አስገራሚው የባልና ሚስት ገመና | ከሰይጣን ጋር ስትሳሳምና ግንኙነት ስታደርግ ቀርጫታለሁ | ከኔ ጋር በ28 ዓመት ውስጥ 18 ጊዜ ብቻ ወሲብ ፈጽመናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 авг 2023
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc 10 месяцев назад +231

    ወንድሜ ይህ የቤተሰብ ዛር አምልኮ ነዉ። መፍትሔው ስግደት፣ ፆም ፣ ፀሎት ነዉ። ሚዲያ ለይ ከምጣትህ በፊት ብታስብብት ጥሩ ነበር። ሚስትህ ወዳ አይደለም እዚ ችግር ዉስጥ የገባችዉ። ከኔ የበረታችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቦቸዉ።

    • @hiwettube7iv2rl1i
      @hiwettube7iv2rl1i 10 месяцев назад +5

      እውነት ነው

    • @abetyeamlaksira9912
      @abetyeamlaksira9912 10 месяцев назад +1

      Ere ebakih le lijochu asib

    • @genetmohammed9459
      @genetmohammed9459 9 месяцев назад

      @@hiwettube7iv2rl1i😊😊 poo😅

    • @yonasabera3637
      @yonasabera3637 4 месяца назад

      q😂😂😂##q❤❤u​@@abetyeamlaksira9912

    • @biruktawitmeselu
      @biruktawitmeselu 3 месяца назад

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን። በፀሎት በርታ

  • @haymiyitagesu1770
    @haymiyitagesu1770 10 месяцев назад +24

    ውይ ውይ ይሄ ሰው እንደነደደው ነው ካሜራ ፊት የወጣው የኔ አባት የአብዛኛው ሰው ቤት ችግር ነው የሃበሻ እነሱ ስለማያወሩት ነው የዋሁ የኔ ቢጤ ዝርግፍ የሆድህን አይቶ አምላክ ከዚህ ውጥንቅጥ ውስጥ ትዳርህን ልጆችህን ያስመልጥልህ❤

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 10 месяцев назад +52

    አቤት አባት ሆይ ከእንደዚህ አይነት እርኩስ መንፈስ ሰውረን😢 ወድሜ ምነው ሚዲያ ላይ ገመናችሁን ከምታወጣ ዝም ብለህ ወደ ፀበል ይዘሀት ቁጭ ብትል 😢ለልጆቹም ሞራል ብታልፈው መልካም ነበር😢😢

    • @tigistyilmaamdemicael5229
      @tigistyilmaamdemicael5229 10 месяцев назад +2

      ምን ጸበል ይሄዳል ጭራሽ እየከደመ ለልጆቹ ሞራል የማያስብ

    • @hannafantayedemisse6455
      @hannafantayedemisse6455 10 месяцев назад

      @@tigistyilmaamdemicael5229 እውነት ለመናገር በጣም ያሳፍራል

    • @rabiathierry8126
      @rabiathierry8126 10 месяцев назад

      ለመፍረድ አትፍጠኑ
      አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 10 месяцев назад +8

    ይህ ሰው በጣም ቅን መልካም አባትም ባልም ነው ለትዳሩ ብሎ ብዙ ትዕግስትና ፈተና ተፈትኖል የዕድል ጉዳይ ነው ዕጣ ፈንታ በጣም ከባድ ነው በጣም አሳዘነኝ እሷም ወዳ አይደለም ካለችበት ሁኔታ ፈጣሪ ይገላግላት
    ግን እዚ እሳቸው ጋ ምትፈርዱ አትሳሳቱ ሲጀመር እሷው እራሷ እኮ ነች ወደ ሚድያ የወጣችው እሷቸው ደሞ ከወጣች በኅላ መተው ተነፈሱ በሳቸው አልፈርድባቸውም ለማንኛውም እግዚአብሔር ምህረቱን በነዚህ ሰዎች ላይ ይሁን አሜን

    • @elsateklay5454
      @elsateklay5454 3 месяца назад

      በምን አረጋገጥሽና አመንሽው😮

  • @marykebede6551
    @marykebede6551 10 месяцев назад +18

    ተክልዬ ስንት ጉድ አለ መሰለህ እድሜና ጤና ለመምህር ተስፋዬ አበራ እዝቡን እያነቃነው ❤❤

  • @marykebede6551
    @marykebede6551 10 месяцев назад +24

    ተክልዬ ምርጥ ጋዜጠኛችን ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ የድንግል ማሪያም ልጅ❤❤❤

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 10 месяцев назад +32

    ወደ ፀበል ከነልጆቻ አንተንም ጨምሮ ፀበል ተጠመቁ እግዚአብሔር ይምራል ትፈወሳላቹህ

  • @ASSEB-268
    @ASSEB-268 10 месяцев назад +18

    ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት
    ፈተና ይጠብቀን🙏
    የዚህ ሰውየ ታሪክ በከፊል እኔም ቤት ተከስቶ ያለ ነው በከፊል😢

    • @SimonAraya-eo3bm
      @SimonAraya-eo3bm 3 месяца назад

      የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት እንድትሰማ ወይ እንዲሰማ አርገው(አርጊው) ስገድ ፀልይ

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 10 месяцев назад +188

    በጣም ግልፅ ሰው ነው ገጠመኝ መምህር ተስፋየ አበራ መከታተል አለብህ🎉🎉🎉

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t 10 месяцев назад +8

      እናተ ገጠመኝ ገጠመኝ እምትሉ በቀላሉ እኮ ባጭር ግዜ እሚስተካከል አይመስለኝም ለውጡም አልታየኝም

    • @MrFreshman-ei8hc
      @MrFreshman-ei8hc 10 месяцев назад

      @@user-wj1ln5qg8t ሰዉ በዕምነት ሆነ ከበረታ፣ ንስሀ ከገባ፣ ከፀለየ፣ ከሰገደ በእግዛብሄር ሀይል ማሸነፍ ይችላል። እርኩስ መንፈስን መቃወም እና ማባር ቀላል ነዉ ግን ተቀምጠን እየበላን እየጣን ሳይሆን በመንፈሳዊ ህይወት ሆኖ በመታገል ነዉ።

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 10 месяцев назад

      ​@@user-wj1ln5qg8t
      😢 አረ ብዙዎች ተምረናል

    • @hiwotw5404
      @hiwotw5404 10 месяцев назад +1

      1000000000000%right

    • @selamneeri5546
      @selamneeri5546 10 месяцев назад

      ​​@@user-wj1ln5qg8t lemen memhir tesfaye abera yemilachihun xom xelot sigdet atjemerum? Yan gize wetetun tayutalachu. Memhir tesfaye Getemegn' yemiyaqerbew weshet/ teret aydelem 100% Ewnet new. Just do your fasting and your prayers.

