ከባል ስራዬ ይበልጥብኛል - ቆይታ ከሚልየነሯ ቲጂ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 483

  • @eyitatv
    @eyitatv  10 месяцев назад +31

    ለማኛውም ዝግጅት ከጀግናዋ ትግስት ቲጂ አገልግልን ለማዘዝ ከፈለጉ +251983034486 ይደውሉ።

    • @biniberihun3151
      @biniberihun3151 10 месяцев назад

      😂😂😂 she's looking hard worker guy not husband Yemcheshe

    • @TigistMekonen-x2x
      @TigistMekonen-x2x 10 месяцев назад +1

      እባክሽ ሞከሼ ስራ አስገቢኝ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዛብሔር ይመስገን።

    • @bahranmulugeta8437
      @bahranmulugeta8437 10 месяцев назад

      ኣረ የስዋን እማ አንበላም ሁሀላ ደሞ ባል ቢያጡስ ቺኮቹ የስዋን ምግብ በልተዉ 😆😆😆

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 8 месяцев назад

      ​@@bahranmulugeta8437 ግን የት ናት ደሴ 😂😂😂

    • @MahletTamrat-jh4tn
      @MahletTamrat-jh4tn 2 месяца назад

      ስልክ አታነሳም ለማዘዝ ነበር ከስተመር ሰርቢስ የላትም

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku 10 месяцев назад +17

    ሃበሻ ማለት ሰነፍ ወረያ ህዝብ ነው :: ቲጂዬ በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ :: ሰው መኖር ያለበት በምክንያት ነው :: ለምን አገባለው ለምን እወልዳለው የሚለውን ጥያቄ ሳይመልስ ዘው ብሎ ትዳር ይገባና ከዛ እደሜ ልኩን ደስተያ ሳይሆን ይኖራል :: ቲጂ በህወትሽ የምትፍልጊውን የምታውቂ ትጉህ ጀግና ነሽ :: ሚስቲ ብትሆይ ደስ ይለያል ::

  • @lalibelak
    @lalibelak 7 месяцев назад +31

    የተጎዳ ስብእና(personality) ነው የማይባት። ስራ መውደድ ሳይሆን በስራ ውስጥ መደበቅ ነው የምትፈልገው፣ ድህነት የህይወት ፈሪ የገንዘብ ሀብታም አድርጓታል ። መለኪያ ሚዛኗ ገንዘብ ስለሆነ ሁልጊዜም ማጣት ያቃዣታል ፣ እርካታንም አታውቀውም። ስራና ገንዘብ ብቻ የህይወት ግብሽ ከሆነ እነርሱ ሲሞሉልሽ ጎዶሎነትሽ ከረፈደ ይገባሻል። ሰከን በይ።

    • @HirutTeshome-g2e
      @HirutTeshome-g2e 7 месяцев назад +2

      The way you expressed ❤

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr 6 месяцев назад +1

      Betam eji bizu awirach

    • @KeriaMohammed-w5f
      @KeriaMohammed-w5f 5 месяцев назад

      zem beleh atawera sima deha kehonk manm sew zor belo ayayahim eswa jegna nat

    • @emudtube
      @emudtube 4 месяца назад

      yemote sew astesaseb new yante hasab tg magibat berasu lottery new

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 10 месяцев назад +49

    እሩቡ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ያንቺ አይነት የስራ ወኔ ቢኖረው አመትም አይፈጅም ነበር ኢትዮጵያ ስትለወጥ ማየት በጣም ጎበዝ ነሽ በዛላይ ውብ እና ውብ የሆነ አስተሳሰብ ነው ያለሽ ያሰብሽው ሁሉ ካለምንም ጥርጥር ይሳካልሻል ሚሊን አይደለም ገና ከትርሊዬን በጣም በቅርቡ ግዜ ነው ምትሆኚው ❤keep going great job ❤
    ሄለን ነኝ ከሮሚኒያ Romania 🇷🇴

    • @hgghh5393
      @hgghh5393 10 месяцев назад +1

      ጀግና ናት እውንት ለመናገር

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 10 месяцев назад +29

    አድሰው ብቻውን ይሆን ዘድ መልካም አይደለም ትዳር ሊኖርሽ ይገባል ትዳር ኑሮሽ ልጆች ስትዎልጅ ዬዛኔ ለማን እደሆነ የምትደክሚና የምትለፊ ትርጉሙን ታቂያለሽ ሰው ነንና አድቀን መድከም ያይቀርም ስትደክሚ በስራሽ ልጆችሽን ተክተሽ ታርሪፊለሽ አስቢበት በስራሽ በጣም ጎበዝ በርች ካጠፋሁ ይቅርታ ከማስብ አፃር ነው❤❤❤

    • @SelamAe-hb1xr
      @SelamAe-hb1xr 6 месяцев назад +1

      ምርጫው እንደየሰው ይወሰናል ማግባት መውለድ መልካም ነው የሚል ኣለ ብቻየ መኖር ነው የምፈልግ የሚልም ኣለ ሁሉም መልካም ነው። እንዳውም የተሻለው በድንግልና መኖር ነው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው።

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 6 месяцев назад

      ባል አምጡላታ አግቢ አግቢ እኝኝኝኝኛ ኤጭ

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 10 месяцев назад +8

    ጀግናነሽ ትችያለሽ ጉዲፈቻ እጥፍ በረከትና እራሱ የልጅን ፍቅር በእጥፍ ታገኝበታለሽ ትዳር ቢሳካም ባይሳካም እንዳትተይው ይበልጣል።❤❤❤❤❤

  • @tigistjenbere2800
    @tigistjenbere2800 10 месяцев назад +11

    I love her confidence. Keep up good work 👏 👏 👏

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 10 месяцев назад +13

    ጀግና ነሽ ቲጂዬ ምናለ ያንቺን ሞራል ለሁሉም ቢሰጠው 👍👍👍👍

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 10 месяцев назад +26

    ፈጣሪ ይጨምርልሽ አሁንም ቲጂዬ❤ፀጋ እና ሰላሙን ያብዛልሽ ❤ሚሊየነሯ ቲጂ እያላችሁ እየለጠፋችሁ ጠላት እንዳታደሩባት ግን ጋዜጠኞች ጠንቀቅ በሉ እባካችሁ❤በፍሬ እና ዳጊ ቤተሰብ የሆነዉ መማሪያ ይሁን!!

