አስገራሚ የህይወት ታሪክ! ከዚያች ቀን በዃላ ወንዶችን ለመበቀል ወሰንኩ! ከእናት ለልጅ የተፃፈ ማስታወሻ! online couples therapy Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 162

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Год назад +17

    ባለታሪኳን ለማግኘት በ+251 93 354 2156 ይደውሉ!

  • @metsehetjoseph6608
    @metsehetjoseph6608 Год назад +69

    ሄሉዬ ከብዙ ጊዜያት በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። ፈግታሽ: ደግነትሽ እና ለሰው ያለሽ ፍቅር መቼም አይረሳኝም ❤ እግዚአብሔር አምላክ በህይወትሽ የለውን ጎዶሎ ሁሉ ይሙላልሽ❤

    • @josefyosasa8702
      @josefyosasa8702 Год назад +1

      የኔ መልካም እኔም ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ

    • @tigistya
      @tigistya Год назад +2

      @@josefyosasa8702 ታሪክሽን የሰማሁት ዛሬ ነው ወደ 3 ወር ሆኖታል ። በእንባ ነው የጨረስኩት 😭 ታሪኬ ባይሆንም የኔ ታሪክ እስኪመስለኝ ነው ያመመኝ ። በጣም ጎበዝ ኘሽ አየሽ እግዚያብሔር እንዳንቺና እንደኔ ያሉትን ደካሞች ንፈልጋል ❤ እንኳን ህይወትሽን ቀየረው 🙏 በተለይ የመጀመርያ ልጅሽ አብሮሽ በመሆኑበይበልጥ ደስ አለኝ ። ስልክሽ ስላለኝ እደውልልሻለሁ

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 Год назад +41

    አነጋገርሽ እርጋታሽ እንደመልክሽ ደስ ሲል እህቴ ጌታ ምኞቶሽ ያሳካልሽ።

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ7ጀ

    ጀግና እናት ነሽ ጠንክሪ ልጆችሽን የተሻለ ኑሮ የተሻለ ሂወት እንዲኖሩ ያንችን እርዳታ ይፈልጋሉ ጠንካራ ሁኚ በልጆችሽ ደግሞ ትደሰቻለሽ

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ Год назад +14

    የዚች ልጅ ታሪክ ብዙ ይናገራል : ድርጅቶች ምንም ፍቅር ሰተው እንደማያሳድጉ : እንደማይንከባከቡ ሰው ፊት ያስመስላሉ እንጂ ውስጣቸው ሲታይ ክፉዎች ብዙ ናቸው : ፈረንጆቹ ግን ምን ያህል የልብ ርህራሄ እንዳላቸው እና የልጅቷ ትልቅ ጥንካሬን ነው ሚያሳየው : እኔ ታሪክ ሰምቼ ከልብ ያስለቀሰኝ ታሪክ ይሄ ነው 😢😢 በዛ ላይ ይሄን ሁል አልፋ ልቧ ግን ቅን ንፁህ እና ፍቅር የተሞላበት ነው : ትህትናዋ እርጋታዋ ቁንጅናዋን ሳላደንቅ አላልፍም ❤ እግዚአብሔር እንደምኞትሽ ያብዙዎች እናት ያደርግሻል አይዞሽ ውድድድድድ ❤❤

  • @ሽናቱየጔታዋጋ
    @ሽናቱየጔታዋጋ Год назад +40

    እህቴ ሄለን አባትሽ ለ17 አመት ሳይታክቱ ፅናታቸው ባደንቅም‼️ እኔ ግን ልቤን የነካኝ የካናዳዊው የፓፓ የደግነት ጥግ ነው እንዴት መታደል ነው በጭለማ እየኖሩ ለተቸገሩት ብርሃን መስጠት💔😭️️WOW ራሴን ታዘብኩት 👈አይዞሽ እህቴ ላይተውሽ የያዘሽ እግዚአብሔር ነው እንባሽ ይታበሳል የካሳ ዘመን ከፊትሽ ሆኖልሻል👉❤️❤️❤️

