Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የፃድቃኔዋ ማርያም ክብርምስጋና ይገባታል ከዚህ ሁሉ ነገር ቤተሰቤን አውጥቶናል ፣ አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ብዙ ነገሮች ውስጥ ገብተው ነበር ግን በፃድቃኔ ማርያም ተፈተዋል ፣ አሁን አዲስ ኑሮ አዲስ ህይወት ነው ያለን ፣ በቁርባን ነው ያገባሁት ፣ እናቴ ወደ ንሰሐ ተመልሳ ጥብቅ አማኝ ሆናለች ፣ አብዝታ ፀሎተኛ ሆናለች ያ ሁሉ አለፈ ፣ ይሄ ሰዉዬ ሲያወራ እያንዳንዱን አውቀዋለሁ ፣ ሁሉንም ነገር ። እግዚአብሔር ይመስገን ፣ወላዲተአምላክ ምስጋና ይግባት ፣ የሚለውን ሁሉ አለፈነዋል ፣ ከእሱ በበዛ በአይኔ አይቻለሁ ልጅነቴን ሁሉ አድጌበት ነበር ተመስገን ።
“አይሁዳዊ ግን እንደ ሆነ ባወቁ ጊዜ፥ ሁሉ በአንድ ድምፅ፦ የኤፌሶን አርጤምስ ታላቅ ናት እያሉ ሁለት ሰዓት ያህል ጮኹ።” - ሐዋርያት 19፥34
@@elsa3589 መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሠጠን አንድ ብቻ ነው እሱም ከድንግል ማሪያም የተወለደው እየሱስ ብቻ ነው። አትሳቱ ፃድቃኔ ማሪያም ጣኦት ናት ሠይጣን ስሙን ቀይሮ ሲያታልላችሁ ነው ህዝቤ ሆይ ንቃ እግዚአብሔር እውነትና መንገድ ወደሆነው ዘወር ያድርጋችሁ ይህ ፀሎቴ ነው
@@elsa3589 ክብር ለሚገባው እውነተኛና ሁሉን ፈጣሪ ለሆነው ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡፃድቃኔ ፍጡር ናት
Enkuan wedebetu meleseachu
እግዚአብሔር ይመስገን ይንዲህም ይረዳ ወንድማች እግዚአብሔር እረድቶት ከታተመ 10መፃሐፍ ለመግዛት ቃል እገባለው ሳይታተምዕ ለማተም ከተዘጋጀ ቀድሜ እከፍላለው የእግዚአብሔር ምህረት ለዘላለም በእኛና በአገራችን ላይ ያፍስስ።
❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
የሰው ልጀ ሆኖ ሀፅያት ያልሰራ የለም በማወቅም ባለማወቅም .... በጣም የሚገርመው ደሞ በደለኛነኝ ነገርገበ አተ ወደቤትህ ጥራኝ ሰንለው ያለምንም ማገራገር የሚልክልን ምህረት ይቅርታ ፍቅር መረጋጋት እራሰን መሆን......ያምላክ ፍቅር ይገርማል ተመሰገን ይህ በብዙ ቤት ያለታሪክነው ሰቱ ታሰሮ ቀርቷል አምላክ እኛንም አሰበን❤❤❤አባቴ ሰለእርሶ ደሰ ብሎኛል❤❤ አምላክ ሰለረዳዎት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዋቂ ሲያወራ መስማት እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ
ይገርምሐል መምሕር እኔበተወልድኩበት ከተማ ሁሉም ማለት ይቻላል 90% ፐርሠንት ባለማወቅ ቆሌ እያልን አዲስ አመት ግንቦት ልደታ የአመት ሜካኤል በዚሕ ወቅት ሁሉም በየአንዳቾን ቤተሠብ አለ ያጎራሉ መምሕር የአሉት በሙሉ አለ ነቅተሕ ወደአምላክ ሥትመለሥ ቤተሠብ በሙሉ ያልቃል የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳን እጅ ኢትዮጵያ ይሕሁሉ ዘመን ደም የሜፈስ
ከዚህ ሰው ጋር በመናፍስት አለም ዙሪያ ውይይት የምታደርጉበት በእስራት ያሉ ሰዎችን የምታማክሩበት መድረክ ብታዘጋጅ በሳምንት አንዴ እንካን ብዙ ሰው ከድንዛዜው ለመንቃት እድል ያገኛል ብታስብበት መልካም ነው
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከጨለማ ይናጠቀናል። መዳን በማንም የለም በክርስቶስ ብቻ ነውውውውው
በሐሰተኛው እየሱስ የዳነ የሚመስለው ትምክተኛው የሉሲፈር መንፈስ የሚመራው የመናፍቅ መንፈስ ብቻ ነው ።
የጴንጤ የሱስ የጨለማው ንጉሥ ፣የጠንቋዮ መንፈስ ነው ።እውነቱን ዋጭው
ፕሮቴስታንት =ጠንቋይ
@@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬየጌታ የእየሱስን ስም ከገፋችሁ ታድያ በምን ልትድኑ ነው እግዛብሔር አድያ ልጁን ሰጥቷል መቀበል የናንተ ነው ተባረኩ ይህ ጠንቊይ በሐይማኖት ተሸፍኖ ነው ሚሰራው
@alemበእክብሮት ከሆነ ክርስቶስን በማክበር ኦርቶዶክስን የሚያክላት የለም ጥንቆላው ላልከው የኛ ጠንቅቋይ በድብቅ ጠንቅ በመሳሰል ነው የሆኑብን የናተ ፓስተሮቻችሁ ቅልፅ ሟርተኛ እና ጠንቅቋይ ናቸው
እግዚአብሔር ክፉ ይጠብቃቹ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ምስክር ያደረሶት አባታችን
የክርስቶስ እየሱስን ደም ከሀጤያት ሁሉ ያድናል። እኔን እኔም ለ27 አመት የሰይጣን ባሬያ ነበርኩኝ በእየሱስ በማመን አምልጫለሁ እግዚያበር የተመሠገነ ይሁን እዬሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ
የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ባልሆን ተረት እምታወሩ ይመስለኝ ነበር። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እኮ ለመምህራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን
በትክክል❤❤❤❤❤
የዛሬው ጥያቄን መልሶልኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወርቀፋራው ከመምህር ተስፋዬ ጋራ አገናኛቾ
አባታችን እንርዳቸዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ :ተባረክ !!🙏✝️🙏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን እግዚአብሔር በቸርነቱ አቆይቶዮት የሞትዎትን ደብዳቤ እየቀደደ ዛሬ ላይ ሰይጣን ክደዉ የእግዚአብሔር ታምር ምስክር ስለመሰከሩ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን!እኚህ አባት የሚናገሩት ሁሉምየአባታች የመምህር ግርማ እና የመምህር ተስፋዬ አስተምህሮ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው አቀራረባችሁ ደስ ይላል እርጋታ፣መደማመጥ በጣም ደስ የሚል ነው ። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙ አስተማሩን ።መምህር ተሥፍዬ አበራም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እያንዳንዱ የሚያስተምረን ነገር ነው የነገሩን።ይገርማል ስለ "አልቃሽ " አሁንም የቀረ አይመስለኝም ይገርማል እኛ እንደባህል (መጥፎ ባህል) እንለው ነበር ለካን ጉዱ ሌላ ነው
የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ።
እግዚአብሄር ይረዳል አምናለው ደግ አምላክ ነው❤❤❤
እግዚአብሔር ከዚህ ባእድ አምልኮት ትወጣ ዘንድ ለረዳህ ክብርና ምስጋና ይግባው።ይህ ቀልድ ሊመስል ይችል ይሆናል ግን ያለፈበት ያውቀዋል።ታላቅ ትምህርት እውነት ያለው።
ክፈት እና ክፉን አርቁ እግዚአብሔር ይጠብቀናል። ✝️🙏✝️✝️🙏🙏
የእግዚአብሔር ተአምር ቢነገር ቢፃፍ አለምም አትበቃዉ ሁሌ የሳይጣንን ስራ ከማዉራት ስለ እግዚአብሔር ስበኩበት
ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ ብዙ ተምሬበታለሁ ብዙ ነፍሳትን የሚታደግ ኢንተርቪው ነው አውሬው የሚውጠውን ፈልጎ በዙሬአችን እንደ አንበሳ ያገሳልና የክርስቶስ ልጆች ሆይ ኑ የጦር እቃችንን እንልበስ እንዋጋውም
አሁን መፅሀፉ ገበያ ላይ የለም ??ከገጠመኝ ውጪ ያስደመመኝ ፕሮግራም የናተ ነው።በጣም ይገርማል
ገሀነም መሄድ ምን ያስፈልጋል ታዲያ ፣ እዚሁ ገሀነምን እያሳየን አይደለም እንዴ ? ይሄ የገሀነም intro ወይም ቅምሻ ነው ። ፈጣሪ ከዚህ ይጠብቀን ። እመቤታችን ከእቅፏ አትለየን ።
😂
Jesus new yemotelen… esu new metbken b key abat tekmeto
ገረ እግዚኣቢሄር ቸር ነህ ከየት ኣዘቅት ነዉ ጌታ ያወጣህ
የሚገርምነው ልቦና ይስጠን ተባረኩ ብዙ ተምረናል😢😢😢😢😢😢😢አቤት ሰራችን
እውነት ነው ፈጣሪ ያውቃል በውነት በጣም ደስብሎኝ በተመስጦ ነው የሰማሁት ፈጣሪ አሁንም ከክፉ ይጠብቆት
'ቼ በለው የሀሙሱን ፈርስ' የሚለው ዘፈን ለዳቢሎስ ነው የተባለው እውነት ነው ማለት ነው
Era,zim bilek yesew sira be weshet atabelashe be hamet yesew hiwet atabelashe tiru ayidelem bante bihonis yiha ye weshet hamet min yakil hiwetik yibelashal yawem tawaki sew honek
አውቃውም ይሁን ሳታውቅ እያኝጓለለ የሚባለውን ሰዉዬ ተከታይ ነበረች ፍቅርአዲስ
@@yonasalene2077 የታምራት ገለታ ዘመዶች፣ ስማችሁ ሳይጠራ አቤት ማለት ጀመራችሁ 😂😂😂
እሱን ስታወጣ ኮ ታምራት ገለታ ጋርካዳሚ ነበረች የአምልኮ ዘፈን ነው ከሷ ጋ ይካድሙ የነበሩ ሲመሰክሩ ነበር
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህች አለም ስንት ጉድ ተሸክማለች ይማረን ይቅር ይበለን
ብዙ ሴቶች ግን ለምንድነው ከባሎቻቸው ጀርባ ወደ ጥንቆላ የሚሄዱት በስመአብቨ
ሴቶን ሁሌ ቤታቸው እንዲሞላ ይፈልጋሉ ሳያውቁት ቤታቸውን የሞሉ እየመሰላቸው ነው
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ።
በጣም ጥሩ ማነቃቂያ ነው መጻፉን የት እናገኛለን የተናገረዉ ሁሉ እውነት ነው
ይገርማል እኔም እንደዚህ ነበረ የሚያረገው ባለ ያመልቀዋል እኔ ምንም የማውቀው ነገር የለም ይወስደኛል እኔ ደሞ ስለማላምን ተንቁአዩ በጣም ነበረ የምተላኝ እንደውም አታልቶ ነው የሚለቀን አንድጊዜ እደኔ ምን ብል ምስትክ የምታይግ እንዴ ገበረዋ ነው አንተ ገበረዋ ነው የምትመስለው ብሎ አጣልቶ መንገድ መንገድ ላይ እየተታላን እቤት ደረስን ገን እንደማይሆን ሆኖ ቤታችን ተበተነ እኔም ስደት ወጣው እሱም ሞተ ልጆቼን ለብቻዬ አሳደኩኝ ያውም 3 ልጅ ሴጣን አምልኮ በጣም ቆሻሻ ነው አሁንም ጌታ ብረዳኝ ትልቁአ ልጄ ለሱ ነበረ የተሰጠችው እናም ምንም አንስማማም gn አግዚአብሔር ያውቃል
ችላ ሳትይ ወደ እግዚያብሔር ቤት ውሰጃት ቃል ኪዳኑ ይፍረስ! የመዳን ቀን ዛሬ ነው !