    • @yeshiwork-p8y
      @yeshiwork-p8y 3 месяца назад

      ፍሬ እና ዳጊ ምን ሆኑ?

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 месяца назад

      ​@@yeshiwork-p8yሌቦች ፖሊስ መስለዉ ቤታቸዉን በረበሩ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 10 месяцев назад +16

    ቲጂ ሁሉም አብሮ ነው የሚሄደው ስራ እና ኑሮ

  • @zewdneshtesfaye1917
    @zewdneshtesfaye1917 10 месяцев назад +11

    ቲጂ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ መልካም ሰው ነሽ

  • @kokobeworku
    @kokobeworku 9 месяцев назад +3

    ጀግና ነሽ ቲጂዬ ምንም አላጠፋሽም ሀሳብሽ ጠብ አይልም❤

  • @bedluadege4274
    @bedluadege4274 6 месяцев назад +3

    በስራሽ ባደንቅሽም
    የማገባው ባል ስራ የሌለው ማለትሽ ምንም እንዳይናገር እና የጭን ገረድ ለማድረግ ይመስላል ሲደብርሽም ከሌላ ጋር ዘና ፈታ ለማለት ይመስላል ይደብራል

  • @seidamohammed
    @seidamohammed 10 месяцев назад +9

    She is so strong and beautiful ❤❤ she looks model ❤❤keep going girl ❤❤

  • @deb_june1141
    @deb_june1141 9 месяцев назад +1

    ባል ከገንዘብ ጋር የሚወዳደር አይደለም የሚወድሽ ባልሽ እረዳትሽ ነው ፡፡ ሌላው መስራትሽ ጥሩ ነው ማረፍ ያስፈልጋል ፈጣሪ እንኳን ሰርቶ አበጅቶ አርፎአል፡፡ ከሀሉ በላይ መጀመሪያ እራስሽን ውደጂ ለራስሽ ጊዜ ስጪስትኖሪ ነው ሁሉ ነገር ቀጣይነት የሚኖረው፡፡ ግን በስራሽ በጣም ጠንካራ እና ብርቱ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ተባረኪ፡፡

  • @kidyadad
    @kidyadad 10 месяцев назад +7

    ምንጃርዬዬ የጀግኖች አገር የአባቴ ዘሮች ባል ምንም አይሰራም ብር ሁሉን ያመጣል ማንንም እንዳትሰሚ የኔ ቆንጆ ያገብት ምን አመጡ ቆይ ግን እውነት ማግባት እዳ ነው እዳ ሌላ ስራ ምን ላድርግሸ አፋ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ቅመም

    • @sam_ሀበሻ
      @sam_ሀበሻ 10 месяцев назад +1

      Tkekel ...magbat eda nw ...bzalay cheating bcha yasabdal ..demo wend

  • @narditubeናኒሻየበላይልጅ
    @narditubeናኒሻየበላይልጅ 10 месяцев назад +140

    ታዳ የኑሮ ትርጉሙ ምንድነው ይሔ ሁሉ ልፋት ድክመት ልጅ ወልዶ ካልተሳመ የቤተሰብ ፍቅር ካላገኘ ብርን ማምለክ ነው የሚሆነው እንዴ ጎበዝ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ተጋነነ እውነት የሌለ

    • @sam_ሀበሻ
      @sam_ሀበሻ 10 месяцев назад +4

      Ynuro trgum lij felfelo be dehnet masadg aydelem

    • @zinethussen5080
      @zinethussen5080 10 месяцев назад +4

      በጣም ለምን ብለነው የምንለፍው ብር ብቻ በቂ አደለም ጉድ ነው

    • @Beryaa
      @Beryaa 10 месяцев назад +12

      @@sam_ሀበሻአንደበትህን አርም/ሚ መፈልፈሉን ቢሆን እኮ አምላክ ሲሰጥ ነው ደግሞ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

    • @bezategegnework3528
      @bezategegnework3528 10 месяцев назад +12

      እኔም ያልገባኝ ይሄ ነው፡ ታታሪነትሽ መልካም ነው ግን ብር ብቻ ሲያሳድዱ ጤናን ማጣትም አለ፡ ብሩን ሰበሰበሽው ከዛስ መጨረሻሽ ምንድነው

    • @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ
      @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ 10 месяцев назад

      ለመፈልፈልም እኮ መሰጠት ያስፈልጋል ገልቱ 😂በእርግጥ መውለድ አልችህ
      ልም መሀን ነኝ ብላለች ግን ምንም ሚሊየነር ብትሆን ቤተሰብ ካልመሰረትክ ባዶ ነህ ገለቴ ሞት በደቂቃ ይመጣል ያኔ ገንዘብህን ማነው የሚወርሰው@@sam_ሀበሻ

