Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ እናት ኣይዞሽ የመምህር ተስፍይ ኣበራ ትምህርቲ ኣዳምጪ መጀመርያ ራስሽ ከዛ ልጅስ እስኪ መኩሩት ደሞ ወደ ልቦናው የመለሳል ኣይዞሽ
ተቸግራነዉ ሰዉ አይረዳም የኔልጅ እድህ ነበረ ሀሳቤን መሰብሰብ አልችልም ጌታ ረድቶኝ ነዉ አችም አጭሽ ዘናትያለሽ ለህይወተ እፈራለሁ መጨረሻ ከቤት ዎቶ እዳልሆኖ አምጥቼ ሪሀብ ገብቶ ከዛ ነብሰ ተመለሰ እኔን አይኔን ማየት አይፈልግም ይሰድበኛል ያለለነገር ነዉ ፈጥሮ እነን የሚያዋርደዉ ስለዝህ ሪሀብ አስገቢዉ እዳችዉ ልጅ ጎበዝ ተማሪ ያላባት ያሳደኩ የሱመበላሸት ህይዎተን አጨለመ ስለዝህ አሳስረሽም ቢሆን ሪሀብ አስገቢዉ ስጦታ ማገገማ እነሱ ከጌታጋር ገላገለኝ ዉሰጅዉ
አንቺ እምነትሽ ላይ ጠንካራ ነሽ እሱ ላይ ያለውን መንፈስ ያንቺ መልካም መንፈስ እያቃጠለው ነው እመቤቴን እመኚኝ ፀበል አስረሽም ቢሆን ውሰጂው አሁን ቢጠላሽ ድኖ ወደ እራሱ ሲመለስ ያመሰግንሻል አስረሽም ቢሆን ፀበል ነው መፍትሄው እላዩ ላይ ያለው መንፈስ ነው
በልጅ ከመፍተን ፍጣሪ ይጠብቀን አይዞሸ አናት አመብርሃን ትቅርበዉ አጅግ ልብ ይሰብራል በአሁን ሰአት የግል ትምርት ቤቶች ዩኒቨርስቲ ኳሌጆችን የተቆጣጠረ ድራግ ብቻ ሳይሆን በሰዶማዊነትም አያሰፋፍት ነዉ 😢 ብቻ አናት አና ልጁ ኢትዮጵያን ይጎብኞት ከባድ ነዉ ☺️
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ አትዘኝ ሁሉ በጌታ ይፈታል ፀሎት አድርጊ
@@ninatadesse2640 ዠዠቨ
ከባድ ነው እናት በልጇ ስትፈተን እግዚአብሔር ይማርልሽ 😢
በጣም አግዛብሔር በልጂ አይፈትን
ልጆቻችንን ስናሳድግ የእምነት ትምህርት ማስተማር፣ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት በማስተማር፣ዘወትር ፀሎትን ከህፃንነት ጀምሮ እምነትን ማለማመድ እጅግ ጠቃሚ ነው።አሁንም ተይዞ ነው ፀሎትን አብዢ እርግጠኛ ነኝ ይመለሳል።
ሰንበትትምህርትበጣምከምንምበላይጠቃምነው፡አስተዋይነሽ🎉🎉🎉
እረ አይጣል ነው! እግዚአብሔር ሲረዳ ነው ስንት ተለፍቶ መና መቅረት አለ😢
እውነት ነው
@@kbb7400 yiuy😅
😅 I'm. Jy😅 31:34 your o the 31:39 yit😅
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
አሜን
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሚንንን
አሚንንያረብ
ጋዜጠኛውን ግን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ ነው
የሁሉ ነገር መፍትሄ ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ይሄ የሁላችንም ቤት ያልተነገረ ታሪክ ነው ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ ይፈውስልሽ እናትዬ
🙏🙏❤️❤️
Addis😮
ይህ ችግር ብዙ ቤት ያለነገር መፍቴ ጠፍቶብኝ ግራ ገብቶኛል አምላክ ያሰበን
Exactly! Some are dying silently
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህን ቤተሰብ እንደገና አናትና ልጅ አርጋቸው ፈተናው ይብቃ።
Amen!!!!!!!!!!!!!
የእኔ እናት ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ፍቅሩን አብቶላችሁ ወደቀደመ ፍቅራችሁ ይመልሳችሁ😢😢😢
አለምሰገድ ይህን ቤተሰብ ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን ገና ብዙ ፈተና አለ በየቤቱ እባክ ግን የዚህን ቤተሰብ ሰላም ሲመለስ አሳየን እግዚአብሔር እዚህ ቤት ላይ ይግባ🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ታሳዝናለች አይ እናት መሆን አለም ሰገድ ባልከው አልስማማም ልጁ ኮለጅ ከመሄዱ በፊት አሽሽ ለምዶል ባለጌ እድሜው ቀላል አይደለም ቢያንስ 20 አመት ያለፈው ጎረምሳ ለዚያውም ኢትዮጵያዊ እንዴት ነው እናቱን ሊያስባት የሚሳነው ስንት ጎረምሶች ናቸው laptop የሚገዛላቸው መኪና የሚይዙ መኝታ ቤት ያላቸው ስንት ናቸው እረ ???????????? እሱ ካለመጠን እንክብካቤ ብበዝቶበት ከማይሆኑ ጋር ገጥሞ በድራጉ ብሎም ጌታ ላአንቺ ሲል ይጠብቅልሽ እንጂ ሌላ ነገር ውስጥ ባልገባብሽ ሌላው እራስሽንም እሱንም የምክር እገልግሎት አሳይ እመቤቴ ትርዳሽ
እህቴ እንደዚህ ጎበዝ ልጆች ለሁሉም ነገር ይፈጥናሉ አላህ ይድረስልሽ
አሌክስ ልጁ ሱስ ውስጥ ስለገባ ነው ልጆች ሱስ ውስጥ ሲገቡ የሚያሳዩት በሀሪ ነው እኔም ለተወሰነ ግዜ በልጅ ተቸግሬ አውቃለሁ እባክህ አታስጨንቃት ባለሙያ እገዛ ካልሆነ በፍፁም ከናታቸው አይስማሙም ይሄ በሀሪያቸው ነው እህቴ እሱ እኮ ተይዞአል አትዘኝበት ፀሎት አድርጊለት አላህ ያግዝሽ አይዞሽ ግን እራስሽን ጠብቂ
የኔ እናት ከቻልሸ በርሜል ጊዮርጊስ ውሰጂው እሱ አሁን ምንም ሰለራሱ አያቅም አትዘኝበት ፀልይለት እናም ወደ በርሜል ጊዮርጊስ ፀበል ብቻ ውሰጀው የጊዮርጊስ አምላክ እንደአዲሰ ልጀ ሰርቶ ይሰጥሻል ፈጣሪ ይርዳሸ 🙏
ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ
ትክክል ጀግና እናት ናት
እናት በልጁዋ ስትፈተን በጣም ያሳዝናል:: እግዚአብሄር ልጅሽን ይማርልሽ እህቴ😢😢😢
Allah gave to you Loing Loing Life insallah he will be good
Just peray
የኔ እህት መፍትሄው ከላይ ከስማይ ከፈጣሪ ይውረድልሽ :: ፅጋውንም ያብዛልሽ ጉልበትንም ይጨምርልሽ::
ጌታ ጣልቃ ይግባልሽ የኔ እናት
Enguday አንድ ነገር ላስቸግር አባክሽ የኒ ውድ please tebaberign
@@FootyArts ምንድነው የምረዳሽ?
@@engudaymengiste9683 የቆየ ቻንናል ፈልጌ ነው አና ካለሽ emailun endtsechign አና ወደኔ email ቀይሬ emailun emelsalew yetekefetebet ቀን koytawn ፈልገው ነው የኔ tezegtobgn ለ youtube ለመሞከሪያ ነው ውዴ please 🙏🙏🙏
@@engudaymengiste9683 please🙏
👆የየቱብ አራዳ ጥግ ያዝ አቦ
ሲነግሩን የማንሰማ ዲንዙዞች ተራ በተራ ማለቃችን ነው በዚህ መጤ የኛ ባልሆነ ባህል
Exactly
እኔ የምለው 1000 አይኖርም ያንን ትንሹን ልጅሸን አስታምሚ ሁሉንም ነገር ሞክረሻል እኔ 100/100 እረዳሻለሁ አየሽ ከቻልሽ (ሳይካትሪስት) ብቻ አማክሪ እሱም ብር ካለሽ ነው ።በተረፈ አንቺን ካላዳከመ አያቀምም። እዚጋ ምክንያት ስለሌለዉ ላንቺ ነዉ ሀጢያት ምያበዛብሽ መፊቲሄዉ አንድና አንድ ነወ ጸሎት እና ጸበል ነዉ ።ልጅሽኮ ሁለት ነገር ነዉ (የጉርምስና እና የ ሱስ) አለቀ አደራ ሽምግልና አታብዥበት ካልነካሽ ዝም በይው አለቀ "ጋዜጠኛው ሳዳምጠው አልተረዳሽም
ውነታ ነው የደከሙለት ልጅ መንገድ ስቶ ሲያቆስል በጣም ያማል የደረሰበት ያቀዋል ግን ግን አሁንም እኔ ሙስሊም ነኝ ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌም ዱአ አደርጋለሁ እና የነዚህ እናትና ልጅ የመጨረሻ ጥሩ ታሪክ ያሰማኝ ተስፍ እንዲኖረኝ አላህ ይርዳሽ ይርዳኝም
አንድ ሁለት አመት እስር ቤት እንዲታሠር ማድረግ እዛ ድራግ ስለማያገኝ ኖርማል ሆኖ ይወጣል፡ግን ለማሣሠር ኪሡ ውስጥ ድራግ ወይም አንድ ህገወጥ ነገር አሠርቶ ፖሊስ ማስያዝ ነው።
ከባድ ፈተና ነው በልጆችሽ የገጠመሽ. እግዚአብሔር የማይችለው ነገር የለም. ልጅሽን እግዚአብሔር ይቀይርልሽ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ ቤታችሁ በደስታ ይሙላላችሁ . አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይስጥህ ትህትናህ ልዩ ነው. ተባረክ
እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ እናት ጀግና ነሽ የኢትዮጵያ እናቶች ልጅ ወልደን እናርፋለን ልጄ ያሳርፈኛል ብለው ተስፋ አድርገው በጉጉት ሲጠብቁ ባልጥበቁት ነገር ተስፋቸው ሲጨልም ከማየት ሞታቸውን ይመርጣሉ ሁሉን ተቋቁመሽ መኖሽን ሳላድንቅ እላልፍም በርቺ የኔ እናት
አለምሰገድ አልተረዳሀትም አዝናለሁ 24 አመቱ ነውልጁ በሺተኛ ልጂ ይዛ በጣም የተጎዳች እናት ናት የልጂሺን ደስታ ያሳይሺ ጌታ ቤትሺይብራ 👆👌🙏
እኔ በ8 አመቴ ጀምሬ ነበር እናቴን የማግዘው ትንሽየዋ እህቴን ለመንከባከብ
እዉነት ብለካል ልጁ እራሱን የሚችልበት እድሜ ላይ ነዉ ያለዉ እርዳታ የሚያስፈልጋት እናትየዉ ናት ምክንያቱም አምሮዋን በጣም ጓድቶታል
ትክክል ነው ግን የፈለገ እድሜያችን ቢጨምር የናትን ፍቅር ሚተካ ስለሌለ ሁሌ እደህፃን የናት እክብካቤ እፈልጋለን ልጅውንም መረዳት አለብን
40 አመት ይሁ ነው ልጆ ነው ቆርጣ ማውጣት አትችልም አለምሰገድ ልክነው እናቱን ይፈለልጋል
አሁን 24 ቢሆነውም ከትንሽነቱ ጀምራ እኮ ነው የራቀችው ለዛኛው ጊዜ የሰጠችው
እናትዬ አንቺ በርቺ ለትንሽ ልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ አንቺ ስትኖሪ ነው ልጅሽ የሚኖረው አንቺ ስህተት የለብሽም እግዚአብሔር ወደልቡ ወደቀልቡ ይመልስልሽ የሙት ልጅ ብቻሽን ለፍተሽ አሳድገሽ የምታኛት እማምላክ ትርዳሽ
ትክክል!!🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ወላድ መሆን መከራው😢😢 እኔ ለራሴ ፈራሁ አምላኬ ሆይ አደራህን በልጅ አትፈትነን 🙏 ኡፍፍ እግዚአብሔር ይድረስልሽ እናቴ ህመምሽ ተሰምቶኛል😥
አይ እናት ስንቱ ትችላለች እግዚአብሔር ይማርልሽ ወደ ፀበል ይዘሽው ብትሄጂ ይሄ የአጋንት ስራ ነው
Yasus magagamiya asgabuw wayim astamikiw adaga wisti naw matatim lihon yichilal tsabal gidi naw tagashi
ትክክል
ውይ እህቴ በጣም ያሳዝናል በእኔ የደረሰው ነው የደረሰብሽ እግዚአብሔር ይያቸው ይሄንለልጆች የሚያለማምዱ በቃ በተስፋ ብቻ እንድኖሩ ሰው የምለውን እንዳይሰሙ ይሄ እኮ ጥሩ ነው ሽሻ አይደለም እያሉ ነው የሚያለማምዱት እኔ በሰው ሃገር ሁለት ልጆቼ ላይ የደረሰው ነው የደረሰብሽ ፀሎት ከማድረግ ውጭ ምንም ምርጫ የለንም በኛ ሃጥያት በልጆቻችን እየቀጣን ይመስለኛል እግዚአብሔር ብቻ ድንግል ማሪያም በምልጃዋ አትለየን መላእክት እንደየ ማዕረጋቸው ይራዱን አይ ያማል ልጅን የሚያክል መሰበር ነው ስብራታችንን ይጠግንልን እግዝኦ ብቻ ነው
አሜን እህቴ ከዚህ ዘመን መከራ ይታደጋቸው እህቴ ይመልስልሽ እናት በልጆቿ አትሰበር መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን
አሜን 🙏🏽
እህቴ ብቻሽን አይደለሽም ብዙ ሰው አውቃለው ሁሁልጊዜ ሀሺሽ የሚያጨሱ ልጆች ከቤተሰቦቻቸው ራስ አይወርዱም በማንኛውም ምክንያትወላጆቻቸውን ነው blame የሚያደርጉት እራሳቸውን ከጥፋተኝነት ለማሸሽ የሚወስዱት ነገር ነው እንዲህ የሚያረጋቸው አንቺ ምንም አላጠፋሽም አይዞሽ
እውነት ነዉ እህቴ
እናቱ የታይሮይድ ችግር ይኖርብሽ ይሆናል 😢እሄ በሽታ ካለ በተደጋጋሚ ያሶርዳል ለመፀነስም ትቸገሪያለሽ ብትወልጅም አምሮ ችግር ያለባቸዉ ህፃናት ነዉ ሚወለዱት ።ለሌሎች ትምህርት የሁናችሁ ብዬ ነዉ ።እኔ ያሳለፍኩት ብዙ መከራ ነዉ
በጣም የምታሳዝን እናት መድሀኒአለም ይረዳሻል አይዞሽ !!!
