት ምርጥ ምግብ ነው ለሂላችንም❤❤❤❤❤❤
I agree 100%
❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥንቁልና ፣ ጥርጣሬ ፣ ሰውን ከሰው የማይተማመን እንዲሆን ነው ፕሮግራሙ ።
ለእኛ የላኩትን መንፈሰ እግዚአብሔር ለነሱ ይስጥልን😢😢😢😢
Amen
አሜን
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
Amen 🙏 amen 🙏
አዎ ሰውን ከመጠን በላይ ማመኔ ጠቅላላ የሂወቴን መንገድ ቀይሮታል መጠንቀቅ ጥሩ ነው
ሰዉን ዉደደዉ አንጂ አትመነዉ ይላል የአገዚአብሔር ቃል
😢😢😢😢
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የራማው ልዑል መላእክት እርዳኝ ዕድሌን ተነጥቂያለሁና እርዳኝ መልስልኝ 😢
ወንድማችን ሁሉም ያልከው እውነት ነው ይገርማልን
ጥንቅልና ሟርት መቴት በእየሱስ ስም በእኔ ላይ አይሠራም !
በጣም በጣም የእኔን የቤቴን ጉድ ነው የምትነግረኝ ወርቅዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ያልተነካ ግልግል አያቅም እኔ በቤተሰቤ ውስጥ ወርቅ ብሰጥ አመሰግናለሁ አልባልም በግልፅ ታያለህ እና ልቦና ይስጣቸው
በጣም እየተጋለጡ ነው።
በጣም ሞኝነት ነው ግን አልታወቅም ብሎ የ ሰውን ህይወት ለማበላሸት መሞከር
እገዚአብሄር አይቀጡ ቅጣት እንደሚቀጣቸው እና እነደሚያስተምራቸው የ ታወቀ ነው።
የክፍ ዳቢሎስ መድሃኔት እየሱስ ብቻ ነው ስለእየስ ማውቅ ይጠቅመናል ለሁሉ አይነት ክፍ ስራ መድሃኔት ወንጌልን ማውቅ ነው
😊😊😊😊😅😅😅😅😊ፐ0😅😊😅😊😅😊😊😊0😅😊ፐ😊😊😅😅😊😅
😅😅😅😅0😅😊😅?😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ፐ😊😅😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😊😊😅😅 24:08 😅😅😊😅😊😅😅😅😅😊😅😊😅😅😊?ፐፐ0
Specially እናታቹ ያልወደደችው ጉዋደኛችሁን እባካችሁ እራቁ
ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን
እኔ ሲፈጥረኝ መልካም ልብ አለኝ እግዚአብሔር ያያል ግን ደሞ እልሀኛ ነኝ። ሰው መልካም ነገር ሲያገኝ ሲለወጥ ደስ ይለኛል። በኔ በኩል ከሀገር ወተው በኔ በኩል መልካም ነገር አግኝተው ሲያበቁ እንደ ጠላታቸው ነው የሚያዩኝ💔 በችግሬ ትዳሬ በመበጥበጡ ደስተኞች ናቸው 😢እኔ ግን ዛሬም ለነሱ ክፉ አልመኝላቸውም🙏 እድሜ ለመምህር ተስፉዬ እግዚአብሔርን ተጠግቼ ሰላም አገኘሁ ባለቤቴም ተረጋግቷል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ነገ መልካም ይሆናል🙏በዙሪያዬ ያሉ ሁሉ ልብሴን ለብሰው ከእጄ በልተው ጠጥተው የኔን ጉዳት የሚፈልጉ ናቸው
Hulachenem Gare Yale cheger yehe newe. Mine yeshalale ?
