📌ብዙ ሰው ካደኝ ብዙ ሰው ተወኝ …የመኪናዬን ቁልፍ ሳይቀር ሰጥቸዋለው ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2022
  • እጅግ አስገራሚ የስደት ጉዞ…የማይታመኑ የሚመስሉ ገጠመኞች ሚሚ ታሪኩዋን ታካፍለናለች

Комментарии • 454

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 Год назад +61

    ምን ዓይነት ድንቅ ታሪክ ነው። እግዚአብሔር ሲባርክ ሰው ይሰጣል። ጌታ ሆይ ለእኔም እንደዚህ ዓይነት መልካም ሰው ከየትኛውም የዓለም ዳርቻ ፈልገህ ስጠኝ።

    • @user-ly7jh9re3n
      @user-ly7jh9re3n Год назад +5

      አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ይሰጥሻል እሱ እጁ እረጅም ነዉ

    • @richwithgod8839
      @richwithgod8839 Год назад

      @@user-ly7jh9re3n 🥰

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 Год назад

      አሜሪካ ገነት አይደለችም ይህች እኔ የምኖርባት አሜሪካ 🤣😂🤣😂 ወይ ፈጣሪ

    • @shambelasres5052
      @shambelasres5052 Год назад +4

      @@zeusapollo1576 እውነት ነው ! አሜሪካ ሲጀመር የሲኦል ተምሳሌት እንጅ ገነት ልትሆን አትችልም የሱሊፈር ከተማ ላይ እንዴት ገነትን ትጠብቃለህ ?

    • @emuyenega7046
      @emuyenega7046 Год назад +4

      እህቴ ግዜውን እጂ ማናቀው ለሁላችንም ያዘጋጂልናል

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  Год назад +43

    ruclips.net/video/MFRe5NYleHI/видео.html
    part 2 ለመመልከት ይሄንን ተጫኑ 👆
    የዚን ድንቅ ታሪክ ቀጣይ ክፍል ክፍል 3 ከደግዋ አሜሪካዊት ጋር ይዘን እንመጣለን 🙏

    • @shambelasres5052
      @shambelasres5052 Год назад

      ይቅርታ ኪዲ እንዳትስቂብኝ inbox እንዴት ነው እሚደረገው ?

    • @emuyenega7046
      @emuyenega7046 Год назад +1

      ዋው ኪድየ አደኛ እኔ እሆናለሁ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Год назад

      @@shambelasres5052 በዮቱብ ከሆነ የለም 😊

    • @royalmercy123
      @royalmercy123 Год назад +1

      ውይ አዎ ኪዲ አመስግኝልኝ ዳና ለሚሚ ብቻ ሳይሆን ለኛም በረከት ናት በጣም ጥሩ ሰው ናት። ጌታ ይባርካት

    • @wubetdire3032
      @wubetdire3032 Год назад +1

      በጉጉት እንጠብቅሻለን.

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Год назад +46

    ፈጣሪ ያቺንም የልጆችሽንም መጨረሻ ያሳምርላቹ ማማዬ ያሰብሽበት ካናዳ ደርሰሽ ያሳየን ነጯንም ፈጣሪ ይባርካት🙏❤

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Год назад +23

    ወይ እመብርሀን እናቴ ስራሽ ግሩም ነው ከነ ልጂሽ ግሩምምም ነው!!አሁን ለዚች እሴት በምን ቃል እናዲንቃት ብቻ ዘመንዋ ይባረክ ዋው

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 Год назад +19

    እግዚአብሔር እኮ ሁሌም በሰው ተመስሎ እኮ ነው የሚረዳን

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +18

    በጣምምምምም ደስ ይላል። አምላክ በየት በኩል አለው እንደሚል አይታወቅም። የገዛው የራሴ ስትል የከዳት ሄዶ ባዳዋን ዘመድ አረገላት ተመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 Год назад +13

    "ሰው ማለት ሰው የሚሆነው ሰው በጠፋ እለት" ማለት ይሄ ነው ከዚህ በላይ ትልቅነት የለም እነዚህ ፈረንጆች በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ የተወደደ ስራ ነው ነው የሰሩት እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Год назад +47

    ብዙ ኢትዮጵያን ሰለ አሜሪካውያን በጥሩ አስተያየት የለቸውም ግን እንደ አሜሪካውያን ያለ ሰው የለም እኔ ጌታ እረድቶች በደርግ ግዜ መንግሥቱ ሐይለማርያም ከኢትዮጵያ ወደ ሱዳን በጥይት አባሮን ከቤተሰቤ ጋራ ወደ ሱዳን ያለ ካርታ ነው የገባነው ።እኔ ወደ አሜሪካን መጣው የ 17 ልጅ ነበርኩኝ በ 3 አመት ውስጥ 15 ሰውች ወደ አሜሪካን አመጣሁ ጌታ እግዚአብሔር እረድቶኝ። እናቴን ባሎን የአክስቴ ልጅ 2 እህቶቼ እስከ ባሎቻቸው እና እስከ ልጆቻቸው። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ቤተሰባቸን ለማዳን እኔን ስለተጠቀመ🙏

    • @fikrieshitie230
      @fikrieshitie230 Год назад +3

      አሜን!!!!

