📌ማንም ሰው እወድሻለው ብሎኝ አያውቅም‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • እጅግ አስገራሚ የስደት ጉዞ…የማይታመኑ የሚመስሉ ገጠመኞች
    በመጀመሪያ ክፍል በጣም ያስደነቀን ታሪክ እደንደነበረ ታስታውሳላችሁ
    ሚሚ ለዛ ባለው አንደበትዋ ቀጣይ ክፍሉን ታካፍለናለች
    ለቻናችል አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ…
    • 📌ብዙ ሰው ካደኝ ብዙ ሰው ተወኝ …...

Комментарии • 181

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  2 года назад +21

    ruclips.net/video/Jm5YZLZOO8o/видео.html part 1 ለመመልከት 👆
    ደግዋን አሜሪካዊት ለምን ደግ ሆንሽላት ብዬ ለጠየኩዋት ጥያቄ የሰጠችኝ መልስ አስለቀሶኛል …በክፍል 3 ከዳና ጋር እንመለሳለን! ቪዲዮ ስንለቅ እንዲደርሳቹ ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሉን መጫን እንዳትረሱ 🙏

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  2 года назад +35

    ደግዋን አሜሪካዊት ለምን ደግ ሆንሽላት ብዬ ለጠየኩዋት ጥያቄ የሰጠችኝ መልስ አስለቀሶኛል …በክፍል 3 ከዳና ጋር እንመለሳለን

    • @nebiyattegegn9507
      @nebiyattegegn9507 2 года назад

      ቶሎ በይ አምጪልን ቅድስቷ

    • @meazadejene4248
      @meazadejene4248 2 года назад

      ኪድዬ ደግ እህታለም

    • @tizitamedhanit7369
      @tizitamedhanit7369 2 года назад

      Meche kid atekoye

    • @meazazee7175
      @meazazee7175 2 года назад

      እውነት ነው ይህቺን ደግ አሜሪካዊት ማመስገን ይገባል።ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ።ደግነት ካለ ዘር ቀለም ቦታ የለውም።

    • @Kiya110
      @Kiya110 2 года назад +1

      Tell her a lot of Ethiopians are waiting to thank her from the bottom of their heart.

  • @Hannaze
    @Hannaze 2 года назад +8

    የትኛውም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን እግዚአብሔር አብሮን እንዳለ የሚያስተምር የህይወት ምስክርነት...
    አይዞሽ ሚሚዬ እግዚአብሔር ሁሉን ውብ ያደርጋል❤❤❤

  • @getenshayane2902
    @getenshayane2902 2 года назад +5

    በጣም መልካም ሴት ናት እግዚአብሔር ዘመኗን ይባርከው እግዚአብሔር ነው እሷን ያዘጋጀልሽ ዜጎቻችን እንኳን ይህ ያህል ዋጋ አይከፉልልንም

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 2 года назад +1

    እኔ ከመጀመሪያው እሰከ አሁን በአንቺ ሕይወት ውስጠ የተማረኩት የእግዚአብሔር አብሮነት ተገልጦ አየሁት ብቻ አምናለሁ እስካሁን የረዳሽ እግዚአብሔር በቅርብ ቀን በልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንደገና ያስደንቅሻል ገና አልተጀመረም የአንቺ ነገር ገና ነዉ ብቻ አንቺ በጌታ ችሪነት ለመገረም ተዘጋጀ ውድ እህቴ !!
    ደግሞ በጌታ ደስ ይበልሽ ደግሜ እላለሁ በጌታ ደስ ይበልሽ በርች
    ኪዱዬ የተባረክሽ ነሺ ቀሪው ዘመንሽ ይለምልም!!💟💟🥰🥰❤️🙏

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 2 года назад

    ዲያና ጌት ይባርክሽ ።እውነተኛ አገልግሎት ነው።ዘመነዋ ይባረክ።

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 2 года назад +5

    እውነት ነው ሐበሻ በቃ የሆነ ሰዓት ይቀርባሉ ቀረብኩ ስትይ መች እንደሚነክስ አይታወቅም። ሁሉ ነገር ጥቅም ላይ ይመሰረታል ምንም እንኳ የደም ዝምድና ኖሮም። ያሳዝናል በጣምምምምምምምም የእውነት ለዳና ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድላት🙏🙏🙏 ሰው ማለት ሰው በጠፋ ሰዓት ሰው ሁኖ መገኘት ነው። ኪዲዬ በርቺ እናቴ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 года назад +1

    በጣም በሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን :አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው: እናመሰግናለን ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይና ምድርንም ፈጠረ ለፍጥረቱ ሁሉም በቸርነቱ እሚያኖረን ቸር አባት ምስጋና ይድረሰው ከነ እናቱ !!!