  • @biskutgr
    @biskutgr 10 месяцев назад +141

    አቤት ይሄ ዘመን እድሜ ለሰጠው ብዙ ጉድ ያሰማል እግዚአብሔር ይማረን ታመናል

    • @cellphone3541
      @cellphone3541 10 месяцев назад +2

      በጣም ነው የታመምንው የሚደበቅ ነገር ይጥፋ 😢

    • @user-vf8hr1ef1j
      @user-vf8hr1ef1j 10 месяцев назад +3

      እረ እኔ ሞቴ ናጘቀኝ ለነስሀ ሞት ያብቃን እጀ😭😭

    • @yayahala615
      @yayahala615 10 месяцев назад

      😢

    • @BessunewNew-wm5ob
      @BessunewNew-wm5ob 3 месяца назад

      Ameen Ameen Ameen 🙏🙏be tikikkil egzabher yimaren😢😢

  • @sentecafe9406
    @sentecafe9406 10 месяцев назад +27

    በጣም ያሳዝናል ለልጆቹ እንክዋን አታስቡም ምን አለበት ፊቱን ብትሸፍኑ የኛ ማህበረሰብ እንክዋን እንደዚህ አይነት ነገር አግኝተው ቀርቶ በትንሽ ነገር ሰዉን ማሸማቀቅ ስራችን ነዉ እንዴት ፊቱን አሸፍኑም ለልጆቹ አሰንኩኝ

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 9 месяцев назад +1

      Ewenateshni nawe ygn
      ezebi yiheni ayito lelejoch layi feredubachwe fito enikan beshfinote meni alebet

  • @selwaabdu2511
    @selwaabdu2511 10 месяцев назад +16

    በጣም ጥሩ ነገር ነው እግረኛው ምርጥ ሰው ነህ በየቤቱ ያለውን ገመና ማሳወቁ በጣም ተገቢ ነው

    • @user-yw7dy9hs4c
      @user-yw7dy9hs4c 10 месяцев назад

      አረ ውሸታምነው

    • @heymietp8287
      @heymietp8287 10 месяцев назад

      እውነት ነው ስንት የደበቁ ህመማቸውን አሉ ይማሩበታል ይህን

  • @Bedada-rm3qs
    @Bedada-rm3qs 10 месяцев назад +102

    ልጆችህን ፀበል አስጠምቅ አንተን ያሳሰበህ 18 ትላለህ መንፈሱ ለልጆችህም ያስፈራኛል

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 10 месяцев назад +4

      ሁሉም ፣መጠመቅ ፣አለባቸው ፣ሰዉይዉ፣እራሱ ፣ስለሃይማኖት ፣ብዙም፣አይደለም ፣ያስታዉቃል

  • @ameleworkasmare8296
    @ameleworkasmare8296 10 месяцев назад +24

    የሰውየው ፊት ለፊት መቅረብ ለልጆች ስነ ልቦና እጅግ መጥፎ ጠባሳ የሚጥል ነው፡፡ በቀጣይ ተመሳሳይ ስህትት ባይሰራ

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 6 месяцев назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ብቻ ለዚህ ሁሉ መልስ እና መፍትሔ ነው!!!

  • @KenesaAbera
    @KenesaAbera 3 месяца назад +1

    ኸደ ጌታ ኑ እሱ ከዚህ ሁሉ ይፈውሳችኋል

  • @ham.h98
    @ham.h98 10 месяцев назад +41

    This man is genuinely honest about his life. Egziabher mihretun yawiridilachew.

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 10 месяцев назад +34

    ወንድማችን የከፈልከው ዋጋ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ዘላቂ መፍትሔ አለው በጾም በጸሎት በስግደት በርትተህ ባለቤትህን የተቆጣጠራትን ክፉ መንፈስ ወደ ሲኦል እንዲገባ ታደርገዋለህ ስለዚህ መምህር ተስፋዬን አግኘውና የምክር አገልግሎት እና መፍትሔ ልታገኝ ትችላለህ። መምህር ግርማ ጋር ጸበል ሄዳችሁ በጥሩ ሁኔታ ተጋልጦ ነበር ግን ብትበረቱ ጥሩ ነበር። አሁንም ተስፋ አትቁረጥ አንተ ግን በእምነትህ ጸንተህ እግዚአብሔርን ተማጸነው አንተ ተቸግረህ ከዛር አንጋሾች ጋር የተባበርከውን ሁሉ ንሰሐ ገብተህ ጸበል ተጠመቅ እግዚአብሔር ይረዳሃል ከበረታህ ባለቤትህን እግዚአብሔር ፈውሷት ይሸልምሀል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለም አይዞህ እመብርሃን ትርዳህ ቅዱስ ኡራኤል በምልጃው ይርዳህ ቅዱስ ሩፋኤል ያግዝህ መድኃኔዓለም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃችሁ።

  • @YeshambelZewale
    @YeshambelZewale 9 месяцев назад +1

    እረ እባካቹሁ ፈጣሪን እንለምነው ጎበዝ በሃጢያት እረከስን
    አቤቱ ይቅር በለን የሰራዊት ጌታ!!!

  • @asterbereket2605
    @asterbereket2605 10 месяцев назад +2

    በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እግረኛው፡፡

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 10 месяцев назад +26

    የዛሬውስ ይለያል ተክልየ መምህር ግርማንና ሌሎችም ስለ እርኩስ መንፈስ እያወቁ እንደ አላወቁ በመሆን የሚተቹ ሰዎች ይህን አይተው ምን እንዴሚሉ እና ይህን የክፋ መናፍስት ስራዎች አይተው መፀለይ እንዳለባቸው እንዳለብን አስቡ እናስብ 🎉🎉🎉🎉

  • @kaleabMesafent-el2lb
    @kaleabMesafent-el2lb 10 месяцев назад +21

    እግዚአብሔር ይማራት መምህር ተስፍዬን አገናኘው እግዚአብሔር ይርዳት

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 10 месяцев назад +12

    ንሰሀ ፆም ፀሎት ስግደት አንተና ልጆችህ በርትታችሁ አድርጉ ትድኑ ዘንድ። እሷንም በፀሎታችሁ አስቧት ፈጣሪ ፊት ተንበርክካችሁ ከተተበተበችበት የክፉ መንፈስ ስራ ትድን ዘንድ ወደፈጣሪ አልቅሱ።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 10 месяцев назад +7

