btm new emodish kalyee lebzu wetatoch tilk lewit eyeftrsh new beteleyi ke egziyabher gar yalesh kirbet btm des yemil new erasen endfetsh argeshignal btm amesegnalew egziyabher keri zemenshin yibarklesh❤
That is true, everything. Is this my behavior you know, everything just happened to me. Thank you so much for everything. You're amazing girl. I love you so much
Ewent new wedag yalshew telat yehonal bewech...Egziyabeher gar sekereb...mulunet yesemal...sew lay medekef takomiyalesh...dispora broke my heart and i lost my self for a long time..but..now i wouldn't give them the pleasure...sitck with God my beloved...wise lady thank you ❤
Thank you for the advice and encouragement I appreciate that you have given us some guidance and I hope that we can continue to improve our relationship with the family and friends.you’re blessing us with your beautiful thoughts and love ❤️ God blesses you beautiful sis🥰💕🙏
🫂እህቴ እግዚአብሔር የሌለበት ህይወት ያደክማል!! የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም። ዮሐንስ 5-35📌✨️💖
Kalye hiwot kaleyesus chelma new wold yalew hiwot alew yilal kalu geta yibarksh ❤❤❤❤
❤❤❤Amen Amen Amen
Yes amen
መጀመሪያ መፀለይ አለብሽ በእዉነት ሁሉ ነገር ይቀልሻል እህቴ
ዮሐንስ 14-6
ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። አስተዋይ ነሽ
ከሱ ጋር ስንጣበቅ ነው ሁሉ ነገራችን ሰላም የሚሆነው
ላይክ ግን ያንሳል ❤❤አበረታትዋት ጥሩ እየሰራች ነው ሴቶች
Thank you my dear ❤️ 💕
እንኳን በሰላም መጣሽ🎉🎉🎉🎉 የሁልግዜሽ ተከታታይ ነኝ የዘመናዊት ተክታታዮች በፀሎታችሁ አስቡኝ ሆሲቢታል ከገባው 10 ቀን ሆኖኛል የሳንባ ኬዝ አለብሽ ተብዬ ልጆቼ በጣም ናፍቀውኛል ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ plz ህመሜ ፆሜንም አስገደፈኝ😢😢😢
Ye kirstos ye fews ejoch zarem yiseralu. Hulem deg new hulem fewash new. Egziabher yimarsh yifewsish.
እሺ የኔ ውድ ፣ መድሀንያለም በምህረቱ ይጎብኝሽ አይዞሽ እህቴ ፣ ትድኛለሽ 💕🫂💖
Fetare yasedeshe medanet aleme yemareshe
እግዚአብሔር ይማርሽ ድንግል ማርያም ትዳብስሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እማ❤
የኔ ውድ እንዴት አይነት መታደል ነው ዝም ብሎ ወደ ውስጥ የሚፈስ አንደበት ነው ያለሽ እውነት እኔ በእድሜ እበልጥሻለሁ ግን እንዴት መሰለሽ እኔ እራሴን እንድመለከት እረድተሽኛል እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ አሜን❤❤❤❤❤❤
💖thank you very much
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች መፅሐፍ ቅድስ እንድታነቡ ለእግዚአብሔር ቃል ግዜ እንድትሰጡ ይህ ለጥቂት ግዜ ታይቶ እንደሚጠፋ እንፋሎት ለሆነ ህይወት ከመጠን ያለፈ ባንጨነቅ መልካም ነው ስለዘላለማችሁ የሚነግራችሁን መፅሐፍ ቅድስን አንብቡ፣አንብቡ፣አንብቡ!!!
