Ezi. Eyalenlachu. Ethiopia dress mehead lemen asfelege? We all need to talk and be honest and real in relationship and what it means to each of us whatever the situation is.
A mother of 4 why on earth do you need a husband younger than you? First you should have let your kids be independent ( I don’t know how old they are) after that you can have a partner on your age if you really need a husband this is 100% your fault don’t blame him having 4 kids should thought you a lot of things in life deep down you knew it wasn’t going to work out admit it sorry
መጃጃል ያስረጃል አለች አያቴ
ማሻአላህ 4 ልጆች አላህ ሰጥቶሽ የምን ወጠጤ ፍለጋ ነዉ ቆፍጠን በይ ኤዲያ
Good answer
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😅
መስዬ ይሄን የመሰለ ትምህርት ሰጭ ኘሮግራም ስላቀረብሽ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልን፡፡
እሱ ሳይሆን አንቺ ነሽ ፀበል መግባት ያለብሽ በፍየል ዘመን በግ የሆንሽው
😂
😂 Ababalesh temechetogal
😂😂😂😂😂😂😂
ኣይጣል ብዙ ወጣቶችም እንደዚ ይካ ዳሉ ። ውል ማስ ገ ባ ት መጀመርያ ከ ካደ ሊ ከፍል እንጂ ባል ብቻ (ሚ ስ ት ) ሳይሆን ዘመድም ይክዳል ። ስለዚህ በውል መፈራረም ። ፍቅር ጨርቅ ሊሆን ይችላል (ያል ቃል ) መላ ገ ጫ ?✍🏽🔑ደሞ ሲቀ ደሙ ያማ ቸዋል እራሳችሁን ጠብቁ።
😂😂😂😂😂😂
የጋዜጠኛዋ፣ ልዩ ችሎታ፣ የአእሞሮ ንቃት፣ ትኩረትና፣ ትህትና፣ ነገሮችን የመረዳት ብቃቷ እጅግ የሚደነቅ፣ ነው፣ሳላመሠግንሽ ማለፍ አልፈለኩም፣
ለሰዉየዉ የሰጠሸዉን ያህል ትግሰት ለልጆችሸ አባት ብታደርጊዉ ታሪክሸ ይቀየር ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ያው ነው ደግነት ካለ ሁሉ ይበ ለጣል ።🙏🏽☝🏽
እናቴ ልጅ ሆኜ ትመክረኝ ነበር " ሴት ልጅ አታልቅስብህ እምባዋ ወደ መሬት ሳይሆን ወደ ሰማይ ወደ እግዚአብሔር ነው የሚሄደው።" በማለት ምክሯንም በደንብ ተጠቅሜበታለሁ የሴት ልጅ እምባ የለብኝም። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
Gin eko tekekil bihonm Wendu kefu neger meserat teyaayzotal
እውነት ነው እምባ ከባድ ነው ይፈርዳል
Enathuni yesami leghi hulemi yebarekali
Andande enatoch demo alu, lijochachewen ke set serkachu ametu yemilu 😢
አስተዳደግ ይህ ነው እውነት ነው ካላግባብ የሚፈስ እባ መሬት ጠብ አትልም ይፈርዳል የስማዩ ጌታ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ለሌሎች ሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው እባካችሁ ተጠንቀቁ : አንቺ ግን በቃ ተይው አትከታተይው እርሽው ከልጆችስ ጋር ደስ ተኛ ሆነሽ ብትኖሪ ይሻልሻል :: እግዚአብሄር ይርድሽ
ወይ የሴት ልብ ያሳዝናል። እግዚአብሔር ሆይ ጥበብ ካንተ ጋ ነው እና ለኛ ሴቶች እንድናውቅ እርዳን❤
አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭🙏
አሜን😢
Ezi. Eyalenlachu. Ethiopia dress mehead lemen asfelege?
We all need to talk and be honest and real in relationship and what it means to each of us whatever the situation is.
ስዉ እግዚአብሔር ከሌለዉ ሁሉ ከንቱ ነዉ
ተንኮልንም እደሴቶች የሚያውቅ የለም እና ለሁሉም ሰው ልብ ይስጠው
የኔ እህት ልጆች ካሉሽ ንስሀ ገብተሽ. እየቆረብሽ. እየሰገድሽ እየፀሞሽ. ስጋውይ ፍላጎትሽን. በስግደት ማጥፍት እና ለነፋስሽ መኖር ይሻልሽ
እኔ አንቺን ነው የምወቅስው አንቺ ልጅም ብትሆኚ ህፃናት ልጆችሽ ይዘሽ ከአንቺ በእድሜ ካነስ ጎረምሳ ጋር ማበድ ጭንቅ ውስጥ ገብተሽ ራስሽንም ጎድተሽ ህፃናት ልጆችሽንም ጎድተሽ ማንም በእሱ አይፈርድም አንቺ ተሳስተሻል የውንድ ልጅ እናት በድርባብ ትሂድ አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ እና ቦታ ቦታቸውን ሲይዙልሽ ለመዝናናት አብሮሽ የሚያዋራሽን ታገቢያለሽ ለአሁኑ ግን አያምርብሽም እህቴ ይህንን በማለቴ ይቅርታ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ጎረምሳ የምታገቢው ለውድፊትም ለልጆችሽ ጠር ነው :: የልጁን ፕራይቪሲ personal life ውስጥ መግባትሽ ስራው ቦታ አለቃው ጋር ድውለሽ ስሉ እሱ መናገር ትክክል አይድለሽም አንቺ ራስሽን አረጋጊ
ጉድ ነው ዘንድሮ ምነው ልጆችሽን በሰላም ብታሳድጊ.
በትክክል በዚህ ጉድ አይን እያየ ጀሮ እየሰማ እእዴት የአራት ልጅ እናት ተሆኖ ጭራሽ ልላ ህይወት ውስጥ😢😢😢😢😢
በጣም የሚትገርም ሴት@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
ይሆነኛል ብላ ነው እንጂ አይስመካም ጌታ ከክፉ ይጠብቀን
A mother of 4 why on earth do you need a husband younger than you? First you should have let your kids be independent ( I don’t know how old they are) after that you can have a partner on your age if you really need a husband this is 100% your fault don’t blame him having 4 kids should thought you a lot of things in life deep down you knew it wasn’t going to work out admit it sorry
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ4je eko hiwot abeka malte aydlem
አጀማምሩ አካሄዱ አጨራረሱ ከማያምር ነገር እግዚአብሔር ይጠብቀን:: የአየር ላይ ኑሯችን ገና ብዙ ያሳየናል:: መሲ ትህትና እና ትእግስትሽን አደንቃለሁ::
Betam
እውነትሽን ነው ያየር ላይ ኑሮ ነው የሠው ልጅ ኑሮ። አሁንማ ብሶበታል።
አሜን፫
በጣም የምትገርም ሴት ናት ከምር ❤ የት ቦታ ምን መጠየቅ እንዳለባት ስታውቅ ደስ ትለኛለች እሷና አለም ሰገድ ❤
እኔ ምልሽ በየትኛው አመተምህረት ነው የከሀገር የወጣሽው🤔🤔🤔
ሴቶች ክብራችንን እንጠብቅ
እውነት ነው እንዴ ሁልነገሮን ትታ ሰራዋ አደረገችው እኮ
በጣም
ከክብር ጋር ምን አገናኘው ???
