As always, your programmes are amazing. I would like to extend my warm gratitude to Tekle and Liyu as well. Highly informative and outcome-based, your programs are indeed making a difference!!
kidi, i very like you, you have provides very nice information. We Ethiopian are Eger to work abroad because of the currency but the the way to go abroad is very difficult or dangerous
Kidi I am happy for doing good help to our people Kidi I rember you won't to help those twins n you brought Ethiopian professor you discis about them n the professor explain it is very difficult to regain there sight I surprise this children to go to south Africa after they go to Thailand I am afraid for them
በስመአብ! በጣም ነው የምትገርሚው! ጎበዝ ልጅ፡ ጥሩ አድርገሽ እያጋለጥሻቸው ነውና በርቺ፡፡ ነገር ግን ይህ እውነተኛ ጥቆማ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እንዲደርስ እባክሽ ፌስቡክ ላይም ልቀቂው!
ኪዲዬ እጅግ በጣም ጥሩ ሥራ ነው የምትሰሪው ሰዎች ከገንዘባቸውም ከጊዜያቸውም እንዳይሆኑ ከሚያደርጉ ስለምትከላከዪ አደንቅሻለሁ።
Thanks!
Thank you 😊
ለኤጀንቶች ጠላት ለኛ ወርቅ በርች 😍😍😍🙏
ኪዲ ጀግና ነሽ ወገንሽ እዳይጭበረበር ለምታረጊው ጥረት ልትመሰገኚ ይገባል ካናዳ ስራ የለም ብዙ ሰዎች አሉ እኔ የምኖርበት እስቴት።ስራ የሌላቸው
As always, your programmes are amazing. I would like to extend my warm gratitude to Tekle and Liyu as well. Highly informative and outcome-based, your programs are indeed making a difference!!
ወገኖቸ እኔ ማንደፍሮ ጓዴ እባላለሁ ምኖረው መተማ ነው የሲቪል ምህንድስና ተመራቂ ነኝ ነገር ግን ወደ ካናዳ ለመሄድ ማስታወቂያዎችን በማየት ከኢንተርኔት ቤት ነው የምውለው ውሽት ከሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ ታደጉት እባካችሁ
በጣም ግሩ ገለጻ ነው። ድንግል ማርያም ትባርካቸሁ።
ኪዲ ❤ተባረኪ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም ይባላል
በጣም መልካም ተግባር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
የምትሰጪን info እጅግ ጠቃሚና ወሳኝ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ
Thank you! For sharing this good experience!
እውነት ነው ኢትዮጵያ ህግ ና ፋትህ ስለሌ ማንም የፈለገውን መዝረፋ አይደለም ቢገል እንኳን እንደምናየው ነው፡ ኪድ ለመረጃሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
ኪዲየ ተባረኪ
እድሜ እና ጤና ለግለሰብ ለሕጋዊ ደላሎች በገንዘብ እንወጣለን
Kidi sele melkamenetesh Betam Enamesegenalen Yemetesechin Mereja Betam Tekami Gin Demo Netsa New ..Thankyou
ኪዲ&አቶተክሌ& አቶ ልዮ እኳን ደና መጣቺሁ አቶ ተክሌ ግን አትጥፉጂ በተረፈ ስላየናቺሁ ደስ ብሎናን አትጥፉ የኔ ጀግና ኪድየ ኦ በያመቱ እምትለቂልን ዝግጂት ደረሠዴ በቃ እንጠብቃለን ደስ እሚልና ጠቃሚ መረጃ ነዉ ያዉ አጠረቺ ትንሺ እጂ ክበሩልን🙏
እናመሠግናለን ኪዲ ሠሞኑን እንድህ አይነት መረጃ እየተለቀቀ ነው
በእውነቱ በጣም አናመሰግናችኋለን ተባረኩ፡፡
አመሰግናለሁ ኪዲዬ!!! አሁን ደግሞ'' ለ ኖርዌይ እና ስዊድን ነው ይላሉ'' ይሄንም አስረጂን ጀግኒት
Yihen kihilot minister yawetaw new.apply adrgewuna biometric seteh tetebabek.kifya minamin yemiluh kehone gin endatsemachew
Ere kifya blewugnal abate mn ladrg@@mubenatanim4686
እውነት ተበረኩልን እትዮጵያ ውስጥ የልተፃፈ ነው የምየነቡት❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን!በጣም ጥሩ ነው። እንዲህ ዓይነት ነገሮች ሲኖሩ ለማረጋገጥ አንችን እና ጠበቆቹን ልናገኝበት የምንችልበት አድራሻ ብትሰጭን?
