ማዲያት # የተለየ ከለይ ቆዳችሁ ላይ ላለ ፅድት ያረገዋል# የተሸበሸበ ተጠቀሙበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 391

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  Год назад +71

    ቪዲዮ ረዘመ ብዬ የሩዙን አሰራር ቆረጬው ነው ይቅርታ ማታ አንድ የሾርባ ማንኪያ ጥሬ ሩዝ በሩብ ብርጭቅ ውሃ አሳድሬው ነው

    • @LISHANlT7156
      @LISHANlT7156 Год назад

      አትሯሯጡ. ተመቸኝ አብሶ እኔ ትመህርት ሰተሽኛል ኑሪልኝ

    • @selam1082
      @selam1082 Год назад +5

      Yene konjo yemewdeshi ❤ጥቅል ጓመኑን መጠቀም ከጀምርኩ 1 ወር ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ለውጥ አለኝ ሙሉ ፊቴ ነበር የተበላሸው አሁን ደስታየ ብታይ ዘርሽ ይባረክ እህቴ ከብና የስራሽውንም አጠቃቀም አለሁ በጣም ለውጥ አኝ እጆሽ ይባርክ ❤❤

    • @birhanayele1130
      @birhanayele1130 Год назад +4

      ጥቅሉን አልጀመርኩም ግን ውህዶቹን በ ሳምንት 2,ቀን እየተጠቀምኩ 1 ወር ሆኖኛል እግዚያቤር ይመስገን ማዲያቱ ለቆልኛል በውጤቱ በጣም ተገርሜላሁ

    • @wcherkosnibiret3195
      @wcherkosnibiret3195 Год назад

      ​@@selam108212:12 12:12

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Год назад

      Hi Else is it organic turmeric we have to use?

  • @Setna1312
    @Setna1312 Год назад +3

    ኤልስዬ አመሰግናለሁ ሁልጊዜ አንቺን ሳይሽ እበረታለሁ እኔ ማድያት እያለብኝ ሰነፍ ነኝ አንቺ ለእኛ እንደዚህ ስትደክሚ ከተቀመጥኩበት ተነስቼ መሰራት እጀምራለሁ ተባረኪ ጉለበትሽ ይባረክ ጤናሽን ይስጥሽ❤️

  • @kongetwolde8997
    @kongetwolde8997 Год назад +12

    ኤልሰዬ ሁል ጌዜ የምታቀርቤው ምርጥ። ነው በትክክል ለሜያዳምጠው ይዋብበታል። በርችልን። ከጤና ጋር❤❤❤
    ለኔ ሶሴ ሁነሻል።

  • @Luna23official
    @Luna23official Год назад +13

    ማንኛቸውም ውህዶች ይሄን ያህል ውጤታማ ኣይደሉም በፍፁም ማዲያት አያስለቅቁም ነገር ግን ለጊዜው ፊታችንን ፍሬሽ እና ለስለስ እንዲል ያደርገዋል። ማዲያት በውህድ በፍፁም ኣይጠፋም በስነ ስርዓቱ የፊት ቆዳ ህክምና ሐኪም ጋ ሄደን የቆዳችን ታይፕ ተመርምሮ ታውቆ መዳኒት እና ትሪትመንት እየታዘዘ በረጅም ጊዜ ህክምና እየደበዘዘ ይሄዳል ብሎም ሊጠፋ ይችላል ልክ መድሀኒቱ ሲቋረጥ ግን ቀስ በቀስ ወደነበረበት ይመለሳል። almost ለብዙዎች የእድሜ ልክ ሕክምና ነው ሚያስፈልገው ባጋጣሚ ላንዳንድ ሰው እስከመጨረሻው ሊያድነው ይችላል። በተረፈ ውሁዶች መቀባት ጥርት ያለ ፊት ላላቸው ሰዎች ያለውን ጥራት ይጠብቅላቸዋል። ትህትናሽን ግን ልዩ ነው ለዩቱዩብ ብር ብለው የማይጠቅምና የማያንፅ ነገሮች እያቀረቡ እንደሚያደርቁን ዩቲበሮች ስላይደለሽ እናመሰግናለን በርቺ።

    • @MandiChritian
      @MandiChritian Год назад +3

      እኔ ግን በደንብ ለውጥእያየሁ ነዉ በእውነት በኤልሲ አባባል ''ምርጥ'' ነዉ ❤

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 Год назад +1

      @@MandiChritian ለማዴያት?

