ማስጠንቀቂያ!! | እድላችሁን ለመውሰድ ያሰቡ ሰዎች የሚያሳዩዋቸው ባህርያት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 125

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Месяц назад +31

    ወንድማችን ወርቅአፈራው እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል አደረሰህ ሁላችሁም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የልኡል እግዚአብሔር አምላክ ስም ይክበር ይመስገን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

    • @greekshemtov7995
      @greekshemtov7995 Месяц назад +3

      እንዴት ተደርጐ እድል እደሚመለስ አስተምረን እባክህ

    • @NigstWelde-q2s
      @NigstWelde-q2s Месяц назад

      @@greekshemtov7995 እኔን ነው 🤔🤔🤔

    • @Hana-mariam21
      @Hana-mariam21 Месяц назад

      ​@@greekshemtov7995የቤት ውስጥ አምልኮ መጀመር ነው ንሰሀ ገብቶ

    • @Hana-mariam21
      @Hana-mariam21 Месяц назад +1

      የጸሎት ቤት አዘጋተሽ መጸለይ መስገድ እራስን በደንብ አዘጋጅቶ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ነው ለበለጠ መረጃ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት ተከታተይ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።

    • @Nati11NT
      @Nati11NT 13 дней назад

      Genanaw Egziabher nw! Lelaw Melktegna nw!!!

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ Месяц назад +7

    እንኳን በሰላም መጣክልን የተዋህዶ ፍሬ ለምታቀርብንን አስተምህሮ ሁሉ እናመሰግናለን በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ እኛም ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን🙏🙏🙏🙏

    • @MelkamsewAyal
      @MelkamsewAyal Месяц назад

      ♦በጣም ተሳስተሃል❗
      ጋዜጠኛ ወርቅ አፈራሁ እንደ እንተ የጠባብና የኔ ይበልጣል የሚል ሃይማኖት ነጋዴ አይደለም❗
      ♦ጋዜጠኛ ወርቅ አለማው ሁሉን ሃይማኖትና እምነት በእኩልነት ሳያበላልጥ የሚያስተናግድና የሚያይ ታላቅ ሊቅ ነው🙏
      ♦መምህር ወርቅ አፈራው ሆነ አብዛኛው ተከታዮቹ የምንጠላው፣ እጅግ የሚፀየፈውና የሚያወግዘው ዲያብሎስና ኢሉሚናቲምን ነው።
      ♦ለመሆኑ፣ አብዛኛውን ምርትና ድግምት በሰው ላይ የሚፈጽሙት የማን ነጭ ሻሽ የጠመጠሙ የሚቀድሱ ናቸው❓
      ምነው ባትመጻደቅ❗❗

  • @MikeHamer-t3g
    @MikeHamer-t3g Месяц назад +6

    😊እጅግ ግሩም የሆነ ነብስን የማትረፍ ስራ እይተሰራ ነው እንተን ጨምሮ እነ መምህር ተስፋዬ መ/ሄኖክ በረከታቸው ይደርብን እና አባታችን መ/ ግርማ ወንድሙ ወዘተ....እግዚአብሔር ያስቀመጠልን ድንቅ ሰዎች.....በርቱልን እንወዳቹሀለን

    • @NigstWelde-q2s
      @NigstWelde-q2s Месяц назад

      @@MikeHamer-t3g የወርቅአፈራው በረከት ወይስ የአባቶች በረከት አባ🤔🤔🤔🤣

    • @Kaleegziabeher-gs1lo
      @Kaleegziabeher-gs1lo Месяц назад

      Debtera neh enda??

    • @BanchiAmlakAsmamaw
      @BanchiAmlakAsmamaw 13 дней назад

      Betekirstian wesda techawetechibgn eskelijochiwa

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይክብር በእዉነት እናመሰግናልን ❤❤❤ ወንድሜም አለም❤❤❤

  • @Kidanemihret1990
    @Kidanemihret1990 Месяц назад +5

    ይገርምሃል
    በጣም ተከታትለን ደረስንባቸው።
    እግዚአብሄር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው። ይቅር ይበላቸው