    • @josefyosasa8702
      @josefyosasa8702 Год назад +3

      አመሰግናለሁ በጣም

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад +1

      ነጮች እንዲህ ናቸው

    • @zuryash7966
      @zuryash7966 Год назад +1

      @@josefyosasa8702 ayzosh konjo

    • @haymigetu359
      @haymigetu359 Год назад

      አባቷ እኮ እስከ 17 አላሳደጋትም ድጋሜ ስሚው

  • @adanechtamirat1194
    @adanechtamirat1194 Год назад +11

    እግዚአብሔር መልካም ነው መከራን ያስረሳል። ደግሞ አምናለሁ በልብሽ ውስጥ ያለውን ራዕይ እንደሚፈጽመው። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +19

    ሄሉ ቆንጆ እኔ ላልቅስ የምትናገሪው ነገር ውስጤን ተሰማኝ ጥንካሬሽ ያለፍሽው ሕይወት ቀላል የሚባል አይደለም ዋናው መመለስ ነው እግዚአብሄር ፈጥሮሻል እና አይተውሽም 🙏

  • @rahelhailu6716
    @rahelhailu6716 Год назад +10

    ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ። ፓፓ ያልሽው ፈረንጅ በጣም የሚገርም ሰው ነው። እሱ የሰማይ በብርሃን የተሞላ ቤቱን ሰርቷል

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 Год назад +14

    የኔ አህት አይዞኝ ጌታ መልካም ነው አኔን የረዳ አምላክ ላንቺም ይረዳሻል ።
    ደግሞም ስታምሪ በጣም ቆንጆ ነሽ።

  • @selomberhane2478
    @selomberhane2478 Год назад +20

    Poor girl. It's tough being a girl. The guys get away just like that. You are stronger than you think. All the people who helped you bless them. I am touched by the Canadian papa, and tears in my eyes, helping others when he doesn't have enough for himself. Bless him with more.

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Год назад +23

    አይ ሂውት ያሳዝናል የሚገርም ታሪክ ነው አይዞሽ እህቴ የማያልፍ የለም ይሄው አልፈሽ ዛሬ ላይ ነሽ ነገም ደሞ ሌላ ቀን ነው አይዞሽ ፀልይ🙏🙏🙏

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 Год назад +1

    ሄለንዪ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ። ሂወት ፈተና አለዉ። እግዚአብሄ ለዚህ እለት አድርሶሻል። ሁሌም በእግዚአብሔር ታመኝ የድንግል ማሪያም ልጅ እስከ ዛሬ ጠብቆሻል። ገና ብዙ ተስፋ የመኖርሽ ልጅ ነሽ ተስፋ አተቁረጨ። እግዚአብሔ መልካም ሰዎችን እየላከ ለዚህ በቅተሻል። እግዚአብሄርን ስታመሰግኝ ብዙ ነገሮችን በተስፋእና በደስታ ትሻገሪአለሽ። በርቺ። ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ። አሜን።

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад +6

    የመደፍርን ስናልቦና የደርሰበት ያውቀዊል ኦፍ የማይድን ህመም ነው ብዙ ግዜ ይፍጃል አይዞሺ እህቴ

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንደሰዉ አደለም የወደቁትን ያነሳል ደግሞም ይራራል ቁንጅናሽ እንዴት እንደደመቀ እንዳለፍሽበት ችግር አደለም የኔ ዉድ አይዞሽ እግዚአብሔር ይገለጥልሽ ከኛ አእምሮ በላይ ነዉ ፊቱን ያብራልሽ ይመልስልሽም

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Год назад

    እህታችን
    ትረካ ነው የሚመስለው ይመስጣል ስትናገሪ
    በርቺ ጠንካራ ነሽ
    ሁሉም ያልፋል
    መልካሙም ይመጣል
    አለን ከጎንሽ

