📌በካናዳ ነዋሪ የሆነው ኢትዮጵያዊ ነውር የሆኑ ቪዲዮቹን ይዞባቸው ሴቶቹን የሚያስፈራራቸው በተለይ ሲንግል እናቶች ይጠንቀቁ በተጠና መልኩ ነው የሚሰራው ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • የካናዳ ነዋሪው ኢትዮጵያዊው ነውር የሆኑ ቪዲዮቹን ይዞባቸው ነው ሴቶቹን የሚያስፈራራቸው በተለይ ሲንግል እናቶች ይጠንቀቁ በተጠና መልኩ ነው የሚሰራው

Комментарии • 977

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  2 месяца назад +80

    facebook.com/tutu.maki?mibextid=ZbWKwL ሳባን ማግኘት ለምትፈልጉ …

    • @yaagewlij4134
      @yaagewlij4134 2 месяца назад +11

      ሰላም ሳብየ

    • @yaagewlij4134
      @yaagewlij4134 2 месяца назад +6

      እረ ጉድ ነው እስኪ ደውይ ጉድ እኔንም ጉድ እርጎኛል

    • @sudansudan2790
      @sudansudan2790 2 месяца назад +6

      ኪዲ የሚገርም ነው መጨረሰ እንኳን አልቻልኩም እኔ ከዚህ በፊት ጽፌልሻ ነበር እኔ ነቃሁበት እህቴ እዛ ሰላለች ላንቺ ግን አስታውሳለሁ እረጅም ጊዜ ነው ሌላ ሰው እንዳይታለል ብዬ ልነግርሻ ሞክሪያለሁ ሌባ ነው በጣም ሌባ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 месяца назад

      @@sudansudan2790ጎበዝ እዎ ያራዳ ልጅ እንደዚህ በግዜ ይነቃል 👈🏽ሲጀመር በእይናችሁ እይታችሁ ማንነቱን ለማታውቁት ወንድ እንዴት ተብሎ ነው 6ሺ እይደለም 6 ብር የሚላከው ...???🙄ጉድ እኮ ነው!

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 2 месяца назад

      kidi ይህንን ጉድ ሰላቀርብሽ በጣም ደስ ብሎኛል በሱ ገንዝብ ከተበሉት ሰዎች መካከል አንዷ ነኝ 2000€ ብልቶኛል የምኖረው europe ነው 2008 ይሄ ታሪክ የሆነው እሱን ያገኜሁት ዮሴፍ የሚያቁት ልጅ እና የአክስት ልጅ አሜሪካ ውስጥ አብርው ይሰራሉ በዛ ነው የተገናኘነው የሚያታልለበት መንገድ ተመሳሳይ ነው እኔን እና ሁለት ካናዳ የሚኖሩ ልጆች ወንድሞቻቸውን አመጣላቸሃለሁ ብሎ ከአንዱ 4000 $ ከሌላኛው 1800$ ወስዷል ከዛ የገንዝብ ጥያቄው አላቆም ሲል እኛ አቁሙን እኔ ከ ኢሮፕ እነሱ ከካናዳ ሆነው ካናዳ ኢሚግሬሽን ከሰነዋል እጃችንን ያለውን መረጃ በሙሉ ለካናዳ ኢሚግሬሽን አሰረክበናል

  • @serawitbelihu
    @serawitbelihu 2 месяца назад +34

    አንድ ሰሞን በጣም ነበር የረበሸኝ እየደወለ እሱ ሪሱ ነው ደሞ የምትለው ትክክል ነው ብታባርሪው እንኳን አሄድም , መደወል መደወል ነው ፣ ብዙ አመት ዘመኑን እስርቤት ነው ያሳለፈው Canad ውስጥ ፣ ክብር አይገባውም ብትከሱት በጣም ደስ ይለኛል ፣ በጣም ጀግና ናት ደሞ ስሙና ስራው መታወቁ ብዙ ሰው ለወደፊቱ ያድናል።

  • @HaileNigus-m1j
    @HaileNigus-m1j 2 месяца назад +44

    በጣሞ የሚገርሞ ነዉ ሰዉ በዚህ ያከል ደረጃ ተደራጀቶ ሰወን ይረዳል እንጂ ሰዉን ለመጉዳት ይሀን ያህል…ብቻ ያሳዝናል እህቶቻችን በጣሞ ጥንቃቄ ያስፈጋቹሃል
    እግዚበሄር ከኩፉ ሁሉ ይጠበቀን ❤❤

  • @aduniagebremedhin865
    @aduniagebremedhin865 2 месяца назад +6

    እናንተ ሁለታቹሁ የተባረካቹ ጩዋዎች ፣ጎበዞችና አስተዋዮች ናቹ።ጌታ ይርዳቹ ለምታርጉት ጥረትና ምክር። ስንት እህትማሞች አሉ የተጎዱ በውስጥ ። እንዲህ በጾታቸው እየመጡ የሚያላግጡ። እኛ የተከበር የእ/ ሔር ፍጡሮች ነን!!! ለሌላም ጡሩ ማንቅያና ጉልበት የሚሆን ነው።ዘመናቹ ይባረክ።

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 2 месяца назад +113

    ይሄ ሰው የዛሬ 8 አመት ቶሮንቶ ታክሲ ይዟል እኔ ከቤቴ እሩቅ ቦታ ነበርኩ ታክሲ እየጠበኩ ስለነበር አጠገቤ መቶ አቆመልኝ ታክሲውን የት ላድርሰሽ አለኝ ነገርኩት እንዳደረሰኝ ከከፈልኩት በዋላ ቆይ አንድ ጊዜ ይቅርታ የሆነ ነገር ልንገርሽ አለኝ ምን ስለው እኔ ሚግሬሽን ነው የምሰራው ወድሞች እህቶች ካሉሽ ኢትዮጵያ እኔ አመጣልሻለው አለኝ ስልኩን ሰጠኝ አልደወልኩም እኔ ወደ ካናዳ የማመጣው ቤተሰብ የለኝም አልኩት ለ ሌላም ሰው ስጭልኝ ስልኬን አለኝ አልሰጠውም የሰጠኝን ስልክ ትልቅ ወድሜ ሰጠውት የገጠመኝን ነገርኩት ይሄ ሰው ሌባ ነው ብዙ ሴቶችን ብዙ ዶላር በልቷቸው አውን በሚዲያ ወቷል ሚኖረው ካልጋሪ ነው ቶሮንቶ ሚያታክለውን ሴቶች እየፈለገ ነው በጣም አጭበርባሪ መሆኑ ሰማው ወድሜ ባይለኝም ሲጀመር ማንንም አላምንም በተለይ ወዶች
    ዛሬም እህቶች በየትም አለም ያላቹ እባካቹ እባካቹ ተጠንቀ ቁ
    እህቴ አበሻ አበሻን ሚያታልል አይመስለኝም ላልሽው እንደ አበሻ ሚያታልል አለወይ ??ከዚ በቃላ ተጠንቀ ቁ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +3