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot Месяц назад +8

    አዎ በሚካኤል ቀን እግዚአብሔር በጣም አምነዋለሁ ለሴጣን ምንም ቦታ የለኝም

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Месяц назад +6

    እዴት መልካም ሰው ነው ኢሄሰው❤❤❤❤❤እመቤቴ ከጎንህ ትሁን

  • @JOHAME-Ehit-Abay
    @JOHAME-Ehit-Abay Месяц назад +6

    kale hiwet yasemalin

  • @solomonayalew5026
    @solomonayalew5026 Месяц назад +8

    ወርቅዓለማሁ አንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል አደረሰህ፣ደብተራዎችና አስመታቾች ዕድል ፈንታቸው ትሉ በማይሞትበት እሣቱ በማያንቀላፋበት በሚቃጠል በእሳት ባህር ገሐነመ እሣት ይሆናል።ዛሬ የሰው ዕድል ቢሰርቁ ነገ ከባድ ዋጋ የከፍላሉ።

  • @mihrettesfaye3080
    @mihrettesfaye3080 Месяц назад +8

    ኧረ ወየው የራስን ሕይወት መስማት 💔💔

  • @ፂዮንማርያምቲዮብTsoneMarya

    አይዞህ ወርቅ አፈራሁ እነዚህን ተንኮለኛች አጋልጥልኝ

  • @adamgashunbekele7560
    @adamgashunbekele7560 Месяц назад +1

    100% ትክክል ነው

  • @FG-lq3ut
    @FG-lq3ut Месяц назад

    This very true teaching. God help us. Thank you for sharing. God bless you

  • @senaytbekele7344
    @senaytbekele7344 Месяц назад +3

    እውነት የኔን ያለፈውን ህይወት እኮ ነው የሚናገረው ይገርማል። ስንቱን እግዚአብሔር አሳየኝ አሁንም ክፉ ከህይወቴ አሁንም በቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት ከአጠገቤ ይራቅ እኔ የራሴ ከምላቸው በምወዳቸው ሰዎች የተበላሁት አንድ ቀን የኔን ታሪክ በደንብ እንዲተላላፍ አደርገዋለሁ ። ክብር ለእግዚአብሔር ።

    • @yonas3556
      @yonas3556 Месяц назад

      ለምን መተት፣ በ12, በ21 የመሳሰሉት በዓላት ለምን ይላካል? ይህን አስበሽው ታውቂያለሽ?

    • @senaytbekele7344
      @senaytbekele7344 Месяц назад

      አላውቅም ለምንድነው ?

    • @yonas3556
      @yonas3556 Месяц назад

      @@senaytbekele7344 እሺ፣ መተቱ እንዴት እንደተወሽ ንገሪኝ፣ እኔ አሁን እኔኳን በዚህ አዲሱ አመት ታድሶብኛል፣ ጳጉሜ 5ት የጀመረኝ እስከአሁን ድረስ እየተፈተንኩ ነው

    • @Nati11NT
      @Nati11NT 13 дней назад

      Amalju Eyesus new!!!

  • @helentube.
    @helentube. Месяц назад +3

    አቤት እዉነት ቡለካል እግዚቤር እሱ ይርዳን

  • @tsige-ms-ig7qm
    @tsige-ms-ig7qm Месяц назад +2

    Thank you very much Workachin for the information provided us every time. Keep it up!!!❤❤❤

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Месяц назад +1

    ወንድሜ ሆይ በጣም ጥሩ የሆነ ትምሀረት ነው የምታስተምረው ያነሳኸው ሁሉ ትክክል ነው ፡፡ በአብዛኛው የእግዚአብሔርን ስም በመጥራት ሽፋን እያደረጉ መተተኞች፣ ሟርተኞች፣ ደጋሚዎች ፣ ምቀኞች፣ ጠላቶች የሆኑት የክርስቶስን ወንጌል ቸላ በማለት የዲያብሎስን መንግስት አስፈፃሚዎች ስለሆኑ ነውና የወንጌል ብርሃን እንዲበራላቸው ትምህርት ብትሰጥ ከድርጊታቸው ይከለከላሉ፡፡

  • @fasilyacob9674
    @fasilyacob9674 9 дней назад

    Its Interseting!