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 Год назад

      Absolutely right and the remedy is good to clean the face , but like you said cannot remove the Madate. But , she wonderful and humble lady ❤️❤️🥰

    • @birhanayele1130
      @birhanayele1130 Год назад +3

      እኔ ግን ለቆልኛል

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 Год назад +1

      @@birhanayele1130 በምንድ ነው የለቀቀልሽ ማማየ እባክሽ ንገሪኝ ጥቅሉን እያፈላሁ እየጠጣሁ ነው ሁለት ወሬ አልፎ አልፎ ነጭ ሆነ ይለቅ ይሆን?

  • @bizualememiru7017
    @bizualememiru7017 Год назад +4

    ኤልሲ በምን እንደምገልፅሽ አላውቅም መልካም ሰው እውነቴን ነው የእኔ ማድያት ባይጠፋም አንች ለኔ አንደኛ ነሽ 👌ምክንያቱም ለሁሉም አንቺ ብቻ ነሸ በግልፅ መ ጠቀም ያለብንን የተናገርሸው ምስጋናዬ ከልብ ነው እግዚአብሄር ይርዳሽ ተልቅ ቦታ ደርስሸ እን ይሽ ማድያትን እናጠፍለን.ውጤቱንም ታያለሽ ❤️❤️❤️አመስግናለሁ!!!!

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 9 месяцев назад

    ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን ተውበሽ እንደነዋብ አድርገሻል ረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  9 месяцев назад

      ገንዬ የኔ ቆንጆ

  • @meskeremabebe3285
    @meskeremabebe3285 Год назад +2

    ኤልስዬ መልካም ሰው ነሽ ከአሁን ሰዓት ጀምሬ የምታሳይኝን ነገር እጠቀማለሁ የኔ ብዙ ጊዜ በፀሐይ እሄዳለሁ በርግጥ sun screen እጠቀማለሁ ለራሴ ጊዜ ሰጥቼ ቆዳዬን አልንከባከብም እና የመሸብሸብ ባህሪ አለውና ይሄንን ውህደት እጠቀማለሁ የኔ እህት ኑሪልን አስተማሪያችን 🙏😘❤

  • @WerkAchamu
    @WerkAchamu Год назад +1

    ለማንኛዉም ለምትሰጭን መረጃ እናመሰግናለን እባክሽን የፀጉር እድገት የሚጠቅም ንገሪን እህቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 Год назад +5

    ኤልሱየ ለአይን ዳር እብጠትስ እስኪ ሙሉበሙሉ የሚያጠፍ ስሪልን ❤❤❤❤❤

  • @serichdege3027
    @serichdege3027 Год назад

    ኤሌሰዬ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ በርችልን ማዴያትን እናጠፋዋለን

  • @Worknesh-k9t
    @Worknesh-k9t 11 месяцев назад

    ,ኤልሲ እናመሰግናለን ኑሪልን አህቴ

  • @BelayenshHodinew
    @BelayenshHodinew Год назад

    በርች ኢልሳየ ሁሉም ጥሩነው የምታቀርቤው ጠቃሜነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 Год назад +1

