📌ለኑሮ ተመራጭ አሜሪካ ወይስ ካናዳ ?ይሄንን ስትሰሙ ውሳኒያችሁን ትቀይራላቹ ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • እነዚህን ሁለት አብዛኛው ሰው ለኑሮ የሚመርጣቸው ሀገራትን የተወሰኑ ነጥቦችን በማነፃፀር እናንተ የትኛውን ለኑሮ ትመርጣላቹ ?

Комментарии • 485

  • @mayatube8204
    @mayatube8204 Год назад +17

    ሁለቱም የራሳቸው የሆነ ጥሩ እና መጥፎ ጎን አላቸው ሰው እንደፍላጎቱ ነው አንዳንዱ አሜርካ መኖርን ይመርጣል አንዳንዱ ደግሞ አሜርካን ያማርራል እንደዛውም ካናዳንም ስለዚህ እንደሰው ይለያል

  • @MelhekforChildrenandElders
    @MelhekforChildrenandElders 12 дней назад +1

    ምድርና ሞላዋ የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ ሁሉ ቦታ መልካም ነው::

  • @tessema2
    @tessema2 Год назад +27

    አሜሪካም በስደተኞች የተሰራች ናት። ከred indians በስተቀር ሁሉም መጤ ነው። ካናዳ በጣም ለስራ አይመችም፣ኑሮ ግን ውድ ነው። አሜሪካ ሌት ከቀን ተሰርቶ ሰው መሆን ይቻላል!

    • @haniregasa1188
      @haniregasa1188 Год назад +7

      በትክክል አሜሪካ land of opportunity በመባል የምትታወቅ ማንም ሰርቶ የሚኖርባት ሀገር ናት ካናዳ ጡረተኛ መሆን ነው ለኔ አሜሪካ is the best!!😊

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz Год назад +1

      እባካችሁ.ዉሰዱኝ

    • @KingBoy-uc1yd
      @KingBoy-uc1yd Год назад

      @@ydidiyaabera-cf4nz wshtm nsh

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 2 месяца назад

      I don’t about America but when ever my sister comes here to visit (Vancouver) she always talk about how expensive it is.

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien7282 Год назад +56

    እኔ ለዝህ መልስ አለኝ ሶስት ወር ውንፒንግ ለ10 አመት ካልጋርይ ለ11 አምት አሜረካ ስኖር የአሜሪካም የካናዳም ዜግነት አለኝ ስለዝህ መመስከር እችላለሁ ሌላው ቢቀር ልክ እንደ ኢትዬጵያ አይነት የ አየር ጸባይ ያለበት አገር ማለት California ነው የምኖረው በምንም ካናዳንን አሜሪካንን ማወዳደር አይቻልም አሜሪካንን የሚደርስ የለም !!!

    • @mastewalgetahun4025
      @mastewalgetahun4025 Год назад +1

      ዋውው ደስ ይላል

    • @SoliyanaEnate
      @SoliyanaEnate Год назад +2

      Eseponeser hunegne barebe hager aser amete alefegne UNHCR temezegebe wereqete alegne wonedeme tebaberegne

    • @enuget909
      @enuget909 Год назад +1

      ንግግርህ የምድር ገነት የተባለውን የካናዳን ክፍል አይተህ እንዳላወቅክ ይመሰክራል።

    • @tsehaykinde5812
      @tsehaykinde5812 Год назад

      ዊንተሮ በተለይ ምርር ነው የሚለው መቀያየር ጥሮ ነው እኛ ከዟህ ፈርዘን ቀረን ሃሃሃሃሃ

    • @Eyob797
      @Eyob797 Год назад +1

      እግዚአብሔር በቅርቡ ሁለቱንም ዐሜሪካ ዕና ካናዳ የተባሉትን የዲያብሎስ ሀገሮች ያጠፋቸዋል።

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving Год назад +9

    እኔ ካናዳ አልኖርኩም ግን አሜሪካን ነው የማዉቀዉ ከሰማሁት information አንፃር ለሕክምና እና ትምህርት ካናዳ ጥሩ ነው የተቀረው ግን አሜሪካ በብዙ አማራጭ ይበልጥብኛል:: በአሜሪካ ሕክምና ሁሉም ሰው አይከፍልም እንደ ገቢሽ ሁኔታ (አንስ ካለ) በመንግስት ነፃ ኢንሹራንስ ይሸፈናል:: ከ 2019 ጀምሮ ለወሊድ በሁሉም ስቴት ባይሆንም በተወሰኑ ስቴቶች ለሶስት ወር እንደገቢያቸው መጠን በአማካይ ይከፍላሉ በነገራችን ላይ ብዙ ሀበሻ ከካናዳ ወደ አሜሪካ move እንደሚያደርግ መስማት የተመደ ነገር ነው