ትክክል ! ሴት ያዉም ራሷን የቻለች ክብሯን መጠበቅ አለባት። በእድሜ የሚንያሳት ወንድ የፈለጋት ለጥቅሙ እንደሆነ አለመረዳት ድንቁርና ነው።
በጣም የገረመኝ ነገር አስተዋይ እና እርጋታ የተሞላሽ ነሽ ግን እንዴት ካንዴም ሶስት ጊዜ ትሸውጃለሽ እህቴ ለሌላው እዲማርበት እንደዚህ በሚዲያ መውጣትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
Love is blind 😂😂😂
እያወቀች እኮ ነው በገንዘብዋ ባል መግዛት ስለምትፈልግ. ነገ እለውጠዋለሁ ብላ ነው
Sad how some women are blinded by love and con men😢😢😢😢😢
እመቤት:-
1. ለትዳር አዲስ ይደለሽም አግብተሽ ፈተሻል፣ ስለዚህ በዚህ ልክ ትዳር አጓጉቶሽ ነው አልልም
2. ከቀድሞ ትዳርሽ እግዚያብሄር በ4 ልጆች ባርኮሻል፣
3. ከምንም በላይ የራስሽ ለማድረግ የምትታገይው በእምነት ከማይመስልሽና ፈሪሃ እግዚያብሄር ከሌለው ሰው በዚህ ልክ ሰዶ ማሳደድ አስፈላጊ አልነበረም።
4. ለወደፊትም አንቺ ራስሽ ከዚህ ልትማሪ የሚገባው ቺት ካረገብሽና ጥቅምሽን እንጂ አንቺን ከማያፈቅርሽ ጋር ባትጃጃዪና አርፈሽ በሀይማኖትሽ ፀንተሽ እግዚያብሄርን እያመሰገነሽ ልጆችሽን ብታሳድጊ ይሻላል እላለሁ።
መሲ እና አለምሰገድ እዮሀ ሚዲያ አቤት ትግስታችሁ ይገርመኛል የኔ ምርጦች
በጣም እስዋ ላወራችው እኔ መሲ አሳዘነችኝ ትግስቱን ስጠኝ ማለት ነዋንዳንድ ሴቶች ግን ደሞ አታፍርም ስታወራ አሁን ከዜህ ምን እንማር እኔም ልጆቼን ለብቻዬ እያሳደኩኝ ግን ልጆች በጣም አቴንሽን ይፈልጋሉ እስዋ እኮ ሙሉ ነገርዋን ለሰውየው ነው የሰጠችው አይ አሁን አንቺ ልጆችሽ ይሄን ሲሰሙ ክብር ያሳጡሻል 😢
@@merryyosef9727tedar Eko melikam nger neww, single hono ke manem. Gar kemigadem or erasen beras kemarekat
እንደዚህ አይነት ወንጀለኞች ስማቸውን ከነፎቷቸው ነው ማጋለጥ ይሔን አስብበት የምትስማሙ like ግለፁ
Tekikil
ወይ ገንዘብ፣ ገንዘብ ስላጨናነቀሽ እኮ ነው ሰውዬውን አልፋታ ያልሽ። በይ መንሱር ጀማል እንዳያገኝሽ ደሞ።
😢😂😂😂😂@@spysolos
መንሱል እንዳያገኝሸ ኪኪኪኪኪ
ወደዛ በይ ጅላጅል ደግሞ ልትመክረን ትፈልጋለች?እራስሽ ተመከሪ
ሰዉ ማንነቱን ሳያቅ ለጋብቻ እኛ ዉጭ ያለን ሴቶች ምን ይሻለናል
attested satawekw bwerr becha ameno lezh meders tegebe aydelm ms
ፈጣሪ ልብ ይስጠን የሷም ባሰ ከአራት ልጅ በውሀላ ባል በፈጣሪ ምን ሊጠቅም
እብዶች ፌስ ቡክ ሳይሆን የእብዶች ቡክ ምን እንደሚፈልጉ የማያውቁ
በጣም ርካሽ ሴቶች ናቸው ወንድ በገንዘብ የምገዙ ያደገ አገር ተቀምጠው
@@ሰላምአባቴ. Eqa new endie yemngezaw 😂😂😂 balyihonal bilen aminen eko new ?
የልጆችሽ አምላክ ነው መጨረሻው እንዳያምር የሆነው ህፃናት ያሉበት ቤት ይህን ሴሰኛ ሰውዬ አምጥተሽ ሊያሰቃያቸው ነበር እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ለልጆቹ ራራላቸው እናት ልጆሽን ይቅርታ ጠይቂ 24ሰአት ኢሞ ላይ ምን ጊዜ ነው ለህፃናቱ ምግብ የሚሰራው የእናትነት ፍቅርሽን የሚያገኙት ኧረ ሴቶች ሰከን በሉ በተለይ እናቶች።
በጣም ጥሩ እና የዋህ ሰው ነሽ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር በልጆችሽ ይካስሽ !!!
የሴት ልብ አፍንጫዋ ላይ ነዉ የተባለዉ እዉነት ነዉ ያራት ልጆች እናት ይሄ ሁሉ መጃጃል
You are stoped
😂😂😂😂😂 afncha😂😂😂
አትፍረድ ስሜት ካላት ብታገባ ፈጣሪም ይፈቅዳላ ታል ዝሙት ከምሰራ እራሷን በራሷ ከ ምታሪካ 100% ማግባታ መልካም ነው ስሜት ካለት አትፈነዳ ምን ታድርግ ?? ልጅ ከተወለደ ስሜት ይጠፋል ማለት አይደለም ስሜት የሌላቸው አያገቡም አንድም ወልደው የሚያገቡ አለ፡ ሁሉም አንድ አይነት አይደለም ዋናው አትፍረድ ነው።
😂Batame
የወንድስ😬
100%ያንቺ ነው ጥፋቱ ልጆችሽ በቂዎችሽ ናቸው እነሱን ጥግ ማድረስ በሰው ሀገር ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም አይደለም አራት ልጅ ከዛ እሱ ደግሞ አምስተኛ ልጅ ሆነልሽ እንዴ
Exactly 💯
አትፍርድ ይፈረድብሃል አንዳን ከዲያብሎሰ የባሰ አሳሳች አሉ😢
@@leiladavid.2632 አዎ ግን ብዙ ነው የምንሰማው መማር አለብን የሷ ደግሞ ጭራሽ ያባቱን ስም እንኳን አታውቅም ለዛውም አራት ልጆች ይዛ
እስቲ አትፍረዱ ፍቅር ይዝዋት እኮ ነው ምን አርጊ ነው የምትልዋት ?
ትክክል አልባሌ ወንድ አምጥቶ የራስዋን የልጆችዋን ሰነልባና ከመጉዳት እኔም ቢሆን ይሄን ነው የምመርጠው
"የሴት ልብ" የሚባል አንድ ቅጠል ነበር በጅነቴ ያየሁት ነው ገጠር, እናም ነካ ሲያረጉት ስብስብ ስለሚል ነው አሉ ይህንን ስም ያገኘው😂😂😂 ጌታ ሆይ ልብ ስጠን.
እኔም ልጅ አለኝ ብቻዬን ያሳደግሁት በ USA ግን የልጄን ክብር ለመጠበቅ ስል ተሰብስቤ እኖራለሁ.
