አረብ ሃገር ‘መተት’ ያለበት ቤት ሰርቼ ብመጣም የ3 ልጆቼ አባት ድርጊት አሳስቦኛል! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2022
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 541

  • @arega3874
    @arega3874 2 года назад +100

    እባካችሁ የኢትዮጵያ ወንዶች ለሴት ልጅ የስቃይ ምክናየት አትሁኑ ሀላፊነት ይስማችሁ

    • @didu9430
      @didu9430 2 года назад +1

      Enesum ayrebum yale wend yeninor aymeslachewm 1 welda mewesen techil neber sijemer agebabuam ayanrem 😡😡

    • @hannagranato9719
      @hannagranato9719 2 года назад

      ወዳ ነው

    • @mememar8525
      @mememar8525 2 года назад

      ya ethiopia wand eko enen kalaslakasu wandnetachuwn ayaregagtum

  • @user-ro5je1si3d
    @user-ro5je1si3d 2 года назад +128

    አረብ ሀገር የምትል ፁፍ ሰይ ለመየት የምሮጠው እኔ ብቻ ነኝ ግን

  • @Hanaloveeeee
    @Hanaloveeeee 2 года назад +112

    ይቅርታ የሰፈሬ ልጅ እኔ ድሮ ተማሪ እያለዉ ነዉ የማቅሽ ሲቀጥል ከድሮም ልጁን በጥቅም ነዉ የተያዘዉ ያዉ ሀረብ ሀገር ስለምትኖሬ መቀበል የለመደ ወንድ አሁን አምጣ ብትይዉ እሼ አይልም ሳያቾም ከድሮ ፍቅር ሳይሆን ብር ነዉ ያገናኛቹ በተለይ እሷ ብርን ብሎ ነዉ የቀረበሽ የአንቼን ግን አላቅም አሁንም ገና ወጣት ነሽ መተሽ ሀረብ ሀገር መስራት ራስሽንም ልጆጅሽንም መቀየር ትችያለሽ ለ ቤተሰብ ትተሽ አብሽር እህቴ 😎😎 እበረካችሁ ሀረብ ሀገር እንዲሁም ሌሎች አዉሮፖ ሀገራት የምንኖር ወንድ ልጅ በጥቅም አትያዙ ፕሌስ መጨረሻው አያምርም 🙌🙌🙌 ገንዘብ ሳይሆን በፍቅር አምናቹ ኑሮ ሀሳቢ የተመቸዉ like ይግጨኝ አመሰግናለዉ🙏

    • @user-gn9uy4pr6s
      @user-gn9uy4pr6s 2 года назад

      👍👍👍👍ትክክል

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Год назад +1

      በጣም፣ጠካራ፣ነሽ፣ግን፣እህቴ፣ተጠንቀቂ፣ቡሀላ፣ባዶ፣አርጎሽ፣እንዳይፈታሽ፣አደራ፣አደራ፣አደራ

    • @user-rh6vz5gb5u
      @user-rh6vz5gb5u Год назад

      👌👍

    • @remegemal7404
      @remegemal7404 5 месяцев назад

      Be brave girl🎉

  • @etsegenetsisay9713
    @etsegenetsisay9713 2 года назад +85

    ወንዶች እባካችሁ ልብ ግዙ እና ሴቶች ደግሞ ከስደት መልስ ለትዳር ለልጅ አትቸኩሉ በመጀመሪያ ተረጋጉ አምሮአችሁን ስውነታችሁን አሳረፉት የራሳችሁን ስራ ስሩ ከዛ ለፈጣሪ ጉድለታችሁን እንዲሞላላችሁ በፀሎት ጠይቁት ለናንተ ያለውን ይስጣችሁዋል ለሁሉም አንቸኩል የራሳችንንም የህፃናቶቹንም ህይወት አናበላሽ እባካችሁ

    • @molumulo570
      @molumulo570 2 года назад +1

      ትክክል💚💛❤

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 года назад

      እኔም የምፈልገው ይሔ ነው ቶሎ አላገባም ወደ ሥራ መግባት ነው እኛ ብንወድም ምንም አክልብንወንድ ቆየኝ ማለት ግድ ነው ምክንያቱም ይሔ ሁሉ አመት ተለይቶ መኖር ለወንድ ይከብዳል

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 года назад +4

      እኛ ሥሜታችን መቀሌ ጣጠር እንችላለን ወንድ ግን ጥሩ ምግብ በበላ ቁጥር አይችልም

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 года назад +2

      ብናገባው እራሡ ለማርገዝ አትሩጡ ተጠቀቁ ጥሎ ቢሔድ እንኳን ልጅ ከሌለ ሠርቶ መኖር ይቻላል ልጅ ካለ ጎዳና ነው የምትወጡት

    • @molumulo570
      @molumulo570 2 года назад +6

      እዉነት እህቶች ከስደት ሄድን መግባት ነው የምንፈለገው ግን መረጋጋትን የሚህል ነገር የለም

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 2 года назад +54

    ሀሳባችንን. ለመኮመት. ሙሉ. ቪዶውን. ማዳመጥ. አለብን. ቪዶው. ሲያልቅ. እኮምታለሁ. ጋይስ 💚💛❤

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p 2 года назад

      ስማማ ከይቅርታጋር ልጠይቅህ ጀሮ ጌጥ ወንድ ልጅ ካደረገ የሰዳም ወይም የጌ ምልክት ነው ሲባል በብዙ ትምርቶች ሰመቻለሁ ብዙ ሰውም እያወቀው እየመጣ ነው በድሮው ደግሞ የዛር በሸታ ያለባቸው እንደሚያደርጉ ነው የማቀው ታደ አተ ለምን አደረግህ አታቅም ?ወይሰ ነህ?