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Год назад

      ትክክል ብለሻል። ለስደት የሚመች እንደአሜሪካ የሚሆን ሀገር የለም። ብዙ የማዉቃቸዉ አሉ ከከናዳ ወደዚህ ለመምጣት የሚፈልጉ። ስራ አሜሪካ እንደፈለግሽ 2 ወይም 3 መስራት ትችያለሽ። እዛ ግን ለአንድ ሰዉ በቀን ከ8 ሰአት በላይ አይፈቀድም ብላኛለች አንዷ። ❤️🇺🇸

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Год назад +30

    ለኑሮ ለስራ አሜሪካ ይበልጣል።
    የቤት ዋጋ አሜሪካ የቤት ኪራይ አሜሪካ ታክስ ኢንሹራሰ ትምህረት በአጠቃላይ አሜሪካ ይበልጣል።

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Год назад

      I think US is better to change ur life, for paper canada

    • @melisatadese-yh4be
      @melisatadese-yh4be Год назад +1

      ውሰዱኝ እስኪ ከመዳም ቤት ልውጣ😥

  • @Bella-ethio
    @Bella-ethio Год назад +8

    ብር ከሌለሽ አሜርካንም ነፃ ነው ህክምና

  • @teofloszeleke4472
    @teofloszeleke4472 Год назад +11

    United States is a religious country where you see churches in every block in your neighborhood.
    Prostitution is illegal in the US except in one county in Las Vegas, Nevada. Southern states have christian values and they tends to rejects homosexuality.

  • @tigist9810
    @tigist9810 Год назад +6

    USA ምክንያቱም ካናዳ ኑረበት ስለማላዉቅ🤣

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Год назад +21

    Of course America 🇺🇸. የኢትዮጵያን ልብ ውስጥ የተቀመጠች አገር I like America❤️

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Год назад +8

    አሜሪካ ናት ሐይማናት ጠንካራ ናቸው ካናዳ በመረዳት ይመሰለኝል ኪዲዬ😍 የጠፋሰው እንኳን በሰላም መጣሸልን የእኔ ቆንጆ እመቤታችን ትጠብቅሸ ባለሸበት ቦታ🙋

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Год назад +5

    እንዴ ኪዲ እውነት ለመናገር እኔ ካናዳ ነኝ ለመኖር አሜሪካ እንደምትበልጥ ነው ቤተሰቦቻችን የሚነግሩን ምክንያቱም በተለይ በተለይ አየሯን የካናዳን ማን ይለምደዋል የፈለገ አመታት ቢኖር ዋናው ካናዳዬ አየሯ ስለሚያስቸግር ይመስለኛል ካናዳ ተወላጆቿ ሳይቀሩ ገንዘብ ሲኖራቸው አሜሪካ ነው ኑሮዋቸውን እኮ የሚያደርጉት ከታዋቂ ጀምሮ እነ ሲሊን ዲዮን እነ አቤልና ስንቶች አሜሪካ ይሄዳሉ የኛ ሀገር ህዝብ እራሱ ገንዘብ ሲያገኝ ወደ ሀገር ቤት እኮ ነው ፎርጉድ የሚገቡት ሎተሪ ሳይቀር ቢደርሳቸው ወደ ሀገር ቤት ግን ተቀባይ ናት ምክንያቱም ህዝቡ ቶሎ ቶሎ ስለሚለቅ ይባላል

  • @matusala8322
    @matusala8322 Год назад +5

    ልጅ ለማሳደግ ከኢትዮጵያ በላይ የሚመች አገር የለም::
    ወጣት ስራ የሚወድ ሰው አሜርካ ገነት ናት::
    እድሜ የገፉ ሰዎች ለመኖር ካናዳ ሆነ አሜርካ ልመጡ አይመከርም: ከባድ ጭንቀት አለ::

    • @hardsg
      @hardsg Год назад

      ኧረ ዝም ብለው ነው።ምድረ ደነዝ!miserable life በበረዶ ክምር ስር እየኖርክ ጭግግ ባለ ሰማይ ደሞ ፕሮሞት ያረጋሉ እንዴ

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Год назад +1

    Kidi u are wrong!! For immigrants usa 100%better

  • @MrX-ou9yk
    @MrX-ou9yk 3 месяца назад +1

    Thank you gn ebaksh 12th grade negn my dream is all about to be there ebaksh ልትረጅኝ ምትችይበት መንገድ ካለ Please tebkshalw🙏🙏🙏

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Год назад +5

    ኪዲዬዬ መልካም ሰው ተባረኪ❤️ ብጣዕሚ ኢና ንፈትወኪ ጽብቕተይ❤️❤️

  • @teofloszeleke4472
    @teofloszeleke4472 Год назад +14

    I wish US and Canada has agreement like EU where you can work and live in Canada if you got US citizenship and vice versa.

