📌በጣም ያሳዝናል …ይሄንን ባለማወቅ እጣው ከወጣላቸው ውስጥ ግማሹ የሚሆኑት አይሄዱም … ብዙዎች ጤናቸው ተቃውስዋል ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 538

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  2 месяца назад +51

    dvprogram.state.gov 👈 ከመሙላታችሁ በፊት ቪዲዮውን ተመልከቱ 👍 ማድረግም አትርሱ ! መልካም እድል 🙏

    • @ChakaTrefe
      @ChakaTrefe 2 месяца назад +1

      10ኛ የጨረሰ መሙላት ይችል ይሆን?

    • @amanuel.a
      @amanuel.a 2 месяца назад +1

      Thank you for the informative video! Can I please get his email?

    • @yayesewchekol
      @yayesewchekol 2 месяца назад +1

      ሰላም ላንቺ ኪዲ
      ስለመረጃሽ ክብር አለኝ🙏
      ከእንግዳሽ ጋ ስታወሩ በተለይ ከፌክ ጋብቻ ወይ ፍቅረኛ ጋ (የተለያየ ሰዉ)በተደጋጋሚ የሞላ ሰዉ የእዉነት ትዳር ከመሰረተ በኋላ ቢሞላ እጣ ዉስጥ አይገባም ማለት ነዉ..??
      እባክሽ 🙏
      Thank you

    • @solomonasfaw
      @solomonasfaw 2 месяца назад

      Kidi kifle hager lemninorew Mailing address amolal bitnegrin

    • @dawzemedkun9964
      @dawzemedkun9964 2 месяца назад

      ህክምና ላይ ያለ ሰው መሙላት ይችላል

  • @Wondekebede28
    @Wondekebede28 2 месяца назад +140

    ዲቪ የደረሰኝ ሁለት ጊዜ ነበር የመጀመሪያው ዲቪ ኬዝ ቁጥሬ 26 ሺ ስለነበረ ቀረብኝ እኔም ተስፋ አልቆረጥኩም በድጋሚ ሞላው በሶስት አመቱ በድጋሚ ደረሰኝ ኬዝ ቁጥሩ 16ሺ ነበር ድጋሚ ደርሶኝ እሜሪካ ውስጥ መኖር ከጀመርኩ አስር አመት ሞልቶኛል ስለዚህ ተስፋ አትቁረጡ

    • @sebrinmiftah4136
      @sebrinmiftah4136 2 месяца назад +2

      Liredan yemichel any tips kalek please?

    • @henoktadesse2454
      @henoktadesse2454 2 месяца назад +6

      You have amazing luck my friend! It's like it is ordained from GOD. I hope I succeed this year. But have filled early on the application period or....?

    • @BurteAna
      @BurteAna 2 месяца назад

      +++minidinew kez kutir??+++

    • @metasebiya5005
      @metasebiya5005 2 месяца назад

      please photo endet adrgehew nber?

    • @samueldebesay4134
      @samueldebesay4134 2 месяца назад +2

      what? twice

  • @tirfedagim7153
    @tirfedagim7153 2 месяца назад +13

    እናንተ ጎበዝ ኢትዮጵያውያን እናመሰግናለን፣ ተባረኩ።

  • @kinankinan5758
    @kinankinan5758 2 месяца назад +26

    ኪዲ እኔ ናቲን ባንቺ ሚዲያ ነው ያወኩት ከዛ እዛ ላይ ባስቀመጣችሁት ስልክ ደውዬ አድራሻቸው ጎላጉል ፊትለፊት ታውን ስኩዌር ሞል 7 ተኛ ፎቅ ላይ እንደሆነ ነገሩኝ ለልጄ የት /ርት ጉዳይ ነበር በጣም ተባብሮኝ ልጄን ባለው ቃል መሰረት ልኮልኛልሁሉም በጣም ደስ የሚል ትህትና ያላቸው ተባባሪዎች ናቸው እንደ ቤተሰብ ነው የሚቀርቡት ፈጣሪ ይጨምርላቸው, እንደነሱ ሃቀኛ ይብዛልን 🙏🙏
    ናቲ የወጣት ምሳሌ ነህ የሰጠህን አይውሰድብህ (የሰሚራ እናት )

  • @AynalemTariku-wz3uc
    @AynalemTariku-wz3uc 2 месяца назад +7

    አመሰግናለሁ ዲቪ 2023ደርሶኝ ነበር ግን መልስ አልመጣልኝም ግን የአሁኑ ይደርሰኛል ለምን እግዚሐብሔር የዘረጋውን ስለማያጥፍ የዛኔ ደግሞ እደናንተ አይነት አማካሪ ባገኝ ጥሩ ነበረ እንዃን አወቅኳቹ መልካምነታቹ ከናተ አይለይ እግዚሐብሔር ይባርካቹ ተበረኩ