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 года назад +1

    አየ ኪድየ በዝተነዉ እደዚህ የተጠላላነዉ እዉነት ይሆን እስክሞት አረሳዉም እደመጣሁ ከአሠሪወቸ ጋር የሆነ መናፈሻ ሂጀ አዲት ዜጋቺነን አግቸ ሠፍ ብየ ስስማት ሂጂ የት ነዉ እምታቂኝ መርካቶ ገበያ ነዉ አለቺኝ ከዛ በሗላ ሠፍ ብየ አልቀርብም የነሱን አቀራረብ አይቸ ካልሆነ ግን ደግሞ እሱ የከፈተዉን ጉሮሮ እሱ ሳይዘጋዉ አያድርም እና ፈጣሪ ጉዳቷን አይቶ ይቺን ፈረጂ ማግኘቷ ደሞ አልሀምዱሊላ ለበጎ ነዉ ፈጣሪ ቢረዳት ኪድየ አቺን ሠበብ አድርጎ ሶሻል ሚዲያ ላይ እዳወጣሻት በዚሁ ሠበብ ሁኖላት አዱን ደግ ሠዉ ይላክላት ፈጣሪ እኔም ቺግርተኛ ብሆንም ግን አሳዘነቺኝ የኔ ዉድ በጣም ሶብር አላት ብትሄድም በጥንካሬ ሠርታ ትለወጣለቺ ብየ አስባለሁ የካናዳ ህግ ከባድ ቢሆንም ከዉጂቷ አገር አስከትየ የምወዳት አገር ካናዳ ናት ከአሜሪካ በጣም ህጓ አሪፍ ነዉ መብትሺ የሚጠበቅበት አገር ነዉ ካናዳ መቸም በፈጣሪ ተስፋ አልቆርጥም ከዛ ባቺ ኪድየ ወላሂ ልጀን ለቁምነገር አደርሳለሁ ብየ አምናለሁ አላህ ይጠብቃት ወላሂ እናመሠግናለን እህታቺነን ስለተከባከብሺልን ዉዷ ፈረጂ💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 2 года назад +2

    በጣም የምትገርም ሰው ነች እግዚያብሄር ከነልጆችዋ በብዙ እጥፍ ይካሳት እየካሳትም ነው ይሄን ሁሉ በድሏትት ስለ ሱ እንኳ ግልጽ አድርጋ መናገር አልፈለገሽም እውነት ጥሩ ልብ አለሽ ታድለሻል።

    • @kidangtsadik7114
      @kidangtsadik7114 2 года назад +1

      Kidi እግዚአብሔር ይባርክሽ የተቸገሩ ኢትዮጲያውያን የምትረጂበት መንገድ በጣም ይገርማል ምን አለ ሁሉም ሰው እንዳንቺ ደግ ቢሆን!

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 2 года назад +3

    እግዚአብሔርን ስንደገፍ ጠላትን እንኳ ይቀይራል ሰውን ያዘጋጃል ጌታ ይባርካት ኪድዬ አንቺም ተባረኪ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ

    ሰላም ለሁላችሁም አኢትዮጽያውያ አኤርትራውያን እህት ወንድሞቼ እንዲሁም ቅዲየ በያላችሁበት ሃገር ጫፍ ሰላማ ሁኑልኝ።በቅድሚያ በዚች መልካም ሴት ላይ አድሮ ለሚሚዬና ለልጆቿም መልካሙን ሁሉ ያደረገን እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ክብርናምስጋና ይግባው አሜን።በድጋሚ ሚሚየ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድም በወንድሙ በተጨካከነበት ጊዜ እግዚአብሔር ሰው ከየት እንደሚያፈልቅልን አናውቀውም።(አንድ አባባል አለ እግዚአብሔር ካዘዘ ሴይጣንም፡ሊረዳን ይመጣል።) የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው።እሷንም ቤተሰቦቿንም፡አምላክ ይባርክላት እድሜና ጤና ሰቷት ከሚሚዬ ጎን እንደቆመች ለሌሎችም ሰደተኞች እንባ አባሽ ያርጋት።ቅዲዬ አንቺንም አረሳሁሽም እህቴ ተባረኪልኝ አንድያ ልጅሽ ሺህ ትሁንልሽ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።በረቺ ጠንክሪ መልካም ዝግጅት ነው ምታቀርቢልን።