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Год назад +4

      ብዙ ካናዲያንስ ወደ አሜሪካ ነው የሚመርጡት ጎረቤታችን አሉ አወ ደንበኛ ልዩነቶች አለ

    • @TommyWilliams-yj8uh
      @TommyWilliams-yj8uh Год назад +1

      Nope, majority of Americans don't need that. America's geopolitical leadership can Not agree with that!

    • @teofloszeleke4472
      @teofloszeleke4472 9 месяцев назад

      @@TommyWilliams-yj8uhright but some Americans want to retire somewhere cheaper like Mexico or other countries.

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega Год назад +25

    የውስጥ ሰላምና ደስታ ካለ፡ የሰው ልጅ የትም መኖር ይችላል።

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 Год назад +4

    እናት አሜሪካን አገር ወተሽ ሰርተሽ የምትለወጭበት ነሀገር ናትለኔ

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Год назад +3

    Kidu sew ageru yaferabet yetemechew bereketin yagegnebet yedelaw bota hulu yeteshale new. Honom gin American business lemesiratim yihun tolo lemadeg temerach nat. Belela gon lijochin lemasadeg letena demo Canada tirunat.

  • @senaytassefa278
    @senaytassefa278 Год назад +4

    እህቴ ሁለቱም ለኛ ለኢትዮጵያዉያን አይመጥኑንም ለምን ህዝባችንን ለዳቢሎስ አሳልፋቹ ትሰጣላቹ እባክሽ ፈጣሪን ፍሪ እህቴ የምትኖሪዉን እዉነት ነግረሽ ሰዉ ቢማርበትና በአገሩ እንዲሰራ ብታበረታቺ አይሻልም ለወለዳችሁት ልጅ እንኳን ምነም አይነት መብት እንደሌላቹ እናቃለን እኮ የግብረሰዶም ስርአት እንደፀደቀም እናዉቃለን ብዙ ብዙ ለማዉራት የሚቀፍ ሀገር እየኖራቹ እንዴት ከተቀደሰች ሀገር ሰዉ እንዲወጣ ታበረታታላቹ እኔ ግን በጣም ነዉ ያዘንኩት እናንተ መዉጣት እንዳለባቹ እንዴት እንደማታስቡ አላቅም ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @funandfacts6850
      @funandfacts6850 11 месяцев назад +1

      Ere wedeza hij bakesh rehabetegna Hager eyenoresh demo tawwryalesh ende eregetegna negn edelunn betagegngni rakuteshen rasu tewechyalesh ke Ethiopia

    • @DveGeche
      @DveGeche 11 месяцев назад +2

      ከደጉ አገራት በክፈት አትበልጥም በለሽ ነዉ ኢትዮጵያ ወሰኙ ነገር ሰዉ የትም ሆንሽ የትም እግዚአብሔር በመፍራት መኖር እግዚአብሔር በምከብር መንገድ የወለዱትን መሰድግ መፀለይ ከዛ ያለፈው ሁሉ ወሬ ነዉ ኢትዮጵያ ምበለዉ ነገር መቼም ብሆን አታስብ

  • @edomtes621
    @edomtes621 Год назад +3

    ካናዳማ አንድ ጊዜ ቆይቷል ወደ ካናዳ ለጉብኝት ሄጄ ነበር ድንገት አመመኝና በአንቡላንስ ሆስፒታል ተወሰደረኩ ጥዋት የሄድን ማታ ነው የተመለስነው እኔማ መለስ ሲልልኝ ከተኛሁበት ተነስቼ ልሄድ ነበር በሁላ ተጠራሁ ምንም ያረጉት ነገር ይህ ነው የሚባል አልነበረም ከዚያ ሂሳቡን ቆልለው አመጡት እንሹራንስ አለኝ ብየ ወረቀቱን ስሰጣቸው ከካናዳ ውጭ ስለሆነ አንቀበልም አሉኝ ከዚያ ተመልሼ መጣሁ በደብዳቤ በስልክ ያጣድፉኝ ጀመር ፋታ እንኳን አልሰጥ ብለው እንዲሁ ሲጨቀጭቁኝ አመት አለፈ በመሀል ፀጥ አሉና እንደገና ሲደውሉ ኤዶምን ነበር ከካናዳ ሆስፒታል ነው የምንደውለው ሲሉኝ ውይ እሷማ ከሞተች ሶስት ሳምንት ሆናት ስላቸው ሶሪቱ ሂር ዛት ብለው ስልኩን ዘጉት ከዚያ በሁላ ደውለው አያቁም ሰራሁላቸው። ለማጭበርበር ብየ ያደረኩት አይደለም በጣም ስላናደዱኝ ነው። ይቅርታ።

  • @MelhekforChildrenandElders
    @MelhekforChildrenandElders 12 дней назад

    እንዴት ነው ኢትዮጵያ መጥቶ ለመኖር ፍላጎት የለሽም? አሁን ለዲያስፖራ ስለተመቻቸ አስቢበት እባክሽ::

