📌ከእንቅልፌ እየቀሰቀሰ መስማት የሚከብድ ነገር ይነግረኝ ነበር ……የህይወት ትርጉሙ ጠፍቶኝ እራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ነበር በተለይ ወላጆች ስሙኝ …‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 204

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 2 месяца назад +20

    ኪዲዬ ይህንን ታሪክ ሰሰማ እህቴ እየሆንች ያለችው እንደዚህ ነበር አረብ አገር ነበረች እና ብዙ ትምህርት አገኘሁበት በርቺልን እኔም ለእህቴ ትኩርት ሰጥቼ እከታተላታለሁ ከልብ አመሰግናለሁ እባካችሁ እንረዳዳ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ያሉትን እናቅርባቸው እና ወይ ወደቤተ እምነት ወይ ወደህክምና እንውሰዳቸው እኔ ክእንቅልፌ ነው የባነንኩት አመሰግናለሁ ኪዲም ጀሪም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @its38bby62
    @its38bby62 2 месяца назад +27

    እየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነዉ ፡ የናዝሬቱጌታእየሱስ ፡ ያድናል ፡ ይታደጋል ፡ አሜን ፡

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 месяца назад +25

    በጣም ጥሩ ምስክርነት ነው የረዳሽ ያገዘሽ ጌታ እየሱስ ይባረክ❤ ኪዲዬ ተባረኪልን❤

  • @TersitTesfaye2009
    @TersitTesfaye2009 2 месяца назад +53

    እንዲህ አይነት ችግር ያጋጠማት ሴት ከወር በፊት አጋጥማኝ ነበር ችግሩ የጀመራት ከጎረቤቷ ያለ ልጅ ለሊት ላይ ክፈቺልኝ እያለ ያንኳኳል እሷ ደሞ የ12 አመት ሴት ልጅ ስላለቻት አሷም ሴት ስለሆነች ሊደፍረን ነው ብላ ፈራች የሰፈር ሰው አከራያቸው ሁሉም ለሊት ይጠራኛል የምትለውን ልጅ በሽምግልና በፓሊስ ልጁን ያስጠነቅቁታል በኋላ ሰው ቤት ማደር ጀመረች ምክንያቱም ድምፁን ስሰማ ኤሌትሪክ ያዢ ሙቺ ሙቺ ይለኛል ትላለች ልጇም እንቅፍ የላትም ነበር ከዛ አጋጣሚ ከኔ ጋር ሰፈር ውስጥ ተገናኘን ሳያት ከስታለች ፊቷም ጥሩ አልነበረም ምን ሆንሽ ስላት እንቅልፍ ተኝቼ አላውቅም አለችኝ መረጋጋት አይታይባትም አይና ላይ ከዚህ በፊት አክስቴም እንዲህ አይነት ችግር አጋጥሟት ስለነበር ትንሽ ጠረጠርኩ የምትናገረው ግን ስላልገባኝ አይዞሽ ፀልዩ ብያት ተለያየን እቤት ስገባ ልቤ አላርፍ ሲለኝ ነይ እንፀልይ ብዬ ጠራኋት ፀልየን ሄደች በንጋታው ነገሩ በደንብ ስላልገባኝ ልጇን አጊንቼ ስጠይቃት ለሊት አታስተኛኝም መጣብኝ ጠራኝ ትላለች እሺ ከቤት ውጪ ስታድሩስ እንዲሁ ናት እቤት እንደምቶን ነው የምቶነው ይህን የምትለኝ የ3ተኛ ክፍል ቆንጆ ሴት ልጇ ነች ምን ይሻላል ትያለሽ ስላት የናቷ ቤተሰቦች ጋር መሄድ ይሻላል አለችኝ ይሄ የሚህነው ጳጉሜ 5 ነው ከቀናቶች በኋላ ት/ት ይጀመራል የልጅቷ ነገር አሁንም አስጨነቀኝ ነገር ግን እግዚአብሔር እንደሚችል ከዚህ በፊት ሰርቶ ስላሳየኝ ቸርች ይዣት መሄድ አለብኝ ብዬ ወሰንኩ የዛኑ ቀን ለፓስተሬ ደውዬ ቢሮ መኖሩን ጠይቄው አለው ሲለን ሄድን ፀለየላት ከፀሎቱ በኋላ ወይኔ አከራዬን ያ ይጠራኛል የምለውን ልጅ ጎረቤቱን ሁሉ እንዴት አያቸዋለሁ ነው ያለችው ግን ሁሉም ሰው በቃ አብዳለች (ነቅላለች)ይሉ ነበር እሷ ባታውቅም በኋላ እቤቷ ከልጇ ጋር አደረች ድምፁ ቢመጣም ውስጤ ግን መፍራት አቆመ አለች ማን እንደሚጠራትም ገባት አሁን ድምፁ ከበፊቱ ራቅ ብሎ ነው የሚሰማኝ ትላለች።የእግዚአብሔር ቃል ሌባው ሊገል ሊያርድ ሊያጠፋ ነው የሚመጣው እኔ ግን ህይወት እንዲህንላችሁ እንዲበዛላችሁ መጣው ይላል ጌታችን ኢየሱስ ስለዚህ የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር ሲርቅ ሁል ግዜም የሚያገኘው ይህ ሌባ የተባለው ዲያቢሎስ ነው እናም ለእኔስ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል እንደሚል ቃሉ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ በሰላም በደንነት የመኖራችን ዋስትና ነው ክብር ሁሉ ለቸሩ ጌታ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን ።❤❤❤ሁለታችሁም እህቶቼ ተባረኩ እህቴም እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ አሁንም ትጋትሽን አታቁሚ ጌታ መንፈስ ቅዱስን ፈልጊው ጌታ ኢየሱስ እኔ ብሄድ ይሻላችኋል ሌላ አፅናኝ እልክላችኋለሁ ብሎ የተናገረት መንፈስ ቅዱስ እንደሚጠቅመን ስላወቀ ነው ብዬ አምናለሁ በጣም እረጅም ነው የፃፍኩት ይቅርታ ።