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 Год назад +1

    ኤልዪ የኔ ቆንጅ በእውነት አንች ልጅ ሁነሺ ነበር የማወቅሺ ወደ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ 1996 አንድ ቦታ ነበር ጅማ በእውነት ለሁልም የምተዝን ነበርች እግዚአብሔር እንኳን ጠበቃሺ ወደ ሕይወት ብርቱ ሰልፈ ነት ልጅችሺን እግዚአብሔር ያሰድግልሺ በረችልኝ ወደ

  • @danielyelidu4256
    @danielyelidu4256 Год назад +2

    Such a beautiful lady with a good mind MAY God bless you & your children sister

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ Год назад +12

    እኔ ያንችም የማንም ታሪክ ሳይሆን የገረመኝ በታሪኩ ውስጥ የተጠቀሰው ፖፖ ያልሽው የመፈስ አባትሽ ነው ይገርማል ለራስ ሳይኖር ለስው መቆረስ መቻል

  • @asmerettewolde3543
    @asmerettewolde3543 Год назад +7

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈተና ሁሉም ጋር አለ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢💔

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Год назад +8

    እመቤቴ ያሰብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ ልጆችሽን ታሳድግልሽ በርቺ ከባዱን ጊዜ አልፈሽዋል

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Год назад +6

    የኔ ውድ አንድና አንድ መንፈስ እንደሆነ ልንገርሽ ከእግርሽ አንስቶ እስከመጠጥ ሌላው ነገር ሁሉ እባክሽን ወደ ጸበል በመሄድ እራስሽን አጸጂ

    • @josefyosasa8702
      @josefyosasa8702 Год назад +2

      Yene inati silehasabish betam amesginalew ahun kehul nager nesa neghi betelayi huletagh lijen kewolediku bohal gin amesginalew

  • @weyinishetweyinishet
    @weyinishetweyinishet Год назад +4

    ሄሉ እግዚአብሔር የማንም እምባ ባለ እዳ አይለም እግዚአብሔር ቸር ነው ነጋ መልካም ይሆናል!!!!!

  • @Zemen233
    @Zemen233 Год назад +3

    You are so beautiful sister . Whenon say beautiful not only b you face . Your b personality b too . keep Shining . God bless v you more

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube Год назад +14

    ፈረጆች ግን የኛ እናቶች ናቸውዴ?ሰነፈልግ ደግፉን ድረሱልን ሰንፈልግ ሀገራችንን ሊያፈርሱ እርኩሶች ምናምን እያልን እንሰድባቸዋለን የነጮች ግን ጥፋታቸው ምንድነው ?የኛው ወገን የጓዳቸውን ሲረዷቸው ሲከባከቧቸው ነው የምናየው

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Год назад +8

      Politics and individuals totally different, am living in USA, there's discrimination, but there's good people and bad people All over the world, even there's racist people but am personally I prefer white people than Ethiopians

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Год назад +5

      @@Elbethel167 በትክክል ገልጸሽዋል አብዛኛው የውጭ ዜጋ እምነት የላቸውም ግን ሂሊና የሚባል ነገር አላቸው ሁሉ ነገር ሲያደርጉ በሂሊናቸው ነው እኛ ኢትዮጲያዊያን እምነት አለን ፈጣሪን እናምናለን ግን የክፍት የዘር ችግር ጭካኔ አንደኛ ከዚህ የተነሳ እኔ የውጭውን ዜጋ እመርጣለሁ

    • @josefyosasa8702
      @josefyosasa8702 Год назад +1

      Hulachunim amesginalew hasabachum betam tikikil new Ethiopia sewu betam techekakinuwal malkamochim alu gin kufatu yibezal