"ብቻዬን ብቻዬን ነኝ" አትበሉ እግዚአብሔር ከኛ ጋ ከሆነ ከሺ ሰው የበለጠ ልብ ይኖረናል. ❤❤
እንደዚህ አይባልም ሰዉ ከሰዉ ጋር እንጂ ብቻኝነት ነገሮችን አያቀልም
ብቸኝነት አይመከርም ልጅሽ ሲያድግ ባዶ ቤት ጥሎሽ ይሄዳል ፣ የምትቀሪው ከባልሽ ጋር ነው።
አወ እኔም ሁለት ልጆቸን ይዘ በክብር በሰላም ከልጆቸ ጋር እሁድ እሁድ የከበረውን የጌታየን ሰጋና ደም ከልጆቸ ጋር ደስ እያለኝ እቀበላለሁ ያለው ሰላም ያለው እረፍት የአስራ አራት አመት ትዳሬ ሲፈርስ ወስኘ በሰላም እየኖርኩ ነው እህቶቸ እባካቹህ ልብ እንግዛ
በጣም ጥሩ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ፣ ልጆችሽን ለወግ ለማእረግ ያብቃልሽ።
ሲጀመር የአሜሪካ ልጆች ፩፰ ሲሆነን ቤተሰብም ትዝ አይለን አንቺም የሴት ልብሽን ይዘሽ እንዳሻሽ😂
አያድርስ ነው ምን ይባላል እንኳን ወደልጆችሽ ተመለስሽ ያወራሽው እንዳንች በቀላል የሚታለል ሰው ስላለ እንዲጠነቅ ይረዳል እየተከታተሉ የሰው ሂወት ከሚያበላሹት ፈጣሪ ይጠብቅ
እባካቹህ ሴቶች ልጂ ካለቹህ ትዳር ቢቀርስ ለልጆቻቹህ ስትሉ ተሰብስባቹህ ተቀመጡ ልብ ግዙ ልብ የሚሰብር ታሪክ ከመምጣቱ አዴ አይታቹህ ሁለቴ ሶስቴ ትዳር መሞከር ቢቀርስ😊
በጣም የዋህ ሴት ነሽ ፈጣሪ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ በመጀመሪያ ደረጃ ስለዚህ እባክሽን ይህንን ጉዳይ ቴይው ለልጆችሽ ኑር ኃላ እንዳቆጭሽ ይቅርብሽ እናት አለም
የዛሬዉ ፕሮግራም ትርኪምርኪ ነዉ።
የፈረደበት እግዚአብሔር የራሳችንን ስህተት በእግዚአብሔር ማሳበብ አረ ተዉ አበሻ ወደ ቀልብህ ተመለስ።
ጭንቅላት ለምን እንደሰጠን እረስተነዉ እኮ ነዉ
ንፁህ ልብ ያለው አስተዋይ ሁሌም ይጎዳል ሰው በማመኑ አይዞሽ ለበጎ ነው
ቀጣይ በሆነ የሒይወት መንገድ ተፈጥሮያዊ ፍላጎትናስሜት የኑሮ፣አጋርን ፍቅርን የማግኘት የባለታራኳ ሙሉ ፍላጎትና መብት እንደጠበቀ ሆኖ ባመነችዉ ሰዉ በመጎዳታ ያሳዝናል፣ያናዳል። ያጭበረበራት ሰዉ ለመማርያ እንዲሆን የሥራውን ይስጣዉ። ከኔ የሰማ፣ያየ ይቀጣ፣ይማር ብላ እህታችን ባልተቆጠበ ንግግርና በሙሉ ግልፅነት የገጠማትን ይህን ታሪክ ስላጋራችን ካታላቅ ክብር ጋር እናመሰግናለን። የተዛባዉን ሰላምሽን፣ ሞራልሽን፣ እግዚያብሔር በአዲስ ጠግኖ ይሙላልሽ።🙏
አምላኬ ሆይ በመገድህ ምራኝ ፈቃድህ ፈቃዴ ፍላጎቴ ፍላጎትህ መንገድህ መንገዴ ይሁንልኝ በማይሆነኝ አታድክመኝ እኔስ ደክሞኛል ሰው ማለት ተነቦ እማያልቅ መፃሀፍ ነው ለእኛ ለሴቶች አሰተዋይ ልቦና ስጠን 🙏🙏🙏
🤲አሜንንንንንን በሁነት ይደረግልን
Woow ❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እኔ ፈራጅ አይደለሁም ግን እንደባለታሪክዋ አተራረክ ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም ምንም ሳይተዋወቁ ፣ሳይተያዩ በሥልክና በቪዲዩ ሰውን አውቄዋለሁ ብሎ ለትዳር መወሰን ከባድ ነው ስለትዳር አታውቅም እንዳትባል በ4 ልጅ ተባርካለች እንደገና ክትትሉ በጣም በዛ እንኳን ብሩቁ አብሮ እየተኖረም ሰውን መቆጣጠር አይቻልም እና ልጁላይ ምንም ጥፋት አላየሁም እምነቱም ለራሱ ነው ብቻ ትልቁ ጥፋት አንቺላይ ነው ያለው። ልጁ እኮ የተለያየ ሥልክ ይኖረዋል ብለሽ አለማሰብሽ በራሱ ትገርሚያለሽ ብቻ ምንም የሚያስተምር የለውም ሁሉ ነገር ወደሽ ነው ያደረግሽው በእድሜም አላነሽም ብቻ አላውቅም ምንም ያየሁበት ጥፋት የለውም አታላይ ያው አታላይ ነው።
Matalel tefat aydelim? Selamenechew new tefatewa. Zemenu ye tekuloch selehone
እግዝአብሄር ነው የጠበቀሽ ይህ ሰው አሰመጥተሽው ቢሆን ኖሮ በአንቺና ልጆችሽ ሊፈጥር የሚችለው ችግር መገመት አይቻልም ለሃይማነቱ እምነት የሌለው ለንቺ እንዴት ታማኝ ይሆናል ።
እግዚአብሔር ይባርክህ!
100% right
ዋው ትመክርያለሽ
እሱን ትተሽ የራስሽን ህይዉት
የልጆችሽን ህይውት አስቢ
🙏🙏🙏🙏🙏
አንዴ የጠፋው ጠፍቷል ግን እዝላይ ጥፋቱ ያንችው ነው ሲጀመር እንቺ ውጭ እየኖርሽ ከአገርቤት ወንድ ለማምጣት ፈለግሽ እስዊድን ወንድ ጠፍቶ ነው ሌላው አንዴ ሁለቴ ሸወደሽ የአራት ህፃናቶች እናት እንዴት ስለ ልጆችሽ ማሰብ አቃተሽ ያም ሆነይህ ከአሁን በሗላ ትምርት ወስደሽ ከልጆችሽ ጋር በሰላም ለመኖር ሞክሪ ሰላሳግዜ እራስሽእ እየተመላለሽ በራስሽ ላይ ችግር አትፍጠሪ ስለእውነት ተለያ ይተሻል እና በፍፁም ያለሽን ኮኔክሽን Stop it For good ok! የኔመቤት አንቺ ብዙ ብር ተርፎሻል ለአንድ ዱርዬ ይሄሁሉ ገንዘብ መጨረስ አንቺ ነሽ በእውነት ፀበል የሚያስፈልግሽ እሱ አይደለም ጃጅ ላረግሽ አይደለም ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ስሰማሽ እኔ ላንቺ ደከመኝ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥሽ
ትክክል...ለመሆኑ ይህን ሁሉ ብር ከእ4ትልጆች ቀለብ ልብስ ምንምን ተርፎ ወንድ መቀለቢያ ከየት እመጣችው ?
