የሚሰወረው ኢትዮጵያዊ ልጅ እና የSuperman ፊልም አዲስ ምስጢር / "አትጋቡ" የተባለው መፅሃፍ ጉዳይ!! Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 23

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 2 месяца назад +12

    ጥሩ አሥረጂ ሀሳብ ነው ቤተሰብን ለመመሥረት ሀገርን ለማቆም ጨዋ ባህሪ ቅንነት የምላው ፍቕር መተሳሰብ መተማመን የምላው እና ፀንቶ እንዲቆም መለያየት እንዳይኖር ማድረጋችሁ ደስ ይላል በትዳር ውስጥ ያልመረረ ጎዶሎም ሙሉም ወይም ወጣ ገባ እንዳለው መረዳት ካለ ሕይወት ጣፍጭ ነው እና ይህንን ግልጽ አዽርጎ ለትውልድ ማስረጽ ታላቅነት ነውና አመሠግናለሁ ❤🎉

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 месяца назад +4

    እናመሰግናለን መምህር አብይ እና ተጋባዥ እንግዳችን እንዲሁም ቤዚዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 2 месяца назад +5

    ኣብያችን እንወድሃለን❤❤❤

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 2 месяца назад +1

    እግዚረብሔር ይመስገን ነው የምለው መልካም ነገር ስሰማ!

  • @FreselamZestifanos
    @FreselamZestifanos 2 месяца назад

    ወንድሜ ሱሬ በጣም ደስ ብሎኛል በአዳዲስ ስራኦች ስለመጣህ በጣም ደሞ ቃለመጠየቁም ግሩም ነው በርታልኝ አብዬና ቤዚ ተባረኩ ፕሮግራሙን በጣም ነው የምወደው

  • @tefaaermyas-wp9zd
    @tefaaermyas-wp9zd 2 месяца назад +1

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ የማያልቀውን በረከት ያድላቹ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የናትነት ጥበቃ አይለያቹ ። ወንድማች በርታልን ብዙ ከበቂ በለይ ታሪክ ያለን ህዝቦችነን ብዙመስራት እንችላለን ከተባበርን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 месяца назад +1

    Wow desiylale tebareku❤❤❤❤❤

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x 2 месяца назад +2

    Welcome Mr Abiy,❤❤

  • @hirutyoseph726
    @hirutyoseph726 2 месяца назад

    መምህር አብይ ለወገኖችህ ከመጨነቅ የተነሳና ትውልድንም ከመቅረጽ አኳያ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ድንቅ ናቸው ምስጋና ሊቸርህ ይገባል

  • @Merkeb_444
    @Merkeb_444 2 месяца назад +4

    መምህር ዐቢይ አንተ ብዙ ነገር የምታውቅ ሰው ነህ ግን ፀሐይ ሳትሆን መሬት ናት የቆመችው አልክ እናም እስኪ ከቻልክ አንድ ፕሮግራም ስለ flat earth ስራልን

  • @yemaryamlij7261
    @yemaryamlij7261 2 месяца назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤❤

  • @Zubedaabiti
    @Zubedaabiti 2 месяца назад +2

    Enkan bezchulin❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayBedane
    @TsehayBedane 2 месяца назад +1

    መምህር አብይ ና ቤዝዬ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ በጣምነው የምወ ዳችሁ።

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 месяца назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልም እስካየው ድረስ!

  • @traderb9510
    @traderb9510 2 месяца назад +2

    አብይ የፓሪስ ኦሎምፒክ መክፈቻው ስነስርአት ላይ ብዙ የጨልማው አሰራር ነበረ እባክህ ስለ እሱ ፕሮግራም ስራ::

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 2 месяца назад +1

    አብይ ስፓይደርማን ባት ማን ለልጆች የሚሰሩት እነሱ እውነተኛ ጀግና የላቸውም ታሪክ ቀምተው ሰርቀው ዘርፈው የሰው ለስለሆነ ታሪካቸው ፌክ የሆነ ቅን ደግ ሂሮ ይሰራሉ በአሻንጉሊት እኛ አለን የእውነት ጀግና አባቶች አፄ ሚኒሊክ አፄ ቴዎድሮስ ብዙ እውነት ጀግና እምናረጋችው ታሪክ

  • @Fjcjmk
    @Fjcjmk 2 месяца назад

    ፁለት አርጉ

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 2 месяца назад +2

    ወንድሜ ስለትዳር የገለጥክበት መንገድ ተመቸኝ አሁን ነው ማግባት !!!

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 2 месяца назад +1

    Menfe malet mn malet newu gn ?????

  • @wubitesfa4352
    @wubitesfa4352 2 месяца назад

    ለማየት ጓጓዉ በርቱልን

  • @hanabeletetube
    @hanabeletetube 2 месяца назад +1

    Enkun beselam metachehu

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 2 месяца назад

    ጠቢቡ ሰለሞን 600 ሚስቶች እና 400 እቁባቶች ነበሩት። እንዳትጋቡ የከሰረ ሃሳብ ነው ምክንያቱም ትዳር የእግዚአብሔር እንጂ የናንተ አይደለም።16 ዓመት በደስታ ኖሮ 3 ልጅ ወልዶ አትጋቡ።