እግዚአብሔርን የሄ የኔ ሕዮዎት ነው 😢😢😢😭😭😭😭 💔
የአቅሜን ያህል እረዳለሁ
እግዚአብሄር ይስጥሽ
ኧእኔ ልጅ እያለው አይኔን አሞኝ,እናቴ የሆነ ሰው ቤት ወስዳኝ, ሰውየው አይኔ ላይ የሚቅመውን ጫት ሲተፋብኝ.አይኔ ህመሙን ሙሉ በሙሉ ለቀቀኝ::ለግዜውም ቢሆን ተሻለኝ, ከዛ በሃላ ግን ሁሌም ያመኛል :ሃኪም ስሄድ ምንም የለም ይሉኛል:: አሁን ስረዳ መንፈሱን አስተላልፎብኛል. እግዜር ይፍታኝ😢
እህቴ....ተግተሽ ጸልዪ፣ ስገጂ ንስሃ ግቢ። በመቁጠሪያ ቀጥቅጪ። ለበለጠ ደግሞ የመምህር ግርማን፣ የመምህር ተስፋዬን፣ የቀሲስ ሔኖክን ትምህርት አድምጠሽ የተግባር መንፈሳዊ ሁኚ። ፈጣሪ መድኃኒአለም ምህረቱን ይላክልሽ።
ፀበል ተጠመቂ ፃድቃኔ ማርያም ሂጂ ትድኛለሽ
@@elsa3589 ፃድቃኔ እራሶ ጣወት ናት መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነውን እየሱስ ክርስቶስን በማመን ብቻና ብቻ ነው
እየሱስ ይፈታሻል እሱን ጥሪው እህቴ
Egzhaber amelak new Lijochun asalfo ledabilos aysetm 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ mariamye enate selhonesh edelgna negn ewdshalew !!!!❤️❤️❤️
ተባረኩ በጣም የሚያጓጓ ፕሮግራም ነው በሪታ ወሪቃፈራው❤❤❤❤❤ ወንድማችን
ወደ ሰበታ አካባቢ ወሰንጋላ አዳልሞቴ የሆነ የሚባል አውልያ ጦንቃይ ቤት አለ በረሀማ ስፍራ ላይ እና ሁለት አክስቶቼ የዛን ቤት አምላኪዎች ነበሩ እና አንደኛው እህትዋ ያየችው የነገራቻት በጣም የምያስፈራ ሰው እጅግ እረጅም ጉዙፍ ወንድ ልጅ ፈረሱ ላይ አየሁ ወደ መስዋዕት ስፍራ ሲሄዱ መስዋዕት የሚደረግበት ከቤት ውጭ ነበር ወደ እዛ ስፍራ ሲሄዱ ፊታቸው ወደ ሀላ እንዳያዩ ተነግርዋቸው ለመስዋእትነት የሚቀርብ በሬ ከዳሚዎች ይዘው እየተጋዙ ወደ ፈረስ ሴትየዋ ሲጫኑ ካባ እስኪለብሱ አይታቻቸው ነበር እና ድንገት ዘወር ስትል ግን ወንድ ሁኖ ስታየው እጅግ ነው የደነገጠችው በድንጋጤ ለእህትዋ ስትነግራት እህትዋ በድንጋጤ ከጥንቆላ ወደ ቤተ እምነት ስትገባ ያች መንፈሱን ያየችው እህት ግን ተሰባብራ በፍርሀት ተሽመድምዳ እስከዛሬ እያገለገለች ትገኛለች ::-እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ እስክያድናት ::
@@geneteden4343እኔን ስታሳዝን አፈር ልብላ ፍረሀት ለቆባት እኮ ነው።እኔም እንዲህ አይነት ነገር ደርሶብኛል።ህያው ክርስቶስ የታሰረችውን አህያ እንደፈታ እሷንም ይፍታት
እኔ መሄድ እፈልጋለሁ የት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትምህርት ነው ያለው እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ምርጡ ጋዜጠኛ እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን ግን አይገርምም እኔ በብዛት ይህንን ባዕድ አምልኮ በብዛት ያለው ገጠር ይመስለኝ ነበር በከተማው ይብሳል😢እግዚአብሔር ሆይ ማርን እመቤቴ እደራሽን
መፅሀፉ ዎች ጋር እንዳይደርስም ያደረገው እራሱ አጋንንት ነው በፀሎት ይፈርሳል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏
በጣም በጣም ነው የማመሰግንህ በጣም ነው ትምህርት ያገኘሁበት ያንተን ፕሮግራም ምንድነው ብለን የምንጠይቀውና ግራ የገባንን ጥያቄ መልሱን ባንተ ፖሮግራም ላይ ተመልሶልናል ድሮ ስለ እርኩስመንፈስ ደፍሮ ኣብራርቶ ይሚናገር ይለም ነበር ኣሁን ግን ሁሉ ነገር ግልፅ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ላንተም እግዚአብሔር ይስጥህ
በትክክል ፀሎት ትልቅ ሀይል አለው
አቤት እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾
በጣም ትክክል ነገር ነው የወደቀው ዲያብሎስ የሰይጣን ስራ እንደዚህ ነው
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
እግዚያብሔር ይመስገን
እግዚያቤሔር ልቦነ ሠታቻው ይማለሱ ከአገንት እስረት ይፈቱ
እግዝአብሔር የሰጥልን ወንደሜ መላክ መንክራት ግርማ ውንደሙ ላዬ አለ። እንደሴት በወር የወር አበባ የሞዬ ልጀ አለ
እግዚአብሔር ❤❤ ይመሰገን ❤❤❤
ወርቃለማሁ እድሜ ይስጥህ። የወንድመችን ታሪክ እጅግ አስተማሪ ነው። የሰይጣን ስራ የታሰረ ይሁን። የእናትህ አምላክ አሁንም ይጠብቅህ።
እግዚአብሔር ይመስገን እሽ እናዳምጣለን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤
Nice well explained thank you
እግዚአብሔር ለንስአ ያብቃን
he is a right person talks right
ሰይጣን ወየም ቃልቻ በሰውላይ ስልጣን የለውም ከፀለይክ ከሠገድክ በአምላክህ ከፀናህ እዴውም ይፈራሀል በተለይ ቀንበቀን ከሠገድክ ስልጣን የለውም ብዙ ሰው ፈራተባ እያሉ ነው ሠይጣን መጫወቻ ነው የሚያረግህ እግዚያብሄር ልብ ይስጠን
ትክክል ነው የምታወራው በስማም
እየሰሰ :ያድናለ።
Egziabhier ymesgen ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን መፀሀፋን በድምፀእ ተርክልን ለሚቀጥለው እትም እንረዳዳለን
egezaber talake new kebr yegebaw yedegele mareyam leje temsegen ant tawkaleha
እግዚአብሔር እኮ ቸር ነው የፈጠረውን ነፍስ የማይጥል