የምትለው ሁሉ በህይወቴ አልፍዋል፣ የልብን የሚያይ እግዚአብሔር ይመስገን አልጣለኝም፣
እውነት ነው ወንድም እግዚአብሔር ያስበን
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ስንት ከሰይጣንየሚበልጥ ሰው አለ
ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት እግዚአብሔር ይስጥልን ጡሩ ማስጠንቀቂያ ነው
ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ጥሩ እውቀት አገኝቻለው ❤❤❤
ትክክል ነህ ወርቅየ መች ይጋባቸዋል አጋንት የጋለበው ከዚበኋላ አንቅተህናል አንገኝም የስካሁኑን ያውጣን በመቀጠል እግዛቤር ይጠብቀን
እናመስግናለን ! ቁጥር ሁለት ላይ ያቀረብከው ምቀኝነት እንጀ እድል መውስድ አይደለም! እድልህን የሚወስድ ልክ 3ኛው ስው በምግብ በመጠጥ በልብስ በተለይ በፎቶ …… አስደግሞ ነው። ሙሉ የቤተስብ እድልም ይወስዳል ።እኔ ላግባሸ እሱን ተይ አይልም መናፍስት እኮ በቃ ይስሩብሀል። ስራዬ፣ የትዳር፣የቤተስብ እድል ……በቃ መልካም ስም ከፍታህ ያስቀናቸዋል !!! መንፈሳዊነትህ ህይወት ያማቸዋል ብቻ ተሎ እንዲጋለጥ ከፈለጋች ስገዱ፣ ፀልዩ፣ ፁሙ፣ቁረቡ ንስሀ ግቡ!!!
When we get close to God and obedient to his will ,the spirit of God let us know who is behind our crisis ❤❤ stole our star ⭐️
እኔ በህልሜ አይቼ ነዉ ያወኩት‼️🙏🏾
Endet malet ema men aynet hilm please negerin
እህት እስይቲ ንገሪን እህት አለም
እዴ ሁሉምተመሳሳይ ህልም አያይም😢እኔም ዳዊተመዝሙር መፅለይ ስጀር እድሌን😢የወስደችው ሴትዮ ሁሌ😮በህልሜ እየመጣች ትሽከርከራለች😢😢😢😢እና
ስግደት
ፅልዩ
በተለይ አርጋኖን ፀሎት ለህመም ታላቅመፍትሔ አለው
በርቱልኝ ውዶችየ።❤🎉🎉🎉
@@abebaembiale3452 thank u abeba
እኔ 1እስከ 3 ባለው ስማር ትዝ የለኛል የማውቀውን የማላውቀውን እመልሳለሁ መምህሩ እራሱ ይስቅ ነበር በመልሴ ግን 4ኛክፋል እስካሁን ዕድሜዬ ፍፁም ደደብ መልኬም ተበላሽቶል አሁንም ድርስ
እና አንድ የትምህርት ቤት ጓደኛዬ የነበረች እሷ ወደ 11ኛ ክፍል ስታልፍ የኔ ውጤት ዜሮ ሲሆን እና በሩቅ ሆና ስታየኝ ስታሽሟጥጠኝ አያለሁ አሁን ያለሁት አረብ አገር ነው ግን ይህን ህልም በትንሹ 10 ጌዜ አይቸዋለሁ ከልጅቶጋ ኖርማል ጓደኛሞች ነን ግን እንዴት
እግዚያብሄር. የልብና የኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነው እንደየስራችን ይሰጠናል
What ever above us control us.As a Christian we have to sited under God above all .When we leave our place the devil find us easy to play over our life ❤❤The bible said don’t leave your place ❤❤❤
ተመስጌን አምላኬ እንደዚ አይነት ነገር አለ ብዬ እንዳላምን ስላረከኝ🙏🙏🙏
እኔን በትክክል እንዲህ አይነት ነገር ገጥሞኛል፡ በህወተ ላይ የደረሰ ንገር ነው ፡ በርታ ወንድሜ ፡ ባገኝህ ታርኬን አጫውትህ ነበር 🙏🙏🙏
እኔም እንዳንተ ነው ወንድሜ🙏
እግዚያብሄር ከምቀኛ ይሰውረ
ን
ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
እውነት ወንድሜ በራሴ ሰላየሁት ባሌጌ ባል አግብቼ ቀንና ሌልት እየደገመ ከቤቱ ሰራተኛ አርጎኝ እንዳልናገር አርጎኝ እግዛብሔር አወጣኝ እየፀለሁ እና ውጭ አገርካ አሉ ደብተራዋች እኔ ባአይኔ አይቻሎህ እውነት ነወ ።
አግዚአብሔር ይጠበቅሽ
እዉነት ነው ሰዉን ማመን ከባድ ነው 😢
ወንድሜ ክበርልኝ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ እኛን እያነቃከን ነው
😢😢😢ከሠው ሣይጣን እግዛብሄር ይጠብቀነ
Holly Spirit is with me❤
በጣም ግራ የሚያጋባው በዘመድ ብሷል
Thank you brother, keep up the good work, you open my eyes, there’s so many cruel people in this world.