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
Amen ❤
Amen amenn
አሜን
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
አሜን
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ መቶ ቢሆን ትጎጂ ነበር ገላገለሽ ወጠጤ ነገር ነው እንኳን ቀረብሽ በርቺ ልጆችሽን አሳድጊ እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል ሱባኤ ያዥ 🥰👏
እኔ ምለው አራት ልጅ ወልደሽ ምን ይሰራልሻል ከጎረምሳ ጋር አርፈሽ ቁርባንሽን ቆርበሽ አምላክሽን እያመሠገንሽ አትኖሪም ምን አርመጠመጠሽ ከጎረምሳ ጋር አረ ወደዛ ያለወንድ መኖር አይቻልም እንዴ ልጆችሽን አርፈሽ አታሳድጊም😢
4 lij weledesh malet hewet beka malet new? Tenagerech Eko tesasechalihu kena temaru alich
ትክክል
አይባልም ሂወት ይቀጥላል ገና ናት መውለድ ማርጀት ወይም ሂወት መቆም አይደለም ይልቁንስ ቆዳቸውን አልስልሰው የሚቀርቡ ወንዶሽች ይማራቸው ሰው ያስፈልጋል በሰው ሃገር እረዳት በብቸኝነት ልጂ ማሳደግ ይከብዳል በተለይ ስራ ለመስራት እንደሃገራችን ማህበራዊ ኑሮ የለም እዚህ
ትክክል የወድ ሱስ አለባቼው አዳንድ ሴቶች
don't judge kumburs
እንኳን ገና ያልገባሽው ብር ቀርቶ ባገባሽው አርባ አመት እንኳን ልታውቂው ይቸግራል።አላህ ይጠብቅሽ በየዋህነትሽ
በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ብዙ ያላወቁትን ነገሮች እንዳዉቅ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ
ጅል
እንደሚመስለኝ አንቺ ጋ ጥፉት አለ አሁን በየሚድያው ብዙ እንሰማለን ከዛ መማር ነበረብሽ የአራት ልጆች እናት በእድሜ ሚያንስሽን ምንም የሌለውን ማግባትሽ ፈጣሬ ይጠብቀን አክስትሽስ ምን አስባ ነው
እኔ እንደውም እየተናደድኩ ነው የስማሀት በዚህ ግዜ ብዙ በምናይበት ግዜ እድሜ እንኩዋን አያስተምራትም እንዴ ያውም ትዳር የነበርት ሴት የጅል ፍቅር
በጣም። የአባቱን ስም እንኳን ሳታውቅ ቤተሰብ ነግራ ቤት እንዲከራዩለት ማድረግ። ታናድዳለች
እኔ የሚገርመኝ የአንዳንድ ሰው ሀሳብ ነው አራት ወልደሽ በዚህ እድሜ ፍቅር የሚባል አሰተያየት ነው ማፍቀር እኮ መታደል ነው አስርስ ብትወልድ ፍላጎቱ ካላት የሚቀበላት የሚያገባት ካገኘች መብቷ እኮ ነው እንዲህ አይነት አስተያየትስ ልቧ ለተጎዳ ሴት ምን እርባና አለው እናተስ በሷቦታ ብትሆኑ
ና እንዲህ አይነት ኮሜንት ቢሰጣችስ ሰለእውነት ደስ ይላችኋል?
@@alemkebede5848 አይደለም የልጅ ብዛት ማነስ አይደለም የምታገቢው ሰው ማንነት ይወስናል ካንቺ ጋ ሚቀራረብ መሆን አለበት በሁሉም በሀብትም በእድሜ በሀይማኖት ይሄ ሰው በጭራሽ በምንም ከሷ አይቀራረብም
@@alemkebede5848ሀሳብሽን እጋራለሁ 🙏🙏
መስዬ አባክሽ ምከሪያት እግዚአብሔርን እያመሰገነች ልጆቿን ታሣድግ እሱን ትርሣው ተመስገን ትበል።
እሱ ታማኝ ቢሆን እንኳ ያንቺ ክትትል እና ከልክ ያለፈ ቅናት የግል ነፃነትን ያሳጣል
😂😂😂😂😂😂
Yemeteketatelewe manenetune lemaweke kesheme nshe eza hedo endete enedemigodate bicth
ምነው የሱ ነሽ እንዴ እሷ ክትትል የጀመረችው በእሱ ብልግና ነው የምትማሪውን መማር እንጂ በሰው መፍረድ ትክክል አይደለም
ትክክል! መጠራጠር ብቻ ሳይሆን ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ካረጋገጠች በሗላ የምን መከታተል ነው መተው እንጂ?
በጣም አበዛችዉ በጣም !
አይዞሽ የኔ እናት የዋህነትሽ ነው ከውስጥሽ ፈጣሪ የውጣው መጥፎ ትዝታው ፈጣሪ ያግ ዝሽ ብዙ አለና😘ከፈጣሪ አለ
የመጀመሪዉ ህይወትሽ ከአበሻ ጋር ከሆነና አራቱም ልጆች ከሀበሻ ከወለድሽ , ስዊድን እየኖርሽ ምነዉ ትንሽ አለማሰብሽ ❓️🥹🤔 ነጭ እኮ ሰላም አለዉ ❗️ እድሜ, ዘር, ሀይማኖት, ገንዘብ, ልጅ አያይም ❗️ ፍቅርና እምነት ብቻ❗️❗️ በናትሽ ህይወት አጭር ናት ዘና ብለሽ ኑሪ ፈጣሪሽን አመስግኚ❗️❗️🙏🙏🙏 አይይ የምንሰማዉ ሁሉ የማያስተምረን ታጥቦ ጭቃ ነን😡😡 ቁጭ ይበሉ ፋሚሊ ላይ ነዉ የወደቅሽዉ🤣🤣 እህቶቼ ቆራጥ, ጀግና, በራስ መተማመን, በመጀመሪያ እራስን በጣም መዉደድ ባል ጥላ ነዉ ስትሄጄ ይከተልሻል👍👍💪💪💪
Ye Sweden bredo komata yasakfale dedebe yargale atefredu😅😅
አብዛኛው ወንዶች እራስ ወዳዶች እና ክፉ ናቸው። እግዚአብሔር ለሴቶች በተለይ ለእናቶች ሀይል እና ጥበብን ይስጣቸው። ህይወትሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን። ልጆችሽን እንድታሳድጊ እግዚአብሔር አቅም ይሁንሽ።
ወንድ ልጅ የሚያስበዉ የዛሬን ብቻ ነዉ
የሱ አጭበርባሪነት ሳይሆን ያንቺ desperate መሆን ነው የገባኝ:: የፍቅር ግንኙነት ሳይሆን ሹገር ማሚነት ነው የያዝሽው:: ቸግሮት ሌላ ሴት ጋር እንዳይሄድ እኔ እየሰጠሁት አገባብ አወጣጡን እየተቆጣጠርኩ እስከመቼ እንቆያለን ብለሽ አስበሽ ነው:: በብርሽ ልትይዥው እንደፈለግሽ እራስሽ ተናግረሻል:: እናቱን ቤተሰቡን ሳትተዋወቂ ዘለሽ ምን አስገባሽ? ጊዜ ስለሌለኝ እናቱን አልጠየኩም ብለሽ ያልሽው ጊዜማ ቢኖርሽ ነው ካንቺ ውጪ የያዛትን ሴት ያናገርሽው ከዛም ሄደሽ የተፈራረምሽው:: ምን ምን ማስቀደም እንዳለብሽ አልገባሽም::እንደው ምን ያህል desperateብትሆኚ ነው?