    • @infinitelove3840
      @infinitelove3840 2 месяца назад +1

      Thank you ehte slakafelshin neger enem endezi miyaschegrachew beteseb alugn geta yrdan.

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 2 месяца назад +2

      እባክሽ ያልሻትን ልጅ ተከታተያት በእየሱስ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 2 месяца назад

      ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ❤

    • @BetlhemAlemayo
      @BetlhemAlemayo 2 месяца назад

      Stay blessed

  • @its38bby62
    @its38bby62 2 месяца назад +21

    አሜን ፡ እየሱስ ፡ ያድናል ፡ ይታደጋል ፡

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 2 месяца назад +3

    ኪዲዬ የማይነካ ነገር እያመጣሽ ለሕዝብሽ ስለምትሰሪ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ ምርጥ አእህታችን ልጅቷ የምትገርም ልጅ ናት የሚገርም ምስክርነት ነው ያመንሽው ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ይጠብቅሽ ብዙ ተምረንበታል ተባረኪ ❤❤❤

  • @jelo3241
    @jelo3241 2 месяца назад +10

    ጄሪዬ ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ነው በመገረፋ ቁስል ተፈውስናል ክብር ለኤልሻዳዮ ጌታ ኢዶናይ ይሁን ።

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 2 месяца назад +13

    ይህም ሥሜት እኔ ጋር ነበር ግን በፈጣሪ ሀይል ተወጥቼዋለሁ ሥሙ ይባረክ

  • @rute6904
    @rute6904 2 месяца назад +3

    ኪዱዬ ተባረኪ🙏 እህቴ ጄሪ እንካን ጌታ እረዳሽ; ለብዙዎች የመዳንን መንገድ ስላሳየሽ ተባረኪ👏👏💕💕

  • @mahi9508
    @mahi9508 2 месяца назад +14

    ይሄ ነገር እኔንም ብዙ ግዜ አጋጥሞኛል በእግዚአብሄር ሀይል ቆሞልኛል እግዚአብሄር ይመስገን እሱ ሁሌም እድሉን ይሞክራል ግን በኦርቶዶስ እምነት ላላችሁ በፀሎት በፆም በስግደት በበለጠ በቅዱስ ቁርባን 100% ቶሎ ቶሎ በመቀበል ይወገዳል::

  • @Tenaye58
    @Tenaye58 2 месяца назад +12

    እንክውን ሰማሁሽ ያሳለፍሽው ግዜ በጣም ከባድ ነው ግን ጠንክረሽ እዚህ በመድረስሽ እግዚአብሄር ይመስገን አይዞሽ እህቴ

  • @Mtube-me7gi
    @Mtube-me7gi 2 месяца назад +6

    kiddy you are really doing a remarkable Job! this is not just being a media person this is being a matured person with humanity so, on behalf of all Ethiopians especially living abroad I really appreciate what you are addressing!!