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 Месяц назад +2

    Thank you so much

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Месяц назад +2

    kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @MarthaKedir
    @MarthaKedir Месяц назад +1

    በጣም ስጦታ የሚሰጡኝ ሰዎች አሉ እና ሁሉ ነገሬን ማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉና ጥርጣሬ ውስጥ ከተታችሁኝ ብቻ ከምታወራው ነገር ጋር ተመሳሰለብኝ

    • @RetaKiki-h4z
      @RetaKiki-h4z Месяц назад +1

      ስግደት ፀሎት ቅጥቀጣ ያጋልጠዋል , ስጦታ ሲሰጠንም በቻልነው አቅም ፀበል ረጭተን አማትበን መጠቀም የ አማልክት ስምን እየጠራን መቀበል በውስጥም ቢሆን , ሀሉም አይወራም ደሞ እቅድ ፍላጎት ወይም የምታረጉትን ነገር ወይም መናገር ግዴታ ሲሁን የቅዱሳንን ስም እያስቀደምን ለምሳሌ ፈጣሪ ቢፈቅድ መድሐኔያም ይጨመርበት እና እመቤቴ ፈቅዳ ነው የሆነው ማለት.. ተጠራጠሩ ማለት ሳይሆን መንገዱን እወቁ ነው ስው ሲጠላህም ብቻ ሳይሆን ሲወድህም ለምን በል ይባላል

    • @Nati11NT
      @Nati11NT 13 дней назад

      Zmbilesh tekebeya...rasishen tebki

  • @SelieSeyam
    @SelieSeyam Месяц назад

    Thank you

  • @netsuhbogale3047
    @netsuhbogale3047 Месяц назад +2

    እውነት ነው wow

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад

    Beautiful message brother information

  • @yemanekebedeyemanekebede7684
    @yemanekebedeyemanekebede7684 Месяц назад +1

    Mefthe yelewm

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад

    Thanks very much brother information

  • @HaymanotAmeha-fq6td
    @HaymanotAmeha-fq6td Месяц назад +2

    ስወድህ ስወድህ ስወድህ።።።።።።።።።

  • @Tsi541
    @Tsi541 Месяц назад +2

    ውዱ ጋዜጠኛችን ጋዜጠኛ ወርቅ አፈራው አስፋ ማስተማሪያ ይሆናል ብዬ ብዙ ልፅፍ ብዬ ሁሉንም አንተ ገልፀከዋል እባክ በእመቤቴ በምትወደው ነገር ልለምንህ ወለተ ሚካኤል ብለህ በፀሎትህ አስበኝ

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 Месяц назад +2

    Kali hiwot yasmalin wadimachin❤❤❤❤
    Egzabiher lebon yesten😢😢

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Месяц назад +3

    በትክክል ብለሀል አንድም አልተሰሰትክም በርቱልን

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק Месяц назад +4

    እኔም እኮ እንደዚህ ሁኜ ብዙ ደክሜአለሁ

  • @zenebechassena8120
    @zenebechassena8120 Месяц назад

    Kale hiwot yasemalen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nati11NT
    @Nati11NT 13 дней назад

    Wondime Egziabher Egziabher Stil Des Eyalegn Nbr Yemadamitik...Tiyz endehone Andun Yaz...Lela Seytanin Ketqach lela Yesun Amsal Adagn Bezih midr Yelem Aynorimem!!! Lelaw kotet nw!

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq Месяц назад +1

    በተመሳሳይ ለእኔ ያጋጠመኝ ላካፍላቹህ
    የተነሳሁበት ቅዱስ ጌወርጊስ ቤተክርስቲያን አልጠፋም ነበር ንስሃ እንደገባሁ ሰሞን በአብዛኛው እነደማደርገው አንድ ቅዳሜ ከሰዓት በሆላ በቅጥሩ ተቀምጭ እያለሁ "ትኩስ የእጣን ማጥንት " ወደ አፍንጫየ መጣ ዙሪያ ገባውን አየሁ ምንም የለም ህንፃ ቤተክርስቲያኑም ዝግ ነበር ። ይህ በእርግጥ ያጋጠምኝ ነው ።

  • @HabtamApp
    @HabtamApp 29 дней назад

    እግዚአብሔር በሀይሉ ይበታትንልን ከምር እኔም እራሴን አላውቅም በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰብ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Месяц назад +1

    ኢትዮ ውስጥ በየ አስፓልቱ ተኝተው ያሉ በነዚህ እርጉሞች ሰዎች ነውኮ ወገን😢😢😢 ህዝቤ በተተት ተጠምዶ የለ
    ይሄ ፕሮግራም በTV ቢተላለፍ መልካም ነበር

