እየወደደኝ ተለያየን - ባሌን መፍታቴ የምኮራበት ውሳኔ ነው @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 161

  • @MarthaPaulos
    @MarthaPaulos Месяц назад +15

    በጣም ጎበዝ ጌታ የረዳሽ ሴት ነሽ ካንቺ ህይወት ብዙአችን ተምረናል እንማራለንም የምትነበቢ መጽሐፍ ነሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ብላቴናሽ ለክብር ትብቃልሽ ስሟ አንባር ደስ ይላል በጉራጊኛ አንባር ማለት ሲቲያና ነው እና ደስይላል ተባረኩ ።

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ Месяц назад +14

    ጎበዝ ጀግና ነሽ ውዴ ቆራጥ የኔ ውድ የምን ለልጅ ምናምን እያሉ ማለቃቀስ ነው ❤ ከመቃጠልና እድሜን ከመጨረስ ወስነሽ መውጣትሽ ጎበዝ ውዴ አንቺ ሰላም ስትሆኚ ነው ልጅሽም ሰላም ምትሆነው ❤ በርቺ ህይወት እኛ እራሳችን ለራሳችን ወስነን ምንኖራት ናት ብርክ በይልኝኝኝ ❤️❤️

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 Месяц назад +2

    ዋዉ እጅግ በጣም ነው የኮራሁብሽ ለሁሉም ሴቶች ላገቡትም ላላገቡትም ትልቅ ትምህርት ነሽ

  • @wegayehuyimenu6818
    @wegayehuyimenu6818 Месяц назад +30

    ሶልያናን ከልጅነቷ አቃታለው መልካም እናት ነበረቻት በጣም ትንሽ ልጅ ናት 23 አመት ይሆናታል እናቷም ስትሞት አቃለው ሶልያና ከልጅነቷም ወፍራም ነበረች

  • @tewabechtamirat2836
    @tewabechtamirat2836 Месяц назад +19

    ጠያቂዋ በትዳሯ ዙሪያ ብዙ ለማወጣጣት የፈለገችውን ጥያቄ ሶሊ ግን በጥበብ እየመለሰች ጨረሰችው።

    • @LG-sl1lo
      @LG-sl1lo Месяц назад +1

      ለጋዜጠኛዋ የሚባል አባባል አለ "ለወሬ ሞትኩ ለእህል ታነኩ" ያንን ያህል ለማውጣጣት ይገርማል

  • @Aberit
    @Aberit 29 дней назад +3

    Yesss ፍትትት አድርገሽ እርፍ❤ዋዉ የኔ ባህሪ ቁጭ ደስ ስትይ

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 16 дней назад +1

    ጥርግ አለ ቀረበት አንቺን የመሰለ ህይወት ሰጠችው መያዝ አልቻለም በርቺ ፍቺ ብፈራም ብጠላም ስትተረጉሚው ወደድኩት

  • @yonas2010
    @yonas2010 27 дней назад +5

    በመጀመርያ ጋዜጠኛዋ እራሷ ትዳር ትርጉሙ የገባት አይመስለኝም
    እንዴት ከእንድ ጋዜጠኛ ትዳር ትልቅ ተቋም የሚመስለው አለ ትላለች
    በመሰረቱ ትልቅ ተቋም ብቻ ሳይሁን በጣም ትልቅ አላፊነት ያለበት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የተሰጠንን ስጦታ በአግባቡ መያዝ እና መንከባከብ የኛ አላፊነት እንጂ የሶስተኛ ወግን አይደለም
    ድንገት ግን ሳትግባቡ እንኳን ብትለያዩ at least ጅብድነት ስላልሆነ በዝምታ ማለፍ እንጂ የምን እውቁልኝ ነው ይህ የሚያሳየው ያንቺን ድክመት ነው
    ያው ትክክለኛ ግጣምሽን ስላላገኝሽ እንጂ እውነት ነው ትዳር ትልቅ ተቋም ነው ምናልባት ብዙውን ችግራችሁን ተቋቁማችሁ ትዳር(ሁለቱም እንድ ሆኑ) የሚባልበት ደረጃ ላይ ሳደረሱ በአጭሩ ቀጫቹት እንጂ
    ብዙ የለፋሽበት የደከምሽበት ትዳር ቢሆን ኖሮ እንዲህ በአደባባይ ቶሬናፋሽን አትነፊም ነበር
    100% እርግጠኛ ሆኚ መናገር የምችለው ነገር በሕይውት ዘመናችን በዚህ ምድር ስንኖር ትልቁ achievements ከሰው ጋር ተግባብቶ መኖር ነው ሌላው እንዳለ ከዛ በኃላ ከእድል ጋር አብረው የሚመጡ ነገሮች ናቸው
    ምናልባት አሁን በልበ ሙሉነት ትዳር መፋታትሽን እንደ ጀብድ አስበሺው ይሆናል ምክንያቱም የራስሽ income ስላለሽ እና የውንድ ጥገኛ ስላልሆንሽ
    Believe me ከዚህም በላይ የተንበሸበሽ አፍታም እንኳን ብትሆኚ ለባልሽ ክብርን ካልሰጠሽ ደሃ ቢሆን እንኳን ጥሎሽ ይሄዳል
    በመጨረሻም ከinterview የተረዳውት ነገር ቢኖር ትዳረሽ ግና "ት" ላይ እንጂ "ትዳር" የሚለው ጣህም ላይ አልደረሽም ::
    በተረፈ ስለባልሽ background ብትነግሪን ደግሞ ይህ ሁላ አሽቃባጭ ኮሚንት ሰጪ እውነታውን ይረዳው ነበር
    እንደውም በጣም ብዙ ነገሮችን አላነሳውም እይምሮሽን እንዳይጉዳ በሚል

