I heard from the beginning to the end and it’s good information thank you kidiye. Could you please bring him back soon. We need detail information about student Visa.
One Stop Visa Solutions betam betam gobezoch with manner and professionalism. Thank you kidi for inviting such a great person who can benefit a lot of people.
Thank you to the entire team at one stop visa for bringing me and family's travel dreams to life. Your expertise and support made our journey seamless, unforgettable, and truly magical. Finally special thanks Sench, Naty, Dawit and Dagim. Keep it up 👍
በቅድሚያ ቪዲዮን አዳምጡት እስከመጨረሻው ትጠቀማላቹ ! onestopsolutions.et/
I heard from the beginning to the end and it’s good information thank you kidiye. Could you please bring him back soon. We need detail information about student Visa.
Thanks Kidyee❤❤❤❤❤
ዘረፈ.
😅❤😂
,Tks❤
መጀመሪያ ኮኔክሽን እንደአገኘሁ የከፈትኩ ኬዲን ነው ( ጎንደር ) እውነት አልሻለሁ የኢትዪጵያ አምባሳደር ነሽ Long live to you & your family """Vital """"".❤❤❤
ኪዲ ዛሬ እስከዛሬ ካቀረብሻቸው ምርጥ ሰዎች ከ1-3 ደረጃ የሚሰጠው ሰው ነው። ሁለታችሁንም እናመሰግናለን!
በጣም ደስ ብሎኛል ከምር ብዙ ነግር temralew visa እንዴ ምሳካልኝ sure ነኝ
እሚገርም አገላለፅ ነዉ ደግሞ ኪድ ባትተማመንብህ አታቀርብህም ነበር እና እናመሠግናለን ደላሎቺየ ልቦና ይስጣቺሁ ምክንያቱ የሠዉ ገዘብ በረከት የለዉም ለጊዜዉ ልትጠቀሙበት ትቺሉ ይሆናን ግን ከምር በፈጣሪ ዘድ ትጠየቁበታላቺሁ ኪድየ Thanks🙏
ናቲ በጣም በሳል፣ቅን፣ግልጽ፣ ደግሞም አገላለጽህ ክህሎት ላይ የተደገፈ ነዉ❤
የብዙ አጭበርባሪዎችን ተግባር ቆረጣችሁልኝ።እናመሰግናለን።
የናቲ አድራሻና የድርጅት ስሙ ብትልክልን ደስ ይለኛል።
በጣም ድንቅ ነው ኪዲ እንዳልሽው ነው የሚያቅ ነው ሚሰማው ግን አታስቢ ሼር እናረጋለን ተባረኩ ደግና ንፁህ አገልጋይን ያብዛልን ናቲ አንደኛ ነህ ተባረክ
ኪድዬዬዬዬ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት ከናዳ በካፓኒ ስራ መምጣት ይቻላል ብለውኝ እያናገርኩ ነበር በቅድሚያ 800ዶላር መክፈል እዳለብኝ እና ፓስፓርት እና ጉርድ ፎቶ ብቻ እደሚያስፈልግ ነው የተነገረኝ እህቴ ምን ትይኛለሽ በእግዚአብሔር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን kide ስለ ትክክለኞ መረጀሽ አሁን socail midaያን ያጨናነቀው ወደ ካናዳና ወደ ተለያዬ አገራት በሥራ እንልካለን እያሉ ሰዎችን የሚያታልሉትን ሌቦች ትክክለኞ መረጃን በመስጠት ሰዉ እንደጠነቀቅ በማድረግሽ thank you በጣም
kide ደህነነሽ ማስተወቂያው የቆዬ ናው ወይስ አዲስ ናው አሁን ማመዝገብ ዪቸለል ዬት ናው መግኘት ምችለው
ዛሬ ቀኔን በሩህ ያደረጋችሁልኝ ወገኖቼ ኪድና ናቲዬ ቀናችሁ በሩህ ይሁንላችሁ፣ አሜን፣ አሜን አሜን፡፡ እናንተ ቅን፣ ወገን ወዳዶች እድሜ ከ ጤና ተመኘሁላችሁ፡፡ መተዛዘን ቢኖር፣ መተሳስብ ቢኖር፣ መረዳዳት ቢኖር…ብለዉታል ነበር አኮ፡፡
This guy explains more than enough. Well done . We need more people like this.