ልክ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ከፊት ይቅደምልን ጤናችንን ይስጠን አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ በጣም ጠንቃቃና ብልህ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ❤
❤❤❤እኔ ስትናገሪ ውስጤን የነካኝ ነገር ቢኖር "ፈጣሪዬን ማወቄ ያልሽው " 😮😮😮አስደንግጦኛል በትክክል ፈጣሪን ማወቅ ካለ በቃ ሁሉም በሱ ነው
🙏🙏🥰🥰
የኔ ደርባባ አንቺ ሴት እህቶቻችን የምታነቃቂ ምርጥ እህት እድሜ ይስጥልን ቁጥርጥሩ ከፊትሽ ጋር ይሄዳል
ሰው እዴት አሟልቶ ይሰጠዋል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ ምግብ የሆነ ምክር ኑሪልን❤❤❤❤❤
በጣም. እከታተልሻለሁ. ፈጣሪ ይቅደምልሽ. ያስተዳደግሽ. ዉጤት. እንደሆነ. በናትሽነዉ. ያየሁት. ለናትሽም. እድሜጤና. ይስጥልሽ. ከነቤተሰብሽ ተባረኪ
Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏
እኔሚገርመኝ መልክ ከፀባይ ጋር ከውትጋር ከንፀህናጋር በእውነት አንቺን ያገባ ገነት ገባ
😘😘😘❤️❤️❤️
ፈጣሪ ይባርክሽ ስወድሽ እኮ አንቼን ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት አታቄም ጀግና ነሽ
❤️❤️❤️
እኔ ሲንግል ማም ነኝ፡ ብዙ ነገር የመስራት አቀም ነበረኝ፡ የሠራሁትም አለ፡ ግን ደግሞ ለማኀበረሰቡ ማቅረብ የምችለው ነገር ነበረ ግን በጣም ቢዚ ነኝ በውጭም በውስጥም፡ ግን እንደድሮው በተለምዶ ሳይሆን በብዙ ነገር አምላክን እያወኩት ስለመጣሁ በጣም ደስተኛ ነኝ፡ ብሞትም ብኖርም ለእግዚያብሔር ስለሆነ፡፡ ግን ልጠይቅሽ ዘመናይ፡ ሴት ራሷን ወደደች ሲባል ምን ማለት ነው፡ እኔ ራሴን ስወድ የምወደውን ነገር አደርጋለሁ ማለት እፅፋለሁ፡ ራሴን ወደ አምላክ እወስዳለሁ፡፡ ራስን መውደድ ምንድን ነው ታዲያ
🫂🫂🫂🫂😘😘😘😘
ራስሽን ከወደድሽ ለራስሽ ታስቢያለሽ፣ ለራስሽ ጊዜ ትሰጪያለሽ። በህይወትሽ የገጠመሽን ነገር ተቀብለሽ መኖር እራሱ፣ ፈጣሪ እንደፈቀደልኝ እኖራለሁ ብሎ ራስን ማሳመን ትልቅ ፀጋ ነው። አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ማለት ነው።❤
ቃልዬ የኔ ሴት ኡፍ እንዴት እኮ እንደምታበረቺኝ ❤ ሜሉን መልሽልን ምግቡዋ ናፍቆናል
በጣም ደስ የሚል ምክርም ጭምር ነው በርቺ❤❤❤
Thank you dear 😘
ቃልዬ የኔ ቆንጆ፣ አምላክን አክባሪ፣ ለሰው መልካም የሆንሽ ሰው፣ ነሽ። ራስን መውደድ፣ ጠንካራ ሴት መሆንን ለመረዳት አንቺ ምሳሌ ነሽ።
💖🤗😘🫂
ጀግና ነሽ ያልሻቸው በሙሉ ትክክል ነሽ ሰው ፈጣሪውን ካስቀደመ ሌላው በቅድመተከትል ይመጣል
ገና ሳስበው ደከመኝ::የማያልቅ ልፋት:አንድ አይነት ኑሮ:ሁሉም ነገር በድግግሞሽ የተሞላ ና አሰልቺ ህይወት::ፈጣሪ ባይኖር ምንም ተስፋ በዚ ምድር ላይ የለም::ልክ ንጉሡ ሰለሞን እንዳለው "ከሰማይ በታች ሁሉም ከንቱ ነው ንፋስንም እንደ መከተል ነው::"ነው ነገሩ::አንድ ጉድጉዋድ ውስጥ ቁርትም ብሎ ለመቅረት ይህ ሁሉ ልፋት ና ውጣ ውረድ ሲታይ በጣም ያሳዝናል::አንድ በጣም ሃብታም የሆነች ሴት የተጠፈጠፈ ወርቅ በእጁዋ ና በአንገትዋ ላይ አድርጋ የተቀበረችበትን መቃብር ከፍተው ቪዲዮ ሲሰሩ ነበር::እሱዋ ወደ እርግፍጋፍ አጥንት