የማውቀውን እውነተኛ የጠንቋይ ነገር ልንገራችሁ በፊት ዋሪት ህንጻ ገባ ብሎ አንድ ፍልውሐ የሚሰሩ ሴትዬ ነበሩ እቤታቸው ጠንቋይ አከራይተው ጠንቋዩ ሚስትና ልጅ አላቸው ሚስትየዋ መንፈሱን ስላልተቀበለችው እሷን ለአይን የሚዘገንን በሽታ ሰጥቷት ከሶ ለይቶ ከአከራዯን አጋብቼሐለሁ ብሎ አጋብቶ ጋደኛዬ እንደነገረችኘ እዛው ቤተሰብ ሆና ትመላለስ ነበር በስተመጨረሻም እሷ ታማ ቤተሰቦቿ ወደ ጸበል ወስደዋት ባደረጉት ጾምና ጸሎት ሲቃጠል ጠንቋዩንም ሚስትየዋንም እንደገደላቸውና የሴትየዋን ወንድ ልጅ አሳንቆ እንደገደለው እና አሁን መንፈሱ በአንዳ ልጅ ላይ የመናፍቅ መንፈስ ሆኖ እንደተቀመጠ ለፈለፈ ለልጅቷ መንፈሱ ከለቀቃት በኋላ አንቺ እንዲህ ነገር ሰማን የምታውቂው አለ ስንላት አዋ ብዙ ለጆሮ የሚዘገንን ነገር ነግራናለች እናም እኘህ ሰውዬ የሚናገሩት በሚገርም ሁኔታ እውነት ነው እህትየዋን ለምን መናፍቅ አረካት ሲባል እናትየዋ ሳትሞት በፊት ነው እኔ የመናፍቅ ጋደኛ እንድትይዝ ያዘጋጀኋት ቀደም ብዬ ነው እናም እሱን አይታ እንድትከተለው አረኳት አሁንም እሷ ከኔ የተለየች ይመስላታል ግን እኔ ነኘ እዛ ያስቀመጥኳት ብሎ ለፍልፏል በጣም ውስብስብ ነው ሰይጣን ስራው እግዚአብሔር ይገስጸው ጋደኛዬ አሁን ነጻ ሆና ወደ ትክክለኛው እምነቷ ተመልሳለች በትዳርም ተባርካ የልጆች እናት ሆናለች እግዚአብሔር ይመስገን ።
ዛፍ ላይ የሚያስወጣው መንፈስ በረኽኛው ቃሎ ነው
ከጨለማ ሂወት (ከሠይጣን መንግስ ) የሚያድን ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው። ያለ እየሱስ መዳን የለም
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤
ምን አይነት ሰው ነው ያቀረብከው ፣ አቤቱ አድነን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይምህስ
እኔ ኢሮፕ ለመሄድ ከተሠካልኝ ማርያም ከረዳችኝ በሁሉም ነገር ቃሌ ነው እረዳለው እመ ብርሃን ከአረብ ሃገር ካወጣችኝ ያሠብኩበት ካደረሠችኝ ፕሮሚሥ
ፈጣሪ ይርዳህ
የኔ ጥያቄ ። የድግምና የመተት ሁሉ ነገር በይሕወቴ ያላሰብሁት የማለምንበትን ድርጌት ተደረገብኝ ና ለዚህ መፍትሄ ቁልፋ ከ3 ወር ህፃን ልጅ ይህ አይነት ድርጌት ሐሳብ ለምንና ምን ተብሎ መጥፎ ስቃይ ለማድረግ ምን አነሳሳቸው ነው እና ምን ማድረግ አለብን ካለሁበት ስቃይና ፈተና መፍትሔው ን የትና እንዴት ነው የተዘጋን እድሌን መመለስና ከዚህ ስቃይ ፈተና ነፃ የምሆነው እናም ያን ህፃንና በልጅነት የተደረገበትን ልጅ በማስታወስና በማሰብ አይምሮየን የመርሳት ስለጀመርሁ አሁን ያለሁት በከኔና ላይ ነው እና ወንድም በይም እህት ያለው የደረሰበት ያወቃል ። ሚረዳኝና ካለሁበት ሁኔታ ነፃ የምወጣበት መፍትሔና ቁልፋን በጣም በጣም ያስፈልገናል የሚረዳኝ ካለ ደስ ይለናል ።🙏🙏🙏 ።
በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ሄድ ሁሉን ይፍታልሃል እግዚአብሔርን ተማፀን እግዚአብሔር መሃሪ መሆኑን እመን።
ፈጣሪ ሆይ አዉጣን
ታራካአለኞ
❤❤❤❤
ወንድማችን የያዝከው መንፈሳዊ ጉዞ ጥሩ ነው። የመናፍት ውጊያን መርጠሀል። በአቀራረብህና በእስቱዲዮህ ግን አለምን አትምሰል። ቅዱስ ቃልና ምስክርነት በስመ አብ ሳይባል አይጀመርም። ነጭ ነጠላም ልበስ።እንግዳህ የሰይጣንን ጆኖ ካወለቀ እንዴት ነጠላ መልበስ ትቶ ከረባት መረጠ? ቅዱሳን ስዕላትም አንዱሁ የጀርባ ሽፋን አድርግ። ሰውን መለወጥ ተለውጦ ነውና በዚህ ቅር እንዳይልህ።
@@ሰሎሞንተስፋዬ ሠው የሚቀየረው በአለባበሱ አይደለም እውነተኛውን አምላክ ልብና ኩላሊት የሚመረምረውን አምላክ በሌቡ ላይ የሄወቴ ጌታ ብሎ በመሾም ነወሰ አትሳቱ ።እየሱስ ጌታ ነው
Power for God only!!
ምንድን ነው የሜይወሩት እርስዎ ፍልም ነው
Egezihabhair yemsegen Enkuan wode Egezihabhair bate bselam temelseke
ያቀጥል
Betam Astemari NW,Bertulin
🙏🙏🙏
የህትመቱ ዋጋ ቢገለፅ ጥሩ ነበር: እንዳቅማችን ለመርዳት ይገለፅልን::
Egzomahrnakerstose hulchinme yemarin
በፈጣሪ ቀጣይ 3
የመፅሓፉ አርእስት ንገረኝ ወንድሜ?
ሙሉውን የመጽሐፉን ትረካ ከዚህ ጀምሮ ታገኘዋለህ ruclips.net/video/hPwAlMhECio/видео.htmlsi=t8ALgfA90hsyzYgG
እስኪ ሸር እናድርግ ለሌላ ቢሆን አቤት እኛ
መፅሐፉ ርዕሱ ምን ይላል ??? ስትናገሩ አልሰማሁም።
መጋረጃው ሲገለጥ የመጽሐፉ ርዕስ ክፍል አንድ ላይ አለ
የመፅሀፉ ርዕስ ምንድነው?
የመጽሐፉ ሙሉ ትረካ በዚህ ታገኛለህ
ruclips.net/video/hPwAlMhECio/видео.htmlsi=t8ALgfA90hsyzYgG
bekistos ashenifenal
Weye ye Egziabher nebeye Elias betsega betseloteh awetan beye betachen enya sanamen yezer manether amleko feda yasekfelenale atew eserelen Egziabher yasafereh kefu menefes weladite Amlak banchi ebana tselot ke eseratachen asefechin yelemeneshale lanchi lenatu eshi yeleshale lanchi lenatu enyanes ebi alen bezabet hateyatu bekeme mereteke amlaken
Egizabehr yimesgen
Ortodox kesoch hitsanat b40na b80 ken leseytan siseti aytewu yihon yeyohansn timiket eyaweku lesewu blewu yihun berasachewu matimeq yejemerut????????tiliq wuleta newu aynkaweta yechelema srra yeteshefene yenesu sira yishal yihon????