  • @SintayahuZeleka
    @SintayahuZeleka 3 месяца назад +1

    ክድዬ እኔ ምኖሮ ደቡብ አፍራከ ነው እነ ወደ ከናደ ማምጠት እፈልጋሎ የፎሮሴ አጨራሪስ ንጋይ

  • @NigistAmhare
    @NigistAmhare 19 дней назад

    በትምህርት መቶ ግን ሰርቶ መማር ፈልጎ ግን የስራ ፍቃድ እንዴት ማግኘት ይችላል ባሜሪካ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Год назад +3

    አርእሰቱን ብቻ አነብቤ ነው ይሄን የምመልሰልሸ ቀልደኛ ነሸ አሁንም ካናዳን ከአሜሪካ እያልሸ ታሰመርጫለሸ? የፈለገው ይምጣ አገር ግቡ እንደማለት

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      ዉጭ ጥሩ ኑሮ ለሚኖር አይታሰብም

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Год назад +2

    አሜራካን ሀገር የሚኖሩ ካናዳዉያን 3,5 በላይ ሲሆኑ ።ካናዳ ዉስጥ የሚኖሩ አሜሪካዉያን ግን አንድ ሚሊየን ብቻ ነዉ።ይህ ቁጥር የሚያመለክተዉ አሜራካ ከካናዳ ይሻላል ማለት ነዉ።ካናዳ ለሽማግሌና ለተመላላሽ ታካሚ ጥሩ ነዉ።ኸኸኸኸኸኸኸኸ

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      beteseb enehun

    • @fesehageremew-hj3yr
      @fesehageremew-hj3yr Год назад

      አንድ ሚሊየን የሚሆን የአልብርታ ነዋሪ በ ካሊፎርኒያ የሰመር ቤት አላቸው ሃብታም ከመሆናቸው የተነሳ ብርድ ሲጀምር እብስ ብለው ካሊፎርኒያ ፈታ ይላሉ ይህ ነው እዉነታው

    • @tensaeabebaw3648
      @tensaeabebaw3648 Год назад

      @@fesehageremew-hj3yrare you saying people are rich in Canada

    • @fesehageremew-hj3yr
      @fesehageremew-hj3yr Год назад

      @@tensaeabebaw3648 I Said Alberta residence ! Which is the richest province 🤓 and in general Canada is a wealthy nation because it has a strong and diversified economy if u live in there then how could u be poor

    • @tensaeabebaw3648
      @tensaeabebaw3648 Год назад

      @@fesehageremew-hj3yr where do you live

  • @Wondimu-c9s
    @Wondimu-c9s 8 месяцев назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ወደ ካናዳ መሄድ ፈልጌ ነበር የህክምና ቦርድ ተፅፎልኝ ነበር እና እንዴት ነው የምሄደው በጣም ባስቸኳይ ተፈልጎ ነው

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 8 дней назад

    ኪዲ ላርምሽ? ሃገራቶች አይባልም ሃገራት በቂ ነው።

  • @robelpaulos5148
    @robelpaulos5148 Год назад +3

    ኪዲያ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ኤርትራውያን ኦርቶዶክስ ጋብዙን ❤❤🎉

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq Год назад +2

    Health-Care never ever free what are you talking! You are paying from your salary(Tax)!!!!

    • @fesehageremew-hj3yr
      @fesehageremew-hj3yr Год назад

      People with no job no paying tax get free service what u saying ?

    • @User1-qp3vq
      @User1-qp3vq Год назад

      @@fesehageremew-hj3yrThat is normal. The most of countries are doing that except Afrika and Asia 😊

  • @berekettesf2589
    @berekettesf2589 4 месяца назад

    ኣሜሪካ ችግሩ ሕክምና በነጻ የለም የሕክምና ኢንሹራንስ ቢነሩሁም እየከፍልክ ነው የምትታከመው ኢንሹራንሱ በጠና ታምህ ሆ ሆስፒታል ከገብህ ብቻ ነው እሱም ዲዳክታብል ክፍለህ ነው የግል ስራ የምትሰራ ከሆንክ ካናዳ የሚሻል ይመስለኛል

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    ግብረሰዶም መፍቀዷ ሀይማኖት አልባ መሆኗ ቅር ያሰኛል እንጅ ካናዳ ትመረጭ ነች