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 Год назад

      Endate argesh yehane hulu batseb ametashe eski negerign.

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 Год назад +2

      @@hibretdessalegn1498 አንደኛው እግዚአብሔር እረድቶኝ ነው እነሱን ለማምጣት እድሜም 19 ነበርኩኝ የመጡትም ከሱዳን ሪፊውጅ ነው ደግሞ በዛን ግዜ ደህና እና ጥሩ ነበር ወደ አሜሪካን ለመምጣት እንድ አሁን አልከበደም ነበር። እሪስፖሰር የሚቀበላቸው ሰው ነው እሚአስፈልገው የነበር ። እኔ ሀላፊነት ወስጀ ለቤተሰቦቸ ሪስፖንሰር ላኩላቸው ለ3 ከፍዬ እናቴ 3 እራሶን የትልቅ ትልቅ እህቴ 8 እራሶን የኔን ትልቅ እህቴን 4 እራሶን አድርጌ አመጣሁአቸው። አሁን እነሱ በዝተዋል እግዚአብሔር ይመስገን ። ሞት እና አሜሪካን አይቀርም ብሎል አንድ የወልቃይት ጠገዴ ልጅ ከእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል 🙏

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 Год назад +1

      @@Lemlem7682 Thank you for your respond 🙏

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 Год назад +2

      @@hibretdessalegn1498 You're welcome 😊

  • @medi5959
    @medi5959 Год назад +8

    እግዚአብሔር በወጀብ እና በአዉሎ ነፋስ መንገድ ያዘጋጃል !!! በሰዎች አድረህ የምትረዳ ስምህ ይባረክ🙏

  • @workineshdubale9205
    @workineshdubale9205 Год назад +10

    አቤት እግዚአብሔር ሰው ሲያዘጋጅ እንዲህ ነው ለካ. ለታመኑበትታማኝ አምላክነው አምላካችን ይችላል ጌታ እየሱስ ያድናል ይታደግማል! ያየሽ አምላክሽ ያከናውንልሽ . ክብሩም ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shambelasres5052
    @shambelasres5052 Год назад +7

    እውነት ነው እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ! የድንግል ማርያም ልጅ እኔ ባለሁበት ቦታ ሽማግሌዎችን ሳግዝ የኔ ሽማግሌ አባት ባለበት ብዙ ረጅዎችን ያዘጋጃል እሱንም አይቻለሁ ።
    እግዚአብሔር ይባርካት ፈረንጇ ! እና ይህን ታሪክ ላጋራችን ሚሚ ዘመናቸው ይባረክ !

  • @alemhabtewold8546
    @alemhabtewold8546 Год назад +13

    የሰውን ልጅ ደስታ ሙሉ የሚያደርገው ሁለት ነገር ነው። የመጀመሪያው ማደግ ነው፤ ከትላንት የተሻለ ማንነት፣ ዕውቀትና ልምድ እየጨመርክ እያደክ መሄድ ለአይምሮህ ሰላም ይሰጥሀል።
    ሁለተኛው ደግሞ መስጠት ነው፤ ካለህ ላይ ጊዜህን፣ ገንዘብህን፣ ዕውቀትህን ወይ ሀሳብህን ስትሰጥ የመንፈስ እርካታ ይኖርሀል። ወዳጄ በየቀኑ ማደግና መስጠት ፀባይህ መሆን አለበት!
    ድንቅ ምሽት ተመኘ tebareki yenenim neger asebebet inen canada yemitewusejegne anche neshe beka wusete negerogal

  • @merhawitarefayne7035
    @merhawitarefayne7035 Год назад +7

    እግዚአብሔር የፈጠረው አይረሳም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሄልዬ

  • @yobbz6634
    @yobbz6634 Год назад +4

    እግዚዓብሄር በጨለማ ብርሀን በገደል ውስጥም መንገድ ያዘጋጃል ነገርን ሁሉ ለበጎ ያረጋል። ከዚ በላይ ያደርግልሻል
    ኪዲ ተባረኪ ለዚ ምስክር ስለሆንሽ።

  • @cyberforge187
    @cyberforge187 Год назад +6

    I know this story from the beginning....በሚገርም ሁኔታ ጠንካራ ልጅ ናት...ይሄንን ታሪኳን ፐብሊክ ማረጏ ብዙዎችን ያስተምራል...ሚሚ አንቺ ጠንካራና ለልጆችሽ ማንኛውንም መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ የሆንሽ እንደሆንሽ እኔ ምስክር ነኝ

