ካናዳ እና አሜሪካ ያሉ ቤተሰቦቻችን ለምን አይወስዱንም ? PR ደብዳቤ ? በፅዳት እና በመሳሰሉት ስራዎች ካናዳ ይመጣል ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog

Комментарии • 808

  • @tdf7226
    @tdf7226 3 года назад +23

    I live in UK... all you said is the same here in england.
    በጣም ጥሩ ዝግጂት ነው ኢትዮጲያ እና ኤሬትራ ያሉ ቤተሰቦቻችን process ቀላል ይመስላቸዋል። ሰው ማምጣት የሚቻለው ልጅና ሚስት/ባል ብቻ ነው። ይሄን ሰው ሊረዳው ይገባል በርቺ!!

  • @ayn-tube7005
    @ayn-tube7005 2 года назад +14

    የአቅም እና የእውቀት ጉዳይ እንጂ ከተጠቀሰው በላይ እጅግ ቀላል ነው... እኔ አምስት ዘመዶቸን አሜሪካ የመኖሪያ ፈቃድ እንዲያገኙ አድእጌለሁ!! ይቻላል

    • @NoName-ex8ch
      @NoName-ex8ch 2 года назад

      Kelal malt endet nw ehite

    • @bereketguesh6623
      @bereketguesh6623 2 года назад

      Please ngerign wendm alegn america endet liwesdegn ychilal Please Please 🙏🙏🙏

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 2 года назад

      ወጪውን ከፍላለው የturk work permıt alegn .. በዛ በኩል እንዲሆን plzzz

    • @Martem79
      @Martem79 2 года назад

      Ok go ahead.. share us what you did and the all process truly b/c you are exposing us like it’s easy and simple 🤔

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 года назад

      I think you did it thrugh so called family immigration .

  • @awelkemal4637
    @awelkemal4637 2 года назад +3

    ዋው አመሰግንሻለሁ ካንቺ ቪዲዮ ብዙ ነገር ነው የተረዳሁት

  • @teferabekele395
    @teferabekele395 2 года назад +4

    በጣም አመሰግንሻለሁ ብዙ የተረዳሁት ነገሮች አግኝቼዋለሁ

  • @asresgesses3980
    @asresgesses3980 3 года назад +11

    እውነት እውነቱን መናገር ደሰ ይላል እኛ ኢትዮጵያን ለቤተሰብ ያደረግነው መሰዋእትነት ከዚያው እያሉ በብር በመርዳት በማምጣትም የከፈልን ከፍለናል።ዛሬ ከ10 ወንድምና እቶቸ ጋር ንግግር እንኳን የለኝም አኔም መሉ በሙሉ እርዳታ የሚባል አቁሜ ወደ ራሴ መሉ ትኩረት ሰጥቻለሁ ጉልቷ ከኖረች የኔም ዘመዶች ይኖራሉና።

    • @DirasatLanguage
      @DirasatLanguage 3 года назад

      Stay strong, man. That's the story of many of us.

    • @abebech9480
      @abebech9480 3 года назад

      Yasazinal

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 2 года назад

      Ethiopia yalu Beteseb Complain mareg ayaqomum!! Manyazewal Eshetu Silazi yawetawun simu. Wushet le Family menager aqumu Dikamachun hulu Record argachu lakulet atasimesilu bilowal

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b 5 месяцев назад

      Ayzok

  • @AsterAbera-s1n
    @AsterAbera-s1n 28 дней назад

    Wow kze befit cetzen lhone sew family mwsed kelal ymslgn nber ena kedi programshen say new ewntu ygebgn tnx a lot

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 3 года назад +7

    ስደት ክፉ ነው ሁሌም የትም ቢሆን ስደት መጥፎ ነው ብዙ ነገር በማግኘት ውስጥ እራስን ማጣት አለ በስደት ያላቹ ሁሉ በሰላም ሀገራቹ ያስገባቹ ኢትዩጵያም ወደፊት ትለወጣለች በሀገር ውስጥም ሰርቶ መቀየር ይቻላልና እንደውም ያልተሰደደ ተኝቶ ያድራል እድለኛ ነው 18 ሰአት እየሰሩ በእስትሬስ እየተወጠሩ እድሜም ሲያልቅ አይታወቅምና ስደት ያልሄዳቹ አትከፉ እንደውም እዛ ላሉት ፀልዩ