  • @abush22_24
    @abush22_24 4 месяца назад

    ራሔል ሳቅሽ በጣም ደስ ይላል፡፡

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu 10 месяцев назад +7

    ቲጂ make it balance life በህያወት መዉደቅ አለ መታም ሞኝ አትሁኚ ብር ሁሉን መሆን አይችልም ስራ ጥሩ ነዉ እኔም የስራሰዉ ነች ለዛዉም ብር የሚታፈስበት አገር Swiss ግን በጊዜ የሚሆነዉ በጊዜ አድርጊ ትዳር ያንቺ ዉሳኔ ነዉ ግን ለራስሽ ጊዜ ስቺ ሳይሽ እረፍት ያስፈልግሻል

    • @abebechameha4272
      @abebechameha4272 10 месяцев назад

      Hi,yekerta defret ayhunbegn ena ke ethiopia be temert memtat yechalal?

    • @Didu-Midu
      @Didu-Midu 10 месяцев назад

      @@abebechameha4272 be temhirt bezum alesemahum gin be sira yehona company kefelege sewochn mametat yichelal

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 10 месяцев назад +4

    ጎበዝ በራስ መተማመንሽ ደስ ይላል

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i 10 месяцев назад +1

    ቲጂ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ❤ለሌሎችም ተምሳሌት ነሽ ግን እናት ሁሌ ብር እና ስራ ሲባል እድሜም ይሔዳል አሁን ከ30አመት በላይ ነሽ አግቢና አበባ የመሳሰሉት ልጆች ዉለጂ ሁሉም ትርፍ ነዉ ወልደሽ ማየት ግን ከሀብት በላይ በላይ ነዉ እህቴ ህይወትሽንም አስቢበት

  • @Ethi912
    @Ethi912 10 месяцев назад +11

    ቲጂዬ ❤ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይባርክሽ የአንቺ ይሁን ስው ይስጥሽ ስሜትሽ ይገባኛል እኔም እንደንቺ ጌዜ የለኝም ነበር እግዚአብሔር በሚገረም ትዳር ባርክኝ ! ❤ ስረግሽን እና ልጅሽን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በስማያዊ በረከት ይጉብኝሽ ❤

  • @tinabeke7223
    @tinabeke7223 10 месяцев назад +2

    የዋህነታን ቸርነታን በጣም ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
    @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 8 месяцев назад +12

    ኧረ ተይ በጣም ተጋነነ ይሄን እየሰማ የሚመጣ ባል እኮ አንችን ሳይሆን ገንዘብሽን ብቻ የሚፈልግ መሆን አለበት ሞትም እንዳለ እያሰብሽ ድርቅ አትበይ በዚህ ታታሪነትሽ ቤተሰብ እና ልጅ ሲጨመርበት ነው ፍቅር ደስታ የሚበዛው ብር ብቻውን ደስታን አይፈጥርም ይሄ የኔ የግል እምነቴ ነው ሀሳቤን የወደዳችሁ በላይክ አሳዩኝ

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 10 месяцев назад +11

    ባል እራሱ ሌላ ስራ ነው እውነቷን ነው ጎበዝ ነች ልጅ ደግሞ ስንት ወላጅ የሌላቸው ምስኪኖች አሉ እነሱን ወስዳ ልክ እንደልጇ ማሳደግ ትችላለች ከእግዚአብሔርም ታገኘዋለች እኔ በበኩሊ አድናቄሽ ነኝ

    • @helenheli5103
      @helenheli5103 6 месяцев назад +1

      Eewent beleshal enat abate yelelachewe masadege yichalale yageba hulu desetegna aydelem selemayawerute enji

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 6 месяцев назад +1

      ተመሳሳይ ጉዳት አለብሸ።

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 6 месяцев назад

      🙏💯👍♥

    • @MitinTewodros
      @MitinTewodros 6 месяцев назад +1

      ባል የቤት ራስ ነው እንጂ ስራ ነው አይልም። ያልተፃፈ አታንብቡ እባካችሁ። ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው። ከእኛ የሚጠበቀው መልካም መሆን ነው።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 месяцев назад +2

    መስራትሽ መልካም ነው ከብር በላይ እግዚአብሔርን ውደጂ የብሩም የጤናውም የጉልበቱም የመኖራችን ትርጉም ባለቤት እግዚአብሔር ነው መተኛት ሞክሪ ምግብ ብይ ጤናውን ሰላሙን ያድልሽ❤❤

  • @birtukangosaye
    @birtukangosaye 10 месяцев назад +10

    የምር ጀግና ናት ሴት ልጅ እንዲህ ጀግና ከሆንን እንከባበራለን ከባላችን ጋር!!!!

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 10 месяцев назад +7

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ህይወትሽ ያስተምራል ሰርቶ መለውጥን ዝክር መዘከር ሰውን ማገልገል ብቻ ብዙ ነገር ተምሬብሻለው ግን ደግሞ ለራስሽ ትኩረት ስጪ ምግብ ብይ እንቅልፍም ተኚ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 10 месяцев назад +12

    ፣እንዳንቺው ለፍቶ አዳሪ ጠንካራ ወንዶችም አሉ እነሱን ለማግኘት ከፈጣሪ በፀሎት ።

    • @shepherd7324
      @shepherd7324 10 месяцев назад +1

      Life is not fair, edezehe lemilefa sew ,senefe sew new yemistewe..lemilafa wonde demo Sera yematewede kese awelaki hulae melebese mezenanate yemitewede set new yemisetewe...ketemokeroyae new