  • @SebleEyo
    @SebleEyo 2 месяца назад +8

    Glory to God!!!!!!!my sister am so happy to see u delever from this sprit.

  • @SebleTeks
    @SebleTeks 2 месяца назад +8

    ጌታ መልካም ነው እንኳን ተፈወስሽ የልጅነትሽ አምላክ አልተወሽም 🙏 keep reading a Bible and pray Tebareki🙏🙏🙏

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 2 месяца назад +6

    ኪዲዬ በጣም እምትደነቂነሽ እምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ሁሉ የየሰው ችግር ከነመፍትሄው ነው ተባረኪ

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 2 месяца назад +14

    I went through the same thing..För the first time I heard someone talk about it. I had a room mate since he came in to my house I wake up in the night and he comes into my mind ..if I told people..they would think I was I love but I wasn't...my mind keeps talking nonstop.for 2 week....I was so tired. The guy told me he read osho and I believe he had evil spirit in him since I lived with him I was affected..lastly I cried and prayed le Medhanialem ...labde new ebakeh 10 min yeamero ereft setegn beye...then Egziybeher yemsegen it stopped. Thank you for sharing

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 2 месяца назад +1

      you have to fight him every single day by in Jesus name call his holy name in front of the devil nonstop. God bless you.

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 2 месяца назад

      Glad you free but my sis is going through it for more than 15 years 😭

    • @ruthberhe2369
      @ruthberhe2369 2 месяца назад

      @ethiopia6030 I'm sorry to hear that...I hope you tried tsebel.

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 месяца назад +2

    አስተምህሮኛል የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር የረዳሽ እንችም ለብዙዎቹ ትተርፊያለሽ በርች ለመርዳት እንዳትርቂ💚💛❤👏🌼🌻ጥሩ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን💚💛❤👏🌼🌻

  • @hilu4406
    @hilu4406 2 месяца назад +5

    Gobez yene ehit 👏 👏 👏 I truly admire your courage. GOD BLESS YOU ! 🙏 🙏 🙏

  • @Hawinet-z7r
    @Hawinet-z7r 2 месяца назад +18

    ክርስትና የራስን ጥረት ነው የሚፈልገው። የኛ ህዝብ ክርስቶስን ከ pastor ከ ቄስ ይፈልጋል።

    • @AnnaMelese-g2n
      @AnnaMelese-g2n 2 месяца назад +4

      Exactly! God is near to our heart 🙏🏿

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 2 месяца назад +1

      እውነት ነው❤

  • @EthiopiaDesta
    @EthiopiaDesta 2 месяца назад +6

    እኔም እደዚህ ይሰማኝ ነበር። እየሱስ ፈወሰኝ

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 2 месяца назад +21

    The more books you read, the more darkness can seep into your soul. The only book that brings true peace of mind and spirit is the Bible. If you believe in and trust Jesus, you will never face such challenges.

    • @eritrea576
      @eritrea576 2 месяца назад +3

      God bless you. You 13:55 are right. Believe Jesus is God, OBEY ACT 2:38, receive Holy Spirit

  • @californa6827
    @californa6827 2 месяца назад +1

    ኪዲዬ እናመሰግናለን እኔ ምለው በአሁኑ ሰዓት ከባድ ነው እኔ እሰላም ነኝ አምላክን መያዝ ነው ኦሮቶክሰ በሚያመልከው ሙሰሊሙ በአላህ መንገድ መሄድ ነው እንጂ ሌላ መንገድ የለውም thank u sister

  • @AsterTaffese-f1y
    @AsterTaffese-f1y 2 месяца назад +7

    ተባረኪ ኢየሱስንም ሰበክሽ

  • @ermiasmulleta2557
    @ermiasmulleta2557 2 месяца назад +4

    God bless you by sharing your experiences, delivered by the power of Almighty God. I understood you 100%.