Yemenafik menfes Egziabher yigesitsih
Yihenn koshasha Fenfes kagerachin teratogn kalasotan demachin sifes yinoral !!!
ሳሊለነ'ቅድስት!!!!! እከደከ'ሰይጣን!!!
Wndemaenam hendat snsltan egzybar feto swll chmroligll aman y shafho iers men ylal
የለወቀ እዲውቅ እኔስ ቡዙ አውቄበታለው አማሠግነላው አበቶቼ
የፃድቃኔዋ ማርያም ክብርምስጋና ይገባታል ከዚህ ሁሉ ነገር ቤተሰቤን አውጥቶናል ፣ አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ብዙ ነገሮች ውስጥ ገብተው ነበር ግን በፃድቃኔ ማርያም ተፈተዋል ፣ አሁን አዲስ ኑሮ አዲስ ህይወት ነው ያለን ፣ በቁርባን ነው ያገባሁት ፣ እናቴ ወደ ንሰሐ ተመልሳ ጥብቅ አማኝ ሆናለች ፣ አብዝታ ፀሎተኛ ሆናለች ያ ሁሉ አለፈ ፣ ይሄ ሰዉዬ ሲያወራ እያንዳንዱን አውቀዋለሁ ፣ ሁሉንም ነገር ። እግዚአብሔር ይመስገን ፣ወላዲተአምላክ ምስጋና ይግባት ፣ የሚለውን ሁሉ አለፈነዋል ፣ ከእሱ በበዛ በአይኔ አይቻለሁ ልጅነቴን ሁሉ አድጌበት ነበር ተመስገን ።
“አይሁዳዊ ግን እንደ ሆነ ባወቁ ጊዜ፥ ሁሉ በአንድ ድምፅ፦ የኤፌሶን አርጤምስ ታላቅ ናት እያሉ ሁለት ሰዓት ያህል ጮኹ።”
- ሐዋርያት 19፥34
“አይሁዳዊ ግን እንደ ሆነ ባወቁ ጊዜ፥ ሁሉ በአንድ ድምፅ፦ የኤፌሶን አርጤምስ ታላቅ ናት እያሉ ሁለት ሰዓት ያህል ጮኹ።”
- ሐዋርያት 19፥34
@@elsa3589 መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሠጠን አንድ ብቻ ነው እሱም ከድንግል ማሪያም የተወለደው እየሱስ ብቻ ነው። አትሳቱ ፃድቃኔ ማሪያም ጣኦት ናት ሠይጣን ስሙን ቀይሮ ሲያታልላችሁ ነው ህዝቤ ሆይ ንቃ እግዚአብሔር እውነትና መንገድ ወደሆነው ዘወር ያድርጋችሁ ይህ ፀሎቴ ነው
@@elsa3589 ክብር ለሚገባው እውነተኛና ሁሉን ፈጣሪ ለሆነው ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡፃድቃኔ ፍጡር ናት
Enkuan wedebetu meleseachu
እግዚአብሔር ይመስገን ይንዲህም ይረዳ ወንድማች እግዚአብሔር እረድቶት ከታተመ 10መፃሐፍ ለመግዛት ቃል እገባለው ሳይታተምዕ ለማተም ከተዘጋጀ ቀድሜ እከፍላለው የእግዚአብሔር ምህረት ለዘላለም በእኛና በአገራችን ላይ ያፍስስ።
❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
የሰው ልጀ ሆኖ ሀፅያት ያልሰራ የለም በማወቅም ባለማወቅም .... በጣም የሚገርመው ደሞ በደለኛነኝ ነገርገበ አተ ወደቤትህ ጥራኝ ሰንለው ያለምንም ማገራገር የሚልክልን ምህረት ይቅርታ ፍቅር መረጋጋት እራሰን መሆን......ያምላክ ፍቅር ይገርማል ተመሰገን ይህ በብዙ ቤት ያለታሪክነው ሰቱ ታሰሮ ቀርቷል አምላክ እኛንም አሰበን❤❤❤አባቴ ሰለእርሶ ደሰ ብሎኛል❤❤ አምላክ ሰለረዳዎት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዋቂ ሲያወራ መስማት እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ
ይገርምሐል መምሕር እኔበተወልድኩበት ከተማ ሁሉም ማለት ይቻላል 90% ፐርሠንት ባለማወቅ ቆሌ እያልን አዲስ አመት ግንቦት ልደታ የአመት ሜካኤል በዚሕ ወቅት ሁሉም በየአንዳቾን ቤተሠብ አለ ያጎራሉ መምሕር የአሉት በሙሉ አለ ነቅተሕ ወደአምላክ ሥትመለሥ ቤተሠብ በሙሉ ያልቃል የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳን እጅ ኢትዮጵያ ይሕሁሉ ዘመን ደም የሜፈስ
ከዚህ ሰው ጋር በመናፍስት አለም ዙሪያ ውይይት የምታደርጉበት በእስራት ያሉ ሰዎችን የምታማክሩበት መድረክ ብታዘጋጅ በሳምንት አንዴ እንካን ብዙ ሰው ከድንዛዜው ለመንቃት እድል ያገኛል ብታስብበት መልካም ነው
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከጨለማ ይናጠቀናል። መዳን በማንም የለም በክርስቶስ ብቻ ነውውውውው
በሐሰተኛው እየሱስ የዳነ የሚመስለው ትምክተኛው የሉሲፈር መንፈስ የሚመራው የመናፍቅ መንፈስ ብቻ ነው ።
የጴንጤ የሱስ የጨለማው ንጉሥ ፣የጠንቋዮ መንፈስ ነው ።እውነቱን ዋጭው
ፕሮቴስታንት =ጠንቋይ
@@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬየጌታ የእየሱስን ስም ከገፋችሁ ታድያ በምን ልትድኑ ነው እግዛብሔር አድያ ልጁን ሰጥቷል መቀበል የናንተ ነው ተባረኩ ይህ ጠንቊይ በሐይማኖት ተሸፍኖ ነው ሚሰራው
@alemበእክብሮት ከሆነ ክርስቶስን በማክበር ኦርቶዶክስን የሚያክላት የለም ጥንቆላው ላልከው የኛ ጠንቅቋይ በድብቅ ጠንቅ በመሳሰል ነው የሆኑብን የናተ ፓስተሮቻችሁ ቅልፅ ሟርተኛ እና ጠንቅቋይ ናቸው
እግዚአብሔር ክፉ ይጠብቃቹ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ምስክር ያደረሶት አባታችን
የክርስቶስ እየሱስን ደም ከሀጤያት ሁሉ ያድናል። እኔን እኔም ለ27 አመት የሰይጣን ባሬያ ነበርኩኝ በእየሱስ በማመን አምልጫለሁ እግዚያበር የተመሠገነ ይሁን እዬሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ
የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ባልሆን ተረት እምታወሩ ይመስለኝ ነበር። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እኮ ለመምህራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን
በትክክል❤❤❤❤❤
የዛሬው ጥያቄን መልሶልኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወርቀፋራው ከመምህር ተስፋዬ ጋራ አገናኛቾ
አባታችን እንርዳቸዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ :ተባረክ !!🙏✝️🙏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን እግዚአብሔር በቸርነቱ አቆይቶዮት የሞትዎትን ደብዳቤ እየቀደደ ዛሬ ላይ ሰይጣን ክደዉ የእግዚአብሔር ታምር ምስክር ስለመሰከሩ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን!