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    አሜሪካ አምላክ ከፈቀደ ጉዞ ወደ ባሌ

  • @nomore8101
    @nomore8101 Год назад +9

    በሐይማኖት አሜሪካ ናት🙄 እውነት ነው🙏 ቶሮንቶዬ የቤት ኪራይሽን ማንሳት በቂ ነው ከቀን ወደቀን እየጨመረ አማሮናል 🙄🙄

  • @felekechnebso2731
    @felekechnebso2731 Год назад +11

    እኔ እንዳየሁት ሁለቱም የራሳቸው ጥሩም መጥፎም ጎን አላቸው ልጆቼ አሜሪካንም ካናዳም ይኖራሉ እኔ በቋሚነት አሜሪካ እኖራለሁ ዝም ብዬ ሳየው ግን ለወጣቶች አሜሪካ በጣም ጥሩ ነው በተለይም ቶሎ ሰርቶ ማደግ ለሚፈልግ
    ካናዳ የእረፍት ሀገር ናት በነገራችን ላይ አሜሪካንም ልክ እንደ ካናዳ ጸጥ ያለ ከተማ አለው።
    መማር ለሚፈልግ አሜሪካን ቡዙ አማራጭ አለ ህክምና ውድ ነው
    ቤት በጣም ውድ ቦታ አለ ትንንሽ ከተሞች ግን በጣም የሚገርም ዋጋ ነው የሚሸጠው ችግሩ ሰው ከለመደበት አይንቀሳቀስም ለማንኛውም እኔ ግን ሀገሬን ነው የምወደው እግዚአብሔር ቢረዳኝ አኮብክቤያለሁ

    • @birhanualie9645
      @birhanualie9645 Год назад +1

      የሚቻል ቢሆን ከሀገር ለመውጣት እርዱን please assist me!በ ማረግ ተመረቀን ቤት ቁጭ ያሳዝናል!!

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 Год назад

      @@birhanualie9645 there’s university in Canada accept new students I can see you the Web.

    • @birhanualie9645
      @birhanualie9645 Год назад

      @@abentekelly9387 please send me that wib site to immigrate

    • @felekechnebso2731
      @felekechnebso2731 Год назад +2

      ​​@@birhanualie9645ይዞሽ እግዚአብሔር የሚጠቅማቸው ከሆነ የተመኙትን ይሰጣል ።

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 Год назад

      @@birhanualie9645 ከእንዴም ሁልቴ website ላኩልሽ ? እዝይ ላይ ላየው አልቻልኩም ደረሰሽ ?

  • @hawigebretenesaye2257
    @hawigebretenesaye2257 Год назад +2

    ኪዲ ጆኔፍ ኬኔዲ ተምረሻል?ወይም ከፍተኛ 4(አናጋው)ማለት ነው?

  • @birhanualie9645
    @birhanualie9645 Год назад +4

    ኧረ በዎጣሁ እንጅ ሁለቱም በሆነ!!!

  • @senayittefera4504
    @senayittefera4504 Год назад +4

    ኪዲ የኔ ምርጥ ሁሌም አዲስ ነገር ስለምታሳውቂን ተባረኪ❤❤❤

  • @mekdilove1731
    @mekdilove1731 Год назад +5

    አሜሪካ

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 Год назад +2

    ልጅ የማሳደጉ ነገር ተመቸኝ። USA እኮ 3 ወርም እንደ መስሪያ ቤቱ ነው። አብዛኛው ካለ ክፍያ ነው

  • @MELESEBELAY-l7y
    @MELESEBELAY-l7y Месяц назад

    መሄድ እንደው ብትተባበሪኝ በእናትሽ

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 Год назад +2

    ቶሮንቶ ኑሮ ከበደ ሁኖል ኪዲ ለኔም የተሻለ ከተማ ሹክ ብትይኝ ደስ ይለኛል

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 Год назад +4

    አሜሪካን፣ይሻላል

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Год назад +2

    አገላለፅሽን ወድጄልሻለሁ ስለመረጃዎችሽ እናመሰግንሻለን::

  • @addis312
    @addis312 Год назад +2

    ምን ጥርጥር አለው ካናዳ ለህክምና አሜሪካ ለዶላራቸው ብዙ መጻፍ ቢቻልም ሁለቱንም አገሮች ኖሬበታለሁ እየኖርክ ነው ግን ሃሳብ ለመስጠት ከባድ ነው

  • @admikbelehu1277
    @admikbelehu1277 Год назад +2

    ኪዲ በሚገባ በጎግል ተደግፈሽ ያቀረብሽው የሰዎች ጥያቄን በሚገባ መልሰሻል እንዲሁም አስረድተሻል ያለማስታወሻ እንደ ፕሮፈሽናል ጋዜጠኛ ለያንዳንዱ እንዲገባ አድርገሽ ገልፀሻል::አንድ ቀን የሀገርሽንም ምርጥነት ትዘግቢያለሽ:: ለዚህም ከፍ ያለ አድናቆት አለኝ :በርቺ::