  • @tarikalemdaniel1835
    @tarikalemdaniel1835 2 месяца назад +1

    ኪዲ ይህንን ስትሠሪ አጥር ስላላደረግሽ አመሠግናለሁ። የትም እንሁን የተሠጠን የእግዚአብሔር ቃል ለክርስቲያኖች መመሪያችን ነው።

  • @engineerseyoum
    @engineerseyoum 2 месяца назад +2

    ጄሪ አውነትሽን ነው።እኔ አሁንም በሀይጣት ስወድቅ ድምፆች ያወሩኛል በማውቃቸው ሰዎች ድምፅ።ንሰሀ ስገባ እና ስፆምና ስፀልህ ደግሞ ድምፆቹ ይርቃሉ ይሰወራሉ።መች እንደጀመረኝ ለምን እንደጀመረኝ በምን ምክንያትና በማን ምክንያት እንደሆነ ጠንቅቄ አውቃለሁ።ግን ፀንቼ እንዳልቆም ዛሬም አሁንም በዝሙት እንድወድቅ ያለብኝ ፈተና ከቃላት በላይ ነው። መፍትሄው ህክምና ሳይሆን እምነት ነው።

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 месяца назад

      ጥንካሬን ፈጣሪ ያድልሽ

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 2 месяца назад

      እባክሽ ላግኝሽ?

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 месяца назад +2

    Kido is a teacher who is very happy with all the things you have to offer❤

  • @MinelhuneTegegn
    @MinelhuneTegegn 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር እኮን እረዳሽ❤

  • @infinitelove3840
    @infinitelove3840 2 месяца назад +4

    Kidi thank you yhen slakerebsh betam astemari new

  • @SebleEyo
    @SebleEyo 2 месяца назад +2

    Kidiya u ar so blessed! Its very important issu.

  • @gachalifeladybug3744
    @gachalifeladybug3744 2 месяца назад

    አንቺ እህቴ እንደዚህ ነው ያለሁት ግን እኔም መፀሀፍ ቅዱስ እያነበኩ ነው በፀሎት እኔም በጣም ለውጣለ ኝ አሁንም ጨር ሶ ድምፁ እንዲ ጠፋ ጌታን እየጠበኩ ነው እና በርቺ ከጌታ ጋር

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 месяца назад +3

    ዉይ ኪድየ ግን ሉብናኖቺ አብዘሀኞቹ የባእድ አምልኮ በጣም ያመልካሉ እኔ እምሠራባቸዉ የነበሩ ሠወቺ እናትና ሌጂ ናቸዉ ልጂቷ ትልቅ ናት ጥሩ ስራ ትሠራለቺ መጂለስንዋብጋ ግን የሆነ ሠዉየ ማታማታ ይመጣና ቡና ይፈላን ከዛ ከጠጣቺ በሗላ ስኒዋን ትሠጠዋለቺ ከዛ እያለ እያለ ዶሮ ገዝታ መታ ያነ እሚመጣዉ ሠዉየ አርዶ ግባሯን ባዉራ ጣቱ በደሙ ቀባት እዴት እደፈራሁ ፍለፊቴ ከዛኛዉ ህፃ እራቢያ እም ትባል የኮበልቻ ልጂ ነበረቺ በረዳ ላይ ሁነን እናወራለን ከዛ ነገርኳት ኧረ ከድጃየ የኔ ሴትዮም የሆነ ቦታ እንሄድና ጫካና የጨለመ ነዉ አገር ቤት ጪብጦ ተብሎ እሚሠራዉ አይነት ትሠራራ እዛ ቦታ ሄደን መኪና ላይ ቁጪ ብየ ያነን ምግብ አስቀምጣ ሻማ አብርታ አዉርታ ትመጣለቺ ቦታዉ ሲያስፈራራ አለቺኝ እና ምን ይሻለናን አልኳት ሳይዳ እሚባል ቦታ ነበር እምንሠራዉ እሷም መሳፈሪያዋ ደርሶ ወደ ሀገር ሄደቺ ጨነቀኝ እማየዉን ለማን ላዉራ ከዛ ወደ አገር ቤት ደዉየ መምጣት እፈልጋለሁ ብየ እየየ አልኩባቸዉ ከዛ የወሠደቺኝ ዘመድ ነበረቺ ለሷ ነገሯት ደወለቺልኝ አስረዳሗት አልሠራም አልኩኝ ነገረቻቸዉ መታ ትንሺ ትረፍ ዉሠጃትና ከዛ መተን እንወስዳታለን አሉ ኧረ እግሬ ይዉጣጂ አልመለስም ብየ ወጣሁ ሊወስዱኝ ሲመጡ እቢ አልኩኝ የወሠደቺኝ ቢሮ ወስዳ ስራ ቦታ ቀየርኩ እልሻለሁ ኪድየ እዛ ቦታ ቆይቸ ቢሆን ከመፍራቴ የተነሳ ማበዴ አይቀርም ነበር ግን ለሱ ምን ይሳነዋን እዛ ቤት አሶጣኝአልሀምዱሊላ💔🙏