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 года назад +52

    እህቴ እንካንም ወለድሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ሌላውን ተይው ይቅርብሽ

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 2 года назад +22

    ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ትሁት ነው

  • @jelo3241
    @jelo3241 2 года назад +47

    you are the best journalist.....እርጋታህ አጠያየቅህ በፍጹም ትህትና እና የጋዜጠኝነት ሙያዊ ስነምግባር ነውና ዘመንህ ይባረክ ።

  • @riskoware1166
    @riskoware1166 2 года назад +25

    ሴቶችዬ please አወዳደቃችሁን አሳምሩ ለራሳችሁም ለምትወልደዋቸው ልጆች አስቡ

  • @ekram5183
    @ekram5183 2 года назад +58

    ቆይ የማን ጥፋት ነው አሁንለመፍረድ አደለም ቆይ በመጀመሪያ ያለ ትዳር ያለ ቤተሠብ ፍቃድ ለምድነው አንድ ላይ ምትኖሩት እሺ ኑሩ ከኖራችሁ በሆላ ልጅ ትወልዳላችሁ አንድ ልጅ በሥተት ወይ ተፈልጎ ሊወለድ ይችላል እዛው ችግር ውሥጥ እያላችሁ ትዳሩን ለማሥተካከል ከመሮሮጥ ይልቅ ሌላ ልጅ ትደግማላችሁ ከዛ ለልጆች ችግር ትሆናላችሁ ማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያሥታውቃል ይባላል ልጅ ላይ ልጅ ከመዳራረብ መጀመሪያ ትዳሩን ነው ማዳን ጭቅጭቅ ያለበት ቦታ ሚያድጉ ልጆች ምን አይነት የሥነልቦና ችግር እደሚያመጣ ለምን አታሥቡም
    ሢጀምር ተመልሦ አብሮሽ የሆነው የአረብ ሀገሩ ብር እሥኪያልቅ ነው ብቻ ፈጣሪ ይርዳሸ ሌሎቻችሁ ግን ተማሩ ትዳር ዝም ተብሎ ሚገባበት አደለም

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 года назад +1

      Tekekele yetemelesewe yeza selemetache newe keza eyawetache manore aselemeda yelege meate simeta nuro siewdede yelegochu temeherete bete ahune malekakese lemene aberawe keteleche mename aletewateljeme

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h 2 года назад

      መቼ እንደሚማሩ ነው ምጠብቀው ውይ እህቶቼ አስቡ ከላይ እንዳለችው ለልጅም አለእድሚ ሀላፊነት አታሸክሙት

    • @whenimbored8404
      @whenimbored8404 2 года назад +2

      በትክክል ቤተሰብ ያላየዉ ትዳር ከባድ አደጋ አለዉ ምንም ቢሆን አባትና እናት መርቀዉ ሲሸኙ ክብርም ነዉ

    • @destamekonnen7020
      @destamekonnen7020 2 года назад

      @@whenimbored8404 ያችህን የያዛትን ጎደኛ ምስቱ አደርጎ እንዳላስቀመጣት ባምን ትቃያለሽ ደንገት አንችን ለብርሽ ብቻ ፈልጎሽ ብርሽ ስያልቅ በአርሁን ቀይሮብሽ ይሆናል አይታወቅም ይሄ የእራሴ አሳብ ነው እህቴ እ/ር ይርዳሽ በዚህ ነገር ተጎጂዋ ሴት ናት

    • @lebleb3498
      @lebleb3498 2 года назад +1

      አስተዋይ ነሽ ኮመንቱ ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል 🙏🙏🙏🙏

  • @asas-lu4oc
    @asas-lu4oc Год назад +7

    አምላኬ የድግል ማሪያም ልጅ የልጅነት ወንድ ልጅ ሰቶኛል ብቻዬን አሳድገዋለሁ ባል በዞረበት አልዞርም።አንዱን ልጄን ሺ ያርግልኝ 💝💝💝💝

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 2 года назад +5

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነው እንኳንም ወለድሽ ችግር አያልቅም እህቴ

  • @user-vj6jw2fz7p
    @user-vj6jw2fz7p 2 года назад +5

    ወይ አለም ሰገድ በድምፅ በሬድዮ ብቻ ነበር የማውቅህ በምስል ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 года назад +11

    በጣም ታሳዝነኛለች በተለይ ልጆቹ የሚከፍሉት መከራ 😭😭😭😭😭😭
    ነገር ግን ጥፋቱ ከሷ ነው። ይሄንን ሶል መፍረዴ አይደለም 🤭
    እሱ በድኑ አንቺ ጋር ነብሱ ግን ከዛችኛዋ ጋር ይመስለኛል 🤭🤭

  • @monamohammed9843
    @monamohammed9843 2 года назад +9

    የኔውድ አይዞን እኔን የሚገርመኝ እኛ ሴቶች መች ነው የምንባንነው ባል የምትይው ሰው የትም ሲለፋደድ የከከረመ ቦሀላ አንቺ ከአረብ ሀገር ስለመጣሽ ብር አላት ብሎ ነው የቀረበሽ እንጂ አንቺን ብሎ እንዳይመስልሽ ያሳዝናል አላህ ይርዳሽ 👍👍👍

  • @becauseofjesus9181
    @becauseofjesus9181 2 года назад +41

    ሴት ልጅ ወንድ ካሳደደች በገዛ እጅዋ ፈተና ጠራች ማለት ነው ::አሁንም ቢሆን አርፈሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ፍቅር በፍላጎት እንጂ በትግል አይሆንም