      በጣም ይገርማል ትልቅ ትምህርት ነው የሰራውን ይሰጠው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад

      @@SelameEyesusenew የሚገርም ነው። ማንንም ያለማመንሽ ጎበዝ ነሽ። እኔም ከቤተሰቤ በቀር ማንንም ሰው አላምንም። ሲጀመር እንዲህ አደርግላችኋለሁ ገንዘብ ክፈሉኝ የሚል ሁሉም ሌባ ነው።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 месяца назад

      እድሜ ለሚዲያ አበሻ ከአውሬ የሚብስ ጨካኝም መሆኑን አየን እኮ! መቼም በኢትዮጲያ ውስጥ ሰውን ሲያርድና ሲያቃጥል የከረመው Robots ወይንም የውጪ ሀገር ዜጋ አይደለም እኮ! ወላጆቻቸውንም እያስጨነቁ ታግቼአለሁ እያሉ ብር የሚሰበስቡ ኢትዮጲያውያን ናቸው፣ በአምስት የተለያዩ መታወቂያዎች የሚንቀሳቀስ ካናዳ የሚመላለስ ሰውዬ አለ አስወጥቶም ያውቃል ይሄ እሱ ከሆነ እንጃ። በመንፈሳዊ ነገሮችም ከሀሰተኞች ነቢያትና መነኮሳት ነን ከሚሉት ፈውስና ጥቅም ፈልገው የሚሸወዱትም ሴቶች ናቸው። ይቅርባችሁ።

    • @tesfaethiopia4436
      @tesfaethiopia4436 2 месяца назад

      What is his name?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад

      @@tesfaethiopia4436 ዮሴፍ አማረ

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj 2 месяца назад +4

    በጣም የሚገርም ሰውየ ነው አሏህ ያጋልጠው ሀቅሺን እጂሽ ያስገባልሽ ካጭበርባሪ አሏህ ይጠብቀን

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 2 месяца назад +134

    እህታችን ኪዲ በዚህ ዘመን አንቺ ለየዋህ አበሻ ወገኔ አንቂና መድኃኒት አድርጎ እግዚአብሔር ያስቀመጠሽ መልካም ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @endalamawdebas-hn8cu
      @endalamawdebas-hn8cu 2 месяца назад +2

      ከጨለመ አይደል...
      ኩራዝ ትዝ የሚለን
      መሸት ሲል አይደል...
      የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልን
      ሲበርደንም አይደል...
      ፀሀይ ምትናፍቀን
      [እንዲህ ሲሆን አይድል]
      አብሮን የነበረ ፃድቅ የሚመስለን
      ያክፉ ሰው ግን ❤ልባችን
      አድምቶ አቁስሎ ሲሄድ................

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 месяца назад +36

    ኧረ በፈጠራቺሁ 👍👍👍👍 ላይክ እያደረጋቺሁ እይታዉና ላይኩ አድ አይደለም ለሌሎቺ እዲዳረስ ላይክ አድርጉ እባካቺሁ
    የኔ ጀግና በርቺልኝ የኔዋ ኪድ አላህ ይጠብቅሺ ሠዉን ማመን ቀብሮ ነዉ ትል ነበር አያቴ እደዉ ወደ ካናዳ የመሄድ ፍላጎቴ በጣም ሀይ ነዉ ግን እደዉ ከፈጣሪ በታቺ በኪድየ የመጣሠዉ እስፓሠር ካልሆነ መቸም እግሬን አላነሳ
    ይቅርብኝጂ እኛ ይሉታ ያጠቃናን እሱ ነዉ እድትበይ ያደረገሺ ደግ ሠዉ ነዉ ብለሺ ስላሠብሺ አላህ ይበቀለዉ ሌላ ምን ይባላል

  • @WashingtonDab
    @WashingtonDab 2 месяца назад +1

    ሳባ:::በጣም ነው ደስ የምትለው ልጅት. ለመጀመሪያ ጊዜ ያለምንም ማድበስበስ እውነትዋን የምትናገር, ጥሩ ሀበሻ

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 2 месяца назад +20

    በጣም ይገርማል ይሄ አለምአቀፍ ማፍያ ነው ፎቶዉ በደንብ መለቀቅ አለበት ክፉና አረመኔ ጨካኝ ነዉ ወንድምሽ አንጀቴን በላኝ አንተ ወጣት አይዞህ በርታ አሁንም ትልቅ ተስፋ አለህ ሳባዬ ንግግርሽ አገላለጽሽ ከበቂ በላይ ነዉ ።

  • @SM-bx4jz
    @SM-bx4jz 2 месяца назад +2

    እውነት ለቤተሰቦችሽ የምትከፍይው መሰዋትነት ሚገርም ነው እድሜ ይስጥሽ።

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 2 месяца назад +81

    ተሰርቶ ከሚበላበት ሐገር እሔን ያክል የራስን ሰዉ ማጭበርበርህ በጣም ጨካኚ እና ክፉ ነህ ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад

      ሌባ ወንጀለኛን ማንም ቀጥሮ አያሰራም፤ ስራ ከመቅጠራቸው በፊት ወንጀል እንዳልሰራ ያጣራሉ፤ እስር ቤት እስኪገባ ማጭበርበሩን ይቀጥላል!