  • @Beryaa
    @Beryaa 10 месяцев назад +5

    ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው 🤔ነገ ገንዘብን ወደ ማምለክ እንዳትገቢ እንኳን አንቺ ትልቁ እግዚአብሔር እንኳን በሰባተኛው ቀን ከስራው አርፎ ቀድሶታል ይለናል ቅዱሱ መፅሀፍ አሁንም ደግመሽ አስቢበት ለሁለት ጌቶች መገዛት እንደማይቻል እህቴ

  • @emebettemesgen5350
    @emebettemesgen5350 10 месяцев назад +4

    እውነቷን ነው ስራ ተይ እሚላት ባል ከሆነ ጥንቅር ይበል ባል እኮ ተናግራለች ሁለተኛ ስራ ነው ብላለች ትክክል ሰውን ሰው ያረገው ስራ እንጅ ባል አይደለም

  • @dst1684
    @dst1684 10 месяцев назад +6

    Tigi, please ተጠንቀቂ ሰዉን አትሰሚ የደከምሸበትን ለመውረሰ ነዉ የሚመጡት ልጅ ብቻ ወልደሸ እሱን ግን በሩቁ የሀበሻ ባል behind/ወደሗላ ነዉ የሚጎትትሽ ቢቀርም ትዳር የሚጓጓለት አይደለም በየትም ቦታ እንደምትሰሚዉ ነዉ አንች ልዮ ሴት ነሸ በተረፈ እራሰሸን በደንብ ጠብቂ አንች ሰትኖሪ ነዉ እሸ ሴቶች ለራሳችን ካላወቅን መጨረሻችን አያምርም ፡ እወድሻለሁ በርች🙏 - 🇺🇸

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 7 месяцев назад +1

    ጎበዝ፡ውሽት፡አለመውደድሽ፡ያሳለፍሽውን፡አለመርሳትሽ፡ለዚ፡ነው፡ትልቅ፡የሆንሽው፡👋🤗👍

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 месяца назад

    ጎበዝ ቲጂዬ ልክ ነሽ ውዴ❤ትላንት በወደቅሽ ሰአት ያላየሽን ያህል እዚ ደረጃ ላይ ስትደርሺ ጋዜጠኞችን አሽከረከርሻቸው የኔ አንበሣ👍👏👌💪💪💪❤❤❤

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 10 месяцев назад +11

    እውነትሽን ነው ከአምላክ ቀጥሎ ብር ስራ ነው የሚያስከብረው ትዳር ምንስ ያረጋል ልጅ እንዳልሽው ስንት ወላጅ አልባ አለ ማሳደግ ይቻላል ስራሽ ነው ያስከበረሽ

    • @Beryaa
      @Beryaa 10 месяцев назад +3

      እንዴ ትዳርን እኮ የመሰረተው እግዚአብሔር ነው እንዴት ምን ያረጋል ትያለሽ ?🤔

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 10 месяцев назад +1

      ​@@Beryaa ትክክል ነሽ ግን በግድ አግቡ አልተባለም

    • @Beryaa
      @Beryaa 10 месяцев назад +1

      @@BettyHussen እንደፈለጉ ዞር ዞር ለማለት ካልሆነ በስተቀር ማግባት በጣም አስፈላጊ ነው ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 5 месяцев назад

      እኔ ክሪሥታኖች ትገርሙኛላችሁ ሃይማኖታችሁ ዝመት እንደሚከለክል አውቃለሁ ግን እናተ አብዛሀኞቻቸሁ ለሀይማኖታችሁ ቦታ የላችሁም ትዝ እሚላችሁ በጣም ሢከፋችሁ ወይም በጣም ደስ ሢላችሁ ነው ለምን ግን ይቅርታ በማያገባኝ ሥለገባሁ ግን እነደአንዲት ኢትዮጵያዊ ወገናችሁ ሥለሆንኩ አሥተያየቴን የታዘብኩትን የፃፍኩት በጣም በየሚዲያው እሚየው ሥለሚደብር ነው። ለምሳሌ በፍቅር በጣም ብዙ አመት ትኖራላችሁ ያለትዳር ልጅ ትወልዳላችሁ ግን ምንም አይመሥላችሁም አሁን ደግሞ ባል ሚን ያረጋል ምናምን ትላላችሁ ያማለት ዝሙትን ሥለምታበረታቱ ነው እንጂ መቼም አንድሰው ገንዘብ እያለው የተሻለ ኑሮ እየኖረ ለዛው የወጣትነት እድሜ ምግብ እየተመገበ ሥሜት የለውምን? እኔ አላምንም ምክንያቱም ተፈጥሮ ሥለሆነ አሥቡበት እባካችሁ ዝሙትን አታበረታቱ ፈጣሪያችሁን ፍሩ ሀገራችን ገመከራ ከችግር አልወጣ ያለችው በራሣችን ሀጢያት ነው። ትዳርእኮ የራሡ የሆነ ክብር አለው ያሥከብራል።

  • @mamaredwan
    @mamaredwan 9 месяцев назад +3

    ኧረ የምን ትዳር ጀግና ነሽ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 месяца назад

    ጎበዝ ትክክል ነሽ ቲጂዬ አሁን ታዋቂ ስለሆንሽና እምር ስላልሽ ነው ጓደኛዬ🎉🎉❤

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 10 месяцев назад +18

    ልክ እንደኔ ነሽ ማርያምን እኔም ባል አይታየኝም ስራ ብቻ ምክንያቱም ብዙ የድህነት አመታት አይቻለሁ 😢 አሁን ግን ተመስገን❤❤❤❤