  • @zaragizaw4791
    @zaragizaw4791 Год назад +4

    ፈጣሪ ሁሌም በጨነቀን ሰአት ሰው ይልክልናል

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e Год назад +7

    ፈጣሪየ ሆይ እኔንም ከጡሩ ሰው ጋር አጋጥመኝ ሰውም የለኝም

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Год назад +13

    Oh my god she’s an angel and her husband As well God bless her and her husband thank you you American lady ❤

  • @weyenangusa2842
    @weyenangusa2842 Год назад +5

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው አይዙሽ እግዚአብሔር መልካም ነው🙏🙏❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +5

    ይህቺ ሴት ከእግዚአብሔር የተላከችልሽ መልእክተኛ ናት የተባረኩ ሰዎች

  • @dawiteyemane1221
    @dawiteyemane1221 Год назад +1

    በጣም ሚያሳዝንም ሚያስተምርም ታሪክ ነው እግዝያብሔር ካቺ ይሁን ፈጣሪ ይርዳሽ!!! በጣም ሚገርመው በስደት አለም ላይ በፍፁም የማናቃቸው ሰዎች ከራሳቸው በላይ አስበው ሚረዱን ነገር ያስገርመኛል! በርግጥ የፈጣሪ ስራ ነው ክብሩን እሱ ይውሰድና🙏🙏🙏🙏 የተደረገለት ያውቀዋል! እኔም አድ ወቅት ላይ በጨለመበብኝ ሰአት ብርሐን የሆነችኝ ያገሬ ልጅን በዚው አጋጣሚ ላመስግናት ዘመኗ ይባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @user-tx1hs6dk9i
    @user-tx1hs6dk9i Год назад +4

    አንድ ድንቅ ሚለኝ ነገር በህይወቴ ቅዲዩ እግዚአብሔር ሰዎችን ሲያዘጋጅልን ከየት መጡ ሳንል ልክ ሚሚዬን በቅንነት እየረዳቻት እንዳለች አሜሪካዊት ልበ መልካም፡ሰዎችን ይፈጥርልናል።ሚሚዬ ሃሳብሽ ተሳክቶ ይቺን መልካም አሜሪካዊት ሴት በሚዲያ አቀርባታለሁ አመሰግናታለሁ እንዳልሽ ከዛም በላይ አርገሽ ሃሳብሽ ተሳክቶልሽ እንደምታስደስቻትና እሷምን እንደምትመኝልሽ መልካም፡ቦታ ላይ ሆነሽላት ተሳክቶ ወደ መልካም ስፍራ ሄደሽላት ደስተኛ እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለኝም።አምላክ እጁ ረጅም፡ነው በ አገልጋይ አቶ ሚካኤል በኩል እንዲሁም፡ቅዲ፡እንዳለችው ፕሮግራሙን ተመልክተው ከካናዳም ቢሆን ከሌላ ቦታ እስከ 3 ልጆችሽ ለመርዳት ሚፈልጉ ሊያጋጥምሽ ይችላልና ምኞቴም ጭምር ነው እህቴ ክፋት በበዛበት ምድር እንዲሁም፡ቅንና አዛኝ፡ሰዎች አይጠፉም፡ይገኛሉ። አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ ሚሚዬ ቅዲዬ ፕሮግራምሽ ሳላደንቀው እንዲሁም፡አንቺንም፡ቅንነትሽንም፡ሳላደንቅልሽ አላልፍምና ባለሽበት ሁሉ አምላክ ይጠብቃችሁ ሚሚዬም ካነበብሺው እንዳልሺው ነገ አዲስ ቀን፡ነው አግዚ አብሔርን፡ባንቺ ውስጥ አየዋለሁና ነገሽ መልካም ይሂናል።ይበልጥ ደስተኛ ሆነሽ እንደምንገናኝ አልጠራጠርም።ክፍል ሁለት በጉጉት ላይ ነን።

  • @edenabebe6045
    @edenabebe6045 Год назад +3

    አቤት የጌታን መልካምነት ነው ያየሁት በዚች ሴት እግዚአብሔርን በዘመንሽ ሁሉ ማመስገን አለብሽ

  • @biniyamsefiwe9719
    @biniyamsefiwe9719 Год назад +5

    በጉጉት የጠበኩት ፕሮግራም ተለቀቀ በጣም እናመሰግናለን ኪዲዬ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +8

    እግዚአብሔር ልጆቹን አይጥልም ፍልቅልቅ መልካም ሴት

  • @arsimameri2575
    @arsimameri2575 Год назад +6

    እግዚአብሔር የፈጠረውን አይረሳም አሁንም ጥበቃው አይለይሽ እህቴ በርቺ

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +8

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🙏🥰🥰

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Месяц назад

    ጌታ የሱስ የመለኮት እርዳታ አርጎልሻል እቺ ሴትዪ እግዝያቤር አይናን ከፍቶላት ነው ዘመና ይባረክ ዎጋዎን ተምና ነው ለአቺም አባቴ ከሰማይ እጁን ይዘርጋልሽ አይዞሽ የማይተው እግዝያቤር ብቻነው እፀልይልሻለው ተባረኪልኝ