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Год назад +2

    እሚገርም ታሪክ ነው ያካፈልሽን እህቴ አውነትነው ልለጂስል ብዙነገርአስብና ወድልጂ ያሳዝነኛል አልሽ ያለናት ያለቢተሰብ ማደግ የደረሰበት ነው የሚያውቀው ፈጣሪልጆችሽን ይባርክልሽ የነሱን ወገና ስኬት ያሳይሽ የፖፕ ደግነትን ምንልበል ቃልአጣሁለት ፈጣሪ ረጅም አድሚ ከጤናጋር ይሰጠው ለራሱበጨለማ እየኖረ ለሊሎች በርህን አየሰጠ የሰውንልጅ በሰውነቱ በቻ የተረዳ መልካም ሰው እኛ ኤትዮጽያኖችግን ወደት እየሄድን እነደለንና ምን እያደረግን አንደሆነ እራሳችንን እንጠይቅ ከዚፈረንጅ መን እንመር ዘር ብሄር ? ሰው ማለት እንደፖፖ 1000 ኑር አቦ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Год назад +11

    ዓይ ያሳዝናል አይዞሽ እናት ያሰብሽውን እግዝያብሔር ያሳካልሻል በርቺ!

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እመብርሀን ትርዳሽ የኔ እህት

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +17

    🌹በአላህ እና በመጨረሻ ቀን የሚያም ብቻ 👉ኑ የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌻🌹👍

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ Год назад +2

      የፈለገ ይግባ በኣላህ ብላቹ ኣትለሙኑ

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 9 месяцев назад

    የኔ ጠንካራ ሴት ዋውውው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሁልግዜ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +6

    እኔም ገና ሳላገባ በገዛ እህቶቼ ላይ ጓደኞቼ ላይ በማውቃቸውም በማልልውቃቸውም ሳቶች ላይ በሚያድፕርሱት ግፍ እና ስቃይ ወንዶችን በጣም ነው የምጠላው ስለ ትዳርም ማሰብ አልፈልግም። በቃ ከፍተኛ ጥላቻ አለብኝ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Год назад +2

    ትግሰት ይሰጠን አላህ መኖር ደጉ ለዝህአበቃሺየኸንለማውራት

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Год назад +9

    በእውነት እሳዛኝ ታሪክ ነው ።

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Год назад

    እግዚአብሔር ያሰበው ሀሳብ ሁሉ በህይወትሽ ይሆናል

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Год назад +1

    Ayizoshi Ehte Yemetashibachew Mengedochi Kebad Nachew Jegna Neshi😢❤❤❤❤❤

  • @meheretteka4735
    @meheretteka4735 Год назад +1

    Ayzosh Helenye geta hulegeze melkam bechabew... egna ehetocheshe kegoneshe nene... God is so good...

  • @የፍቅርሰው-መ8ዀ
    @የፍቅርሰው-መ8ዀ Год назад

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭

  • @selamwongel1625
    @selamwongel1625 Год назад +6

    ካናዳዊው ደግነቱ በጣም ይገርማል አስለቀሰኝ

  • @painkiller529
    @painkiller529 7 месяцев назад

    My beautiful may God bless you Abundantly ❤sending you love nd hugs

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Год назад

    ይደንቃል ፈረጆች ሰው ለመርዳት የሚያረጉት ተግባር የተጎዳ በአይምሮ በሽተኛ አካለ ጉዳት ሳይመርጡ ተከባክበው ለማሳደግ ለማስተማር ይጥራሉ ከታቻለም በውጪ አገር ሄዶ እንዲኖር ጭምር ያደርጋሉ እኛ አበሾች ግን ሃይማኖት ኖሮን ተኮላችን ክፉታችን አይጣል ነው በሰዎች ላይ አካለ ጉዳቱ በታየን ነገር ሰድበን ያንን ሰው ቅስም ለመስደብ እጥራለን የአገራችን ባላሃብት ገንዘብን ለበጎ ሳይሆን የሚያውለው ለዝሙት ለመጠጥ ነው አብታቸውኅ የሚያፈሱት እውነት ግን እኛ አበሾች ክፉ ህዝቦች ነን ድሃው ፈረንጅ ከአገሩ መጥቶ እኛን ለመርዳት ይጥራል የእኛ ባለሃብት የት አገር ሄዶ መዝናናት እንዳለበት ሲመርጥ ነው የሚውለው