እኚህ አባት የሚናገሩት ሁሉም
የአባታች የመምህር ግርማ እና የመምህር ተስፋዬ አስተምህሮ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው አቀራረባችሁ ደስ ይላል እርጋታ፣መደማመጥ በጣም ደስ የሚል ነው ።
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙ አስተማሩን ።መምህር ተሥፍዬ አበራም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እያንዳንዱ የሚያስተምረን ነገር ነው የነገሩን።
ይገርማል ስለ "አልቃሽ " አሁንም የቀረ አይመስለኝም ይገርማል እኛ እንደባህል (መጥፎ ባህል) እንለው ነበር ለካን ጉዱ ሌላ ነው
የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ።
እግዚአብሄር ይረዳል አምናለው ደግ አምላክ ነው❤❤❤
እግዚአብሔር ከዚህ ባእድ አምልኮት ትወጣ ዘንድ ለረዳህ ክብርና ምስጋና ይግባው።ይህ ቀልድ ሊመስል ይችል ይሆናል ግን ያለፈበት ያውቀዋል።ታላቅ ትምህርት እውነት ያለው።
ክፈት እና ክፉን አርቁ እግዚአብሔር ይጠብቀናል። ✝️🙏✝️✝️🙏🙏
የእግዚአብሔር ተአምር ቢነገር ቢፃፍ አለምም አትበቃዉ ሁሌ የሳይጣንን ስራ ከማዉራት ስለ እግዚአብሔር ስበኩበት
ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ ብዙ ተምሬበታለሁ ብዙ ነፍሳትን የሚታደግ ኢንተርቪው ነው አውሬው የሚውጠውን ፈልጎ በዙሬአችን እንደ አንበሳ ያገሳልና የክርስቶስ ልጆች ሆይ ኑ የጦር እቃችንን እንልበስ እንዋጋውም
አሁን መፅሀፉ ገበያ ላይ የለም ??ከገጠመኝ ውጪ ያስደመመኝ ፕሮግራም የናተ ነው።በጣም ይገርማል
ገሀነም መሄድ ምን ያስፈልጋል ታዲያ ፣ እዚሁ ገሀነምን እያሳየን አይደለም እንዴ ? ይሄ የገሀነም intro ወይም ቅምሻ ነው ። ፈጣሪ ከዚህ ይጠብቀን ። እመቤታችን ከእቅፏ አትለየን ።
😂
Jesus new yemotelen… esu new metbken b key abat tekmeto
ገረ እግዚኣቢሄር ቸር ነህ ከየት ኣዘቅት ነዉ ጌታ ያወጣህ
የሚገርምነው ልቦና ይስጠን ተባረኩ ብዙ ተምረናል😢😢😢😢😢😢😢አቤት ሰራችን
እውነት ነው ፈጣሪ ያውቃል በውነት በጣም ደስብሎኝ በተመስጦ ነው የሰማሁት ፈጣሪ አሁንም ከክፉ ይጠብቆት
'ቼ በለው የሀሙሱን ፈርስ' የሚለው ዘፈን ለዳቢሎስ ነው የተባለው እውነት ነው ማለት ነው
Era,zim bilek yesew sira be weshet atabelashe be hamet yesew hiwet atabelashe tiru ayidelem bante bihonis yiha ye weshet hamet min yakil hiwetik yibelashal yawem tawaki sew honek
አውቃውም ይሁን ሳታውቅ እያኝጓለለ የሚባለውን ሰዉዬ ተከታይ ነበረች ፍቅርአዲስ
@@yonasalene2077 የታምራት ገለታ ዘመዶች፣ ስማችሁ ሳይጠራ አቤት ማለት ጀመራችሁ 😂😂😂
እሱን ስታወጣ ኮ ታምራት ገለታ ጋርካዳሚ ነበረች የአምልኮ ዘፈን ነው ከሷ ጋ ይካድሙ የነበሩ ሲመሰክሩ ነበር
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህች አለም ስንት ጉድ ተሸክማለች ይማረን ይቅር ይበለን
ብዙ ሴቶች ግን ለምንድነው ከባሎቻቸው ጀርባ ወደ ጥንቆላ የሚሄዱት በስመአብቨ
ሴቶን ሁሌ ቤታቸው እንዲሞላ ይፈልጋሉ ሳያውቁት ቤታቸውን የሞሉ እየመሰላቸው ነው
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ።
በጣም ጥሩ ማነቃቂያ ነው መጻፉን የት እናገኛለን የተናገረዉ ሁሉ እውነት ነው
ይገርማል እኔም እንደዚህ ነበረ የሚያረገው ባለ ያመልቀዋል እኔ ምንም የማውቀው ነገር የለም ይወስደኛል እኔ ደሞ ስለማላምን ተንቁአዩ በጣም ነበረ የምተላኝ እንደውም አታልቶ ነው የሚለቀን አንድጊዜ እደኔ ምን ብል ምስትክ የምታይግ እንዴ ገበረዋ ነው አንተ ገበረዋ ነው የምትመስለው ብሎ አጣልቶ መንገድ መንገድ ላይ እየተታላን እቤት ደረስን ገን እንደማይሆን ሆኖ ቤታችን ተበተነ እኔም ስደት ወጣው እሱም ሞተ ልጆቼን ለብቻዬ አሳደኩኝ ያውም 3 ልጅ ሴጣን አምልኮ በጣም ቆሻሻ ነው አሁንም ጌታ ብረዳኝ ትልቁአ ልጄ ለሱ ነበረ የተሰጠችው እናም ምንም አንስማማም gn አግዚአብሔር ያውቃል
ችላ ሳትይ ወደ እግዚያብሔር ቤት ውሰጃት ቃል ኪዳኑ ይፍረስ! የመዳን ቀን ዛሬ ነው !