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Год назад +1

    ሁለቱም አገሮቺ ጥሩም መጥፎም ነገር አላቸዉ ለምሳሌ አሜሪካ መሳሪያ እደፈለግሺ የሚገኝበት አገር ስትሆን ካናዳም እደዛዉ ተቃራኒ ፆታ የተስፋፋባት አገር ናት ያዉ ግን ካናዳን እወዳታለሁ

  • @GiligleGirde
    @GiligleGirde 8 месяцев назад

    እሰት ትጂ የተኛው ከተማ ጥሩ እንደ ሆነ አንች ለእነ በውሰት መሰመረ ፃፊ ኤኛ የምያውቁነገር የለም

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +1

    ኪድ የኔ እንቁ እባክሽ በውስጥ መልሽልኝ ሳብሪን ኤፍቢ ላይ

  • @elekelet
    @elekelet Год назад +3

    I come across to your video i buy your last point yes
    America ...ሃብታም መሆን በቀላሉ ይቻላል
    ... እድሜ ሳይታሰብ ላሽ ይላል
    .... በቃኝ /ይበቃኛል የሚባልበት ሃገር አይደለም * ምንም ነገር money talk ነው
    unlike canada
    ግን ለምንድነው የካናዳን ቦርደር እየነዳሁ ሳልፍ ዱካክ የሚወረኝ😂

  • @MershaTesema
    @MershaTesema Месяц назад

    አይ እህቴ በምን መንጌድ ልምጣ ና የትኛው እንደምመች አላውቀው ውዴ

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz Год назад +1

    ኮመንት.መመለስ.አትወጂም.ትርፋ.ወሬ.ብቻ.ነው

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад +1

    ሑለቱም የዲያብሎስ ሀገር ነው። ለዕኛ ዕንደ ዕናት ሀገር ኢትዮጵያ የሚሆን ማንም የለም።

  • @SintayahuZeleka
    @SintayahuZeleka 3 месяца назад

    ክድዬ ልትረጅኝ ምትችይበት መንጋድ ከለ please ክድዬ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +5

    ከእንግሊዝ ወደ ካናዳ በቀላሉ ያለቪዛ መግባት ይቻላል ምክንያቱ በእንግሊዝ ነገስታት መሪነት በአንድ commonwealth ስለሚተዳደሩ ነዉ።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Год назад +1

      እስኪ ወስዱኝ እንግሊዝ አገር😂

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 Год назад

      ​@@eyrusfeker4790ነይ mahari ብለሽ ቲክቶክ ነይ

    • @selam4754
      @selam4754 Год назад +1

      can’t stay more than 6 months

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Год назад

      @@kuflomangsom3880 ውይ ቲክቶክ አልጠቀምም የኔ ወንድም

  • @dinaabrahamlincoln4752
    @dinaabrahamlincoln4752 Год назад +2

    I have been leaving in the USA the last 8 years America is the best After Ethiopia

  • @abelkifle7515
    @abelkifle7515 Год назад +3

    የweather condition, የቤት ኪራይ ,minimum wage እና ከገቢ አንፃር ያሉት ወጪዎችን ጨምሮ ሌሎች detail የህኑ ነገሮችን ጨምሪቀት እና ሰፋ ያለ video ይዘሽልን ነይ ኪዲ የብዙ ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ጥያቄ ስለሆነ ብዙ view ይኖረዋል.....

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      be my family member of my channel

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +3

    Well done as usual በደንብ ገለጥሽላቸዉ ቢሰሙት።

  • @mikiasalelign
    @mikiasalelign 2 месяца назад +1

    ኪዲ በእግዚአብሔር ስም አመቻችልን!!

  • @menychelyekoye2379
    @menychelyekoye2379 Месяц назад

    እንዴት ካናዳ መግባት እችላለሁ

  • @TgBrhanu-cy5fr
    @TgBrhanu-cy5fr Год назад +2

    ካናዳን የወደድኩት በፊት የሰራሻቸው ፕሮግራሞችሽ ላይ ነው ። ለውሳኔ የሚረዳ መረጃ ነው። በርቺ እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @teki6241
    @teki6241 Год назад +1

    እንዴት ብሎ ነው ካናዳ ቤት የሚወደደው ? የምትግዝበት ቦታ ይለያያል New York , Florida and so on በጣም ውድ ነው please don't compare apple vs banana. ስውን አታሳሳች።

  • @yehuala1
    @yehuala1 4 месяца назад

    If you have new baby, you get paid PTO and sick time only

  • @MeseretMesfine
    @MeseretMesfine 7 дней назад

    kidi eski baksh yeh ajent silk agenagnign mehed efelgalew baksh

  • @77861022
    @77861022 Год назад +1

    እኔ ዜግነቴ ካናዳዊት ኑሮዬ እሜሪካ ነው በስራ!!ቫንኮበር ካናዳ ቆንጆ እና ውብ ናት ግን ልፋት ነው ጠብ አይልም አሜሪካ ስራ አለ ልፋት ነው ስራ ስራ ስራ እና ስራ ነው አሜሪካ ከፍ ያለችው ክሬዲት ካርድ ስለሚሰጡ ስው ሰርቶ እዳውን ሲገፈግፍባት የሚኖርባት ሃገር ናት ገንዘብን ይዞ ካናዳ መኖር ይመረጣል ❤

