Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ፆም ከመፍታታችን በፊት ተዘጋጅ/ለአንጀት ቁስል/ልጆቿን እረሳቻቸው ለምን?how to use flaxseed.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 апр 2024
  • #ethiopianews #ሐበሻ #jerytubeethiopianfood
    #howto #food #flaxseed #ፆም#healthy #ethiopian #Jerytube #ebs

Комментарии • 46

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад +8

    ቤተሰቦቼ እንኳን አደረሳችሁ:: በአሉ የተባረከ ይሁንልን🙏 ቪዲዮው ከጠቀማችሁ ላይክ እንዳይረሱ ስለመልካምነቶት እናመሰግናለን::❤️🙏

    • @user-qf3hc2br5t
      @user-qf3hc2br5t 3 месяца назад

      ለሆድ ድርቀት መፍትሄ ታወቅሽ ንገሪኝ እናቴ

  • @LaketchHirpa
    @LaketchHirpa 3 месяца назад +1

    መካሪ ሰው በጠፋበት ጊዜ እንዳንቺ አይነት እናት ማግኘት ደስ ይላል በርቺ።

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 3 месяца назад +3

    እንኳን አደረሰሽ ጄሪዬ ለትንሣኤ ብርሀን በሰላም ያድርስሽ🎉

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 месяца назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ስለመልካም ምክርሽ እናመሰግናለን❤❤

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 3 месяца назад +2

    የኔደርባባ. እንኳን አብሮ አደረሰን. እድሜፀጋነዉ. ለማርጀት. ያብቃን

  • @medi574
    @medi574 3 месяца назад +4

    በመላው አለም ለምትኖሩ ለምንኖር ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለ ሆሳዕና በአል አደረሳቹ አደረሰን መልካም የ ህማማት ሳምንት ይሁንልን በሰላም ለትንሳኤ ባዓል ያድርሰን ጄሪ ምርጥ ሰው በርቺ የመርሳት ችግር እንደኔ ያለበት ሰው ያለ አይመስለኝም ግን ከልቤ ያንቺ ከፋ አሳቅሽኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 месяца назад +3

    አዲስ ነገር አሳየሽን የእርዱን አላውቅም ነበር እኔም አዘጋጃለሁ ጥሩ ዘዴ ነው ተባረኪልኝ:: ጄሪዬ አንቺ ከስራሽጋ እያዋዛሽ ምክር መጨመርሽ ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም ሁሉ ነገርሽን እንወደዋለን ቀጥይበት እውቀት ያለገኙ ናቸው ምክር የሚጠሉት ሁሌም በመከርሽን::የቁልፉ በጣም ያስቃል እኔም እንዳንቺ ብዙ ገጠመኝ አለኝ ይመችሽ

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 месяца назад +2

    እንኳን አደረሰሽ ለሆሳህና ጄሪዬ

  • @user-te7ne4xd6e
    @user-te7ne4xd6e 3 месяца назад

    ጄሪ ሰላም ላንቺ እንኳን ለሰሞነ ህማማት አደረሰሽ።

  • @user-wc9hm8md3s
    @user-wc9hm8md3s 3 месяца назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 3 месяца назад

    ጀሪየ እኔም በጣም እርሴለው እውነት ነው የሀሳብ ብዛት ነው እና እግዚአብሔር ሁላችንም በያለንበት ስላም ያብዛልን

  • @wintagher1811
    @wintagher1811 3 месяца назад

    Jerry yenie derbaba ❤❤❤❤ hulegiezie Ance bemtserwu destna nen Tebarkiln ❤❤❤

  • @romanagga5101
    @romanagga5101 3 месяца назад +3

    Enquan abro aderesen

  • @user-cm3fx5st8w
    @user-cm3fx5st8w 3 месяца назад +1

    የስልኩ 😂 በጣም ያስቃል

  • @user-sy7or6mu3g
    @user-sy7or6mu3g 3 месяца назад

    Jerry ❤

  • @user-qi9ru6cb8k
    @user-qi9ru6cb8k 3 месяца назад

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lb5fg8rc7v
    @user-lb5fg8rc7v 3 месяца назад

    Enekuwan leberehane tensaewe beselameadereseshe

  • @user-pz9cm5ms9b
    @user-pz9cm5ms9b 3 месяца назад

    🙏betam enamesginalen ❤

  • @user-eg2vs5sq9q
    @user-eg2vs5sq9q 3 месяца назад

    ስርአትሽ🙏

  • @gashawmolla1064
    @gashawmolla1064 3 месяца назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ግን እርድ እንዴት ነዉ እምናዘጋጀዉ ወይስ ለአልጫ ወጥ እምጠቀመዉ ይሆናል

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад

      እቤት የተዘጋጀ የወጡ እርድ ይሆናል ❤️🙏

  • @Foziyasfamily
    @Foziyasfamily 3 месяца назад

    Woow good job 👍👏👏🥰👍

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 3 месяца назад

    Hi Jerry, betam enamesegenalen
    Enkuwan aderesesh

  • @haimanotabebe5472
    @haimanotabebe5472 3 месяца назад +2

    ሰላም፡አንቺንም፡ከነቤተሰብሽ፡ እንኳን፡ አደረስሽ፡ እስቲ፡ አባክሽ፡ ሰለ፡አንጀት ፡ ላይ፡ ፖሊፕ ፡ማስወገጃ፡መድሀኒት፡ ንገሪኝ፡ 3ጊዜ በኮሎኖእስኮፒ ፡አስወጣሁ፡ ቴስቱ፡ኖርማል፡ ነዉ፡ ግን፡እዳይተካ፡ ምን፡ ላድርግ።

  • @helentefera2736
    @helentefera2736 2 месяца назад +1

    Selam memiye titok lay neber yemsesh berch teru temert new ❤❤❤ bexam yeteshagarkut ye ayin derkat new men largahu memiye meleshilg ke yekert gar🙏🙏🙏

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 месяца назад

      ❤️🙏

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 месяца назад

      የኔ ውድ ለአይን ድርቀት ውሀ በደንብ ጠጪ:: ማታ ከመተኛትሽ በፊት የጉሎ ዘይት ወይም የወይራ ዘይት በጥጥ ላይ አርገሽ አይንሽን በመጨፈን ቀቢውና እደሪ ለኔ ይሄ ሰርቶልኛል በርቺ

    • @helentefera2736
      @helentefera2736 2 месяца назад

      ​@@jerytubeEthiopianfood ❤️eshii betam amsgenalhu memiye kebarlg 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 месяца назад

    እርድ ኪንታሮት በሺታ ያለበት ስው ባይመገቡ ባይጠቀሙ ጡሩ ነው ምክንያቱም በ English, blood thinner,የደም ማቅጠን,እና ደም የማፍስስ ኪታሮትን የማድማት ሀይል አለው,ስለዚ እሄ ችግር ያለባቸው ስወች እርድን ባይጠቀሙ ጡሩ ነው!🙏🏾✌🏽🕊️

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад +1

      እርዱ መጠኑ በጣም ጥቂት ነው:: ምንም አይገናኝም አታስቢ ጉዳት አያመጣም እርድ መጠኑ ከታወቀ ለብዙ በሽታ መዳኒት ነው:: መጠኑን እወቂና ተጠቀሚው እናመሰግናለን ስለአስተያየትሽ ውዴ

  • @romanagga5101
    @romanagga5101 3 месяца назад

    Hi