  • @user-ce1zr6un8g
    @user-ce1zr6un8g 2 месяца назад

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንቺ ግን ምን አይነት እድለኛ ሰው ነሽ ????
    ለ ነገሩ ልጆች ይዘሽ የለ የልጆችሽ አምላክ ጥሎ አልጣለሽም ምን አይነት የተባረኩ ሰወች ናቸው ፈጣሪ ውለታቸውን ይክፈላቸው
    መልካም ሰወች

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse832 Год назад +1

    ኪዲየ ጥሩ ታሪክ ነዉ፡፡ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ እንደነዚህ ዓይነት ሰዎችን አድራሻ እንዴት እናገኛለን? ሪፉጅ ከመግባት ይሄኛዉ መንገድ ይሻለል፡፡ እህቴም እንኩዋን ደስ አለሽ፡፡

  • @yafetbeza2698
    @yafetbeza2698 Год назад +4

    እግዘብሔር ሆይ አንተ ሁል ጊዜ መልካም ነህ

  • @mesayalemayehu7057
    @mesayalemayehu7057 Год назад +2

    በጣም ሚገርም ታሪክ ነው። ሚሚ ባጋጠሙሽ ችግሮች በጭራሽ እንዳታዝኚ ምናልባት ከሃገር እንደወጣሽ ጥሩ ቦታ/ሃገር ሂደሽ ቢሆን ኖሮ ይሄን ያክል ከፈጣሪሽ ጋር ላታወሪ ትችያለሽ።ካንቺ የሄዱት የማይጠቅሙሽ ሰዎች ናቸው ያገኘሽው ግን ፈጣሪን ነው። ይሄ በአጋጣሚ የሆነ ነገር አይደለም ባንቺ ምክንያት ፈጣሪ ለሁሉም የሃገራችን ህዝብ ትምህርት እንዲሆነን እየመከረን ነው ብዬ ነው ማስበው ደግሞ እንኳን ፈጣሪን በአካል ካንቺ ጋር አብሮ እያየሽው ይቅርና ሳናየው የሚረዳ አምላክ ነው ያለን ምንም አትፍሪ በርግጠኝነት የተሻለ ያሰብሽውን ኑሮ ከልጆችሽ ጋር እንደምትኖሪ ምንም ጥርጥር የለኝም። ኪዲ ካንቺ ጋር ያው በተሰብ ስለሆንኩ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ብዬ ልለፍ።

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Год назад +3

    ኪዲዬ እሚገርም ነው ደግነት ምክንያት የለውም መልካም መሆን ብቻ ነው ይህ መታደል ነው ትልቅ ትምርት ነው

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Год назад +4

    እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ብርቱ ሴት የሚያፅናና የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን።እድለኛ ነሽ።አይዞሽ ፍፃሜውን ያሳምረው።

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 Год назад +2

    እግዚአብሔር እኮ ሁሌም ከተገፉት ጋር ነው ፈጣሪ የውስጥሽን ስላየ ነው ሰው ግን እላይን ያያል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @teferifanta5874
    @teferifanta5874 Год назад +2

    ጆርጂያ የቀድሞ ሶቪዬት ሪፐብሊክ አካል የነበረች ናት ፤ ያለችበት ሁኔታ በጣም ከምትናገረው በላይ አሳሳቢ ስለሆነ ብትደርሱላት ጥሩ ነው ።

  • @user-ly7jh9re3n
    @user-ly7jh9re3n Год назад +5

    ስለእዉነት መፅሐፍ ይወጣዋል ታሪክሽ በጣም ተመስጨ ነበር የምሰማዉ
    እግዚያብሄር በጨነቀን በተቸገርንበት ሰዓት ላይ እንደዚህ አይነት መልካም ሰዎችን ይልካል ስለእዉነት ከፈጣሪ የተላከች ናት
    አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ያሰብሽዉን የተመኘሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ እንኳንም ከልጆችሽ ጋ ሆንሽ እሱ ምንም አይሳነዉም
    ምናልባት ለልጆችሽ የኦንላይን ላይ ትምህርት
    የሚወስዱበትን መንገድ ብትጠይቂያት
    ብታማክሪያት ብዩ አሰብኩ አይዞሽ ይሄ ሁሉ ነገ ታሪክ ይሆናል