Yes
ዉይ ባገራቺነማ. አንደራደርም ኪድየ እዉነት ነዉ ማጣት ነዉ ያሠደደን እደኛ አገሩን እሚወድ የለም በመደጋገፍም አደኛ ነን. አሁን ያለቺበትን ሁኔታ ሳይሆን ማየት ያለብን ሠላሟን ይመልስልን ወገናቺነን ይጠብቅልን💚💛❤️🥰💯
የሰለጠነ የሰው ሐይል አለኝ አድራሻህ ንገረኝ
እንደናንተ ያሉ በቅንነት የሚያገለግሉ ይብዙልን ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ኪዱየ ጥያቄየ ተመልሷል እድሜ ጤና ይስጥልን ቅን ልብ አለሽ 😊
የናቲ መልካምነት ለራስ ነው ተባረክ you tube ክፈት እሽ 😊
ተባረኩ ጥሩ ነገር ነው ያቀረባችሁት።አብዛኛው ሰው ከእሱ የሚጠበቅበትን ነገር ሌላው ሰው እንዲያደርግለት ይፈልጋል። በርቱ ብዙዎችን ከኪሳአራ ታደጓቸው።
አንቺ ቅን ሰው በቅንንነት ለህዝብ ስለምታደርሽው መረጃ ተባረኪ! ናቲ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ!! ቅንነት ውድ ሆኖ እንደውም በጠፋበት ዘመን ቅንነትን ባንተ ውስጥ በማየቴ ደስ ብሎኛል!! ዘመናችሁ ይባረክ!!
ወንድማችን በጣም ግልፅ አድርገህ ነው ያስረዳኸን በጣም እናመሰግናለን ኪዲ እህታችንም በጣም እናመሰግናለን
ተባረኩ ትክክለኛ መረጃ ስለሰጣችሁን ናቲ አገላለጽህ ቅንነትህ ተመችቶኛል ።
ኪዲ እናመሰግናለን ስለመልካምነትሽ
እስከመጨረሻው ነው የተከታተልኩት ናቲ በቀጣይ ከነ ሙሉ አድራሻህ እንጠብቃለን መልካም ጊዚ ለሁለታችሁም
አዎን ናቲ ስለ አድራሻቹ በደንብ አላብራራህልንም በሚቀጥለው interview ግን በስፋት እንደምታብራራው እንጠብቃለን። እንዲሁም ስለ አሰራራቹም ቲንሽዬ ማብራርያ ብታክልበት የበለጠ ግልጵ ይሆንልናል
እስከመጨረሻ አዳምጫችኋለው ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ናቲም ኪዲም በርቱ
ዋንስቶፖች ተባረኩልኝ፣ እጅግ አድርጌ ነው ማመሰግኛችሁ፣ ወደካናዳ በትምህርት ልሄድ ዝግጅት ላይ ነኝ፣ በጣም ደስ የሚል ትብብር ነበር ያረጋችሁልኝ፣ ሁላችሁንም የዋንስቶፕ ቤተሰቦች አመሰግናለው፣ ኪዲዬ አንቺም እግዚአብሄር ይስጥሽ ብዙ እየተታለለ ያለ ሰው አለ እና ፕሮሰስ ከመጀመራቸው በፊት ማወቅ ስላለባቸው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው፣ ቀጥሉበት።
ፕሮሰሱን መስፈርቱን ልትነግረኝ ትችላለህ? ?
መስፈርቱን እባክሽ🙏
አድራሻ
አድራሻ ንገረን እስኪ
አድራሻውን ንገሩን
በጣም በሚገርም ሁኔታ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ። ናቲንም ለመልካም አገላለፅህ ሳላደንቅህ አላልፍም ። በድርጅታችሁ ተጠቃሚ መሆን ስለምፈልግ አድራሻችሁን እፈልጋለሁ!!
በጣም ጠቃሚ መረጃ በደንብ አድርጐ አብራርቶታል👏🏼👏🏼 specially young students if you listen the whole conversation carefully you will benefit greatly!
በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጣችሁን እባክሽን አድራሻውን ብትሰጪን ኪዲ እህቴ
ኪድዬ መልካም ሴት አምላክ አሁንም የአገርሽ እና የህዝብሽ መልካም አገልጋይ ያድርግሽ 🙏
የናትናኤልን አድራሻ በናትሽ
ኪድና ናቲ ፐሮግራማችሁ በጣም ገራሚ ነበር፡ ምስጋናዉ ለናንተ ይሁንልኝ ብያለሁ፡፡ አዎን ሌላ መረጃ ይዞልን ቢመጣ ደስ ይለኛል፡፡
እስከ መጨረሻው አዳምጫለሁ እናተም ጊዜችሁን መስዋዕት አድርጋችሁ ለእኛ ትክክለኛ መረጃ ስለሰጣችሁ እናመሰግናለን
thank you so,much ወንድማችን ናቲ ህታችን ኪዲ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያክብርልን ክብር ይስጥልን ተባረኩ!!!!!!!!!!
ሙያቢኖረኝ ዘበኛ እሆን ነበረ ግን በዘመኔ እንዳንቺ አይነት ደግናመልካምሰውአይቼ አላውቅም አንተ ደግሞ ፍፁም ንፁህ ሰውነህ በርቱልን ለኔ ከጀግናም በላይ ናችሁ ለህዝብየቆማችሁ ከሌባ በርቱልን🎄✝️✝️✝️🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ናት ተባረክ እውነት በመናገር የኢትዮጵያ አምላክ ከፍ ያድረግ ።
ሀይ ኪዲ ይህንን ጎበዝ ልጅ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን 3 ልጆች ማስተርስ የጨረሱ ስላሉኝ እድላቸዉን እንዲሞክሩ እባክሽ አደራሻዉን ላኪልኝ አሳዉቂኝ
የናቲን አድራሻ አገኘሽ እንዴ
በጣም እናመሰግናለን ወንድሞቼ ተባረኩ በጣም ደስ የሚል information ነው። kidi እንደ ናቲ አይነት እውቀት ያላቸው ስለጋበዝሽል ና ስለ ጥያቄዎችሽ ያቀረብሽልን እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን ኪዱ እህታችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።
ኪዲ እናመሰግናለን
ናቲ ይለያል :: በርቱልን .....
የናቲን አድራሻ Please 🙏
ወንድማችን ናቲ እግዚአብሔር ያክብርልን ክብር ይስጥልን ተባረከ❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ለመረጃው በነካ እጃቹ በትምህርት ለመውጣት ፍላጎት አለኝ ብዙ ደክሜ አጭበርባሪዎች ብቻ ነበር የገጠሙኝ ሳይሳካ ቀረ እና የናቲ አድራሻ ብትሰጪኝ
ተባረክ ወንድሜ ። እንደ አንተና ኪዱ መሠል ኢትዮጵያኖችን ያብዛልን ።
እኔ የምለው በተለያዮ መንገዶች የትምህርትን ቪዛ ለማወቅ አስቤ ነበር ነገር ግንእንዴት መጀመር እንደሚቻል ትንሽ መንገዱን ማወቅ አላወኩም እኔ የትህርት ደረጃዮ ጥሩ ቢሆንም ትንሽ በዚህ አላወቁትም ስለዚህ
1. እንዴት ማመልከት እንደሚቻል
2. የትምህርት ዮንቨርስቲዎች የሚያወጡትላይ ማመልከት ነው ወይስ የናንተ ዌብ በምን መልክ ነው ሚሰራው ትንሽ ብነግሩን
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው። ተባረኩ
Hi እሄን ጎበዝ እና ቅን አስተዋይ ልጅ በጣም ተጠቀሙበት የውነት ሰው ነው
በጣም ቆንጆ ትምህርት ሰጪ ቃለመጠይቅ ነው እናመሰግናለን❤❤
አድምጫለሁ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ስለ Conference visa, seminar visa and tourist visa በስፋት ብናውቅ ጥሩ ነበር አብዛኛው ስለ ሥራ visa ነው የተነሳው
እናመሰግናለን እህታችን መቸ በለቀቀች ብለን እየጠበቅን ነው በርችልን ❤❤❤❤❤
እከመጨረሻ ቪዲዪውተከታትዬያለሁ በጣም አስተማሪና አዘጋግ የሆነ ነበር ምክንቱም ዝብሎ ከሀገር መውጣት መፈለግ ብቻ ሳይሆን እኔምን አሞልቻለሁ እንድል እራሴን እድጠይቅ አድጉኛል አመሰግናለሁ። 🎉🎉
Hi
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም መልካም ሰው ነህ በሀገራችን እንዴት ሰው በብዛት ቢኖር ኖሮ የትም መሄድ አይጠበቅብንም ነበር።
በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ መኖሩን አዉቃለሁ ግን መሀል ላይ እሰለችና እተወዋለሁ❤
በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ Tankyou.
