148ኛ ፈተና ገጠመኝ፦እንደው፦ ጌታ ይጠብቀኛል እንጂ ባለትዳር ስለሆንኩኝ እንዲህ አይነት ታሪክ ሲያጋጥመኝ በራሴም ላይ እንዳይደርስ አጥብቄ እፀልያለሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 авг 2023

Комментарии • 1 тыс.

  • @user-ri7yz6cl4e

    እኔ ስለ መምህር ተስፋዬ አንድ ነገር ልበል በውጭ ተሰድጄ መኖር ከጀመርኩ 12 አመት ሆነኝ ስራ ስገባ ከአሰሪዎች ጋር አልስማማም ተስማምቼ ከሰራው ደግሞ ገንዘቡን አጠፋለው ብቻ ምን አለፋቹ ዘርዝሬ የማልጨርሰው ፈተና ነበረብኝ አንድ ቀን የኔን ሂወት የቀየረውን የላይቭ ውይይት እያካሄደ ገብቼ ተመለከትኩ ኤፍታ በሉ ሲል ከልቤ ኤፍታህ አልኩ ነገሬ ሁሉ ተቀየረ 12 አመት ምንም ያልነበረኝ ሴት በ 7 ወር ቤት ሰራው ገንዘብም አስቀመጥኩኝ ከዚ በላይ ግን ሁሌ ነበር የማለቅሰው አሁን ግን ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥህ አመሰግናለው የኔ ሂወት መቀየር ከ እግዚአብሔር በታች ያንተም ውጤት ነው ❤❤❤

  • @user-yy5xg9im8u

    ለነሱ በጣም ደስ ብሎኛል የነሱ የደረሰ ቸሩ መዳሐኔያለም ለኛም ይድረስልን

  • @addisalemfekadu8836

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @asde301
    @asde301  +45

    ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች👍👍👍

  • @jemalawel2944

    መምህር ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል ፀልይልኝ ለሷ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ

  • @Kidus_micael_abate

    እንኳን ደህና መጡልን መምህር ❤ጠላትክ ያልቅስ ያው የደስታ ቢሆንም ❤ሰሚ ብቻ ሳይሆን አዳማጭ ያድርገን 30 60 100 የምናፈራ እና የምለወጥበት ያድርገን ❤

  • @mehritk

    እባከቹ 16 አመት ሙሉ ህወትይ ባካና ኖሮ ኖሩኩኝ 3 ሞላን ንስሃ ገብቸ ቁዱስ ቁሩባን ከተቀበሉኩ አሁን ግን በጣም ከባድ ጭንቅ ወስጥ ነው ያለሀሁት ምን ማዲረግ እዳለብኝ ሁሉ ጠፍኝ ከእግዚአብሔር በታች ማማኪረኝ ሰው አጣሁ 😢😢😢ወለተ ማርያም ብላቹ አሱቡኝ

  • @zezumeke1689

    እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጤናችንን ሃገራችንንም መድኃኒያለም ሰላሟን ያምጣልን ያለንበትንም ሃገር እሱ ይጠብቅልን

  • @setuahsetauh4031

    በጣም ገራሚ ነው 😢 እኔ ግን እዝህቤት የገባሁት ተልኬ ነው ግን ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ አዳዲግዜ እኔም ላለመሆን የምፈልገው ነገር ነበረ ግን አልችልም ምን አልባት በፀሎት ቢወገድልኝ ብየ አጥብቄ ፀልያለሁ ፈጣር ፀሎትሽን ይስማሽ በሉኝ እኔም ጤነኛ አልሆኩም ለሱም ጤና አል ሰጠው ጨክኘኮ ልለፈው ብልም ባልናገረውኮን እኔ ጤና የለኝም ምንአልባት ከስደት መልስ ፀበል ያስፈልገኛል ❤❤❤❤❤😢

  • @mahdertadesse8031

    ለቅዱስ ቁርባን አብቃኝ🙏💖⛪️

  • @tadsawodaje1162

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ❤️ በእውነት ክብር ይገባሀል🙏 ያንተን ትምህርት በመስማቴ ብዙ ነገር እንዳውቅ ረድቶኛል ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜህን ያስረዝምልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህራችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @user-nt7wi5rj9b

    እዴት ደስ ይላል መምህር የአተን ትምህርት ስሰማ የተመኘሁትን ሁሉ እግዚአብሔር እደሚሰጠኝ ተስፋየ ይጨምራል አመሰግናለሁ ❤

  • @Hanayemaryiamlijj

    እንኳን ለርእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሳችሁ።

  • @amanuaela2370

    አምላከ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ክፉ ከሚያሰቡብ እና ክፉ ከሚያደርጉብን ሰዎች ጠብቅ።

  • @user-ym9dc9sj4q

    መምህር ተስፋየ ረጅምምምምምምምምም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለው 👏👏👏

  • @lidyalidya7062

    አቤቱ ጌታሆይ ታሪኪን ቀይረው😢

  • @user-cr3yq9kr1o

    በጣም የሚገር ገጠመኝ አቤት መታደል መንፈስ እንዲጋለጥ ያደረገች ልጅ እግዚአብሔር ይባርካት❤❤ የፀሎት ውጤት ነው ይከ ሁሉ❤❤

  • @user-kq8hw9yb5f

    በጣም ሚገርም ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለውአረብ ሃገር ያለነው ቡዙ ችግር ስላለብን በጸሎትአስቡን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰👏

  • @mesihaile580

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም እግዚአብሔር አስተማረኝ የእኔ ታሪክ ነዉ የሰማሁት የመምህር ተማሪዎች ወለተጊዮርጊስ ብላችዉ በፀሎት አስቡኝ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @LaketchHirpa

    መምህር ያኑርልን እኔም ባገኝህ የኔም ጨለማ ቢገፈፍ ደስ ይለኝ ነበር።