አይ ወንድሜ እውነት ነው የረዳሀው ሁሉ ያላረክ ቀን ወይ ከዚህ በላይ ማድረግ አለብህ ብሎ ያሰበ ቀን በጎነትህን ግዴታህ አርጎት ስምን ከማጥፋት አይመለስም፣ ይህንን ሰምተህ እንኩዋን ደግሞ ለርዳታ ለስንተኛ ግዜ ተመልሰው ይመጣሉ፣ ከኑሮየ አጉድየ ስንቱን ስረዳ ስንቱን አየነሁት፣ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተምሬአለሁ፣ ከዘመድ ይልቅ የረዳሁዋቸው ባዳዎች እኔ ረስቼው እነሱ ግን የክፉ ቀኔ ብለው ውለታ አድርገውት፣ ከአመታት በሁዋላ፣ መልካም ለማረግ ቢያንስ ለምስጋና ሲመለሱ ስታይ ለካ ሰው አለ የምልበት ግዜም አለ
እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ ።
ወንድሜ አሁን እየሰማው ነው የአንዴ ተሳስሮ ቁጭ ብያለሁ አልሰራም አይደለም ትዱር እፈልግ ልጅ አጥቻቸሁ ንብረት ብትሠበሰብ ዋጋ የለውም ምንም ያጣሁት የለም የጎደለኘ ይህ ነወ በአሁኑሰአት ብቻዬን ነው በአሁን ሰአት ፈራዉ ሰው አለምንም ወነድሜሁሉ የምትለው እኔን ይነካኘሀል በግዜርናበምዬ ሀይል ነኝእሱ ክርስቶስ ያቀል የመጨረሻዬ ያሳምርል ወንድሜ አንተም ትምህርት ሰለምትሰጠን እድሜ ጤናይሰጥህ❤
ጸጋውንያብዛልህ የኔአባት❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ዕድሌ እንደተወሰደ አልጠራጠርም ቤተሰቦቼም ይናገራሉ በርግጥ እንዳልከው ጎረቤት እና በስራ ቦታ ማንነታቸውንም ይታወቃል በተለይ ስራ ቦታዬ አካባቢ ለፈጣሪ ሰጥቻለሁ የአምላኬ ጥበቃው አይለየኝ እንጂሌላ የማደርገው ባይኖረኝም በፀሎት መትጋት ነው
እግዚአብሔር ወዳጅ መስለዉ ጠላት ሰዉ መስለዉ አዉሬ የሆኑትን በሰዉ ሂወት ገብተዉ እግዚአብሔር የሰጠዉን የሰዉ ሂወት እድል ሚያቀላሹትን እግዚአብሔር ይይላቸዉ ልብ ይስጣቸዉ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ የሆነዉ የፈጠረን አምላክ ይጠብቀን
በስማም በጣም ነዉ የሚገርመዉ እኔ የቅርብ ቤተሰቤን ከሌላገር አምጥቼ አብረን መኖር ጀመርን ሳዉቃት በጣም ጥሩ እህት ነበረች በጣም ነበር የምታሳዝነኘ በጣም ምም ነበር እምወዳት ከራሴ አስበልጬ አምናትና እወዳት ነበር ለራሴ እማላረገዉን ነገር ለሷ ከማድረግ ወዱሆላ አልልም እሷን ደስተኛ ለማረግ እጥር ነበር ግን አሁንአንተ እምትናገረዉን ነገር ሁሉነበር የማይባት እኔጃ ምንእደምል አላዉቅም አተ የተናገርከዉ ነገር እኔቤት ዉስጥ የነበረ ችግ ነዉ አሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከሷ እርቄ እየኖርኩ ነዉ ።
It’s True, I don’t know before this kind thing happened in this world, but still I believe Gods he has power full to destroy Enemies.