    ሰላም ኤልሲዬ ይሄንን ስትሰሪ ኢትዮጵያ ነበርኩኝ ያው የኔቶርኩ ጉዳይ እንኳን ለይቱብ ለሰላምታ አይሆንም እና ኤልሲዬ የኔ ፊት ወዛማም ደረቅም አይደለም እና ያለሁበት አገር በጣም ይሞቃል እሱም ብቻ ሳይሆን በጣም ያልበኛል እና ሰን እስክሪን ፓርማሲ የፊቴን አይነት ነግሬቸው የሰጡኝ ሰን እስክሪን ስቀባው እንደ ፌሬንላቨሊ ፊቴ ላይ ነጭ እየሆነ አሎደድኩትም ስራዬም የምግብ ማሞቂያ ሂተር ስር ነው ሙቀቱ ፊቴን ያገኘዋል ይሄንን ትሬትመንት ማታ ማታ እጀምራለሁ ግን ኤልሲዬ እባክሽ ስቀባው ፊቴላይ ነጭ የማይሆን ሰን እስክሪንስ ስሙን ፃፊልኝ የኔ ውድ መልካም እህቴ እባክሽ በትረፈ በጣም አመሰግንሻለሁ ስለ ሁሉም ነገር ኤልሲዬ ልኡል እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠሽቅሽ ከክፉ ሁሉ ይሰውርሽ ኤልሲዬ ❤❤❤

    • @MakeyaSaraj-kp2zw
      @MakeyaSaraj-kp2zw 11 месяцев назад

      እኔም አዳች ፊቴ ጉምይመስላል ደግሞም አይኔያለቅሳል ምንአይነት ሰንስክሪ እምጠቀም ገራገብቶኛል

  • @IyerusGirma
    @IyerusGirma 2 месяца назад

    ምርጥ ሰው በጣም ነው ምወድሽ ምክርሽ እጅግ ጠቅሞኛል

  • @kalabebe4402
    @kalabebe4402 Год назад

    እናመሰግናለን ኤልሲ !እኔ ጥቅል ጎመኑን መጀመር ፈልጌ ነበር ግን ታይሮይድ ስላለብኝ ፈራሁ እስኪ ይህንን እጠቀማለሁ ማዲያት አስቸግሮኛል

  • @WorkaferahuBekele
    @WorkaferahuBekele Год назад +6

    ስንት ምሊዬን ነገር ነው ፊት ላይ apply የምሆነው??

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Год назад +6

    ኤልስዬ እንኳን ደና መጣሽ❤ እስካሁን ከሰራሻቸው ለኔ በጣም የጠቀመኝ በወተት እና በእርድ የሰራሽው ቪዲዮ በጣም ይለያል በተለይ ፊታችሁ ለተበላሸባችሁ ሪከመንድ አደርጋችሁለው ግዜ ወስዳችሁ ተጠቀሙት ለውጥ ታያላችሁ በአጭር ግዜ👌

    • @itsmeageri
      @itsmeageri Год назад

      @@FatumaMuhammed-pc2eh በየቀኑ ተጠቀሚው 👍

  • @hanimisganaw
    @hanimisganaw Год назад

    ሰላም ኤልሲ እህቴ ፊቶ በጣም ጠቆረ ጠቆረ ሰልሽ በጣም የሚሰፈራ ልጥፍ ያለ ነገር ብዙ ሀኪም ቤት ሄደች ግን አንዴ ሆርሞን ይሎታል ብዙ መዳኒት ተጠቀመች ግን ለዉጥ የላትም እባክሽ የምታዉቂዉ ነገር ካለሽ በጣም እየተሳቀቀች ነዉ ከቤት ሁሉ መዉጣት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      የጥቅል ጎመን ሞክሪው

  • @adiseberihun4603
    @adiseberihun4603 Год назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ኤልሲየ በጣም ማዳት አስቸግሮኛል እንዴት አድርጌ ላጥፋዉ ያልተጠቀምኩት ነገር የለኝም ግን አልጠፋልኝ አለ

  • @Esrom-iv6ww
    @Esrom-iv6ww 6 месяцев назад

    የኔ መልካም ሴት ተባረኪ ♥️♥️♥️ማድያቴ እንደሚጠፋልኝ ተስፋ አደርጋለው 🥰

  • @binyam781
    @binyam781 Год назад +3

    ኤልሲ የዛሬውም ልዩ፣ መፍትሔ ሰጪና እጅግ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ። በርቺልን ምርጥዋ እህታችን

  • @MaziEske
    @MaziEske Год назад +1

    Aneche betame melkame sate neshi tebareke

  • @y.a3893
    @y.a3893 Год назад +6

    አቤት ትህትናሽ በእውነት መልካም ሰውነሽ I am practicing your videos i will tell if I get a good result,i will be your witness.