    • @MMMM-sg2tg
      @MMMM-sg2tg 23 дня назад +1

      እውነታው ይህ ነው ግን የኛ ስው እንዲህ አይነት እውነት አይወድም ሲሽሞነሞን ነው የሚወደው አንተ ግን እውነትን በብዕርህ ስለተጋፈጥከው ክበርልኝ 🙏

  • @AddisalemYohannes
    @AddisalemYohannes 17 дней назад +2

    ወይ ጉድ ካንቺ ምን እንድንማር ነው ጥያቄ ተጠያቄ ሆነሽ የቀረብሽው!እረ አፈርኩባቹ ጠያቂም ተጠያቂም አሳፋሬ ናቹ

  • @coffeelatte6344
    @coffeelatte6344 19 дней назад

    Eiyta, good point. Ask the gust to keep on it. Thanks for the host

  • @TigistYilma-l7t
    @TigistYilma-l7t Месяц назад +1

    ዋው ቆራጥ ሴት እወዳለሁ አድናቂሽ ነኝ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንሽው እህህህ እያሉ እድሜ መጨረስ ነው።

  • @nigatudaniel6405
    @nigatudaniel6405 23 дня назад +1

    መለያየት የችግሮች መፍትሔ ሊሆን አይችልም ንግር ግን የሚያለያይ ነገር የለም ማለት አይቻልም እንደ ማህበረሰብ ግን በዚህን ያህል ፍቼ ማስተናገዳችን ያለንበትን ዝቅጠት የሚያሳይ እንጂ የሚያኮራን አይደለም ለዚህም ደሞ ሴትም ወንድም ሳንል ሃላፊነቱ የሁላችንም ነው ጋብቻ እቃ እቃ አይደለምና ከአላማዊነት ተቋምነት ይልቅ መንፈሳዊ ተቋምነቱ ይበልጣልና እንደ ማህበረሰብ መንፈሳዊ Reform ያስፈልገናል ወንዱ ልክ እንደወንድ ሐላፉነት የሚሰማው እግዚአብሔር የሚፈራ ሚስቱን የሚወድ የሚያከብር ቤተሰቡን ከማናቸውም ጥቃት የሚከላከል ልጆቹን የሚወድና ምሳሌ የሚሆን የተገራ ማንነት ያለው መሆን ይገባዋል ሚስትም እግዚአብሔር የምትፈራ ባሎን የምታከበር የታመነች ጨዋ ለቤተሰቧ መመኪያ ምስሌ የምትሆን ልትሆን ይገባል በየትኛውም መለክያ መለያየትን ብናቆለጳጵሰው ትክክል ወይንም መፍትሔ ሊሆን አይችልም የእህታችንም የሕይወት ተሞክሮ እንዳለ ሆኖ 23 አመት ግን በቂ እይታ ሊሆን አይችልም እላለሁ

  • @AbinetWorkineh
    @AbinetWorkineh 13 дней назад

    Appreciate really

  • @limerprofessionalfacialexp3271
    @limerprofessionalfacialexp3271 Месяц назад +5

    በጣም በጣም የማደንቃት ጀግና ተምሳሌት ያላት ሴት ናት የኛ ማህበረሰብ ለልጅ ሲባል ሴት ልጅ ትቻል እየተቃጠለች ትቀመጥ የሚል ማህበረሰብ ነው በእርግጥ ፍቺን እግዚአብሔር ይጠላል ነገር ግን ሴት ልጅ እዚህ ውሳኔ ላይ የሚደርሰው አቅሟን ሁሉ ኣሟጣ ተጠቅማ ስትጨርስ ነው አንዳንድ መወሳን ባለብን መልኩ ካልወሰንን ልጆቻችንንም የማሳደግ እድል ኣይኖረንም ለእኔ የውሳኔ ሰው መሆንሽ ኣስደስቶኛል እኔም ካንች ጋር የሚያመሳስለን ነገር ኣለ

  • @Roseslove2017
    @Roseslove2017 26 дней назад

    You are amazing girl other girls needs to learn from you. Girls please know how much your parents sacrifices to raise you and respect yourself.

