🔥4ቱ ብዙዎች የሚሰቃዩበት//ዘመዶቼ አሳበድኝ‼️የጠለንጅ ቅጠል ለነስር @jerytube Ethiopian.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июл 2024
  • #ethiopianews #howto #ebstv #ሐበሻ #ethiopian #food #jerytube
  • КиноКино

Комментарии • 17

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 26 дней назад +4

    ስታሳዝን አሳዛኝ ነገር ነው:: እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ጄሪዬ ምን ጉድ መጣብን እናት ለልጇ እንደዚህ ትጨክን አይዞሽ የኔ እህት ፀልይ ልቦና ይስጣቸው እግዚያቤር ይማርሽ:: ህክምናሽን ተከታተይ ይሄ የከፋ ነው :: የኔ ጓደኛዬ እንደሷ ገጥሟታል ጄሪዬ ተባረኪ እንደምታግዣት እርግጠኛ ነኝ የጠለንጅ ቅጠሉንም ስለነገርሽን ኑሮን እያቀለልሽልን ነው:: ባንቺ ከነቤተሰቤ ብዙ ተጠቀምናል በርቺ እንወድሻለን❤ የፀጉር የተቀባሽውን ስሪልን እባክሽ

  • @MastewalNegash
    @MastewalNegash 25 дней назад

    selam jerye ye ehite lej jorowa yimegilal hakim bet hedam bizu lewt yelatem ena mefitihe kalesh 🙏🙏🙏

  • @sitinadire359
    @sitinadire359 24 дня назад

    ሰላም ጀሪየ የቅጠሉን ፎቶ ብታስገቢልን ከይቅርታ ጋር

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 24 дня назад

    ጠለጅ ቅጠሉን እሳይኝ ለወድሜ እድነግረው በጣም ይነስረዋል

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 26 дней назад

    ❤ጄሪዬ ❤እንኳንደህናመጣሽ ❤
    ❤ጠለጂያልሽውቅጠል ❤ጡንጂት ❤ነወይ ❤ውይም ስ ❤የጠበለል ቅጠልነወይ ❤ጄሪየ ላውቀው አልቻልኩም ❤ገጠርነውያደኩት ❤ጡጁትከሆነ ❤እግቢያችንአለብትነግሪ
    ኝ. እባክሽየንገሪኝ ❤መልካም ❤ምሽት ❤

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  25 дней назад

      የኔ ውድ ጠለንጅ ነው የሚባለው ሌላ ስሙን አላወኩትም

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 26 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @Meronbedane
    @Meronbedane 26 дней назад

    Selam plz yewarababa yalxmaquwarx lamifssat set mafteh ❤

  • @ffoo7431
    @ffoo7431 26 дней назад

    እባክሽ እህቴ ለእግረ መውጋት ይሆናልድ ጠለንጅመልሽልኝ በፈጣሪሽይዥሻለሁ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  26 дней назад

      የኔ ውድ ሞክሪው በደንብ ቀቢውና ሸፎኝው🙏❤️

    • @ffoo7431
      @ffoo7431 26 дней назад

      እህቴ ግን በአማረኝየጠለንጅቅጥልነው በእንግሊዝኛ ምንድነው ግን ይቅርታ እኔበአማረኝ ጠለንጅነውስላችው አናቅውምአሉኝ በፈጠረሽ ሊላስምካለውነገሪኝ እንዳተልፍኝ ግንየወስቢላቅጠልይመስላልእናም በውስጡ እፍልጋሻለሁ ካላስችገረኩሽ በፈጣሽ እንዳትልፍኝ በጣምችገረውጥነኝ

  • @bezadoju
    @bezadoju 26 дней назад

    ጠለንጅ ምንድነው