  • @adomaygenet
    @adomaygenet Год назад

    Selam lamnchi yihun, erdi sikeba fitelayi yale dimik yilal, baza mikiniyat akomikut min timekrignalesh?

  • @HiwotHaile-b6x
    @HiwotHaile-b6x Год назад +9

    እኔም መሞከር አልተው እሱም አይለቅ ኧረ ተይኝማ አሁንሰ ሰልችቶኛን ማርያምን😂😂😂

    • @dejyitnutadilo4187
      @dejyitnutadilo4187 Год назад +1

      ልክ እደኔ እኔ መድሀኔት በመግዛት ብሬን ጨርሸ አሁን ደሞ ከቤት እሚዘጋጅ ነገሮችን ደሞ በርበሬ ብቻ ነው የቀረኝ😢😢😢😢😢😢

    • @elisaw160
      @elisaw160 Год назад +1

      እኔም ያልሞከርኩት የለኝም ሰልቸኝ ተውኩት

  • @kaleabworku-y8x
    @kaleabworku-y8x 3 месяца назад

    በጣም አመሰግናለሁ ልሞክር

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 месяца назад

      አዎ አመሰግናለሁ

  • @jirruhabte
    @jirruhabte Год назад

    ኤልስዬ የኔ ጸባይ ሰናይ ሱሴ ነሽ በጣም እድሜ ከጤና ፈጣሪ ያድልሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ Год назад +2

    እናመሰግናለን እርድ ሲቆላ ሀይሉ ይጨምራል እሚባለው እውነት ነው ወይ?

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ቐ3ጰ

    አንቺ እውነተኛ ሰው ነሽ ፊትሽ ይናገራል ተባረኪ ❤

  • @hayatotahir3068
    @hayatotahir3068 Год назад

    ሰላም እህት አይን ስር ላበጠ መፍትሄ ካለሽ እዳታልፊኝ ????

  • @NanyeGetu-i4j
    @NanyeGetu-i4j Год назад

    ኤልሲዬ ተባረኪ ፊቴ ላይ ጥቓቁር ነጠብጣብ አለብኝ አፍንጫዬ ላይ ማድያት አለብኝ ምክርሽን እፈልጋለው

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew Год назад

    በጣም አሪፍ ነው ለኖርማል ፌት የሚሆን ከሬም የምገዛው ብትነግሪኝ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад +3

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 Год назад +1

    እናመሰግናለን ለምንድነው ሁልጊዜ sunscreen የሚያስፈልገን እንዲሁ መውጣት አይቻልም?

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад

    ምነእርጎ. አይስማማኝም. በምን. ለመጠቀም. መቸም. ኮከናት. ሶፕሽና. ራኩ. እንዴት. እንደጠቀመኝ. ተባረኪ. ችግሩ. ራኩ. ተቀየረብኝ. ተቀየረ. ወይ. እርዱን. አርጎ. ሰለማይስለማማኝ. በምንልጠቀም

  • @DawitTesfaye-f9j
    @DawitTesfaye-f9j Год назад

    Madiyat alebnge gen fite btam sastobengale men letkem benatesh???

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Год назад

    ኤልሳዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ ሳይመቸኝ ገና አሁን ነዉ እያየሁሽ ያለሁት። በጣም ልዩ ነዉ የዛሬዉ እጠቀመዋለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Год назад +4

    እሩዙንእደትነዉየሚሰናዳዉ፣፣

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 Год назад +2

    ኤሊሲ ሰላም ለአንቺ ይሁን ጥሬ ሩዝ ተዘፍዝፎ ነው ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው።

  • @BeyenechBuli
    @BeyenechBuli 8 месяцев назад

    ኤልሲ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  8 месяцев назад

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @senaitkelemework2034
    @senaitkelemework2034 Год назад +4

    My dear sister Elsi, i appreciate your help with the treatment to get rid of blemishes. BUT i have a question for you how do you know that it works %100 if you have no blemishes (madiyat)??