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 15 дней назад

    ደግሞ ጥሩ የትዳር ወንድ ይስጥሽ አምላክ እንወድሻለን ❤❤❤

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Месяц назад +1

    Well stated! Ver a very key point that you were mentioning in the most part, Soliyan'yea! It was so good seeing you after a while. CONGRATULATIONS for your new baby 🎊

  • @masreshaedosa4503
    @masreshaedosa4503 11 дней назад

    ፍቅር በጋራ ሲያብብ ፍሬው ጣፋጭ ይሆናል

  • @eyobgirma2120
    @eyobgirma2120 10 дней назад

    Pa...pa...pa....pa Aweretashe motashale. Deneqame Interview!!!!

  • @Helen-hf8mr
    @Helen-hf8mr Месяц назад +3

    መፍታት መፍትሄ ነው እና መጋደል ነው መፍትሄ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Месяц назад +2

    ጎበዝ ነሽ ለብቻሽ ኑሮ መጋፈጥሽ ከልጅሽ ጋር በተለይበጣም ከባድ ነው ግን እኖራለው ብለሽ መወሰንሽ መልካም ነው

  • @chibsaworku8169
    @chibsaworku8169 14 дней назад

    ባል መፍታት በምንም መለኪያ ዉርደት እንጅ ክብር የለዉም.ችግር እንኳ ቢኖር እንደዚህ አይገልጽም.ምን አርአያ ሊትሆኝ ነዉ?

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782 Месяц назад +1

    Gobez Yene Konjo Edmena Tena Yestesh Telek Timhert Nw Lena Lesetoch❤❤❤

  • @zemamhabtamu510
    @zemamhabtamu510 Месяц назад +2

    betam yebeseleshe lej 🥰🥰

  • @MahiBirhanu-p8u
    @MahiBirhanu-p8u Месяц назад +4

    ጀግና ሴት ነሽ እ/ር ልጅሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ እ/ር ይርዳሽ

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 Месяц назад

      እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ አታሳጥሪ

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 Месяц назад +7

    Believe me behind the door or in ur bad under pillow you cry alot coz as young lady u had long journey you will get tired very soon by the way u copy ur mom am sorry to say this i am single mom too i have 12 years old son i just realised now how its difficult might u have everything to cove for needs but there is one big part u can't cover that is father love so please dont proud of it by ur divorce sorry

  • @meronaklilu4539
    @meronaklilu4539 Месяц назад

    ጎበዝ በርቺ የኔ ጀግና እህት ጌታ ይርዳሽ❤

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 11 дней назад

    ከቤተሰብ ጋር ያላደገ ትዳር አይገባውም
    ፍቅርም አያውቅም
    አያስቅም🤷🏼‍♀️

  • @Etech1616
    @Etech1616 Месяц назад +1

    የምትገርሚ ነሽ mindset sh❤❤❤

  • @GenetTesem-v6p
    @GenetTesem-v6p Месяц назад +2

    ሴት ልጅ ሀብት ናት በሷ ታርፊያለሽ ጌታ ያሳድግልሽ

  • @betelhemadamseged5744
    @betelhemadamseged5744 Месяц назад +4

    ልጆቼ የሚወድትን መቀበል ስላለብኝ እንጂ ባይሆን ኖሮ........😢

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 23 дня назад

    በሳል አስተዋል ልጅ በ40 ዓመት እንኳን እንዲህ አይነት ብስለት አይኖርም መታደል ነው።

  • @Candy9Ge
    @Candy9Ge Месяц назад +4

    27:44
    28:02
    28:52
    She had emotional instability and childhood trauma sorry for that
    I really appreciate her husband for taking control of her toxic traits for two years

    • @biruktawitboriso3312
      @biruktawitboriso3312 26 дней назад

      So, How could she treat her childhood Truman?!

    • @Candy9Ge
      @Candy9Ge 26 дней назад

      @ getting out of trauma is not never easy but I can’t say it is impossible there is a way out the most important thing is recognizing the condition for one self so that it will get easier to seek therapy and understanding from your beloved ones.