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህን አንተ አድነን እየሆነብን ያለው በጣም ያስለቅሳል እባክህን የሰይጣን መንፈስ ቀጥቅጠህ ጣልልን አድነን 🙏😭😭😭

  • @betselotzerihunzerihun1839
    @betselotzerihunzerihun1839 10 месяцев назад +107

    ተክለሀይማኖት አዳነ የማከብርህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምታቀርባቸው ፕሮግራሞችና እንግዶች ለኦዲየንሱ ሚመጥንም ትምህርት ሚሰጥም አይደለም ።እንደዚህ አይነት ሠዎች በመንፈሳዊ ህይወታቸው እንዲጠነክሩ ብቻ መክረህ ብትመልስ ብቻ መልካም ነው ። በጣም ሚያስጠላ ታሪክ ነው

    • @yeshi2239
      @yeshi2239 10 месяцев назад +4

      እዉነት ነዉ አስተማሪ ያልሆነ ነገር ልጆችንም ግምት ዉስጥ ማስገባት ነበረበት ልጆቹ እንዴት ነዉ ወጠዉ የሚገቡ በጣም ከባድ ነዉ

    • @Eyob797
      @Eyob797 10 месяцев назад +13

      ሕዝብ ይማርበታል ምን ችግር ዓለው? ሑሉንም መደበቅ ጥሩ ዓይደለም።

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 10 месяцев назад

      ጥላዬ የሚባል ሰው ስለጎዳና ተዳዳሪዎች የፃፈ አለ።እሱ ነው እንዴ?

    • @user-ey8dx8uc9t
      @user-ey8dx8uc9t 10 месяцев назад +1

      እሷ በመናፍስት ሰለ ታጠረች ሶየውን እሷን የምያድንበት መንገድ መምከር ነው

    • @merryyederrick
      @merryyederrick 10 месяцев назад +2

      Ye Satan serama megelet alebet bezuwoch yeterefalu!!

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 месяцев назад +379

    ኧረ በፈጠራቹ ለልጆቹ ስትሉ በግልፅ መምጣት አልነበረበትም ሰውዬው መልኩና ስሙ ተደብቆ ደምፅ ቀይሮ መልክት ቢያስተላልፍ ጥሩ ልጆቹ እኛ ማህበረሰብ ውስጥ እንዴት ነው የሚኖሩት😢ኧረ የዘንድሮ ስ ኡ ሚዲያ አገኘን ተብሎ በቃ ፀበል እንደ መሄድ በንሰሃ አባት እንደመጨረስ እዚ ትዘረግፋላቹ ኢንተርኔትለሐበሻስ በቀረብን

    • @Mimilove929
      @Mimilove929 10 месяцев назад +12

      በጣም ሚገርም ነው አረ ፈጣሪ ይጥብቀን

    • @natnaelwendmu5975
      @natnaelwendmu5975 10 месяцев назад +19

      አሳፋሪ አባት ነው ለልጃች አያስብም

    • @deribsintayehu411
      @deribsintayehu411 10 месяцев назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 10 месяцев назад +7

      ​@@deribsintayehu411ያስለቅሳል እንጂ አያስቅም እህቴ 😢

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 10 месяцев назад +1

      ​@@natnaelwendmu5975በፖለቲካ ፈልገነው ባልሆነው ብሔር እንኳን ስንት ተፀኖ ነው በየሰው እየደረሰ ያለው እሱ ባላጠፋው ነገር በኛ ማህበረሰብ እንኳን እንዲህ ያለ ጉዳይ በግል በግላጭ መተክና የኛ ሕዝብ ከባድ ነው ቀና አመለካከት ያለው በቁጥር ነው ምታገኘው😢

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 10 месяцев назад +1

    ክፍ ሤጣን ይልቅቅልክ ምሥኪነው ሠወይው ለልጆቹ ክብር አለው እመብረሐን ታሥተካክልልክ ሕይወትህን

  • @oneway5093
    @oneway5093 10 месяцев назад +32

    እውነተኛ መፍትሄ ያለው እየሱስ ጋር ብቻ ነው :: ወልድ ያለው ህይወት አለው ::

    • @hamedkader4979
      @hamedkader4979 10 месяцев назад +1

      የምን እየሱስ

    • @user-fj6gk8kq1z
      @user-fj6gk8kq1z 9 месяцев назад +1

      የምን እየሱስነው ወየው

    • @user-ll3hr6xv1c
      @user-ll3hr6xv1c 6 месяцев назад

      ​@@hamedkader4979😂😂😂😂😂😂

    • @user-ll3hr6xv1c
      @user-ll3hr6xv1c 6 месяцев назад

      ​@@user-fj6gk8kq1z😂😂😂😂

  • @hanazeleke6651
    @hanazeleke6651 10 месяцев назад +33

    ቁጭ ብለህ ከምትከራከር ከራስህ ጋር ሆነህ ብቻህን ንስሀ ግባ ፀበል ተጠመቅ ስገድ ፁም ድል ትነሳለህ ከእግዚአብሔር ጋር☝️

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 10 месяцев назад +136

    ቢያንስኳ ለልጆች ሞራል ብታስብ መልካም ነበር ምንም ቢሆንኮ እናታቸው ናትና የናታቸውን ጉድ አለም እንዲሰማባቸው አይፈልጉም 😢

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 10 месяцев назад +1

      Chigerun fetlefeet menageru teru newu mefetehee ayitefam teegistu ginn yigermal

    • @meronabebe99
      @meronabebe99 10 месяцев назад

      Ager menderu yawekew guday new menem medebabek aysflgewem

    • @user-dn6md6dt3u
      @user-dn6md6dt3u 10 месяцев назад

      በእውነት ባለቤቱ ጥሩ ሰው ናት እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ

    • @tsiontesfaye301
      @tsiontesfaye301 9 месяцев назад

      Endih aynet kifu ...men fes ale ....enat lijuan enditela ...baluan enditela miaderg.....Fetari yirdan....