    • @meba1792
      @meba1792 2 месяца назад

      በጣም

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 2 месяца назад

      የባላገር እርግማን ​@@Yekrta-LLB

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 месяца назад

      If they give him money 💵 to be illegal that’s what they deserve

  • @LovefullEthiopia
    @LovefullEthiopia 2 месяца назад +16

    ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ። እህታችን ሳባ አንቺንም እብዝቶ ይባርክሽ! እባክሽ የራስሽን ዩቲዩብ ቻናል ክፈቺ። በጣም እንደበተ ርትዑ ነሽ። እንደ ቅድስት ብዙ ወገኖችሽን ማስተማርና ማንቃት ትችያለሽ። ይህ ገጠመኝሽ ምናልባት እግዚአብሔር መክሊትሽን ሊጠቁምሽ ፈልጎ ይሆናል። እባክሽ ይህን ጥንካሬሽንና ጨዋነትሽን በቻናልሽ አጋሪን። እስኪ "ሳቢ ዩቲዩብ" ይከፈት የምትሉ በላይክ ድምጽ ስጡ?

    • @sabatadesse6771
      @sabatadesse6771 2 месяца назад +2

      በጣም አመሰግናለሁ እኔ ሰው መርዳት ከቻልኩ በደስታ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። እስካሁን አስቤውም አላውቅም ነበር። በጣም ብዙ ሰውነው እየጠየቁኝ ያሉት። እግዜር ያክብርልኝ🙏🏼

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 месяца назад +11

    ድንቅ መልእክት KIDI ETHIOPIA ን እናመሰግናለን የስንቱን እህቶችና ወንድሞችን ደህንነት ታስተምራላችሁ ስንት የዞረ ድምር ያጠቃው አጭበርበርቲ አለ እንጠንቀቅ

  • @senaitmulu6683
    @senaitmulu6683 2 месяца назад +2

    ተባረኪ ኪዲየ ❤❤ እህታችል ሳላመሰግን አላልፍም ጀግና ናት ብዙ እህቶች የማስመለጫ መንገድ ስለሆነች ❤

  • @MeseretTemesgen-lr3si
    @MeseretTemesgen-lr3si 2 месяца назад +7

    ኪድዬ ተባረኪ የኔ ጀግና በእውነት እንደዚህ ሰውን ለመጉዳት እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ🙏

  • @AlazarTeklemaram
    @AlazarTeklemaram 2 месяца назад +13

    ኪዲ ቃላት የለኝም በጣም ጎበዝ ነሽ ገይታ አየሱስ በነገር ህሉ ይጠብቂሽ

  • @hannameshesha4854
    @hannameshesha4854 2 месяца назад +9

    አውነት ነው እህቴ አንቺ ጨዋ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ንፁ ላብሽን እሱ ይበቀልልሽ እንዲህ አይነቱን ሰው ጌታ ይበቀለው።

  • @betlehemkiros
    @betlehemkiros 2 месяца назад +79

    እኔንም አታሎኛል ወንድሜን ከኡጋንዳ ሊወስድልኝ $2900 ዶላር ወስዶብኛል እንኳንም ተነቃበት አልቅሼ ወንድሜንም እዛው ቀረ እልልልል እንኳንም ሕዝብ አወቀው

    • @AlemKassaye-g8l
      @AlemKassaye-g8l 2 месяца назад +3

      Ehetachen sabga deweyena genzebeshen asemeleshe

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 месяца назад

      ወይኔ ወንድምሽን እግዚአብሔር ይርዳው በሁጋንዳ ኑሮ በጣም ውድ ነው።

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 2 месяца назад

      እረ ጉድ ነው

    • @Elmike2022
      @Elmike2022 2 месяца назад +2

      ገንዘብሽ ኣስመልሽ። ሳባን ኣግኛት። ተደራጅታችሁ ከአጭበርባሪው ምትመልሱበት መንገድ መፍጠር ኣለባቹህ።

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 2 месяца назад

      ቀርበሽ አስረጅ ይሄ ሌባ መጋለጥ አለበት

  • @Useris1234
    @Useris1234 2 месяца назад +17

    ትልቅ ሰዉ ማመን አቃተኝ😢😢😢😢👌👌👌👌ትልቅ እግዚአብሔር ነዉ🙏

  • @Betty-hz8th
    @Betty-hz8th 2 месяца назад +1

    የኔ እህት እግዛብሄር አምላክ ሀቅሽን ያውጣልሽ ኪድዬ ስለስጠሽን መረጃ እናመስግናለን ❤

  • @YunaelBerhe
    @YunaelBerhe 2 месяца назад +16

    ኪዲ ለመልካም ስራሽ እና ጥረትሽ እያመሰገንኩ ይህ ሰው ግን የኢትዮጵያ ኮሚኒቲም ቢሆን አንድ ነገር ማድረግ አለበት እንዲህ አይነቱ ወራዳ አሳዳጊ የበደለው ሴት እህቶቻችንን በዚህ መጠን የሚበድል፣አገሩን እና ህዝቡን የሚያሰድብ መቀጣት አለበት ለዚሁም ደግሞ ኮሚኒቱውም ስራውን መስራት አለበት በተጨማሪም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ መተባበር አለበት።

  • @samrawitsolomon4677
    @samrawitsolomon4677 2 месяца назад +16

    kidi በጣም ሚገርም ነዉ ሳባ በጣም መደነቅ አለባት እኛ ሀገር የደረሰብሽን እኳን ማዉራት ሁሉ ሰዉ ነዉ ሚፈርደዉ። calgary በክፍ አታስነሳብን l will share my family’s

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 2 месяца назад +1

    በጣም ትልቅ እና ጨዋ ኤህቶእች ናችሁ በተለይ ቅድሰት በተለያየ ግዜ የምታቀርቢው አሰተማሪ የሆኑ ኢንፎርሜሽኞች አመሰግናለሁ እህታችንም በርቺ ።

  • @gwarotube
    @gwarotube 2 месяца назад +13

    እ ኔ እምለው ይሂ ሰውእህት እ ናት እዲሁም ከአብራኩ የወጣች ሴት ልጅ እያለው በዚህ ደረጃ ሴት ልጆችን በደካማ ጎናቸው በችግራቸው በመግባት አጭበርብሮ የሚያገኘውን ገንዘብ በሰላም ቆጭ ብሎ የሚበላበት አህን ክምንኖርበት የተለየ የራሱ የሁነ ምድር አለው እንዴ? እንግዳችን ሳባ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ በኔ ይብቃ ብልሽ በመውጣትሽ ትልቅ አድናቁት እና ክበር ይገባሻል በጣም እናመሰግንሻለን ኪድዬ ስላንቺ ጀግንነት ምንም ቃላት የለኝም ወዳጄ በቃ ክበሪልኝ 🙏🙏🙏