  • @its-mahii9432
    @its-mahii9432 29 дней назад

    ደስ ስትል ሶሊ❤

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 13 дней назад

    ሴት አራስ ሆና ፍቺ ከጠየቀች ልጁ አባቱ ማን እንደሆነ መጣራት አለበት

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 Месяц назад +1

    ከፍቺ በፊት ያለን አስተሳሰብና ከፍቺ በኃላ ያለን አስተሳሰብ በጣም ይለያያል ሌሎችን ፍቱ አትፍቱ ለማለት ከባድ ነው
    በእኔ እንዳየሁት ግን የፈታ ሰው አትፋቱ የሚለውን ምክር ለመስጠት ይከብደዋል ስለዚህ እራስን ጠብቁ ማለቱ ትክክል ነው
    እራሳቸውን ከጠበቁ በበቃቸው ግዜ ለመፋታት በጤና መኖራቸው ወሳኝ ነው
    ጥሩ ብለሻል ሲስተር በርቺ!!

  • @tsionasfaw8405
    @tsionasfaw8405 Месяц назад

    Soliye sewdat tenkara set berchi u will be successful dear

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 23 дня назад

    ስለ ትዳር ያለሽ ሃሳብ ለብዙዎቻችን ትምህርት ሰጪ ነው

  • @zewduyilma1611
    @zewduyilma1611 27 дней назад +1

    Gena albselshem men eyastmarshen new fechen kemyabrtata sew men enmar

  • @mahletdagfu7718
    @mahletdagfu7718 Месяц назад +2

    You are. hero ❤

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 26 дней назад

    There will be time you would regret .Break up isn't something enjoyable.Marriage is sanctified &losing it is breaking.
    This isn't examplery.

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel Месяц назад +2

    የ ዐዕምሮ ጤንነቷ እንዴት ነዉ? የማህበራዊ ቀዉስ ይታይባታል

  • @fatuma241
    @fatuma241 20 дней назад

    ሶልያና የምትባሉ የማስተዋል ጥግ ናቹው ❤❤❤❤

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 15 дней назад

    ግሩም ታሪክ
    ሶልያና አገር ማስተዳደር የምትችል ልጅ ናት
    I wish her all the best

  • @meronabera-ue1zg
    @meronabera-ue1zg Месяц назад

    yene bertu set anedegna neshi ahunem tenkrilegni leanbarye sety demo medhaniyalemem yiredashale🙏

  • @tsedypaul1179
    @tsedypaul1179 28 дней назад

    እጆቿ ያምራሉ❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Месяц назад +3

    አምሮብሻል ❤❤❤ሶሊያና ።አንቺ በጣም ተጫዋች እውነተኛ ልጅ ነሽ።እናትነት በልጅነት በጣም ደስ ይላል እንኳን አምላክ እረዳሽ ።በብዙም ይረዳሻል በርቺ ።

  • @Selam-b8g
    @Selam-b8g Месяц назад +5

    የማይጠየቅ ነገር ተፋች እንጂ.......

  • @natieditez-w2k
    @natieditez-w2k Месяц назад +3

    ሶሊዬ ተባረኪ ግን እግዚአብሔር ፍቺን ይጠላል ያለፈው አልፏል ንሰሀ መግባት ነው እና ደግሞ ስንገባ መፀለይ ያስፈልጋል

    • @winniedawit4823
      @winniedawit4823 Месяц назад +1

      ግን እግዚአብሔር ፎችን ይጠላል ግን ባልሽ ባለገነ ሌላሴት ጋ ከሄደ ብትፍች እግዚአብሔር ይጠላል ማለት ነው?

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 Месяц назад +2

      ምኑ ነው ፍቺ ሀጢያት እየሞቱ መኖር አረ ተው በሰላም መኖር እራሱ ጥሩ ተለያየቶ መመረጥ ጥሩ ነው

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ Месяц назад +2

      ፍቺን እጠላለሁ ብሏል ብለው ሚያሳብቡ ሴቶች ለራሳቸው ክብር የሌላቸው በራሳቸው የማይተማመኑ የወንድ ጥገኞች ናቸው እንጂ የሚደበድብ ሴትን የሚያዋርድ ይባስ ብሎ ቺት ከሚያረግ ሰውጋ እንዴት ይኖራል ማባረር ነው እንጂ 😂

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ Месяц назад

      @@winniedawit4823 እኮ አትገርምሽም ሆ ❤

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ Месяц назад

      @@mekdesjaky871 ትክክል የኔ ቆንጆ ❤

  • @zeyenebahmed1494
    @zeyenebahmed1494 Месяц назад +1

    Ufffff i like
    Yo❤

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 25 дней назад

    You don't have to have a lot to to visit your lovde one friends

  • @MelatTsegaye-eg1hh
    @MelatTsegaye-eg1hh Месяц назад

    Wow soli jegena set nsh ✊

  • @Keyman3751
    @Keyman3751 Месяц назад +3

    ርእሱን አንብቦ የቦርኮ ሃሳብ መሆኑን መወቅ አይከብድም

    • @Sassy387
      @Sassy387 Месяц назад

      Title bitcha anbibeh endekereh yastawikal. Watch the video.