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 10 месяцев назад +6

    በጣም ግልፀ ሰው ነው ግን ይሄ አምልካ የሌለበት ቤት ያላሰለቀሰው ያላሰቃየው ሰው የለም በኢትዬጵያ ውሰጥ ግን ሰው አይረዳህም ለማሰረዳትም ትልቅ ችግር ነው ለመረዳትም አይደለም ፈጣሪ ለሁላችን ይርዳን አይዛህ ወንድሜ አንተ ቤት ብቻ አይደለም ፈጣሪ ይርዳን በርታ ሁላችን ለንሰሀ ምት ያብቃን

  • @shewayenegash9556
    @shewayenegash9556 10 месяцев назад +16

    እረ ልጆቹ ይታሰቡ: ጌታ እየሱስ ያድናል: በፆም ፀሎት የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ ልባችሁን ሀሳባችሁን ወደፈጣሪ በ መመለስ ትድናላችሁ: ከሁሉም የዘላለም ህይወት ማግኘት ይበልጣል: የዚህ አለም ኑሮ ጊዚያዊ ነው ::

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 10 месяцев назад +19

    አሰ መምህር ተስፋዬ አበራ ተከታተሉ አንተም እሳ በጣም መማር አለባችሁ

  • @burtewgiyorges3549
    @burtewgiyorges3549 10 месяцев назад +14

    አይ😢😢😢 ከ100% 85% ያዝ ክፉ መንፈስ ታጠቀ ኔን በእግዚአብሔር ንቁ ። በ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስንቱን ተማሪን መፍትሔ አለው ትጋት ይፈልጋል 😢😢😢

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 10 месяцев назад +2

    ለአጋንት (ሰይጣን) ክብር እና መፍራት አያስፈልግም እርሱ የተሸነፈ የወደቀ እና የተጣለ ነው ጌታ ኢየሱስ አሽንፎታል! " ሞት ሆይ መውግያህ የታል ሞት ሆይ ድል መንሳትህ የታል መዳኒቴ ሰባብሮታል" ይላል መ/ቅዱስ

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 10 месяцев назад +7

    እግዛብሄር ልቦና ይሰጥ ለለጆች እንኩን አፋን ብትዘጋ 😊

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 10 месяцев назад +5

    እኔ በጣም የሚገርመኛ ነገር እኛ እበሽች በጣም ድብቅ እስመሳይ ነን ይዝህ ስው ታራክ ይብዝሀን ኢትዮጵያን ታራክ ነው ስንት ስው እለ በየቤቱ ብዙ ጉድ ተሽክሙ ይሚኖረው በዝህ መሀል ለልጅቻችውም ይህንን እያዮ ምንይምራሉ መልስው ይህንን ታራክ ይደግማሉ ስለዝህ ይህ ስው ይደረገው በጣም ትክክል ነው ሌሉችም ይህንን እይተው ከተደበቁብት እርሳችውን ይድናሉ ደግሙ እንደዝህ ይሉ ስውች የእይማኖት እባትን ሆነ ሽምግልና እይምልሳችሁም ሞክንያቱም ድላይችው ላይ ይለው እርኮስ መንፈስ ነው :

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 месяцев назад +39

    አይን ጥላ ነዉ ፀበል ዉስደት ንስህ ግበ ዉንደሜ እግዚአብሔር የረደህል

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 10 месяцев назад +1

      ዉንደሜ እሱእኩ መንፈስ ነዉ እንደዚ የደረግት እረ አስተወሉ

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 10 месяцев назад +1

      😢😢አዎ በትክልል

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 10 месяцев назад +1

      አይለቅም ወይ አለማወቅ

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 10 месяцев назад +1

      @@elaybright8884 ይለቃል እንጂ ግን በብርቱ ፆም ና ፀሎትና ስግደት ነው

    • @Wekeyanos
      @Wekeyanos 10 месяцев назад

      @@senaittesfaye6461 I I
      B

  • @yokinanyme1735
    @yokinanyme1735 10 месяцев назад +14

    የኔ ወንድም ይሄ ጉዳይ በሚዲያ ሳይሆን በእየሱስ ሰም ነው የሚፈታው ወደ ጓዳህ ገብተህ በርህን ዘግተህ ፀልይ ቤትህንና ልብህን ለጌታ እየሱስ ሰጥ ከዛ አንተም ቤትህም ይድናል እየሱስ ለዘለአለም ያድናል

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 10 месяцев назад +5

    አይነ ጥላ አብሮ የተወለደ ነው ። ወንድሜ ገና ያፋታችኋል ካልነቃህ ጾም፣ጸሎት፣ስግደት በተለይ የአምልኮ ስግደት እንዳታቋርጥ ንስሃ ግባ ከዚያም ወደ ጸበል ውስዳት ፍጠን ወንድሜ የብዙ ትዳር ፍቺ ምክንያት ይህ ነው ። ሰው ግን አያምንም። እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 10 месяцев назад +28

    ከቻላችሁ እግረኛውም ቢሆን ለሁለቱም የመምህር ተስፋዬን የገጠመኝ ትምህርት እንዲሰሙ መጋበዝ አለባችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይታረቀን ሃጥያታችን በዛ አሁንማ

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 10 месяцев назад +37

    በየቤቱ ስንት ችግር አለ ወተው በሚዲያ ሲናገሩ መፍትሄ እናገኝለን ብለው በድፍረት በመናገራቸው ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር አምላክ በሕይወታችን ይግባ ስንቱን ቤተሰብ አርኩስ መንፈስ ጨካኝ ነው።

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 месяцев назад

    እግዛብሔር ይጠብቀን እድህ አይነት ፈተና ከባድና የቤተሰብ መገጫገጨ ያመጣል እግዛብሔር ይርዳህ

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 10 месяцев назад +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤ የተሻለ ነገር ያርግልህ

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 10 месяцев назад +40

    የልጆቻቸውን ህይወት እንዴት ለድባቴ ያጋልጣሉ? ይህ ጉዳይ ባለሙያ' አማካሪ ያስፈልገዋል። እንዴት በአደባባይ ይህ ጉድ ይወራል። ቢያንስ ይህ ባል በግላጭ መውጣት አልነበረበትም ለልጆቹ ሲል!