    • @tegenawyigezaw5352
      @tegenawyigezaw5352 2 года назад +1

      ስደት መጥፎ የሆነው ሀገር ውስጥ በአብይ አህመድ መጥፎ ስራ ሰው ከኖረበት ርስቱ ተፈናቅለው ሲሰደድ ነው፡፡

    • @tegenawyigezaw5352
      @tegenawyigezaw5352 2 года назад +1

      እንጂ ወደ በለፀጉት ሀገር መሰደድ መጥፎ ነው ብሎ መሰቡ ጅልነት ነው፡፡

  • @tomm9713
    @tomm9713 3 года назад +8

    Really Informative, Thank you

  • @bezaabay3278
    @bezaabay3278 2 года назад +2

    እውነት ነው ልክ ብለሻል ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያክብርሽ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад +10

    ጥሩ መረጃ ነው ያው ያለውን ነገር ማሳወቁና ማወቁ ይጠቅማል 👍👍🙏🙏

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 3 года назад +40

    ቢቀርስ ገነት ነው እንዴ የምንገባው ያውም ለዚች ከንቱ ዘመንና በስባሽ ገላ

  • @lovewins1072
    @lovewins1072 3 года назад +8

    Thank you for being a voice for a lot of ppl, like you said no one would blv it, unless they see it for themselves,

  • @ebabekele3
    @ebabekele3 2 года назад +1

    wow!!!! kidiye God bless You really!!!! very interesting and detail explanation

  • @sam004sk
    @sam004sk 3 года назад +9

    You are amazing and helpful person thanks.

  • @asheyib6628
    @asheyib6628 2 года назад +2

    Very cool sis, I request you to share all the information you need for this process. I wish you all the best

    • @Meazazewudu-nf3ob
      @Meazazewudu-nf3ob 6 месяцев назад

      እናመሰግናለን እስኪ አንችን ማገኝበት አድራሻሽን ስጭኝ አትለፊኝ በናትሽ

  • @eshetuendashaw7649
    @eshetuendashaw7649 3 года назад +7

    እናመሰግናለን ኪዲ። በ"Semi or low-Skilled Labour" የሚኬድበት መንገድ ካለ የኢሚግሬሽን ሎውየሮችን ቃለ-መጠይቅ ብታደርጊልን(ቢዚ እንደሚሆኑ ይገባኛል)። ሌላው ደግሞ "PR invitation" ሻጭ ነን በሚሉት የፌስቡክ ፔጅ ላይ ብዙ አርቲስቶች በርታ ጥሩ ነው እያሉ ነው። ይሄን ነገር እንዴት ታዪዋለሽ? እነሱስ በዚ መንገድ ሄደው ቢሆንስ?

  • @fissehamelaku2755
    @fissehamelaku2755 3 года назад +20

    መጀመሪያ አንቺ ራስሽ እንዴት ወጣሽ? መቼም እዚያ አልተወለድሽም። ግን ለማንኛውም የኔ ወንድም አሜሪካ ከገባ 25 ዓመታት ተቆጥረዋል ነገር ግን ከኔ ይልቅ የሚስቱን ዘመዶች ለመውሰድ ደክሟል ደጎሞም አድርጎታል ስለዚህም በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ ሳይሆን ኢትዮጵያውያን ምቀኞች ስለሆናችሁ ነው

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад +2

      Must you go to America? If you do then why don't you do it yourself? No one owes you anything in life your brother am sure did it by himself. No one owes you jack

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 2 года назад +2

      Werk zelk አይባልም የሱን ወንድም የርዳው የሆነ ሰው እንጂ በክንፍ በሮ እዛ አልደረሰም so ወንድሙ ይህን ያህል ተስፋ ካደረገው የሚስቱን ዘመዶች በሚረዳበት መልኩ ለምን ወንድሙን አይረዳም?? ለነገሩ ሰው ማመን ተሰብሮ የሚወጋ ሸምበቆ መደገፍ ማለት ነው @ ፍስሀ በፈጣሪህ ብቻ ታመን እሱ ብዙ መንገድ አለው አይዞህ ።