exactly
Please endegena seme kemaweratesh befet.... Leban ataberetattu... Nge bena new zem belachu atefredu
Please endegena seme kemaweratesh befet.... Leban ataberetattu... Nge bena new zem belachu atefredu
Tekekele 🎉
@@selamAlem-ih7uz በደንብ አዳምጬዋለሁ::ሌባን እየተባበርኩ አይደለም :: ይቺም ሴትዮ ለሆነው ነገር ሀላፊነቱን መውሰድ አለባት:: ማለባበስ አያስፈልግም:: ዝም ብሎ ምስኪን እያሉ ከንፈር መምጠጥ አያስፈልግም:: ሌሎችም ከሷ ስህተት እንዲማሩ ነጭ ነጩን ማውራት አለብን::ከአንዴም ሁለት ጊዜ ብዙ red flag አሳይቷታል:: የልጆች እናት አይደለች? ከራሷ አልፋ ልትንከባከባቸው የሚገባት ልጆች እያሏት ነገሮችን ቀስ ብላ በዝግታ ማሰብ ነበረባት:: የአባቱን ስም እንኳን ለረጅም ጊዜ አታውቅም ነበር:: ቤተሰቡን አታውቅም:: ከሌላ ሴት ጋር ቺት አርጎባታል:: ግን ይህንን ሁሉ እያወቀች ሄዳ ያገባችው አስገድዷት ነው?ሌላ ሀብታም ሴቶችን እንዳያገኝ እኔ ብር እየሰጠሁ አስቀመጥኩት እየተከታተልኩት ያለችውን አልሰማሽም? የሱ አጭበርባሪነት እንዳለ ሁሉ እሷም ለሆነባት ነገር የራሷ ጥፋት አለበት ::
ጥሩ ነው ያስተምራል📌ነገር ግን እኔ በአንች ነው እምፈርደው ምክንያቱም 4 ልጆች እያሉሽ ጥሩ የገቢ ምንጭ እያለሽ ኦርቶዶክስ ሁነሽ ስራሽን እየሰራሽ ቆርበሽ ልጆችሽን እንደማሳደግ ምን ለመጨመር ነው በ8 አመት እምትበልጭውን ውርጋጥ ያገባሽው⁉️ለዛውም ገና የ4 አመት ልጆች እያሉሽ ይገርማል በራስ ላይ ጣጣ ማብዛት😡 ይህን ስታነቡ እሚያስቆጣችሁ ልትኖሩ ትችላላችሁ ነገር ግን እኔ ብሆን ብየ ነው የፃፍኩት አለቀ::
አያድርስ በይ እንዲህ አይነት ነገር ባልታሰበ ሰአት ወደ ሂወታችን የሚመጣበት አጋጣሚ አለ ።
ፍቅር በግድ አይሆንም የኔ የዋህ ፀልይ ፀልይ እርሺው ኑሮሽን ኑሪ 24:34 ወላድ በድባብ ትሂድ በከንቱ ነው የደከምሽው ግን ምን ነካሽ ይሄ ሁሉ ኪሳራ ላንቺ ደከመኝ ፈጣሪ ይርዳሽ❤
እህቴ ጌታ እየሱስን ተቀበይ ..ካለሽበት የስቃይ ህይወት ያወጣሻል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሕይወት ጥሎ ማለፍ ናት ። ይሆንልኛል ብለሽ ጀመርሽ ሳይሆን ቀረ ። አለ ነገ ለአንቺ የተሻለ ነገር ዋናው እግዚአብሔርን መያዝ ነው ። 🎉🎉🎉
Ayebaleme
@@3etv303 ምንድነው የማይባለው አዛሉ????
😂😂😂😂
ኧሬ ሰትዮ ለልጆችሽ ግዜ ስጫቸው ግዜሽን አታባክኝ
ከውስጧ ገና ስላልወጣ አሁንም የምትመለስ ነው የሚመስለኝ!!!! ምክር ያስፈልጋታል......
😂
ትክክል
ምን አይነት ሞኝነት ነው እንዴት አሰብሽው ያገራችን ወንዶች የአራት ልጆች አባት ሲሆን ይታይሻል።ለማንኛውምካባታቸው አቀራርቢያቸው።ያለፈውን እርሻ ትምህርት ለኛም አላህ ይርዳሽ
አጋጣሚ ነው እንጅ እንደዚህ የሆነው የይሁኔ በላይ የጋብቻ ታሪክ ታቁታላችሁ በጣም የእድሜ ልዩነት ነበራቸው ግን የተባረከ ጋብቻ ሆነላቸው እናም አልተሳሳትሽም እንዳይቆጭሽ ☝️☝️❤️❤️❤️❤️
ይሁኔ ጭዎ ሰው ስለሆነና ወዶት ፈቅዶ የተማረች ድርጅት ያላት ጭዎ ሴት ከዚች ጋር ምናመሳሰለው
@@Mercy-mw9ntወንድ ወንድ ነው ጨዋ ባለጌ የለውም ከፈለገ የእድሜ ልዩነት ኖረ እልኖረ መሄዱ እይቀርም የእድሜ ልዩነት ብዙ ችግር እያመጣም.... ይቺ ግን 4ልጆች ይዛ መጃጃል 🙄
በጣም ይቅርታ አድርጉልኝና ምንም ትዳር ብፈልግም እንዴት ሰው የማያውቀውን ሰው በዚህ ጥግ ያምናል ?
እንዲሁ ነው የለፉሽው የእኔ እህት እድሜ ልዪነቱ ብቻ በቂ ነው ከእሱ ጋር ለመለያያት ምክናያቱም በፉፁም ከአንች ጋር ሊቆይ አይችልም
Exactly
Afe kort yebeleleshe😂😂😂😂😂😂
Thank you for sharing your story. ችግሩ እኛ ላይ እስኪደርስ ድረስ አንሰማም፣ አናዳምጥም፣ አንጠነቀቅም።
በጣም በጣም ያናደደኝ ታሪክ አንደኛ በፍፁም የራስ መትማመን የሌሌሽ ሴት ነሽ ህሲቀጥል ወንድን ልጅ አይደለም ሴትን ልጅ በዚ ደርጃ ተቆጣጥሬ ሰውን የራሴ አደርጋለው ብሎ ማሰብ መታመም ነው ሰው ሲወድሽ ይታመናል ካልታመነ አያፈቅርሽም ማለት ነው አለቀ መተው ነው የሚያዋጣው
እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም ቢምጣም አይጠቅምም እህቴ በማይጠቅምሽ ነገር ጊዜሽን ባታባክኚ ጥሩ ነው ለሁሉም እውነት ያለው እግዚአብሔር ጋር ነው
አንቺ እራስሽ ወፈፌ ነሽ 4 ልጆች ይዘሽ ኣምስተኛ ባል ብለሽ እንደ ፖሊስ መከራውን የምታበይው አንቺ ነሽ ፎንቃ የያዘሽ ልጁ ላይ ምንም ችግር የለውም በዚህ ሰአት ማንም ኢትዮጵያዊ ከሃገር ለመውጣት የ ማይፈልግ አለ ብዬ አላስብም አንቺ ግን እሱን ስትከታተይ ልጆችሽ የት ነበሩ የሱ ፍቅር ሲያናውዝሽ ልጆችሽ ካንቺ የሚያገኙት ፍቅር አልቀነሰባቸውም ? ጉደኛ ነሽ እንኮን በ 8 አመት በልጠሽው በ 10 ብታንሽው ፍቅር ትዳር በሜዳ ሳይሆን ከላይ ነው
❤
😅😅😅😅😅😅😅 በትክክል
እቺን ይዞ ሚጥሚጣ ማጠን ነው ስሜቷ የልበረደላት ቱ እግዚዮ😅😅😅😅
ትገርማለች አልበረደላትም ገና ልጅቹ ህፃናት ናቸው ምን አስቸኮለሽ ሌላ ወንድ
This is really disgusting talk please Messi don’t listen this ugly talk she have 4 kids that’s enough.