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 2 месяца назад +2

    የሚገርም ነገር ነው።ሳባ እግዚአብሔር ይርዳሽ። ለሌላው ትምህርት ሰጪ ነው።

  • @wudineshhailu7015
    @wudineshhailu7015 2 месяца назад +23

    I read the comments and this guy lives where we live . We will follow up with this . We can’t let go scammers. Sis you are a hero for bringing yourself forward ❤❤❤. I love you kidi❤❤❤❤

    • @ewnat3462
      @ewnat3462 2 месяца назад

      Please do his scams me and other 4 people in USA we try to hold off him but we couldn't please do ur best to get him

  • @yamtz9905
    @yamtz9905 2 месяца назад +1

    እውነትም ቅድስት የተቀደስሽ ነሽ። ይህን ፕሮግራምሽን አጋጣሚ እየሁ ገፅሽንም ተከታይ ሆንኩ። እንደዚህ እህታችን ካናዳ ባለች ግለሰብ በብዙ የተበደለች የተካደች በዚህም ምክንያት እዚህ ኢት/ያ ለ 11 ወራት በእስር የተሰቃየች እህት አለች ይህን ጉዳይ በስልክሽ ወይም በ FB ሜሴጅ ዝርዝሩን እልክልሻለሁ አደራ። በረፈ ጀግና ነሽ እግዛብሄር ከፍ ያርግሽ ይጠብቅ ውድ እህቴ።

  • @mekonnenalemahu1076
    @mekonnenalemahu1076 2 месяца назад +34

    የብዙ ሰው ሒወት ለመታደግ በሕግ ቁጥጥር ስር እንዲውል ማድረግ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ ነው:: እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁለታችሁም::

    • @Karl-h4u
      @Karl-h4u 2 месяца назад

      I know him in Sudan he is dirty person

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 месяца назад +1

    ኪድ ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሽው ለሌሎች ትምህርት ይሆናል

  • @NaniAlemayehu-qb3xx
    @NaniAlemayehu-qb3xx 2 месяца назад +28

    ብዙ ዮሴፎችን ለማጋላጥ ምቹ ጊዜ ነው !!!! ጀግና ሴት💪

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 2 месяца назад +7

    በእግዚአብሔር ቃል በመጨረሻው ዘመን ሰዎች እራሳቸውን የሚወዱ ገንዘብን የሚወዱ ከዳተኞች ወዘተ ይኾናሉ ይላልና እየባሰ እንጂ እየተሻሻለ ጊዜው አይመጣምና በጸሎት እራሳቹሁን ጠብቁ ሁላቹሁም ሴት ወንድ አይልም።

  • @Emma-7777
    @Emma-7777 2 месяца назад +3

    ኪዲዬ በጣም አመሰግንሻለሁ፣ አንች እውነት ጀግና ነሽ ፣ ዬብዙ ወገኖቻችን ከብዙ ዬልብ ስብራት እዬጠበቅሽ ነው፣ እግዜር አብዝቶ ይጠብቅሽ። ሳቢዬ አንችም በጣም ጀግና ነሽ ፣ ወደፌት መቶ እንደዚህ መናገር በኛ በሐል እንዴት ከባድ እንደሆነ እናውቀዋለን ።

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 месяца назад +5

    ፈጣሪ ከእንደነዚህ አይነት የይሁዳ ልብ ከያዙ ሰዎች ይጠብቀን

  • @mimicherinet948
    @mimicherinet948 2 месяца назад +6

    ጀግና ነሽ እህቴ !!!!! በይበልጥ ሌላ እንዲማርበት ደፈር ብለሸ መናገርሽ።

  • @GetanehTeka
    @GetanehTeka 2 месяца назад +13

    ከብሩ ይልቅ እንደሱ ባለጌ ቪዲዮ ልከሽለት ቢሆን ትልቅ የሂወት ኪሳራ ይገጥምሽ ነበር ነገር ግን ጭዋ ስለሆንሽ ምንም አላሳየሽውም ጎበዝ ብየሻለሁ ገንዘቡ ተሰርቶ ይገኛል ለወንድምሽ ብርታቱን እመኛለሁ:

  • @aberugada4422
    @aberugada4422 2 месяца назад +14

    እኔም ወንድሜን ከሳውዝ አፍሪካ አስመጣልሻለሁ ብሎ እንዳሁ ተቀባብሎኛል ደግሞም የገረመኝ ነገር ቢኖር አግብተሻል ብሎ ጨይቆኝ ነበር ይህ ሰውዬ ብዙ ልምድ ያለው ይመስላል ምላሱ በጣም በንግግር ማሳመን ይችላል የለመደ ነው

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 2 месяца назад +1

      በቪድዮ ለመያዝ እኮነው ከዛ በቪድዮው እያስፈራራ እንዳትናገሪ ያደርግሻል

    • @memumu4242
      @memumu4242 2 месяца назад

      Canada has law

  • @danielmamo16
    @danielmamo16 2 месяца назад +6

    በጣም አስተማሪ ከመሆኑ በላይ ይህንን ስው መጋለጥ አለበይ

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 2 месяца назад +15

    ኪድዬ እንዴት ነሽ ?እኔ ሁልግዜ እንደዚህ አይነት ነውረኞችን ስታጋልጪ እጅግ ብደሰትም ላንቺ ግን በጣም ስጋት አለኝ ከእግዚአብሔር በታች ራስሽን ጠብቂ ሊያጠቁሽ ይችላሉ

    • @dawitg25
      @dawitg25 2 месяца назад +1

      ምን ማለትሽ ነው። እንደ ማበረታታት አሳቢ መስለሽ ጭራሽ ልታስፈራሪያታለሽ እንዴ?
      ሰው ለመብቱ መቆም ይገባዋል። እንደ ኪዲ አይነት ሰው ሊበረታታ ይገባዋል እንጂ የሆነ ነገር እንዳያረጉሽ አይባልም።

    • @romantsegaye7051
      @romantsegaye7051 2 месяца назад +2

      @@dawitg25 ያው ለሷ ከመስጋት አንፃር ነው አንዳንዴ አንተ ያላየኸውን ነገር ሰዎች ሲነግሩህ ትኩረት ሰጥተህ ትጠነቀቃለህ ፡፡ራስሽን ጠብቂ ማለት ማስፈራራት ነው ብዬ አላስብም፡፡

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 2 месяца назад +32

    ለካልጋሪ ፖሊስ ፎቶዉን ስልኩን ብር የላክሽበትን አያይዘሽ ሪፖርት አድርጊ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 месяца назад

      እሳ ካናዳዊ ስለእልሆነች ምንም እያደርጉትም....!