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h 2 года назад +4

      በቃ ትክክል ብለሻል ሰርተው ወንድ ፈልገው መቃጠል 😭

    • @fertunategay1176
      @fertunategay1176 2 года назад

      Betkekl

    • @ccu3907
      @ccu3907 2 года назад

      ትክክል

    • @merimar2500
      @merimar2500 2 года назад +2

      እውነት ነው እሷ እጂ እሱ አይወዳትም ለጥቅም ነው የቀረባት ደሞ በጣም ቆንጆ ወንድ ነው።አቃቸዋለው

    • @urur3725
      @urur3725 2 года назад +1

      Sejmer leju eswan ayflgm 3 lej endat tewldalch esu lejm eko ayfelgm begedddd ere tew setoch ersachun atetalu atwrdu ...
      🤨🤨🤨

  • @user-rh9ed2nb2p
    @user-rh9ed2nb2p 2 года назад +6

    የሚገርም ነው አውቃታለሁ የሰፈሬ ሰው ናት
    ነገር ግን የሴት ልጅ መከራ ከባድ ነው
    ፈጣሪ በፍቅር የተሞላ ትዳር ይስጠን

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 года назад +8

    የኢትዮ ወዶች ትዳረ ከመመስረት አረብ ሀገረ ሰረቶ መኖረ ይሻላል አፈረ ይብሉ

  • @alemtilahun6274
    @alemtilahun6274 2 года назад +8

    እንደሴት በጣም አዝኛለው ግን እሱ የሚለውን ብንሰማ መልካም ሀሳብ ሊፈጠር ይቻላል ሴት ህህቶቼ አውንስ አሳዘናችውኝ

  • @ethio7053
    @ethio7053 2 года назад +32

    ወንድልጅ ሌላ ሴት እያየ እደሆነ ካወቅሽ መተው ነበረብሽ ፍቅር ከሁለቱም ወገን ሲሆን ነው ጥሩ ካልተስማማቹ ለመስማማት መጣር ከsex በፊት ልጅ ከመፍጠርሽ በፊት ልጅ ለመከራ አታምጡ ወደዚ ምድር

    • @bizenkidane8477
      @bizenkidane8477 2 года назад

      አይናምዋ ገራሚ ነሽ አንችን ፈራጅ ያረግሽ ማነው ስላተፈቀርሽ ነው ወይ እምነትሽ ነው

    • @selamnahomselam1138
      @selamnahomselam1138 2 года назад

      Ateferji fredun le egzybre

    • @yznameritu
      @yznameritu Год назад

      ​@@bizenkidane8477 ልክናልጅቷ

  • @hajerhajer8279
    @hajerhajer8279 2 года назад +8

    የኛ ሴቶች በስራም ይሁን በመከራም ግዜ በጣም ጠንካራ ናችሁ ነገር ግን በራሳችሁ ሳይሆን በባሎቻችሁ ስለምትተማመኑ ነገ ሲጨልም ግራ ትጋባላችሁ
    ስለዚህ የምትደገፉት ግንድ ስሩ የበሰበሰ አለመሆኑ እርግጠኛ መሆን አለባችሁ
    ሌላው ሁሌም በራሳችሁ መተማመን ልመዱ የማይቀየር ሰው የለምና

  • @comceil3137
    @comceil3137 2 года назад +12

    የኔ፣እህት፣መጀመሪያውንም፣አይፈልግሽም፣ብዙምልክቶችነበር፣በግዜመለያየት፣ነበርበሽ፣ጥፈቱ፣ያንቺ፣ነው፣እሱ፣ሌላ፣ለምዷል

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 года назад +20

    ኑ ሸቃሊት ቅመሟ ቀርባለች😍😍😍😍😍

    • @hana967
      @hana967 2 года назад

      እኮ 🥰

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 года назад +1

      መጥተናል ቅመሞች አገር እንደገባቹህ አተር ግቡ ካገባቹህም አትውለዱ የባላቹህ ፀባይ ተከታተሉ ምክንያቱም እኛ ልጅ ከያዝን በኋላ ጥሎን ሢሔድ የያዝነው ጨርሠን ጎዳና ነው የምንወጣው ምንም መልካም ቢሆን መጠቀቅ ነው

    • @siforamamo7724
      @siforamamo7724 2 года назад

      የልጆችህን ሀላፊነት ወስደህ ማሳደግ የማትችል ከሆንክ ቢያንስ ለልጆቻችሁ በሰላም እየኖሩ እንዲማሩ እስብላቸው የሚያድግ ልጅ እይጥላህ ወደፊት እነዚህ ልጆች ተምረው ትልቅ ሲሆኑ ልጆቼ ለማለት እንዳታፍር ዛሬ እንድ ነገር እድርግ

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆ እንደዚህ እራሱን የሚወድ ወድ ለምንም አይሆንም ወዲ በርግጥ ለልጆችሽ ቢስፈልግም እንደዚህ አይነት አባት ለልጆችሽም ሆነ ላንች በሽታ ነው እኔ ላንች አመመኝ በእውነት ከልጆችሽ ጋር በሰላም ብትኖሪ ይሻላል ደገሞ እራስሽንም በደንብ እየጠበቅሽ ማሬ አባሪው የዚህ አይነት ወንዶች ካንሰር ናቸው

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h 2 года назад +9

    እህቴ ያንችም ጥፍት አለበት ከአረብ ሀገር ስትመጭ ሌላ ይዞ ካገኝሽዉ ታማኝ ስላልሆነ መተዉ ነበረብሽ ደግሞም ልጂ አልፈልግም እያለ ይሁን ልጆች ተፈጥረዋል በቃ እሱ አይሆንሽም ልጆችሽን ከረዳልሽ በቂ ነዉ እልሻለሁ