  • @mercato967
    @mercato967 2 месяца назад +5

    የኔ እናት አቀራረብሽ በእጅጉ ጣፋጭ ከመሆኑም በላይ በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን ስለምትነግሪን እግዚአብሄር ይባርክሽ።

  • @LifeofTedros
    @LifeofTedros 2 месяца назад +18

    ዋው ክዲ ምን አይነት ቅን ሰው ነሽ፣ ሁሌም ወገኖችሽን በቅንነት ስለምታገለግዪው እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነሽ! እንደዚህ አይነት በእውቀት እና በትህትና የበለጸጉ ሰዎችን ሁሌም አቅርብልን

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 месяца назад +6

    I wish ለመንግስተ ሰማይ እንዲህ ብታውቁ በተለይ ኣሜሪካ እንደኣምላክ ለሆነችባችሁ

  • @abebezeleke1337
    @abebezeleke1337 2 месяца назад +6

    ክብር ይስጥልን ኪዲ🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 месяца назад +5

    ኪዲ ስለምታቀረቢያቸው አሰፈላጊ ቃለመጠይቆች በጣም እናመሰግናለን

  • @kinfeshibiru4768
    @kinfeshibiru4768 2 месяца назад +27

    ጤና ከ እድሜ ይስጥልን ኪድና ናቲዬ፣ ለምትለግሱን ጠቃሚ መረጃ ፈተጣሪ የስጥልን፡፡

    • @kinfeshibiru4768
      @kinfeshibiru4768 2 месяца назад +1

      🙏

    • @BurteAna
      @BurteAna 2 месяца назад +1

      +++Kediye bexam txs emitaderigew emiitiserew hulum Melikam berichilin +++

  • @YesheChane
    @YesheChane 2 месяца назад +6

    ናቲየ ሥለአየዉክ በጣም ደስ ብሎኚአል ኪዲየ በእረቱ እናመሥግናለን።

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta 2 месяца назад +1

    Kidishu, thank you so much! beftsume yalawekenwene mereja nwe yagegnewe.

  • @TesemaAbera-Af1
    @TesemaAbera-Af1 2 месяца назад +1

    Betam tiru information newu,thanks alot expriance yalewu sewu idea sisexi tiru newu.

  • @sitotawbayleyegn6676
    @sitotawbayleyegn6676 2 месяца назад +4

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ግን ቀጣይ ቢብራራ መረጃውን መጀመሪያ ስንሞላ ብንሳሳት እንዴት ማስተካከል እንችላለን የሚለው ጥያቄ ቢብራራ እናመሰግናለን

  • @yikerta0006
    @yikerta0006 2 месяца назад +13

    በጣም ቅንነት የተሞላበትና ግልፅ የሆነ ኢንፎርሜሽን ስላደረሳችሁን ከልብ እናመስግናለን

  • @AdhanomBerhe
    @AdhanomBerhe Месяц назад

    በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤❤❤የምኣፈቅራቹ።I appreciated due to your skill and facial expression for all both.

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 2 месяца назад +4

    ናቲ የተባለ ስም ያላቸው ይገርመኛል አንድ አይነት ናቸው ጨዋዎች ቅኖች ጎበዞች ናቸው አኔም ልጄ ናቲ ነው

  • @MeronMarry
    @MeronMarry 2 месяца назад +8

    ኪዲ አሪፍመረጃነው የሰጣችሁን አመሰግናለው ። ጥያቄ አለኝእኔ የጋብቻ ማስረጃ የለኝምግን ሁለት ልጆች ወልደን አብረን ነው ያለነው እድሉን ብናገኝ አይሆንም ማለት ነው?

  • @tgtena9633
    @tgtena9633 2 месяца назад

    ትክክለኛ ቅን ልብ ኢትዮጵያዊት ነሽ የኔ ቆንጆ ማን እንደዚህ በፍልቅልቅ ፊት መረጃ አሳምሮ ይሰጣል ለሁለታችሁም ትልቅ ክብር አለኝ እኔ ዲቪ ከተጀመረ ጀምሮ እሞላለሁ ግን ምንም የለም አሁንማ ማሽኑ እራሱ ሳይተፋኝ አይቀርም እስቲ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም አይደል የሚባለው እስቲ አሁን ባንቺ መረጃ መሠረት ተጠንቅቄ እሞላለሁ እግዚአብሄር ይርዳኝ በጣም አመሰግናለሁ አንቺ ብትሞይልኝ ደስ ይለኝ ነበር ቅን ስለሆንሽ የሚደረሰኝ ይመስለኛል

  • @derejeminasse4109
    @derejeminasse4109 2 месяца назад +2

    Thanks, this is wonderful insight.