  • @Sima-A
    @Sima-A 2 месяца назад +16

    ጉድ ከሰራቸው ሰዎች መሃከል የዛሬ አስራ ሁለት አመት ኢትዮጵያ መጥቶ አንዲት ሲንግል ማም ካናዳ በጋቭቻ ከነልጅሽ ልውሰድሽ ልፈርምልሽ ሶስት መቶ አምሳ ሺህ ብርብሏት ቤቷ ሁለት ወር ከርሞ ቤቷን አሽጦ ብሯን ይዞ ከጠፋ በኃላ ዛሬ በዚህ ቦታ ስለሱ ስሰማ እሷ ትዝ አለችኝ :: ያቺ የልጅ እናት አሁን በጀርመን ስደተኞች ካምፕ ይኸው ትሰቃያለች ይህ ሰው የለመደ ሰው ነው :: አሁን ፅዋው ሞልቶ ግዜው ደርሷል

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 2 месяца назад +2

      በጣም ጨካኝ ነው😢

    • @Ethiopiaaa869
      @Ethiopiaaa869 2 месяца назад +2

      እሱ ይገርምሀል እኔ አቀዎለሁ እዚሁ canada አንዷን ትዳሯን አፍቶ ቤቷን ሊያሸጣት ሲል አተረፉኳት እየጀነጀነ ሊዘርፍት ሲል

    • @Habesha2010
      @Habesha2010 2 месяца назад

      ይህ ውሸት ነውሌላ ሰው ካልሆነ እርሱ ኢትዮ መጥቶ አያቅም መምጣትም አይችልም

    • @ETHIO1800
      @ETHIO1800 2 месяца назад

      እጅግ በጣም ያሣዝናል በእውነት ዮሴፍ ኧረ እባክህ እባክህ ይበቃሓል።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 месяца назад +5

    ኪድዬ የሴት ጀግና የኔ ሐቀኛ በርቺ ባለታሪካችንም የምታኮሪ ኢ/ያዊ ነሽ ኮንፊደንስሽ! በኔ ይብቃ ብለሽ መውጣትሽ ባህልሽን ማክበርሽ በጣም ታኮሪያለሽ

  • @Noemail457
    @Noemail457 2 месяца назад +25

    ለምን. ይሄ ሁሉ ተመልካች እያለን. Like ለምን አንሰጣትም ኪዲን.

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 месяца назад

      አይገርምም

    • @Noemail457
      @Noemail457 2 месяца назад

      @@almaz-rudy8793 በጣም ግዜዋን ጉልበትዋን ሰጥታ ለኛ ትምህርት ይሆናል ብላ ስታቀርብልን። ደሞ ኮ ተራ ሰዎች አደለም ምታቀርባቸዉ ትላልቅ ሙሁራን. ነዉ እኔ በሷ ምታቀርባቸዉ ሰዎች ብዙ ትምህርት አግኝቸባቸዋለሁ እናመሰግናለን ኬዲ

  • @dadaopal7058
    @dadaopal7058 2 месяца назад +4

    ሀገር የሚፀናው በናንተ አይነት ዜጎች ነው ። በርቱልን ።

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 2 месяца назад +6

    Saba you're an intelligent women. You have done what a good sister would do to her brother. Ehte tebareky you will help so many people. Please spread the word. Thank you Kidi.

  • @liyaweldeslasse8751
    @liyaweldeslasse8751 2 месяца назад +1

    በስማኣም ያሳዝናል በጣም ትልቅሸውየው ነው ምን ነካው ዶክሜት ማያዝሽ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ግን ኣደንቅሽ ኣለ ሁኝ

  • @abesmarto68
    @abesmarto68 2 месяца назад +3

    AMAZING STORY! Thank you Kidist for your effort to expose these kinds of guys, who always live by the sweat of those poor Ethiopians!

  • @berkinshetekle2382
    @berkinshetekle2382 Месяц назад

    ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን❤

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 2 месяца назад +6

    በጣም ደርባባ ሙሉዕ ሴት ነች። ይችን ሴት አግብቼ ብኖር ደስ ይለኝ ነበር።( ሳባ ታደሰ የምር ጨዋ ምርጥ እህት ነች)...ነገርግን ያኛዉ ሰዉዬ ስላጭበረበራት ከዚህ ቡኋላ ማንንም አታምንም። ግን በቃ ለኔ የተሠራች አይነት ነበረች( የጨዋ ልጅ ነች)..የተከበረች የድሮዋ ኢትዮጵያ ምሳሌ ነች።
    እጅግ በጣም በሰዉዬዉ ክፉነት አዝኛለሁ። እንዳይሆን አርጎ መዉቀጥ በሞትና በህይወት መሃል አድርጎ መተዉ ነበር

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 2 месяца назад

      ስዊድን እንድትወስድህ😂😂😂ማፈሪያ! ደሞ ለኔ የተሰራች ናት ትላለህ😂😂አንተም አንዱ አጭበርባሪ ነህ😂😂

    • @tilahunyimer25
      @tilahunyimer25 2 месяца назад

      @@በላይነህካሳ አንድ ምቀኛ plus መስመር ላይ አለ። እኔን አገባች ማለት...እኔን ሣይሆን እርሷን ነዉ እድለኛ ሚያደርገዉ!..እዉነትን ርህራሄን ፍቅርን እስከ መስዕዋትነት የተላበስኩ ነኝ

    • @mikemike2627
      @mikemike2627 2 месяца назад

      ባለትዳር ነኝ ያለችውን አልሰማህ ይሆን?