ኪዲዬ ጌታ ይባርክሽ ናቲም ጥሩ አድርገህ ገልፀኸዋል ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተከታትያለሁ እጅግ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሁት ለብዙ ሰው አጋርቼዋለው እንደዚህ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ተባረኩ።
ናቲዬ እድሜ ላንተና ለሙሉ One Stop Team ዉለታችሁን መቼም ቢሆን አልረሳም።
Biruk from DC
22 minu gar new wondeme ebakh nigerghie
wendemiy estiy bezih enekon agezegn endet mhed chalk 22 hijiy lteyekachew
እኔ ወደ ካናዳ ለመሄድ ኦንላይን አኘሊኬሽን ሞክሬ ብዙዎች ገንዘብ ላይ በማተኮራቸው ያቋረጥኳቸው ብዙ አሉ!!
ናቲ በጣም ታማኝ ሰው ነው
one stop solution
ኣድራሻው የት ነው
@@shula77814 22 golagol fitlefit ቢጫ ፍቅ
yet nw adrashaw
@@shula77814 22 around golagul town square mall 7th floor
እግዚዓብሔር ይይባርክህ እውነቱን በመናገርህ ሌላው ኪድም ምስጋና ይገባሻል እጅግ ግልፅ የሆነ መረጃ ነው ።
I watched all the minutes. Thank you for your advice to the people of Ethiopia.
Respect to Kidi and Natty!!!
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ማብራርያ ነው የሰጣችሁን።
One Stop Visa Solutions betam betam gobezoch with manner and professionalism. Thank you kidi for inviting such a great person who can benefit a lot of people.
How do you know he is one stop visa solution
የምስጡን የምክር አገልግሎት በጣም እጅግ አድርገን እናመስግናለን! የናትናኤል አድራሽ ብስጠን?
Maryamin One Stop Visa Solution betam tiru lijoch nachew, yene hulet guadegnoch benesu new wede Canada yemetut, egziabher yibarkachew! Anchim tebareki Kidi.
Telegram lay nachew weyns?
ጎላጉል አካባቢ 22 ታውን ስኴር ሞል
7ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 706
One Stop Solution
እዚሁ ላይ የተቀመጠ link ላይ ነው ያገኘሁት አድራሻውን
@@rahel236ተባረኪ
ኪዲ ናቲ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የእውነት ፈጣሪ ይባርካችሁ ጥሩ ምክር ነው እኔ ለምሳሌ በዚህ ሳምንት አስራ ስድስትሺ ከፋየ እየጠበኩኝ ነው እውነት ይሁን አይሁን አላቅም ይኽን ያልኩበት ምክንያት የናቲን ኢንተርቪው ካየሁ በኋላ ነው እንጅ መጀመርያ እውነት ነው ብዬ ነው የከፈልኩት ኪዲዬ ከቻልሽ በውስጥ መስመር ብታገኝኝ ደስስ ይለኝ ነበር??
ናቲ ሰላም ነው አንተን ለማገኘት እፈልግ አለሁ
በጣም ደስ የሚል information ነው።እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
ሙሉዉነ ሰምቸዋለዉ...በጣም ደስ ይላል....አድራሻውን ንገሪን
Kidiye♥️ በጣም ነዉ ምናመሰግነው::
The speech you made on the 53min, says it all!
አበዛኘው ሰው መስፈርቱን አያሟላም ሰለዚህ ምን ያረጋል fake documentኦች ያስገባል እሱ ደሞ ban ያስደርጋል::
On the otherhand, ጥሩ ስራ: ገንዘብ : ንብረት:, ያለው ሰው ደሞ ብዙ ጊዜ ሰደትን አይፈልጉትም:: አልተገናኘንም ብቻ 😅😂
ኪዲዬ ሙሉውን አዳምጫለው ሁሉም ልክ ነው እዳልሽው በእስኮላር እችላለው በስራ የለም የሚሉ ኤጀሲ ብዙ አጋጥመውኛል ኤጀሲ ጋር በመሄድ በመጠየቅ ብዙ ልምድ አለኝ ብዙዎቹን አላምናቸውም ለምጠይቀውም ጥያቄ መልሳቸው አያሳምነኝም
ኢትዮጵያዊቷ Kidi እውነተኛዋ ሁላችንም ለመርዳት ለምታደርጊው ሁሉ እናመሰግናለን። Merry Christmas and happy New year to you and your family!!