    • @solomonfenta
      @solomonfenta 10 месяцев назад +2

    • @solomonfenta
      @solomonfenta 10 месяцев назад +2

      ቆንጆ

    • @Muma-of2jy
      @Muma-of2jy 10 месяцев назад +2

      ይገርማል በጣም ግልፅ እና ሀቀኛ ሴት ትመስያለሽ ከሁሉም የተለየ ኮመንት ባለሽበት ድንግል ትጠብቅሽ

    • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
      @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 10 месяцев назад +1

      @@Muma-of2jy አሜን

    • @Muma-of2jy
      @Muma-of2jy 10 месяцев назад

      @@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ ለመሆኑ የት ነው ያለሽው

  • @Betslot1994
    @Betslot1994 10 месяцев назад +4

    #1 ጀግና ጎበዝ ❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 месяца назад

    ዋውውውውው
    ቲጂዬ ኢ/ያን ብቻም ሣይሆን ዐለምን ነው ያነጋገርሽው የሁሉ ሴቶች ጀግናችን ነሽ ማሬ❤👍👏👌💪💪💪 ሚዲያዎችም እየተቀባበሉሽ ነውና ሞያሽና ታዋቂነትሽም ሀይ ሆኗል ራስሽን ጠብቂ የኔ ውድ እንወድሻለን ቲጂዬ❤ በርቺ ደሞ ምግብ ቢ ያለበለዚያ ትንሽ ብትታመሚ ትጎጃለሽ የኔ ማር❤❤❤
    እንወድሻለን❤ አምላክ ክብር ያድርግሽ❤❤❤

  • @Sido0505
    @Sido0505 9 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ የህይወት መርህ ገብቶሻል ስራ እና ስራ

  • @Betslot1994
    @Betslot1994 10 месяцев назад +5

    #1 ጀግና ❤

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 10 месяцев назад +2

    ጀግና ነሽ ማርያምን
    ባል አያኖረኝም ትክክል....

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 9 месяцев назад +1

    A very responsible and diligent person. I hope you find a partner who respects you.

  • @netsanettowlde2395
    @netsanettowlde2395 10 месяцев назад +5

    ምንም ይሁን ምንም ስራ የሚወድ ሰው ደስ ይለኛል ወድ መጣ ሄድ ደግሞ ስንቱ አይደል ምያለቅስ ወዶ ጥሎኝ ሄድ እያሎ

  • @amrentube740
    @amrentube740 10 месяцев назад +3

    እየሰሩ ሞመቶ አንድ የህይወት ገፅታ ነው አልቃወምም
    በኔ እምነት ግን የሰው ልጅ ትልቁ ስኬት ድክመትን እየተቻቻሉ ጥንካሬን እያደነቁ እያመሰገኑ በትዳር ተጣምሮ ልጅ ወልዶ ማሳደግ ነው

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 9 месяцев назад

    ጀግና ብዬሻለው በርቺ በዛ ላይ ግልጽ በቃ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን ትዕግስት ማሰላም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 9 месяцев назад +1

    እመቤቴን ጎበዝ ነሽ ❤ በርች ከዚህም በላይ 👏👏👏👏

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 6 месяцев назад

    ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ የምታገቢው ባል ታድሎ❤

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 10 месяцев назад +13

    የኔ እናት ነገ ወገብሽ ሲላል ልጅ የለም መድሀኒያለም የፈቀደውን ይስጥሽ ነገ ይቆጫል ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለው

    • @shalom744
      @shalom744 7 месяцев назад +1

      Eski mehayim athunu

    • @hannaashenafi8659
      @hannaashenafi8659 7 месяцев назад

      @@shalom744 መሀይም ምን ነበረ አይዞን ውለጂ ማለት ማሀይምነት አያስብልም ለስድብ መቅደም ይደብራል

    • @shalom744
      @shalom744 7 месяцев назад

      @hannaashenafi8659 mehayiminet bemayagebaw yemigeba, wegebish lala, dalesh tesebere yemil, yatsnana, eyemekere bemasmesel sewin bemiagobtu kalat yemisebir sew new. Ahunis ? Min yahil nuroachu boring bihon new bemayagebachu mitfetefitut.

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 6 месяцев назад +2

    Geta Eyesus Betam Yewedeshal ebakesh tolo Wede Geta Temeleshi. Sayrefed. Tekit sertesh bezu etef yyemibarek Amlak newo. Getan yagegne sewo Yezelalm Hiwot werash nen.

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 6 месяцев назад

    ጀግና ሴት የቀና ብዙያወራል በርች

  • @mariyagaga6402
    @mariyagaga6402 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንሽ ጎበዝ ጎበዝ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 9 месяцев назад +2

    መስራት ዋና አና ዋና ነገር ቢሆንም በብዙ ልክ ነገር አልሰማሁብሽም።ሲጀመር ማህበራዊ ህይወትሽን ስራሽን ትዳርሽን እድሜሽን ፈጣሪሽን ባጠቃላይ ሁሉንም ባግባቡ ማኔጅ ማድረግ ይቻላል ።እኔንጃ ስራሽን አድንቄልሻለሁ ማግኘት ማንም አይጠላም ሌላው አባባልሽ ሁሉ ግን ።በአፍህ ቃል ተጠመድክባፍህ ቃል ተያዝክ እንደሚለው የእግዚአብሔር ቃል መሻትሽን ፈጣሪ ደግ ነው።ፍቃድሽን ያከብራል ይሰጥሻል ።ሰቶሻልም😂

  • @bezategegnework3528
    @bezategegnework3528 10 месяцев назад +9

    "ስለማግባት የሚያስበው ስራ የሌለው ብቻ ነው" ምን ማለት ነው? ባለትዳሮች ሁሉ ስራ ፈቶች ናቸው እያልሽ ነው?