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 года назад +2

      @@sebelleteferaminas9875 ትክክል የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ:: ህምምምም 😊 እርሱን የያዘ ሰው አያፍርም

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon4730 3 года назад +55

    ውነትሽንነው እህቴ እዲህ ንገሪልን እኔም ብዙ ዘመዶቼ ተጣልተውኛል ስንትበየግዜ እየረድሁቸው እምከፍለውን ዋጋትተው ካልመጣን ይላሉ እኔ ደግሞ ባለትዳርና የልጆች አሳዳጊነቴ ከነሱጋር ይከብዳል ሁሉንም ማስደሰት አልችልም በምችለው በገንዘብ እየረዳሁዋቸው ነው ግን እግዚአብሔር ብድራቴ ይክፈለኝ እጂ እነሱስ እርካታም የላቸው

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 3 года назад +1

      ካመጣሽ ከ ባልም ያፋታሉ ደልቷችው እንዴትኖር ይፍልጋሉ 😏😏አትሞሪ ጎመን ብ በ ጤና

    • @nabiatabeba8640
      @nabiatabeba8640 3 года назад

      Kidiya ena zemedem gemedem yelej selzeh men temkrejalesh

    • @nabiatabeba8640
      @nabiatabeba8640 3 года назад

      Ewnt beleshal kidi

    • @fevenasgodom4425
      @fevenasgodom4425 2 года назад +3

      If they don't rejoy ,you have to stop helping them!

    • @tsehaymengistu3025
      @tsehaymengistu3025 2 года назад

      ክድዬ እኔ የ3ልጂ እናት ነኝ ግን ባሌቤቴ በሞት ተለየኝ ካናዳ አክስት አለች እስፖንሰር አለን ግን እስካሁን እየሞከረች ነው ግን አልሳካ አለን ክድዬ የወንድሜ ልጂ መውሰድ አይቻልምን ክድዬ

  • @melkamutsegaye5925
    @melkamutsegaye5925 3 года назад +4

    lovely and honest woman.!! wuded new yarekush!!

  • @eyobabebe7571
    @eyobabebe7571 3 года назад +25

    እውነት ነው በተለይ የሀሰት ጋብቻ ብዙዎችን ብዙ ነገር አሰከፍሎአል Information is the oxygen of the modern age. ...

  • @EshetuAyalew-o5j
    @EshetuAyalew-o5j 6 месяцев назад

    It’s amazing and your analysis so right for someone who really understands. God bless you.Keep up the good work!

  • @mimishibeshi4095
    @mimishibeshi4095 3 года назад +1

    Kidiyee thanks so much lgeltsew alchilmm ejigg genbi ena astemari nw hule yzesh yemtkerbiw egziyabher ybarksh 🙏

  • @mulugetagebreyesus2343
    @mulugetagebreyesus2343 3 года назад +3

    ሰላም ሰላም
    ፕሮግራምሽ ቆንጆ ነው በተለይ ዛሬ ስለካናዳ ከኢትዮጵያ ቀጥታ መምጫው በጣም የጠበበ መሆኑ እውነት መሆኑን አስረግጠሽ በመናገርሽ ደስ ብሎኛል:: ምክንያቱም ፕሮግራምሽ ባላንስ ይሆናል::ወደዚህ መምጫ መንገዶቹን ብች ተናግረሽ ብትቀሪ ኖሮ አብዛኛውን ኢትዮጵያ ያለ ሰው ቀላል ይመስለው ነበር:: አንዳንዴ በስደትም ላይ ሆነሽ Sponser አግኝተሽም ቢሆን ላይሳካ ይችላል:: ለምሳሌ የጀመረ ሁሉ ቢሳካለት ኖሮ እኔ Canada 🇨🇦 የምመጣው 2010 ነበር (ኢሮፓውያን አቆጣጠር) ይህ ሳይሆን ቀርቶ ግን እግዚአብሔር ረድቶኝ 2019 ወደ Vancouver Canada 🇨🇦 መጥቻለሁ:: በርቺ ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 месяца назад +1

    ለወገንሽ የአለሽ ፍቅር ደስ ይላል. በርቺ ወገኔ.