  • @melug1068
    @melug1068 2 года назад

    ወይ ጉድ ኪዲ ተባረኪ እንዲህም ያለ ታሪክ እንዲህም ያለ ደግ ቤተሰብ መኖሩን አሳየሽን ይገርማል

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 2 года назад

    ይህ ከላይ ነው ከላይ ነው የመጣው የእግዚአብሄር እጅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ያኖራ በየትም ስፍራ። እግዚአብሔርን አመስገንኩ ስላቺ እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርካት

  • @naimaimam6709
    @naimaimam6709 2 года назад +1

    ቅድስት በእውነት በየሐገሩ ጥሩ ሰው አለ አላህ ወገን ያውጣልሸ በያት ሰውየው ለጌታ ክሰሸ

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 2 года назад +2

    ውይ የኔናት አስለቀሽኝ አሁንም መድአኒያለም ይርዳሽ ኪዲም ተባረኪ!!

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 2 года назад +1

    እሚገርም ነው ኪድየ እሂን የመሰለ መልካምነት የተሞላበት ቤትሽን አብዝቶ ይባርከው ዘመንሽ ይባረክ ሴትዮዋንም መዳሀኒታለም ዘመንዋን ይባርከው አቬት ደግነቷ

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 года назад +2

    በአለም ዳረቻ ሁሉ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ቅን ልቦች ልትመሰገኑ ይገባል!!

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад

    በጣም እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ነው ምንግዜም እኛ በእኛ ነው የምንጎዳዳ እህት አይዞሸ በርች እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ሰለዚህ ለበጎ ነው ይህን ፈተና የተቀበልሸው እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጥሸ ሚሚ ባዳ ሰው ይሻላል ከእኛ ሰው እግዚአብሔር ይባርካት ጥሩ ለሰራ ምሰጋና ይገባዋል💐💐💐💚💚💛💛❤❤🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💐💐💐💐💐

  • @shdj5565
    @shdj5565 2 года назад +1

    አልቅሼ ሞትኩልሽ ኪዱዬ እውነት እቺ ሰው ናት ግን ምን አይነት ብትባረክ ነው ግን ኡፍፍፍ ቃላት የለኝም እውነት የሰው ጥግ ናት ዘመኗን ሁሉ እግዛአብሔር ይባርከው እውነት ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው የተሠማኝ

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናታለን እህታችንን በሰው ሀገር እናትም እህትም ስለሆነቻት

  • @samriaddis5220
    @samriaddis5220 2 года назад +2

    ኪዲ እጅግ እማከብርሽና እምወድሽ እህት ነሽ እምታዘጋጂያቸውን ሁሉንም እከታተላሁ ቅን ኢትዮጲያዊት ነሽ ለዛውም በዚህ ዘመን ማግኘት ቀናሠው ይከብዳል አንችንም ቤተሰቦችሽን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ኑሪልን የኔ ቆንጆ ብዙ ጊዜ ኮመንት አልፅፍም ወዲያውኑ ለማየት ስለማልችል አውርጄ ነው የማየው በጣም አከብርሻለሁ አመሰግንሻለሁ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት አንዲት ነገር ልንገርሽ የብዙ አመት ጓደኛዬ ካናዳ ነው የምትኖረው ትዳር አላት ልጆች አሏት ባሏ ብቻ ነው የሚሰራው እኔ ኢትዮጲያ ነው የምኖረው በመሀል ችግር ገጠመኝና ከቤተሰቦቼ ቤት ወጣሁ ጓደኛዬ ችግር እንደገጠመኝ ትሠማና በየወሩ በሠው በኩል መቶ የካናዳ ዶላር ትልክልኛለች በዛን ግዜ ምንዛሪው በኢትዮጲያ ሁለት ሺ ሠባት መቶ ነበር አሁን ሊጨምር ይችላል እናም ያለ ማቋረጥ ስትልክልኝ ነበር ለዛውም ባለቤቷ ለአስቤዛ ከሚሰጣት ላይ እየቆነጠረች እሷ ስራ የማትሠራው ህፃን ልጅ ስለነበራት ነበር አሁን ይሄን ያነሳሁልሽ ምክንያት ካናዳ ውስጥ በመቶ ዶላር ምን ምን ይገዛል ብለሽ ቪዲዮ ሠርተሽ ነበር በጣም ብዙ ነገር ነበር የተገለገልሽበት ውስጤ እጅግ በጣም አዘነ ይሄን ያክል በካናዳ ላይ ልትጠቀምበት የምትችለውን ብር ነው እኔን ስታግዝበት የነበረው ብዬ አዘንኩኝ ባንቺ በኩል ላመሰግናት እወዳለሁ ስሟን ጠቅሼ እንዳላመሰግናት ከባሌ ደብቄ ነው የምልክልሽ ስላለችኝ መግለፁ ጥሩ አይሆንም እግዚአብሄር ያላሰበችውን ይስጣት አንቺም ያልነቃነውን ነው እያነቃሽን ያለሽው እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እወድሻለሁ መልካም ጥሩ ቅን ሴት ነሽ ገኒንም እጅግ በጣም የወደድኳት ትህትና ያላት መልካም ልጅ ናት በአጠቃላይ እወዳችኋለሁ