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 Год назад +3

    She (this woman) is smart for us Ethiopians. God bless you. Thank you

  • @temutadese
    @temutadese 4 месяца назад +1

    ኪዲ የኔ ምርጥ ሁሌም አዲስ ነገር ስለምታሳውቂን ተባረኪ

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 Год назад

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ኪዱ እንጠብቃለን ቀጣይ
    አሜሪካ መኖር ባንችል እስኪ የትኛው ከተማ ነው የተሻለ ኑሮ የሚኖርባት ከቶሮንቶ ውጭ?ቶሮንቶ ቤት ኪራይ ብቻ ያንድ ሰው ደሞዝ ነው

  • @GgGg-t3s
    @GgGg-t3s 13 дней назад

    እንዴት እንምጣ ?

  • @LaekemaryamHagos
    @LaekemaryamHagos 5 месяцев назад

    ሃይማኖት አልባ

  • @elda554
    @elda554 Год назад +5

    🇺🇸#1 ❤❤❤

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Год назад +1

    ኪዱ የነ ማር እወድሻለሁ ።በርቺ እምነትሽ ጠንካራ ነው እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይቅደምልሽ ።ዘመንሽ ይባረክ

  • @Serkalem6789
    @Serkalem6789 8 месяцев назад

    Habesha demo 99% haymanotegna, 100% mkegna, zeregna, hametegna, ene negn bay tibitegna, negeregna bcha beteklala kesewnet yeweta 3000 amet yenore wala ker

  • @BirukBihaylu
    @BirukBihaylu Месяц назад

    kidi i want to move to canada pleas help me or pleas met with mrs derje

  • @KuroHana-s9n
    @KuroHana-s9n 8 месяцев назад

    ካናዳ ነች

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ

    hi ኪዲ እንኳን ደህና መጣሽልን

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 Год назад +1

    እባክሽ እህቴ የጉዞ ኤጀንሲወችን ጠቁሚን ወደ ዚያው ለመምጣት ስለፈለግን።

  • @debritugobaro2557
    @debritugobaro2557 2 месяца назад

    Selam Kidi kez beftim text arigelish nbr ene minorew America nw Ethiopia minor temar wendim neberegn ina wendime process wede canada lijemir feligo agatam banch show lay agent honew yemiseru lijoch akirbesh ayiche nbr silkshn teyike nbr eheninu hasab linegrsh ina agent honew miserutn lijoch silk endtsechgn textu kderesesh plc tebabergn thank you

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 Год назад +1

    ወረቀት ለማግኝት ካነዳ ይሽላል ለሥራ ግን አሚረካን ይሻላል

  • @TarekegnMathewos-eq7il
    @TarekegnMathewos-eq7il 5 месяцев назад

    Mahed ifeligalew gin birr yelagnm

  • @daycome5639
    @daycome5639 Год назад +3

    አሜሪካ 1 አየርዎ ሁሉም ነገርዎ በገንዘብ የምትመጡ ከሆነ አሜሪካን ምርጫ አድርጉ

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 Год назад +1

    ወጡ ሳይወጠወጥ ፣ ወስከምባዩ ቂጢጥ ። እንዳይሆንብኝ ።

  • @da-luz-vaz-47
    @da-luz-vaz-47 Год назад +16

    Been in ethiopia, in canada and in US, now in portugal.
    Many people may not believe me, but motherly ethiopia is blessing. Just remind the love everybody can give you out there specially, if you are just a sociable traveller.
    My big love for people's love in ethiopia.
    A blessed country out there. Love you all.

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Год назад +4

      ምንም ድርድር የለውም ወንድማችን ሀገሬን ኢትዮጵያን የሚያክል የለም ግን ኑሮ እዛ ስንሆን እዚ እዚ ስንመጣ ነው ሀገራችንን የምንረዳትም ይበልጥ ማንነቷንም የምናውቀው ሀገሬ ባለፈው አመት ለሁለት ወር መጥቼ ገና 15 ቀን ሲሆነኝ እዛው እያለሁ ስትናፍቀኝ ነበር እንኳን እዚ መተን ኑሮ እንግዲ እንዲ ከሀገር ያስወጣል እርግጥ ግን ግን ሁሉም መቶ እየተመላለሰ ሀገርንም እራሱንም አሻሽሎ ሀገሩ ላይ መኖርም ይችላል

    • @da-luz-vaz-47
      @da-luz-vaz-47 Год назад

      @@hiwel9209 yeah, I felt in that after I been in some part of the world.