  • @WoynshetGirma-ix5ld
    @WoynshetGirma-ix5ld Месяц назад

    እውነትክን ነው እኔም ሁሉም እንደዚ ናቸው በሰፈር ውስጥ ያሉት በንግድ እጣ ክፋሌ ጥሩ ነው 3 አና4 ቀን ከሰራሁ የስጠላኛል

  • @ynanam-ms2bv
    @ynanam-ms2bv Месяц назад +4

    የሚቃወሙት እኮ ጥፋታቸው ሲነገርባቸው ስለማይወዱ ነው

  • @yoannesalta3930
    @yoannesalta3930 Месяц назад +3

    እረ ማንቸስተር ዩናይትድን እድሉንማ ወስደውበታል ውጤት ከራቀው ቆየኮ

  • @samikahsai3114
    @samikahsai3114 7 дней назад

    Wendimachin silk qutirhin ezih tsafelin tiyaqye alegn buzu ewnet bilehal edmiyachew liki aylewetum ewnet new. ❤😊🇪🇷🤝🇪🇹

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u Месяц назад

    Tikikil enenim yekirb sew endezih eyaderegugn naw gin emebete alechihg lik neh wendme❤❤❤

  • @tarekegnwarie8355
    @tarekegnwarie8355 Месяц назад +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ነገር ግን ስለ እኔ ወይም ስለ እኛ ለማወቅ ሁልጊዜ እንደምጠይቁ በምን እናውቃለን ሰዎች ወይም የሰሙት ላይነግሩን ይችላሉ እና ?

  • @lucyhabeshaone4136
    @lucyhabeshaone4136 Месяц назад

    100% True. I wish i can talk to you.

  • @arayahailu8762
    @arayahailu8762 Месяц назад +2

    Brother Workalemahu , what is the best way to reach you , because I may have the same problem that needs spiritual intervention .
    I may need your help , please give me your response .
    GOD BLESS YOU !!

  • @muluhabtu5403
    @muluhabtu5403 Месяц назад

    እውነት ነው እኔም እንደነዚህ ሰዎች ገጥመውኛል ።

  • @haftomgera5495
    @haftomgera5495 Месяц назад

    Eezabher yestln memher

  • @tesfi6565
    @tesfi6565 Месяц назад

    TEBAREK BEHIWOTACHIN EYETAZEBIN YENEBEREW GUDAY NEW

  • @rezeneatsbeha6080
    @rezeneatsbeha6080 Месяц назад

    እንዲህ አይነት እኔም ገጥሞኛል በጣም እየተቸገርኩ ነው

  • @WoynshetGirma-ix5ld
    @WoynshetGirma-ix5ld Месяц назад

    እግዚያብሔር አብዠቶ ይባርክ በክንፉ ይከልእልክ እኔም ግራ ገብቶኛል ምን ላርግ

  • @thewatcherseenbynoone
    @thewatcherseenbynoone Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Месяц назад

    ሰላም፡ትልቁ፡ባለሞያ፡የመግቢያው፡ሙዚቃ፡፡ለጆሮ፡ይጥማል❤❤❤❤❤

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz Месяц назад

    ከዚ ሁሉ ከሰሩብን ነገር እንዴት መዉጣት ይቻላል

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot Месяц назад +1

    ብዙ ጊዜ በሚካኤል ቀን በበአል ቀን ነው የሚፈታተነኝ

  • @bekinigatu-j4k
    @bekinigatu-j4k 3 дня назад

    ስልክህን ጻፍልን እባክህ

  • @Haroo-Wanchi
    @Haroo-Wanchi Месяц назад

    በቤተሰቡ እድሉ የተወሰደ የመጀመሪያ ወንድ ልጃቸውን አቃለሁ አሁን ልጁ ሚኖረው ውጭ ሀገር ነው እየባከነ ነው ያለው ። ምን ማድረግ አለበት ???

  • @AynalemKebede-ff9zw
    @AynalemKebede-ff9zw Месяц назад

    በዚህ የተተበተበ አለ ተምሮ ምንዶነው መፍትሄው ? ያንተስ እርዳታ ስልክህ እባክህ

  • @MechaledestaDesta
    @MechaledestaDesta Месяц назад +1

    Selam wendmachn

  • @Miti1100
    @Miti1100 Месяц назад

    Gulicha ras

  • @aklilugetachew8704
    @aklilugetachew8704 9 дней назад

    አዎ እኔ ጓደኛዬ ነው ያደረገብኝ

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Месяц назад

    እኔ ግን ግራ የሚገባኝ ሰው ሰውን ለመጉዳት ጉድጓድ የሚቆፍረው ለምንድነው የራሱን ህይወት ቢኖር እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን

  • @bereketbiz
    @bereketbiz Месяц назад

    Edele Yemiyaswesedewe Ayne Tilana Zaru Newe. Selezihe Enesune Lemaswegede Metgate Newe Yalebene. Ayne Tilawna Zaru Keweta Metetu Ayascegerem!