Thank you, dear. appreciate that marry Christmas and happy new year 🎉
@@kidiethiopia
Betam nwe yemamesegeneshi Tebarki kid Eshi ena aune besra memetate efelegalu pls selke kuterachwen Betelekilgni amesegenalwe
@@kidiethiopia
Selama lachi yehune yene Ihite
Yene wodime tamiro tameriko
Banki Laye yesereale ena ahune canada edehede efeligalewo ene menorewo dubaye newo ereduge silike edete lagiye
wendeme ezi lay interview laay eco bsera weyem non skiled worker ylem new milew muluwen semaw @@MahiHeyab
@@kidiethiopia በትምርት ለ first ዲግሪ ግዴታ የ 12class entrance exam ማለፍ አለብን ወይም የ canada university ያስቀመጡት መቁረጫ ነጥብ አላቸው?? Or የትኛው የተማሪ አይነት ነው ሊሆን የምቺለው please please 🙏🙏🙏🙏
በጣም ጠቃሚ ዝግጅት ነው ፤ እኔም ተምሬበታለሁ።
This man is really share genuine information on the Mengedegnaw Radio. Thank you guys
በጣም እናመሰግናለን እዉነታን ማስረዳት
ኪዲ እናመሰግናለን ናቲ ደሞ በቀጣይ መድረክ አድራሻህ እንፈልጋለን🙏
ዋንስቶፕን በጣም ነው የማመሰግነው፣ ትምህርቴን በ ፖላንድ ለመከታተል ፖላንድ ነው የምገኘው እና የሄድኩትም በናንተው ነው ዋንስቶፖች ተለያላቹ! ሙሉ ዋንስቶፕ ቲም በጣም ነበር የተባበረኝ አመሰግናችዋለው
ena enem ye university temari negh ena endet ye scholarship edl magegnew
give me one stop's adress please?
ena adrashashew kaleh ngeregn
@@samrawitgebre-z9v their address is already on youtube interview. Please listen and watch carefully👣🌍
Please አድራሻው ካለህ ተባበረኝ ወንድሜ Please
በጣም እነመሰግናለን ሺ ኣመት ኑሩልኝ እወዳቹሃለዉ
ቀና ኢትዮጵያዊ ያኖችን ያብዛልን እናመሰግናለን ።
Ende enante yale ewunetegna sew menor betam des yillal edimena tena yistachihu
ካናዳ መግባታቸው ብቻ በቂ አይደለም የሰራ ልምድ ፣ የመማር እድሉን በም ሙያ እንደሚያገኙ ከባለሙያውችና ድርጅቶች ጋር በመነጋገር በተሻለ ሙያ የሚሰማሩበትን ቀደም ብላችሁ የመጣችሁት ብታዋቅሩ ጥሩ ይሆናል
ቅድስትዬ በጣም ወደድኩሽ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ወድጄሻለሁ።እስከ መጨረሻው ነው ያዳመጥኩሽ
This is very informative video and thanks for your kindness both.
ናቲን እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ኪዲዬ በማስተላልፈው መልክት ሰዎች በመጥፎ angle የሚያዩት ይኖራሉ ብለሽ አትጨነቂ ሊኖሩ ይችላሉ ደግሞም አሉ። ግን ቢያስ በዚህች ቪዲዎሽ ብቻ ስንት ሺህ ሰውን ከመጭበርበር እንደምታድኚ አስቢ በቃ ። አንቺን የሚሰድብ ጭንቅላቱን መገመት ይቻላል እሱ እንኳን ካናዳ ጂንካ አይሄድም። ደግሞ አንቺ እጅግ በጣም ሀገር ወዳድ መሆንሽን ማስረዳት አይጠበቅብሽም ጥሩ ሰውእና ሀገር ወዳድ መሆንሽን ብቻ ሳይሆን ከምን አይነት ቤተሰብ እንደ ወጣሽ ማወቅ ይቻላል። thank you so much. I'm sure I will have arrived In a short period of time.