  • @ሀናስደተኛዋቲዩብ

    😢እኔ የማለቅሰው ችግር ላይ እንደሆናችሁ ስትነግራቸው በችግር ላይ ችግር😢 የሚጨምሩ ሰዎች ይች ልጅ ብሶታን ያውቃሉ ጋደኞቻ ወንዶቹም ግን እንደመርዳት ግን ሴትነታን መጠቀም እግዚያብሄር እባዋ ውሃ አድርጎ ይውሰዳችሁ😢😢ችግርን እኔም ስለማቀው ነው😢😢😢

  • @mounahussein9044
    @mounahussein9044 Год назад +3

    ስታምሪ ደም

  • @tsehayabate2902
    @tsehayabate2902 Год назад +2

    Yesewochin tarik bayhu kuter ene betam kebade yemeslegni yeneberewo hiwote leka yehem ale beye yene betam kelal endehone endisemagni ehonalhu ena ehte berchi ayzoshi gin ahunm hazen aynochishi lay yetayalu ayzoshi

  • @lovefamily846
    @lovefamily846 Год назад +3

    ኣዮኪ መዓረይ ጅግና ኣዶ ኢኺ❤❤💞💞💞💞💝💝💝💝

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад +2

    አይዞሽ በርቺ እናቴ

  • @senaitgetaneh6943
    @senaitgetaneh6943 Год назад

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አንቺ ትችያለሽ

  • @buzuyouhanes3237
    @buzuyouhanes3237 Год назад +4

    ጠንካራ ነሽ

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 Год назад

    Egzyaber melkam new enkuan leze abkash geta hulem sew aytlem kerew zemnesh yebarek behulu amsgeghe

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 9 месяцев назад

    ሴትን የምትደፍሩ ሴቶች እቃችሁን መቁረጥ እኔ ብሆን ዘልዝዬልህ እቃህን ትገለኛለህ እንጂ በከንቱ ደፍረከኝ አትሄድም ፎቶውን አውጭበት አሁንም ደሞ ፎቶው ከሌለሽ ስሙንና ያደገበትን ቦታ አመተ ምህረቱንተናገሪ የሚያቁት ያወጡታል አሁን የደፍሪ ወንዶችን ማንነት አትደብቁ እንዋጋቸው ሌላ ሴቶችን ሄደው እንዳይደፍሩ እባካችሁ አንደብቅላቸው ሌሎችንም ይጎዳሉ

  • @bmm72
    @bmm72 Год назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ የልቦናሽን ይሙላልሽ

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ Год назад +7

    ፀጉሯ ነው ? ከሆነ ብዛቱ ሲያምር

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 Год назад +2

    አይዞሽ እግዚአብሄር መልካም ያድርግልሽ

  • @rabiaabuye1255
    @rabiaabuye1255 Год назад +3

    ይአላህ ይረብ በጣም የሚይሳዝን ታሪክ ነው ይረብ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Год назад +5

    እቺ ልጅ ከአመታት በፊት በኢንተርቪው አይቻት ነበር ልበል? እግሬ ተቆረጥኩኝ እንዲሁም ጣሊያናዊው ዶክተር ስትል ብልጭ አለብኝሳ ወይንስ ተሳስቻለሁኝ?🤔
    የጣሊያኑ ዶክተር ስም ማን ነበር ያለቹ?
    👉Dr. Angelo testa ነው ሙሉ ስሙ?🤔አመሰግናለሁ እስኪ እዛው ሀገር ስለሆንኩኝ ሰርች አድርጋለሁኝ🙏