  • @DungaEnga
    @DungaEnga 4 месяца назад

    Thank u konjo for that you have positively shared an important msg

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 3 года назад +14

    እናቴ ሀገር ቤት ያሉ ሰዎች ሰንፈው ነው እንጅ ለውጥ ያለው እዛ ነው፡ሰው ሰርቶ ፡ነግዶ በአጭር ግዜ ውስጥ ሀብታም እየሆነ ያለው እዛው ሀገር ቤት ነው። በነገራችን ላይ እነ አሜርካ ነው የምኖረው ትንሽ ለስራ የምሆን ሳንትም እየፈለኩ ነው እንጅ በተሰብን ማምጣት ይቅርና እነ ራሱ እዛው ነኝ ከጥቅት ግዜ በኋላ

    • @abvaye_4485
      @abvaye_4485 3 года назад +1

      ያየው ያቀዋል ስደትን

    • @abvaye_4485
      @abvaye_4485 3 года назад

      ስለ አሜሪካ መረጃ ቢታካፍይ መልካም ነው ሰው ገነት ይመስላቸዋል አሜሪካ ማለት

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 3 года назад +2

      ገነት ሳይሆን ፡እነ መጥቸ ስቃይ ነው ያየሁት፡

    • @davied999
      @davied999 3 года назад +5

      አትሰክሽን እኔ በስራ ምክንያት France እና canada ጨምሮ ሌላ ሀገር ሄጃለው በምንም ታሪክ ኢትዮጵያ አትሻልም until the Government policy will change

    • @abvaye_4485
      @abvaye_4485 3 года назад

      @@davied999 ይቅርታ በደብ አልተፃፈም መልክቱ ምን ለማለት ነው

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ኪድ ጥሩ ግንዛቤ ነው ያካፈልሺን ፠

  • @gossaabi7410
    @gossaabi7410 2 года назад +1

    Kidy thankuou for your advis

  • @Martem79
    @Martem79 2 года назад +4

    Offffu! Deep breathing.. thanks for being voice for all immigrant (us). እኔ ብቻ እምጨናነቅ ይመስለኝ ነበር እነሱን ለማስረዳት it is overwhelmed… from (USA 🇺🇸 TX)

  • @ahnfahnfknf802
    @ahnfahnfknf802 2 года назад +1

    ኪዲየ ሰላም አናመሰግናለን ሁሌም እኛን ለማስረዳት ለምታደርጊዉ ልፋትሽ ፈጣሪ ይክፈልሽ

  • @worknehkebede3082
    @worknehkebede3082 4 месяца назад

    thank you my sister❤❤❤

  • @yosephalemu-r2c
    @yosephalemu-r2c 4 месяца назад

    Kidiye thanks a lot for sharing your information to us

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 3 года назад +6

    Make it easy I am from Europe many people in here thy bring thir brother and sister so how do they tell me 👍🙏

  • @softlife5208
    @softlife5208 2 года назад +5

    በጣም በጣም የምይደነቂ ነሽ እውነት እውነታን ነጭ ነጫን አቦ ተባረኪ

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 3 года назад +5

    tanks for true information

  • @tihtinawmessele122
    @tihtinawmessele122 3 года назад +4

    Thank you for your information

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 3 года назад +7

    I found your program very useful.
    Go forth

  • @AishaBinthassen
    @AishaBinthassen 7 месяцев назад

    Great advice ❤❤❤❤❤❤

  • @etsubdinkethiopia1793
    @etsubdinkethiopia1793 4 месяца назад

    Whatever visa you requested 1st you need to check whether Ethiopia is eligible to submit for that type of visa application.

  • @abrahamhabtemariam5469
    @abrahamhabtemariam5469 3 года назад +5

    ልክ ነሽ እኔም ምኖረው winnipeg ነው, በብዛት የኛ ህብረተሰብ idea share የማድረግ ልማድ የለዉም.
    ጥሩ ሓሳብ ነው (keep going and thanks!!)