እግዚአብሔርን የሄ የኔ ሕዮዎት ነው 😢😢😢😭😭😭😭 💔
የአቅሜን ያህል እረዳለሁ
እግዚአብሄር ይስጥሽ
ኧእኔ ልጅ እያለው አይኔን አሞኝ,እናቴ የሆነ ሰው ቤት ወስዳኝ, ሰውየው አይኔ ላይ የሚቅመውን ጫት ሲተፋብኝ.አይኔ ህመሙን ሙሉ በሙሉ ለቀቀኝ::ለግዜውም ቢሆን ተሻለኝ, ከዛ በሃላ ግን ሁሌም ያመኛል :ሃኪም ስሄድ ምንም የለም ይሉኛል:: አሁን ስረዳ መንፈሱን አስተላልፎብኛል. እግዜር ይፍታኝ😢
እህቴ....ተግተሽ ጸልዪ፣ ስገጂ ንስሃ ግቢ። በመቁጠሪያ ቀጥቅጪ። ለበለጠ ደግሞ የመምህር ግርማን፣ የመምህር ተስፋዬን፣ የቀሲስ ሔኖክን ትምህርት አድምጠሽ የተግባር መንፈሳዊ ሁኚ። ፈጣሪ መድኃኒአለም ምህረቱን ይላክልሽ።
ፀበል ተጠመቂ ፃድቃኔ ማርያም ሂጂ ትድኛለሽ
@@elsa3589 ፃድቃኔ እራሶ ጣወት ናት መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነውን እየሱስ ክርስቶስን በማመን ብቻና ብቻ ነው
እየሱስ ይፈታሻል እሱን ጥሪው እህቴ
Egzhaber amelak new Lijochun asalfo ledabilos aysetm 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ mariamye enate selhonesh edelgna negn ewdshalew !!!!❤️❤️❤️
ተባረኩ በጣም የሚያጓጓ ፕሮግራም ነው በሪታ ወሪቃፈራው❤❤❤❤❤ ወንድማችን
ወደ ሰበታ አካባቢ ወሰንጋላ አዳልሞቴ የሆነ የሚባል አውልያ ጦንቃይ ቤት አለ በረሀማ ስፍራ ላይ እና ሁለት አክስቶቼ የዛን ቤት አምላኪዎች ነበሩ እና አንደኛው እህትዋ ያየችው የነገራቻት በጣም የምያስፈራ ሰው እጅግ እረጅም ጉዙፍ ወንድ ልጅ ፈረሱ ላይ አየሁ ወደ መስዋዕት ስፍራ ሲሄዱ መስዋዕት የሚደረግበት ከቤት ውጭ ነበር ወደ እዛ ስፍራ ሲሄዱ ፊታቸው ወደ ሀላ እንዳያዩ ተነግርዋቸው ለመስዋእትነት የሚቀርብ በሬ ከዳሚዎች ይዘው እየተጋዙ ወደ ፈረስ ሴትየዋ ሲጫኑ ካባ እስኪለብሱ አይታቻቸው ነበር እና ድንገት ዘወር ስትል ግን ወንድ ሁኖ ስታየው እጅግ ነው የደነገጠችው በድንጋጤ ለእህትዋ ስትነግራት እህትዋ በድንጋጤ ከጥንቆላ ወደ ቤተ እምነት ስትገባ ያች መንፈሱን ያየችው እህት ግን ተሰባብራ በፍርሀት ተሽመድምዳ እስከዛሬ እያገለገለች ትገኛለች ::-እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ እስክያድናት ::
@@geneteden4343እኔን ስታሳዝን አፈር ልብላ ፍረሀት ለቆባት እኮ ነው።እኔም እንዲህ አይነት ነገር ደርሶብኛል።ህያው ክርስቶስ የታሰረችውን አህያ እንደፈታ እሷንም ይፍታት
እኔ መሄድ እፈልጋለሁ የት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትምህርት ነው ያለው እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ምርጡ ጋዜጠኛ እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን ግን አይገርምም እኔ በብዛት ይህንን ባዕድ አምልኮ በብዛት ያለው ገጠር ይመስለኝ ነበር በከተማው ይብሳል😢እግዚአብሔር ሆይ ማርን እመቤቴ እደራሽን
መፅሀፉ ዎች ጋር እንዳይደርስም ያደረገው እራሱ አጋንንት ነው በፀሎት ይፈርሳል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏
በጣም በጣም ነው የማመሰግንህ በጣም ነው ትምህርት ያገኘሁበት ያንተን ፕሮግራም ምንድነው ብለን የምንጠይቀውና ግራ የገባንን ጥያቄ መልሱን ባንተ ፖሮግራም ላይ ተመልሶልናል ድሮ ስለ እርኩስመንፈስ ደፍሮ ኣብራርቶ ይሚናገር ይለም ነበር ኣሁን ግን ሁሉ ነገር ግልፅ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ላንተም እግዚአብሔር ይስጥህ
በትክክል ፀሎት ትልቅ ሀይል አለው
አቤት እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾
በጣም ትክክል ነገር ነው የወደቀው ዲያብሎስ የሰይጣን ስራ እንደዚህ ነው
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
እግዚያብሔር ይመስገን
እግዚያቤሔር ልቦነ ሠታቻው ይማለሱ ከአገንት እስረት ይፈቱ
እግዝአብሔር የሰጥልን ወንደሜ መላክ መንክራት ግርማ ውንደሙ ላዬ አለ። እንደሴት በወር የወር አበባ የሞዬ ልጀ አለ
እግዚአብሔር ❤❤ ይመሰገን ❤❤❤
ወርቃለማሁ እድሜ ይስጥህ። የወንድመችን ታሪክ እጅግ አስተማሪ ነው። የሰይጣን ስራ የታሰረ ይሁን። የእናትህ አምላክ አሁንም ይጠብቅህ።
እግዚአብሔር ይመስገን እሽ እናዳምጣለን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤
Nice well explained thank you
እግዚአብሔር ለንስአ ያብቃን
he is a right person talks right