  • @sameshtu3897
    @sameshtu3897 Месяц назад

    Kemir zare eyhonebign yalewun amlake g/kirstos adanegn

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @fstudio4962
    @fstudio4962 Месяц назад

    Erra ehe nager
    Babizu eyetachegarku nw 😢😢

  • @AlsisAtnafu-ki1hm
    @AlsisAtnafu-ki1hm Месяц назад

    ሁሌችግርአወራሕእስኪወደመፍትሄው

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa7234 Месяц назад +1

    Egizo maharina kiristos ere sent gud ale egziabehr ante tabekan aderahen

  • @eyuelgetachew4847
    @eyuelgetachew4847 Месяц назад

    2ኛው ምክንያት ምንድነው?

  • @medhanewoldemariam2392
    @medhanewoldemariam2392 Месяц назад

    ሰላም ወንድሜ ወርቃፈራሁ እኔ ከ2021ጀምሬ ችግር ላይ ነኝ በጣም የምቀርባቸው ጓደኞቼ የዋህነቴን ተጠቅመው የክርስትና ስምህን ንገረን እናስጸልይልህ ብለው የክርስትና ስሜን ከሰጠኃቸሁ በኃላ ህይወቴ ሁሉ ምስቅልቅል አለ ።እነዛ ብዙ ያደረግኩላቸው ሰዎች ሁሉ ጠላቶቼ ሆኑብኝ የነበረኝን ሃብት ንብረት አጥቼ ባዶ እጄን መቅረቴ ብቻ ሳይሆን በብድር ተጥለቀለቅኩ የነበረኝን መኪኖች ሱቆች ሁሉ አጥቼ ተቀጥሮ ለመስራት ሁሉ ስራ እያለ ለኔ ግን ሁሉ ተዘጋግቶብኛልና ምናባቴ ላድርግ ግራ ግብብብብብት ብሎኛል ።ስደት ከወጣሁ ከ25 ዓመት በላይ ሆኖኛል ።

    • @haftomgera5495
      @haftomgera5495 Месяц назад +1

      Egzabher kalhbt esrat yeftah ayzoh(seh)brta tesly kegzabher yemyamelt yelm

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot Месяц назад

    ወርቅአፈራሁ ወንድሜ ሞባይሌን በቁጥጥር ስር አርገውታል ከተናገርከው ውስጥ ብዙ ብዙ እውነት ነው

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Месяц назад +1

    👏👏👏👏👏👆👆😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @tesfi6565
    @tesfi6565 Месяц назад

    YITAWOKALU BEBIZU

  • @KrisMusfamily10
    @KrisMusfamily10 Месяц назад +2

    Bertaln wendme ayzoh ante buzu sewu qeyrehal

  • @SagaleeJireenyaa-sf6nv
    @SagaleeJireenyaa-sf6nv Месяц назад

    ፊንጫአ ከተማ ፏፏተ ሆቴል ያል እንድ ባሪስታ አስታወስከኝ ሙሉ እድሜዉን ያለድሞዝ ስሰራ የነበረ! መቀጭቀጫ የምትለው ኝ ከእያሱሲ ስም የምበልጥ ምቀጭቀጫ የለም!

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Месяц назад

    Betemhrtem betam gobez nebru teneshye gin goose 11 kefle yemejmriya semester wutette keftgna neber agotoch tawaqiwoch selnbru better bekul yiketatlunge neber keelboat and qen ye ehete bal wonber goteto kemewotatachn befeet ber lay afun yizo ayinunn enee lay teklo quchi alee Nagrkut mels alesetm ezeyawu eyale Tetney woman huletega semester lay yee e wutett adult wodee ehetu hede ene ashoqolqolku enzeh sewoch bizu sewoch ablashtewal

  • @habeshist
    @habeshist Месяц назад +5

    የአርሴናልን እድል ማነው የወሰደው በናትህ ንገረኝ?😅

    • @WengelawitGetu
      @WengelawitGetu Месяц назад +1

      Manchester yunited 😂

    • @እቢ
      @እቢ Месяц назад +2

      ሆድህን ሙላ መጀመሪያ ወንድም

    • @habeshist
      @habeshist Месяц назад

      @@WengelawitGetu አሁን ወርቃፈራሁ የሚለውን ባህሪ ግን አላሳየም ማንቺስተር? 😂😂ይሄ እንዴት ይሆናል?🤔🤔

    • @habeshist
      @habeshist Месяц назад

      @@እቢ ይሄው በተረት ተረት እየሞላው ሆዴን እኮ ተቸገርኩ 🙃🙃

    • @SolomonAberha
      @SolomonAberha Месяц назад

      ደነዝ ፈርጉሰንን ጠይቀው

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Месяц назад

    Tenesh nebreku. Yegeter lije nenge. Beteseboch akrarey orthodox neberu. Ke ayatochee jemero tenqola yemibal simm bebetesbachn wuset cherash ayitram letemehert ketema gebawu ye enera ehete na balewa kenbtesubu yelela emnet tektay nachewu