    • @ሶሊያና-ጠ2ፐ
      @ሶሊያና-ጠ2ፐ Год назад

      የኔ ቆንጆ ወለታዋን ያለመርሳትሽ ድንቅ ነዉ እርሷም የተለየች የእግዚአብሔር ሰዉ ናት እመቤቴ ማርያም ባለችበት ክብር ትስጣት👏

  • @danielasefa1310
    @danielasefa1310 2 года назад +1

    ኪዱ አቦ ተባረኪ ባንቺም እግዚአብሔር ስራን እየሰራ ስለሆነ በፀጋሽ ከዚ የሚበልጥ የፈጣሪን ቸርነት የምትገልጪበት እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ

  • @zenaadu6418
    @zenaadu6418 2 года назад +2

    This is a good example for all Ethiopians. The lady who is helping this family are American.don’t matter we’re you came from being a human with good hart is enough .Amhara ormo Tigray extra . we need to learn from this story!

  • @tsegeradahaile3989
    @tsegeradahaile3989 2 года назад

    እግዚያብሄር በምድረ በዳ የሚያኖር ጌታ ነው አይዞሸ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካት

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 года назад +1

    ሚሚዬ የይቅርታ ልብ ስላለሽ ብቻ ደስ ይበልሽ የበደሉን ይቅር ማለት መታደል ነው

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 года назад +2

    ከታሪክሽ እንደተረዳሁት ሁለት ቤትና አንድ መኪና እና ብር እንደነበረሽ ነው የገለፅሽው ።ሲጀመር ከአገርሽ መውጣትሽ ምን ለማግኘት ነው? አሁንም ቢሆን ወደ ልቦናሽ ተምለሽና ወደ አገርሽ ተመለሽ።

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 2 года назад +2

    Thank you Dana.God bless you more.
    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ከነ ልጆችሽ በደስታ ያኑርሽ ።

  • @samriaddis5220
    @samriaddis5220 2 года назад

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ታላቅ ነው መጥፎ ሠው እንዳለ መልካም ሠውም አለ ይህች ሴት ከእግዚአብሄር የተላከችልሽ ናት እግዚአብሄር እሷንና ቤተሰቦቿን ይባርክ ፈጣሪ ያላሰበችውን ይስጣት ላንቺም አንቺ ያሰብሽውን ሳይሆን እግዚአብሄር ያሰበውን ይስጥሽ ቀላል አይደለም ልጆችን ይዞ መሰደድ እጅግ በጣም ከባድ ነው ባንድ በኩል ደሞ ልጆችሽን ወደኋላ ጥለሽ ብቻሽን የተሠደድሽ ቢሆን ኖሮ እጅግ ከባድ ነበር የሚሆንብሽ አሁንም ጠንካራ ነሽ ካንቺ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት እኔም የዛሬ ሦስት አመት ከልጄ ጋር ለመሰደድ ወደ አውሮፓ ገንዘቤን ተበልቼ ነው የቀረሁት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @mihiratuanne6315
    @mihiratuanne6315 2 года назад +1