    • @dawitasmare1265
      @dawitasmare1265 Год назад

      ኪዲ ግን አንች ቪዲዋውን በደንብ አይተሸዋል ያንችን ሁኔታ የኔ ምስኪን አዛኝ ኑሪልኝ

  • @selamyeshiwas4796
    @selamyeshiwas4796 Год назад +1

    በጣም ይገርማል የእኔ እናት ይሄን ሁሉ ፈተና ያመጣብሽ የስው ሀገር ጉ ጉትሽ ነው ሀገርሽ ላይ ልጆችሽን ምርጥ ትምህርት ቤቶች እያስተማርሽ ትኖሪ ነበር ።እግዛብሄር ይርዳሽ።

  • @Jeruslem
    @Jeruslem Год назад +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራየ ቀን መሸሸጊያየ ነው
    መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @yeshigebru7965
    @yeshigebru7965 Год назад +2

    በጣም እድለኞ ነሽ በሂድሽበት ሰው ያዘጋጅ ልሻል ፈጣሪሽን አመስግኝው ኬዴ አቺ እግዛቤር ይባርክሽ

  • @tekele_t5607
    @tekele_t5607 Год назад +6

    Thank you for sharing this amazing testimony. I am about seven years without job with family. Please pray for me . I need miracles in my life. Thank you once again for sharing your real life testimony.

    • @Gombet25
      @Gombet25 Год назад

      እሱ ይይሽ የድንግል ልጅ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Год назад

      እንዴት ይኖራል ታዲያ ያለስራ?ማን ይረዳችዋል

  • @Hannaze
    @Hannaze Год назад +3

    አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው!
    እንዴት የተባረከች ሰው ናት... አንቺም እህቴ እግዚአብሔር እንዴት የረዳሽ ነሽ❤❤
    ኪዲዬ ድንቅ ታሪክ ነው

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Год назад +3

    እኔ የፍርኖ ዱቄት እንጀራ የጤፍ የጤፍ እያልን ነው ምመገበው ያውም በመጥበሻ ከቂጣ ይሻላል ጋግሪ እሱን።

  • @fanab7580
    @fanab7580 Год назад +3

    እግዚያብሄር በተቸገርን ሰዓት ላይ መልካም ሰዎችን ያዘጋጃል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 Год назад +1

    ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምር እህቴ

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Год назад +2

    አንቺ ጀግና እናት ነሽ ብዙ መከራ አልፈሻል የሚመጣው ዘመን ቆንጆ ነው የሚሆልላቹ ሰው ስለከዳሽ አትዘኚእ እየሱስን ስሞ የሸጠው ይሁዳ መሆኑን አስታውሺ ፈጣሪ እሱን ልኮልሻል አመስግኚ

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 Год назад +2

    ሠዉ ናት ይቺ አየ ኪድየ ፈጣሪ አዱን በር ቢዘጋብሺ ባዱ ደሞ ከይሩን ነገር ይከፍትልሻንና ከምር ካገሯ ጥሩ ኑሮ ኑራ እደዚህ አይነት ቺግር ሲያጋጥምሺ ከባድ ነዉ አይዞሺ ማሬ ያልፋል ለበጎ ነዉ ክፉን ካላዩት ደግ አይገኝም የባሠ አለና አገርክን አትልቀቅ የሚባለዉ እዉነት ነዉ አይዞሺ እደጨለመ አይቀርም ይነጋን

  • @marbeshir1650
    @marbeshir1650 Год назад +2

    ሚሚዬ ዛሬስ አለቀስኩ ቢሆንም ግን ጥንካሬሽ ን ሳልናገር አላልፍም አንቺ ሃያል ሴት ነሽ. ደግሞ ይሄም አልፎ እናወራለን አግዚአብሔር ካንቺ ጋ ነው ❤ኪዲ you are amezing i love you my dear sis ❤❤

  • @gidayfantaye7803
    @gidayfantaye7803 Год назад +2

    The best choice Miracle Ethiopian restaurant yes there is Miracles kindness is for yourself God bless

  • @rablohcall5302
    @rablohcall5302 Год назад +6

    ፈጣሪ የልጆሽ አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ነጮም እድሜና ጤና ይስጣት

  • @botossakedidabalcha6295
    @botossakedidabalcha6295 Год назад

    ግሩምና ድንቅ አድርገሽ ታሪክ አቅርበሻል። እግዚአብሔር አለ ፈጣሪ አለ። አይዞሽ ገብቂው። ያልሽው ፓሰተሩም ድንቅ ነው። በርቺ እጸልይልሻለሁ። ዘራችን አዳም ነው።

  • @asdgjasdgh7243
    @asdgjasdgh7243 Год назад +1

    የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው እድሜ ይስጣት እህቴ አንችም ተሳክቶልሽ ደስታሽን ያሰማን አምላክ ይርዳሽ ኪዱየ ደግ ሩህሩህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ ቀጣዩ ለመስማት ጎጉቻለው

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Год назад +6

    ጌታ ከአረብ ሀገር ነቅሎ አንዱ ያደገ ሀገር ባስገባኝ እየኝ ጌታዬ

    • @danahailu9103
      @danahailu9103 Год назад

      Ayzoshe wedy haha

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Год назад

      ፖላንድ ኢንባሲ እኮ ዝም ብሎ ቪዛ ይሰጣሉ ፓላንድ ከገባሽ ኢሮፕ ገባሽ ማለት እስቲ ሞክሪ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Год назад

      ​@@user-gz6eb7xy3iኢትዮጵያ የፖላንድ ኢንባሲ አለ እንዴ??