Thank you
እኔ ሁሌ መሰጅ ይደርሰኛ እንኳን ደስ አለውት ካናዳ እንዴመጡ እድሉን ተስጥቶዎት ከነአኮመደሺን ጋርየሚለ ነው በምነ ልመን የትስ ሄጀ ላረጋግጥ
Thanks kidi
የኔ ማር ተባረኪ ተባረኩ ስወድሽ
Thank you kidi betam enameseginalen betam gira gebton neber enem begile tegafiche besikay ketemezegebku bohala dukaw yetefabet huneta ale debub kilil wust
እጀግ በጣም ጥሩና ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ኪዲዬ ተባረኪልን
በርች ጀግንት 😍😍👌
በጣመ ያሳዝናል አ.አ ነዋሪ ነኝ በኛ ቀበሌ ተለጥፎ አይቼ ልጆች እንዲመዘገቡ እየሞከርክ ነበር በጣም አመሰግናለሁ።
በጣም አመሰግናለሁ!!
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤።ግን ምን ያህል ብር ይፈጃል ፕሮሰሱ?
ኪዱ እድሜ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ስለ መልካም ስራሽ ይክፈልሽ የእውነት እናመሰግናለን እህቴ❤
ምን ነክቷቺሁ ነዉ እይታዉና ላይኩ አድ አይደለም ኧረ በአላህ እሷም እኛን ስጠቅመን እሷንም እደግፉ👍👍👍👍👈🙏
ስራሽ ሁሌም ሐሪፍ ነው 👍👍👍
Waw God bless you! We need that clarification!
በጣም በጣም ቆንጆ መረጃ ነው የማታደርሺን የአንቺን ሚዲያ የሚከታተል ሰው ከአጭበርባሪዎች 100% ይድናል
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ። እባካችሁ ስለ ስደተኞች በግለለሰሰብ ስፖንሰሰር ሸፕ አሳውቁን። ብዙ ብር እየጠየቁ ነው።
ኪዲ ጌታ ይባርክሽ በትክክለኛ መንገድ ለመሄድ ጠቁሚኝ
Kannada misgaba indet limazagab manin li'awora?
kidi, i very like you, you have provides very nice information. We Ethiopian are Eger to work abroad because of the currency but the the way to go abroad is very difficult or dangerous
በጣም ጥሩ ነዉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ግን እኒህን የመሰሉ ባለሞያዎች የሰጠሻቸዉ ጊዜ ትንሽ ነዉ,,,,
በተረፈ በጣም አሪፍ ነዉ 👌👌👌🕊️🕊️
Thanks all you kid, liyou & tekle ❤❤❤ GOD bless you.
እናመሰግናለን በርቺ 👍 ጎበዝ
Thank you 🙏 ❤good job,god bless you
Thanks so much
Thank you somuch❤❤❤
GOD belus u my honest Sis❤🙏
U DID GRATE!
Tnx! Kidi
thank you Kidy
እሄው እኔ ካናዳ ነኝ 5 ወሬ የስራ አጥ ቁጥር በየ ጊዜው ነው ሚጨምረው
እሄው እኔም ትቼው አገሬ ልገባ ነው
ቤት ኪራይ ካልተሰራ አይከፈልም መንግስት ደሞ ከ6 ወር በኋላ ውጣ ግብ ግብ ነው የት ይውጣ ስራ ከሌሌው
Ategbam bakh mood teyzalk ende
እባክህ ወንድሜ ከአንድ ሰው ጋር አውርቼ ነበር በ1ወር ውስጥ እንደሚያልቅልኝና 500 000 ተነጋግረን ቅድሚያ 150 000 ብሎኝ ከሳምንት በኃላ ተቀጣጥረን ነበር እባክህ ያለውን ሁኔታ ግልፅ አድርግልኝ
በመጀመሪያ ካናዳ እድል ነው እንጂ ማንም መላክ አይችልም በቃ ግን አስተካክሎ ፋይልክን ያስገባልሀል ከዛን ሚሆነውን መጠበቅ ነው ከደረሰህ መተህ ታየዋለህ ኪዲ እኮ አሁን ስላለው ሁኔታ ተናግራለች
❤❤❤❤
ዋ አርፈህ ብርህን ያዝ @@ermiyasermy-cf9wi
thanks sister
You are unknown a female hero as Ethiopian I am proud of you every time you exposed bad people with out any fear God bless you and your family
Kidu betam mmmm adrge amesegnalehu mikrachuh atinten sebro gebitual lenefise medihanit honual .i can't thank enough you
እሰይ ደስ ይላል
ጥሩ ገለፃነው እኔማ አደረቁኝ እኮ ስሜን ይለጥፊሎ እንኮን ደስአለሽ ከታች ያለው ተጭነሽ ምረጪ ይላሎ በሰው ስሰማ 180ዶላር ክፈሎ ይላሎ ግራአጋቡንእኮ
Thank you for your help and support for our community 🙏
ፈቃድ የተሰጣቸውን ጠበቆችና ድርጅቶች የኢሜይልና የስልክ ቍጥር አድራሻ ብታስቀምጡልን።
አታስበው! አያናግሩህም
ምነው እስከዚህም ድረስ ገነት የምንገባ አስመሰሉት እኮ
በጠበቆቹ ባይሳካ እነዚህን መወንጀልህ አይቀርም
Aw askemtulin
🎉🎉🎉ላኩኝ ❤
Thank you kiddy!