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg Год назад +1

      Tekekel

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад

      ከአሜሪካ በተለመነ ስንዴ እየኖራቹ ኢትዮጵያ የተባረከች ናት ትላለህ? በረሀብ እያለቃቹ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Год назад

      @@kukutilove እንዴ አማርኛ ተናጋሪው ረጂ እሺ በተለመነ ስንዴ ነበር አንተም አድገህ ለዚ ደርሰህ መሳደብ የጀመርከው በነገራችን ላይ ሀገራችን ርሀብተኛ ወይ ችግረኛ ሆና ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ባለ የእግዚአብሔር ቃል ስለምትኖር እንጂ እንደሌሎቹ ሳታማርጥ የምትመገብ ሀገር ብትሆን ስንት የጋማ ከብት አላት ?እነ ፈረስን እነ አሳማን ውሻና ሌሎችን እንዲሁም በባህር ያለ ሁሉ እንደ ሌሎች ሀገራት ብትመገብ ከማንም በላይ ትኖራለች ለራሷ አይደለም ለሌሎችም እየረዳች መኖር ትችላለች እዛው ስንት ቻይና ጠግቦ ሲኖር እኮ እያየን ነው እንደው ስትናገሩ ምንም የማታውቁ ስለሆነ አይፈረድባችሁም የሰውን የሚመኝ የራሱን አያይም ወይ ያለውን አያውቅም እስኪ በተለይ ክርስቲያን ከሆናችሁ መፅሀፍ ቅዱስን ጎብኘት አድርጉት የገዛ እናት አባትን ድሀ ናችሁ እያሉ ከመሳደብና ከማዋረድ ለምን እንዲ ሆኑ ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ የሀብታምን ቤት ለግዜው ማቆላመጥ ትተን እስኪ እራሳችንን እንሁን

  • @AbenezerOsse-p5b
    @AbenezerOsse-p5b Год назад +1

    american

  • @hiwottaye5758
    @hiwottaye5758 Год назад +2

    Canada people is very kind

  • @gamotech684
    @gamotech684 Год назад +4

    In the upper parts of the society there is no challenge. USA has 16.5 million millionaires, Canada has 360k. Like 40 times less, although the population is only 10 times smaller. The average household income is pretty comparable.
    Overall, the Canadian life would be safer, more predictable, more cushioned. But don't imagine that Canada doesn't have pretty much the same problems of poverty and isolation that the new world, big territory, predominantly suburban lifestyle brings with it. Especially in winter time I had friends from Edmonton that were telling me that there was nothing to do except watch hockey on tv and smoke pot. A household in Alberta or Nova Scotia, especially in remote places, is gonna look a lot more like a one in Kentucky than one in France or Germany.
    On the brighter side, Toronto and Montreal as extremely cool cities, but Vancouver is becoming almost a San Francisco in prices of real estate. Nobody can afford to live there.
    Overall, as geographical diversity, weather, diversity of social life, selection of everything, USA is in a different league, but Canada is like Europe quality and safety of life with the advantages of the new world lifestyle.

  • @Minyshubalcha
    @Minyshubalcha 4 месяца назад

    I am leaving in edmonton please kid

  • @legessezewudie
    @legessezewudie Год назад +1

    ኪዲ ካናዳ በቆዳ ስፋት ነዉ ሁለተኛ ደረጃ ናት ማለት ናት?

  • @hybridgauto3389
    @hybridgauto3389 Год назад +2

    ሰለ አሜሪካ በደንብ ይብራራልን

  • @ZenebeZene-co3dp
    @ZenebeZene-co3dp 4 месяца назад

    amerikan

  • @GeremuTamire-mj6bo
    @GeremuTamire-mj6bo 10 месяцев назад

    lasira lamimaxas

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 Год назад +1

    🇺🇸 live over 95yer old

  • @AhsanUmar-g7e
    @AhsanUmar-g7e 19 дней назад

    ሀይ

  • @mamokilo293
    @mamokilo293 Год назад +2

    ኢትዮጵያን የሚያክላት የለም። ገነት ሀገራችን

  • @amandaamanda7998
    @amandaamanda7998 Год назад +1

    አሜሪካ ጥረሽ ግረሽ ነው የምትኖሪው ግን ይሻላል

    • @terryzewde2360
      @terryzewde2360 Год назад

      በትክክል ተመልሶል👍👍👍

  • @addis312
    @addis312 Год назад +4

    ኢትዮጵያዊ ለኑሮ

  • @TajuUmar-f1r
    @TajuUmar-f1r 2 месяца назад

    America 🤑🤑🤑🤑🤑

  • @tamzena1364
    @tamzena1364 Год назад +1

    Why are you trying to compare apples with orange?

  • @israelentertainment28
    @israelentertainment28 19 дней назад

    So Helpful😊