ልጅሽን ለተሳልሽበት ታቦት ደግመሽ ተሳይ ፡ ስለትም ካለብሽ ያልከፈልሺው ካለ። ከዛ በተረፈ ግን መምህር ተስፍዬ አበራ ብለሽ ስልክ በመደወል ያለበትም ቦታ ሄደሽ ምክር ይሰጥሻል። እመብርሃን ታግዝሽ እህቴ ከልቤ አዝኛለሁ።
አይዞሽ ግን @50:20 ላይ "ማሚ እንዲለኝ አልፈልግም ውስጤ ቆርጧል" ብለሻል፣ አሁን ለምንድነው ወደ ሚዲያ የመጣሽው? ልጅሽ እንዲስተካከል ወይስ ለተመልካች ትምህርት ለመስጠት?ሁለት መፍትሄ ነው ያለው፣ 1. ከቆረጥሽ ፖሊስ ጥሪና ከቤት አባሪው፣እንደሞተ ቆጥረሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ። 2. እንዲለወጥ ከሆነ ምትፈልጊው፣ አንቺ ባለሞያ አግኚና አሁን ያለሽን አመለካከት ቀይሪ፣ ከዛ እሱን ቀስ እያልሽ ትቀይሪዋለሽ። አይዞሽ
ብትልም ከዚህ በላይ ያለባት ጫና በዛላይ በልጅ ከባድ ነው ብትልም አይፈረድባትም ከዛ በላይ እንላለን
የኔእናት 😢አይዞኝ ፀልይለት የዘወትር አምልኮ እግዚአብሔር ማቅረብ ከጀመርሽ እርግጠኛ ነኝ ልጅሽ። የፀሎት ቤት ይኑርሽ በስለት ለሰጠሽዉ መላክ ዘወትር ተማፀኒዉ 🙏🙏🙏የክርስትና ስሙን በእጅሽ ጽፈሽ ስገጂ ለዉጥ ታይበታለሽ። የመላከ መክራት መ ምኽር ግርማ ወድሙ የፈስ አገልግሎት አለ እሱን እይ። ተአምረ ጽዮን ብለሽ ዩቱዩፕ ብለሽ ጻፊ ብዙ ቪድዮ ይወርዱልሻል ። እዲሁም መ ምኽር ተስፋዬ አበራ ቲዮፕ ብለሽ ፃፊ ብዙ ትምህርት ታገኛለሽ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ካቺ ጋር ይሁን💗🙏
ጋዜጠኛው የእናትዬውን ጉዳይ የተረዳሃት አይመስለኝም::ወይም የምክር አገልግሎት ፈልጋ አይደለም እናንተጋ የመጣችው::ማንኛውም እናት ከሚከፍለው በላይ መስእዋትነት ከፍላለች እየከፈለችም ነው::ሲጀመር ከአቅምበላይ ሲሆን ፀብል ቲራፒ ሌሎችንም መውሰድ ካልቻለ የ24 አመት ጎሮምሳ ቀጥታ ለፖሊስ ማስያዝ ነው::ምክንያቱም እናትዬው በጥቂቱ ነው የተናገረችው እንጂ ብዙ በደል እንዳደረሰባት መገመት ይቻላል::ጋዜጠኛው ሃሺሽ የሚባለውን ነገር እንደ ሲጋራ እና ሺሻ አቅለህ ነው ያየኸው ::ወንድሜ አሁን ሀገራችን ውስጥ ያለው ሃሺሽ በናይጄሪያውያን እና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ደላሎች አማካኝነት ከብራዚል እስከ ደቡብ አፍሪካ የተዘረጋ አደገኛ እፅ ነው::እናትዬው የሚጠይቃትን ነገር ሁሉ አሟልታለች ኮምፒዩተር መግዛት ኮሌጅ የግል ማስተማር እንዲሁም በኦቲዝም ታማሚ ልጅ ይዛ ያውም ካለአባት አሳድጋለች ::ልጁ ግን አልተጠቀመብትም በተቃራኒው ለህይወቷ አስጊ እየሆነ ነው::በነገራችን ላይ አደንዛዥ እፅ ተጠቃሚ ሰው የሰው ነፍስ ማጥፋት ማለት ትንኝ እንደመግደል ነው ::ስለዚህ ውድ የእዮሃ ጋዜጠኛ እናትዬው አደጋ ላይ ናት ከቻላችሁ ፍጠኑ::
እቺን እናት የምታልፍበት ቅላል አይደለም በእርስዋ ጫማወስጥ ላየው በጣም ከባድነው ይልቁስ ልትርዳ ይገባታል ልጁ ግን እግዚአብሔር ምህርት ያርግለት🙏
መተት ከተደረገበት መጀመሪያ አንችን ነው የሚጠላው አብሮት ካንቺ የተወልደ ዛር ያለም ይመስለኛም ዛር ያቀናናል አንችም የመናፍስት ውግያን ያወቅሽ አይመስለኝም በርቼ አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዚሽ የኔ እሕት
ያንቺ ታራክ በወንድሞቼ ላይ ደርስዋል በጣም እረዳሻለው😢😢😢
ልክ ነው... ጋንጃ የየትኛውንም ሰው የማመዛዘን አቅም ያዛባል። በዚህ እጽ አንዴ አዲክትድ የሆነ ሰው ተመልሶ ወደ ኖርማል ሙድ ለማምጣት እጅግ በጣም ከባድ ነው። እናቱ በዚህ ደረጃ ተስፋ በመቁረጧ አይፈረድባትም። አምላክ ይርዳው።
እስር ቤት አስገቡት ሱስ ጥሩ ስላልሆነ እንዳይገልሽ ለትንሹ ልጅሽ መኖር አለብሽ አይዞሽ
እስር ቤት ሳይሆን የሱስ ማገገሚያ
እህቴ ተረጂው አንዴ ከገባበት ለመውጣትበጣም ሰቃይ ነው ወዶ አይደለም ማነንቱን ነው የሚቀይረው ፍቅር ሰጭው ጸልይ እግዚአብሔር ሁሉን ይቻላል therapy በደንብ ይረዳዋል አይዞሽ ::እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ታሪክ ይቀየራል ::
ስመ ክርስትናውን በእጅሽ ፅፈሽ ስገጂ "ገጠመኝ " ብለሽ ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ አለ አዳምጭ መፍትሄ እንድታገኝ 👏አሁን የመጣብን ፋሽን አለ በባዶ ሜዳ "ተመኙ ሚሊየነር ትሆናላችሁ፣እንዲህ ትሆናላችሁ" እያሉ በባዶ ወጣቱን እየሞሉ በሽተኛ ሆኖአል ብዙ ወጣት ። በተለይ አሁን ላይ ይህ ጉዳይ አሳሳቢ ነው በአጉል ንግግር ጭራሽ እየደነዘዙ ነው በዚህ ላይ ሱስ ተደምሮ ይከፋል። ሀገራችን ትልቁ ችግር የስነልቦና አማካሪዎች ላይ ሲወሰዱ ቀጥታ መድኃኒት ነው የሚሰጡአቸው ያ ደግሞ ይጎዳል የበለጠ ።እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት በርቺ ጠንካራ ነሽ ❤❤👏👏አለምሰገድ 💚👏👍
የኔ እናት ይህ ሁሉ የኔ ልጅ ታሪክ ነው ትምርት ማቋረጥ ሱስ ውስጥ መግባት መጀመራ በጣም ፈጣን የነበረው ተራ መሆን ይህ ሁሉ የሆነው መተት ተሰርቶበት ነው 10ሊፈተን ሲል ነበር መተት የተሰራበት እና አሁን ልክ እንዳንቺ ልጅ ነው ግን ትንሽ ከኔ ጋር ፀብ የለውም እና በምነትሽ በመንፈሳዊ ህክምና እርጅው ስለደረሰብኝ ነው
የምን መተት እናት ልጇ ከአቅም በላይ ሲበላሽባት መተት ተመትቶበት ነው ጓደኛ አበላሽቶት ነው ይላሉ
ምን አይነት መልስ ነው እኔ ልጄ በትምርት በጣም ጎበዝ የደረጃ ተማሪ ነበር አስር ሲፈተን አንዷ ከልጇ አፎካክራው እንዳያልፍ አደረገችው በመተት ፈተናላይ ዝምብሎ ምፅፈው ነገር ጠፋብኝ አለ እናም ወደቀ ከዛ በፊት ሱስ ከሚጠሉት ውስጥ የመጀመራው ነበር ከዛ በሇላ ቀስ በቀስ ተስፋ መቁረጥና ወደ ሱስ መግባት ጀመረ ቁራን ቤት ወሰድኩት እናም መተት እንደተሰራበት ተነገረኝ ሲጀመር እንደዚህ አይነት ማይፈልጉት መጥፎ ነገር ውስጥ መግባት በሰይጣን ግፊት ነው
አብሽሪ የኔ እናት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከመከራ በሀላ ደስታ አለና አለህ ያስደሰትሽ 😢
🤲😭☝
ልጅሽ ድብርት ውስጥ ገብቶአል ወዶ አይደለም ሳይኮሎጅስት ወይም ስክራቲስት ያስፈልገወል ማጤሱም የለመደው ከስትረስ እወጣለሁ ብሎ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ የባለ ሞያ እገዛ ፀሎት ያስፈልገዋል በርቺ ጠንካራ እናት ነሽ❤
ድብርት ሳይሆን የድራክሰ ሱሰ ነው
አይዞሽ እናቴ እራስሽን ጠብቅ ፀልይለት እግዚአብሔር ፈቀዱ ከሆነ ይደንልሽ ከልሆና ለተመምው ልጅሽ ኑር ያለበለዚያ ትሞቻለሽ
She is good mom l l have something Like you Allah taker you l will peray for you
አረ አለምሰገድ ምን አጠፉች ዬችሴት ዋጋ የከፈለች የተማረች ነች ያንተም ሀሳብ መልካም ሆኖ ሳለ የሱ ግን ጡጋብ ነው እንደዚክ ያደረገው ስላልተገረፈ ነው አርባ መግረፍ ነው አይዞሽ የኔ እናት አንቺ እራስሽን ጠብቂ እንዳይገልሽ አይ ወላድ ዬፈውስልሽ በርቺ ጥጋብ ነው ትኑሽን ተጠንቀ ቂ እሱኑም ደም የሆነ ነገር እናዳያረግብሽ
እውነት ባለሞያው በጣም በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሰው ነው እግዚሀብሄር እውቀት በውቀት ላይ ይጨምርልህ ግን መጨረሻው አምሮ ማየት እፈልጋለው እግዚሀብሄር ይስጥህ
የኔ እናት ፈጣሪዬ አይለይሽ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ ወዶ አይደለም አልቅሽ እስኪመልስልሽ እኸኸኸ የልጅ ነገር ከባድ ነው ደግሞ ደግሞ ይስራሽ ሀይል ይስጥሽ አምላኬ እንባዋን አብስላት አሜን
ተው አለምሰገድ: cookbook አፕሮች አይሰራም:: ተረዳት: እንደ እናት የሚችል የለም:: በ24ዓመቱ ቤት ምን ይሰራል? ውጪ ቢሆን ተተፍቶ ነበር:: አያድርስ ብቻ ነው::
ድራክስ ነዋ !!!!!አይምሮ እኮ ነው የሚቀይረው!!!!ኢሮፕ ወጣቱን የጨረስ !!!!እግዚአብሔር ይድረስልሽ🙏🙏
ድራግ
ምድነው ድራግ አትሳቁብኝ እና?