እኔ በገዛ ጓደኛዬ እንደ እህቴ የቀረብኳት ልጅ ናት ደብተራ ቤት ሄዳ ጉድ ያረገችኝ ።ሁሌ በህልሜ ጥቁር እባብ እየወረወረች ስትመታኝ አያት ነበረ ።ግን ከባድ በዚ ጊዜ ነው ያለነው ሰውን ማመን ከባድ ነው
እኔ ከሰው ሁሉ ጋር አስነውሮ መጨረሻ ከልጆች ጋር ሊለያየኝ ልጆች ከሚኖሩት ኑሮ ዝቅ ያለ እንዲገቡ እንዲለያዩ ስራ ጥዬ እቤት ስቀመጥ የሚደሰት ስጎዳ የሚደሰት የአባቴ ወንድም አጎት አለኝ በዙርያየ በልጆች ዙርያ ይዞራል አልፎም አባቴ በሂወት እያለ ነው ያለው ሀብት ወራሽነቴ በህግ አፅድቆ የላከልኝ ያው እንጀራ እናት ስለሆነች በቤት ያለችው በዛን ግዜ አባቴ ምን ነካው እሱ ይቅደም እስዋ ወይ እኔ ሳያውቅ ይህንን ውሳኔ ወሰኔ ብየ አባቴን ተቃወምኩት ወንድምዬው ግን እጅግ ተቆጣ ሐሳቡን ልያስቀይረው እጅግ ጣረ መጨረሻ እርስ በራስ ተደበላለቁ ያው አባቴም እንደተረዳው ከዚህች ምድር አለፈ አባቴ ካለፈ ቡሀላ ከእንጀራ እናቴ ጥብቅ ብሎ ቤትዋን በስምዋ እንድታዞር እች እርኩስ በላይ ላያችሁ በዚህ ችግር ግዜ ቤቱ እንድታሽጣችሁ እያለ መወትወት ጀመረ እስዋ ደግሞ እኔ ሌላ ችግር ውስጥ አልገባም እስዋ ሳትኖር ብሸጠው በማዘጋጃ የፀደቀ ወራሽነት ምን ብየ ነው በስሜ ማዞረው በማለት ፊት ነሳችው ዙሮ ወደ አባቴ ልጆች ሄደ አንዳንዱ በደንብ ዘጉት አንዱን ይዞ አደከ መው እሱም ሲሰለቼው ያው ወደ መሰላቸት ሄደ መልሶ ወደ ልጆች ሄደ ልጆች ላይ ብዙ እንድንለያይ እንድንቀያየም ሰራ ያንን እኔ ሳላውቅ ስልክ እየደወለ አወካቸው በተለይ ሴት ልጄ በጣም ከባድ ናፍቆት በውስጥዋ ስላላት ብዙ ዓመት ስለሆነኝ በስደት 💔💔💔💔ያንን ክፍተት ይዞ ልጄ እያለ መርዙን 🐍መርጨት ጀመረ እግዝአብሔር ስያጋልተው ግን ልጄ ነገረቺኝ መጨረሻ ላይ በኩፉ የተያዘ ሰው ስለሆነ እንድትጠነቀቅ ደጋግሜ በመንገር አርቅክዋት እና አንድ አገር ሰፈር ነው የምንኖረው እየሰደበኝ ያልፋል እየዛተ እየተሳለቀብኝ ያልፋል ለስሙ አጎቴ ነው እና የመንፈስ ጥግ ላይ ስላለ ምንም ማድረግ አልችልም እግዝአብሔር ግን ዛሬ በሂወቴ በልጆች በጉዳዬ ጣልቃ ይግባልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏እግዝአብሔር እጅ ጣልቃ ይግባልን መርገሙ ሁሉ ይደርስብኛል ሳልፀልይ ስቀር 🤔
ይገርማል ሁሉም በኔ ላይ ደርሶኣል ።ብቸኛ ሆኜ ቁረሁ
የሚገርም ነገር ነው እድል መስረቅ አላምንበትም ነበር በህይወቴ ሲደርስብኝ ነው የገባኝ የቤተሰቦቼን ንብረት አሽጠውኝ ስራ ተወዳድሬ ማለፍ ንዳልችል ገንዘብ እጄ ላይ ገንዘብ እንዳይበረክት አድርገውኝ ደመወዜ ወር መሸፈን አልቻለም ምንም ደስታ የለኝም ይህንን ያደረጉት አንደኛው ጓደኛዬ ነው አሁን አዲስ አበባ ላይ ፎቅ ቤት ሰርቶ እየኖረ ነው ሁለተኛዋ ሚስቴ ነበረች ልብሴ እና ሰአት ሁሉ ትወስድብኛለች