  • @At-vn6ng
    @At-vn6ng Месяц назад

    If you say I know everything I don't think so you are right person you have to admit your mistake too

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 Месяц назад +1

      Banhe laye sedaresebese yegabasale

    • @yeabkal4416
      @yeabkal4416 22 дня назад

      She said I might made mistakes and she only said I know what is better for me on decision making

  • @wegf6808
    @wegf6808 16 дней назад

    ያለእውቀት የሆነ ነገር ኮራ ብለህ በድፍረት ነው የምታወራው ትዳርን ያህል ነገር ትውልድ የሚቀረፅበትን ተቋም በመፅሀፍ ቅዱስ ጭምር የተከበረን ነገር በማፍረሴ የምኮራበት ነገር ነው ስትል እኔ ስለእሶ አነስኩ!!!

  • @DeborahGermande
    @DeborahGermande Месяц назад

    መጻፍ ቅዱስ ፍቅር እደሚያልቅ ይናገራል ለዛ ነው ተከባከቡት የሚለው

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 15 дней назад

    ሸገር የቅዳሜ እነገዳችን ለይ የዶ/መስፍን ባለቤት ሰለመለያየት የተናገሩት አእምሮዬ ውስጥ አለ< መለያየት ለራስ ምታት አስፕሮን አንደመዋጥ ነው ለጊዜው ህመሙን ማስታገሻ > ህመሙ ግን የዕድሜልክ ነው ያሉት ዶ!ር አረጋሽ..

  • @letekirostadese101
    @letekirostadese101 Месяц назад +2

    ጠያቂዋ ምነው ፍቺው ላይ ፎከስ አረግሽ? its personal issue.

  • @Hilnanigussiea-f7d
    @Hilnanigussiea-f7d Месяц назад

    yene wede soliye ewdislahu❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 25 дней назад

    ጌታን እያላችሁ መፋታትን እጠላሁ ይላል የሚጠላውን መፈፀም እንዴት ተረድታችሁት ነው ? እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ ለነገሩ ትዳር ከችግር መደበቂያ አይደለም እናት ለምን ትሙት ? በምታስፈልግሽ ሰዓት አጣሻች RIP )

  • @kumsakanae8982
    @kumsakanae8982 13 дней назад

    አንድአንዴ እንደ ቻይና ሶሻል ሚድውን ጥርቅም ማድርጉ ሳይሻል አይቀርም, ከነዝህ ምን ይማራል በፈጠራቹ?

  • @Koranziza
    @Koranziza Месяц назад +1

    There is a bad echo, which makes the sound quality poor. The show has the potential to get wide viewership but may not because of quality issues.Please work on it🙏🏽

  • @anamengistu
    @anamengistu Месяц назад +1

    Gobez Ya Yalefe Tariksh New

  • @rebeccayohannes7088
    @rebeccayohannes7088 18 дней назад

    Zembelachu Were Ataweru Yasalefechewen Emetakew eswa

  • @helenabraha4888
    @helenabraha4888 Месяц назад +2

    Betam gobezi besal 👏👏👏

  • @SaraSusu-d1g
    @SaraSusu-d1g Месяц назад +1

    ሶሊየ ቲክታክ ላይ ነበር ምወድሽ የበለጠ አደነኩሽ በርች❤❤🎉🎉🎉

  • @milenetecha59
    @milenetecha59 Месяц назад +1

    Digital marketing Night Program memar felege neber yet endale betenegeugne

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Месяц назад

    Can you please post her RUclips channel in your inbox? Thank you!

  • @AbiTemesgen
    @AbiTemesgen Месяц назад +5

    ምነው ጋዜጠኛዋ ልታገቢው የፈለግሽ ነው የምትመስይው ??