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 7 месяцев назад

    • @shalom744
      @shalom744 7 месяцев назад +1

      Wana alamaw esu adelem new yalechiw. Admichi

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 6 месяцев назад

      😂😂😂 Awo Tekekel newo she is absolutely right 😂❤😂

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 6 месяцев назад

      Awo betam 😂

  • @meronmekonnen8416
    @meronmekonnen8416 10 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና ነሽ ግን ትንሽ በዛ
    ለትዳርማ በጣም ተፈላጊ ነሽ ወንድ ብሆን አገባሽ ነበር የኔ ቆንጆ በርቺ ሌላው ተራ ነው

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 10 месяцев назад

    ቲጂ ትዳር ጥሩ ነው እግዚአብሔር በስራ እደተባረክሽ በትዳርም በልጆች እግዚአብሔር እደልብናሽ ይስጥሽ

  • @NigistBirhanu-cu7ld
    @NigistBirhanu-cu7ld 10 месяцев назад +8

    አልበላም አልተኛም አላገባም ምንድነው የመኖር ጥቅሙ

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas1616 9 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤ ገብረመፈስ ቅዲስ ያሳብሽን ያሳካልሽ እህቴ

  • @saradubai546
    @saradubai546 10 месяцев назад +3

    ቲጅ እግዚአብሔር ላች የሠጠሽ ብርታት ሥኬታማ ያድርግሽ 5❤

  • @ElhamKeder
    @ElhamKeder 10 месяцев назад +2

    በጣም ስራ አክባሪ ነች👏👏👏

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 10 месяцев назад +5

    የኔናት ውድድኳት

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe 10 месяцев назад +1

    አችነሽ ያወቅሽበት ደግ አረግሽ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 7 месяцев назад

    ልክ፡ናት፡ስራ፡መጀመርያ፡እኔም፡እደሳ፡ነኝ፡ያገባሁትም፡የወለድኩት፡በራሴ፡እምነት፡ካረኩ፡በሀላ፡ነው፡ዛሬም፡በጥረታየ፡ከባሌ፡ጋር፡እኖራለሁ፡ስሙኒ፡ሳልጠይቀው፡በመተባበር፡እትስማቸው፡ጎበዝ፡👋🤗👍

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 10 месяцев назад +3

    ጀግና ነሽ ❤

  • @BemntTube-ow2nj
    @BemntTube-ow2nj 10 месяцев назад +3

    ጅግና

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 месяцев назад +3

    ትዳር እግዚአብሔር ባርኮ ከሰጠ ጥሩነው😢😢😢❤❤❤ ትዳር መጥፉ አይደለም❤በርች ጎበዝ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 10 месяцев назад +2

    አምበሴት. የኔ ጀግና. ወረኝሁሉ ይቅርብሽ የደከምሽበት ሊበላነዉ. ይቅርብሽ አንዱንአስመርምሪና ልጅብቻዉለጂና. አሳድጋ. ፈጣራካንቺይሁን

  • @sumayyaam848
    @sumayyaam848 2 месяца назад

    ግን ደግነት የኔ እናት ትንሽነገር ለሰው አትሰጥም ❤

  • @betelhem5464
    @betelhem5464 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ በርች አይዞሽ

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 6 месяцев назад +1

    ትጋትሸን አደንቃለሁ ነገር ግን ትጉ ሰራተኛ ሰለሆንሸ የአእምሮ ችግር የለብሸም ማለት አይደለም ሁልጊዜ ድህነትን ፈርተን 24 ሰአት መሰራት የለብንም የአንቺ ህይወት ትምህርት ጭምር ነዉ ህይወት የጥሞና ጊዜም ይፈልጋል የእኔ እህት ማህበራዊ ግብረገብነትም የለሸም ስለዚህ ጥቂት ነገሮች አሰተካክይ በተረፈ ለወጣቶች አርአያ ትሆኛለሽ ።

  • @etaferahuwoldemichael3211
    @etaferahuwoldemichael3211 4 месяца назад

    ኧረ ይመችሽ ቲጂዬ አድናቂሽ ነኝ😍😍😍

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 10 месяцев назад +12

    አንች ደግሞ አበዛሽው እኮ ወገናችን 😢😢ወራሽ ያስፈልጋል ማንም መንገደኛ ከሚወርስሽ ለልጆችሽ ፍቅርና ጊዜ ሰተሽ ያሳደግሽው ልጂ ቢጠቀምበት ይበልጣልኮ 😂😂😂ሆ የመኖር ትርጉሙ አልገባሽም ገና ቢሊየነር ብቶኝምኮ ምንም አደል ያለቤተሰብ

    • @mefmg2262
      @mefmg2262 10 месяцев назад +1

      ጎድፊቻ ካሳደገችም ከልጅ በምንምበአይተናነስም የግድ መውለድ የለባትም

    • @tigisttsegaye9027
      @tigisttsegaye9027 10 месяцев назад +1

      ❤ ትችያለሽ በሁሉም ጀግናነሽ ጉዲፈቻም ከወለዱት በላይ ደስታ ነው በረከትሽ እጥፍነው።።

    • @shalom744
      @shalom744 7 месяцев назад +1

      Lewirs new lijoch yemiweledut? 90% newariw ko deha new. Min yemuawersew nibret alew?