    • @elonlovelove422
      @elonlovelove422 10 месяцев назад +1

      Betkekel

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 10 месяцев назад

      እኔ ሙስቱ ታሳዝናለች እሳ አምራን ሰዉሮ መንፈሱ እዲ ይጋደላታል እሱ ግን ባለ አምሮ ነዉ እሳ አድቀን ከዚ ትወጣለች ነጌ እሱ ያፍራል

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 10 месяцев назад

      ልጆቹ ያውቃሉ ተብሏል እኮ 😢😢እግዚአብሔር ቢቻ ይጎብኛቸው።

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 10 месяцев назад +6

    ወንድሜ ተክለሀይማኖት ተባረክ ቆንጆ ጥያቄ ነው ሰውየውን የጠየከው።።ከሰውየውም ስህተት አይጠፋም።።ሚስቲቱ ብትጠየቅ ሌላ እንሰማለን።።ሚስትየው የምትለውን ብንሰማ ጥሩ ነበር።

  • @AlmazFenta-wp3gz
    @AlmazFenta-wp3gz 4 месяца назад +1

    ተሰሐለነ ወልደ ዳዊት😢😢 እግዚኦ የኔ የዋህ አባት እደው ለክቡር ደሙ ለቅዱሰ ሰጋው ያብቃልን እደው እሶንም የያዛትን እርኩሰ መንፈሰ ያብርሀሙ ሰላሴ ይገሰጸው አረ በሰማም😢😢😢😢

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 10 месяцев назад

    ተክልዬ መልካም ሰው እንዴት እንደምወድ እንዴት እንደምወድህ ታሪኩ ከባድ ነው ብዙ ሰው ከፀሎት ስለ ምረቅ ነው የሰይጣን መጫወቻ የሚሆን

  • @smms6004
    @smms6004 10 месяцев назад +98

    እግዚኦ ቢያንስ ሰውየው ፊቱን መሸፈን. ነበረበት ሴትዮዋ ወዳ አይደለም ጸበል ውሰዳት. ንስሀ ትግባ ይሄ ርኩስ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገጽጸው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 10 месяцев назад +3

      ​@@tigistyaምን ማለት ነው ቡና እያፈላ የምታመልክበትን እያደረገ እሱም ሄጃለሁ እያለ ክርስቲያን ቢሆንማ እየፀለየ እየስገደ እግዚአብሄርን እየለመነ ፀበል እያስጠመቀ ቢያግዛት ነው እንጂ አብሮአት እየተርመጠመጠ አክራሪ ትያለሽ አክራሪማ ቢሆን ስለ እግዚአብሄር ተብሎ ሁሉ ይተዋል ትዳር አይደለም ህይወት ይስጣል እሱ በአፍ ነው እግዚአብሄርን ያመለከው የቀረ ይቅር አስመክሮ ካልሆነለት መፍታት ነበረበት የሆነ ወሽካታ ነገር ነው ክርስትያን ማለት ሁሉንም ስለ ክርስቶስ መጋፈጥ ማለት ነው እሱ ግን ውሽክትክት ያለ መንደርተኛ ነገር ነው

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 10 месяцев назад

      😢😢❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 месяцев назад +6

    አር ስንት ጉድ አለ የርስዎ ታሪክ በጣም ያሳዝናል የኔ ቤተሰብ ታሪክ የኔ አያት የባሏ ልብስ ስናጥብላቸው እራሱ ወንዝ ሂደን ኡኡ እያለ ስንመለስ ለምን ቀላቀላችሁብኝ ብላ ትሰድበን ነበር ባሏን አላስጠጋም ብላ እሄው አብረው አረድተው ከተለያየ አልጋ ላይ እየተኙ አሁንም አሉ እኔ ድግሞ ልክ እንዳያቴ ወንድ ያንገሸግሸኛል አሁን ግን ነቅቻለው እድሜ ለመምህር ተስፈየ አበራ አሁን ተቀይሪያለው ቤተሰቤንም ለመቀየር እየጣርኩ ነው ባለታሪካቸን የመምህር ተስፈየን ትምህርት አዳምጡ ባለቤተወትንም ፀበል አስራቸሁ ወሰዷት ከልጅ ወድ ልጅ የሚተላለፍ ክፍ መንፈስ ነው ካሁን ይህን ክፍ መንፈስ ማከተም አለበት ልጆችህም አንተም ሁላችሁ ተጠመቁ እናንተም የዚህ መንፈስ ተጠቂውች ናቸሁ ምክንያቱም ወፍጮ ቤት የገባ ሰው ዱቃት አያጣውም እንድሚባለው እናንተም ተጠቂወች ናቸሁ በፆም በጸሎት በስግደት እየቀጠቀጣችሁ እግዚአብሔርን እየለመናችሁ ፀበል ሱባኤ እየገባችሁ ይህ ክፍ መንፈስ አስወግዱት ይለቃል እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን እሱ ይከተላችሁ😢😢😢

  • @derbewbirku2095
    @derbewbirku2095 3 месяца назад

    እጅግ በጣም
    ያልተለመደና
    ነገር ግን ደግሞ ችግሩን አድበስብሶ ማለፍ በሽታውን እንዲያንሰራፋ ነው የሚያደርግ ለሌሎችም
    እሄ ችግር በብዙ ቤት እንደሚኖር አያጠያይቅምና
    በግልፅ መጥቶ ያሳለፈውን የህይዎት ታሪክ መናገሩ
    ሊያስመሰግነውና ሊደነቅም ነው የሚገባው እሄ ባለ ታሪክ ወንድማችን
    በእኔ የደረሰ በሌላም የደረሰ ካለ መፍትሄ ያግኝ ነው መልክቱ
    እግረኛው ሚዲያም እሄንም ሆነ መሰል ገጠመኝ ባለ ታሪኮችን አቅርቦ እንዲናገሩ ማድረግ ትልቅነትና አዋቂነትም ስለሆነ ሳላደንቅህ አላልፍም
    ወደፊትም በርታ ነው የምልህ
    በተረፈ ለሚስቱም ወዳ ስላልሆነ ወደዚህ ነገር የገባችው ፈጣሪ እንዲምራት መለመንና
    መፍትሄ መፈለግ እንጅ መሳደብ ተገቢ አየደለምና
    እስከ መጨረሻው ከልጆቻችሁ ጋር ተመካክራችሁ ወደ ዘለቂታዊ መፍትሄ እንድትሄዱ ነው ለባለ ታሪኩ ወንድሜ የማሳስብህ
    በሽታውን የሸሸገ
    መዳህኒቱን አያገኝምና
    በይፋ ወጥተህ መናገርህ መዳህኒቱን ለማግኘት እንደሚረዳህ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ
    ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
    ሠላማችሁንና ፍቅራችሁ ይመልስላችሁ በማለት ነው ሃሳቤን የምቋጭ

  • @user-uo4lk4ek7i
    @user-uo4lk4ek7i 3 месяца назад

    ወንድሜ አይዞህ ፅና የልጆችህ አምላክ ታሪክን ይቀይራልና ይከሰታል ተስፋ አትቁረጥ። እሷም ወድዳ አይደለምና አይፈረድባትም።

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 10 месяцев назад +82

    😢😢 ይህንን የሚረዱ ጥቂቶች ብቻ ናቸው ወገኖቼ ስለመናፍስት ውጊያ የሚረዱ ስንቱ ቤቱ ፈርሷል

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 10 месяцев назад +6

      እኔ ምን እደሚገርመኝ ታቃላቹ በመንፈስ ምክናት የስት ቤት እየፈረሰ መምህር ተስፋዬን መምህር ግርማን የሚሳደብ ትዉልድ አያናድም

    • @alganesharaya4779
      @alganesharaya4779 10 месяцев назад +1

      Beyebetu sint gud ale wondime Geta Yiftachu.betechristian eyehedachu tzeliyu.