  • @rawmeatlovers2742
    @rawmeatlovers2742 Месяц назад +1

    ሶሊዬ❤❤❤

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ Месяц назад +2

    ፀጉርሽ ብዛቱ ❤ በጣም ያምራል

  • @Beteymak
    @Beteymak Месяц назад +2

    ሶሊ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ

  • @emebethaile444
    @emebethaile444 17 дней назад

    23 አላነሰም 13 አታረጊውም

  • @SameeraKebede
    @SameeraKebede 11 дней назад

    Gobaze nashe agelalaseshena wesana

  • @michaelaraya682
    @michaelaraya682 28 дней назад +3

    ድምጿን ቀንሳ ትሁት ለመምሰል ነው የሞከረቺው! ምናልባት የልጁ አለመመቸት ሊኖር ይችላል ግን በጣም ከባድ ሰው እንደሆነች ታስታውቃለች

  • @soliyanayekalkidanlij9706
    @soliyanayekalkidanlij9706 Месяц назад +1

    ❤❤❤

    • @selamselam745
      @selamselam745 Месяц назад

      soliye enenem aberetashegn betam amsegenalew

  • @S-G.19
    @S-G.19 Месяц назад

    Wey teweled. Wedet eyeheden new?

  • @SamiMan-t7j
    @SamiMan-t7j Месяц назад

    what a good girl wow😮😮😮😮😮

  • @bezaketema9370
    @bezaketema9370 Месяц назад +1

    Nonsense and unrelated answers for the questions

  • @romangtsadik9420
    @romangtsadik9420 19 дней назад

    ጋዜጠኛዋ እባክሽ ትንሽ ተረጋጊ በጣም ትቸኩያለሽ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Месяц назад +10

    መፋታት መፍቴ አይደለም አችን ያላባት እናትሺ አሳደገችሺ አች ደግሞ ያላባት ልጂሺን ታሳድጊያለሺ ማለት ነው

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Месяц назад +7

      ተስማምቶ መኖር ካልተቻለ አማራጭ የለም

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 Месяц назад +10

      Divorce is sometimes the best thing,I wish my mom divorced my dad in time.She had a miserable life,we the children we grew up with lots of phycological trauma.

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 Месяц назад +1

      Divorce is sometimes the best thing,I wish my mom divorced my dad in time.She had a miserable life,we the children we grew up with lots of phycological trauma.

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 Месяц назад

      ግራ ገባን እኮ አንቺ አሁን ትንሽ ይወደዳል አለሌ

    • @rahmasalihadem3471
      @rahmasalihadem3471 Месяц назад

      ትክክል​@@rahelamare9877

  • @Workenehgelan
    @Workenehgelan Месяц назад +3

    እኮራለሁ ትላለች እንዴ

    • @yeabkal4416
      @yeabkal4416 22 дня назад +1

      Why Should have to be shameful??? After she tried her best n sacrifices
      Please put Ur foots on her shoes before judging her

    • @makifetashow
      @makifetashow 20 дней назад

      Lemen atkoram ?ante beraseh kaferk lelawumbmafer alebat?

  • @Kal-eleora025
    @Kal-eleora025 Месяц назад +2

    Fichen ataberetatu ye geta fikadu aydelem siketile zelachu tidar lay atigbu lemiweledut lijoch asbu specially single mom yasadegen setoche tidar wiste singeba metenekek tiru nege min chiger alew enatem enen ende new yasadegechew teblo fichen makilel yimetal

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Месяц назад +4

    I don't even listen waste my time .... tidar aleneberem yaniche 🤪🤪

    • @Sassy387
      @Sassy387 Месяц назад

      If you don't listen how do you know?

  • @yonastsegaye3473
    @yonastsegaye3473 Месяц назад +2

    Lost society

  • @its-mahii9432
    @its-mahii9432 29 дней назад

    Gazetegnawa gin atasechersm be mehal cut🤔😏😠

  • @At-vn6ng
    @At-vn6ng Месяц назад

    It is not true love you are wrong soliana

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r Месяц назад +8

    ፕሮቴስታንት ነኝ ብለሽ በማይረባ ምክንያት በኵራት ትዳሬን ፈታሁ ስትይ ሃላፊነት አይሰማሽም ? አታሰድቢና... መፅሃፍ ቅዱስመፋታትን እጠላለሁ ይላል እግዚአብሄር ይላል።

    • @titigebre1680
      @titigebre1680 Месяц назад +8

      ፍቺን እጠላለው ብቻ አይደለም የኤፌሶን አምስት መርሆችንም አንብቢያቸው ?አንዳንድ ግዜ ሴት ልጅ ትዳሯን የምትፈታው ላለመታመም፣ላለማበድ እና ላለመሞት ስትል እንደሆነ አስቢ ለልጆቿ መኖር ስለምትፈልግ ገባሽ እህቴ እናም አንቺ ያ ህይወት ስላልደረሰብሽ የፍርድ ቃል አትፃፊ