የሚዪጨሡት ከጥቅም ውጭ የሚያደርግ ነው አላህ ይጠብቀን ኡፍ እናቲቱ😢
The number one problem is that he is taking drug!!!I don’t think you understood her.
He is smoking weed !!!The main reason he is acting the way he is acting is because of that.
በጦንቃቄ የመ/ር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጡት? በእረግጠኝነት ጠንክረሺ ፀልይ ስገጅ እየፆምሺ እጅግ በጣም ጠንክረሺ ስገጅ ለፈጣሪን ተንበርክከሺ አልቅሺ ጎበዝ ተማሪ ከሆነ የነጮች መንፈስም የሀገርውስጥ ጠንቋይ ይፈልጉታል ስለዚህ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አማኝ ከሆንሺ መጀመሪያ ንስሐ ግቢና ፀልይ ስገጅ? በተጬማሪ የመ/ር ተስፋዬን ትምህርት በእርግጠኝነት ልጅሺንም ችግሩን ታገኛለሺ 100% እርግጠኛነኝ ልጅሺን ታገኛለሺ? መ/ር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለሺ አዳምጭ ።ግን ትምህርቱ ትንሺ ረጅም ስለሆነ እንዳትሰለች በቀን ሦስት ገጠመኝ አዳምጭ እባክሺ።የልጆችሺ ችግር የመናፍስት ችግር ነው የመናፌስት ትምህርት አዳምጭ። ከዛውጭ በየሚድያው ብታለቅሺም ምንም ተስፋ የለም።መ/ር ተስፋዬንም ከቢሮው ሔደሺ አናግሬው በእርግጠኝነት ከጭንቀትሺ የምትድኒው በዚህነው።
Ewenetshene newe telkefo newe bemenefese newe yemisekayute memehere germa memehere tesefayie ga tehide nesha segejie
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፤ እባካችሁ ከተቻለ Parents' Support Group የወላጆች የመረዳጃ ማሕበር ማቋቋም ቢቻል ጥሩ ነበር፤ እንደዚህ አይነት ችግር ያለባቸው ወላጆች በየቤታቸው ተቀምጠው እነሱ ብቻ ላይ የደረሰ ሊመስላቸው ስለሚችል፤ ተገናኝተው ቢወያዩ፤ ሌላ መፍትሔ ባያስገኝ እንኳን በእነሱ ልጆች ላይ ብቻ የሚታይ ችግር እንዳለሆነ ለመረዳትና፤ በቁጥርም በዛ ካሉ ደግሞ፤ እንደ አደንዛዥ እጽና፤ በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የሚተላለፉ፤ ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ፤ እንደሚባለው፤ ሊደረስበት የማይቻልን የፈጠራ ችሎታ ማንም ሰው በቀላሉ በፈጠራ ችሎታው መኖር እንደሚችል አድርገው ስለተናገሩ፤ ሁሉ ሰው በቀላሉ Elon Musk, Mark Zuckerberg and Bill Gates መሆን ብቺል ኖሮ፤ አውሮፓውያንና አሜሪካውያን በሙሉ የፈጠራ ባለቤቶች ይሆኑ ነበር፤ ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ወላጆች፤ ልጆች መወለድ ብቻ ሳይሆን፤ የማሳደጉ ፈተና ከመቼውም ጊዜ የበለጠ በመሆኑ ልጆች ከትምህርትና ከአካባቢያቸው ሌላ ተጽኖ አሳዳሪ የሆኑ ነገሮች መኖራቸውን ጭምር ሊያውቁ ስለሚገባ፤ ያወቀው ለማያውቀው ያለውን ሁኔታ ማሳወቅ ግድ የሚልበት ደረጃ ላይ ተደርሷል፤
እህትዬ በልጅሽ ተፈተንሽ ስለወለድሽው ክፉውን አትመኝም ነገር ግን ጥረትሽ ልፋትሽ መና የቀረ መሠለሽ ? አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የሴት ወንድ ሆነሽ ለብቻሽ ደከምሽ፤ ውጤት የሚገኝው አለምሠገድ እንዳለሽ መንፈሳዊዉ ጥረት ሳይቋረጥ ባለሙያ ጋር አንቺ መጀመሪያ መሄድ አለብሽ ምክንያቱም አይምሮሽ ከሚሸከመው በላይ ጭንቀት ውስጥ ነሽለትንሹ ም ሆነ ለትልቁ አንቺ መኖር አለብሽ ። ከዚያ በሃላ ልጅሽን አንቺም የባለሙያም ጥረት ሲደረግ እግዚአብሄርም እንዲረዳችሁ የኛ የአድማጭና ተመልካቾች፣ የሌላውም ፀሎት መሬት አይወድቅም ዋናው የምነግርሽ ግንበተለያየ ጉዳይ ወላጅ በልጅ ይፈተናል የአንቺ ትልቁ አቅም እንዳለሽ የተረዳሁት እንደዚህ አይነት ሚድያ ላይደፍረሽ መውጣትሽ ነው በርቺ ምንም ውጤት ይምጣ ሌላ ጊዜ ለውጥሽን ይዘሽ እንደምናይሽ ሙሉ እምነት አለኝ ፈጣሪ ይርዳችሁ እንደ አዲስ ይለወጥልሽ( ይወለድልሽ) አለምሰገድ አመሠግንሃለሁ ሁሌም ሰውን ስለምትረዳ ምስጋና ይገባሃል።
እንደዚህ አይነት ነገር በገጠመኝ ብዙ ከዚም የባሰ ሁኔታ ላይ የነበሩ የዎች በእግዚአብሔር ቸርነት ተለዉጠዉ ሰምቻለሁ የመምህር ተስፍዬን ገጠመኝ ብትሰማ እና ብታማክረዉ በጣም እንደሚረዳት እና ተለዉጠዉላት በገጠመኝ በድጋሚ እንሰማ ይሆናል
እናቴ ይህ ልጅ በዚህ ከቀጠለ አንቺን ከመግደል ምንም የሚያግደው ነገር የለም በተለይ ከኢሉሚናቲዎች ጋር ግንኙነት ካለው ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ኃላ አይልም ቶሎ ብለሽ እርምጃ ውሰጅ ጊዜ አታባክኝ::
ወይ አይዛሽ እናቴ😢😢😢ይህ ነገር አገራችንም ገባ በዉጭ አገር ቡቻ ይመስለኝ ነበር የ ሚያጨስዉ ነገር ኑዉ እንዲህ የ ሚያደርጋችዉ ያለሽበት ፈተና ቀላል አይደለም ! ሞራልሽ ተነክቶል የ ትይደርሳል የ ተባለ ልጅ በትምህርቱ እንዲሆኖ ስታይዉ እንኮን፣ ለ አንቼ በስለት ለ ወለድሽዉ ለ እናቱ ለ ማንም ለ ወለደ በሙሉ ያሳዝናል😮 እግዚአቡሔር ከዚህ ነገር ልጃቹን ይጠቡቅ አንዲሆኖል የ ሆድሽን በሆድሽ አርገሽ መለማመጥ፣ ትችላሉህ ጉበዝነህ፣ ትምህርትህን አልጨረስህም ሊላነገር ሞክር course or worker training ትወስዳለህ ቡሉሽ መለማመጥ ፊት ከኑሳሽዉ የ ባስ ጭንቀት ዉስጥ ይገባና እራሱን እዳያጠፍቡሽ☹️ የዚህ ሞያ ያላችዉ therapist አቡረን እንሄድ እያልሽ ዉስጅዉ ፀበል፣ አጠጭዉ፣እምነት አሻሺዉ ፀሎትሽን አታቆርጭ ልዑል እግዚአቡሔር ይርዳሽ🙏🏽
ውይ በጣም ተጎድታለች ሁሉ የሚቻለው አምላክ ልጅሽን ወደ ቀድሞ ቦታው መልሶ ደስታሽን ሰላምሽን ይመልስልሽ
እህታችን አይዞሽ በሁሉቤት ያለ ነዉ
ምስኪን እናት ነሽ ፧እኔ ምነግርሽ በራስሽ ላይ ስሪ ፧ልጆች እዚህ ደረጃ ሲደርሱ እነሱን ለመለወጥ መጣር ላንቺ ከባድ ነው ።ልጁ ሳይኮሎጂ አማካሪዎች እንዲያማክሩት አድርጊ ።በጭራሽ ቤት አትዋይ ፧እራስሽን ጠብቂ የቤት ሰራተኛ ይኑርሽ ፣በራስሽ ላይ ስሪ ፧
እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ የስለት ልጅ ነው ብለሻለ ለተሳልሽው ታቦት ስም እየጠራሽ በፀሎት አስቢው ንስሐ ገብተሽ ሱባኤ ጊቢ ክርስትና ስሙን እጅሽ ላይ ፅፈሽ በእምነት ጠክሪ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ጊቢ
ምናልባት። በስለት ወለድኩት ያልሽው የአምላክ ስለት ሳይወን። ምናልባት በደብተራቤት ሄደሽ ይወናል ያገኘሽው የምታስገቢውን ገቢ ስታስቀሪ ነው ልጅን የሚያበለሻሽብሽ። አሁንም ወደገዳማት ውሰጂው በፀበል ይለቀዋል። ቤተሰብ የምታመጡት ጣጣነው ለልጆች ጠቅ ምታመጡት
Maybe 🤔
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት በልጅ መፈተን ከባድ ነው
ይገርማል የኔን ወንድም ታሪክ የምትነግሪኝ ነው የመሰለኝ
እይዞሽ ውጭ ሃገር ያሉ ልጆች በብዛኛው እንዳንች ልጅ ናችው እግዚእብሔር ይርዳን
አለምሰገድ ተሳስተሀል የኔም ወንድም ልክ እንደዚህ ነው የሆነብን! ሁሉንም ነገር አድርገናል ምንም ችግር የለባትም ይቺ እናት!