ኮንትሮል ታበዣለሽ ችግሩ ያንቺ ነው የራስ ሽን ዋጋ አላወቅሽም 😂 እንዴት እንደዚህ ታደርጊያለሽ? ሽንት ቤትም አብረን እንቀመጥ ማለት እኮ ነው የቀረሽ😂😂😂😂
ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እህቴ ሁሌም ከስህተታችን ነዉ የምንማረዉ አይዞሽ ፍቅር ደግሞ ሲፈልጉ የሚተዉት ሲፈልጉ የሚቀጥሉት አይደለም ያለምንም ምክንያት ማፍቀርና ማፍቀር ብቻ ነዉ። ፍቅሩ በዉስጥሽ ቢኖርም ደግመሽ ግን ወደሱ አትመለሺ ይሄ የኔ እይታ ነዉ።
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ በቅንነት ለህዝብ አስበሽ እውነቷን ከእኔ ይማር ብለሽ የገጠመሽን ገጠመኝ ስላጋራሽን:: እጅግ በጣም አመሰግናለሁ:: ህዝቤ ንቃ ሀገራችን በዘራፊዎች በቀማኞች በአጭበርባሪዎች በወበዴዎች ተበክላለች:: እግዚአብሔር ከዚህ እንዲያወጣት ሁላችንም የበኩላችንን አስተዋጽዖ እናድርግ::
አይዞሽ የኔ እህት ሰላምሽን ጠብቂ በርች ፀልይ አምላክሽ ይረዳሻል እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅሽ/ ካሳሁን እባላለሁ።
በሰለጠነው አለም እየኖሩ
የማይሰለጥኑ ወገኖቼን ሳይ
ያሳዝኑኛል። በድምፅ እንጂ
በአካል የማታውቂውን ወንድ
ማመንሽ ይገርማል ለዛውም
የልጆች እናት ሆነሽ ለምን?
ፅድቅ እና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ለነፍስሽ የሚበጅሽን ቤተሰብሽን
እና አቅመ ደካማዎችን
ብትረጂ መልካም ነበር
ቸር ይግጠምሽ sorry 🙌
በጣም ያበሳጫሉ ፊደል ቆጥረው እንደዚህ መጃጃል ደሞ አታፍርም ወታ ስታወራ ሁሉም ሴት እንደሷ ጅል ይመስላታል ምን ታበሳጨናለች
የሰለጠነው አለም እምነት ያስተምራል ትህትና ያስተምራል ሰው ብዙ አመት ውጭ ሲኖር ደግሞ እነዚህ ነገሮች ይለምዳቸዋል። ልብ እንኩዋን ይል አይመስላቸውም። ለመፍረድ አስቸጋሪ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ማታለል ማስመሰል መስረቅ ባህል ሆኑዋል።
@@yemisideእለማፈሯ አደባባይ ይዛ መውጣቷ
@@xFlavoriax❤️❤️❤️you’re correct 👍
መሰልጠን ማለት ምን ማለት ነዉ? ሰዉ ፈልጋ አገርቤት ያለን ሰዉ ማመኗ አለመሰልጠን ነዉ ማለት ነዉ? ይቺ እህታችን ዉጪ ብዙ ስለቆየች ነዉ እንደዚ በየዋህነት እምታወራዉ አትፍረዱባት, ባሁን ጊዜ አዲስ አበባ እንኳን እንደዚች አይነቷን የጨረሰ የአራዳ ልጅ እንኳን ይሸወዳል
ትልቁ ስህተት አንቺ ከታናሽሽ ጋር አራት ልጆች እያሉሽ ማሰብ አልነበረብሽም !!!
የልጆቹ ብዛት አይደለም ፍቅሩን የሚለካው ወንድሜ/እህቴ ልታስብ ትችላለች በምን ምክንያት ሲንግል ማዘር እንደሆነች ስለማናውቅ አንፍረድ ማሰብዋ ጤናማነት ነው 8 አመት ምንም አይደለም የ እድሜ ልዩነት Age just a number
መሲ ይቺ ሴትዮ አሁንም በጣም ትወደዋለች ታፈቅረዋለች ከተጣላችው በሗላ ለምን ትከታተለዋለች አሁንም እንታረቅ ቢላት ደሰታዋን አትችለውም ፍቅር አንዳንዴ እልህ ይሆናል
Kesu bewala kelela weldalech.
ትክክል ፍቅር አንዳንዴ እልህ ይሆናል
መውደድ አይደለም ለሌላው መማሪያ እና እንዲህ አይነት ባለጌዎችን በህግ ለመጠየቅ ነው። ሃገራችን ባይሰራም በውጭ ግን እንደዚህ አይቀለድም። እንደውም ማገዝ አለብን ጀግና ናት
ሴቶች ሲወድ ከልብ ነው ነገር ግን ወንድ ሲበድላቸው ለመተው ይቸገሩና እልክ ውሰጥ ይገባሉ የእድሜ ልዩነቱ ቡዙ ወንዶች ግድ አይሰጣቸውም ነገር ግን በእጃቸው ካሰገብ በኃላ ሴቷ የትም አትሄድም በሚል ይቀየራሉ ያኔ ሴቷ እልክ ትገባለች መተው ብትፈልግም አትቆርጥምሞሞ
የመንሱር ጫልቱ ሆንሽብን በጣም ታፈቅረዋለሽ👌👌👌👌😂😂😂😂😂😂
ሳይተዋወቁ ጋብቻ ምን ማለት ነው? ትዳር እቃቃ አይደለም:: ሴቱም ወንዱም ጋብቻ ሃገር ቤት ሄዶ ከማድረጋችሁ በፊት ልትተዋወቁ ልትግባቡ እና ልትተማመኑ ይገባል:: ማንም ከሃገር ለመውጣት ሲል እንኳን የአራት ልጅ እናት የ90 አመትም ሴት ይሁን ወንድ አላገባም አይልም:: አትጃጃሉ እግሩ እስኪወጣ መሬት ሊሆንልሽ ይችላል:: ስደት ያላችሁ አጠገባችሁ ስንት ላጤ እያለ ሃገር ቤት ሄዳችሁ የምትጋቡት ትዳር ሳይሆን ንግድ ነው:: ግዜና ገንዘባችሁን ሳታባክኑ ደግማችሁ ደጋግማችሁ አስቡበት::
የኔ እህት አይዞሽ ህመሙን የደረሰበት ያቀዋል በአሁን ግዜ ወንዶች ክፉ ሆነዋል😢