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 Месяц назад +2

      እህቴ በሽታዋ ከጭቅጭቅ ከጭንቀት ራቁ ይባላል መድሀኒቱ እረፍት ይፈልጋል ለራስዋ ለልጅዋ መኖር አለባት ዶክተርም ይህን ይመክራል በሀይማኖት አይፈቅድም መሞት የለባትም አስቢ መድሀኒቱ ያወፍሪል እህቴ አስቢ

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ Месяц назад

      ወሬኛ ነሽ አጉል ለአምላኬ ልከራከርለት አልሽ ምን አገባሽ የሷ ህይወት ነው የፈለገችውን የማረግ መብት አላት በሀይማኖት ትብታብ ሰውን ለመወንጀል ሰይፋችሁን ምትመዙት ነገርስ ይልቅስ ከሷ ተማሪ ቆራጥነትን

    • @meditajc
      @meditajc Месяц назад

      ሴት ልጅ ያለሚክንያት ትዳር አትፈታም ከአቅም በላይ የሆነ ነገር ብገጥማት ነዉ ብለን ብናስብ

    • @yeabkal4416
      @yeabkal4416 22 дня назад

      Please don't make Ur self righteous
      Yasalefechiwin mitawkew esuma may plus kesua belay yetegoda yelem, demo des bilot mifata yelem mircha ato new enji

  • @Eyeab66
    @Eyeab66 Месяц назад +3

    ትዳር የወንድና የሴት ግንኙንት ነው እንጂ የወንድና የወንድ አደለም አንቺጋ ነው ችግሩ የወንድ ባህሪ ነው ያለሽ

    • @MelatKuma
      @MelatKuma 27 дней назад

      በለው እውቀት ብቻ የተሞላበት ሀሳብ

    • @makifetashow
      @makifetashow 20 дней назад

      Ena men mehone neberebat😮

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 19 дней назад

      @ ሴት ወይም ሚስት

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 Месяц назад

    ቅብርርርርር

  • @abiyseyoum6379
    @abiyseyoum6379 15 дней назад

    You both are not matured yet, you both have to go to school

  • @GoldenJo-ic7hx
    @GoldenJo-ic7hx Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶❤️❤️❤️❤️

  • @LamerotHabtamu
    @LamerotHabtamu Месяц назад +2

    23+_________?________? አዋቂ ነኝ አልሽ ለትዳር አትሆኚም በ2 አመት ደከመኝ😮ኦ

    • @meronaklilu4539
      @meronaklilu4539 Месяц назад +3

      እና 30 አመት ተቃጥላ ነዉ እሚደክማት? ለምን በ ሰዉ ኑሮ ገብታቹ ፈራጅ ትሆናላቹ comment ማድረግ ግዴታ አይደለም እኮ

    • @Sassy387
      @Sassy387 Месяц назад +2

      Yene limit yihe new alech mebtua new. Endene hunu gideta alalechim.

    • @yeabkal4416
      @yeabkal4416 22 дня назад

      ​@@meronaklilu4539thanks dear❤❤❤
      Well said
      Easy to judge but they might even can't leave for 2months eko😮😢

    • @yeabkal4416
      @yeabkal4416 22 дня назад

      Bedenb simiyat esti demo she is right please tigedel? esuma satnor leliju how can she help?
      Put Ur self on her shoes before judging 😢

  • @Hop930
    @Hop930 Месяц назад

    Arogit

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet Месяц назад +2

    የሆላንድ ላም የምትመስል ሰው 23 ዓመቷ ነው።

    • @hilinagirmazeleke2732
      @hilinagirmazeleke2732 Месяц назад +4

      ነውር ቀረ በቃ? እዴሜውን የሚደብቅ ሰው እኮ ሁሉም እንደሱ ይመስለዋል

    • @EtsegentkassahunTsegikas-uj7lc
      @EtsegentkassahunTsegikas-uj7lc Месяц назад

      እውነት ነው

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet Месяц назад

      @@hilinagirmazeleke2732 እውነቷን ነው ማለት ነው ? ይህ ጀሪካን የሚሃል ጡት በ23 ዓመት ይሆናል ወይ ?

