ለጥርስ መድማት መቦርቦር /ጂጂ ያልተሰማ/ how to teeth whaiting.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2024
  • #ethiopianews #ሐበሻ #howtolooseweight #howto #healthy #jerytube#food
  • КиноКино

Комментарии • 25

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 3 месяца назад +5

    ጄሪዬ አሪፍ መልዕክት ነው። ጂጂን ግን አገሯ ላይ መጥታ እንድትዘፍን መመኘት ግን ፍፁም አለማዊነት ነው። ጄሪዬ የበዛወርቅን የንስሀ ፈራሁ የሚለውን መዝሙር አልሰማሽም። ዘፋኞችን እንዲዘፍኑ አዲስ አልበም እንዲሰሩ ከምንመኝ እንዲተውት እንዲመለሱ ብንመኝ ህይወት ይሆናቸዋል።

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад +1

      እውነት ነው ይሄም የኔ የሁልግዜ ምኞቴ ነው:: እግዚያቤር ቢፈቅድ ስለጥሩ ሀሳብሽና ምኞትሽ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 3 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 месяца назад +2

    ጄሪዬ በምክር እያዋዛሽ ስለምታስተምሪን ስለመልካም ምክርሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ጎበዝ ጀግና ብዬሻለው:: አንደበትሽ ማር የማይጠገብ ነው:: በርቺ በአንቺ ብዙ ተጠቅመናል ስለ ጂጂ ያልሽው ልክ ነው:: አንዳንድ ዘፋኞች ፈጣሪ በሰጣቸው ድምፅ ለሀገር ሲያገለግሉ ማየት ሰላምን ሲዘምሩ ማየት እንደስብከት ከሰው ጆሮና ቶሎ ወደ ልብ ይደርስና ሊያረጋጋና ወደ ፍቅር ይመልሳል ሁላችንም በተሰጠን ነገር ህዝብና ሀገርን መለወጥ ይቻላል እንደምታመሰግኚ ሁሉ እግዚያቤር ይባርክሽ

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 3 месяца назад +1

    ተባረኪልን ውዳችን

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 3 месяца назад +1

    ጄሪ ቆንጆ እንዴት ነሽ መቸም በምክርሽ የሚጠቀምበት ካለ እንዴት መልካም ነው ለሚሰሙሽ ሁሉ እግዚአብሔር ልባቸውን ይክፈትና ሰምተው ተግባራዊ እንዲያደርጉት ፀሎቴ ነው ለኔ ግን ብዙ ጠቅሞኛልና ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 3 месяца назад +2

    መክርሽን ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @tsehaitesfu7142
    @tsehaitesfu7142 3 месяца назад +1

    Thank you Gerry for your
    Advices . you are a good
    Teacher. ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @muninitefera6728
    @muninitefera6728 3 месяца назад +2

    Nefse neshe. Kemekeresh Lela ejeshe steamer. Yewerke amber yasefelegatal.
    Ewnet new zefenewme ye Jiji betam yasedesetal.

  • @user-dl5el8qk2v
    @user-dl5el8qk2v 3 месяца назад

    ጄርዬ መልካሟ እድሜ ጤና ይሰጥሸ

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @moonnoonmedia8202
    @moonnoonmedia8202 3 месяца назад +2

    ጄሪዬ ለምታካፍይን እውቀት እናመሰግናለን የኔ ችግር ምን መሰለሽ ስራ ቦታ ደንበኛ ማስተናገድ አልቻልኩም አፌ በጣም ይሸታል ጠዋት እና ማታ በደንብ እፍቃለሁ ከሰአት ሲብስብኝ እፍቃለሁ ግን ለውጥ የለውም መፍትሔ ጠፋ ደንበኛ እንዳይሸሸብኝ እፈራለሁ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 месяца назад +1

    ❤ጄሪዬ❤እንወድሻለን ❤ሁሉንም ❤እናዳምጣለን ❤ኑሪልን ❤ተባረኪ❤

  • @roserose5889
    @roserose5889 2 месяца назад +1

    ስወድሽ እናቴ❤❤❤❤

  • @alemtsheaygashaw5857
    @alemtsheaygashaw5857 3 месяца назад +3

    እማ ወደዝማሬ እንዲያዘነብሉ መምከር በፈጣሪ ዘንድ ደስታ ይሆናል በመልካም ልጅነቶ ውደጃት ስለህመምዋ ፀልይላት ወደፈጣሪ ግን ሰለ ዘፋኝነቶ ፀልይላት በዚ ቆንጆ ድምፅ ለፈጣሪ ትዘምር ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይገባም ገላትያን 5 : 21

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад +1

      እውነት ነው :: ሁሉ ነገር ቀን አለው የአምላካችን ፈቃድ ይሁንና ምኞታችን ነው:: ተባረኪ

  • @selamyemane157
    @selamyemane157 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdeslakew5811
    @mekdeslakew5811 3 месяца назад +1

    ምንሽ ይሰደቦል ደስነዉ እምትይኝ

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @biniyamabiy7750
    @biniyamabiy7750 3 месяца назад

    Yameshal bebado hod buna be lome chegurachin ye sefu fantahun chinklat endehon new

  • @user-rd9rt4to3v
    @user-rd9rt4to3v 3 месяца назад +1

    እኔ ቡና በጣም ስለምጠጣ. ጥርሴ ብራወን ሆኗል😂😂😂❤