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v 10 месяцев назад +1

      በጣም

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 10 месяцев назад

      Ere besmam bewold eko asro eko yehone gedam wesdo metal nw tsadkna marm minmn 😢

    • @user-vd7jl6wn6s
      @user-vd7jl6wn6s 10 месяцев назад

      @@amirasadek4232 በጣም

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi 10 месяцев назад +41

    ይሄንን ሴራ ለማጋለጥ እኮ ነው እንድንነቃ እንቁ መምህራችን መምህር ተስፋዬ መለአከ መንከራተት መምህር ግርማ ሌሎች አባቶች እንድንነቃ ሚነግሩን ለዚህ ነው ስገዱ ፁሙ አስራት በኩራት አውጡ ቁረቡ መናፍስትን ለማዳከም መቁጠሪያ ተጠቀሙ ሚሉን ለዚህ ነው ትልቅ እድሜ ጤና ይስጥልን እንድንነቃ ላደረጉን አባቶቻችን መምህራኖች ንቁ ንቂ ንቃ

  • @user-yy2dw8mj5n
    @user-yy2dw8mj5n 10 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ከእደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 9 месяцев назад

    ተክልዬ ስወድህ ❤የሚገርም ነገር ነው መፍትሂው ፆም ፆሎት ፀበል ነው የአባታችንን የመምህር ግርማ ወንድሙን ትምህርት ይከታተሉ ሰንጣን ሀይል የለውም😢

  • @menbereshte1164
    @menbereshte1164 10 месяцев назад +18

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ፀበል ውሰዳት ንስሐ ግባ ፀልይ ስገድ አዞህ

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 10 месяцев назад +19

    ወንድሜ መምህር ተስፋዬ በሰፊው እንደዚህ አይነት ችግሮች ላይ ይሰራል እባካችሁ አገናኙት እግረኛው ሚዲያ ላይ ተጋብዞ ነበር

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 10 месяцев назад

      ሰይጣኑ አግብታ እያለች መፍትሄው ኢየሱስ እንጂ ተስፋዬ ምን ያደርግለታል??

    • @sabalule7915
      @sabalule7915 10 месяцев назад

      @@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor ምክንያቱም 1ኛ የበቃ የተዋህዶ መምህር ስለሆነ ባለታሪኩ ደግሞ ኦርቶዶክስ ነኝ ስላለ ነገር ግን ተሳስቶ ጠንቋይ ቤት ለሚስቱ ሲል በመሄዱ እና የንስሃ ትምህርት አስገብቶ እንዲጠበቅ እንዲያደርገው 2ኛ እንደዚህ አይነት ችግሮች በሚዲያ በግልጽ ይፋ ከመውጣታቸው በፊት ገጠመኝ እያለ በተለያዩ ሰዎች ላይ የተከሰተውን ችግር ያቀርብ ስለነበር ነው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 10 месяцев назад +1

      ​@@DrBahiruLegesse-SCIsurvivorያንች የሀስት እየሱስ ከምን ያድናል

  • @ndnb913
    @ndnb913 10 месяцев назад +1

    ወይ ፈተና አለ መምህር ተስፋየ ፀበል ውሰዳት

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ያግዛቹ

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 10 месяцев назад +57

    አቤት ሰንት ጉድ አለበየቤቱ 😢😢 ለንሰሀ ሞት ያብቃችሁ ዘንድሜችን ❤

  • @bettyamen684
    @bettyamen684 10 месяцев назад +14

    አባቴ እባክዎት ሚዲያ መውጣት መፍትሔ አደለም። ይፀልዩ ይስገዱ ፀበል ይዉሰዷት። በተረፈ መምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ይሂዱ በፀሎት ያግዛታል። በፍፁም ሰይጣን አይለማመጡ። እግዚአብሔር ብቻ ነው ሚፈዉሳት።

    • @user-nt7wi5rj9b
      @user-nt7wi5rj9b 10 месяцев назад

      አልሰማሽውም እዴ አባግርማ ጋ ሄድን አለኮ ስለዚህ እነሱ አይሰግዱም አይፆሙም አይፀልዮም ስለዚህ መፈሱ እጥፍ ሆኖ መጣ የነሱ ድክመት አለበት

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 10 месяцев назад

      ማን ይንገራችው ስለማያውቁ ነውኮ ሚዲያ ላይ የወጡት

  • @fabraha
    @fabraha 10 месяцев назад

    ልዑል እግዚአብሔር ብርታቱን ሰቶካል የምር ጀግና ነክ እሷንም ልዑል እግዚአብሔር ከታሰረችበት የአጋንት እስር ያውጣት

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 10 месяцев назад +1

    ተክልዬ ስወድህ ምርጥ ሰው በርታ ።ባለታሪኩን ስለግልፀቱ ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን ለልጆቹ ሞራል ራሱን መግለፅ አልነበረበትም። ይሄ እኮ የመንፈስ ውጊያ ነው ችግሩን ካወቀ መፍትሄው በፆምና ፀሎት መዋጋትና ወደ ቤ/ ክ በመሄድ መንፈሳዊ አገልግሎት ማግኘትና መማከር ነበረበት። ለማንኛውም መድሃኒዓለም ይሁነን ተሰርቀናል።

  • @alemkenadugna2727
    @alemkenadugna2727 10 месяцев назад +26

    አይነጥላ የዛር ርኩስ መንፈስ ነው ❗️

    • @kebedekebede6286
      @kebedekebede6286 10 месяцев назад

      የተለያየ ሰም አይሰጣችሁ ለሰታን ከበር አጠስጡት

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 10 месяцев назад +3

    ኢየሱስ ያድናል😢😢ወድሜ ልክነሕ አለ እደዚ አይነት😢ግንኦኮ እሷ ለምን አትክድውም መጻፍ ቅዱስ አብቡ ሴጣን መጨረሻው ያሳብዳል ወለታ የለውም😢😢😢