    • @lemlemtenkolu9961
      @lemlemtenkolu9961 Год назад

      የግድ ማድያት መኖር የለበትም ቅን መሆን ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ በመጀመሪያ የምትናገረውን አዳምጪ ሰርች አድርጋለች ታነባለች ከዛ ደግሞ በራሷ ላይ ሞክራ ለተቸገረ ታሳያለች ይሄ ነው መልሱ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

    • @senaitkelemework2034
      @senaitkelemework2034 Год назад

      @lemlemtenkolu9961 I was asking her a simple question, not you . She can speak herself.

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 Год назад +2

    እህታችን በርቺ ጥሩ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቢው አሰራርሸ ደስ ይላል ለእህቴ ነግሬያት ሰብስክራይብ አስደርጌያት እየሞከረች ነው የቦርጬን ከናዝሬት

  • @AlmazGebrendrias
    @AlmazGebrendrias 3 месяца назад

    You are blessed ❤❤🎉

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto Год назад

    የሩዙን አሰራር ኣሳይን የኔ ትሁት

  • @MeaziHaile
    @MeaziHaile 5 месяцев назад

    ኤልሲ ምርጥ!

  • @janatito
    @janatito Год назад

    Hi else what time I drink cabbage water?

  • @kelembiru2758
    @kelembiru2758 Год назад

    ሰላም ኤልሲ ማንኛውም አይነት ሩዝ ነው? እናጥበዋለን?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ለብቻ አሰራሩን ቪዲዮ ሰራሁ እይው

  • @ወይኒወይኒ-ጘ8ኘ
    @ወይኒወይኒ-ጘ8ኘ 5 месяцев назад

    የኔ፡ውድ።በጣምቀይነበርኩ፡አሁንጠቆርኩ፡ለዚህመፍቴውምንድነወው።

  • @matahaileslassie3799
    @matahaileslassie3799 Год назад +1

    ኤልስዬ ተባረኪ እኔ እንግዲህ ሰነፍ ነበርኩ አሁን ግን አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ አየጀመርኩነውነ

  • @selmonkemal2423
    @selmonkemal2423 Год назад

    የምታሳይን ነገርሁሉ አሪፍ ነው እኔ ምለው አንድን ውህድ ብቻ ነው ወይስ ሁሉንም ሳምንቱን ሙሉ የተለያየ ቀን እንጠቀም ግራ ገባሥኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ

  • @birtukanmuraga4971
    @birtukanmuraga4971 Год назад +1

    ተባረኪ እህታችን አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ለውጥ አይቻለሁ የፊቴን ለውጥ ምክንያት ሆነሻል ደሞ ሙሉ በሙሉ ጠፍቶልኝ እመሰክራለሁ ያሰየሽኝ ሁሉ ሳልሰለች እሰራለሁ እወድሻለሁ እህቴ❤❤

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ Год назад

    ኤልሲ በጣም እናመሰግንሻለን።

  • @bezaayalew4408
    @bezaayalew4408 10 месяцев назад

    Mn aynet erd entekem lemadiyat ergign

  • @MdAhmed-ns2nv
    @MdAhmed-ns2nv Год назад

    Hita betam inamesginalen

  • @letemariamabadi6909
    @letemariamabadi6909 Год назад

    Hi Elsi Tikle gomenu eyetekemku new gin kemadyatu zuria kodaye nech hone min largew lakum leketl

  • @marinaer12
    @marinaer12 Год назад

    ምነው video መብራት በዛበት ዓይን ይጎዳል ኤልስየ አስቢበት በጣም ነው የምወድሽ ❤️🙏🏼

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      አዲስ ካሜራ አጀስት ማረግ እስከምለምድ ነው ይቅርታ

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ኤልስዬ

  • @haimyhabte1680
    @haimyhabte1680 Год назад

    Tebarek elsi 1 month ሊሆነኝ ነው ከጀመርኩ ጥቅል ጎመኑንም የቡናውንም እርድ ደሞ በወተት የሰራሽውን በጣም ለውጥ አለኝ በየቀኑ ነው የምጠቀመው ሱስ ሆኖብኝ መዳኒት የረሳሁ እየመሰለኝ 😄 ለውጥ አለኝ ደስ ብሎኛል

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 Год назад +2

    ማር በእርድ ለፊቴ ትልቅ ለውጥ ነው ያመጣልኝ ኤልሲ አመሰግናለው በዬገርትም እሞክረዋለው

  • @FelekuJemaneh
    @FelekuJemaneh 6 месяцев назад +1

    Thanks!!