I agree 100%!!!
ትክክል ምንም አላጠፋችም እንደዉም መሄድ ከሚገባት በላይ ብዙ ሄዳለች
በትክክል በብዙ ዓይነት መንገድ ሞክራለች ችግሩ እብዛኛዎቹ እንዴ ከቀመሱ ለመተው በጣም ይከብዳቸዋል የደረሰበት ነው የሚያውቀው እግዚአብሄር ይርዳት
Ewunet nw
ልጆ ነው ከዛበላይም ብትሄድ ግድ ይላታል
ያአላህ በጣም ተጎታለች ንግግሯ በእንባሲቃይ እየተናነቃት ጀመረችው ጨረሰችው😢💔አላህዬ ሰላማቹሁን ይመልስላቹሁ ያረብ😢
እህቴ ልኡል እግዚአብሔር የልጅሽን ልቦና ይመልስልሽ። ለትንሹ ልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ እና እራስሽን ጠብቂ።
ይሄ ፀሎት ብቻ እኔ እረዳሻለው ምክንያቱም ምውቀው ሰው አለ የቅርብ የኔ የሆነ ጭንቅላቱን እየተቆጣጠረው ያለው 666አቺም አልገባሽም ይህ ፀሎት ብቻ በምታምኝው ፀበል ወደራሱ ሲመለስ ይስተካከላል
የኔ እናት አይዞሽ ወዶ አይደለም ተይዞ ነዉ ከቻልሽ አባ ግሪማ ጋአ ይዘሹ ህዲ የሴጣን ነዉ ይሆ ነገር ነዉ
መምህር ተሥፋየን አግኝው
Wede liju kemetan, betam ye psychologist agez yifeligal. Chinkilatu sirebesh new wede ashish ena lela metfo amarachiwoch yegeba biye asibalew. Ye abatu memot, ye wendimu huneta, beki attention alemagnet ke miskinwa enatu lelwun sitreda wede ezi dereja adrisotal biye asbalew. Egziabher yimarilish!!!
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እንደገባኝ ከሆነ ልጁ ሜተንፌነሚን ነው እየተጠቀመ ያለው!በጣም ከባድ ነው ከተጠቃሚዎችም ከባለሞያዎችም እንደምሰማው በጣም ከባድ እና ከመጀመሪያዋ ትንፋሽ ጀምሮ የሚያጠምድ ክፉ ድራግ ነው!ልጁ ተይዟል እባካችሁ እርዱት ባለሞያ ጋር ውሰዱት መግባባት የሚችሉትም ከነሱ ጋር ነው!!ነገ ዛሬ ሳትሉ እርዱት እባካችሁ!አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል ይረዳሻል!!🙏
😢😢😢የኔ እህት እማምላክ የጭንቅ አማላጆ ቆጠሮሽን ትፍታልሽ ደክመሽ አሳድገሽ ደረሰ ሲባል እንዲህ ሲሆን ያሳዝናል አይዞሽ በሁሉም ቤት ያለነዉ ወደራሱ ተመልሶ እንዲህ ነበርኩኝ አሁን ተቀየርኩ ብሎ መካሪ አስተማሪ ያድርገዉ 😢😢😢
አይ ወላድ አይወላድ ያጋጠመሽ የልጅሽ ነገር እጅግ ውስጤን ነክቶታል እመቤቴ ከነልጇ ልቦናውን ትመልስልሽ አይዞሽ እራስሽን አትጉጂ አንቺ ስትኖሪ ነው ለሁለቱም ጥሩነው
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራልና ልጅሽን መልሶ ሰላምሽን ይስጥሽ
እመብርሃን ትድረስልሽ አይዞሽአንቺም በጣም አይምሮሽ ተጎድቷል እራስሽን ጠብቂ በፀሎትሽ በርቺ ትልቁን ልጅሽን ምንም ምክር አትምከሪው በተቻለሽ መጠን ምንም እንዳልተፈጠረ ሁኝበት እናቱ ነሽ በውስጡ ይወድሻል ግን በንግግር መሰለቻቸት ይኖራል በፀሎት በርቺ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ
የኔ እናት እግዚአብሔር ወደእራሱ ይመልስልሽ አሽ በጣም ከባድ ነዉ አሽሽ የምያጬስ ሰዉ ካጬሱ በዎላ የከተማ ድርጅት ሁሉ በማግስቱ የነሱ ነዉ ሚመስላቸዉ ከዛን ሱሱም እየቀጠለ ይሄድና አዳፍት ያረጋል ከዛን እንኳን ቤተሰብ መጥላት ይቅርና እራሳቸዉን ይጠላሉ 😢
እግዚአብሔር ይፈዉስልሽ አይዞሽ ዋናዉ ያች ጤንነት ነው
May God be with you .keep praying God will change him 0:06 keep praying every day. Be strong, never give up.
ይሔንፕሮግራም እንዴት እንደምወደው ግን የዛሬው ደግሞ ለየትያለነው እናት 100/100 በጣም ትክክልናት ትልቁ ቅብጠት ካልሆነ በስተቀር ጤንነቱ ትንሺ ወደተዛባው መሔዷ ምኑነው ጥፋቷ እናት እንዳለቺው እሱም ሊረዳት ሲገባው የተገላቢጦሺ እኔን ትተሺኛል ማለቱ ጥፋቱን ለመሸፈን ነው አንቺ ማድረግ ያለብሺ ሰላምሺን ወዳበዛልሺ ፈጣሪሺ ጨርሶ እንዲፈውስልሺፀልይ አይዞሺ እ/ር ቀን አለው ልጂሺን ይመልስልሻለሸ
አይዞሽ እህቴ በርችና ፀልይ, ግን ስንፀልይ እኛ የፈለግነው ይደረግልን ሳይሆን የአንተ ፈቃድ ይፈፀም እንበል ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚጠቅመንን ያውቃልና ,በርችና ፀልይ ልቡን እንዲመልስልሽ ተሰፋ አትቁረጭ ምንም ቢሆን ልጅሽ ነው , አንተምእናትህን እርዳት
አላህየ በልጆቻችን አትፈትነነ ፈጣሪ ይድረስልሽ
በጣም ከባድ ነው እናት በልጅስተፈተንእግዚአብሔር ይማርልሽ😥😥
ያንች ብቻ ችግር አይደለም የላለቀሠ ወላጅ የለም በዚሕ ድራግ ልጆቻችንን ተቀምተናል ልጁ የሚለውን ነገር አትያዥበት ከልቡ አይደለም አይምሮውን ሡሡ ተቆጣጥሮታል
እዉነት ነዉ የሁሉም ቤት ችግር ሆኗል ፈጣሪ አምላክ ልጆቻችንን ይታደግልን!!
ድራግ ምንድነው ይቅርታስለማላቅነው ይቅርታ
@@sarahmoho8961 ባታውቂው ነው የሚሻለው ወጣቱን ያበላሸ ሡስ ነው
በጣም ይገርማል እኔ ምሰራበት ቤት 2ልጆቹው ያይምሮ ታማሚ ናቸዉ አንደውም አንዱ ዳይፐር ይጠቀማል ራሱን አይቆጣጠርም ግን አናታቸው በጣም ጎበዝ ናት ገልቸውን አትባ አስድታ ብቻ ምኑን ልግራች በውንት አደንኩዋት አና ብቻ ጸሎት መሰለይ
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ልጅሽን ውደቀድሞው ቦታው ይመልስልሽ አይዞሽ ለመድሀኒያለም ንገሪው መሀሪ አምላክ አለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዜአብሔር ይረዳን እኛም ቤት ያለዉ ይሄዉ ነዉ መከራዉን የደረሰበት ያዉቀዋል በአንድ ሰዉ ምክንያት ሙሉ ቤተሰብ ስቃይ ዉስጥ ነዉ ያለዉ
ይሄ ጉዳይ አብዛኛዎቻችንጋ የልጆች ወላጅን መጥላት አለ እኔምጋ ይሄው ነገር አለ የእኔ ትንሽ ለየት ይላል መፍትሄ ካለው ባዋያችሁ ደስ ይለኛል ያለሁት በውጭው አለም ነው
የኔ ናት በጣም ከልቤ እረዳሻለሁ ልጆቹ አስተሳሰባቸውን የሚቀይር ሱስ ንፕው አንቺን ጠልቶሽ አይደለም አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ እንደተባለው መጀመሪያ እራስሽን ማዳን እና ለልጆችሽ መኖር አንብብ እና በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ወላጆች ግን ማድረግ ያለብን በቁሳቁስ ከሰው እኩል እንዲሆኑ ሳይሆን በውስጣቸው አስተሳሰባቸው ከሰው እኩል እንደሆኑ እንዲያስብ እና በተገቢው መንገድ የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ እንዲያገኙ እንጂ ሰው ያደረገውን ሁሉ ያድርጉ ከሰው እኩል ይሁኑ እየተባለ ያለፉበትን ገንዘብ እንዲያባክኑ መፍቀድ ስህተት ነው እነሱም ወደ አልተገባ አቅጣጫ ነው የሚሄዱት ይሄን ስል እየፈረድኩብሽ አይደለም ልጆች ስላሉኝ ይገበኛል ልጂሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል ያልደረሰበት ብዙ ያወራል አንቺ በርች
autistc lifeበጣም ከባድ ነው።እኔም እያለፍኩበት ያለበት መንገድ ነው።አደራ ይህ አሁን ያለሽን የውስጥ ሰላም እንዳታጭው ፀልይ።
be blessed.