  • @kidu715
    @kidu715 2 года назад +12

    ሴቶችዬ አትስደቡዋት ተማሩበት

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 года назад +10

    ምፅፅፅ አሁን ስገቢ በቡጢ አለቀልሽ ጉዴን አወጣሽ ብሎ ሲጀመር የአንድ ሰፈር ሰው ሲጋባ መናናቅ ይመጣል ለለጆችሽ ጠንክሪ እዬ ባል ሳይሆን ደባል ነው

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 года назад +3

      በተፈጦሮዬ አልወድም የሠፈር ልጅ ማግባት አማቾችም አይከባበሩም ባልና ሚሥትም አይከባበርም እንግዳነት ቢመጣ እንኳን ክብሩ ትልቅ ነው እኔ አልፈልግም ብያለሁ በተጋጋሚ በቤተሠብ ቢጥቶልኝ ምንም አይጥመኝም የአካባቢ ትዳር

    • @daruselamtube8575
      @daruselamtube8575 2 года назад +2

      ጭራሽ በአንድ ሆነውነው የሚቧጨቁት😂😂😂😂

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e 2 года назад

      @@daruselamtube8575 😂😂😂

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 года назад +2

      ኧረ እሷ የምትመታዌ ነው የሚመስለኝ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 года назад +13

    እኔ የምለዉ ሁሌ ለምን ወንዶችን እንወቅሳለን እኛም ሴቶች ጋር ስህተት አለ በሷ ላይ ሌላ እንደያዘ ስታቅ ማቆም ነበረባት ባልጠፋ ወንድ እግዚአብሔር ያልባረከዉ ትዳር መጀመሪያውም መጨረሻዉም አያምርም ።

  • @werkeneshararso781
    @werkeneshararso781 2 года назад +9

    ይቅርታ አንቼ ገና ወጣት ነሽ የትም ስርተሽ መኖር ትችይለሽ እሱን እንዳልተፈጠረ መተዉ ነዉ

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 2 года назад +5

    ሴቶችዬ የዛሬ ስሜት ፍቅር ፣ትዳር ፍላጎት አንይ የምወለዱ ህፃናት/ልጆቻችንን ነገ አስተዳገግ አይምሯቸውን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ።እንጠንቀቅ

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 2 года назад +8

    አቤት እምኳን አደርሳችሁ የሀገሬ ልጆች እዚም እዛም ያላችሁ እሲት እንስመው መቼም ጆሮ አይሞላም ዳይይይይ ጉዛ ወደ መስመት መዳም እስከ መትመጣ📖🌷❤🇪🇹👂🙋👈

  • @Ethi912
    @Ethi912 2 года назад +7

    እህቴ እምክርሻለሁ ይሄንን ስው ተየው ! አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ትልቅ ቦታ ትደረሻለሽ !

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 года назад +3

    እህቴ ትዳርሽን በፀሎት መልሽዉ እግዚአብሔር ተማፀኝዉ ፀልይ ሰዉ ወዶ እደዚህ አይሆንም በፀሎት ትጊ ከእግዚአብሔር መልስ ይሠጥሻል እይዞሽ እህቴ እመ ብርሀን ትዳርሽል ታስተካክልልሽ ትርዳሽ ወልዶ መለያየት ይከብዳል

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 2 года назад +3

    እማ የሰው ልጅ ጨካን ፍጡር ነው እይዞሽ እግዚአብሔር የታመነ ነው ይህም ያልፋል

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 2 года назад +3

    እንዳዝ አይነት ባል በየቤቱ አለህ እኮ ልቦና ይስጣቸው

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 года назад +22

    አትፍረድ ይፈረድብሀልና😔😔😔😔ለመፍረድ ሙሉውን አዳምጬ ይሻለኛል😍😍

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +67

    እንደኔ የሰው ቤት ግርድና የሰለቸው አለ? 😥
    ኢትዮጵያ ውስጥ 11ዓመት 😥
    አረብ ሀገር 7ዓመት ጠቅላላ 18ዓመት ሰው ቤት ነኝ😥😭

    • @ejdhd3666
      @ejdhd3666 2 года назад +5

      አይዞሽ፣እህቴ፣ሁላችንምጋ፣ያለ፣ነው፣በርች፣ጠክሪ፣ለመወሰንም፣አስቢ፣ችግራችን፣እደሆነ፣ማለቃ፣የለውም

    • @user-zd2yw6vm9y
      @user-zd2yw6vm9y 2 года назад +3

      Ayezoh mamaye bekash gibi

    • @elsahagose2201
      @elsahagose2201 2 года назад +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @dontwoorybehappy8865
      @dontwoorybehappy8865 2 года назад +2

      Ayzoshe egzhbeher ale 😭👏

    • @spidermanismydad3144
      @spidermanismydad3144 2 года назад +1

      Ayzosh ayzosh ehetey

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 2 года назад +17

    እያሰቃየሽ በችግር ላይ እያለሽ 3 ልጆች አይከብድም ወንዶች እኮ የሚንቁን የራሳችን ገቢ ስለማይኖረን ነው እረ እንንቃ ሴቶችዬ

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 2 года назад +4

    ይሔ ፕሮግራም አላማ አልገባኝም ሕጋዊ ያልሆነ ጋብቻ ማንም ምንም ማረግ አይችልም ። ፀልዪ ጌታ ይችላል ።

  • @user-pd3ot9tb4u
    @user-pd3ot9tb4u 2 года назад +3

    አቤቱ አተ ማረን እዉነት እኔ ስደት ላሉ እአት ወደሞች. እንማርበት

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 года назад +3

    ለልጆች ሀላፊነት እንዳለባቸው ብዙ ወንዶች አልገባቸውም ፈልገው ላመጡት (ላመጣናቸው) ልጆች ዉይ ዉይ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 года назад +3