  • @melkamwolde3689
    @melkamwolde3689 Год назад

    እኔ የምልሽ ኤልሲ ሁሉም ነገር ነገር ነው መጠቀም ያለብን ለፊታች ይሄም ይጠቅማል ይሄም ካልሸን አንዱን ትተን አንዱን መተው አለብ ማለብን ማለት ነው አልገባኝም ኤልሲ እኔ ግን ድንቹን ገና እየሞከርኩት ነው ግን ያጠራኛል ኤልሲ በገጠመኝ ነውየጠቆረብ አጥብቄ የጠየኩሽ እህቴ ግን መልስ እጠብቃሐሁ ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      መልሱ በቪዲዮ ላይ አለ

  • @asmara3973
    @asmara3973 Год назад

    ❤ስላም እህቴ በውነት ነው እምልሺ እምትስሪው ማክሥ በጣም ያምራል ለውጥም አግቸበት አለሁ ግን አረብ አገር ብዙ እርድ ነው ያለው ለፊት እሜሁነው ን ቀረብ አርገሺ ብታሳይን ❤❤

  • @BiniyamGoshu-u6z
    @BiniyamGoshu-u6z 7 месяцев назад

    ኤልሳ አጠይቅሻለሁ እያልኩ በየቀኑ የፊት ማክሰ ብንጠቀመው ችግር የለውማ መልሸልኝ

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Год назад +1

    ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ቀላል treatment ነው አሁን እሩዙን ለነገ እዘፈዝፋለሁ:: ሁልጊዜ እኔ ማድያት የለብኝም ስትይ እሰማሻለሁ ያንች ፊት የኛ ማሳያ ሆኖ እንዴት እንቺ ላይ ይወጣል ይሄ ሁሉ treatment እየተደረገበት እንዲያውም ክቀን ቀን በጣም እያማረበት ነው የሄደው ስለሁሉም ተባረኪ:

  • @MuluneshAyichew
    @MuluneshAyichew 4 месяца назад

    ኤልስየ Roc ሰንስክ አጣሁ እንደዚህ ጥቅሙንማ ባዉቅ ነሮ ከኢትዮጵያ አመጣ ነበር ትሪትመንቱን ታጥቤ መተዉ ነዉ የሆነብኝ ሌላ ነገር መቀባት ስለማይመቼኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 месяца назад

      ኢትዮጵያ አለ እንዴ???

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 Год назад +2

    ሼ እና ላይክ ያንስሻል ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኤልሲዬ😊

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ Год назад +2

    እኔ ማዲያት ተለብኝም ግን አፍንጫ አካባቢ ነጭ ነጭ ነው ያለብኝ

  • @WudieWeldesenbet
    @WudieWeldesenbet 8 месяцев назад

    Betam ameseginalehu! Gin 1 tiyake alegn hulunim nw yemitekimew ?

  • @ድግልእናቴ-ዐ2ሰ
    @ድግልእናቴ-ዐ2ሰ Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ ኤልየ እሚገርምሽ ለማዲያት ከሰራሽው ውጭ እርጎና እርድ አዳዴ ማር ጨምሬ እጠቀማለው እና በጣም ጥሩ ነው ውዴ

  • @BezaFekadu-b3t
    @BezaFekadu-b3t 3 месяца назад

    ኢልሲየ ምክርሽን ፈልጌ ነው የኔ ውድ ልጄ 10 ወሩ ነው የታይሮይድ ክኒን እየወሰደ ነው እና እኔ ማዳት ቲኒሽየ ካፍጫየ ላይ አለችብኝ ጥቅል ጎመኑን ብጠቀም ለልጄ ይጎዳው ብለሽ ማለቴ ስለማጠባው