    ወጋኖቼ እግዚአብሔር ህዝቡን አይጥልም
    በምድራባዳያ ማኖርን ያውቃል
    የኔ እህት እግዚአብሔር በአንች ላይ ትልቅ አላማ አለው ልባ ሙሉ ሴት ነሽ በርትተሽ ፀልይ ተርክሽ ተራት የሚሆንባት ቀን ቅርብ ነው አይዞሽ እህት አለም ሁሉም ያልፋል

  • @Eftahz
    @Eftahz 2 года назад +1

    አሜሪካዊቷን እግዚአብሔር ይባርካት።
    ሚሚዬም እግዚአብሔር ይርዳሽደ
    ኪዲዬም እንጀራሽ ከፍ ያርገዉ

  • @bisrattesfaya6272
    @bisrattesfaya6272 2 года назад +3

    በርቺ kidi በጣም ነው programshn ምከታተለው
    ♥️♥️♥️♥️

  • @meseret8196
    @meseret8196 2 года назад

    ኪዲ በጉጉት ሰንጠብቀዉ የነበረ ፕሮግራም የድንግል ማርያም ልጅ ታላቅ ነዉ ጠንካራ ሴት ናት ኪዲዬ በጣም ደስየሚል ዝግጅትነዉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @emma4375
    @emma4375 2 года назад +1

    Egziyabher betam yewedshal endeziche aynet sew yeseteshe eskemechereshaw aykeyrbeshe kidiye endenezih aynet mastemariya yemihonu sewechen selmtakrebilen tebareki

  • @deneke873
    @deneke873 2 года назад

    ክድዬ አንቺ መልካም ሰው ነሽ ጌታ ይባርክሽ የሰውን ችግር ተረድቴሽ ይህንን ፒሮግራ አዘጋጀሽ ሌሎችም እንደ አንቺ ብተበበሩ ስደት ለይ ያሌን ሰዎች አንቸገርም በተረፈ ሁላችንን እግር እንድረደን ጸልዪን ተባረክ ክድ

  • @tsion3656
    @tsion3656 2 года назад +1

    አይዞሽ በእኛ እወድሻለሁ ማለት ስለአልተለመደ ነው እንጂ ብዙ እሚወድሽ ይኖራል አሜሪካኖች ግን በየቀኑ የሚሉት ነው

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Год назад

    አሜሪካዊቷ( ዳና) እናመሰግናለን ወኖቻችንን ስለረዳሽልን እግዚአብሔር ይባርክሽ እረዥም እድሜና ጤናን ደስታን ፈጣሪ ይስጥሽ...ጠንካራዋ ኢትዮጺያዊት እናት እህቴ እውነት ልብሽ መልካም ስለሆነ ነው ከእሷ ፈጣሪ ያገናኘሽ ...እግዚአብሔር ይባርካቹ ነገሮች እንዲስተካከላቹ ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር ላንቺም ለልጆችሽም ጤና ደስታን ስኬትን ጥንካሬን ይስጣቹ አይዟቹ ያልፋል

  • @belenhanabelen2677
    @belenhanabelen2677 Год назад

    በጣም ይገርማል በሀሬን ደውለሽ እየሳቅሽ ከጋደኞችሽ ጋር በሳቅ ተደብቀሸ ደስተኛ ነበር የምትመስይው በደንብ ነው የማውቅሽ ሚሚዬ እውነት ከነልጆችሽ እመብርሀን ትርዳሽ ጠንካራ ነሽ ጀግና እናት

  • @belaynehwerdofa5038
    @belaynehwerdofa5038 9 месяцев назад

    ኪዲ ጌታ ይባርክሽ ጥሩ መረጃ አግኝቻለሁ
    አንድ ጥያቄ አለኝ አሳይለም የጠየቀ ሰው ሌላውን ቤተሰብ እንዴት መሄድ ይችላል

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 года назад

    እግዚአብሔር ደግ ነው በስውር አገር ያስቀመጠልሽ ስው የሚገርሙ እንደ መልአክ ነው የማስባቸው አምላክ ላንቺና ለልጆችሽ ያስበውን ለነዚህ መልካሞች ክነቤተስባቸው እረጅም እድሜና ጤና ተባረኩ ሁላችሁም ቸር ያስማን

  • @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ
    @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ 2 года назад

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው መጨረሻችሁን ያሳምርልሽ እህቴ 🙏

  • @papiyearsema
    @papiyearsema 2 года назад +1

    ሚሚ ጠንካራ እናት ነሽ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
    አሜሪካዊቷ #dana ግን አለማመስገን አይቻልም ገራሚ ሴት

