Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ለደረቅ ሳል//ለአስም//በስራዬ መጣችብኝ//ምቀኝነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 май 2024
  • #ethiopianews #ሐበሻ #howto #healthy #skincare #food #howtolooseweight #jerytubeethiopianfood #jery

Комментарии • 41

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 2 месяца назад +3

    በሙሉ ያልሽው ትክእል ነው:: እንዳኒቺ ሁሉ ቢያስብ የት በደረስን ነበር:: በኔ ላይ በስራዬ የገጠመኝን ነገር ያሳለፍኩት ከባድ ዘመን ሆድ ይፍጀው በቅርብ ጎደኛ ያልጠበኩት ሆኖ ተጎድቻለሁ :: እግዚያቤር እረድቶኝ እንዳውቅ ስላረገኝ አመሰግነዋለው:: አዛኝ መስለው ቀባሪዎች በየቦታው አሉ:: ከልብ ትክክለኛ ምክር ነው:: ተመኩሮሽን ልምድሽንና እንድንበረታ ስለነገርሽን መልካም ሰው ነሽ:: ለሳል እንቁላልና ማር እርጎ ቡና ዱቄት ጋር ለመጀመሪያ ስሰማ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n 2 месяца назад +2

    ተባረኪ አንቺ መቼም መጥፎ ነገር ታቀርቢልናለሽ ብለን አንጠራጠርም

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 2 месяца назад +1

    Jerry እኔም ቡና ሳልጨምር ለልጆቼ ሳል ሲያስቸግራቸው እሰጣችኋለሁ ፍቱን መድኃኒት ነው ።ተባረኪ የኔ ደርባባ ሴት

  • @solyanatube888
    @solyanatube888 2 месяца назад +1

    በትክክል ምክርሽ ተመችቶኛል።

  • @hanasileshi8560
    @hanasileshi8560 2 месяца назад +2

    tabaraki

  • @kindness4049
    @kindness4049 2 месяца назад +2

    Thanks 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-ke8lb6ft6e
    @user-ke8lb6ft6e 2 месяца назад +1

    Jery ewnet yene yemtlew ybsbhal fetari lbona ystachew

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 месяца назад +2

    🎉ጄሪዬ🎉እንኳንደህናምፕጣሽ 🎉
    🎉ስለሚኮረኩሙ 🎉ሰዎች ቦታአትስጪያቸእ🎉ቀልብናልቦና 🎉እንዲሰጣቸው 🎉መጸለይብቻነው 🎉ጄሪዬ አንቺበርቹ 🎉በጣምጥሩትምህርት 🎉ነውየምትሰጪን 🎉እግዝያብሄር 🎉ጨምሬጨምሮ 🎉ይባርክሽ 🎉 መልካም ምሽት🎉

  • @bekelechaga8895
    @bekelechaga8895 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @helentefera2736
    @helentefera2736 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @user-sy7or6mu3g
    @user-sy7or6mu3g 2 месяца назад

    Jerry ❤❤❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 2 месяца назад

    Thank you for sharing , it's helpful information ❤️ ❤❤❤

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 2 месяца назад

    thankyou sister

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 2 месяца назад

    thanks ❤

  • @user-ke8lb6ft6e
    @user-ke8lb6ft6e 2 месяца назад +1

    Jery haftey nqutsri ena kab 18 nbhal enber atehasasbana 0 eyu nblo zenfelt afka zhabeka mnzah were yehzn eyu

  • @semiraberhan1866
    @semiraberhan1866 2 месяца назад

    Can you show us the bread recipe that you made for the holiday TF

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 2 месяца назад +1

    ምቀኛዬን አብዛልኝ ትል ነበር እናቴ ያበረቱናል ሰዎችዬ

  • @astermelaku8795
    @astermelaku8795 2 месяца назад

    ?????

  • @genetdebele6859
    @genetdebele6859 2 месяца назад +1

    ቡና ባንጨምርት ምንችግር አለው

  • @astermelaku8795
    @astermelaku8795 2 месяца назад

    ኒዶ ወተት ሊሆን ይችላል ውዴ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 месяца назад

      ወተት ካላገኘሽ ወተቱን መተውና ሌላውን ተጠቀሚ🙏❤️

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 2 месяца назад

    ወገርት ምድነው