በእመብርሀን እውነትም እግዚያብሔር በአንተ ላይ ይናገራል ጉድ ነው መቼም ዘንድሮ
ለሰው ደግ ማድረግ ተችግሯል ሰው የለውም በሰው ስለተገፋ ብለን መሆን የለበትም ተቸገርን ብለው የመጡ ሰዎች ሌላ አጀንዳ አላቸው
በርታ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ
አቶ ሸዋረፈራሑ እግዚአብሔርይባርክሕ የተናገርከው አንድም አልተሳሳትክም በእኔ የደረሰ ነው
እኔ የዚሆ ሰለባ ነኝ እርዱኝ ከእግዚአብሔር በታች እጄን የሚመራኝ እፈልጋለው 🙏🙏🙏
አሁን ግን ደስ ይበላችሁ፡፡
የተወሰደው እድላችን እየተመለሰነው፡፡
ወደእራሳቸው ይመለሳል፡፡
ማንም ሰው አይታመን በዚህ ዘመን
አሜን አሜን አሜን
💚💛❤️🕊💚💛❤️
በጣም ጥሩ ነው የማናውቀውን ነገር እንድናቅ እያደረከን ነው እግዚሃብሄር ይስጥህ ወንድሜ
እግዚአብሄር የሰጠን የአርባ ቀን እድላችን እንዴት ነው ሰው የሚወድው ፍጣሪ የሰጠን ማንም አቅም የለውም ለመውሰድ
እኔ ቤተሰቦቼን በጣም እወዳቸው ነበር አሁንም እንደዛው የቤተሰባችን ነገር ደብራው ጠፍቶአል በደተብራ ቆማጣ የተበተበ እኛ ቤቴ ያ ሁሉ ፍቅር ቀረ ብጣራም አይሰማም እግዚአብሔር ግን ሰው አይተውም በስደት ላይ አዎ ትክክል ነው ወንድሜ እንስገድ እንፀልይ የቅርብ ሰው ነው እንጂ የሩቅ ሰው አይደለም
Ye zariw tarik be ni hiwet yederes newu Egziabher yimesgn be hiwot aleh Egziabher yimesgn bedeg neti bezu tegodchalehu edte newu yemagneh ke 23 amet tedari yederswuhulu edbanen telatochen edawu argognal be tekkle ye migrem newu Egziabher ke nega selehon alehu tedarim ale aletebetenem Egziabher yistelen wndemi❤🙏❤🙏❤🙏
I agree 100%
Mexehafi kudus kufeweni geletut yelali ❤Telatechini senawiki medehanitachin enfelegaleni ❤God bless brother 🙏🙏
ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አመሰግናለን ብርታለን እንዳንተ አይነት ሰዎች በዚህ ምድር ይሰደባል እንጂ አይከብሩን እግዚአብሔር ይረዳሃል በያስከው ኡላማ ወደፊት
ልክ ነው ሁሉም
GOD BLESS YOU
አሁን እኮ ፍቶ መጠየቅ አያስፈልግም ሚዲያ ላይ ምልቶአል