    • @ጩናጌታቸው
      @ጩናጌታቸው 3 года назад

      እባካችው ውድ ወንድም እና እህቶቼ እርዱኝ ችግር ውስጥ ነኝ እየዋሸው አይደለም በፈለጋችውት መንገድ ችግሬ የእውነት መሆኑን አጣርታችው እርዱኝ ብድራቱን ከፈጣር ትወስዳላችው

  • @fekaduerago7301
    @fekaduerago7301 2 года назад

    ለአንተ ፕሮግራም አዲስ ነኝ ነገር ግን ወደ ካናዳ ለመሔድ እጅግ በጣም ብዙ ጊዜ ሞክሬያለሁ።ይሁን እንጂ አልተሳካልኝም።በአሁኑ ሰዓት በብር ለመሔድ ቀብድ ሰጥቼ እየተጠባበኩ ነው።43000ብር ጠቅላላ ወጪ ተስማምተናል።ቀብድ 30000ብር ተከፍሏል።

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 2 года назад +2

    What a nice point you raised.I always ask this question and now I've got the answer Thank you kidi

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 3 года назад +6

    ኪዱዬ የኔ ቆንጆ በርቺ አዎ በስራ የመጡ አሉ የማውቃቸው ግን የመጡት ዊኒ ፒግ ነበር እዚ ቶሮንቶ እህት ነበረችውና እሷጋ አርፎ ቶሮንቶ እንደገና አፕላይ አደረገ ለምን ከዊኒ ፒግ እንደመጣ ሲጠይቁት ብርዱን መቋቋም እንዳልቻለና እስትረስ እንዳመጣበት ነገራቸው ተቀበሉት አሳማኝም ምክንያት ነበር እሱም ሀገር ቤት በኢንጅነር የተመረቀና ጥሩ ስራም ነበረው እዚም የሚገርምሽ በቶሮንቶ የካናዳን ኤክስፕሪያንስ በስድስት ወር ውስጥ ተምሮ በዛው ስራ ነው የተቀጠረው እንደምታውቂው የተማረ ይፈለጋል ችግሩ ዌብሳይት ውስጥ ገብተው ጎግል ቢያደርጉ ከሀገር ቤት መምጣት ይቻላል ግን ለምን እንደሆነ እንጃ አይሞክሩም ቶሎ ይሰለቻሉ ጊዜያቸውን የሚያጠፉበትን ሌላውን ነገር ተወት አድርገው ከልብ ቢነሱ ያሳኩታል በተለይ በስራ የተማረ ወድቆ አይወድቅም እኔም እህት ወንድሞቼን እየጨቀጨኩ ነው የተማሩና እዛም በስራ ላይ ያሉ ናቸው ግን ገቢያቸውና እውቀታቸው የስራ ልምዳቸው አይገናኝም የረባ ቤት እንካ መከራየት አልቻሉም እስከማስተር ተምረዋል ከፍተኛ የስራ ቦታ ላይ እስከሀላፊነት ይሰራሉ ሙሰኞችና በጎን ወንጀል ስለማይሰሩ የአሁኑን ጊዜ የኑሮ ውድነት እንኳ መቋቋም ሲያቅታቸው አያለሁ መንግስት ለሀቀኛ ና ሀገር ወዳድ ለሆኑ የመንግስት ሰራተኞች የመኖሪያ ቤት እንኳ አይሰጥም ያሳዝኑኛል እውነት የራሴ ስለሆኑ እያገነንኳቸው አይደለም ግን ጎግል ሰርች አድርጉ እላለሁ እዚ የመጡትን ስላየሁ ግን ከቤታቸው በጠዋት ይሮጣሉ ወደስራ ማታ ከስራ ይገባሉ ትራንስፖርት የለ እሩቅ ለቅናሽ የቤት ክራይ ስለሚከራዩ ጊዜው ያልቃል በመንገድ ሲገቡ ድካም አለ በቃ አዝናለሁ እስኪ ይህ መልእክቴን አድርሽልኝ አዎ ለተማረና ለስራ ለሚመጣ በደንብ ይቀበላሉ ብቻ በተማሩበት ጎግል ውስጥ ገብተው በሚሰሩበት የስራም ልምድ ሰርች ያድርጉ ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው በትምህትም አዎ በኢንተርናሽናል ትምህርት ቤቶች አፕላይ አድርገው መምጣት ይቻላል እሱን ለአንድ እህቴ ሞክሬው ነበር አዎይቻላል" በIRCC "ዌብሳይት ሳይሰለቹ ገብተው ይሞክሩ እኔም እዚ የደረስኩበትን በሌላ ጊዜ አሳውቅሻለሁ እንረዳዳ ሀገርን ፓዘቲቭ ሆነን እናሳድግ አዎ በትእግስትና በአላማ የተነሳ ፈጣሪም ከጎኑ ይቆማል። ይሳካል በተረፈ አንቺም ጎበዝ ነሽ አብራርተሽዋል ከልብ አመሰግናለሁ በርቺ ኪዱዬ