ወንዶች ምን አደረጎ ጥፋቱ አንዳንድ ጅላጅል ርካሽ ሴቶች ናቸው ወንድ ልጅ በገንዘብ የምገዙ
እኔ ተጠንቀቁ አልሽ አላልሽ ጊንጥ ነኝ አይዞሽ ወንድን ከቀበርኩትም በሃላ አላምነውም
ጊንጥ ነኝ 😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂
@@aminaamina-em4tuja7 axxXaxa1+£😊❤DCxUf
Ginteee
አንዳንድ ሴቶች ግን ምን እየሆናችሁ ነው? ይህን ያህል መጃጃል
አንድዋም ሱፐር ጅል አንቺ ነሽ 😅
@@xFlavoriax ብትከበር አይሻልህም/አይሻልሽም እዛው ከነብልግናህ
Yegermalll
የማያጠግብ እንጀራ ከሊጡ ያስታውቃል:: መጀመሪያ ያገኘሻት ልጅን እንዳገኘሻት በሰማሽው ታሪክ ይበቃሽ ነበር - እሱን መከታተልም ሆነ ስለሱ ማወቅ የምትፈልጊውን ነገር አቁሚ
እኔ የማውቀው የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ነው ማለት እንጀራ ሆኖ ሲታይ ነው የማይጠግብ እንጂ ሊጥ እማ መቼ ወደ እንጀራ መልኩንቀየረ
😂😂😂😂😂😂
የእኔእህት መቼም በውጭ አገር ብቸኛ እናት ከ4 ልጅ ጋር በጣም ከባድ ነው ,,,, እና ስው ብትፈልጊ የንሮ አጋር ማለቴ ነው ግን ስው እንዲማርበት መናገርሽ ጥሩ ነው አንቺንም እግዚአብሔር ጥሩ ስው ይግጠምሽ በርቺ አይዞሽ
እህቴ እግዚያብሔር በጊዜ ገለሎሻል አብረሽዉ ብትሆኚ ብዙ ነገርሽን ያሳጣሽ ነበር ይህ እግዘያብሔርን በፍፁም አያዉቅም ልጆችሽን እግዚያብሔር ያሳድግልሽ ነገ እግዘያብሔር የተሻለ ዕድልይጥሸል ተረጋጊ ፀልይ እርሱን እርሸዉ ከዚህ በኃላ መከታተል አይጠቅምሽም ሲመስለኝ ግን ትወጅዋለሽ እስካሁንም
እንዴት ቀላል ሻሻ አለማወቅሽ በጣም የዋህነት ነው ኧረ ሴቶች ተው ንቁ
አይዞሸ ፀበል ተጠመቄ
ይገርማል ትገርምያለሽ የወለዳቸው ጥሎ የሄደ የማያቃቸው ወንድ ቢታመሙ እሱ ሊጠብቅ ደፋር ነሽ ያው ወንድ ስላስፈለገሽ እንጂ ለልጆች ጠባቂ አይደለም የፈለግሽው የገዛ አባት ያልታመነ እንዲህ ያላችሁ ሴትች ናችሁ ልጅቻችሁን የምታስደፍሩ ደፋር
Who are you to judge
@@ቅዱስእማኑኤልዝበይ ኢሄኔ አንዷ ነሽ 😂 የኢሮፕ ሴቶች እንደሆነ የታወቁ ናቸው ወንድ በብራቸው መግዛት
@@melatasrat ye gel xeb Eko adergeshew, ye Ethiopia wendum setum le sheyach yekerebu kebere bisoch nachu, mijmerya esu lmn metabat? Erasun yeshete erasu, esewa min tadergew?
ወይጉድ የባሰ አለ ልካ እኔስ በልጆቼ ድርድር አላቅም ሁሉ ነገሮቼ እነሱ ናቸው
አይዞሽ እህቴ ❤ በህይወት ሲኖር ደረጃው ይለያያል እንጂ ፈተና ይበዛል እግዚአብሄር ይወድሻል አለመምጣቱ ለልጆችሽ ስትይ ይህን ሰው እርግፍ አርገሽ ተይ ካለዛ ጤና ነው ምታጭው የሱን ፋይል ዝጊ ወደፊት አስቢ የበለጠ ችግር ውስጥ እምትገቢው አሁንም እሱን ስትከታተይ ነው ለእግዚአብሄር ስጭው እምነት የሌለው ሰው ሰይጣን ነው
ያንቺ ታሪክ ማንንም አያስተምርም ምክንያቱም ማንም እንደአንቺ ዳም ዩለም
የሆነች ተናግራ አናጋሪ ዳም
@@wasera09 😃😃😃😃😃
ቃላት የለኝም ቲኔጀሮችን የሚያስንቅ ስራ ነው የሰራሽው ! እንደው ልጆችሽ ስንት አመታቸው ነው ? ልጆችሽን ግን ትቆጣጠሪያቸዋለሽ ? ማለቴ ልጆችንም መቆጣጠር ከባድ ነው እንኳን ባል ብለሽ በርቀት ያለን ሰው ? አውሮፓ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ? ለዛውም 3 ልጅ እኔ 1ዷን ልጀን እኔ በምፈልገው መንገድ መቆጣጠር አልችልም በጣም ነው የማከብራት የምወዳት ብቻየን ነው የማሳድጋት ምንም ቢሆን የልጀን ፍቅር የሚሻማኝን ነገር አላደርግም ! የልብሽ ስፋት እና አስተሳሰብሽን ለመገመት ከብደኝ እንደው በጤናሽ ነበርሽ? ልቦና ይስጥሽ
Endetesasatech aweka Eko new kenea temaru yalichew... Sejmeer tedar melikam nger new,,, single hono erasen beras kemarekkat yeshalal
የመጨረሻው ልጆቹ አሁን አራት አመታቸው ነው ደግሞ መንታ ናቸው መሰለኝ ከሰውየው ጋር ስትጀምር የሁለት አመት ህፃን ነበሩ እነሱን ትታ ነው ከጎረምሳ ጋር ፍቅር ፍቅር የተጫወተችው እኔ ግን ጤነኛ አትመስለኝም።
@@godisgood2672 ere pointun yazu, single yemiyaberetata gay or lasbian new.