  • @mulerabadi3969
    @mulerabadi3969 9 месяцев назад +1

    ፦ያሳዝነኛል የጎበዝ ድሀ፡ ሲለፋ ውሎ ሲጠጣ ውሀ።ሰው ሁነን እንደ ሰው ማሰብ ካልቻልን ከባድ ነው ቢያንስ ወልደሀን ባትወልድ እንኳን አካልህ ናት። መፍትሄው ሚዲያ ነበር? ፀበል ብትወስዳት፣ብትፀልይ፣ፈጣሪህን ብትማፀን የተሻለ ነበር ግን አንተም ከጤናህ ጋር አይደለህም።ልጆቼ እንዳይጎዱ ብየ ይላን እንዴ ብታስብላቸውማ ለሚዲያ ጥቅም ባልሆንክ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @axeykidist7522
    @axeykidist7522 10 месяцев назад +1

    የሚገርመው እናት እና አባት እንኩአን ጠንቆአይ ቤት ይሄዱ ከነበር የልጅ ህይወት ፈተናው ይበዛል እና ዝብርቅርቁ ይወጣል

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 10 месяцев назад +10

    ወንድማችን እባክ እናትዬው ከራሶ ጋር አደለችም ልትረዳት ይገባል ከቻልክ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ወይም ምክር ይለግሳል

  • @ejigayehuzerfu5074
    @ejigayehuzerfu5074 10 месяцев назад +5

    የመጨረሻው ዘመን መምጣቱ ምልክት ግን ያሣዝናል ሁለቱም የወረዱ ግን ሃገራችን ነገር ፅዩፍ የሚባል ቀረ

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 10 месяцев назад +3

    ለንስሀ ሞት ያብቃን እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ 😢😢😢😢

  • @EmebetTewelde-pz2gn
    @EmebetTewelde-pz2gn 10 месяцев назад +1

    ከገዞብሔር ይርዳህ መምህር ግርማ ወንድሙን ፈልገጸህ አግኛቸው ችጎሩ ያንተ ዐአለማረግ አደለም ከልጆችህ ጋር አብሮ ተወልዳል አቶ ጥላሁን

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 10 месяцев назад +5

    በስላሴ ስም ምን ጉድ ነው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
    እግዚያብሄር ይማረን 😢

  • @user-ft8bl6vf4l
    @user-ft8bl6vf4l 10 месяцев назад +5

    ድንቅ ኃያል ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ ቸርና ምህረቱ ሠፊ ሠማይና ምድርን የዘረጋ እግዚአብሔር እያለ አንኳኩ ይከፈትላችኋል ጠይቁ ይሠጣችኋል ብሎ ምነው ሠነፍክ ወንድሜ። ልጆችህ የዚህ መንፈስ ተጠቂ ናቸውና ከወሬ ይልቅ ቶሎ በፀሎት በስግደት በፆምና በፀበልና በንስሀ ድረስላቸው። አንተም የመንፈሡ ተባባሪ ሆንክ ልክ አላደረክም። ሪፈር ወደ መ/ር ተስፋዬ ምክርና አገልግሎት ቢሮ።።።

  • @Wondimageghu
    @Wondimageghu 10 месяцев назад +4

    ይገርማል ያንተን ከሰማሁ በኀላ የራሴን ጉድ አመሰገንኩ። እንዳንተ ያለ ትዕግስተኛ ባል በዚህ ዘመን መኖሩ

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 10 месяцев назад

    ይህን ነገር መምህር ተስፋየ አበራ ማያት አለበት ሁሉም ነገር ተቀይሮ እረኩስ መንፈስ ተቃጥሎ ነበር ሆኖ ገጠመኝ ላይ እንደምንሰማዉ ተስፋ አለኝ

  • @TsedaleDesta
    @TsedaleDesta 10 месяцев назад +3

    ንስሀ ግባ በስማም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ታረቀን

  • @yrgalmebokure8810
    @yrgalmebokure8810 10 месяцев назад +27

    Most people have this problem. They need more prayers. God Bless you. Thank you for sharing. It’s important. 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-ry5zk8ru1t
    @user-ry5zk8ru1t 10 месяцев назад

    እግዚኦ ምን ጉድነው ዘንድሮ የምንሰማው የምናየው ነገር ከአይምሮ በላይ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 10 месяцев назад +3

    ወንድሜ ፈጣሪ ይግባልህ ከሱ በላይ የሆነ ነገር የለም እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @user-bc4qg9vy1m
      @user-bc4qg9vy1m 10 месяцев назад

      እግረኛው አትገልፍጣ ሀክም በበሽተኛው ህመም ለይ አይገለፍጥም እሽ?😮

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይርዳህ። የሚደንቅ ታሪክ ነው።

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 10 месяцев назад +11

    የልጆቻችሁን የራሳችሁን ነብስ አስመልጡ ጊዜው ሳይመሽ ወይኔ አምላኬ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 10 месяцев назад +1

    የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጥ እሺ አባቴ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ አባት

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 2 месяца назад

    ርካሹ የዚህ ዓለም ክፉ መንፈስ ብዙዎችን ቤተሰቦች በሴሰኝነት እና በእርኩሰት እየመታ ነው። ዝሙትን የሚያደርግ አእምሮ የጎደለው ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ዝሙት እና እርኩሰት በሚገኝበት ቤት እና ትዳር ውስጥ ክብር እና የቤተሰብ ደስታ አይኖርም። በእርኩሰት የሚመላለሱ ሰዎች ከእግዚአብሔር ጋር በቅድስና ሕይወት አይኖሩም ።

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 10 месяцев назад +61

    ድል ለመላው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖ

    • @njrnjr2514
      @njrnjr2514 10 месяцев назад +6

      Dell lemklakya💪💪💪

    • @hddd313
      @hddd313 10 месяцев назад +2

      ማነው አማራ

    • @user-le8mk5sb1r
      @user-le8mk5sb1r 10 месяцев назад +4

      ፅንፈኛው ጃውሳ

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 10 месяцев назад

      ​@@njrnjr2514👍👍👍👍👍👍👍

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 10 месяцев назад

      @@njrnjr2514 ሞት ላራጁ ንፁሀንን አርዶ ለሚበላው የኦነግ መከላከያ ከምድር ያጥፋው ይጠፍምአል

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 10 месяцев назад

    ጎበዝ ኣባት ነህ በጣም ኣስተማር የሆነ ነው ያልደረሰው ልይል ይችላል ግን እንደነ በጣም ተምርየ ኣለሁ ኣምላክ ይርዳህ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 10 месяцев назад