እኔም እያለፍኩበት ነው በጣም ይከብዳል 😢
ስለ autism kids ያለባቸውን ልጆች መንከባከብ ምን ያህል ፈተና እንደሚገጥም እኔ ህመሙን አውቀዋለው ትልቅ መስዋት እየከፈልኩበት ነው .ግን እመቤቴ ጉልበት ሰታኛለች
እግዛአብሄር ይርዳሽ በልጅ አይፈተንን ትልቅ ጉዳት ስላለው የኔ እህት አይዞሽ እሱ ይድስለት ለልጁም
አላህ ያሽርልሽ ትልቁንም ቀልብ ይስጠው. እደተጎዳሽ ንግግርሽ ብቻ ሳይሆን ትፋሽሽ ይናገራል አብሽሪ
መምህር ተስፋዬ አበራ በይና ዩቱብ ውስጥ ጊቢና ትምህርቶቹን ተከታተይ በደንብ ትረጃለሽ መንፈስ ስለሆነ አድምጭው
ብቻ እራስሽን ጠብቂ::እንደ አንቺ አይነት ታሪክ ያላት ሴት እዚህ አሜሪካ ውስጥ የተኛችበት ጭፍጭፍ አድርጎ ገሏት ሬሳዋን ለእናቷ ወደ ኢትዮጵያ ተልኳል::እሱ ታስሮ ነበር ፈቱት::በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚረዳሽ ሃይል እግዚአብሔር ብቻ ነው:: በጣም እራስሽን ጠብቂ: እንዴት እንደምታደርጊ ባላውቅም! ተጠንቀቂ ::
ጌታ ሆይ አንተ ጣልቃ ግባ አነተ ትችላለ የዚችን እናት እምባ አብስላት።
ፕሮግራማቹዉን ሁሌ እከታተላለዉ የዝች እናት ታሪክ እኛ ቤትም አለ ቀጣም ያሳዝናል የሚያስለቅስ ታሪክ ነዉ ብዙ መከራ ታይቶ ብዙ መስዋትነት ተከፍሎ ልጅን አሳድጎ እራሱን ችሎ ቤተሰብን በመርጃ ግዜያቸው እንደዚህ አይነት ነገር ሲፈጠር በጣም ያማል በየቤቱ ስንት ታሪክ አለ ወጣቱ በመጥፎ ሱስ ተጠምደዋል እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸውን ይመልስልን
አይዞሽ በእምነትሽ ጠንክሪ ፀበል ውሰጂው ታያለሽ የእግዚአብሔርን ክብር በቤትሽ ይገለጣል
አይዞሽ። እግዚአብሔር እንዲያበረታሽ ለምኝውና አንዱ ገዳም ሄደሽ በክርስትና ስሙ ሱባኤ ይዘሽ እየሰገድሽ ፀልይለት። እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይቅደም ይድረስልሽ የኔ እናት። በልጅ ምንም አይምጣ ከባድ ነው። እንኳን በህይወት ኖርሽለት እንጂ ግድየለሽም እባክሽ ሱባኤ ግቢ ይቀየራል ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም። 😢💔 ይረዳሻል።
የኔ እናት ኣይዞሽ የመምህር ተስፍይ ኣበራ ትምህርቲ ኣዳምጪ መጀመርያ ራስሽ ከዛ ልጅስ እስኪ መኩሩት ደሞ ወደ ልቦናው የመለሳል ኣይዞሽ
ተቸግራነዉ ሰዉ አይረዳም የኔልጅ እድህ ነበረ ሀሳቤን መሰብሰብ አልችልም ጌታ ረድቶኝ ነዉ አችም አጭሽ ዘናትያለሽ ለህይወተ እፈራለሁ መጨረሻ ከቤት ዎቶ እዳልሆኖ አምጥቼ ሪሀብ ገብቶ ከዛ ነብሰ ተመለሰ እኔን አይኔን ማየት አይፈልግም ይሰድበኛል ያለለነገር ነዉ ፈጥሮ እነን የሚያዋርደዉ ስለዝህ ሪሀብ አስገቢዉ እዳችዉ ልጅ ጎበዝ ተማሪ ያላባት ያሳደኩ የሱመበላሸት ህይዎተን አጨለመ ስለዝህ አሳስረሽም ቢሆን ሪሀብ አስገቢዉ ስጦታ ማገገማ እነሱ ከጌታጋር ገላገለኝ ዉሰጅዉ
አንቺ እምነትሽ ላይ ጠንካራ ነሽ እሱ ላይ ያለውን መንፈስ ያንቺ መልካም መንፈስ እያቃጠለው ነው እመቤቴን እመኚኝ ፀበል አስረሽም ቢሆን ውሰጂው አሁን ቢጠላሽ ድኖ ወደ እራሱ ሲመለስ ያመሰግንሻል አስረሽም ቢሆን ፀበል ነው መፍትሄው እላዩ ላይ ያለው መንፈስ ነው
በልጅ ከመፍተን ፍጣሪ ይጠብቀን አይዞሸ አናት አመብርሃን ትቅርበዉ አጅግ ልብ ይሰብራል በአሁን ሰአት የግል ትምርት ቤቶች ዩኒቨርስቲ ኳሌጆችን የተቆጣጠረ ድራግ ብቻ ሳይሆን በሰዶማዊነትም አያሰፋፍት ነዉ 😢 ብቻ አናት አና ልጁ ኢትዮጵያን ይጎብኞት ከባድ ነዉ ☺️
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ አትዘኝ ሁሉ በጌታ ይፈታል ፀሎት አድርጊ
@@ninatadesse2640 ዠዠቨ
ከባድ ነው እናት በልጇ ስትፈተን እግዚአብሔር ይማርልሽ 😢
በጣም አግዛብሔር በልጂ አይፈትን
ልጆቻችንን ስናሳድግ የእምነት ትምህርት ማስተማር፣ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት በማስተማር፣ዘወትር ፀሎትን ከህፃንነት ጀምሮ እምነትን ማለማመድ እጅግ ጠቃሚ ነው።አሁንም ተይዞ ነው ፀሎትን አብዢ እርግጠኛ ነኝ ይመለሳል።
ሰንበትትምህርትበጣምከምንምበላይጠቃምነው፡አስተዋይነሽ🎉🎉🎉
እረ አይጣል ነው! እግዚአብሔር ሲረዳ ነው ስንት ተለፍቶ መና መቅረት አለ😢
እውነት ነው
@@kbb7400 yiuy😅
😅 I'm. Jy😅 31:34 your o the 31:39 yit😅
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
አሜን
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሚንንን
አሚንንያረብ
ጋዜጠኛውን ግን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ ነው
የሁሉ ነገር መፍትሄ ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ይሄ የሁላችንም ቤት ያልተነገረ ታሪክ ነው ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ ይፈውስልሽ እናትዬ
🙏🙏❤️❤️
Addis😮
ይህ ችግር ብዙ ቤት ያለነገር መፍቴ ጠፍቶብኝ ግራ ገብቶኛል አምላክ ያሰበን
Exactly! Some are dying silently
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህን ቤተሰብ እንደገና አናትና ልጅ አርጋቸው ፈተናው ይብቃ።
Amen!!!!!!!!!!!!!
የእኔ እናት ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ፍቅሩን አብቶላችሁ ወደቀደመ ፍቅራችሁ ይመልሳችሁ😢😢😢
አለምሰገድ ይህን ቤተሰብ ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን ገና ብዙ ፈተና አለ በየቤቱ እባክ ግን የዚህን ቤተሰብ ሰላም ሲመለስ አሳየን እግዚአብሔር እዚህ ቤት ላይ ይግባ🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ታሳዝናለች አይ እናት መሆን
አለም ሰገድ ባልከው አልስማማም ልጁ ኮለጅ ከመሄዱ በፊት አሽሽ ለምዶል ባለጌ እድሜው ቀላል አይደለም ቢያንስ 20 አመት ያለፈው ጎረምሳ ለዚያውም ኢትዮጵያዊ እንዴት ነው እናቱን ሊያስባት የሚሳነው ስንት ጎረምሶች ናቸው laptop የሚገዛላቸው መኪና የሚይዙ መኝታ ቤት ያላቸው ስንት ናቸው እረ ???????????? እሱ ካለመጠን እንክብካቤ ብበዝቶበት ከማይሆኑ ጋር ገጥሞ በድራጉ ብሎም ጌታ ላአንቺ ሲል ይጠብቅልሽ እንጂ ሌላ ነገር ውስጥ ባልገባብሽ ሌላው እራስሽንም እሱንም የምክር እገልግሎት አሳይ እመቤቴ ትርዳሽ
እህቴ እንደዚህ ጎበዝ ልጆች ለሁሉም ነገር ይፈጥናሉ አላህ ይድረስልሽ
አሌክስ ልጁ ሱስ ውስጥ ስለገባ ነው ልጆች ሱስ ውስጥ ሲገቡ የሚያሳዩት በሀሪ ነው እኔም ለተወሰነ ግዜ በልጅ ተቸግሬ አውቃለሁ እባክህ አታስጨንቃት ባለሙያ እገዛ ካልሆነ በፍፁም ከናታቸው አይስማሙም ይሄ በሀሪያቸው ነው እህቴ እሱ እኮ ተይዞአል አትዘኝበት ፀሎት አድርጊለት አላህ ያግዝሽ አይዞሽ ግን እራስሽን ጠብቂ
የኔ እናት ከቻልሸ በርሜል ጊዮርጊስ ውሰጂው እሱ አሁን ምንም ሰለራሱ አያቅም አትዘኝበት ፀልይለት እናም ወደ በርሜል ጊዮርጊስ ፀበል ብቻ ውሰጀው የጊዮርጊስ አምላክ እንደአዲሰ ልጀ ሰርቶ ይሰጥሻል
ፈጣሪ ይርዳሸ 🙏
ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ
ትክክል ጀግና እናት ናት
እናት በልጁዋ ስትፈተን በጣም ያሳዝናል:: እግዚአብሄር ልጅሽን ይማርልሽ እህቴ😢😢😢
Allah gave to you Loing Loing Life insallah he will be good
Just peray
የኔ እህት መፍትሄው ከላይ ከስማይ ከፈጣሪ ይውረድልሽ :: ፅጋውንም ያብዛልሽ ጉልበትንም ይጨምርልሽ::
ጌታ ጣልቃ ይግባልሽ የኔ እናት
Enguday አንድ ነገር ላስቸግር አባክሽ የኒ ውድ please tebaberign
@@FootyArts ምንድነው የምረዳሽ?
@@engudaymengiste9683 የቆየ ቻንናል ፈልጌ ነው አና ካለሽ emailun endtsechign አና ወደኔ email ቀይሬ emailun emelsalew yetekefetebet ቀን koytawn ፈልገው ነው የኔ tezegtobgn ለ youtube ለመሞከሪያ ነው ውዴ please 🙏🙏🙏
@@engudaymengiste9683 please🙏
👆የየቱብ አራዳ ጥግ ያዝ አቦ
ሲነግሩን የማንሰማ ዲንዙዞች ተራ በተራ ማለቃችን ነው በዚህ መጤ የኛ ባልሆነ ባህል
Exactly
እኔ የምለው 1000 አይኖርም ያንን ትንሹን ልጅሸን አስታምሚ ሁሉንም ነገር ሞክረሻል እኔ 100/100 እረዳሻለሁ አየሽ ከቻልሽ (ሳይካትሪስት) ብቻ አማክሪ እሱም ብር ካለሽ ነው ።በተረፈ አንቺን ካላዳከመ አያቀምም። እዚጋ ምክንያት ስለሌለዉ ላንቺ ነዉ ሀጢያት ምያበዛብሽ መፊቲሄዉ አንድና አንድ ነወ ጸሎት እና ጸበል ነዉ ።ልጅሽኮ ሁለት ነገር ነዉ (የጉርምስና እና የ ሱስ) አለቀ አደራ ሽምግልና አታብዥበት ካልነካሽ ዝም በይው አለቀ "ጋዜጠኛው ሳዳምጠው አልተረዳሽም
ውነታ ነው የደከሙለት ልጅ መንገድ ስቶ ሲያቆስል በጣም ያማል የደረሰበት ያቀዋል ግን ግን አሁንም እኔ ሙስሊም ነኝ ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌም ዱአ አደርጋለሁ እና የነዚህ እናትና ልጅ የመጨረሻ ጥሩ ታሪክ ያሰማኝ ተስፍ እንዲኖረኝ አላህ ይርዳሽ ይርዳኝም
አንድ ሁለት አመት እስር ቤት እንዲታሠር ማድረግ እዛ ድራግ ስለማያገኝ ኖርማል ሆኖ ይወጣል፡ግን ለማሣሠር ኪሡ ውስጥ ድራግ ወይም አንድ ህገወጥ ነገር አሠርቶ ፖሊስ ማስያዝ ነው።
ከባድ ፈተና ነው በልጆችሽ የገጠመሽ. እግዚአብሔር የማይችለው ነገር የለም. ልጅሽን እግዚአብሔር ይቀይርልሽ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ ቤታችሁ በደስታ ይሙላላችሁ . አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይስጥህ ትህትናህ ልዩ ነው. ተባረክ
እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ እናት ጀግና ነሽ የኢትዮጵያ እናቶች ልጅ ወልደን እናርፋለን ልጄ ያሳርፈኛል ብለው ተስፋ አድርገው በጉጉት ሲጠብቁ ባልጥበቁት ነገር ተስፋቸው ሲጨልም ከማየት ሞታቸውን ይመርጣሉ ሁሉን ተቋቁመሽ መኖሽን ሳላድንቅ እላልፍም በርቺ የኔ እናት
አለምሰገድ አልተረዳሀትም አዝናለሁ 24 አመቱ ነውልጁ በሺተኛ ልጂ ይዛ በጣም የተጎዳች እናት ናት የልጂሺን ደስታ ያሳይሺ ጌታ ቤትሺይብራ 👆👌🙏
እኔ በ8 አመቴ ጀምሬ ነበር እናቴን የማግዘው ትንሽየዋ እህቴን ለመንከባከብ
እዉነት ብለካል ልጁ እራሱን የሚችልበት እድሜ ላይ ነዉ ያለዉ እርዳታ የሚያስፈልጋት እናትየዉ ናት ምክንያቱም አምሮዋን በጣም ጓድቶታል
ትክክል ነው ግን የፈለገ እድሜያችን ቢጨምር የናትን ፍቅር ሚተካ ስለሌለ ሁሌ እደህፃን የናት እክብካቤ እፈልጋለን ልጅውንም መረዳት አለብን
40 አመት ይሁ ነው ልጆ ነው ቆርጣ ማውጣት አትችልም አለምሰገድ ልክነው እናቱን ይፈለልጋል
አሁን 24 ቢሆነውም ከትንሽነቱ ጀምራ እኮ ነው የራቀችው ለዛኛው ጊዜ የሰጠችው
እናትዬ አንቺ በርቺ ለትንሽ ልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ አንቺ ስትኖሪ ነው ልጅሽ የሚኖረው አንቺ ስህተት የለብሽም እግዚአብሔር ወደልቡ ወደቀልቡ ይመልስልሽ የሙት ልጅ ብቻሽን ለፍተሽ አሳድገሽ የምታኛት እማምላክ ትርዳሽ
ትክክል!!🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ወላድ መሆን መከራው😢😢 እኔ ለራሴ ፈራሁ አምላኬ ሆይ አደራህን በልጅ አትፈትነን 🙏 ኡፍፍ እግዚአብሔር ይድረስልሽ እናቴ ህመምሽ ተሰምቶኛል😥
አይ እናት ስንቱ ትችላለች እግዚአብሔር ይማርልሽ ወደ ፀበል ይዘሽው ብትሄጂ ይሄ የአጋንት ስራ ነው
Yasus magagamiya asgabuw wayim astamikiw adaga wisti naw matatim lihon yichilal tsabal gidi naw tagashi
ትክክል
ውይ እህቴ በጣም ያሳዝናል በእኔ የደረሰው ነው የደረሰብሽ እግዚአብሔር ይያቸው ይሄንለልጆች የሚያለማምዱ በቃ በተስፋ ብቻ እንድኖሩ ሰው የምለውን እንዳይሰሙ ይሄ እኮ ጥሩ ነው ሽሻ አይደለም እያሉ ነው የሚያለማምዱት እኔ በሰው ሃገር ሁለት ልጆቼ ላይ የደረሰው ነው የደረሰብሽ ፀሎት ከማድረግ ውጭ ምንም ምርጫ የለንም በኛ ሃጥያት በልጆቻችን እየቀጣን ይመስለኛል እግዚአብሔር ብቻ ድንግል ማሪያም በምልጃዋ አትለየን መላእክት እንደየ ማዕረጋቸው ይራዱን አይ ያማል ልጅን የሚያክል መሰበር ነው ስብራታችንን ይጠግንልን እግዝኦ ብቻ ነው
አሜን እህቴ ከዚህ ዘመን መከራ ይታደጋቸው እህቴ ይመልስልሽ እናት በልጆቿ አትሰበር መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን
አሜን 🙏🏽
እህቴ ብቻሽን አይደለሽም ብዙ ሰው አውቃለው ሁሁልጊዜ ሀሺሽ የሚያጨሱ ልጆች ከቤተሰቦቻቸው ራስ አይወርዱም በማንኛውም ምክንያትወላጆቻቸውን ነው blame የሚያደርጉት እራሳቸውን ከጥፋተኝነት ለማሸሽ የሚወስዱት ነገር ነው እንዲህ የሚያረጋቸው አንቺ ምንም አላጠፋሽም አይዞሽ
እውነት ነዉ እህቴ
እናቱ የታይሮይድ ችግር ይኖርብሽ ይሆናል 😢እሄ በሽታ ካለ በተደጋጋሚ ያሶርዳል ለመፀነስም ትቸገሪያለሽ ብትወልጅም አምሮ ችግር ያለባቸዉ ህፃናት ነዉ ሚወለዱት ።ለሌሎች ትምህርት የሁናችሁ ብዬ ነዉ ።እኔ ያሳለፍኩት ብዙ መከራ ነዉ
በጣም የምታሳዝን እናት መድሀኒአለም ይረዳሻል አይዞሽ !!!