Thanks Both of you 🙏kid it's such a good platform 👏👍
ኧረ አንቺስ ትገርሚያለሽ፡ በጣም ጎበዝ ነሽ! ህዝቤ ሆይ ልብ ብለህ ተረጋግተህ አድምጥ! ለመሆኑ ለዚህ ተላላ ወገናችን በቶሎ እንዲያዩት ፌስቡክ ላይ እያጋራሽ ነው? ካልሆነ ግን እባክሽ? አንተ ደግሞ ገዢ ሀሳቦችን ስለተናገርክ አመሰግናለሁ፡ ነገር ግን እንዳልከው እውነተኛነትህን ስመጣ ብቻ ነው ማረጋግጠው፡ ስለዚህ መጣለሁ!!
በጣም መልካም ልጅ ነው ሁሌም ቢሮ ሲሄድ በቀና ነው የሚያስተናግደው ኪዲዬ ስለጋበሽው ደስ ብሎኛ ❤❤
Botaw yet new ehite
የት አካባቢ ነው እባክሽን ልትነግሪኝ ትችያለሽ?
Addressun negrigne ehtee
Addressun negrigne ehtee
ቦታውን ለምን አትናገሪም🤔
የምታስተላልፍቸው ነገሮች ደስ ይላሉ
የኔ መልካም ሰው ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ይልቅስ ይብዛልሽ የኔ ውድ
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ያቀረባችሁት ግን ብዙ ሌቦች ባሉበት ደግሞ እንዲህ የምትመክሩ ስላላችሁ ተባረኩ፡፡ በከንቱ የወገኑን የደሀውን ገንዘብ ለሚዘርፋ እግዚአብሔር ምህረት ያርግላው የሰው እንባ የሰው ገንዘብን በውሸት መዝረፍ ዛሬ የሰበሰቡት ነገ ይበተናል ግን መልሱ ???
የት ነው የሚገኘው አድራሻው ?
እንደናንተ ያለውን ሰው እግዚየብሄር አብዝቶ ይስጠን
በጣምአረፍ ነዉ እናመሰግን አለን
በጣም ምርጥ መረጃ ነዉ እዉነተኛ እኔደሆነ ያሰታዉቃል የምትሸፈፈኑት ነገር ያለዉ ደሰ ትላለች😂😂በግልፁ ቢናገሩ ጥሩ ነዉ ሁሉም በመረጃ እጥረት ነዉ ችግሩ ተባረኪ ኪዲ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ሰላም ላንቺ ይሁን ኪዲዬ እኛ አረብ ሀገር ያለነዉ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ለምን ለኛ ኢንፋርሜሽን አሰጭንም ብሩክ ነሽ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ሰላም ይብዛልሽ
እሺ ፕሮግራም እሰራለው 🙏
🙏🙏
ተባረኪ የኔም ሐሳብ ነው እኔ አረብ ሀገር ነኝ
ጀርመንም እንግሊዝ ካናዳ ዘመዶቸ ነይ ከሳዉዲ ወደዚህ በጉብኝት አሉኝ መዳሜ ከተሳካልሽ እሽ አለች እዴት ልጀምር ኪዱየ ሀሳብ ስጭን😊
@@kidiethiopiaሰላም ላንች ይሁን ኪዱ
አረብ ሀገር ያለን በጉብኝት እግሊዝ አክስቴ አለች ነይ አለችኝ እዴት ልጀምር ሀሳብ ስጭን ኪዱ ❤
Kidiye bemaryam adrashaw
ጥሩ መረጃ ነው አንድ ሰው ማሟላት ያለበት ሰነዶች
ማንነቱን ገንዘብ ያልወረሰው ሰው ሲገኝ ዝለል ዝለል ይለኛል🕺 ተባረኩ ምርጦቼ
ጌታ ዜመናቸሁን ይባሪካቸሁ
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
He is a very kind person. The way he talks and explains things is suitable for anyone. Bless you, dear.
መሉውን የሰማውት ጌታ ይባርካችሁ እውነት ለማውራት ትጉ
Thank you to the entire team at one stop visa for bringing me and family's travel dreams to life. Your expertise and support made our journey seamless, unforgettable, and truly magical. Finally special thanks Sench, Naty, Dawit and Dagim. Keep it up 👍
እናመሰግናለን።
amazing information thak you both of them humble man
ቅድስት እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ መረጃ ነው።
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💖💕
ናቲ እና ኪዱ በርቱ ከምር አሪፍ ነው