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Год назад

    እኤልስዬ እግዚአብሔር ኧረ ጅም እድሜና ጤና ይስጥሺ❤❤❤

  • @NanyeGetu-i4j
    @NanyeGetu-i4j Год назад

    ኤልሲዬ በጣም ጥሩ ሰውነሽ ፊቴ ጥቆቁር ነገር አለብኝ አፍንጫዬ ላይ ማድያት አለብኝ ምን ልጠቀም ምክርሽን እፈልጋል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      የማዲያት ሰርቻለሁ ጥቅል ጎመን ውሃም ቪዲዮ አለ

  • @Hareg-y5x
    @Hareg-y5x Год назад

    Ye ruz wuha gin aligebagnim ruzun saytateb tezefzifo new aydel ?

  • @netsanetmikore
    @netsanetmikore 4 месяца назад

    መዲያት ያለበት ሰው ቨዝሊ ብንቀበ ችግር አለው ወይ ውዴ

  • @ZeharaAhmed-j2d
    @ZeharaAhmed-j2d 2 месяца назад

    Eruzun endet new yemizegajew

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +2

    ብርቱካን መስዬ ከናቴ ቤት ወጥቼ እሄዉ አፈርፋሮ መስዬ ልሄድ ነዉ 😢

    • @emano5974
      @emano5974 Год назад +1

      ሁላችንንም ነን ተስፍ አንቆርጥም

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Год назад

    ፀጉርሽ ሲያምር እኔ እስካሁን የአብሹን ነዉ የምጠቀመዉ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @aboneshalemu4934
    @aboneshalemu4934 Год назад

    ኤልሲዬ እኔ የጥቅል ጎመኑን ውሀ ጀምሬ አቋረጥሁት እውነት ለመናገር አንቺ የምታዘጋጂው ነገር ሁሉ ይስማማኛል እና እንደገና ልጀምር?

  • @TayeheAbaynhe
    @TayeheAbaynhe Год назад

    ❤❤yeni wed hole gezi yemtsehew temhert tekami new amsgnalew

  • @EtafruGabeyu
    @EtafruGabeyu Год назад

    ኤልሠዬ በጣም አከብርሻለሁ አርዱንና አርጉ በቀ በቀን ብጠቀመዉ ያጉዳኛል ኤልሤ ማዴያቴ የቁየነዉ ችግር አለሁ አናቴ

  • @ayneyeteshome1898
    @ayneyeteshome1898 Год назад

    ሰላም ላንች እሕቴ ለልጆች የሚሆን የፌት ሳሞና ምንድን ነው እባክሽ

    • @የኑሎሬንሶ
      @የኑሎሬንሶ Год назад

      እህቴ ተባረክ።ግን ሩዙ ይቀቀላል ወይም አይቀቀልም????

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 Год назад +1

    Thanks for sharing Elsi. I'm trying it and the result is astonishing

  • @mestawotbekele3690
    @mestawotbekele3690 Год назад +1

    የትኛው ነው ማዲያት የሚያጠፋው ብዙ ትሪትመንቶችን ለማዲያት ተሰርተዋል !!!

  • @MandiChritian
    @MandiChritian Год назад +2

    ስራሽም አንቺም ምርጥ ናችሁ ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      አመሰግናለሁ

    • @AzebAzeb-r5w
      @AzebAzeb-r5w Год назад

      ቀሽርአይሆንምእዴንገሪኝ

    • @rablayesuf2629
      @rablayesuf2629 Год назад

      ዉነትዉ ምርጥሰዉ እናመሠግናለን የኔቆጆ

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto Год назад

    እርዱ በምንድነው የሚበጠበጠው

  • @sarasolomon9121
    @sarasolomon9121 Год назад

    ኤሊሲዬ የኔ ትሁት Roc አማዞን ላይ ኦርደር አድርጌ ሁለት ቀኔ ነው ለውጥ አለው እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ውዴ🥰🥰😍💞💞❤️❤️💞