    • @josefyosasa8702
      @josefyosasa8702 Год назад +1

      DR ANGLO D'ANGLO new simu

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe Год назад +1

      @@josefyosasa8702 እሞክራለሁ እዛ ጣሊያኖ ስለምኖር

    • @josefyosasa8702
      @josefyosasa8702 Год назад

      Semonuni new yemiserabet yeneber hosptal heje yesetughi adiresun

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe Год назад +1

      @@josefyosasa8702 ማማዬ ስሙ ትክክል አይድለም ምክንያቱም እንዲህ አይነት የጣልያን ስም ስለለለ አስተካክለው አልሰጡሽም አንጄሎ የሚለውን Dottr.Angelo ብለሽ ፃፊውና ጎጉላይ ስርቺ አድርጊውና ፎቶውን ስለምታውቂው ታገኚው አለሽ ዶቶር ስለሆነ ሙሉ አድራሻው ታገኛለሽ እዛው እኔ ላገኝልሽ እችል ነበር ነገር ግን ሙሉ ስሙ በትክክል አላገኘሁም እንጂ ለኔ ቀላል ነበር እዚሁ ጣልያን ስለሆንኩኝ!!

    • @josefyosasa8702
      @josefyosasa8702 Год назад

      Post adiresu new kene mulu simu yesetughi gin silikew yatefutal watsup bihon likew neber

  • @rabiaabuye1255
    @rabiaabuye1255 Год назад +4

    አላህ እንኳን አገናኝሽ እህት

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Год назад

    የምስኪን ሕፃናትን ህይወት የምታጨልሙ መጋጃ ወንዶች በቀን ይጨልምባችሁ ሌላ ምንም አልልም::በቁስል እንጨት የምትሰድዱ ጉዶች!? እራሳችውን መቆጣጠር የተሳናችው ውዳቂ ደካማዎች ናችው::ያደጉ ሃገራት ሕግ በሆን ኖሮ ገደል ነበር የምትገቡት::ነገር ግን ያ ሺባ ሕግ በሴቶች ላይ ተጫውቶአል::ለምስንኛውም ጠብቁ ቀን ይመጣል::

  • @misganaaster137
    @misganaaster137 Год назад +2

    ወላጂ የሌላቸው ልጆች ለድርጂት ከመሰጠት ጎዳና ላይ መጣል ይቀላል ምክኒያቱም ብዙ ጊዜ የሚደፈሩት በራሳቸው በድርጂቶቹ አስተዳዳሪዎች ነው ሰሚ የሌለው ሰቆቃ ጩኸት ለሰው አውጥቶ እንዳይናገሩ 1.የሚሰማቸው 2.ብትናገሩ ዋ እገልሃለው እግልሻለሁ እያሉ የማስፈራሪያ ናዳ ይደርስባቸዋል የመደፈርና የስነልቦና ቀውስ አይደርስባቸው

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Год назад

    አብሽሪ.እህት.አንቺ.ጠንካራ.ነሽ😍😍😍😍

  • @edilegna4292
    @edilegna4292 Год назад +1

    Beautiful you strong ♥️♥️♥️♥️

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Год назад +2

    አቤት የሰው ልጅ ውጣ ውረድ እርግት ማለቷን አደንቃለሁ ።

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 Год назад +1

    Drijit wist Yemiydgu bizu setoch yemedefer adega yagatmachewal kezam hiywetachew zibrikrik ylal lenesu yemikomew man new? beka yale fithh endihu eyetesekayu malek alebachew ?chigrachew aybekachewm enda?

  • @እሞሀይዩቱብ-ኸ6ቘ
    @እሞሀይዩቱብ-ኸ6ቘ 11 месяцев назад

    አይዞሽ

  • @abityjo450
    @abityjo450 Год назад +1

    Poor girl, your history is so sad thank God for your life. But why you didn't thank the company who are took you from street and helped you?????