  • @zahra-------negash5260
    @zahra-------negash5260 2 года назад +1

    Be family endet nw mewutat michalewu??? Ebaksh asrejigea🙏

  • @teklehaimanotbeyene5468
    @teklehaimanotbeyene5468 3 года назад +10

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! ኢትዮጵያውያን በቂ ምላሽ እንዳገኙ እረዳለሁ።

  • @mesi6213
    @mesi6213 3 года назад +3

    That you all said 100% right and great explanation. Thank you

  • @genettadese9836
    @genettadese9836 4 месяца назад

    Thank you for sharing 👏👏

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 2 года назад

    Amazing information.... good job.

  • @merhawiberhe2368
    @merhawiberhe2368 3 года назад +1

    Thanks my dear ❤️ I hope meet u one-day on wennpeg

  • @bayekasaw
    @bayekasaw 4 месяца назад

    Amazing program keep up

  • @massaretjawad6092
    @massaretjawad6092 2 года назад

    Canada lemehed birr kefye sent birr yeteyqal?enam demo be birr kemetaw eske sent gize yefegebghal

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 4 месяца назад

    Tx dear sis for Sheri g India from Bruxelles europ❤❤❤e

  • @homaboneya8527
    @homaboneya8527 4 месяца назад

    once i was in Canada for a 2 weeks conference. I have a 4 years entry visa. Can I get a job before my visa expires? indeed, I can travel multiple times now.

  • @KebedeAmansisa
    @KebedeAmansisa 4 месяца назад

    Thank you guys

  • @zelalemabebaw-c8t
    @zelalemabebaw-c8t Месяц назад

    ኪድዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 3 года назад +10

    አንቺ የ አሜሪካውን ትያለሽ እኛ በአረብ ሃገር ያለነው እንኳ አርቄ ሸጦ መኪና ስለገዛ ብቻ አንተ ምን ትሰራለህ እሚለው ብዛቱ አያድርስ ነው ። ወንጀል መስራት በቶሎ ሃብታም ያድርጋል ግን ክስንቱ አንዱ ስለተሳካለት ብቻ ሌላውንም ለምን እንደሱ አትሆንም እሚለው ቤተሰብም ሳይቀር ነው።

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 3 года назад +1

    Kidi በጣም እናመሰግናለን ችግራችንን ስላስረዳሽ

  • @Rastefera
    @Rastefera 4 месяца назад

    Make it specific about deportation for 10 years and it is applying for the citizens or for both of them? If you are citizen how can you deported?

  • @yordi2738
    @yordi2738 4 месяца назад

    Thank you! እዉነት ነው ሁሉም የተናገርሽው ።

  • @tsehayk548
    @tsehayk548 3 года назад +2

    You are right. Thanks

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 года назад

    thanks
    important Question.

  • @fantahunyehunie4515
    @fantahunyehunie4515 Год назад

    please tell me how to come there by learning.b/c there is hassel to continue the scholarship.

  • @danielkifle1724
    @danielkifle1724 3 года назад +1

    Thanks for your honesty and providing the real info.

  • @cronacrona8220
    @cronacrona8220 3 года назад +38

    አልሔድም ስደት አይኑ ይጥፋ ኢትዮጵያየ ሠላም ትሁንልኝ

  • @RahelFekadu-k6v
    @RahelFekadu-k6v Год назад +1

    ዉዴ እኔ ከትግራይ ብዙ ችግር ደርሶብኝ እናም ካላባት የማሳድገዉ የ2አመት ልጅ አለኝ የት/ት ደረጃዬ ድግር ቢኖረኝም ሰራ ግን ማግኝት አልቻልኩኝም፤በዛ ላይ የኤች አይቨ ተጠቂ ነኝ እባክሽን ሰርቼ ልጄንናእራሴን የማኖርበትን መንገድ ፈልግልኝ መልእክቴ ከደረሰሽ እርጅኝ ከመሞቴ በፊት።