  • @werqamawnesebraq1991
    @werqamawnesebraq1991 2 года назад +1

    This is another very good story teller. And I must say she is very lucky God Protected her. Kidi as usual 👍. Very good story

  • @besufekad4264
    @besufekad4264 2 года назад

    በጣም ጥሩ ሴት ናት እግዚአብሔር ይባርካት

  • @Ethiopiasa
    @Ethiopiasa 2 года назад

    ሁሌም የሚጠቅመውን መረጃ ትቆርጠዋለች። በጣም ገራሚ ነው

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 года назад +1

    ፀሎት አታቋርጪ የማለዳውን ጌታ የተናገረው ይሆናል ፅኚ አትፍሪ

  • @meron1217
    @meron1217 2 года назад +3

    Thank you Dana you are amazing. God bless you and your family.

  • @abrahamsete9139
    @abrahamsete9139 2 года назад +1

    እናት የሆነች ሰው ፈጣሪ እድሜዋን ያርዝመው

  • @miwedishhunegnaw6629
    @miwedishhunegnaw6629 2 года назад

    እግዚያብሔር መልክተኛ ይልካል ብቻ በእምነት መፅናት ነው

  • @mengisteabzeray4141
    @mengisteabzeray4141 2 года назад

    በጣም እሚገርም ነው እግዚአብሔር መልካም ለሆኑ ሠዎች መልካምን ነገር ያዘጋጃል ነጭ ሆና ለአፍሪካ ጥሩ ነገር ማሰብዋ አምላክ ላንቺም ትምህርት እየሰጠሽ ነው በተረፈ በአሁኑ ግዜ ኢትዮጰያዊነት መተዛዘን ሳይሆን ለገንዘብ ሲል ወንድሙን ቤተሰቡን የሚገል የዲያብሎስን መንገድ የሚከተል ነው ያታለለሽ ሰውየም ያው ነው ገንዘብሽን በተለያየ መንገድ ነጥቆሻል አንቺ አትርገሚው ይቅርም አልሺው ቅጣቱን ግ ያገኛል ንሰሀ አልገባም እና ወይም በቤተሰቡ የገኘዋል ይዋል ይደር እነጂ ሰለዚህ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ከነልጆችሽ

  • @Jeruslem
    @Jeruslem Год назад

    በጣም ይገርማል እኛ በተጨካከንበት ወቅት እንዲህ አይነት ሴት መገኘቱ

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Месяц назад

    ኪዲ ባክሽን ወደዚ ካልገባች ገንዘብ የሚዋጣላት ከሆነ ንገሪኝና ላግዛት ። ሶስተኛ ቪድዮ ስርታ ከሆነ ጠቂምኝ

  • @frykhalifa
    @frykhalifa 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የሰጣት በጣም መልካም ሴት ናት

  • @AhaduMahelet-mp4wd
    @AhaduMahelet-mp4wd 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ አይዞሽ

  • @Mikallovehpk
    @Mikallovehpk 2 года назад

    እናመሰግናታለን ውዶ አሜሪካዊት Thank you so much

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 2 года назад +2

    I cant wait to hear and see thid lady. It is really amayzing to see this kind of heart. God bless her abundently. Mimye you are so luck to have such a kind person in your life. Keep your eyes on God always his provision never stop. God bless you and your kids for sharing this story for us.

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 2 года назад

    አይዞሽ ማማዬ እኛም እንወድሻለን❤ እሶንም ፈጣሪ ይባርካት🙏

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 года назад

    ወይየ አሜሪካ ሴት እሩህሩህ ናት
    እህቴ እግዚአብሔር እርድቶሻል ሠው አዘጋጅቶልሻል

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 года назад +2

    Sewoch ehitoch wonidimoch teregagitachu mitinorubet bet mitibelubet gebi(sira) kalachu keagetachu atiwitu. Betam kechegerachu besteker.

  • @messimessi2134
    @messimessi2134 2 года назад

    Fetar yirdash eht alem!
    le hulachinm fetar yirdan😥
    Thank you kidyeee🙏❤

  • @Mikias576
    @Mikias576 2 года назад +1

    Emigerm tarik kom blen silerasachin endnteyk emiareg nek thanks kidi keep it up!!!