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 2 месяца назад

    Kideye I have family members dealing this . When he leaves the place he start healing.Hope her stor helps few.tnx sharing

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 2 месяца назад +3

    አሜን እየሱስ ያዲናል❤❤❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 месяца назад +2

    ኧረ እኳንም ተሻለሺ ተመስገን አሁንም የበለጥ ዱአ ፀሎት አድርጊ ተሻለኝ ብለሺ ቺላ እዳትይ ስለሚፈሩ እኮ ነዉ ኪድየ ለመቅረብ እሺ እማይሉት አበዱ ነዉ እሚሉነ ብለዉ ይፈራሉ ለዛ ይሆናል አወ ያቺልጂማ ታሳዝናለቺ ገና በልጂነቷ እሱ ይጠብቀን ቺግሩ ካናዳ ደግሞ ያለ እራስሺ ፍቃድ ማንም ወደ ህክምናም ሆነ ወደ ሀይማኖት አባት መዉሠድ አይቻልም

  • @malefayhaile-k8y
    @malefayhaile-k8y 2 месяца назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አሁንም ያደረግሽው ኮፍያና የአንገት ጌጥሽ መስቀል ሳይሆን የእባብ ቅርጽ አለው አውልቄና ጣይው

    • @infinitelove3840
      @infinitelove3840 2 месяца назад +1

      Faith new milew, emnet malet new

    • @haimanotw.rufael9752
      @haimanotw.rufael9752 2 месяца назад

      አውነት ነው እባቡ ነው አውልቂው ጌታ አያሱስ ቅዱስ ነው

  • @LidiyaLidiya-mq8vw
    @LidiyaLidiya-mq8vw 2 месяца назад +1

    በሊጅ በየሱሲ ክረስተስ ሊጂ ላይ ሰረቶሊ ሲትይ እህ ሰለዚህ ክረስቶስ ሊጅ እንዳለዉ ከመነሺ መሊሰሺ እራሱ አሚላክ ነዉ ማለት ከእዉነት የራቀ ነዉ አሰተዉሊ አላሂ አንደ ነዉ አይወሊዲሚ አይወለደሚ እየሱሲሚ የተከበረ የ አላህ መላክተኝ ነዉ ሰላሚ በሱሚ በደንገሊ ማራያሚ ላይ ይሁን አላ ቀጥተኛዉን መንገደ ይሚራችሁ❤❤

  • @TagelechYohannes
    @TagelechYohannes 2 месяца назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል ❤ አሜን❤

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 2 месяца назад +5

    የእርኩስ መንፈስን ጉዳይ የተያዘ ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር

  • @samantazach5936
    @samantazach5936 2 месяца назад +2

    I agree with her, i believe that sometimes you can heal mental illness without medication

  • @selammuse1077
    @selammuse1077 2 месяца назад +6

    ኪዲዬ በጣም ነው ማደቅሽ ምታቀርቢያቸው ሁሉ አስተማሪ ናቸው አመሰግናለሁ

  • @beimnetleulseged
    @beimnetleulseged 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 2 месяца назад

      ፔንጤ ናት ማሐት ነው እነሱ ጋር የማይታይና የማይመጣ ፊልም የለም እኮ!!!!!!!

  • @etalembedhane3646
    @etalembedhane3646 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 2 месяца назад +5

    ኪዲ ጥያቄዎችሽን ሁሉ ከነቅደም ተከተላቸው በምታቀርቢያቸው ውይይቶች ላይ ሁሉ እወድልሻለሁ:: ተከታታዮችሽ ሊያውቁት በሚገባ መልኩ ነውና::

  • @samrawithirpo9524
    @samrawithirpo9524 2 месяца назад +1

    Betam yemwedat abroadeg guadegnaye ke 5 wer befit erasuan atfeta motabegnalech ena I wish yihen kedme semchew bihon 😢😢😢 tnx Kidiye

  • @MengisteabHaile-k7i
    @MengisteabHaile-k7i 25 дней назад

    Xelot be welk getan mefleg.. The only solution,, ezgher yerdachuhh🙏🙏🙏

  • @eritrea576
    @eritrea576 2 месяца назад +1

    Good job, TG, Kidi, thank you both. You help others, just focus on Jesus, read the Bible, believe Jesus is God, Baptism in Jesus' name, receive Holy Spirit Spirit read Act 2:38, read James 4:7-10