  • @ethiodrawing5654
    @ethiodrawing5654 3 года назад +2

    Ewnetshn naw ehete 💗😘🙏🙏😉💙 keep it up 😍

  • @selomonmussie1816
    @selomonmussie1816 3 года назад +2

    kidiye በጣም ነው የማመሰግነው ነገር ግን ስለ welcome to canda immigration ስለሚለው ፎርም ገለፃ ብትሰጨኝ ? መደዋወል እችላለሁ ።

  • @Beza-g6f
    @Beza-g6f 11 месяцев назад

    It is possible if it is a family member? Like sister Please answer me😊😊😊

  • @banetibenson3772
    @banetibenson3772 3 года назад +2

    I like your information ur onset person God bless you

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 3 года назад +7

    wow የኔ ታሪክ መሠለኝ እኮ keep it up

  • @gnmethio6864
    @gnmethio6864 Год назад

    Woow. God bless you sister, this the reality.

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 3 года назад +1

    Thank you thank you great job

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +2

    ሰላም ኪዲዬ እናመሰግናለን በረቺልኝ🙏

  • @tgetaneh40
    @tgetaneh40 2 года назад

    That's so true thank you

  • @GaGa-us9rm
    @GaGa-us9rm 3 года назад +2

    Thank you for your advice

  • @madesign21
    @madesign21 3 года назад +5

    እኔ ሚስት ለማምጣትም ፕሮሰሱን እፈራለውን እንኳን ሌላ ... በደንብ ገልፀሽዋለ keep it up
    በአጠቃላይ ግን ኤክስፔክት የሚያደርጉት በጣም በትልቁ ስለሆነ አምጥተንም ከባድ በደንብ ጭንቅላታቸው ከታጠበ ቢያንስ ይሻላል ...እኔ ወደ አሜሪካ ከመሄዴ በፊት በደንብ የአሜሪካን ነገር ስለነገሩኝ ልክ ሀገሩን ስረግጥ እና መኖር ስጀምር ብዙም አልተቸገርኩ

    • @mohdhasan6920
      @mohdhasan6920 3 года назад

      Edawu berasa megede yemtaciwun ageba ke etho bezu dekmek ametetek ate edmetetebkew ayehonm ena gude hognalehu lezawum Arebager!!!!!😭😭😭😭😭

    • @abvaye_4485
      @abvaye_4485 3 года назад

      @@mohdhasan6920 አይዞህ የበለጠውን ይስጥህ ሁሉም ባአንድ ማየት ትንሽ ይከብዳል 🥺

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 3 года назад

      Ere gabcha be careful ye bete Christian lij kalhonech gud new mitserak ene Hulet wendmoch tekedtew be ayne aychalew kehadi honewal ye ethiopia setoch.

    • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
      @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 2 года назад +1

      እባክህን እኔን ተቀበለኝ ቪዛ ተመቶልኛል እዛ ሰው አጣሁ እማውቀው ሰው የለም አሁን ያለሁት አረብ ሀገርነኝ

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 3 года назад +1

    ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ውዴ

  • @rasali7799
    @rasali7799 3 года назад +2

    Nice info, sweet heart girl,Thanks🙏

  • @znaol
    @znaol 3 года назад +3

    Great educational clip. Keep on doing similar stuff 👏

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 года назад +2

    ጥሩ መልስ ነዉ የመለሸዉ ሲስተሙን ሰለማውቀዉ እየኖርኩበት ስለሆነ 👍👍👍👍

    • @አቢቢአ
      @አቢቢአ 2 года назад

      ሰኒ ካላስቸገርኩሽ ስለ systemu ltnegrign tchiyalesh

  • @mesretgeremageremademeke5010
    @mesretgeremageremademeke5010 2 года назад +1

    des teyaleshe kelel bale uneta selemetaweri tebareki

  • @selamloveselam4282
    @selamloveselam4282 3 года назад +1

    enim betami meued efelegaleiu gin betesb yeleiem gen ageptwio ymewesdi eflegalehi

  • @helpingpeoples3638
    @helpingpeoples3638 2 года назад

    how we can began process

  • @antenehmelese8166
    @antenehmelese8166 3 года назад +3

    its great idea u r proud for me!