  • @yanitdawit8010
    @yanitdawit8010 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጣት እድሜዋን ያርዝመው

  • @Mikallovehpk
    @Mikallovehpk 2 года назад

    እግዚአብሔር ይረዳሻል እይዛሽ ሁሉም ለሱ ስጪው አይዛሽ የእኔ እህት

  • @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ
    @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ 2 года назад

    እኔ ዱባይ ኮትራት ቤት ውስጥ ነው እምሰራው እዴት ነው ወደ UK መሄድ እምችለው ?በማሪያም እምታቁ ንገሩይ 🥺 እዛ ሰው አለይ 🙏
    ከፊስቡክ ላይ ማስታወቂያ አይቸ በዋትሳፕ ጠይቄቸው የፓስፕርት ኮፒ እና ጉረድ ፎቶ እና አይዲ ካረድሽን ኮፒ አድረገሽ ይዘሽ ነይ አሉይ
    ቪዛው መቸ ነው እሚመጣው ስላቸ እስከ 6 ወር ይቆያል አሉይ ስለዚህ ነገር እምታቁ ወንድም እህቶቸ ካላችሁ በኮሜንት አሳውቁይ please 🥺

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 Год назад +1

      UK ለስደተኛ ከፍቷል። ይቅርብሽ!!! እስኪ ኖርዌይ ስዊድን አጣሪ እነዚህ ሀገሮች መረጃ አጠያያቂ።

  • @newlife2805
    @newlife2805 2 года назад +2

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍ እንኳን ፈጣሪ እሷን ሰጠሽ

  • @gabriellatekle3990
    @gabriellatekle3990 2 года назад +1

    God bless you Dan loing live no word what I here about you OMG

  • @bereketmaxwell4535
    @bereketmaxwell4535 Год назад

    አይዞሽ እግዚአብሔር ደግ ነው ።

  • @meronbiniam2076
    @meronbiniam2076 2 года назад

    ኪዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በእዉነት

  • @mynewa5143
    @mynewa5143 2 года назад +1

    Hilo ked megirm tark new anhe tebarke lemanyawem keduya endatrshy ebaksh

  • @tikdemeth2168
    @tikdemeth2168 Год назад

    Yene konjo sewu wedishalehu bayilishi anchin endezi asamiro yefeteresh geta bekalat megilest enkemiyakit yiwedishal heliye betam yemitiwedeji sewu nesh delalawum yesemayou nigus yesirawun yistewu ayizosh enate

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 2 года назад +1

    Thank you Dana

  • @seni194
    @seni194 Год назад

    እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይስጣቸው ከነቤተሰቦቿ

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 года назад +1

    Waw amazing he is so great 😍😍😍my God Bless Her More And More😍😍😍

  • @worknehtemesgen7499
    @worknehtemesgen7499 Год назад

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እሚባለው እውነት ነው አይዞሽ

  • @leakemalede2606
    @leakemalede2606 2 года назад

    Very intersted story, yiu are blessed. Australia is one of thr best country, you may need to consider it. Even life is much better than canada or USA to raise s childreen,

  • @destagulilat2143
    @destagulilat2143 Год назад

    Mimiye enem wededikwat tarikishi ysilekisal gin tilikun geta aleshi Amerikawitw sew endatmesilishi fetary likwat new melak nat zemenw hiwetwa yibarek enem wedishalew demom des tiyaleshiikooo

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 года назад +1

    አሜሪካን እኛ ያለንበት state አመት አልፎናን አበሻ አይተን እናውቅም ቲጂዬ አበሻ ከሌለ እኮ በጣም ነው ሚናፍቅሽ ያየሽው ሁሉ ፀየም ሲል ሀበሻ ነው ሚመስልሽ እኛ ሀበሾች ብቻችንን መኖር ይከብደናል አብሮ መኖር ለምደናል ከባድ ነው ።

    • @marry6186
      @marry6186 2 года назад

      የት እስቴት ነው

    • @ashanetse
      @ashanetse 2 года назад

      @@marry6186 Alabama

  • @demoze7895
    @demoze7895 Год назад

    እውነትሽነው አብሶ ውጣውረዶች ሲገጥምሽ መውጫ ቀዳዳ ሲጠፋሽ እንኳን ወደሻለው በአግባቡ አንኳን ሰላም ያለሽ ሰው ላንቺ ትልቅ ነገር ነው