ልጅሽን ለተሳልሽበት ታቦት ደግመሽ ተሳይ ፡ ስለትም ካለብሽ ያልከፈልሺው ካለ። ከዛ በተረፈ ግን መምህር ተስፍዬ አበራ ብለሽ ስልክ በመደወል ያለበትም ቦታ ሄደሽ ምክር ይሰጥሻል። እመብርሃን ታግዝሽ እህቴ ከልቤ አዝኛለሁ።
አይዞሽ
ግን @50:20 ላይ "ማሚ እንዲለኝ አልፈልግም ውስጤ ቆርጧል" ብለሻል፣ አሁን ለምንድነው ወደ ሚዲያ የመጣሽው? ልጅሽ እንዲስተካከል ወይስ ለተመልካች ትምህርት ለመስጠት?ሁለት መፍትሄ ነው ያለው፣ 1. ከቆረጥሽ ፖሊስ ጥሪና ከቤት አባሪው፣እንደሞተ ቆጥረሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ።
2. እንዲለወጥ ከሆነ ምትፈልጊው፣ አንቺ ባለሞያ አግኚና አሁን ያለሽን አመለካከት ቀይሪ፣ ከዛ እሱን ቀስ እያልሽ ትቀይሪዋለሽ። አይዞሽ
ብትልም ከዚህ በላይ ያለባት ጫና በዛላይ በልጅ ከባድ ነው ብትልም አይፈረድባትም ከዛ በላይ እንላለን
የኔእናት 😢አይዞኝ ፀልይለት የዘወትር አምልኮ እግዚአብሔር ማቅረብ ከጀመርሽ እርግጠኛ ነኝ ልጅሽ። የፀሎት ቤት ይኑርሽ በስለት ለሰጠሽዉ መላክ ዘወትር ተማፀኒዉ 🙏🙏🙏የክርስትና ስሙን በእጅሽ ጽፈሽ ስገጂ ለዉጥ ታይበታለሽ። የመላከ መክራት መ ምኽር ግርማ ወድሙ የፈስ አገልግሎት አለ እሱን እይ። ተአምረ ጽዮን ብለሽ ዩቱዩፕ ብለሽ ጻፊ ብዙ ቪድዮ ይወርዱልሻል ። እዲሁም መ ምኽር ተስፋዬ አበራ ቲዮፕ ብለሽ ፃፊ ብዙ ትምህርት ታገኛለሽ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ካቺ ጋር ይሁን💗🙏
ጋዜጠኛው የእናትዬውን ጉዳይ የተረዳሃት አይመስለኝም::ወይም የምክር አገልግሎት ፈልጋ አይደለም እናንተጋ የመጣችው::ማንኛውም እናት ከሚከፍለው በላይ መስእዋትነት ከፍላለች እየከፈለችም ነው::ሲጀመር ከአቅምበላይ ሲሆን ፀብል ቲራፒ ሌሎችንም መውሰድ ካልቻለ የ24 አመት ጎሮምሳ ቀጥታ ለፖሊስ ማስያዝ ነው::ምክንያቱም እናትዬው በጥቂቱ ነው የተናገረችው እንጂ ብዙ በደል እንዳደረሰባት መገመት ይቻላል::ጋዜጠኛው ሃሺሽ የሚባለውን ነገር እንደ ሲጋራ እና ሺሻ አቅለህ ነው ያየኸው ::ወንድሜ አሁን ሀገራችን ውስጥ ያለው ሃሺሽ በናይጄሪያውያን እና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ደላሎች አማካኝነት ከብራዚል እስከ ደቡብ አፍሪካ የተዘረጋ አደገኛ እፅ ነው::እናትዬው የሚጠይቃትን ነገር ሁሉ አሟልታለች ኮምፒዩተር መግዛት ኮሌጅ የግል ማስተማር እንዲሁም በኦቲዝም ታማሚ ልጅ ይዛ ያውም ካለአባት አሳድጋለች ::ልጁ ግን አልተጠቀመብትም በተቃራኒው ለህይወቷ አስጊ እየሆነ ነው::በነገራችን ላይ አደንዛዥ እፅ ተጠቃሚ ሰው የሰው ነፍስ ማጥፋት ማለት ትንኝ እንደመግደል ነው ::ስለዚህ ውድ የእዮሃ ጋዜጠኛ እናትዬው አደጋ ላይ ናት ከቻላችሁ ፍጠኑ::
እቺን እናት የምታልፍበት ቅላል አይደለም በእርስዋ ጫማወስጥ ላየው በጣም ከባድነው ይልቁስ ልትርዳ ይገባታል ልጁ ግን እግዚአብሔር ምህርት ያርግለት🙏
መተት ከተደረገበት መጀመሪያ አንችን ነው የሚጠላው አብሮት ካንቺ የተወልደ ዛር ያለም ይመስለኛም ዛር ያቀናናል አንችም የመናፍስት ውግያን ያወቅሽ አይመስለኝም በርቼ አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዚሽ የኔ እሕት
ያንቺ ታራክ በወንድሞቼ ላይ ደርስዋል በጣም እረዳሻለው😢😢😢
ልክ ነው... ጋንጃ የየትኛውንም ሰው የማመዛዘን አቅም ያዛባል። በዚህ እጽ አንዴ አዲክትድ የሆነ ሰው ተመልሶ ወደ ኖርማል ሙድ ለማምጣት እጅግ በጣም ከባድ ነው። እናቱ በዚህ ደረጃ ተስፋ በመቁረጧ አይፈረድባትም። አምላክ ይርዳው።
እስር ቤት አስገቡት ሱስ ጥሩ ስላልሆነ እንዳይገልሽ ለትንሹ ልጅሽ መኖር አለብሽ አይዞሽ
እስር ቤት ሳይሆን የሱስ ማገገሚያ
እህቴ ተረጂው አንዴ ከገባበት ለመውጣት
በጣም ሰቃይ ነው ወዶ አይደለም ማነንቱን ነው የሚቀይረው ፍቅር ሰጭው ጸልይ እግዚአብሔር ሁሉን ይቻላል therapy በደንብ ይረዳዋል አይዞሽ ::እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ታሪክ ይቀየራል ::
ስመ ክርስትናውን በእጅሽ ፅፈሽ ስገጂ "ገጠመኝ " ብለሽ ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ አለ አዳምጭ መፍትሄ እንድታገኝ 👏
አሁን የመጣብን ፋሽን አለ በባዶ ሜዳ "ተመኙ ሚሊየነር ትሆናላችሁ፣እንዲህ ትሆናላችሁ" እያሉ በባዶ ወጣቱን እየሞሉ በሽተኛ ሆኖአል ብዙ ወጣት ። በተለይ አሁን ላይ ይህ ጉዳይ አሳሳቢ ነው በአጉል ንግግር ጭራሽ እየደነዘዙ ነው በዚህ ላይ ሱስ ተደምሮ ይከፋል።
ሀገራችን ትልቁ ችግር የስነልቦና አማካሪዎች ላይ ሲወሰዱ ቀጥታ መድኃኒት ነው የሚሰጡአቸው ያ ደግሞ ይጎዳል የበለጠ ።
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት በርቺ ጠንካራ ነሽ ❤❤👏👏
አለምሰገድ 💚👏👍
የኔ እናት ይህ ሁሉ የኔ ልጅ ታሪክ ነው ትምርት ማቋረጥ ሱስ ውስጥ መግባት መጀመራ በጣም ፈጣን የነበረው ተራ መሆን ይህ ሁሉ የሆነው መተት ተሰርቶበት ነው 10ሊፈተን ሲል ነበር መተት የተሰራበት እና አሁን ልክ እንዳንቺ ልጅ ነው ግን ትንሽ ከኔ ጋር ፀብ የለውም እና በምነትሽ በመንፈሳዊ ህክምና እርጅው ስለደረሰብኝ ነው
የምን መተት እናት ልጇ ከአቅም በላይ ሲበላሽባት መተት ተመትቶበት ነው ጓደኛ አበላሽቶት ነው ይላሉ
ምን አይነት መልስ ነው እኔ ልጄ በትምርት በጣም ጎበዝ የደረጃ ተማሪ ነበር አስር ሲፈተን አንዷ ከልጇ አፎካክራው እንዳያልፍ አደረገችው በመተት ፈተናላይ ዝምብሎ ምፅፈው ነገር ጠፋብኝ አለ እናም ወደቀ ከዛ በፊት ሱስ ከሚጠሉት ውስጥ የመጀመራው ነበር ከዛ በሇላ ቀስ በቀስ ተስፋ መቁረጥና ወደ ሱስ መግባት ጀመረ ቁራን ቤት ወሰድኩት እናም መተት እንደተሰራበት ተነገረኝ ሲጀመር እንደዚህ አይነት ማይፈልጉት መጥፎ ነገር ውስጥ መግባት በሰይጣን ግፊት ነው
አብሽሪ የኔ እናት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከመከራ በሀላ ደስታ አለና አለህ ያስደሰትሽ 😢
🤲😭☝
ልጅሽ ድብርት ውስጥ ገብቶአል ወዶ አይደለም ሳይኮሎጅስት ወይም ስክራቲስት ያስፈልገወል ማጤሱም የለመደው ከስትረስ እወጣለሁ ብሎ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ የባለ ሞያ እገዛ ፀሎት ያስፈልገዋል በርቺ ጠንካራ እናት ነሽ❤
ድብርት ሳይሆን የድራክሰ ሱሰ ነው
አይዞሽ እናቴ እራስሽን ጠብቅ ፀልይለት እግዚአብሔር ፈቀዱ ከሆነ ይደንልሽ ከልሆና ለተመምው ልጅሽ ኑር ያለበለዚያ ትሞቻለሽ
She is good mom l l have something Like you Allah taker you l will peray for you
አረ አለምሰገድ ምን አጠፉች ዬችሴት ዋጋ የከፈለች የተማረች ነች ያንተም ሀሳብ መልካም ሆኖ ሳለ የሱ ግን ጡጋብ ነው እንደዚክ ያደረገው ስላልተገረፈ ነው አርባ መግረፍ ነው አይዞሽ የኔ እናት አንቺ እራስሽን ጠብቂ እንዳይገልሽ አይ ወላድ ዬፈውስልሽ በርቺ ጥጋብ ነው ትኑሽን ተጠንቀ ቂ እሱኑም ደም የሆነ ነገር እናዳያረግብሽ
እውነት ባለሞያው በጣም በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሰው ነው እግዚሀብሄር እውቀት በውቀት ላይ ይጨምርልህ ግን መጨረሻው አምሮ ማየት እፈልጋለው እግዚሀብሄር ይስጥህ
የኔ እናት ፈጣሪዬ አይለይሽ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ ወዶ አይደለም አልቅሽ እስኪመልስልሽ እኸኸኸ የልጅ ነገር ከባድ ነው ደግሞ ደግሞ ይስራሽ ሀይል ይስጥሽ አምላኬ እንባዋን አብስላት አሜን
ተው አለምሰገድ: cookbook አፕሮች አይሰራም:: ተረዳት: እንደ እናት የሚችል የለም:: በ24ዓመቱ ቤት ምን ይሰራል? ውጪ ቢሆን ተተፍቶ ነበር:: አያድርስ ብቻ ነው::
ድራክስ ነዋ !!!!!አይምሮ እኮ ነው የሚቀይረው!!!!ኢሮፕ ወጣቱን የጨረስ !!!!እግዚአብሔር ይድረስልሽ🙏🙏
ድራግ
ምድነው ድራግ አትሳቁብኝ እና?