  • @birtukangebrehiwot1695
    @birtukangebrehiwot1695 6 месяцев назад

    ሀይ ቲጂ አንቺ የምትፈልጊውን አይነት ባል ይኖራል ብየ አስባለሁ ግን በጣም አታክሪው ስራ ጥሩ ቢሆንም ክጥሩ ባልና ልጆች አይበልጥም አስቢበት የተሟላ አድርጊው

  • @hyatt127
    @hyatt127 10 месяцев назад +8

    ሁለቱም የሂዳል አግቢ እህቱ❤❤❤❤

    • @sam_ሀበሻ
      @sam_ሀበሻ 10 месяцев назад +3

      Balem yhedal ehetu😂

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 10 месяцев назад

      ካልፈለገችስ!😏

    • @hyatt127
      @hyatt127 10 месяцев назад

      @@ethiolove2286 ካልፈለገችማ እራሷ ታዉቃለች እኔ የመሰለኝ ነዉ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 10 месяцев назад +6

    😂😂😂እረ ተይ ባልና ኑሮ ጎን ለጎን ይሄዳል😂😂😂

    • @sam_ሀበሻ
      @sam_ሀበሻ 10 месяцев назад +1

      Ayhdem .bal wed tach nw ymyawerdsh

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 10 месяцев назад +2

    ጎበዝ ነሽ ግን ትዳርም እያለ መስራት ይቻላል ደስ ይላል ሙሉ ትሆኛለሽ በትዳትም በልጆችም በሁሉም እግዚአብሔር ይባርክሽ ምኞቴነው

    • @shalom744
      @shalom744 7 месяцев назад

      Mulu tihognalesh? Egziabher yesew lijin mulu argo new yefeterew

  • @nnmffrixx1340
    @nnmffrixx1340 10 месяцев назад +1

    አሰተሳሰብሽ ተመችቶኛል በርቺ

  • @nnmffrixx1340
    @nnmffrixx1340 10 месяцев назад +1

    አረብ ሀገራት ለሚሰሩ እህቶች የሰጠሽው ምክር በጣም ጥሩ ነው

  • @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
    @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ 10 месяцев назад +1

    አመኝኝ አሁን አየሰማሺም የሆነ ቀን ግን ልጅ የሚያሰፈልግሸ ቀን ይመጣል 100% እርግጠኛ ነኝ ይሄ ሀብት ጉልበት የሆነ ቀን ቢከሺፍ ያን ቀን ልጅ ያሰፈልግሻል አሰታማሚ ጧሪ ውልጂ ውልጂ

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed 7 месяцев назад

    ደስ ስትይ ሃቀኛ ሴት❤❤

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 10 месяцев назад +2

    እንደ አበበች ጎበና ከመቃብር በላይ የሆነ ሰም እንዲኖርሸ የተቸገሩ ልጆች የሚያድጉበት ማደጎ ክፈቺ አንቺ ትዳር ካልፈለግሸ በርቺ እንግዲህ የተመቸሸን ምታቂዉ አንቺ ነሸ😂

  • @SelamAe-hb1xr
    @SelamAe-hb1xr 6 месяцев назад

    "ያላገባው ጌታን እንዴት ደስ እንደሚያሰኘው ያስባል፣ ያገባው ደግሞ ሚስቱን እንዴት ደስ እንደሚያሰኛት የዓለምን ነገር ያስባል" 1ኛ ቆሮ 7:32 ብዙ ሰው እዚህ ሀገር "ሰው ምን ይለኛል በማለት የሌሎችን በመመልከት ያገባ ይወልድና እድሜ ልኩ ሳይደሰት ሲያማርር ይኖራል። ደግሞ "የምለፋው ታድያ ለምንድነው" ይላል ፣ ለፍተው ብዙ ሃብት አፍርተው ሳያገቡ ሳይወልዱ ኑረው በመጨረሻ ሙሉ ሃብታቸው ለእግዚአብሔር ሰጥተው የምሄዱ ሰዎች እንዳሉ ኣያቅም። እነዚህ ታድያ አንድ ሺህ ልጅ ከሚወልዱት ይህን በጎ ነገር ማድረግ ኣይሻላቸውምን???

  • @PhoneTastic-jf8fx
    @PhoneTastic-jf8fx 2 месяца назад

    እውነት ቴጂ የእኔ ጀግና

  • @ያረብ-ፀ3ገ
    @ያረብ-ፀ3ገ 9 месяцев назад

    ጋዜጠኛዋ ማሽአሏህ የተፈጥሮውበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 10 месяцев назад +3

    You're amazing 👏 💖 keep up the good jobs 👏 👍 😘

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 10 месяцев назад +2

    ቲጂ ጀግና ነሽ አንቺና ትዳር አብራችሁ አትሄዱም ይቅርብሽ😂😂😂😂

  • @nardosbekel1790
    @nardosbekel1790 10 месяцев назад

    ለፍተህ ጥረህ ግረህ ብላ ነው የተባለው የሰው ልጅ ያንን ነው እያደረግሽ ያለሽው እግዚአብሔር ልፋትሽን አይቶ ደግፎሻል ጎበዝ...ነገር ግን ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሲሰጥሽ እንቢ ማለት አትችይም። ላደለው ትልቅ በረከት ነው ትዳር

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed 7 месяцев назад

    አቦ ማኛ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ

    ጀግና ነሽ አይገልፀዉም ዋዉ

  • @wondwsengirma2699
    @wondwsengirma2699 10 месяцев назад +4

    ሙሉ አይደለሽም መስሎሽ ነው ትዳር የስራ ፈቶች ጥርቅም አይደለም የትዳር ጀማሪ እግዝአብሔር ነው የለፋሽው የደከምሽው ያጠራቀምሽው ለማን ይሆናል??????????????????????