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 месяца назад +4

    እህታችን እግዚአብሔር ይድረስልሽ።አወያይዋን የብዙ እህት ወንድሞቻችንን ህይወት ያመሠቃቄሉ አሉና ቶሎ ድረሽላቸው።ሁለታችሁንም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 месяца назад +11

    ወይ እግዚአብሔር 😮ምን ጉድ ነው ሳባ እህታችን አይዞሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስላጋራሽን❤ ኪዲዬ ጀግና የኔ ውድ በርችልኝ❤❤

  • @sunnyhart9260
    @sunnyhart9260 2 месяца назад +5

    I am dying he only ask 3k , that is the only face amount he knows hahahahahaha😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mahammed-nurhashem8318
    @mahammed-nurhashem8318 2 месяца назад +7

    ከታወቁ ሰዎች ጋር አየሁት እንዳልሽው ለእነዚህ የታወቁ ሰዎች ብታጋልጭው እነርሱም ለህዝብ እንዲያጋልጡ ብታደርጊ

  • @syrsyr7444
    @syrsyr7444 2 месяца назад +9

    ❤ ሰላምሽ ይብዛ ኪዲ እናመሰግናለን አምላከ ቅዱሳን ሁላችንን ከክፉ ነገር ይጠብቀን ወገኖቼ ፍቅር እግዚአብሔር ነው። ቤተ ክርስቲያን እጮኛ እንድንል ነው ያስተማረችን ፍቅርን እምናይበትን መንገድ እናስተውል ከእግዚአብሔር ውጪ ፍቅር እሚባል ነገር የለም እሩካቤ ሥጋ በቅዱስ ጋብቻ እሚፈቀድ ከጋብቻ ውጪ ኃጢያት ነው አይቶ የተመኘ አመነዘረ ካለ ሌላውን ማመዛዘን ቀላል ነው ለቅዱስ ቃሉ ግዜ እንስጥ ይህን ካደረግን አንዳችን ላንዳችን መድኃኒት እንሆናለን እግዚአብሔር ሳንፈራ ሰዎች መፍራት ተገቢ ነው ?

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 месяца назад +7

    በጣም የምትመስገኑ ናችሁ ነግ ለኔ ብላችሁ ነው ያጋለጣችሁት ተባረኩ

  • @solomongkal8892
    @solomongkal8892 2 месяца назад +3

    እንደዚህ አያነት ሌቡነትና ማጭበር መፈፀሙ በጣም አሳዛኝ እና አስነዋሪ ነው በተለይም ደግሞ ሰርቶ ኖሮውንም ሆነ የቤተሰቦቹን ህይወት ሊቀይር በሚችልበት ሀገር ተቀምጦ እንደዚህ አይነት አፀያፊ ተግባር ላይ መገኘቱ በሽተኝነት ነው ነገር ግን ለሴቶች እህቶቼ እህቶቼ እዚህ ላይ ማስተላለፍ የምፈልገው መልክት እንዴትም ባለ ሁኔታውስጥም ቢሆን ባዶ እርቃንሽን ፎቶ አያጠይቅም ገላሽ ክቡር ነው

  • @Derejezawdi
    @Derejezawdi 2 месяца назад +4

    ኪዲዬ:ጀግናችን:ነሽ:ያቀረብሻት:ሴት:በሳል:እና:ስብእናዋ:የሚገርም:ነዉ:ፈጣሪ:የድንግል:ልጅ:የተበላሽዉን:ገንዘብ:አምላክ:ያስመልስልሽ:ነዉ:የምለዉ:❤🎉

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 2 месяца назад +2

    የዚን ሰውዬ መጨረሻ እጠብቃለሁ ኪዲ❤

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 2 месяца назад +3

    ሳቢ አዎን በጣም ጀግና ነሽ በርቺ ይህንን ባለጌ ልክ ማስገባት አለብሽ።

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 месяца назад

    ትክክል የኔ ጀግና አንተኮ በመልካም ስታናግረው ጥሩ መልስ ሰቶህ ቢሆን አንተም እንደዚህ አታደርግም ነበር ❤ዘላለምም ጥፋተኛ ነው

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm 2 месяца назад +3

    ኪድዬ እግዚአብሔር ይስትሽ ከዚ ብዙሆች ይማሩበታል መተንከክ አለብን ሰውዬው ግን ዝም መባል የለበትም

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 2 месяца назад +2

    ኪዲዬ በዚህ ዘመን ማንን እንመን በገዛ ዜጋሽ እንዲህ መዘረፍ ለኛ እኮ የአፈር ናዳ ሳይሆን ፈጣሪ እንደ ስራችነ እሳት በሀገራችን አለማዝነቡም እሱ መሀሪ እና አዛኝ አምላክ ሆኖ ነው ፈጣሪ ሆይ የሚሰሩትን አያቁምና ይቅር በላቸው ይቅርም ይበለን ኪዲዬ አንቺም እንዲህ ያለ ፕሮግራም ማስተላለፍሽ ለሌላው መመሪያ ስለሚሆን ሳናመሰግንሽ አናልፍም ተባረኪልን ❤❤❤

  • @aberugada4422
    @aberugada4422 2 месяца назад +5

    ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በኔ ይብቃ ማለትሽ ቀላል አይደለም ምክንያቱም ከተታለሉት አንዱ ነኝ ግን ፍርዱን ለእግዚአብሔርም ሰጥቼ ትቼዋለሁ

    • @MesfinTadesse-jq7el
      @MesfinTadesse-jq7el 2 месяца назад

      @@aberugada4422 ቢያንስ በፅሁፍ ይቅረብ ለሌላ ትምህርት ይሆናል

  • @LulitAsres
    @LulitAsres 2 месяца назад +1

    እ/ር የስራውን ይስጠው ስንቱ አልቅሶበት ይሆን ወንድምሽም ፈጣሪ መንገዱን ህይወቱን ያስተካክልለት አይዞሽ እህቴ 🙏

  • @LegesTesfahunegn-zk3rh
    @LegesTesfahunegn-zk3rh 2 месяца назад +3

    እንኳን በስልክ በአካል እንኳ በአሁኑ ሠዓት ሰው በጠፋበት ዘመን ያገሬ ሰው ሰውን ማመን ቀብሮ ይላል።

  • @tomsonmekonnen307
    @tomsonmekonnen307 2 месяца назад +2

    Kidi በጣም በርቺ የሚትሰሪው ስራ ድፍረት የሚጠይቅ ነው ቀጥይበት ❤❤❤

  • @onelove2401
    @onelove2401 2 месяца назад +13

    You are hero both of you thanks

  • @BrktiEquar
    @BrktiEquar 2 месяца назад

    እ/ር የጎደለውን ይሙላልሽ አኣንቺ መልካም ሰውነሽ ሌሎቹን ለማዳን የሄድሽበት መንገድ በጣም ይደነቃል ፈጣሪ ከክፉሁሉ ይጠብቅሽ

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 2 месяца назад +4

    Great Job girl. I hope this helps one sister of us. May God protect my poor beautiful sisters.