  • @selammeshesha617
    @selammeshesha617 2 месяца назад +1

    Yadanesh Geta Yebarke ehtie

  • @SirakMulugeta-q3f
    @SirakMulugeta-q3f Месяц назад

    All what she said is true, i also pass through the vally of death but the bible reding by my self saved me.i was and lived with mami water,the quien of the Sea,God bless,God saved me haleluya

  • @LoveKedu
    @LoveKedu 2 месяца назад +3

    ፀሎት ፀሎት ፀሎት ከድንግል ማሪያምን ልጀ ጋር መኖር አጠገባችን አየድርሱም

  • @እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ
    @እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ 2 месяца назад

    አሜን። የናዝሬቱ: እየሱስ: ክርስቶስ: ያድናል።

  • @sendekadane3015
    @sendekadane3015 2 месяца назад +2

    ጥሩ ነው አቀራረቡ።

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 2 месяца назад +2

    Egzabhar ymesgen enkan Ameletshe berchi Weladitea amlak tradashe Amen Amen Amen

  • @kenbonkenbon3851
    @kenbonkenbon3851 2 месяца назад

    More God bless you TG,freely go forward.

  • @mekdelawitehaile6850
    @mekdelawitehaile6850 2 месяца назад

    Enkane Egzaber marsche🙏🏽Egzaber yemesgen

  • @ancientCures
    @ancientCures 2 месяца назад +14

    አይምሮ እንደሌላ አካል ሁሉ ይታመማል ።

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 2 месяца назад +5

      Ye aymro hemem kehulum menem yebeltal kebad new

    • @ancientCures
      @ancientCures 2 месяца назад

      @@habtamabera1481 ችግሩ ኩላሊት ነኝ ጉበት በሽታ ነኝ ካንሰር ነኝ እያለ የሚለፈልፍ ሴጣን የለም የአምሮ ዉስብስብነት የምልክቶቹ ግራ አጋቢነት ባህልና ሀይማኖት ግን በሴጣን እንዲሳበብ ያደርገዋል

  • @helenmehammed9988
    @helenmehammed9988 2 месяца назад +2

    Thanks kidey betam timergn negr new yatmarkutu

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 2 месяца назад +1

    መድሀኒቱ ጌታ አየሱስ ብቻ ነው

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 2 месяца назад

    እየሱስ የጌቶች ጌታ ነዉ!! ያሸናፊዎች አሸናፊ!!

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 2 месяца назад

    አሁንም ትጨንቂያለሽ በርቺና ፀልዪ መድሃኒያለም ከሚጠሩት ሰዎች ዙሪያ ይሆናል መላእክቶቹንም ይልክልሻል

  • @Gashawdagnemekonne
    @Gashawdagnemekonne 2 месяца назад +1

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @ከዚህም-ከዚያም1ሰ
    @ከዚህም-ከዚያም1ሰ 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር መልካም ነው የኔ ትውልድ ወደ እየሱስ ከመቅረብ ውጭ አማራጭ የለንም

    • @serkalem9227
      @serkalem9227 2 месяца назад +2

      True vid is great Jesus is healer no one with out him

    • @haimanotw.rufael9752
      @haimanotw.rufael9752 2 месяца назад +1

      አውነት ነው ጌታ አየሱስ ብቻ አዳ ኝ ነው

  • @Hawinet-z7r
    @Hawinet-z7r 2 месяца назад +11

    ከ utube መምህር ተስፋዬ ፈተና ገጠመኝን ስሙ ከቻላችሁ ።

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 2 месяца назад +1

      ትክክል እርኩስ መንፈስ በፆም በጸሎት በስግደት ንስሐ ገብቶ በቅዱስ ቁርባን ተጠብቆ ፀበል መፀበል ወደ ሲኦል ይገባል ከዛ ውጪ መልኩን ዘዴውን ቀይሮ በሰለጠነ መንገድ አስመስሎ አብሮ ይኖራል

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 2 месяца назад

    What a mighty savior is Jesus our Lord!!! To him be the glory and honor!!! Jesus saves!