    እንኳን ባልሽን ልጆችሽንም አትጨቅጭቂ ምንም አይቀየረም እያደር ይርቅሻል ቤቱ ያስጠላዋል ሲያስብሽ ትጨንቂዋለሽ። ስለዚህ ወደ ራሱ አስኪመለስ ትጊ ፈጣሪ ያግዝሻል።

  • @utbe6565
    @utbe6565 2 года назад +4

    አይዞሽ ውዴ ባልሽ የቤት አንበሳ የውጪ እሬሳ ነው
    በጣም ትግስተኛ ነሽ እኔ ብሆ ገድዬው እጄን ለመንግስት እሰጣለሁ የሚንቀኝ ሰው በጣም ያበሳጨኛል ግን ያንቺም ጥፋት አለ እሱ ዘዋሬ ነው ለፍቅር ብለሽ ዘው ብለሽ መግባት የለብሽም ነበር ፍቅር ትዳር አይሆንም ።ልብ ያለው ልብ ይበል ።

  • @user-dt4ec6jj4g
    @user-dt4ec6jj4g 2 года назад +73

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚገላቱ ወገኖቻችን

    • @user-hu4mi8jv3j
      @user-hu4mi8jv3j 2 года назад

      👍👍👍👏አዎ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሣኡድ ላሉት

  • @user-pc1pn7vo6m
    @user-pc1pn7vo6m 2 года назад +19

    ፍትህህህህ ለሣኡዲ ስደተኛ ፍትህ ያለምንም ወጀል በግፍ ታሥረውው ለሚሠቃዩ እህትወዲሞቻችንንንን ፍትህህህህህህ ለህፃናት

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад +19

    አንድ ትልቅ ነገር አጠፋሽ እረጅም አመት አረብ ሀገር ስለኖርሽ ሌላ ወንድ መታዋወቅ ሌላ ወንድ ገና ልፈልግ ብለሽ ሴት ይዞ እሱዋን ትቶ አንቺ ጋር ሲመጣ ነገ ደሞ ትቶሽ እንደሚሄድ ማሰብ ነበረብሽ ወንድ ሞልቶ በአገሩ ምነው ሁለተኝው ስህተት ደሞ አረብ ሀገር ሰርተሽ ያመጣሽውን ገንዘብ የቤት እቃ ስታማይ እሱን ስቀልብው አለቀ ብርሽ ሲያልቅ የሱም ፋቅር አለቀ በተለይ ውጭ ያላችሁ እህቶች ወንድ ገዝታችሁ ነው እንዴ የምታገብት እቃ ስትገዝ ሼር የበለጠውን ማውጣት አለበት በዛላይ ምቾት አታስለምዱ እሱ ሲቀር ይቀየራል ገንዘባችሁን ደብቁ አንቺን ነው የሚጠብቀው አለቀ ብትይውም አያምንሽም ለደሀ እናትሽ ብሰጫት እፎይ ብትል ለማንም ጥጋበኝአ ጎረምሳ ከማብላት መጀመሪያም ልክ ያልሆነ ትዳር ነው የጀመርሽው አምላክ ይርዳሽ ጠንካራ ነሽ እናት ካለሽ ልጆችሽን ይዘሽ ውጪ አንቺ ስሪ ሁሉም ያልፋል ነገ ዋጋውን ያገኝል ቤትሽን ካላሙዋላ ሰላም ካልሰጠሽ አንቺንም ልጆቹንም ከጠላ ምን ትጠብቂያለሽ እህቴ ደሞ እናት እያለሽ አምላክ ከእንደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን

  • @jelo3241
    @jelo3241 2 года назад

    you are strong woman ayzosh be strong and you need to live your life for your children አይዞሽ እህቴ ጀግና ሴት ነሽ ደግሞ ፀልይለት ለምን እንደምልሽ ይገባሻል ብዬ አስባለሁ ፀልይለት እግዚአብሔር መለውጥ ይችላል ።

  • @user-ok1jy8dr5u
    @user-ok1jy8dr5u 2 года назад +2

    የዚቺ የለጅ ሂወት የኔሂወት መሰለኛ ተመሳሳይ ነው አይዞሺ ልጆችሺ ዘመዶቹሺ ናቸው

  • @user-gk4dk8vz1i
    @user-gk4dk8vz1i 2 года назад +7

    ደህና ኑሮ ሳይኖርሽ 3 ልጅ አይከብድም

    • @user-qo6vd3uo3d
      @user-qo6vd3uo3d 2 года назад

      በጣም

    • @hana967
      @hana967 2 года назад +7

      ለመፍረድ ባንቸኩል ምን አለ 🤔

  • @enaneymisganaw3181
    @enaneymisganaw3181 2 года назад +6

    ግን አንችም ሀይለኛ ነገር ነሽ

  • @najaddis874
    @najaddis874 2 года назад +4

    ትተሽው ሂጂ ምናባቱ ፍቅር እናት ካለሽ ልጆችሽን ለእናትሽ ሠጥተሽ ተመልሠሽ አረብ አገር ሂጂ ጠንካ ነሽ ተሥፋ አትቁረጪ

    • @selamnahomselam1138
      @selamnahomselam1138 2 года назад

      No no hugera lay sererat betelewet yesgalali. Kelijoch beteley yeshalali

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 года назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ከባድ ነው እህቴ ፀልይ ሰይጣነው የማያግባባቸሁ እህቴ ከእንደዚህ አይነት ህይወት ይሰወር ነው ከባድ ነው በጣም ወይ ጉድ ነው