ዋው እንዴት ደስ ይላል ገናሳልጨርሰው እርእሱን አይቸ ነው የጮኩት እናመሰግናለን እህቴ !!!!❤❤❤❤
ሰላም በጣም ጥሩ ነገር ነው ግን የመቸ ነው ቀኑን እና አመተ ምህረቱን ባውቀው
እጅግ እጅግ ለዘዘ ተንጓተተ 😢😢😢
ተባረኩ አቦ! ኪዲ እደጊልን
Enamesegnalen kidiye Gin ebakish tikikilegna ድረ ገጽ ካለ ንገሪን የቱን እንመን
Eyob ebalalehu Canada lememitati bejeweled temezigibe alewu
በርቺልን!
Thank U Kidoya ❤
በጣም አመሰግናለሁ
የቻላል ብለዉ ነዉ እየመዝገቡ ያሉ
Wow guy nice to have you guys
በትክክለኛ መንገድ እዴት መምጣት እችላለሁ
እውነት ትክክል ነህ
ሀይመሜዚግብ ፈላግህ ነኝ
ኑሪልን እህታችን ኪዲ እህታችን ❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ information ነው እናመሰግናለን ለማመልከት license የሆኑ ጠበቃዎችን አድራሻ በምን እናገኛለን ላኪልን
ረላሸ እኔ ሻራ ሰጥቻለው ከዛሬ ጀምሮ -መስከረም 15 ወረፋ ነው ብታይ ጎንደር
Amezing anameseganalen 🙏
በጣም የሚገርመው በቀበሌ ምዝገባ😂😂😂😂😂😂😂 አይይ ኢትዮጵያን ሁሌ እንደተሸወዳችሁ😂😂
እውነተኛ መረጃ እያሉ ይህንን ህዝብ ያጭበረብሩታል ቀዳዳወች
Txs alot
face book online message ካናዳመምጣት ትፈልጋለህ እያሉ ይፅፉልናል
Tebarki kidu
እንዴት ነው ህጋዊ ጠበቆችን የምናገኝ እስኪ አድራሻ አስቀምጡልን
አመሰግናለሁ ኪዲዬ በጣም ጌታ ይባርክሽ ልጄን በትክክለኛው መንገድ ለመላክ ፈልጌ ነበር ምን ማረግ አለብኝ
❤Liyu my dear friend am happy seeing you ❤
ኪዲዬ እባክሽ ለናግርሽ ለልጆቼ ነው
Thank you 🤩🙏
Kidi God bless you!
please help me how I can come Canada?
Kidi I am happy for doing good help to our people
Kidi I rember you won't to help those twins n you brought Ethiopian professor you discis about them n the professor explain it is very difficult to regain there sight
I surprise this children to go to south Africa after they go to Thailand I am afraid for them
ኪዲዬ አውሪኝ እባክሽ 😢😢😢
Good new
ታላቅ ሴት ነሽ በርቺ
Kiddy wow geram program nw live program alachihu ende?
ኪዱ እባክሽ በኮንፈረንስ ቪዛ ወደ ካናዳ መግባት ይቻላል??????
ሲጀመር ካናዳ ስራ የለም ይሀው የኔቤተሰበ ካናዳ ከመጣ 3ት ወር ሁኖታል ግን ስራ አላገኘም
ሶስት ወር እኔ ስንት አመት ተቀምጬ አሁን እግዚአብሔር ረዳኝ
❤❤❤❤❤❤
ሰዉ አይሰማም አብዷል
@@ethiopialove2772ለስራ ብቻ ሳይሆን አሁን ሀገራችን መኖር ሰቀቀን ሁኗል የትም ይሁን ሰው መሠደድ ነው የሚፈልገው
እንቀያየር!😏
ጀግና ሴት
Yes
አንች ግን በርችልኝ በጣም ትለያለሽ
ጥሩ መልእክት ነው ነገር ግን ለመመዝገ ፎርም የት አለ።
ኪዲዪ አነ በጣም እወድሻለሁ !!!!!!በምን እንደማገንሸ አጣህ .....
በጣም ጥሩ ነው ግን ከsouth Africa ይቻላል?