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Год назад +2

    እግዚአብሔር ባጣንበት ነገር ላይ መፍትሄ ያዘጋጃል ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q Год назад +2

    ጌታ ሆይ ይሄ ህይወቴ ተመችቶክ ነው? የኔ ውድ እኔም ስከፋኝና ችግር ስደራረብብኝ እንደዚህ እላለሁ የሚገርም ታርክ ነው የሚያልፍ የማይመስሉ ቀኖችም ያልፋሉ አይዞሽ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Месяц назад

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ሰውን አይጥልም እህቴ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይህችን ሴት ከባሏ ጋር መልእክተኛ አድርጎ ሰጥቶሻል:: ስለዚህ አይዞሽ በርቺ አሁንም እግዚአብሔር ዓላማ አለው

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Год назад +2

    እግዚያብሔር ከቤት አውጥቶ ሜዳላይ አይጥልም በሚቸግረን ቦታ ሁሉ ሰዎችን ያዘጋጅልናል
    ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @princessbeautyful9526
    @princessbeautyful9526 Год назад

    ኦ አምላኬ ይህ ታሪክ የሚገርም ያንተ እጅ ነው አንቺ ሰው እግዚአብሔር ማስተማሪያ እንድትሆኚ ስሙን እንድታስጠሪ ድንቅ ስራውን ሲገልፅ ነው

  • @fetihani8811
    @fetihani8811 Год назад +1

    እንዲህ ያለ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ብዙ ታሪክ ሰምቻለው ግን ይሄ ለየት ይላል አላህ ካሰብሽቡት የድርስሽ

  • @mayatube8204
    @mayatube8204 Год назад +4

    ካናዳ ያላቹ please እርዷት 🙏😟

  • @aminahassen7831
    @aminahassen7831 Год назад +1

    አንቺ ጨግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ያንቺንና የልጆችሽን መጨረሻ ያሳምርልሽ መልካም ስለሆንሽ ነው መልካም ሰው ያጋጠመሽ

  • @yeshewendem7097
    @yeshewendem7097 Год назад +1

    የሚገርምሽ ነገር ቃል መግባት እንጅ ብዙ ሰው ተግባር ላይ የለበትም ኪዲ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Год назад +1

    ሚሚ የሚጠብቅሽ አይተኛም አያንቀላፋም እንደዚህ ነው የሆነው ይክበር ይመስገን ገራሚ ነው

  • @hawigirma6242
    @hawigirma6242 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ የሰብሽውን ያሳካልሽ ሁሌም እግዚአብሔር መንገድ አለው ነች ዘመን ይባርክ ኪዱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የማከብረሽ ተባረኪልኝ

  • @tgeeyassu2737
    @tgeeyassu2737 8 месяцев назад

    የሚገርም ታሪክ ነው የእግዚአብሔር አሰራሩ ልዩ ልዩ ነው !! ዛሬ ገና ነው ያየሁት እና ኪዲዬ መጨረሻው ከምን ደረሰ??

  • @adugnabedane3161
    @adugnabedane3161 Год назад +2

    ሚሚዬ አይዞሽ ሰው ብክድሽም ፈጣሪ ካንቺ ጋር በመሆኑ በርቺ ሁሉም ያልፋል፡፡

  • @mihretalemar2881
    @mihretalemar2881 Год назад +6

    እውነት ሚሚ ይኸው መልኬ እኮ ተመለሰ ያንቺም ወደ ጆርጅያ መምጣት ለኛ ከብቸኝነታችን ተላቀናል ቢያንስ ለበአል አብረን ምናሳልፈው ሰው አገኘን ተባረኪ። ገና ብዙ ነገር ታያለሽ ቅንነትሽን በዚው ቀጥይበት። ጆርጅያ በተአምራት ሚኖርባት ሀገር ናት እግዚአብሄር ደግሞ ሰውን ሲባርክ የልብ ሰውን ይሰጣል። ምስክር ነን እኛም

    • @mimialemu543
      @mimialemu543 Год назад +3

      Thank you our family. Love you more 😘

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Год назад

      ጆርጂያ እንዴት ነው የሚኬደው

  • @SerkygogimllShibeshi
    @SerkygogimllShibeshi Год назад +1

    እግዚኣብሄር ይረዳሻል እህቴ ኪዲዬም ተባረኪ የእህታችንን ታሪክ ያካፈልሽን 🙏🙏

  • @cudashcamlessonsacademy1534
    @cudashcamlessonsacademy1534 Год назад +2

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው እግዚአብሔር ለምስኪኖች ይራራል አንድ ቀን እኔ ቀርባለው አንቺ ጋር እህቴ አመስግኒ ገና ነው ገና ይሳካልሻል