የሚዪጨሡት ከጥቅም ውጭ የሚያደርግ ነው አላህ ይጠብቀን ኡፍ እናቲቱ😢
The number one problem is that he is taking drug!!!
I don’t think you understood her.
He is smoking weed !!!
The main reason he is acting the way he is acting is because of that.
በጦንቃቄ የመ/ር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጡት? በእረግጠኝነት ጠንክረሺ ፀልይ ስገጅ እየፆምሺ እጅግ በጣም ጠንክረሺ ስገጅ ለፈጣሪን ተንበርክከሺ አልቅሺ ጎበዝ ተማሪ ከሆነ የነጮች መንፈስም የሀገርውስጥ ጠንቋይ ይፈልጉታል ስለዚህ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አማኝ ከሆንሺ መጀመሪያ ንስሐ ግቢና ፀልይ ስገጅ? በተጬማሪ የመ/ር ተስፋዬን ትምህርት በእርግጠኝነት ልጅሺንም ችግሩን ታገኛለሺ 100% እርግጠኛነኝ ልጅሺን ታገኛለሺ? መ/ር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለሺ አዳምጭ ።ግን ትምህርቱ ትንሺ ረጅም ስለሆነ እንዳትሰለች በቀን ሦስት ገጠመኝ አዳምጭ እባክሺ።የልጆችሺ ችግር የመናፍስት ችግር ነው የመናፌስት ትምህርት አዳምጭ። ከዛውጭ በየሚድያው ብታለቅሺም ምንም ተስፋ የለም።መ/ር ተስፋዬንም ከቢሮው ሔደሺ አናግሬው በእርግጠኝነት ከጭንቀትሺ የምትድኒው በዚህነው።
Ewenetshene newe telkefo newe bemenefese newe yemisekayute memehere germa memehere tesefayie ga tehide nesha segejie
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፤ እባካችሁ ከተቻለ Parents' Support Group የወላጆች የመረዳጃ ማሕበር ማቋቋም ቢቻል ጥሩ ነበር፤ እንደዚህ አይነት ችግር ያለባቸው ወላጆች በየቤታቸው ተቀምጠው እነሱ ብቻ ላይ የደረሰ ሊመስላቸው ስለሚችል፤ ተገናኝተው ቢወያዩ፤ ሌላ መፍትሔ ባያስገኝ እንኳን በእነሱ ልጆች ላይ ብቻ የሚታይ ችግር እንዳለሆነ ለመረዳትና፤ በቁጥርም በዛ ካሉ ደግሞ፤ እንደ አደንዛዥ እጽና፤ በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የሚተላለፉ፤ ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ፤ እንደሚባለው፤ ሊደረስበት የማይቻልን የፈጠራ ችሎታ ማንም ሰው በቀላሉ በፈጠራ ችሎታው መኖር እንደሚችል አድርገው ስለተናገሩ፤ ሁሉ ሰው በቀላሉ Elon Musk, Mark Zuckerberg and Bill Gates መሆን ብቺል ኖሮ፤ አውሮፓውያንና አሜሪካውያን በሙሉ የፈጠራ ባለቤቶች ይሆኑ ነበር፤ ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ወላጆች፤ ልጆች መወለድ ብቻ ሳይሆን፤ የማሳደጉ ፈተና ከመቼውም ጊዜ የበለጠ በመሆኑ ልጆች ከትምህርትና ከአካባቢያቸው ሌላ ተጽኖ አሳዳሪ የሆኑ ነገሮች መኖራቸውን ጭምር ሊያውቁ ስለሚገባ፤ ያወቀው ለማያውቀው ያለውን ሁኔታ ማሳወቅ ግድ የሚልበት ደረጃ ላይ ተደርሷል፤
እህትዬ በልጅሽ ተፈተንሽ ስለወለድሽው ክፉውን አትመኝም ነገር ግን ጥረትሽ ልፋትሽ መና የቀረ መሠለሽ ? አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የሴት ወንድ ሆነሽ ለብቻሽ ደከምሽ፤ ውጤት የሚገኝው አለምሠገድ እንዳለሽ መንፈሳዊዉ ጥረት ሳይቋረጥ ባለሙያ ጋር አንቺ መጀመሪያ መሄድ አለብሽ ምክንያቱም አይምሮሽ ከሚሸከመው በላይ ጭንቀት ውስጥ ነሽለትንሹ ም ሆነ ለትልቁ አንቺ መኖር አለብሽ ። ከዚያ በሃላ ልጅሽን አንቺም የባለሙያም ጥረት ሲደረግ እግዚአብሄርም እንዲረዳችሁ የኛ የአድማጭና ተመልካቾች፣ የሌላውም ፀሎት መሬት አይወድቅም ዋናው የምነግርሽ ግንበተለያየ ጉዳይ ወላጅ በልጅ ይፈተናል የአንቺ ትልቁ አቅም እንዳለሽ የተረዳሁት እንደዚህ አይነት ሚድያ ላይደፍረሽ መውጣትሽ ነው በርቺ ምንም ውጤት ይምጣ ሌላ ጊዜ ለውጥሽን ይዘሽ እንደምናይሽ ሙሉ እምነት አለኝ ፈጣሪ ይርዳችሁ እንደ አዲስ ይለወጥልሽ( ይወለድልሽ) አለምሰገድ አመሠግንሃለሁ ሁሌም ሰውን ስለምትረዳ ምስጋና ይገባሃል።
እንደዚህ አይነት ነገር በገጠመኝ ብዙ ከዚም የባሰ ሁኔታ ላይ የነበሩ የዎች በእግዚአብሔር ቸርነት ተለዉጠዉ ሰምቻለሁ የመምህር ተስፍዬን ገጠመኝ ብትሰማ እና ብታማክረዉ በጣም እንደሚረዳት እና ተለዉጠዉላት በገጠመኝ በድጋሚ እንሰማ ይሆናል
እናቴ ይህ ልጅ በዚህ ከቀጠለ አንቺን ከመግደል ምንም የሚያግደው ነገር የለም በተለይ ከኢሉሚናቲዎች ጋር ግንኙነት ካለው ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ኃላ አይልም ቶሎ ብለሽ እርምጃ ውሰጅ ጊዜ አታባክኝ::
ወይ አይዛሽ እናቴ😢😢😢ይህ ነገር አገራችንም ገባ በዉጭ አገር ቡቻ ይመስለኝ ነበር የ ሚያጨስዉ ነገር ኑዉ እንዲህ የ ሚያደርጋችዉ ያለሽበት ፈተና ቀላል አይደለም ! ሞራልሽ ተነክቶል የ ትይደርሳል የ ተባለ ልጅ በትምህርቱ እንዲሆኖ ስታይዉ እንኮን፣ ለ አንቼ በስለት ለ ወለድሽዉ ለ እናቱ ለ ማንም ለ ወለደ በሙሉ ያሳዝናል😮 እግዚአቡሔር ከዚህ ነገር ልጃቹን ይጠቡቅ አንዲሆኖል የ ሆድሽን በሆድሽ አርገሽ መለማመጥ፣ ትችላሉህ ጉበዝነህ፣ ትምህርትህን አልጨረስህም ሊላነገር ሞክር course or worker training ትወስዳለህ ቡሉሽ መለማመጥ ፊት ከኑሳሽዉ የ ባስ ጭንቀት ዉስጥ ይገባና እራሱን እዳያጠፍቡሽ☹️ የዚህ ሞያ ያላችዉ therapist አቡረን እንሄድ እያልሽ ዉስጅዉ ፀበል፣ አጠጭዉ፣እምነት አሻሺዉ ፀሎትሽን አታቆርጭ ልዑል እግዚአቡሔር ይርዳሽ🙏🏽
ውይ በጣም ተጎድታለች ሁሉ የሚቻለው አምላክ ልጅሽን ወደ ቀድሞ ቦታው መልሶ ደስታሽን ሰላምሽን ይመልስልሽ
እህታችን አይዞሽ በሁሉቤት ያለ ነዉ
ምስኪን እናት ነሽ ፧እኔ ምነግርሽ በራስሽ ላይ ስሪ ፧ልጆች እዚህ ደረጃ ሲደርሱ እነሱን ለመለወጥ መጣር ላንቺ ከባድ ነው ።ልጁ ሳይኮሎጂ አማካሪዎች እንዲያማክሩት አድርጊ ።በጭራሽ ቤት አትዋይ ፧እራስሽን ጠብቂ የቤት ሰራተኛ ይኑርሽ ፣በራስሽ ላይ ስሪ ፧
እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ የስለት ልጅ ነው ብለሻለ ለተሳልሽው ታቦት ስም እየጠራሽ በፀሎት አስቢው ንስሐ ገብተሽ ሱባኤ ጊቢ ክርስትና ስሙን እጅሽ ላይ ፅፈሽ በእምነት ጠክሪ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ጊቢ
ምናልባት። በስለት ወለድኩት ያልሽው የአምላክ ስለት ሳይወን። ምናልባት በደብተራቤት ሄደሽ ይወናል ያገኘሽው የምታስገቢውን ገቢ ስታስቀሪ ነው ልጅን የሚያበለሻሽብሽ። አሁንም ወደገዳማት ውሰጂው በፀበል ይለቀዋል። ቤተሰብ የምታመጡት ጣጣነው ለልጆች ጠቅ ምታመጡት
Maybe 🤔
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት በልጅ መፈተን ከባድ ነው
ይገርማል የኔን ወንድም ታሪክ የምትነግሪኝ ነው የመሰለኝ
እይዞሽ ውጭ ሃገር ያሉ ልጆች በብዛኛው እንዳንች ልጅ ናችው እግዚእብሔር ይርዳን
አለምሰገድ ተሳስተሀል የኔም ወንድም ልክ እንደዚህ ነው የሆነብን! ሁሉንም ነገር አድርገናል ምንም ችግር የለባትም ይቺ እናት!