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 2 месяца назад

    ክፍል 3 የታለ? እንዴት ሆና ይሆን ይቺ ምስኪን

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 2 года назад

    ጓደኛሸ የት ሀገር እንዳለች አላወኩም ኪዲ።

  • @eliassebsibe3772
    @eliassebsibe3772 Год назад

    God Bless - she is very kind

  • @mayatube8204
    @mayatube8204 2 года назад +3

    እውነት ይቺን መልካም ሴት እስካይ ድረስ ጉዋጓው ጌታ ዘመኑዋን ልጆቿን ትዳሯን ይባርክ
    ክፉ አይንካት 🙏😍
    I hope ዳግም sponsor አግኝታ የምስራች ይዘሽ እንደምትመጭ ☺️ አንችም ኪድዬ ተባረክልኝ ስለምትሰራቸው በጎ ስራዎች 🙏🙏

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 года назад +1

      ቆይመጀመርይከሰድትወደሰደትእኛሁሌየሰውሀገርየናፍቅናልየሳዝናል

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 2 года назад

    Wuy yene enat ayzosh egzihaber yistat yerrdashn yalatn neger hulu befetari fit yetabareke yihun🥰🥰😍😍😍😍👍

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 года назад

    እግዝአብሔር ይስጥሽ ኪድ ለሷ ፈጣር ያግዛት

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 2 года назад +1

    ጌታ ይባርካት

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 года назад

    በስምአም ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው ያለሽ እግዜር ይከተልሽ በሰው አስነስሎ የላከልሽ ሴትዬ መልካም ሴት ናት። ልጄ አንድ አበባ ሰጣት ስትይኝ የሆነ ነገር ትዝ አለኝ ለሆነች ልጅ አንድ ነጭ እንደዚሁ በሆነ አጋጣሚ ሁለት አበባ ብትሰጣት ከሄደች በሆላ ወረደችባት እኔም በጣም ተናድጄ እውነት ነው ለካ የኛ ሰው ካልሰጡ አይሰደቡ የሚሉት አልኩኝ ሳትይዝ የመጣችውን ምንም አላለቻትም ይገርማል እነሱ በጣም ያመሰግናሉ ምንም ቢሆን ምንም

  • @yeshewendem7097
    @yeshewendem7097 2 года назад

    ኪድ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ? ብር ቢከፈል ከኢትዮጵያ ወደ ካናዳ መምጣት ይቻል ይሆን

  • @r.t.a4340
    @r.t.a4340 2 года назад

    Such a nice lady you are here in Tibilisi and never get the chance to meet you.
    I am also living here in Tibilisi wish to meet you.

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 года назад

    Fetari Sow Yazegagaln Esu Slamenesh Altetalshm Mimi Dana Zemenwa Hulu Melkam Yhun

  • @samefirst4499
    @samefirst4499 2 года назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ብዙ የተቸገረ ሰው ያለበት ሀገር ነው ከዚህ አንፃር የአንቺ ታሪክ ለማዘን አይሆንም

  • @melkamugetie3161
    @melkamugetie3161 2 года назад +1

    ኪዱ ጌታ ይቫርክሽ. ቨርች!!!!!!

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 года назад +1

    ግን ማን ያምናል ይሄ ሁሉ ችግር በውጭ አገር አለ ብባል የደረሰበት ካልሆነ በስተቀር

  • @ajmanuae4414
    @ajmanuae4414 2 года назад +1

    Memeya E/re enidet yiwedishal tadilesh gena tilik bota adirisosh tayalesh

  • @yodityonas4104
    @yodityonas4104 Год назад

    ፈጣሪ ይባርካት

  • @S.m543
    @S.m543 2 года назад

    ትክክል ማህበራዊ ኑሮ እያቅም። አበሻ ለጥቅም ይቀርብሻል እጅሽ ካጠረ ወይ ጉዳዪ ከሞላ ይርቃል።

  • @salamontube
    @salamontube 2 года назад +2

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @nasiyahneasman8675
    @nasiyahneasman8675 2 года назад

    Hi Dana gad bless u I never see like u never gad bless u gad he give more I don’t have words what to say u make me cry I wish I can see u face too face I am from va we love❤

  • @seadahasen1825
    @seadahasen1825 2 года назад

    ለሁሉም ፈጣሪ ይሁነው ሚድያ ያልውጣ ስንት ችግረኛ አለ

  • @tiruworkassefa9000
    @tiruworkassefa9000 2 года назад

    Egziyabher edemewen erejem yaderegewe yewenet melekam sew nat