  • @Eftahz
    @Eftahz Год назад +1

    ወይ kidiye...እንግዶችሽ ሁሉ ደስ ሲሉ።።ሁላቸውም ተባረኩ።
    ፈረንጆአን ከነ ቤተሰቦአ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ።ኪድዬ እግዚአብሔር ሰፊ እንጀራ ይስጥሽ።።እወድሻለሁ እህቴ ኪዲ

  • @beyenechnigatie9906
    @beyenechnigatie9906 Год назад +1

    ምን አይነት ታሪክ ነው የወዳጂ ዘመድሽ እግዚአብሄር ይባርካት ስንዴ ዱቄቱን በመጥበሻ. አምሰሽው ትንሺ ጠየም ያለ መልክ ሲያመጣ አቀዝቅዘሽ ከጤፍ ዱቄት ጋር ወይም ብቻው ትጋግሪ አለሽ ይሳካል አይዞሽ.

  • @kidusasnake4280
    @kidusasnake4280 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና ነው!!! ከነ ልጆችሽ ፈጣሪ ያሰብሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ኪዲዬ ያንቺን መልካምነት ልገልፀው አችልም ከቃል በላይ ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @TechGPTet
    @TechGPTet Год назад +3

    I like her attitude a lot! She still smiles through the storm. I know you will see the light at the end of the tunnel very very soon. You’re the definition of a strong woman. May God bless you and your kids! ❤

    • @abew8788
      @abew8788 Год назад

      Amen amen amen !!!

  • @tigisttazara3193
    @tigisttazara3193 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉን አዋቂ አምላክ ነው በርች ሁሌም በአምላክሽ ታመኝ

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Год назад +1

    ኪድየ እመ አምላክ ዘመንሽን ትባርክ የኛ ልዩ ቤትሽ ከርኩስ ስራ የጸዳ ነው እድሜ ዘመንሽ ይባረክ ኪዱየ

  • @zenashmoges9274
    @zenashmoges9274 Год назад +2

    ሰላም እንደም አለሽ ኪዱ በእውነት በጣም ደስ የሚል እና የሚያሳዝነው ።አይዞሽ ሚሚ ጌታ አያሳፍርም ።

  • @adamuwelde6536
    @adamuwelde6536 10 месяцев назад

    የቀረብሺው ልጅ ጎበዝ ነሽ በዛ ላይ ታምሪያለሽ ቆንጆ ነሽ።

  • @Gombet25
    @Gombet25 Год назад +1

    ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሄር ይወድሻል. ንፁህ ልጅ ነሽ:: ተመስገን በይ:: እግዜር ያስቀመጠልሽ ሲሳይ አለ እሱን እስታገኝ ድረስ ተመስገን እያልሽ ጠዋት ማታ አመስግኝው

  • @workyeadane9219
    @workyeadane9219 Год назад +2

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አይዞሽ አሁንም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ሁሌም እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 Год назад +1

    እጠብቃለን ፗርት 2 ኪድየ በጣም እሚያጓጓና በጣም እሚያሳንና እሚስተምር ነገር ነዉ ዉዴ

  • @wubetdire3032
    @wubetdire3032 Год назад +1

    Amazing story ፈጣሪ ምን ይሳነዋል. ገና ከዚህ የተሻለ ይገጥምሻል ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካቹ. ኪዱ🤙❤

  • @user-nz6tx3ql6c
    @user-nz6tx3ql6c 2 месяца назад

    ሚሚ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ እናውራ ታሪክሽን ሰምቻለሁ ጠካራ ሴትነሽ

  • @dawitasmare1265
    @dawitasmare1265 Год назад +1

    ኪዲያ የሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻውን ያሳምርላት አንች ግን ቪዲዮውን አይተሸዋል የኔ ምስኪን አንች ዕራሱ አሳዘንሽኝ የኔ ምስኪን አንች ዕራሱ የጅሽን ይስጥሽ እህቴ

  • @meryalem8976
    @meryalem8976 Год назад +3

    Heleniy I don’t have word….I know you Strong mother and Wonderful woman …I miss you God be With you yane konjo 🙏🏾💪🏽👍🏾😍💋

  • @mesfin6878
    @mesfin6878 Год назад +1

    Hi Melkam Sew kid.
    Wow 👏 yezarw arif tarik new tanks so much.