  • @tihutscollection5773
    @tihutscollection5773 2 месяца назад +3

    I know her feeling. Enem dersobignal

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 2 месяца назад +3

    ያልደረሠበት አይገባውም ምን ብትይው

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757 2 месяца назад +2

    የመምህር ተስፋዬ ኣበራን ገጠመኝ ኣዳምጪ።

  • @zerihunlulseged5126
    @zerihunlulseged5126 2 месяца назад +6

    የ አወራችው ሁሉ ምንምቨአልገባኝም ፡ምንድነው ኪዲ?

  • @Berketgrmaywkidan
    @Berketgrmaywkidan 2 месяца назад +23

    ሠላም ሠላም ኪዱ ሠላም ናችሁ ይኸው 4ዓመት ሊብያ ተመልካች አተን ኪዱ ምናለ ከቤተክርስቲያን አባቶች ጋር ብታነጋግሪልን ከዚ ሲኦል ሃገር ብታወጡን በሠው ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ። ሥሜ ቄስ ግርማይ ወልደኪዳን ሊብያ ትራብሎስ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 месяца назад +9

      እግዚአብሔር ይድረስላቹ 🙏

    • @azebnegash1827
      @azebnegash1827 2 месяца назад +5

      እመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጇ ትድረስላችሁ ትርዳችሁ ።

    • @saronweba7354
      @saronweba7354 2 месяца назад +2

      ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ.አይዞዋችሁ ወገኖቼ

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 2 месяца назад

      Cheru Geta Egeziabher ke enante yehun, ayezouchu

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 2 месяца назад

      KE ESTNFASH BELAY YEMIQERBHN EG GZABHERN TEHGTEH TEYQEW EGZABHER YRARALH YTEBQH YSMAH AYZOH !

  • @RegbeGebreyesus
    @RegbeGebreyesus 2 месяца назад

    ተባረኪ

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 26 дней назад

    Yalefebet yawekale . Ena beze alefalhu. Endache new begela new kegeta gare yetegenayehute. Esome feweseye.

  • @negashworku4594
    @negashworku4594 2 месяца назад +3

    JESUS IS LORD .

  • @ታደሰክብረት
    @ታደሰክብረት 2 месяца назад +1

    How long does the process take to take a refugee from Lebanon to the US at the Welcome Crop?

  • @solomonmelissa7
    @solomonmelissa7 2 месяца назад

    Thanks jesus and forgive my sins, cleanse with your holy blood

  • @Blueme-u4z
    @Blueme-u4z 2 месяца назад +1

    እኔ እህቴ አሜሪካ ነው የምትኖረው ። እንዳለ አንቺ የምትይው ነገር ነው የሚሰማት።

  • @berhanekeno9287
    @berhanekeno9287 2 месяца назад

    Kidyሰላም ለአንቺ ይሁን
    ስለአሜሪካ የጉብኝት visa የሚታውቅው ማለት
    አንድ ሰው visaaplicate አርጎልኝ visa ባገኝ ሌላዘመድ ቤት ማረፍ እችላለሁ? ብትችይ ዛሬ መልስ ባገኝ ደስ ይለኛል
    መስመር ላይ የሚጠብቀኝ ሰው ስላለ ነው❤
    አመሰግናለሁ

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq 2 месяца назад +8

    I don’t get what she is saying

  • @molitatube
    @molitatube 2 месяца назад +4

    አረ ሄለን ጉልላት የምትባለውን ልጅ አገናኛት አሷም እኮ ችግሯ ይሄ ነው

    • @tt55-m2i
      @tt55-m2i 2 месяца назад +1

      Tikikil helenin bitagej tiru nw....

  • @ታደሰክብረት
    @ታደሰክብረት 2 месяца назад +2

    በጣም ይገርማል

  • @selamabebe2695
    @selamabebe2695 2 месяца назад

    Yemin mark new kofiya Ena yanget habluwa lay yalew?

  • @SolomonTessema-c4d
    @SolomonTessema-c4d 2 месяца назад +3

    Eneame ka 3 amete bagetea endazehe demse eyatsamagie huluneme yaleginate history huluneme hospital doctors they told me I'm by puller and they told me 2 kind medicine and I'm still hearing voices kedy endet asfalagi natebe nawu yametakarebewu

  • @azeberena995
    @azeberena995 2 месяца назад +1

    Esay ydengle marym lege ykeber yemsgn 🙏

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ 2 месяца назад +1

    በእውነቱ ከሆነ ጥሩ ትምህርት ነው ግን ኮፍያው ላይ ያለው መስቀል ላይ ያለው ምድነው አገቷላይም ያለው የሻሞላ ቅርፅ ያለው መስቀል ነው ስለሱ ብታብራሩልን ጥሩነው ጥያቄውን በመልካም ቀናነት ነው እና ደሞ በምንም ይሁን ዋናው መዳን ነው አይባልም ከፈጣሪ ውጪ የመንፈስ በሽታ አይድንም አትሳሳቱ !⬅️