I agree 100%!!!
ትክክል ምንም አላጠፋችም እንደዉም መሄድ ከሚገባት በላይ ብዙ ሄዳለች
በትክክል በብዙ ዓይነት መንገድ ሞክራለች ችግሩ እብዛኛዎቹ እንዴ ከቀመሱ ለመተው በጣም ይከብዳቸዋል የደረሰበት ነው የሚያውቀው እግዚአብሄር ይርዳት
Ewunet nw
ልጆ ነው ከዛበላይም ብትሄድ ግድ ይላታል
ያአላህ በጣም ተጎታለች ንግግሯ በእንባሲቃይ እየተናነቃት ጀመረችው ጨረሰችው😢💔አላህዬ ሰላማቹሁን ይመልስላቹሁ ያረብ😢
እህቴ ልኡል እግዚአብሔር የልጅሽን ልቦና ይመልስልሽ። ለትንሹ ልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ እና እራስሽን ጠብቂ።
ይሄ ፀሎት ብቻ እኔ እረዳሻለው ምክንያቱም ምውቀው ሰው አለ የቅርብ የኔ የሆነ ጭንቅላቱን እየተቆጣጠረው ያለው 666አቺም አልገባሽም ይህ ፀሎት ብቻ በምታምኝው ፀበል ወደራሱ ሲመለስ ይስተካከላል
የኔ እናት አይዞሽ ወዶ አይደለም ተይዞ ነዉ ከቻልሽ አባ ግሪማ ጋአ ይዘሹ ህዲ የሴጣን ነዉ ይሆ ነገር ነዉ
መምህር ተሥፋየን አግኝው
Wede liju kemetan, betam ye psychologist agez yifeligal. Chinkilatu sirebesh new wede ashish ena lela metfo amarachiwoch yegeba biye asibalew. Ye abatu memot, ye wendimu huneta, beki attention alemagnet ke miskinwa enatu lelwun sitreda wede ezi dereja adrisotal biye asbalew. Egziabher yimarilish!!!
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እንደገባኝ ከሆነ ልጁ ሜተንፌነሚን ነው እየተጠቀመ ያለው!በጣም ከባድ ነው ከተጠቃሚዎችም ከባለሞያዎችም እንደምሰማው በጣም ከባድ እና ከመጀመሪያዋ ትንፋሽ ጀምሮ የሚያጠምድ ክፉ ድራግ ነው!ልጁ ተይዟል እባካችሁ እርዱት ባለሞያ ጋር ውሰዱት መግባባት የሚችሉትም ከነሱ ጋር ነው!!ነገ ዛሬ ሳትሉ እርዱት እባካችሁ!አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል ይረዳሻል!!🙏
😢😢😢የኔ እህት እማምላክ የጭንቅ አማላጆ ቆጠሮሽን ትፍታልሽ ደክመሽ አሳድገሽ ደረሰ ሲባል እንዲህ ሲሆን ያሳዝናል አይዞሽ በሁሉም ቤት ያለነዉ ወደራሱ ተመልሶ እንዲህ ነበርኩኝ አሁን ተቀየርኩ ብሎ መካሪ አስተማሪ ያድርገዉ 😢😢😢
አይ ወላድ አይወላድ ያጋጠመሽ የልጅሽ ነገር እጅግ ውስጤን ነክቶታል እመቤቴ ከነልጇ ልቦናውን ትመልስልሽ አይዞሽ እራስሽን አትጉጂ አንቺ ስትኖሪ ነው ለሁለቱም ጥሩነው
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራልና ልጅሽን መልሶ ሰላምሽን ይስጥሽ
እመብርሃን ትድረስልሽ አይዞሽ
አንቺም በጣም አይምሮሽ ተጎድቷል እራስሽን ጠብቂ በፀሎትሽ በርቺ ትልቁን ልጅሽን ምንም ምክር አትምከሪው በተቻለሽ መጠን ምንም እንዳልተፈጠረ ሁኝበት እናቱ ነሽ በውስጡ ይወድሻል ግን በንግግር መሰለቻቸት ይኖራል በፀሎት በርቺ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ
የኔ እናት እግዚአብሔር ወደእራሱ ይመልስልሽ አሽ በጣም ከባድ ነዉ አሽሽ የምያጬስ ሰዉ ካጬሱ በዎላ የከተማ ድርጅት ሁሉ በማግስቱ የነሱ ነዉ ሚመስላቸዉ ከዛን ሱሱም እየቀጠለ ይሄድና አዳፍት ያረጋል ከዛን እንኳን ቤተሰብ መጥላት ይቅርና እራሳቸዉን ይጠላሉ 😢
እግዚአብሔር ይፈዉስልሽ አይዞሽ ዋናዉ ያች ጤንነት ነው
May God be with you .keep praying God will change him 0:06 keep praying every day. Be strong, never give up.
ይሔንፕሮግራም እንዴት እንደምወደው ግን የዛሬው ደግሞ ለየትያለነው እናት 100/100 በጣም ትክክልናት ትልቁ ቅብጠት ካልሆነ በስተቀር ጤንነቱ ትንሺ ወደተዛባው መሔዷ ምኑነው ጥፋቷ እናት እንዳለቺው እሱም ሊረዳት ሲገባው የተገላቢጦሺ እኔን ትተሺኛል ማለቱ ጥፋቱን ለመሸፈን ነው አንቺ ማድረግ ያለብሺ ሰላምሺን ወዳበዛልሺ ፈጣሪሺ ጨርሶ እንዲፈውስልሺፀልይ አይዞሺ እ/ር ቀን አለው ልጂሺን ይመልስልሻለሸ
አይዞሽ እህቴ በርችና ፀልይ, ግን ስንፀልይ እኛ የፈለግነው ይደረግልን ሳይሆን የአንተ ፈቃድ ይፈፀም እንበል ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚጠቅመንን ያውቃልና ,በርችና ፀልይ ልቡን እንዲመልስልሽ ተሰፋ አትቁረጭ ምንም ቢሆን ልጅሽ ነው , አንተምእናትህን እርዳት
አላህየ በልጆቻችን አትፈትነነ ፈጣሪ ይድረስልሽ
በጣም ከባድ ነው እናት በልጅስተፈተንእግዚአብሔር ይማርልሽ😥😥
ያንች ብቻ ችግር አይደለም የላለቀሠ ወላጅ የለም በዚሕ ድራግ ልጆቻችንን ተቀምተናል ልጁ የሚለውን ነገር አትያዥበት ከልቡ አይደለም አይምሮውን ሡሡ ተቆጣጥሮታል
እዉነት ነዉ የሁሉም ቤት ችግር ሆኗል ፈጣሪ አምላክ ልጆቻችንን ይታደግልን!!
ድራግ ምንድነው ይቅርታስለማላቅነው ይቅርታ
@@sarahmoho8961 ባታውቂው ነው የሚሻለው ወጣቱን ያበላሸ ሡስ ነው
በጣም ይገርማል እኔ ምሰራበት ቤት 2ልጆቹው ያይምሮ ታማሚ ናቸዉ አንደውም አንዱ ዳይፐር ይጠቀማል ራሱን አይቆጣጠርም ግን አናታቸው በጣም ጎበዝ ናት ገልቸውን አትባ አስድታ ብቻ ምኑን ልግራች በውንት አደንኩዋት አና ብቻ ጸሎት መሰለይ
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ልጅሽን ውደቀድሞው ቦታው ይመልስልሽ አይዞሽ ለመድሀኒያለም ንገሪው መሀሪ አምላክ አለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዜአብሔር ይረዳን እኛም ቤት ያለዉ ይሄዉ ነዉ መከራዉን የደረሰበት ያዉቀዋል በአንድ ሰዉ ምክንያት ሙሉ ቤተሰብ ስቃይ ዉስጥ ነዉ ያለዉ
ይሄ ጉዳይ አብዛኛዎቻችንጋ የልጆች ወላጅን መጥላት አለ እኔምጋ ይሄው ነገር አለ የእኔ ትንሽ ለየት ይላል መፍትሄ ካለው ባዋያችሁ ደስ ይለኛል ያለሁት በውጭው አለም ነው
የኔ ናት በጣም ከልቤ እረዳሻለሁ ልጆቹ አስተሳሰባቸውን የሚቀይር ሱስ ንፕው አንቺን ጠልቶሽ አይደለም አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ እንደተባለው መጀመሪያ እራስሽን ማዳን እና ለልጆችሽ መኖር አንብብ እና በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ወላጆች ግን ማድረግ ያለብን በቁሳቁስ ከሰው እኩል እንዲሆኑ ሳይሆን በውስጣቸው አስተሳሰባቸው ከሰው እኩል እንደሆኑ እንዲያስብ እና በተገቢው መንገድ የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ እንዲያገኙ እንጂ ሰው ያደረገውን ሁሉ ያድርጉ ከሰው እኩል ይሁኑ እየተባለ ያለፉበትን ገንዘብ እንዲያባክኑ መፍቀድ ስህተት ነው እነሱም ወደ አልተገባ አቅጣጫ ነው የሚሄዱት ይሄን ስል እየፈረድኩብሽ አይደለም ልጆች ስላሉኝ ይገበኛል ልጂሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል ያልደረሰበት ብዙ ያወራል አንቺ በርች
autistc lifeበጣም ከባድ ነው።እኔም እያለፍኩበት ያለበት መንገድ ነው።አደራ ይህ አሁን ያለሽን የውስጥ ሰላም እንዳታጭው ፀልይ።
be blessed.
እኔም እያለፍኩበት ነው በጣም ይከብዳል 😢
ስለ autism kids ያለባቸውን ልጆች መንከባከብ ምን ያህል ፈተና እንደሚገጥም እኔ ህመሙን አውቀዋለው ትልቅ መስዋት እየከፈልኩበት ነው .ግን እመቤቴ ጉልበት ሰታኛለች
እግዛአብሄር ይርዳሽ በልጅ አይፈተንን ትልቅ ጉዳት ስላለው የኔ እህት አይዞሽ እሱ ይድስለት ለልጁም
አላህ ያሽርልሽ ትልቁንም ቀልብ ይስጠው. እደተጎዳሽ ንግግርሽ ብቻ ሳይሆን ትፋሽሽ ይናገራል አብሽሪ
መምህር ተስፋዬ አበራ በይና ዩቱብ ውስጥ ጊቢና ትምህርቶቹን ተከታተይ በደንብ ትረጃለሽ መንፈስ ስለሆነ አድምጭው
ብቻ እራስሽን ጠብቂ::
እንደ አንቺ አይነት ታሪክ ያላት ሴት እዚህ አሜሪካ ውስጥ የተኛችበት ጭፍጭፍ አድርጎ ገሏት ሬሳዋን ለእናቷ ወደ ኢትዮጵያ ተልኳል::
እሱ ታስሮ ነበር ፈቱት::
በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚረዳሽ ሃይል እግዚአብሔር ብቻ ነው:: በጣም እራስሽን ጠብቂ: እንዴት እንደምታደርጊ ባላውቅም! ተጠንቀቂ ::
ጌታ ሆይ አንተ ጣልቃ ግባ አነተ ትችላለ የዚችን እናት እምባ አብስላት።
ፕሮግራማቹዉን ሁሌ እከታተላለዉ የዝች እናት ታሪክ እኛ ቤትም አለ ቀጣም ያሳዝናል የሚያስለቅስ ታሪክ ነዉ ብዙ መከራ ታይቶ ብዙ መስዋትነት ተከፍሎ ልጅን አሳድጎ እራሱን ችሎ ቤተሰብን በመርጃ ግዜያቸው እንደዚህ አይነት ነገር ሲፈጠር በጣም ያማል በየቤቱ ስንት ታሪክ አለ ወጣቱ በመጥፎ ሱስ ተጠምደዋል
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸውን ይመልስልን