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 2 года назад +2

    አይጣል ነው'' የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ'' እግዚአብሔር ይመልስልሽ ለልጆቹም ምን እየተማሩ ነው ብሎ እንዲያስብ ያድርገው ሴቶቹ በተለይ ወንዶች ሁሉ እንደዚህ ሊመስሏቸው ይችላል ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ

  • @fatemafatema3834
    @fatemafatema3834 2 года назад +31

    እህቴ ካንች ባላዉቅም መቀጠል አልነበረብሽም

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ጠንካራ ልጅ እንደሆን አምናለዉ መጀመርያዉም አያምርም አንቺ ማቆሜ የነበረብሽ ድሮ ነበር ግን አለፈ ልጆች አፈራሽ እንኳን ወለድሽ ግን ምን አልባት ሌላ ሚስት ይኖረዉ ይሆናል ልጆችሽ ይህንን ሲያዩ ጥሩ ላይመጣ ይችላል ስለዚ እያስተዋልን በርቺ ተይዉ ይሄ አይረባም ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 2 года назад +3

    ባክሽ ለራስሽና ለልጆችሽ ኑሪ

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 2 года назад +2

    ሞኝ አትሁን ወንድሜ በችግርም በደስታመም ከጎንህ የምትሆነው ሁሌም ሚስትህ ነች

  • @user-ex8eu9et3u
    @user-ex8eu9et3u 2 года назад +5

    ካሁን ቡህላለመናፍቃንና ለአህዛቦች መርዳት እናቁም እንድንሱ እንሁንይበቃል እነሱ ለራሳቸው ተከታይ ብቻ ነው የሚረዱት እኛም ስንት ችግረኛች ስላሉ እነሱን እንረዳለን

    • @elisaworku6637
      @elisaworku6637 2 года назад

      ፍቅር ለሑሉመ ብለሕ አዝማች አድርገሕ ጽፈሕ ግን ለዚሕ እንርዳ ለዘኛዉ አያገባኝም አይባልም ሠዉ ሠዉ ነዉ

    • @tsegaasefa415
      @tsegaasefa415 Год назад

      aybalm blgna nw

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube8615 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ለኔም ጥሩ መልክት ነው ለኹሉም ባለትዳር ጥሩ መልክት ለማሰተዋል ይረዳል

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 года назад +8

    የቤት ጠጋ የውጭ አልጋ ከሆነ ባል ይሰውራችሁ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ በማርያም

  • @user-qo6vd3uo3d
    @user-qo6vd3uo3d 2 года назад +5

    በህይወትሽ መፍረድ መዳኒት መጠቀም ከባድ አይሆንም ለባል ተብሎ ተሳስተሻል ገደል ይግባ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v 2 года назад +6

    የዘራውን ያጭዳል እህቴ ወንድ ሲባል አውሬ ነው እንደነበሩ አታገኛቸውም ጸሎት አድርጊ ሌላውን ንቀሽ ተይው

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 2 года назад +1

    ወይኔ ድምፅህ በሬዲዬ ከበፊት ጀምሮ ስለማውቀው መልክህን ሣየው ሁሌም አዲስ ትሆንብኛለህ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +5

    እንደሴትነቴ በጣም አዝኛለሁ ለመኮመት የሚመቸው ግን የሁለቱንም ሃሳብ ብንሰማ መልካም ነበር ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-rf4mk5jh4q
    @user-rf4mk5jh4q 11 месяцев назад +1

    ይህ የኔ ህይወት ነው እኔስ ቢያስ ልጆችን አብዝቸ ወልጀ ከማሰቃያቸው ብየ ባንድ ልጀ ሰባት አመት አልቅሸ ወጣው 😭😭😭😭

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 года назад +1

    የዘልዛላ ወንድ ውጤቱ ይሄው ነው እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ኑሪ አከተመ

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z 2 года назад +6

    ከዚያች ጋር ግንኙነት እናዳለው ካወቅሽ በፍጹም ከሱጋር መኖር አልነበረብሽም ለምን መጣህ ለምን እኔን ስመጣ ወደድኸኝ ብለሽ ኮስተር ብትይበት ከጠገብሽ አይደርስም

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 2 года назад +6

    ቸርች ስትይ ሰማሁ ልበት መፀህፍ ቅድስ ያስተማረን ስለ ጋብቻ ስለዝሙ አልተማራችሁም ባለቤትሽስ ክርስትያን ነው አንችስ. ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ በዝሙት እየኖራችሁ ምን ሰላም አለ

    • @mitu8128
      @mitu8128 2 года назад

      Anchi esuan endezi bilesh libuan litesebi new yefelegishiw yeanchi astesaseb koshasha new

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 2 года назад +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚህአብሔር ሁሉን ይችላል

  • @user-nd8si9oh2l
    @user-nd8si9oh2l 2 года назад +4

    ውይ ጉድ ዩቱብ በቃ ብና ተፍልቶ የሚውራው ወሬ ዩቱብ ላይ ሆነ

  • @salmasalma1258
    @salmasalma1258 9 месяцев назад

    አለምዬ በምን ቃላት ልግለጥህ ትትህና ከአተ ተማረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 года назад +1

    ውይይይ የት ነው መቃው ስል ነበረ እኮ ደምፁን ለከስ አለምሰገድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን😍😍😍

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 года назад +4

    ስንት አይነት ትዳር አለ🧐እረ ተው ወንዶች ሴቶችን አታስለቅሱ ይሄ ባል ሳይሆን ደባል ነው አንቺ ልጆችሽን አሳድጊ ልጆችሽ ይፈልጉሻል

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 2 года назад +3

    Please sister Don’t be Cheap.
    Go ahead looking another men
    First of all if he love you He doesn’t go anywhere!!