ተቀይራለች ወርቁ ግን ያብለጨልጫል::ወርቁ ቢመዘን ብትንሹ ብዙ ኪሎ ግራም ይሆናል::ከብረት ያነስ ሰውነት ይዘን መከራ ማየታችን በጣም ያሳዝናል::ደህነት አይኑ ይጥፋና በሰው ሀገር ተራ ኑሮ ለመኖር እራሱ ስቃይ ስንበላ ሳይ መፈጠሬን እጠላለሁ::ስለ ምንም ነገር አልጨነቅም አሁን::በሁሉም ነገር ፈጣሪን እያመሰገንኩኝ በጣም ግድ የለሽ ሆኛለሁ::አፈር ተሸክሜ ስለ አፈር ስጨነቅ አልገገኝም::የከዚ በፊቱን እሱ ይቅር ይበለኝ ::ሰው እሆናለሁ ብዬ እራሴን በጣም አሰቃይቻለሁ::አሁን ግን አላደርገውም:'
የእኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ
እሜን ጌታ እየሱስ ይባርክሽ!
ቃልዬ ድንቅ ሴት ነሽ
እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ እኔም ብዙ ጊዜ ላወራሽ አስባለሁ ግን በምን እንደማገኝሽ አላውቅም አውሮፓ ነኝ ብቸኝነት ይከብዳል ግን ሁሌም ፈጣሪ አለ 🙏
ተባረኪልኝ የኔ ውድ🎉
የኔ ቆንጆ ቪዲዮችሽን ሁሌም ባይ ደስ ይለኝ ነበር ጊዜ ስለሌለኝ የማላያቸው አሉ ከቡና ጋ ያለሽ ትስስር ያመሳስለናል በርቺ የጅግ ልጅ
ጠፋሸ እህቴ ብዙ የሚጠብቁሽ አሉ ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን
መሻ አላህ ቃል ዛሬ ደሞ ልዩ ሁነሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማር በጣም አስተምረሽኛል በህይወቴ ውስጥ ብዙ ምስቅልቅል አሳልፌለሁ ግን ከዛ የወጣሁት በእመቤቴ ማርያም እርዳታ ነው:: እራሴን መውደድ ከሁሉም ቀዳሚ ነገር እንደሆነ አውቄለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
አንችን ሁል ጊዜ ሳይ አንድ የመፀሀፍ ቅዱስ ክፍል አስታውሳለሁ ምሳ31-10 አንብቢው እስኪ በብዙ አንችን ትመስለኛለች ከቁጥር 10 ሙሉውን አንብቢው ትዳሯን የምትመራበት መንገድ ልጆቿን የምታሳድግብበት ንግዷን የምታስተዳድርበት መንገድ በቃ አንችን ትመስለኛለች በብዙ አትርፈሻል ተባረኪ
Eshi I will my dear 😘😘😘💖💖💖
Kali geta berk yargshe gen degmo ke aymero belay honshebngale ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልዬ
መምህርት ተባረኪልኝ ትንሽ ከፍቶኝ ነበር ሳዳምጥሽ በረታሁ
💖💖💖
ስናፍቅሽ እኮ የኔ ቆጆ እኮአን ደህና መጣሽ።
❤️❤️❤️❤️
Betam gobez set nesh..betam new yemiwedish yenie nat.you are everything ♥️
ተባረኪ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ታድለሽ ቆንጆ ❤❤❤
🤗❤️❤️❤️❤️
@@zemenawitEbakesh let advice me in.over all life
የእኔ ቆንጆ ተባረኪ ለእዝህ መልካም ምክርሸ
🤗❤️🤗❤️
Thanks so much kaliye ❤❤❤❤
btm new emodish kalyee lebzu wetatoch tilk lewit eyeftrsh new beteleyi ke egziyabher gar yalesh kirbet btm des yemil new erasen endfetsh argeshignal btm amesegnalew egziyabher keri zemenshin yibarklesh❤
ውድድድድ,ነው,የማረግሽ,ልዩ,ነሽ
ምክርሽ ያበረታል በርቺ !!!