    • @TilahunWorku-p5i
      @TilahunWorku-p5i Месяц назад +1

      ayebalem

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 Месяц назад +9

      ስማ ወንድሜ ይሄ ሰውነት ለኢፒሊፕሲ የምትወስደው መድሀኒት ነው እድሜ ልክዋን ነው የምትወስደው ምነው ጨከንክ ነገ አንተም ጋ ሊመጣ ይችላል ተማር አንብብ መሀይምነት የጨለማ ጉዞ ነው

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Месяц назад

    በየቦታው እየተበዳሽ መኖር ለምደሽ ነው 🙁

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 Месяц назад

      ባለጌ ስድ አደግ የራስህን ስራ ነው የምታወራው ቆሻሻ

    • @BetelhemsBita
      @BetelhemsBita Месяц назад +4

      Kezi belay maseb achilm tastawkaleh😊

    • @Sassy387
      @Sassy387 Месяц назад +2

      Esu ante yemitadergew new. Esua timirt ena sira lay nat. Adamt.

    • @Asteway-le5bn
      @Asteway-le5bn 21 день назад

      You are one disgraceful human being. Normally I don’t like writing comments but was compelled to write one now. When are we going to learn as a society to stop judging others when we don’t have any clue about someone’s ups and downs. Please cleanse your corrupt mind before rushing to comment.

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e Месяц назад

    ባልሽም ተገላግሏል ማማሽ ተራራ ግማትሽ ታየኝ

  • @yonas2010
    @yonas2010 27 дней назад

    በመጀመርያ ጋዜጠኛዋ እራሷ ትዳር ትርጉሙ የገባት አይመስለኝም
    እንዴት ከእንድ ጋዜጠኛ ትዳር ትልቅ ተቋም የሚመስለው አለ ትላለች
    በመሰረቱ ትልቅ ተቋም ብቻ ሳይሁን በጣም ትልቅ አላፊነት ያለበት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የተሰጠንን ስጦታ በአግባቡ መያዝ እና መንከባከብ የኛ አላፊነት እንጂ የሶስተኛ ወግን አይደለም
    ድንገት ግን ሳትግባቡ እንኳን ብትለያዩ at least ጅብድነት ስላልሆነ በዝምታ ማለፍ እንጂ የምን እውቁልኝ ነው ይህ የሚያሳየው ያንቺን ድክመት ነው
    ያው ትክክለኛ ግጣምሽን ስላላገኝሽ እንጂ እውነት ነው ትዳር ትልቅ ተቋም ነው ምናልባት ብዙውን ችግራችሁን ተቋቁማችሁ ትዳር(ሁለቱም እንድ ሆኑ) የሚባልበት ደረጃ ላይ ሳደረሱ በአጭሩ ቀጫቹት እንጂ
    ብዙ የለፋሽበት የደከምሽበት ትዳር ቢሆን ኖሮ እንዲህ በአደባባይ ቶሬናፋሽን አትነፊም ነበር
    100% እርግጠኛ ሆኚ መናገር የምችለው ነገር በሕይውት ዘመናችን በዚህ ምድር ስንኖር ትልቁ achievements ከሰው ጋር ተግባብቶ መኖር ነው ሌላው እንዳለ ከዛ በኃላ ከእድል ጋር አብረው የሚመጡ ነገሮች ናቸው
    ምናልባት አሁን በልበ ሙሉነት ትዳር መፋታትሽን እንደ ጀብድ አስበሺው ይሆናል ምክንያቱም የራስሽ income ስላለሽ እና የውንድ ጥገኛ ስላልሆንሽ
    Believe me ከዚህም በላይ የተንበሸበሽ አፍታም እንኳን ብትሆኚ ለባልሽ ክብርን ካልሰጠሽ ደሃ ቢሆን እንኳን ጥሎሽ ይሄዳል
    በመጨረሻም ከinterview የተረዳውት ነገር ቢኖር ትዳረሽ ግና "ት" ላይ እንጂ "ትዳር" የሚለው ጣህም ላይ አልደረሽም ::
    በተረፈ ስለባልሽ background ብትነግሪን ደግሞ ይህ ሁላ አሽቃባጭ ኮሚንት ሰጪ እውነታውን ይረዳው ነበር
    እንደውም በጣም ብዙ ነገሮችን አላነሳውም እይምሮሽን እንዳይጉዳ በሚል

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas Месяц назад

    ሶሊዬ💜💜💜

  • @bezaittamiru5569
    @bezaittamiru5569 Месяц назад +1

    ጎበዝነሸየኛሕብረተሰብየምደሰተውሴትልጅአንደትዳርውሰጥከገባችበኃላምንምበደልብደርስባትይሻላቸዋልማንኛሴትበአብዛኛውትዳራንጠልታየምትፈታየለችምነገርሁሉከአቀማበላይሇኖበራሳላይእርምጃስትወስድከንፈርመምጠጥይሻለናልአይዛሽመልካሙነገርሁሉይግጠምሽ