    • @josefyosasa8702
      @josefyosasa8702 Год назад +2

      Thank you for your comments but which company took me from street i never Ben on the street but i already thank those people who save my life lke doctor Angelo papa Dini but the orphan care they put me out without any help still i ask them to help me but they don't care they give house for others but not for me at all anyway God is good

  • @meazawelteeyesussarasara5319
    @meazawelteeyesussarasara5319 Год назад

    Egziabhere yerdeshe yane konjo batama yazankute ba tarekshi

  • @mesi6350
    @mesi6350 Год назад

    እኔም ታሪክ ነበረኝ ግን ስልኩ የምታቁ እባካችሁ ንገሩኝ

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Год назад +1

    የእምነት ተቁዋማት ህፃናትን ሲያሳድጉ ከለላ መስጠት መቻል አለባቸዉ ያለበለዚያ ሀይማኖት ሳይሆን ዉንብድና ነዉ

  • @ritatadsse675
    @ritatadsse675 Год назад +2

    እውነት ነው እኔም በ8አመት ነበር የተደፈርኩት አስታወሽኝ

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Год назад +3

    በድጋሚ ነው እንዴ?

    • @fafitube1
      @fafitube1 Год назад

      አጥፍተውት ነበረ

  • @martadereje5712
    @martadereje5712 Год назад +1

    GETA BENEGER HULU YIRDASH KEBAD NEW BETAM WENDOCH GIN MITADERGUT NEGER NEGE LIJOCHACHU LAY YIDERSAL ASTEWELU SETOCHIM ENDEZAW HELU BERCHI LIJOCHISH GETA YASADGACHEW!!

  • @semuyakob6800
    @semuyakob6800 Год назад

    yene enat setasazen ayezosh lejocheshn yasadegelesh yene enat

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Год назад

    መልክሽ አርቲስት ሄለን ብርሄ ትመስያለሽ

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 Год назад

    It is indeed sad, such life time criminals go unpunished.

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube Год назад +1

    አየ ሂወት አየ ኢትዮጵያ ሰው ጠፋባት ያሳዝናል

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ Год назад

    መበቀል የነበረብሽ ልጂነትሽ ያጨለበብ ነበር

  • @maryammohammad841
    @maryammohammad841 Год назад +1

    Allah wade diro emnetsh yemelisesh ehte ahunem arfedem temeleshei wode haimanotesh be Allah

    • @josefyosasa8702
      @josefyosasa8702 Год назад +1

      Yene wudi ihite Maryam Mohammed silehasabishi betam amesginalew betam yemwodewu hayimanoti bihonim isilimina yebeteseboche hayimanot new ine ahun wodeza mamles alifeligim malkam new yalikutin berase mircha ahun yijalew gin beteseboche zarem malkam musilimochi nachew akebirachewalew anichim amesginalew

    • @maryammohammad841
      @maryammohammad841 Год назад +1

      @@josefyosasa8702 you are most welcome sister as u like I just try to protect you from the nan truth i knew it's not easy but in shaa Allah you we see one day my Allah bless you and your family if u need anything to knew anytime please 😊 ❤️

    • @maryammohammad841
      @maryammohammad841 Год назад +1

      @@josefyosasa8702 and I knew how much you much definitely time you ben spent sorry

    • @josefyosasa8702
      @josefyosasa8702 Год назад +1

      Thank you beloved sister!!!