Anchi eko birtate nesh Kalye tebareki yene konjo 🙏❤️
🙏😊😊😊
You are very encouraging and positive person thank you again❤
God bless you and your family
Qalye ❤❤ betam dess yemilina aymron Wash yemiyareg hasab new ❤❤❤
ምክርሽ ልብን ሙልት ያረጋል እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤
♥️♥️♥️♥️
We are so blessed to have a sister like you 💗 ❤️ 💓 💖 💛 💕 💗 ❤️ 💓 💖 💛 you are amazing
Thank you love ❤️
Perfectly said❤❤❤❤❤
እመብርሃንን ደስ ትይኛለሽ በቃ!!!!!!!!
ቃልየ ሁሌየም ነው እምልሽ አንች ሙሉ የሆንሽ ሴት ነሽ ታድለሽ❤❤ ባወራሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን በየት በኩል ላናግርሽ ለማንኛውም ዛሬ ሀናን ታሪቅን ነው የመሰልሽው በቁጥርጥሩ ግን እናመሰግንሻለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Send me message on Telegram group
Betam gobez,berchi konjye,1 tiyake neberegn,balebete minm aynet mecap enditekem silemayfelg. Tetekime alawukim,ahun gin fite tikuakur alegn metekem feleku betam yemayasineka kin fiten fua yemiyaderg mecap ena,betam yaldemeke lipstick nigeregne,jemari negn le mecap....
Yene Wed Ymitaneshiw Hasab Betam Yaberetagnal Tebareki 🙏
❤️❤️❤️❤️
የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ እማ
ቃልዬ በሰላም ነዉ ?ጠፋሽ የእኔ ቆንጆ
Welcome Kalye,
I love ur hair
Thank you dear 😘
Thank you kal it's good lesson for all of us God bless you abundantly.
💖💖🙏🙏🤗🤗
ቃል የሚገርም ምክር ይሄ ለኔነዉ ቴንኪው
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝዝት ይበልልንአሜን፫ እህትዋ ቃልዬ እዉነት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልንአሜን፫ እግዚአብሔር ያክብርልን ይጠብቅልን❤❤❤
😘🙏
ማርነሽ የኔ ደርባ ባ በጣም ስማርት ነሽ
የእኔ መካሪ አመሰግናለሁ ❤❤🙏
ቃልዬ እኔ ኮመንት ፅፌ አላውቅም እንጂ አንድም ቪድዮሽ አልፎኝ አያውቅም ❤ ሀሳቦችሽ ሁሉ የሚገነቡ ናቸው ❤ ተቤረኪ ❤ ዛሬ ኮመንት ልፅፍ የመጣውት ውይይይ ቃልዬ ፀጉርሽ ቁጥርጥሩ እንዴት እንደሚያምር ❤ እኔ ቁጥርጥር በዊግ ብቻ እንዲ የሚያምርና ጥቅልል እሚል ይመስለኝ ነበር እውነት እባክሽ ቃልዬ ፀጉርሽን እንዲ እንዲያምር አድርገሽ እንደሰራሽው ቪድዮ ስሪልን እባክሽ ❤
እሺ የኔ ቆንጆ ፣ እሰራለሁ በጣም ቀላል ነው ፣ 😘💖
Yeni eht nafkeshin neber birtati eko nesh❤❤❤❤❤❤❤
Ow my dear ♥️♥️♥️
So True Yena konjo berech❤
እውነት ነው ቃልዬ እግዚአብሔር የሌለበት ህይወት ጣዕም የለውም። ቃልዬ ስታምሪ ፀጉርሽ ሲያምር ❤❤❤❤❤
😘😘😘
በጣም ልዩ ነሽ ❤❤❤
ዋው ለቤትሽ አድስነኝ
Ewneteshen new kaleye ke wedajochesh gar becha new gudegnet meyasfelgew telatocheshen kalkenesesh hulem torenet west nesh