  • @yosib5335
    @yosib5335 2 года назад +1

    hey አለምሰገድ ታደሰ በድምጽ ብቻ ነበር የማዉቅህ ደስ አለኝ ሳይህ ታድለህ መልካም መስራት እንዴት ደስ ይላል ግን ለራስህም እያሰብክ አንዳንዱ ታሪክ ከአይምሮ በላይ ነዉ

  • @yo-dj7yk
    @yo-dj7yk 2 года назад +1

    ወላሂ የኔ ሂወት ግን አላሀምድላ አሁን ተቀይሮ ጥሩ ባል ጥሩ አባት ሆኖል አላሀምድላ ጎደኞቹ ሂወታችንን አበላሽተው እደማይሆን አርገውት ነበር የመጀመራ ልጄን ወልጄ ታመመ ሁሉም እራቁት እኔ ግን ያሁሉ ነገር በደሎኝ ካጠገብ አራኩም ነበር ቤተስቤ ስደበኝ ጎደኞቼ ሴት አስረካሽ አሉኝ ግን ያ ህመሙ ለሱ መመለሻው ለኔም ባል ሆነኝ አሁን ሶስተኛ ልጅ እርጉዝ ነኝ ዱአ አርጉልኝ እና እህቴ ታገሺ ሁሉም ያልፍል ለሱ ግን ቶሎ ካልነቃ ያልፍበታል አንቺ ለልጆችሽ ስትዮ ጠንክሮ

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j 2 года назад +5

    እግዚያአብሔር ፍቅርን ሰላም ያውርድላቹ

    • @user-db8jb7ys3q
      @user-db8jb7ys3q 2 года назад +1

      አሜን ፍቅር በአንድ በኩል ብቻ ሲሆን አያድርስ።እህቴ አይዞሽ ልጆችሽ ይባረኩ ላንቺም ጤና ይስጥሽ በርቺ። እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 года назад +1

    ኸረ ይሄ በምንም ተዐምር አይመለስም የተረገመ ነው።
    አንቺ እህቴ እግዚሐብሔር በልጅ ባርኮሻል ዝም ብለሽ ልጆችሽን በፍቅር ተንከባክበሽ አሳድጊ ግዴታ ከወንድ ጋር መኖር የለብሽም ለነገሩ ይሄ ኑሮም አይደለም ምንም ለልጆቹ እንዃን ፍቅር የለለው ምንም contrubut የማያደርግ ጥንቅር ይበል ።

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 года назад +3

    ሚስት ሳትሆኚ እናት ሆነሽ መከራሽን አየሽ በትዳር አላለችም ሳትጋቢ እቤቱ ገብተሽ ምን ልጠብቂ ነበር እህቴ ላግባሽ ሲልሽ ቤተስቤን ጠይቅ በይ ዘው ብለሽ አትግቢ አያከብርሽም እህቴ ትምህርት ውስጂ እኔስ በደና ግዜ ተጠናቅቂያለው

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 года назад +11

    ፀልዬ ጌታ ሁለንም መንገድ ያሰተካክለዋል ...ልብ ይሰጠው ለሰውዬሸ ....ባል የሚባል ክብር ሊሰጠው አይገባም ተሳስቷል ለማንኛውም

    • @selamawitwolda975
      @selamawitwolda975 2 года назад +1

      pray🙏🙏🙏🙏

    • @kidanemeheret7502
      @kidanemeheret7502 2 года назад

      ምንም አልተሳሳተም እሷ ነች የተሳሳተችዉ ህልም አየሁ እያለች መቼ ተኝታ ነዉ ግን ያለመችዉ

    • @Fekerte928
      @Fekerte928 Год назад

      ዲብሳ ዬት ዪኒቨርስቲ ቢቡጒጊዹ ጒዞጊጉዹቡጒ ጉዳዮች ጊዜያጉዊ ጒጒቢቡቡቢቡ ቡ

  • @mislalmaashow3533
    @mislalmaashow3533 2 года назад

    Enjoy your children my love God loves you 💕🇪🇷

  • @emufamilytube3801
    @emufamilytube3801 2 года назад +1

    ለነትሽ ለልጆችሽ ኑሪ እሱን ይየው በጅ ያለወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል አንዳድ ሰዎች ሲያጡት ነው ሚገባቸው

  • @rahmatsaid4695
    @rahmatsaid4695 2 года назад +1

    እህቴ አሁን መጨረሻ ላይ ያስተላለፈሽው መልክት ነው ያረካኝ እሚሻለውም እሱ ነው ለልጆቻችም አሚሮም ሆነ ስነመግባር፡፡ህይወት ይቀጥላል ግን?ለልጆቻችሁ እሠቡ ለአእምሮቸው

  • @user-tc5tv5xv1z
    @user-tc5tv5xv1z 2 года назад +1

    እፍፍ የሴት ልጅ መከራ መች ይሆን የሚቆመው እህቴ አይዞሽ ግን ከመጀመር ነው ያጠፋሽው አንቺ ለስራ ብለሽ ስትሰደጂ እሱ እንደፈለገ ሲሆን ነበር