እህቴ እንኳን በስልክ በአካል ያገኘሽው ሰው በማይታመንበት ዘመን ለምን? በዛ ላይ አንቺ ያለሽበት ሁኔታ ይሄንን መንገድ የሚያስፈልግሽ ሴት አይደለሽም ልጆችሽ በቂሽ ነበሩ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን
Lje ale malte atfkeru aybalem
0⁰0000000⁰⁰0p⁰⁰0⁰0.07 0.07 0.07 000⁰000000000000000000000⁰0⁰0⁰⁰⁰⁰⁰@@fikirm2162
እግዚአብሔርን የሚፈራ ይስጠን አይዞሽ ያጋጥማል
በጣም ያሳዝናል ከእንግዲህ አትከታtዬው ኑሮሽን ኑሪ አንቺ እንደሰማሁሽ ተሽውደሻል 👍🏿👍🏿ያጋጥማል ተረጋጊ አትከታትይው እርሱን የምያስታውስሽን ነገር ከአጠገብሽ አጥፊ የስልክ ቁጥሩን ሳይቀር 👌🏿እንዳየሁሽ ገና የሱን መከትል አላቆምሺም እራስሽን ፈልጊ ተሽውደሻል አምነሽ ተቀብለሽ ወደራስሽ ተመለሽ ሌላ ትርፍ የለም
ላፈጮሌው የሰጠሽውን
ጊዜና ፍቅር ለልጆችሽ ብትሰጪ መልካም ነበር
የኔ ፍቅር ሲልሽ ልብሽ
ከፈሰሰ ምንም ልንረዳሽ
አንችልም ማም 🙋
እንዴ መብቷ ነው ማፍቀር መሸወዷ ነው የጎዳት እንጂ ይሄ የልጅ ጉዳይ አይደለም
ማፍቀር እኮ ጤናማነት ነው😂
Tegermalechhhh
@@selamissak5726ፍቅሩ ከጭልፊት ጋር መሆኑ ከፋ እንጂ ሁለቱ ልብ ለልብ የተገናኙ ቢሆን ማፈረቀሩ ባልከፋ
Maam😂
ህዝቡ ሁሉ የ4ልጅ እናት ሆነሽ ይላል ያማችኋል እንዴ ከተወለደ በኃላ ህይወት የለም ያለው ማነው
ያ ብቻም ሳይሆን 4 ልጆች ያላት አሮጊት የሚሉትስ? ወንድ ቢሆን ኖሮ ሀያም ልጅ ቢወልድ እንዲህ አይባልም።
ወንድ እና ሴት ይለያያል ወንድ መቶ ልጅም ቢኖረው ጥሩ ኢኮኖሚ ካለው ማግባት ይችላል ሴት ግን ልጆች ከወለደች በኃላ ውበቷም ተፈላጊነቷ ይቀንሳል ለዛውም ከሷ ያነሰ ጎረምሳ ግልፅ እኮ ነው @@almaz-rudy8793
@@almaz-rudy8793Ewunet new wond Sihon 100 bewold bemircha new Chigir yelewm afi yemikeft yelem, leset sihon migermew neger setu irasu yafachew sifat geram new. Manew leset simet yelem yalew? 🤔
እሄቴ ፍቅር መጥፎ ነዉ እሷ አፍቅራ ሰትጃጃል ከመሀል ሌጆቸሰ ይጎዳሉ ትኩረቷ በሙሉ ከሰዉየዉ እንጂ ለሌጆች የሚሰጠዉን ፍቅር እክብካቤ አትሰጥም
ይህን ታሪክ ስሰማ እንክዋን ልንማር ይቅርና በጣም ነው የሚያሳፍረው እኔም ስዊድን ነው የምኖረው ሲጀመር ስልክ ስላወራሽ ብቻ ከመስራቤት አያባርሩም ምናልባት ቢከፋ ቢከፍ ማስጠንቀቂያ ቢሰጡ ነው እናም ሚድያውን ስላገፕን እናም ኢትዮጵያ ያሉት ስለማያውቁት ማጋነን ተገቢ አይመስለኝም እናም ከ 4 ልጆች እያሉሽ ካንድ ጎረምሳ ጋር ይህን ያህል መዳከምሽ በጣም ይገርማል እየፈረድኩ ሳይሆ የዚህ ሀገር ኑሮ እና ታሪኩን እያመሳሰልኩ እየተገረምኩ ነው ከታሪኩም ባነሳ what up ከፍታችሁ የምታድሩት ስለማትተማመኑ ነው ከማያምኑት ሰው ጋር መኖርስ አይከብድም????
ይቺ ዘልዛላ ደፋር ማፈሬያ ነች.....ይህንን ትምህርት ብላ ሜዲያ መውጣታ እሁንም እልቆረጠላትም 🙄እሱን የተበቀለች ያናደደችው ስለመስላት ነው😂
መስ እኔ ስለሳ አለቀስክ የውነት ፈጣሪ ይፉረዲ አምላክ ይበቀል ክፉወችን በሰማይም በምዲርም የጃቸውን ያግኝ
እንደዚች ሴትዮ የሚደብር ሰዉ ገጥሞኝ አላቅም አሁንም ፍቅር ላይ ነሽ አረ ፀበል ግቢ ያለሽበት አገር ወንድ የለም እንዴ ?????
ፍርድ ለመስጠት አንቸኩል ብቸኝነትን ለመወጣት ነው እንጂ ለዱርይነት አይደለም:: ሰው ሁሉ ለመናገር የዘገየ ለማድመጥ የቸኮለ ቢሆን ጥሩ ነው:: ህይወትሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን:: እንኳንም ተነፈስሽ:: እግዚአብሄር ይርዳሽ:: እስኪ ሰው ከችግሩ ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት እናበረታታ:: ንጹህ የሆነ ይውገራት😢
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
Tekikil! Esewa Eko kenea setet temaru new yalichew,, sewu gin aygebawem
ልጆች አላት
ሴቱ ግን ደንዝዟል!
😂😂😂😂😂🎉😂😂ያስብላል
ተቃጠልኩልሽ ያገሬ ልጅ 😂😂😂😂ደም ስታፈላ አሁን ይችም እናት ናት ጭራሽ ስንጣላ እልኬን የምወጣው እልጆቼ ላይ ነው ትላለች? አንድ ቤት ሆነን ከልጆቼ ጋር ተለያየሁ ትላለች ያውም ህፃን ልጆች እህ
@@ethiojago7171anchi betehogni min tradergi nber yegna me perfect 😏
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን ።
@@ethiojago7171jagoye weha eyetetash 😂
መሲዪ ጆሮ ማይሰማው የለ ትእግስቱን ስጠኝ ነው❤❤❤❤
አይ ፍቅር ቦታ ና ግዜ አይመርጥም 😢
ያንቺምኮ ፍቅር ከልክ አለፈ አንድ ሁሌቴ ላንቺ እንደማይሆን ካረጋገጥሽ ዱካውን እየተከተልሽ ዋጋ መክፈል ለምን አስፈለገ ደሞ ፈጣሪ ይመስገን ፍሬ አለሽ እነሱን እያሳደግሽ አምላክሽን አታመሰግኝም
ከሀዲ የበዛበት ጊዜ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ልብ ይስጠን 🙏አይዞሽ ወደ ራስሽ ተመለሽ ልጆችሽን አሳድጊ ለልጆች ብለሽ ራስሽን አጣይ ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን
እንደዛሬ መሲ ተገርማ የምታቅ አይመስለኝም ፊቷ ላይ የነበባል ምክንያቱም እሷ ሴትየዋን ሰለምታያት መሴዬ አንበሳ ሴት እዃ ነሽ ጥያቄሽ እግዚአብሔር አሁንም ጥበብን ይጨምርልሽ
እሱ በቃኝ ብሉ ሄድዋል እባክሽ አንችም ልጇችሽን አርፈሽ አሳድጊ እሱንም እየተከታተልሽ ሕይወቱን አታበላሽ::
የትኛው ሂወት
Yehe men heywet new
የተባለሸው ህይወት ልጆቿ...
እኮ! ሙሉ በሙሉ ችግሩ ያለው ራሷ ጋር ነው። መጠራጠር ብቻ ሳይሆን ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ካረጋገጠች በሗላ የምን መከታተል ነው መተው እንጂ።
ሴት ልጅ ስታፈቅር ልብስ ታሸታለች በኔ የደረሰ ነው አትፍረዱ የሀገሬ ልጆች😊
ሰውየው እኮ ትዳር ሳይሆን ቢዝነስ ስራ ላይ ነው ያለው በፊት ሴቶች ነበሩ የሚሰሩት አሁን ይሄን ስራ ወንዶችም እየገቡበት ነው ። አንቺንም የቀረበሽ ለዛ ነው ለሱ ብር ያግኝ እንጂ የእድሜ ጉዳይ አያስጨንቀውም ። በጣም ይቅርታ እና በግልጽ ቃላት ሲገለጽ ሴተኛአዳሪ እንደሚባል ሁሉ ወንድአዳሪ ይባላይ አሁን በሃገራችን ላይ ቁጥራቸው እየተበራከተ ነው ምን እንደሚሻለን ፈጣሪ ይወቀው ። ለሁሉም አንቺ እልህሽን ተይ እየተከታተልሽው ነው በዛ ላይ ቤተሰቦችሽን ያውቃል ሌላ መዘዝ ውስጥ እዳትገቢ እርሽው ።