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 2 месяца назад

      መስቀሉ ላይ faith (እምነት) ሚል ፅሁፍ ነው ያለበት❤

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 2 месяца назад +1

    ጠዋት ጠዋት ቸርች ሚወስዱሽ እናት ኦርቶዶክስ እናት ናቸው የተባረኩ።

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 2 месяца назад

    Amen

  • @melakugirgiro7874
    @melakugirgiro7874 28 дней назад

    We need to understand Mental Illness, and help those who’re suffering. We need to stop calling people who’re suffering Crazy, and lend our support in every which way we can. If we truly believe in God, we must become his instrument of healing by supporting who are suffering. Understanding the illness is the first step, Instead of stigmatizing it. May God give you, and who are suffering the strength to live your life to the fullest.

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 2 месяца назад +1

    ኦርቶዶክስ በሙሉ ማህተብ የምናደርገው ለዚህ ነው:: ወደ እውነተኞዋና ወደ ቀጥተኞዋ ወደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተመለሱ::

  • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
    @ፍትሕቅንጦትሆኗል 2 месяца назад +2

    Tactile & auditory hallucinations= schizophrenia

  • @AsterTaffese-f1y
    @AsterTaffese-f1y 2 месяца назад +3

    Yes please my son like this help me

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 2 месяца назад +1

      በዉጪ ሀገር የምትኖሪ ከሆነ በአስቸኳይ ወደ አእምሮ ህክምና ዉሰጅዉ
      ምን አልባት እሺ ላይልሽ ስለሚችል እኔን አሞኛል ብለሽ
      Emergency hospital ሄደሽ ለነሱ መናገር
      ለግዜዉ ይጠላሻልከዛ ግን አእምሮዉ ይመለሳል ለምን እንዳደረግሽ ታስረጅዋለሽ
      እግዛብሄር ይርዳሽ።

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 2 месяца назад

      How I can contact you?

  • @isakgebregorgis1778
    @isakgebregorgis1778 21 день назад

    አውነት ነው በምታውራው አምንበታልሁ

  • @Winston3456-p3u
    @Winston3456-p3u 2 месяца назад +10

    ይሕንን ለሰው ስትነግር የዓዕምሮ ችግር ይመስላል ግን የአጋንንት ሥራ ነው የደሴዋ ዩኒቨርስቲ መምሕርትም እንዲሁ ነው። የሚያጠቃው ጌታ ለኛ ያሰበልንን ስለሚያውቅ ለማናጠብ እየመረጠ ነው በቆንጆ በምሁር ለመጠቀም እና ከእግዚአብሔር ርቀን ተመልሰን ስንቀርብ ጦርነት ይጀምራል ። መድሐኒቱም ለኦርቶዶክስ አማኝ ንስሐ መግባት አስራት መጀመር መፆም መፀለይ መስገድ መጨረሻ መሳደብ ሲጀምር መሸነፉን ትረዳላችሁ።

  • @justfun4545
    @justfun4545 2 месяца назад +1

    Enkuan egzabher marshes ehte
    Metfo menses new yemften Gen Jenna neshe . Ahunme tselot aderge

  • @BestIam-q6f
    @BestIam-q6f 2 месяца назад +6

    ምንም አልገባኝም

  • @mahletdejene7522
    @mahletdejene7522 2 месяца назад +1

    Ebetachin ensged entsely beteley besdet yalenew

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 2 месяца назад

    Kidi memhere tesfay abera ne akerbilene bezegudaye merga mageghte techelalachu

  • @hiwegetan4179
    @hiwegetan4179 Месяц назад

    Awo ke krestos wechey medhanet yelem

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn 2 месяца назад +5

    ይሄ በፆም በፀሎት በስግደት በፀበል ይወጣል

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 2 месяца назад +1

    በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
    ምንድ ነው ምታወራው 🤔

  • @Loulou6968
    @Loulou6968 2 месяца назад

    Enem befite leje eylew setega aystegame neber gn egzabher fewseg😢

  • @yosihelena
    @yosihelena 2 месяца назад

    መፍትሔው እየሱስ ብቻ ነው።