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB Год назад

    Selame elsi. Ruzune Sente kene newe yemizefezfewe ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ለብቻ የሰራሁት ቪዲዮ አለ እሺ

  • @seblewongelasrat5785
    @seblewongelasrat5785 8 месяцев назад

    wow tebareki yene konjo❤

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 7 месяцев назад

    የኔ እህት እርዱን ዛሬ እጀምራሐው ለምስጋናው ብቅ እላለው ማዲያቶ ቤቱን ሠራ በኔ ላይ ወይ ከገንዘቤ አልሆንኩ😢

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад +1

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @zelalemtsegay1894
    @zelalemtsegay1894 Год назад

    Hi elsi erdun ena Mar be bunaw besamnt andu 3 ken andu demo 3 yechalal weys ereft yasfelgal

  • @alemsahay9579
    @alemsahay9579 Год назад

    እሩዙን መቀቀል ነው ወይስ እዴት ነው

  • @Azeb-gh8if
    @Azeb-gh8if Год назад

    እናመሰግናለን እራጋታሽ ቅንነትሽ አሁንም ይብዛልሽ

  • @efratagetachaw478
    @efratagetachaw478 Год назад +7

    የጥቅል ጎመኑ በጣም ለውጥ አለው ያልጀመራችሁ ጀምሩ የእውነት ኣትሰልቹ ሌላ ደሞ ለውጥ የለውም ብላችሁ አትተው አትደበላልቁ ቢያንስ ለ3 ወር ያለ ማቃረጥ ተጠቀሙ ሁሉን አትሞክሩ እኔ ጥቅል ጎመኑና የቡና ማክሱ ለውጥ አምጥቶልኛል በጣም

    • @melatberhanu9149
      @melatberhanu9149 Год назад +1

      በናትሽ እኔ ጥቅል ጎመኑ ስጠጣ እራሴን እያመመኝ ነው

    • @nooramohammad4499
      @nooramohammad4499 Год назад +1

      እኔ አንድ ወር ተጠቀምኩት ልውጥ የለውም ምን ላድርግ ተጨማሪ?

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 Год назад

      @@melatberhanu9149 መጀመሬያ ያማል እየቆየ ሲሄድ ይተውሻል እንዳትተይው

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 Год назад +6

    Hey Elsa you always remind us to take ourselves while very important. I can’t wait until this channel to get 100k ❤❤❤❤❤❤

  • @ejegayehu9338
    @ejegayehu9338 Год назад

    በጣም ከበድ እራስ ምታት ነበረብኝ እና የጥቅል ጎመን ዉሃ መጠጣት ስጀምር ጨጓራ እና እራስ ምታቴ ገደል ገቡ መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሸ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      አሜን ኤልሳ ነኝ ኪኪኪኪ

    • @ejegayehu9338
      @ejegayehu9338 Год назад

      @@elsabeautynt በጣም አመሰግናለሁ የኔ ልዩ

  • @Mimimazi
    @Mimimazi Год назад

    ኢልሰዬ ጥቆቁረ ነገሩ አልጠፋ አለኝ ግን ፊቴ ንፀህ ነወ ግንባሬ ተሰተካከል እድሜ ላንቸ.በቅንድቤ መካከል ያለው ቆጠሩ እድሜን ተልቅ አደረገወ

  • @elulege5678
    @elulege5678 Год назад +1

    Hi ኤልሲ የቡጉር ብዬሽ ነበር ተውሺው?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ሰርቼልሽ መች አየሽው ቻናሌ ጊቢ

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 Год назад

    ኤልሲሰላም የጥቅል ጎመኑ ዉሃ ማዳያት የለኝም ልጠቀመዉ ለፊት ጥራት

  • @ZeharaAhmed-j2d
    @ZeharaAhmed-j2d 2 месяца назад

    Yeruzun powder new wys firewun new yemizefezefew

  • @KassuAshebir
    @KassuAshebir Год назад

    Elsye Lelj Yhonal ? Amesegnalew

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ከሀያ አምስት በታች አይሆንም