    • @maryammohammad841
      @maryammohammad841 Год назад +1

      @@josefyosasa8702 as Ethiopian poor girl Ben passed that kind of deficit and painful times never give up sis

  • @TinaFarah-l2t
    @TinaFarah-l2t 11 месяцев назад

    Yan hulu alefeshi lezih siladerseshi egizeabhervyemsign ahun ksusi kwotashi beka tenkaravhonshi lelejochshi nuri hilemishim yesakal

  • @mesitawotlegesa3299
    @mesitawotlegesa3299 Год назад +1

    Batem yasazinali

  • @adanechtamene427
    @adanechtamene427 Год назад

    Emebrhane kanche gare tehune❤

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 Год назад +1

    JeGenea 💚💛❤️💚💛❤️

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ Год назад

    😭😭😭አባቴሂወቴ

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 Год назад +1

    Yene konjo berchi gobes

  • @meditube1065
    @meditube1065 Год назад +2

    ከባድ ነው

  • @aschalewtalabat5732
    @aschalewtalabat5732 Год назад +1

    Q

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 Год назад

    Ayzosh
    Rapists should be penalized.

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Год назад +1

    ውሸት መከራ ሳታሳጭድ አትቀርም ዋናው ግን ይቅርታ መጠየቅሽ ድግ ነው!!

    • @weyinishetweyinishet
      @weyinishetweyinishet Год назад +1

      ምን ማለት ነው

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe Год назад +1

      @@weyinishetweyinishet ምን ማለት ነው ጥሩ ጥያቄ ነው ላልኩበት ነገር ለመረዳት ግን ልጂትዋ ያወራችውን ሙሉ ንግግርዋን መስማት ግድ ይላል ለምሳሌ ብር ስጠይቀው ከሚያስፍልገኝ በላይ ነበር የምጠይቀውና ይቅርታ መጠይቅ እፍልጋለሁኝ ብላለች ባጭሩ🙄

    • @weyinishetweyinishet
      @weyinishetweyinishet Год назад +1

      @@ZEthiopia-ng2oe dirom iko set le set ayitina dimet nen ehe haq new cirrrcirrr bey.....

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes Год назад +1

    Tsegurua MN yimeslal be maryam eyen video mayet alfeligim😎

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Год назад +6

    ሀገራችን ሰላም ይሁን📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt Год назад

      ዲን ምንድ ነው ኢስላም ማወቅ ለምን ይጠቅማል ?ከረሀብ ከሞት ከመበደል ያድናል ?ካደነሰ የመኖችን ኢራቆችን ሶሪያኖችን አላዳንም?ዲናቸውን ሰላልጠበቁ ነው ?አውሮፓ ያሉ አርቦች ለምን ይጠጣሉ ለምን ሴተኛ አዳሪ ይሆናሉ ?

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE Год назад

      @@ahmed-em8nt ሰለሰዉ እምነት አያገባሽም በእምነትሽ ጠክሪ ሰለሥልምና አያገባሽም ምን ጥልቅ አድርጎሽ ሰለኔ እምነት እኔም ሰላችምነት አያገባኝም ሥለዚ ነገር ፍለጋ ተካሜራ ጀርባ ተቀምጣቹ ሰዉን አታባሉ ጌታየሆይ አችንና መሰሎችሽን ይያዝልኝ

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt Год назад

      @@SOFYe-TIKUYE በየ ሚዲያው ዲን ዲን ጥቅሙን ካላወቅሸ ለምን ትቀባጥሪያለሸ

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE Год назад

      @@ahmed-em8nt ጥቅሙንማ እኔና መሰሎቸ ሙሥሊሞች ያዉቁታል እዳቻይነቱማ ሥድብ ይማራል እጂ በነኮመቱ መሣደብ ሙያቹ ነዉ መሥሚያችን ጥጥነዉ ጥላቶቻችን

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE Год назад

      ደሞ ሙሥሊም ከሆክ እዲሁም ወድልጂ ከሆክ ኮሜትለኮሜት አትሽለጥለጥ ከሴትጋ ወድማለትበዲኑ ጠካራ ቆሥጠን ያለነዉ ዳይ ዲንህን ተማር ከሴትጋ አትፉካከር የሚያምርብህ ቀጥማለትህነዉ ፡፡

  • @slamsisay
    @slamsisay Год назад

    ጠንካራ ነሽ

  • @RaelhAmsalu
    @RaelhAmsalu Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