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 6 месяцев назад

      አረ ባክ ያላገባ ጎዶሎ እያልክ ነው ወይ አበሻ የስኬታቹ መጨረሻ ማግባት ነው አይደል አግቢ እያላችሁ ከምትነዘንዟት አምጡላት

  • @kiyeebelay6969
    @kiyeebelay6969 4 месяца назад

    ባል እና ሚስት አብረው ከተባበሩ እና ከተረዳዱ የጊዜ እጥረት አያጋጥማቸውም:: አንድ ሰው የሚሰራውን ሁለት ሰው ተባብሮ ቢሰራው ስራው ቶሎ ያልቃል አቅምም ይቆጠባል::
    ቲጂ ይህንን ራዕይ አብሮ የሚሸከም ሰው ካጋጠማት ከሷ እኩል የሚለፋ ከሆነ አሁን ብቻዋን የተሸከመችው ሸክም የሚያቃልላት ባል ከሆነ ማግባት ቅዋሜ የላትም:: ሆኖም ግን ይህን ራዕይ ሳይረዳ ሸክሟን ሳይካፈል ከተሸከመችው ሸክም ላይ ሸክም ሊሆን የሚፈልግ ሰው ግን አልፈልግም ነው ያለችው::
    ቲጂ በሃሳብሽ እስማማለሁ:: ባልሽ ሸክምሽን ሳይካፈልሽ አንቺን ማሳረፍ ሳይችል ካንቺ ጊዜ የሚጠይቅ ከሆነ አንቺን ፈልጎ ሳይሆን ከአንቺ የሚገኝን ፈልጎ ስለሆነ የሚመጣው አርፈሽ ነፃ ሆነሽ ስራሽን ስሪ::
    ትዳር ጊዜ ይፈልጋል:: ጊዜን መፍጠር የሚስት ብቻ ሃላፊነት ሳይሆን የባል እና የሚስት ሃላፊነት ነው:: አብዛኛው ባል ጊዜ እንዲሰጠው እንጂ ጊዜ ለመስጠት የሚፈልግ አይደለም::
    አንቺን ማግባት የሚፈልግ ሰው ብቻሽን አንድ ሰዓት የሚፈጅብሽን ስራ ገብቶ አግዞሽ በግማሽ ሰዓት እንድትጨርሽ አድርጎ ቀሪውን ግማሽ ሰዓት አረፍ እንድትሉ የሚያደርግ ሰው ነው::

  • @ElroeZerihun-c3f
    @ElroeZerihun-c3f 7 месяцев назад

    ደግነትዋ ደሰ ይላል

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 10 месяцев назад

    እህቴ ጎበዝ ነሽ በጣም አደንቅሻለሁ ግን አንድ የራስሽ ልጅ እግዚአብሔር ይስጥሽ ... አንቺ ስትደክሚ የራስሽ ልጅ የሆነ ራእይሽን ድካምሽን የሚያስቀጥል .... የሴቶች ንግስት ብዬሻለሁ :: የልብሽን መሻት ይሙላልሽ::

  • @gunatube12
    @gunatube12 10 месяцев назад +1

    ምናለ የአበሻ ቀሚሱ ሙሉ ትከሻሽን ግጥም ያለ ብትለብሽ ጥርፍርሽ ሜካፕሽ ሁሉ ይቅርብሽ በባለፈ በኢቤስ ቀርበሽ ሳለ ያኔ እንዴት እንደምታምሪ ❤

    • @RehimaMindaye
      @RehimaMindaye 9 месяцев назад +1

      አየሽ ጥበቡን ያለበሳት ማስታወቂያ ሰራችለት ሜካፑንም የሰራቻት ማን እንደሆነች የት እንደምት ገኝ አስተዋወቀችላቸው ማለት አይደል ንቂ ተኝተሻል

  • @ٱموإبرهم
    @ٱموإبرهم 5 месяцев назад

    እሰይ አምሮብሽ ሙተሻል ወንዶች ንቁ ለሰራ

  • @Only-true-
    @Only-true- 10 месяцев назад +2

    አግቢ ትንሽ ደስታንም እንድታገኝ። ግን የስራ ፍቅርሽን የሚያበላሽ እና አቅልጥ አክስር እንዳያጋጥምሽ በጣም ተጠንቀቂ ።

    • @shalom744
      @shalom744 7 месяцев назад

      Desta be fetari bicha new yemigegnew

  • @MuluDessie-z7u
    @MuluDessie-z7u 10 месяцев назад +1

    Good bless you ❤Good job

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 10 месяцев назад +1

    Omg, my hero . She is just amazing 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ and so free😂.

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 10 месяцев назад +2

    ስራ ጥሩ ነው
    መስራት ያስከብራል
    ግን ሁሉ ነገር ባላንስ ሲሆን ነው የሚያምረው እግዚአብሔርም ሰንበት እረፍ ቀድሰውም ይላል ስለዚህ ሩጫ ብቻውን ህይወት አይደለም ማግባት መውለድ የህይወት አንዱ አካል ነው :: ሁሌ ወጣትነት የለም :
    አቅም ጉልበት እየደከመ እየላላ ይሄዳል ለሰው ልጅ የአንድ ቀን ትኩሳት ይበቃዋል ስራ የሌለው ነው የሚያገባው ያለችው የተሳሳተ አገላለፅ ነው :: ሁሉ ነገር ከልኩ ሲያልፍ ስግብግብነት ነው ጤነኛነትዋ እራሱ ያጠራጥራል
    በልክ ስሪ በልክ ኑሪ