  • @dna0145
    @dna0145 Год назад

    ምን ዓይነት ድንቕ ታሪክ ነው, ደስ ይላል, ፈጣሪ ቅንነትሽ አይቶ ኣጠገብሽ ነው ያለው አይዞሽ የኔ አናት አንጸልይልሽ አለን

  • @newlife2805
    @newlife2805 Год назад

    የኔ ውድ የረዳሽ አምላክሽ አሁንም መጨረሻሽን ያሳምረው ፣ለልጆችሽ ትምህርት ቤት ሲል እንቺ ቻልሽው ልጆች ስስ ናቸው እግዚአብሔር ረድቶሻል I feel you ❤️❤️❤️

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 Год назад

    ዋው ክዱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይች ሰው ጀግና ነች ።

  • @sarondessalgne3493
    @sarondessalgne3493 Год назад +1

    ኪዱዪ እናመሰግናለን

  • @misganawgete4269
    @misganawgete4269 Год назад +1

    እሥካሁን ከሠማሁት የላቀ ታሪክ እንኳን ፈጣሪ አገዘሽ

  • @Abuschabebaw6934
    @Abuschabebaw6934 Год назад +1

    amazing story as always!
    Kidi I can´t wait pt 2 Thanks!

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase Месяц назад

    ታኣምሪ ነዉ እ/ሪ ነዉ እየሰራ ያለዉ ገና ክብሪ ይጠብቅሻል❤

  • @alganeshshifre3466
    @alganeshshifre3466 Год назад

    በጣም ድንቅ ታሪክ ነው በገዛ ወገንሽ አሚክድሽ ጊዜ እንዲህም አለ በጣም የሚገርመው እኔ አውሮፓ አገር ነው የምነሮው የሀበሻ ሬስቶራንት ነበር የምሰራው የሁለት ወር ደመወዝዬን ከለከሉ ስራውም ተውኩት ያለ ስራ ቁጭ ብያሎ

  • @emancom7292
    @emancom7292 Год назад +1

    ውይ ደስ ሲል ያልፋል የኔ እናት አይዞሽ በርች

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 Год назад +1

    እግዚአብሔር ታማኝ አባት ነው ልጃችን በስው ሀገር አይተዎም እግዚአብሔር ይስጣት ለምትረዳሽም

  • @richwithgod8839
    @richwithgod8839 Год назад +3

    ኪድዬ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይባርክሽ ለብዙዎች ከወደቁበት እና ከተጨነቁበት የመነሳት ምክንያት ስለሆንሽ። ሰውን ማዳመጥ እንኳን እንዴት ትልቅ ነገር ነው።

  • @gideyhaila5302
    @gideyhaila5302 16 дней назад

    ነጮች (ሀይማኖተኛ አይደሉም ማዕተብ የላቸዉም ሂሞነቲ አላቸዉ ለሰዉ ልጅ ያላቸዉ ክብር (እንደነጭ የዋህ የለም አቃቻዋለሁኝ ደግ ናቸዉ (ኢቶብያዊ ጣለሽ ((አምላኽ አይጥልም እሶ እግዛብሄር ላከልሽ ተመሰገን አምላኽ )) መመስገን አለባት

  • @abebaabebe9930
    @abebaabebe9930 Год назад +1

    ልብ የሚነካ ታሪክ አይዞሽ ህይወት እንደዚህ ነዉ አኔም አንዳንቺ ብዙ ችግሮቹ አሳልፌ የምቀባቸው ሲዎች ሲርቁኝ አምላክ ግን ባልጠበኩት መንገድ ብዙ ወዳጆች ሰጠኝ አሁን ላይ ብቻዬን ነው የምኖረው ግን ደስተኛ ነኝ አሁንም ነገሮች አንድቀን እንደሚቃኑ በእግዚአብሄር ትልቁ እምነት አለኝ አንቺንም በርች አይዞሽ ያልፍል ቅን ሰው ነሸ ውስጥሽ ንፁህ ነው መልካም አማኝ እልሻለሁ

  • @lemiadem-jx6ck
    @lemiadem-jx6ck Год назад

    ወላሂ አስለቀሰችኝ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ አላህ ያሰብሽው ያሳካልሽ ፈረጃንም በጣም ጥሩሰው ነች ኪዲዬ አንችንም እናመሰግናለን መልካምነት ለራስነው መጨረሻው ያማረ ይሁን

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 Год назад +2

    የኔ እህት ማንም ይሁን ማን ወዳንቺ ሲመጣ ከፈጣሪ የተላከ ነዉ እህቴ ስዉ አንዱ ሲገፍ ፊቱን ሲያዞርብሽ አንዱ መልካም ከፈጣሪ የተላከ መልካም ሆኖ ይገኛል እና እህቴ አሁንም ሁሉም ያልፍል በጣም የሚገርመዉ እዮብ የሚባል ልጅ አለ ያለሁበት ሀገር ቁጭ እሱን ነሽ መልክሽ ፈገግታሽ ሁለ ነገርሽ አንዴ በታሪክሽ አንዴ በመልክሽ መመሳስል ፈዝዤ ሳይሽ ነበር