  • @kiflealemayehu262
    @kiflealemayehu262 4 месяца назад

    እንደገና ሰፋ አድርገሽ ብታቀርቢልን።

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 года назад +17

    በአሁኑ ጊዜ በጋብቻ ካልመጣችሁ በግብዣ በጉብኝት ከመጣችሁ ሌላ ስቃይ ነው ስራችሁን ጥላችሁ አትምጡ ከባድ ነው።

    • @Aleee009
      @Aleee009 3 года назад

      How about student visa??

    • @yemserachyegetalij1707
      @yemserachyegetalij1707 3 года назад

      የኔ ዉድ አመሰግናለው እኔ አውስቲራሊያ በቪዚት ብዛ ልሔድ አስቤ ነበር

  • @tadessetesfaw1457
    @tadessetesfaw1457 2 года назад +1

    ኪድየ እንዴት ነሽ? ስለምታደርጊያቸው መልካም ነገሮች እግዚዓብሔር ይባርክሽ። እህቴ ካናዳ ነው ምትኖረው እድትወስደኝ ስጨይቃት እንዲህ አለችኝ...ካናዳ ያለች ሴት ወንድም ኢትዮጵያ ያላት አንችን በጋብቻ እኔ ደግሞ ወንድም ካላት እኔ አግብቸ ላምጣለት አለችኝ እስኪ ፈልጊልኝ

  • @tsegatube7
    @tsegatube7 2 года назад

    ኮድ ይጠይቀኛል ለስራ አፕላይ ለማደረግ ፈልገ ኢመይል ላይ ደሞ ኮዱ ልደረሰእ አልቻለም confirmation codeማለት ነው ምን ሻላል

  • @mkgmogtmarchangel8366
    @mkgmogtmarchangel8366 2 года назад +1

    Thank you kidi ✨✨✨

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 3 года назад +2

    ካናዳ ለመግባት ይከብዳል ግን ከገባሽ ባጋጣሚ ብዙ ዘዴ አለው ወረቀት ለማግኝት ኑሮ ቀላል አይደለም መኪና ካናዳ ብስክሌት ነው ለመግዛት ቀላል ነው ክሬዲት ካርድ ነው በየወሩ መክፈል ይቻላል የምንሰራ ከሆነ እዳ ማለት ነው

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 3 года назад +9

    Thanks, you explained very well. I hope those people understand. No one want to suffer here alone but as you said the process not easy. Especially for African.

    • @Marta-rn4kt
      @Marta-rn4kt Год назад +1

      HI

    • @Marta-rn4kt
      @Marta-rn4kt Год назад

      Hi how are you may I want to talk to you I sent for you for your number my me

  • @nugusnugus3893
    @nugusnugus3893 2 года назад

    Thanks 🙏🙏🙏❤️

  • @emanabdella5695
    @emanabdella5695 3 года назад

    permanent residense wereqet yet nw mengezaw pls tell me

  • @mb74091
    @mb74091 3 года назад +3

    Egziabhair yistishi ehitalem🙏💕

  • @abrehameshetu8513
    @abrehameshetu8513 Год назад

    Selam endat nesh kidi ahunem memetate yechalali endi?

  • @charisa5360
    @charisa5360 3 года назад

    Tebareki lije, yihe le bzu sew yiteqemal, yasetareqalem🙏

  • @elagym5723
    @elagym5723 3 года назад +2

    ናይስ ኪዲ አዲስ እንግዳ አትቀበይም እኔ የስፖርት ባለሙያ ነኝ personal trainer ነኝ በአውስትራሊያ አገር ላይ የራሴ የስፖርት ዮቲዬብ አለኝ ከዋናው ስራዬ ውጪ እንተዋወቅ ሊንክሽን እኔ ላይ አረገዋለሁ መጠቃቀሙ መልካም ይመስለኛል peace all the time 🙏🙏🙏

  • @esraisirajMuhamed
    @esraisirajMuhamed 4 месяца назад

    betmhrt hideh wede yemngst tmhrtbet yemyawetah kagegnehs mn chigr alew????

  • @emebetalemayehu7371
    @emebetalemayehu7371 2 года назад

    እናመሰግናለን ብዙ እውቀት አግቻለሁ እህቴ