Thankyau god palsyou ❤❤❤❤❤❤❤
እድል ፋንታየን ተወሰዶአል ግን ብዙ ጓደኞች ሰለነበሩኝ ማን እንደሆነ አላውቅም እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ።
Best program you have, I am following you from Canada
ዋው ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ እንኳን ወደራስህ ቻናል በሠላም መጣህ
አግዚአብሔር አድሜ ጤናዉን ይስጥልን ወንድማችን ቤቴ ከተመሰቃቀለ ቆየ የተሳካ ህይወቴ ነበረኝ በተለይ በልጆቼ ላይ አግዚአብሔር ይፍታዉ መተት አንደተደረገብን በህልሜ ድመት ደጋግም በሀልሜ አይቻለሁ ያየሁት ነገር አለ ዉሸት አይደለም ትከከል ነህ በፀሎቴ በአምነቴ ንቅንቅ አልልም አግዚአብሔር መልስ አለዉ አምነዋለሁ ጌታዬ መልስ አለዉ
አድሜ ለመምህር ተስፋዬ አበራ አሁን አንተም በሳድስ የምታቀርቡት በጣም ብዙ ሰዎችን ያነቃል ይጠቅማል ይህንን ከፋት የሚሰሩትን ከዲያቢሎስ ጋር ትብብር ስላላቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ የበደሉትን ይቅር ብለዉ ወደ ንስሀ ቢመለሱ ይሻላቸዋል
Dmte bhlemh aylwegh mnh yhonh plc
አሜን አሜን አሜን
የኔ የህይወት ታሪክ ነው።
በሰው አገር ያለነው እዴት ንሳሀ እንግባ እኔ ስድስት አመቴ ነው ግን ምን የለኝም ብሪ አልያዝ አለኝ እደዚህ አረጋለሁ ስል ወድምሽ ታመመ እባላለሁ አሁንም ሳስብ ወድምሽ ሞተ ተባልኩ 😢😢😢ፀባየ ነጭናጫ አረገኝ እሰራለሁ ብር አይበረክትልኝም ሁሌም ስበር ነው እማድር ህልሜ እዳሞራ መብረር ገደል ለገደል እምህድ ከፍቅረኝየጋ ሁሌም ጭቅጭቅ ግን እሱም ከኔ አይርቅም እኔም ከሱ አርቅም በቃ ምስቅልቅል ያለ ሂዉት ኦፍፍፍ 😢
እግዚኣብሔር ይጠብቀን🥰
በርታልን ወንድማችን በጣም እየተጠቀምን ነው ና
በጣም ደስ ነው የሚለው
አምሮብሀል አምላክ ሞገስ ይሁንህ❤️😁🙏👍🥰
🤔አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ 🤔ትዳር ያለ መያዝ ልጅም ያለ መውለድ የ እኝን እድል የውስዱት ቤተስብ ተብዮ የ እን ንብረት ከ እኛ ኡሌም የሚጠብቁ 🤔ልክ እንደ ውሽአ ስለ እኛ ማውቅ ስጡን ስጡን የነሱ ግን ኡሉም አገብተው የ ልጅ ልጅ አይተው የ ልጅ ልጅም ጭምር ያግቡ 🤔አረ ተው ኦድ ይፍጅው 😔ስለኔ ቤተስብ ምታውራ ይመስላል 😔😔አምላክ 🤲🏿ይፍረደን
ተይ እህቴ ፍጣሪ ይህን አይወድም ሁሉም የፍጣሪ ስራነው ከቤተሰብ እንዳንቀያየም ሁሉም ሰብ እድሉን ነው ሚኖረው 🥺🙏🏽