ሰይጣን ወየም ቃልቻ በሰውላይ ስልጣን የለውም ከፀለይክ ከሠገድክ በአምላክህ ከፀናህ እዴውም ይፈራሀል በተለይ ቀንበቀን ከሠገድክ ስልጣን የለውም ብዙ ሰው ፈራተባ እያሉ ነው ሠይጣን መጫወቻ ነው የሚያረግህ እግዚያብሄር ልብ ይስጠን
ትክክል ነው የምታወራው በስማም
እየሰሰ :ያድናለ።
Egziabhier ymesgen ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን መፀሀፋን በድምፀእ ተርክልን ለሚቀጥለው እትም እንረዳዳለን
egezaber talake new kebr yegebaw yedegele mareyam leje temsegen ant tawkaleha
እግዚአብሔር እኮ ቸር ነው የፈጠረውን ነፍስ የማይጥል
የማውቀውን እውነተኛ የጠንቋይ ነገር ልንገራችሁ
በፊት ዋሪት ህንጻ ገባ ብሎ አንድ ፍልውሐ የሚሰሩ ሴትዬ ነበሩ እቤታቸው ጠንቋይ አከራይተው ጠንቋዩ ሚስትና ልጅ አላቸው ሚስትየዋ መንፈሱን ስላልተቀበለችው እሷን ለአይን የሚዘገንን በሽታ ሰጥቷት
ከሶ ለይቶ ከአከራዯን አጋብቼሐለሁ ብሎ አጋብቶ ጋደኛዬ እንደነገረችኘ እዛው ቤተሰብ ሆና ትመላለስ ነበር
በስተመጨረሻም እሷ ታማ ቤተሰቦቿ ወደ ጸበል ወስደዋት ባደረጉት ጾምና ጸሎት ሲቃጠል
ጠንቋዩንም ሚስትየዋንም እንደገደላቸውና
የሴትየዋን ወንድ ልጅ አሳንቆ እንደገደለው እና አሁን መንፈሱ በአንዳ ልጅ ላይ የመናፍቅ መንፈስ ሆኖ እንደተቀመጠ ለፈለፈ ለልጅቷ መንፈሱ ከለቀቃት በኋላ አንቺ እንዲህ ነገር ሰማን የምታውቂው አለ ስንላት አዋ ብዙ ለጆሮ የሚዘገንን ነገር ነግራናለች እናም እኘህ ሰውዬ የሚናገሩት በሚገርም ሁኔታ እውነት ነው
እህትየዋን ለምን መናፍቅ አረካት ሲባል እናትየዋ ሳትሞት በፊት ነው እኔ የመናፍቅ ጋደኛ እንድትይዝ ያዘጋጀኋት ቀደም ብዬ ነው እናም እሱን አይታ እንድትከተለው አረኳት አሁንም እሷ ከኔ የተለየች ይመስላታል ግን እኔ ነኘ እዛ ያስቀመጥኳት ብሎ ለፍልፏል
በጣም ውስብስብ ነው ሰይጣን ስራው እግዚአብሔር ይገስጸው
ጋደኛዬ አሁን ነጻ ሆና ወደ ትክክለኛው እምነቷ ተመልሳለች በትዳርም ተባርካ የልጆች እናት ሆናለች እግዚአብሔር ይመስገን ።
ዛፍ ላይ የሚያስወጣው መንፈስ በረኽኛው ቃሎ ነው
ከጨለማ ሂወት (ከሠይጣን መንግስ ) የሚያድን ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው። ያለ እየሱስ መዳን የለም
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤
ምን አይነት ሰው ነው ያቀረብከው ፣ አቤቱ አድነን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይምህስ
እኔ ኢሮፕ ለመሄድ ከተሠካልኝ ማርያም ከረዳችኝ በሁሉም ነገር ቃሌ ነው እረዳለው እመ ብርሃን ከአረብ ሃገር ካወጣችኝ ያሠብኩበት ካደረሠችኝ ፕሮሚሥ
ፈጣሪ ይርዳህ
የኔ ጥያቄ ። የድግምና የመተት ሁሉ ነገር በይሕወቴ ያላሰብሁት የማለምንበትን ድርጌት ተደረገብኝ ና ለዚህ መፍትሄ ቁልፋ ከ3 ወር ህፃን ልጅ ይህ አይነት ድርጌት ሐሳብ ለምንና ምን ተብሎ መጥፎ ስቃይ ለማድረግ ምን አነሳሳቸው ነው እና ምን ማድረግ አለብን ካለሁበት ስቃይና ፈተና መፍትሔው ን የትና እንዴት ነው የተዘጋን እድሌን መመለስና ከዚህ ስቃይ ፈተና ነፃ የምሆነው እናም ያን ህፃንና በልጅነት የተደረገበትን ልጅ በማስታወስና በማሰብ አይምሮየን የመርሳት ስለጀመርሁ አሁን ያለሁት በከኔና ላይ ነው እና ወንድም በይም እህት ያለው የደረሰበት ያወቃል ። ሚረዳኝና ካለሁበት ሁኔታ ነፃ የምወጣበት መፍትሔና ቁልፋን በጣም በጣም ያስፈልገናል የሚረዳኝ ካለ ደስ ይለናል ።🙏🙏🙏 ።
በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ሄድ ሁሉን ይፍታልሃል እግዚአብሔርን ተማፀን እግዚአብሔር መሃሪ መሆኑን እመን።
ፈጣሪ ሆይ አዉጣን
ታራካአለኞ
❤❤❤❤
ወንድማችን የያዝከው መንፈሳዊ ጉዞ ጥሩ ነው። የመናፍት ውጊያን መርጠሀል። በአቀራረብህና በእስቱዲዮህ ግን አለምን አትምሰል። ቅዱስ ቃልና ምስክርነት በስመ አብ ሳይባል አይጀመርም። ነጭ ነጠላም ልበስ።እንግዳህ የሰይጣንን ጆኖ ካወለቀ እንዴት ነጠላ መልበስ ትቶ ከረባት መረጠ? ቅዱሳን ስዕላትም አንዱሁ የጀርባ ሽፋን አድርግ። ሰውን መለወጥ ተለውጦ ነውና በዚህ ቅር እንዳይልህ።
@@ሰሎሞንተስፋዬ ሠው የሚቀየረው በአለባበሱ አይደለም እውነተኛውን አምላክ ልብና ኩላሊት የሚመረምረውን አምላክ በሌቡ ላይ የሄወቴ ጌታ ብሎ በመሾም ነወሰ አትሳቱ ።እየሱስ ጌታ ነው
Power for God only!!
ምንድን ነው የሜይወሩት እርስዎ ፍልም ነው
Egezihabhair yemsegen Enkuan wode Egezihabhair bate bselam temelseke
ያቀጥል
Betam Astemari NW,Bertulin
🙏🙏🙏
የህትመቱ ዋጋ ቢገለፅ ጥሩ ነበር: እንዳቅማችን ለመርዳት ይገለፅልን::
Egzomahrnakerstose hulchinme yemarin
በፈጣሪ ቀጣይ 3
የመፅሓፉ አርእስት ንገረኝ ወንድሜ?
ሙሉውን የመጽሐፉን ትረካ ከዚህ ጀምሮ ታገኘዋለህ