  • @tsigeredatarekegn1734
    @tsigeredatarekegn1734 2 месяца назад

    Sad story, can you please, put his full name? You two are very brave. Thank you so much

  • @abrahamtumoro6209
    @abrahamtumoro6209 2 месяца назад +10

    ኢትዮጵያውያን የህግ ባለሙያዎች ቢመኩሩበትና ቁጥጥር ሥር የሚውልበት መንገድ ቢፈልግ። ክድዬ የኛ ጀግና በርቺ
    ተባረኪ

    • @MesfinTadesse-jq7el
      @MesfinTadesse-jq7el 2 месяца назад

      @@abrahamtumoro6209 ካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የህግ ባለሙያዎች

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 месяца назад

      No body doing anything to him in this case everyone doing illegal transactions

  • @serkalemnegede5289
    @serkalemnegede5289 2 месяца назад

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ምናልባት ወንድምሽ መኪናውን ገዝቶ ቢሆን ኖሮ አደጋ ሊደርስበት የነበረውን እግዚአብሔር አሳልፎለት ይሆናል እና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ🙏🏾 ኪዲ ጎበዝ 🐅

  • @seni680
    @seni680 2 месяца назад +23

    በጣም ያሳዝናል እኔ የምኖረው ካልጋሪውስጥ ነው ስለዚ ለማቀው ኡሉ አሳያለኡ ግድ የለሺም እግዚአብሄር መልሱን ይሰጠዋል

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 2 месяца назад +13

    እንደዚህ አይነቱን ወንድ እሰከ ነፍሱ ሽንት ቤት ነበር መክተት ስማ ታየው ይሆናል ሽንትቤት ከተንሀል እንደዛ ቁጠርው ብሽቅ ነህ

  • @melodiess2
    @melodiess2 2 месяца назад +64

    I knew him! He Lives in calgary, he used to have a girlfriend by name of Elsa and they have one girl! I don't know if they still together or not! Both they are weird they never have a job! If he still robbing people like this need to be reported to the police with a proofs and gets his punishment! Why are you guys losing your money and not coming forward! As long as you have a proof on your hands!!!

    • @eg8948
      @eg8948 2 месяца назад +3

      You are right

    • @kassahunbekele5234
      @kassahunbekele5234 2 месяца назад +6

      Please post his phone number if you know. Is there any phone number him you know? Thanks!

    • @melodiess2
      @melodiess2 2 месяца назад

      @kassahunbekele5234 I don't know his phone number but Kidi said he called her if didn't hide his number!

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 2 месяца назад

      @@kassahunbekele5234ከ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 месяца назад

      Why in the heck they send money 💵 to scammers they want be illegal so police 👮 is not babysitter

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 2 месяца назад

    I am proud of you . Stay strong Tutuye !

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 2 месяца назад +7

    እውነት ለመናገር ካናዳ የሚኖሩ አንዳንድ ወንዶች ነፍሳቸውን ሲኦል እራሡ የግፋቸውን ብዛት ሰልችታ ትተፋቸዋለች የክፋት የጭካኔ ጥቃቸው ይዘገንናል በስመ ሰላስ ክፉ ሰው ናቸው አንች ግን አይዞሽ በርች ሌላ ሰው እንዳያታልል ሚዲያ ላይ ስላወጣሽው እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x 2 месяца назад +1

    አነዚህአይነት እርኩስ መንፈስ ተጫናቸውሰዎች ናቸው አዲሱ ትውልድ ያበላሻቸ ትልቅ ፈጣሪ ብቻነው ጥሩ ኢትዮጲያዊ ነሽ 48:12

  • @meserettimketa5903
    @meserettimketa5903 2 месяца назад +6

    በጣም ይገርማል እኔንም በልቶኛል እኔ ያለሁት ዩጋንዳ ነው እዚ የማውቀው ካናዳ የሚኖር ሰው ነው ያገናኘኝ ለሁለት ሆነው ነው ያጭበረበሩኝ እኔን ያለኝ የጠበቃ ብሎ ነው እና ብዙ ነው ታሪኩ የልጆቼን የትምርት ቤት ክፍያ ነበር በተስፋ የላኩት የቤተሰብ ፎቶ ምናምን ይልክ ነበር he has to be punished i went through a lot because of him and his friend called Girma Ayane

    • @sabatadesse6771
      @sabatadesse6771 2 месяца назад +1

      ያለሽን መረጃ በውስጥ በሜሴንጀር ላኪልን

    • @frehiwetlema2586
      @frehiwetlema2586 2 месяца назад

      ያአንች ደግሞ ያሳዝናል እሳት ሆኖ ይብላው ለአንች ድግሞ እግዚአብሔር በሌላ ነገር ይካስሽ ግን ሳባን አገኛት እናም መቀጣት አለበት

  • @husseinkawo9419
    @husseinkawo9419 2 месяца назад

    So sorry for what happened to you. We are also a victim of the same. Do you know his current and previous address in Canada and back home. If you please let me know.
    Thank you!