  • @yehualashetchrkose
    @yehualashetchrkose Месяц назад

    Plase tok about bibile?

  • @Linda-l7w
    @Linda-l7w Месяц назад

    Ene beqn new yemisetun bye kemistachew debqew 500 seweste arate teqebyewalehu debqiw ylunjal beqn yhun bekfat egziiher yawqewal lben sbr blewal mn large echlalehu

  • @MuluBrhan-fc1tc
    @MuluBrhan-fc1tc Месяц назад

    አንተ ግን ሰው ከስው ተማምንኖ እንዳይኖር ንው የምትፈልገው ፣ምን እየሰራህ ንው፣ደብተራ የሚገኘው እንተ ቤተክርስትያን በምትለው ቦታ ነው

  • @ikqmdfyslcbe
    @ikqmdfyslcbe Месяц назад +1

    የማንንም እድል ማንም አይወስድም! ዝምብለህ ለዩቱብ መሸቀያ
    ሰውን ከሰው አታባላ

    • @girmachewatnafu4765
      @girmachewatnafu4765 Месяц назад

      አሃሃሃሃ እረረረ እንደውም ሰይጣን የሚባል ነገር የለም አይደል 😂ቀልድ አንተ ያልተያዘ ምን ያቃል ስትያዝ ወይም እንደተያዝክ ሲገባህ ያኔ እናወራለን እድከዛው ዝምብለህ ያለ መረጃ እና ማስረጃ አውራ መብትህ ነው

    • @SintaYanet
      @SintaYanet 22 дня назад

      ምነው ደብተራው??

  • @TilaAle-k3z
    @TilaAle-k3z Месяц назад +1

    አንተ ግን ምን ዓይነት የሰይጣን ወልክተኛ ነህ

  • @favibezabh439
    @favibezabh439 Месяц назад

    Yene tarik copy

  • @AbduMoshe
    @AbduMoshe Месяц назад +3

    ጫት እኮ ሳዉዲ የለም

  • @የሌባአሳዳጅ
    @የሌባአሳዳጅ Месяц назад

    እንዳንተ ካሉ ደንቆሮዋች ጋር እኩል ተቆጥረን ኢትዮዽያዊ እንባላለን እፍረተቢስ ደንቆሮ ሰንቱን ታደነቁራለህ ያንተ ድንቁርና ሳያንስ ሰርቶ ከመብላት አታሎ መብላትን የመረጥክ ደናቁርት።

    • @Hahuhi1234
      @Hahuhi1234 Месяц назад

      አጋይዝተ አለም ስላሴ ይገስፁህ !!!
      ብታውቀው የተሳደብከው ስድብ ገሀነም እሳት የሚያስገባ ነው !

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Месяц назад +3

      ሰው እንዲጠነቀቅ ማድረጉ ምን ችግር አለው? እራስህ መተተኛ ብትሆን ነው እንደዚህ ያንቀጠቀጠህ።በነገራችን ላይ ሠይጣን አለ ፤ግን ያጠፋሀል እንጂ ያንተ እድል ምናምን ምኑም አይደለም።ድግምት ወዘተ ውሸት ነው።በተጻፈልህ ኖረህ ትሞታለህ ።

    • @የሌባአሳዳጅ
      @የሌባአሳዳጅ Месяц назад

      @@Ya-rm4qp ዥልጥ መጀመፘያ እራስክን ከእስራት አዉጣ በተረት ተረት ታሰረህ አትኑር ነፃ ዉጣ

    • @ermiyaseenyew6104
      @ermiyaseenyew6104 Месяц назад

      እርግጠኛ ነኝ አንተ አይደለህም​@@የሌባአሳዳጅ

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @absabs3111
    @absabs3111 Месяц назад

    ❤❤

  • @HsHd-e2q
    @HsHd-e2q 21 день назад

    ❤❤❤❤❤