ቃሉሻ እምወድሽ እህቴ ብርታታችን መስተዋታችን እንዴት ነሽልኝ !❤ ዛሬ ደግሞ እኔን ብቻ እየመከርሽኝ ያህል ነው ውስጤ የተረዳው እኛ ሴቶች ባለትዳር ብንሆንም ሲንግል ማም ብንሆንም ለራሳችን value አንሰጥም እንደወደቅን መነሳት እንደማንችል ነገ ሌላ ቀን እንዳለን አይታየንም 🤔 ራሳችንን መውደድ እንዳለብን እለት እለት ካንቺ እየተማርን ነው ተባረኪ እኔ ሁለም ለአምላክሽ ያለሽ አመኔታ ያለእርሱ አንዳች ነገር ማድረግ እንደማንችል በእርሱ እንድንደገፍ እርሱን እንድናስቀድም የምሰጭው ምስክርነት ሁሌም ይገዛኛል ያመንሽው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ምስክርነት አንደበትሽን ይሙላው ብርክ በይልኝ እወድሻለሁኝ🥰❤
🙏🙏💖💖🤗🤗
ቃልዬ❤❤❤❤
My dear u got the secret .u re really blessed
ቃልዬ እንደምን ነሽ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ የዛሬው topic ልክ እኔ ዛሬ የተሰማኝ ስሜት ነው የመንጃ ፍቃድ ለማውጣት ልምምድ ላይ ውዬ እቤት ስገባ ሙሉ የቤት ስራ ቁጭ ብሎ ጠበቀኝ ስራውም በዛና ተበሳጭቼ ነበር እና ልጆቼ ከት/ት ሳይመጡ ጨረስኩ ተመሳሳይ ሕይወት ሆነብኝ
🫂🫂🫂❤️❤️❤️
ቃልዬ ፀጉርሽ ሲያምር የኔ ወርቅ ስወድሽ እኮ❤❤❤
Btam new mwdes egzabher ybrkes❤️❤️👏👏
ሰወደሸ❤
❤❤❤❤የእኔ ውድ
እኔ ላንቺ መግለጫ አጠረኝ ❤ ሙሉ እመቤት ብየሻለሑ እድሜና ጤና ይስጥሽ 😍
😘😘😘🙏💖
You always help full thanks 🙏
Minew kaliye tefash eko dena neshe
❤ sewedeshi shikor
Thank you sis bless u.
♥️♥️♥️♥️
Thank you ❤
Yene konjo❤❤❤
That is true, everything. Is this my behavior you know, everything just happened to me. Thank you so much for everything. You're amazing girl. I love you so much
😘😘😘❤️❤️❤️
ሁሌም አንደኛ ነሽ ቃልዬ
💖💖💖
እንዴት ነሽ ቆንጅ❤
Welcome lovely woman ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️
My encouragement ❤this is for me 😢😢😢
♥️♥️♥️♥️♥️
Tebareki yene wed
Kaleye sewedeshe eko betekekel ene yalehubeten huneta new yengershgne ena yaberetashegne amesegnalehu tabarekilegne ehe meker yasfelgegne neber
😘🫂
Kalye thanks 🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
Ewent new wedag yalshew telat yehonal bewech...Egziyabeher gar sekereb...mulunet yesemal...sew lay medekef takomiyalesh...dispora broke my heart and i lost my self for a long time..but..now i wouldn't give them the pleasure...sitck with God my beloved...wise lady thank you ❤
💯💖💖
First ❤❤❤❤❤❤❤❤
Always ❣️❣️❣️❣️
Thanks ❤❤❤
❤❤❤enamesegenalen....silmkrsh
Thank you
ፀጉርሽ አምሮበታል
🤗😘😘
Setamery Natural ❤enem endanch new yemesemage
❤️❤️❤️❤️
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ምሁር❤❤❤🎉🎉
😘😘❤️❤️❤️
Tebareki
♥️♥️♥️♥️♥️
Yene asteway.
🥰❤️
Thank you for the advice and encouragement I appreciate that you have given us some guidance and I hope that we can continue to improve our relationship with the family and friends.you’re blessing us with your beautiful thoughts and love ❤️ God blesses you beautiful sis🥰💕🙏
🙏🙏💖💖🤗🤗