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 2 месяца назад +6

    ፈተና አያምጣ ነው። እኔም በቀላሉ እሸወዳለሁ። ዳሩ ግን ገንዘብ ቀድመህ ክፈል ካለ መጠራጠር ያስፈልጋል። ዩኒቨቨርሲቲ ግን ከማመልከቻ ክፍያ ውጭ የሚከፈል ቅድሚያ ክፍያ የለም። የትምህርት ክፍያም ቢሆን ቪዛ ከተገኘ በኋላ ነው።

  • @abeba5936
    @abeba5936 2 месяца назад +1

    እባካችሁን ስደት ላይ ብቸኛ እናቶች እንዴት እራሳቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው ሰፊ የናንቃት ስራ ስሩ ❤❤❤❤

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 2 месяца назад +4

    አበላውም በእውነት በጣም ያሳዝናል እጅግ በጣም ተናድጃለው ምን አይነት ክፉ ሰው ነው ግን የሰውን ገንዘብ በልቶ የትም አደርስም

    • @Karl-h4u
      @Karl-h4u 2 месяца назад

      I knows hIM in Sudan he is dirty guy

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 2 месяца назад

    You are so classy lady. This is important for everyone, Ethiopia lady.

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 месяца назад +9

    እሚገርም ነገር ነዉ እሱ አጥንቶ ነዉ የመጣዉ የቤተሠቦቿን. ሚስጥር ይሄን ይሀል መዉረድ ለሌብነት ጉድ እኮ ነዉ ዋጋ ከፍያለሁ አላለም ታዳ ዋጋ ከከፈለ ለምን ከጥፉቱ አይታረምም ባለየ ነገ ጧት ሳበላዉ እሞታለሁ አትልምዴ እዴት አይነት ጉድ ነዉ ኪድየ ይሄ ሠዉየ ከአድ አመት አካባቢ በቲክቶክ ገብቶ በደሬ ላይቨ ላይ እሱም ልረዳቺሁ እቺላለሁ እያለ የሆነ ነገር አስቶ እየተከራከሩበት ነበር ካናዳ ሜግሬሺን ሠዉ አለን እያለ ለምን በግልፅ አታወራም እያሉ ሲከራከሩት ነበር በፎቶዉ አወኩት

  • @abeba5936
    @abeba5936 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ሀቅሽን ያውጣልሽ የኔ ደርባባ ስታምሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 месяца назад +1

    እግዚኦ በጣም ያሳዝናል የሆነው ሁሉ እንድህ አይነት ወንዶች ጨካኞች ናቸው በስንቱ ነው ሴት እህቶቻችን የሚጎዱት💚💛❤🙏💚💛❤🙏

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 2 месяца назад +11

    ኪዲ ሁሌ ሳይሽ በጣም ደስ ትይኛለሽ

  • @Maleda223
    @Maleda223 2 месяца назад +1

    ብዙ ሰው አድነሻል እንዲሁም እያዳንሽ ነው እናመሠግናለን

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад +4

    ወ/ሮ ሳባ አልፈርድብሽም:: እኔም ብሆን አደርገዋለሁ:: ምክንያቱም አቀራረቡ በጣም አሳማኝ ነው:: ገንዘቡን ሠርተሽ ታገኝዋለሽ:ወንድምሽ ግን መልካሙን እመኝለታለሁ:: ትልቁ ሠይጣን ነው የገጠመሽ:: ስላጋለጥሽው ልትመስገኝ ይገባል :: ሁላችንም share እናድርገው :: Thank you Kidi.

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan2437 2 месяца назад +1

    Perfect and valid point Kidust

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 2 месяца назад +3

    I am so sorry my sister, it is so sad this happened to you and your brother. I felt terribly sad. God will pay you back in different way take care of your brothers mental health and yours as well. Thank you for coming out to make awareness for others

  • @ambageb
    @ambageb Месяц назад

    ኪድ ተባረኪ !!

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 месяца назад +5

    ኪዲ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ምን አይነት በሽተኛ ነው ? ተበዳይ አይዞን ፈጣሪ ይወድሻል አሳልፎ አልሰጠሽም

  • @endalamawdebas-hn8cu
    @endalamawdebas-hn8cu 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ጤናሽን እድሜሸ ያርዠሞልሽ በርች

  • @Hanna-oo3vv
    @Hanna-oo3vv 2 месяца назад +10

    ጀግና ነሽ በርቺ

  • @spinoza6987
    @spinoza6987 Месяц назад

    I really admired this guy..... men, the dedication is on another level

  • @ዳማከሴ-ኈ6ወ
    @ዳማከሴ-ኈ6ወ 2 месяца назад +11

    የህግ ባለሞያ ነኝ እንደምትይው ሰጥጬዋለሁ ምትይው ነገር በኢትዮጵያ ህግ መጠየቅ ትችይለሽ እንደገባኝ ሰነድ አለሽ ፡ በተለይ እዚህ ሀገር ሚመጣ ከሆነ መክሰስ ይቻላል፡፡አስኪ የህግ ባለሞያዋችን አናግሪ፡፡ በርቺ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ፡፡

    • @Ethiopiaaa869
      @Ethiopiaaa869 2 месяца назад

      Canada calgary new yeminorew yetaweke leba new simun google betaderg yigegnal sitaser sefeta yeminore achiberebari leba new be welcher kemetehede sew enkuan yemayimir leba new

    • @sebqiya5131
      @sebqiya5131 2 месяца назад +2

      አንተ ደሞ ማን የሚሉህ ወገኛ ነህ! ኢትዮጵያ ደሞ ህግ ፣ ፍትህ ይሚባል ነገር አለ? ሰው በጠራራ ፀሃይ እንደ ከብት እየታገተ ገንዘብ ይሚጠየቅበት ቦታ ቁጭ ብለህ ከውጭ አገር ሲገባ ተከሶ ስለሚዳኝ ሰው ታወራለህ???

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 месяца назад +1

    በእውነት እጅግ ያሳዝናል ስንት አመት ለመኖር ነው ይህን ያህል እርቀት ተጉዘው የሚያታልሉት እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @TiruworkSori
    @TiruworkSori 2 месяца назад +4

    እህቴ ይህንን ጉዳይ ለነ ፍራኦል አፈላልገሽ ንገሪው አሁን ከነዮኒ ጋር በመሆን ተቀናጅተው በቲክቶክ እየሰሩ ይገኛሉ ሰሞኑን አንድ ቢኒ የሚባል አሜሪካ እወስዳለው እያለ ሲያጭበረብርና ከብዙ ሴቶች ብርበልቶ እሱን አሁን እየጠየቁት ነው ስለዚህ አንቺም መረጃውን ለነሱ ስጫቸው