  • @Elsakelemwork3023
    @Elsakelemwork3023 2 года назад +5

    አይ ፍቅር ተደርቦብን እንኮን ይቅርታ እናደርጋለን።

    • @user-py5qf8pk6u
      @user-py5qf8pk6u 2 года назад

      አንድ ታሪክ የሚገርም ነው እንደውም አየደበደባት አያሰቃያት የምትቀልበው ልጅ አቃለሁ😭😭😭 የሆነ አስማት ነገር ያሰነካሉ ግን መሰለኝ ወንዶቹ የሚል ወሬ ሰምቻለሁ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад

    ከባድ ነው እህቴ አብሸሪ ያልፋል እዮሀ ሚዲያ ለፈጣሪ ብላችሆ አሰተካክሉላት አርብ አገር ለፈተን መከራ ነው

  • @yegletadesse5552
    @yegletadesse5552 2 года назад

    Ayzoshi yene konjo fetare selamun yabzalachu

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 года назад +5

    ጥፋቱ ያንች ነው መቀጠል አልነበረሽ ም ::

  • @hiyab8850
    @hiyab8850 2 года назад

    ምስኪን ታሳዝናለች. አይዞሽ ማማየ. ጠንከር በይ. ጠንካራም ነሽ. በጥንካሬሽ እዚ ደርሰሻል. ግን ያው አንች ኣትድከምይ ከዚ በላይ. እኔ ምጠረጥሮው ወይ ልቡ ልጅቱኣ ጋር ነው ወይ ወዶ አይደለም ተለክፎኣል እና በ እምነትሽ ፀሎት እና ካባቶች ጋር ብትነጋገሪ እላሎው. ማያልፍ ነገር የለም ያዞን. ካንች የባሰም አለ እና ኣትጨናነቂ ❤. ለምን ከላይ ከላይ ጨመረች ልጆች ብላችሑ ምትፈርዱ ሴቶች ባይፈርዱ መልካም ነው. ዛሬ ነገ ይስተካከል, ይሆንልኛል ብላ ይሆናል. የነበረው ሁነታ ራሱኣ ነው የምታቀው.

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 2 года назад +1

    ከበደ ነው ወንድ ልጅ ውጪከለመደ አሥቸጋሬነው አላህ ይርዳሽ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 2 года назад +7

    ምን ልፃፍ አለማግባቴን ወደድኩት።

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 года назад +1

      Herh ewnetga feker kale yemetwejew yemiwedesh tedarn yemesele neger yelmn gen betenkaki gar heheti

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 года назад +1

      እናገባለን እንሻአላህ እኛ የመረጥነው ሣይሆን አላህ የመረጠውን የሚከባከብን እኛም የምንከባከበውን ይሥጠን

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 2 года назад

      😭😭😭😭😭

    • @user-ew5uz2mg2q
      @user-ew5uz2mg2q 2 года назад

      አሚን፡😘🌹🌹💐

    • @senaittesfaye9536
      @senaittesfaye9536 2 года назад

      Yeswa edele malet yanchi malet ayedlem ulum yerasu edele new magbate alebeshe

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 2 года назад +2

    የወለደ : ሁሉ : አባት : አይደለም : daddy and dad በጣም : ልዩነት : አለው : የስነልቦና : ባለሞያ : ጋር ሂጀ : እነሱ : በደንብ : እራስሽን : እድትፍትሽ : ይርዱሻል : ቅድሚያ : ለራስሽ : ቦታ : ስጨው :: ሌላው : በራሱ : ጊዜ : ይሆናል!!

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 года назад

    አይዞሽ አይዞሽ

  • @zabibam7335
    @zabibam7335 2 года назад

    ስለ እምነት:ሲጠይቅሽ:ሌላ:ትመልሻለሽ:በሪግጠኝነትበሁለታችሁ:መሀል:አንድ:ድብቅ:አለ:አቺጋ

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነው የጎረቤት ጓደኛ ኮትኩቶ አሳድጎሻል ማለት ነው

  • @tizitasileshe5855
    @tizitasileshe5855 2 года назад +1

    አይዝሽ እንት እግዚአብሔር ኢትጵያውያን ወንድች እግዚአብሔር ይልችው

  • @user-ws6fq1ub4r
    @user-ws6fq1ub4r 2 года назад

    ያችኛዋ ሴት አሰርታባችሁ ይሆናል ምክንያቱም ሁለታችሁም ልጁን የያዛችሁት በእልህ ነው በተለይ አንቺ የራሷ ጉዳይ ብለሽ የራስሽን ፍቅር ብቻ ነበር የታየሽ አሁን ላይ ወይ አብረው ይሆናሉ እንዲህ አይነት እኔም ገጥሞኛል እግዚሐብሔር በመካከላችሁ ይግባ

  • @user-hu4mi8jv3j
    @user-hu4mi8jv3j 2 года назад +3

    መጀመሪያ ሌላ ልጅ ጋር ሂወት ጀምሮ እያወቅሽ ደግመሽ መመለስ የለብሽም ነበር እሽ ከተመለሽም እሱ እንደ በፊቱ ካልሆነ 3 ልጆች መውለድ የለብሽም ምንያቱም ሆዴን እዬመታኝ አልሽ አሏህ ከጥሩዎቹ ያገናኘን ከባድ ነው ሁለቱም ቀርበው ቢሠማና አሥተያዬት ቢሠጥ ይሻላል ውሸት በዝቷል

  • @biniyamworku2678
    @biniyamworku2678 2 года назад +6

    የሚገርም ነው አንድ ቤት እንውለድ ችግር ልውለድል ሲባል ይገርማል ያለመገናኝት ነው