@@lovetube9672 😔እኔ እንደዚህ ያልኩበት እኮ ምክንያት አለኝ 😔😔ኦድ ይፍጅው ትይ ከረፍደ ተረዳው ለካስ ከ ጠላት ነው የምንኖረው የ ስው እባብም አለ ለካስ 😔😔
Sewchi bekufu menfese ketayazu wediketachini yasedestachewali.❤
እውነት ነው ረጅም አመት ቤቴ ውስጥ የያዝኩት ሰዉ ህይወቴን አመሰቃቀለብኝ ይባስ ብሎ እስከግድያ ድረስ ሞከረ ፣ከኖርንበት አካባቢ እስከ ልጆቼ ተሰደድን በእግዚአብሔር ቸርነት በእመቤቴ እርዳታ ከእነ ልጆቼ በሰላም እየኖርን ነው የባለቤቴ ወንድሞች ሰለሆኑ ሀገር ለቅቄ መሠደድን የመረጥኩት ለዚህ ነው አሁን ያለውበትን ፍለጋ ላይ ናቸው ሰሞኑን ፀበል ሰፀበል ለፈለፈ ደጋሚ እንዳይመጣ ምን ላድርግ
ከዝ አንዱውን ብናገኝ መጣንቀቅ አለብን ምንም አያስደስታቾውም በልከው በደንብ እስመመሎ ሁሉም ነገር መራራ ነዉ ለክፉዎች ክፋታቾውን በጣም ቡዙ ጉደት ከደራሱብን ስንነቀ እንደት ቀሰቀስ ቡዙ ስም መጣፋት የበታችነት ስሜት እንድሰመን በጣም ይጥራሉ ፈጣሪ ይርደቹ ይርደን😢
ወንድሜ እኔም እድሌን ተነጥቄ ነበር እናቴ ማርያም እረዳችኝ እና በቅድስት አካኮ አርሴማ ተርፌአለው ብዙ ነገሬን ከእናቴ ጋር ከስከመጣላት ገንዘቤን ጊዜዬን አጥቼ ነበር ከብር ለግሸኗ ማርያም
በገዛ ጓደኛዬ በቅናት በደብተሬ ነበር ያሠራችብኝ አብራኝ ትማር ነበር ኮሌጅ ላይ
God blessed you werkye 🙏🙏🙏💜
እዴትነውእድሌንእማስመልሰው
😢😢በፀሎትይመለሳል
አረ ወንድሜ የራሴ ቤት ነው እድል ጭምልቅልቅ ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አለን መቼም
ይገርማል የኔስ ይለያል
I like ur contents,it's helpful
Can you make us one or more video on how to resolve this spiritual problem especially for us with stolen *fate*
Very Soon they reap what they sow!
በረታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በርታ ወድማችን
Betam enamsgnalen🙏
Ebakh energy yalew new yemtnagerw Hulu erdagni
Wedi Egezeabeheri bewenti senemelse.Yeteserkbni hulu yemelsali ❤❤Yenekaratetuni enesu yenikaretatelu ❤
አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን
ለምቀኛ ፃድቃኔ ሂዱ
ኩክየለሽ ሂዱ
ጅሩ
ይርጋለም ቅድስት አርሴማ ሂዱ
ንስሀግቡ ጠበልተጠመቁ
ፀልዩ