    እግርኛው ሚዲያ አድናቂህ ነኝ ንግግሮችህ ትምህርት ይሆናል ስንት ጉድ አለ በየቤቱ 😢😢😢

  • @nmajetube
    @nmajetube 10 месяцев назад +37

    እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ይህ ገመና ለንስሃአባት ነው የሚነገረው ። እኔ ይገርመኛል ሚስት የባላን ገመና ባልን የሚስቱ ገመና እግዚያቤሔርን ሳይፈሩ በአደባባይ በየሚዲያው ሲለፈልፉ ? እኔ ላንተ አፈርሁ ጋሼ።

    • @senitube5125
      @senitube5125 10 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏

    • @abaziyu94
      @abaziyu94 10 месяцев назад +1

      መጣም

    • @eyerus9893
      @eyerus9893 10 месяцев назад +1

      በጣም የእውነት ምን አይነት ጊዜ ነው ፈጣሪዬ ሆይ😢

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 10 месяцев назад +3

      ኧረ ያሳፍራል ሼም የለዉም ትልቅ ሰዉአይደልዴ ፀበል አይወስዳትም መፋታት ካለበት መፋታት ነዉ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 10 месяцев назад +3

      😢😢ንስሐ አብምቶች ችግሩ ሁሉም ስለ መናፍስት ሴራ ስለማያውቁ ምንም አይሉም ይህን የሚረዱ ጥቂቶች ናቸው

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 10 месяцев назад +9

    እና አሷ ወዳ ነው መንፈስ እጂ ይሔ ያስቃል እዴ😢😢😢

    • @kebedekebede6286
      @kebedekebede6286 10 месяцев назад

      መንፈስ መናምን አያላችሁ ሰሙን አታሳመሩ ሰይጣን ነው ሰይጣን ነው ::

  • @DimaDima-du2vj
    @DimaDima-du2vj 3 месяца назад

    እግዚሐቤር ይደቹ በጣም ያሰዝነል ህሊነዋ ተይዞል

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 10 месяцев назад

    Tebarki yenta 🙏🙏🙏

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 10 месяцев назад +6

    በግልፅ መውጣቱ ምን ያሳፍራል ሀገራቾን ይሄ ሽፍንፍኑ ነው ሀገራችን ያሚበጠብጠው የቤቱን ሰላም ለማምጣ መፍትሄ ካመጣለት ሚዲያ መውጣቱ ይሄ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያን ያለ ጉድ ነው

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 10 месяцев назад +4

    መልካም የምስራች አለኝ ወዳጄ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን ሁሉ እንዲሁ ወዷልና ይላል የሚወድህ በቀራንዮ መስቀል ላይ የሞተልህ ነጻ የሚያወጣህ አምላክ አለ ሰይጣንን ኢንተርቪዉ አድርጎ ማመን ትክክል አደለም መጽሀፍ ቅዱስ የሚለዉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ዉጣ ብሎ ማዘዝ ብቻ ነዉ ሌላዉ ያላስተዋልከዉ እቃ ስትገዛ በገንዘብህ ለሰይጣን ግብር አቅርበሃል ተስማምተሃል አሁንም የቦታ ሽግግር ነዉ የሚያደርገዉ እንጂ ያለ ክርስቶስ ነጻ መዉጣት አትችልም አንተም ቤተሰብህም እግዚአብሔርን አምልኩና ነጻ ዉጡ

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 10 месяцев назад

      እይ እስኪ ሂጅ ወደዛ ዝም ብለሽ የባሰ

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 10 месяцев назад

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አንተ እራስህ ትክክል አደለህም ምንም ማድረግ የለበህም አንተ እራስህ መፆም መፀለይ መስገድ መጠመቅ አለብህ ቅድስ ኡራኤል ይርዳህ

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 10 месяцев назад +1

    አይ ሰው መፍትሄ ብለህ ከሄድህ ያው ከማመን አይተናነስም ሲሆን ከልጆችህ ጋር አንድ ክፍል አዘጋጅታችሁ ሱባኤ ይዛችሁ በፀሎት በስግደት በርትተህ እግዚአብሔር ን መለመን ስለ ሁሉ ከበረታህ መምህር ተስፋዬ አማክር።ስለ ልጆችህ ግን በርታ።

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 10 месяцев назад +36

    ይሕነገር በመንፈሳዊ ትምህርት መፈታት ይችል ነበር❤❤❤❤

    • @aynalemgebre8061
      @aynalemgebre8061 10 месяцев назад +1

      በትክክል

    • @user-fj6gk8kq1z
      @user-fj6gk8kq1z 9 месяцев назад

      ትክክል ያውሰይጣንነው ፆለትፆም ስግደት ፀበልነው መዳኒቱ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 месяцев назад +15

    ለዚ መማህር ተስፈዬ ገጠመኝ አደመጡ

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay 10 месяцев назад

    የመምህር ተሥፋየን ገጠመኝ ማዳመጥ አለባቼው ልጆቹም አባትም ሚሥትም እባካችሁ ከመምህር ተሥፋየ አበራ ጋራ አገናኟቼውና ይሕንን ቤተሠብ ከመበተን ታደጉት
    ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ እግዚአብሔር አይነ ልቦናዋን ይክፈትልህ ወንድማችን በየቤቱ ያለው መከራ😢 ለዚች አጭር ህይወት አትለያዩ

  • @see12334
    @see12334 10 месяцев назад +10

    የሰላም አለቃ እየሱስን ጌታን ተቀበል ሰላም ይሰጥሀል ወንድሜ

    • @glad5038
      @glad5038 10 месяцев назад

      ክክክክክክ

    • @TsionMasefen
      @TsionMasefen 10 месяцев назад

      😂😂የትኛው የአዳራሺ ባጫጫጣራራእ የፓስተሮቹን😮😮😂😂😂

    • @see12334
      @see12334 10 месяцев назад

      @@TsionMasefen ፂዬ እየሱስ በልብሽ ነው ምትቀበይው እንጂ በቄስ በፓስተር አደለም

    • @TsionMasefen
      @TsionMasefen 10 месяцев назад

      @@see12334 እኛ እኔ የተቀበልኩት በ 80 ቀኔ ንፅእት ከሆነች እየሱስን የጌቶች ጌታ የአማልክቶች አምላክ ብላ ከምታምን ከኦርቶዶክስ እንጅ ከግዮን መዋኛ በፓስተሮች የአዳራሹን እየሱስ አዲስ እየሱስ አላቅም

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 3 месяца назад

      Ufaa I am tired of you peopl how you going to tell to Ethiopian people about

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 10 месяцев назад +3

    እያደረክ ነው የወለድከው 😅እግረኛው ሚዲያ ትመቸኛለህ ❤❤❤ በየ ቤቱ ብዙ ጉድ አለ 😅😅😅