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 месяца назад +4

    Thanks guys this is Amazing information GOD BLESS BOTH OF YOU❤️🙏

  • @asantikorme3899
    @asantikorme3899 29 дней назад

    Very Important information!!! Thank you very much

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 месяца назад +2

    እኔ ድቪ ሲመጣልኝ ምናለበት ባልመጣልኝ ብዬ በጣም ተመኝቼ ነበር::ዲቪው ከመጣ በውኃላ መረጃ ሳዳምጥ ነበርና ጭንቀቱ በጣም ደብሮኝ ነበር::የፈራሁትም አልቀረም በጣም የስቃይ ምድር ናት ::ስለዚህ ብዙም ባትጨነቁ ጥሩ ነው::ባላችሁበት ጠንክራቺሁ ስሩ::በጣም የምትጉዋጉዋ ጉዋደኛ ነበረችኝ እስክ አሁንም አልወጣላትም::ዲቪ ለተመኘው ሳይሆን ላልተመኘው ነው የሚወጣው::

  • @hayathayat1565
    @hayathayat1565 2 месяца назад +4

    ኪዲዪ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @senaitesemeneh4317
    @senaitesemeneh4317 2 месяца назад +3

    ኪዲየ አንችንም ናቲንም ከልብ
    እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካቸሁ
    ደሰ የሚል ቆይታ ነበርን

  • @tsegayekore5694
    @tsegayekore5694 2 месяца назад +1

    thnak you Kidi and Naty

  • @GenetGirma-v4d
    @GenetGirma-v4d 2 месяца назад +1

    ተባረኪልን አንተንም አብዝቶ ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @Kindalemseifu
    @Kindalemseifu 2 месяца назад +2

    በተለይ የልደት ሰርቲፌኬት: የትምህርት ማስረጃ የሥራ ልምድ ከፓስፖርቱ ጋር አንድ አይነት መሆናቸውን ማረጋገጥ signature ወይም ፊርማን አለመርሳት❤❤❤

  • @dawitgebremedihin1587
    @dawitgebremedihin1587 2 месяца назад +1

    Thank you for the update!!

  • @MikeDracula
    @MikeDracula 2 месяца назад +13

    የናቲ ቢሮ 22 ማዞሪያ ጎላጎል ፊትለፊት ታውን ስኩዌር ሞል ሰባተኛ ፎቅ ቢሮ 706 ነው የቢሮቸው ስም One Stop Travel ነው፤ በጣም ግሩም ወጣቶች ናቸው እኔና ቤተሰቤን ረድተዋል፤ በልበ ሙሉነት የምመሰክርለት ቢሮ ነው ኪዲ ናቲን ስላቀረብሽልነሰ እናመሰግናለን!

    • @sofiahassan3236
      @sofiahassan3236 2 месяца назад

      ስልክ ቁጥር አለዎት? ቢሰጡኝ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Месяц назад

    May God blessed both of u

  • @abdishikur2663
    @abdishikur2663 2 месяца назад

    ትምህርት አግኝቼበታለሁ እናመሰግናለን እህታችን

  • @YINEGISALATNAFU
    @YINEGISALATNAFU Месяц назад

    Thank u sir .This is really nice professional explanation

  • @TsegayeGirma-q7p
    @TsegayeGirma-q7p 2 месяца назад

    በጣም ጠቃሚና ግልፅ መረጃ ነዉ።

  • @AlemAbraham-wq5et
    @AlemAbraham-wq5et 2 месяца назад +2

    It is very helpfull . Thank you so much

  • @addisjenber3637
    @addisjenber3637 2 месяца назад +3

    ኪዲዬ ሀሪፍ ስራ ነው ጥሩ መረጃ ነው የሠጠሽን ነገር ግን ፕሮግራሙ ላይ ሥደተኛውን ያካተተ መረጃ ብትሠሪልን ማለትም በስደት ከሀገር ወጥተው የሚኖሩ ማለትም በ UNHCR ተመዝግበው የሚኖሩ በስደት የሚኖሩ ወገኖች መረጃ ማማሟላት ያለባቸውን ነገር ብታብራሩልን ምን አልባት የዚህ እድል ሊደርሳቸው ስለሚችል

  • @wechewgud-v2r
    @wechewgud-v2r 2 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው የምትሰጡት።እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ❤❤❤

  • @SelamawitGeze
    @SelamawitGeze 2 месяца назад

    Thank nati and kidiy for the information really tnks❤❤

  • @MerihunTesfaye
    @MerihunTesfaye 2 месяца назад +1

    ኪዲ አጎቴ dv 2025 ደርሶት ነበር፣ case number 861 ብቻ ነው። ግን የልደት ቀኑን እና ኢሜይል አያስታውስም። ተስፋ ቆርጦ ድጋሚ DV 2026 ሞላ🥺🥺
    እና ኪዲ መፍትሔ ይገኝ ይሆን Please 🙏

  • @YonasElias-rp6gh
    @YonasElias-rp6gh 2 месяца назад

    ናቲ ጥሩ መልካም ሰው ነህ 🙏 ምላስህን ማውጣት ለምዶብህ ነው አይደል 😁😁

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 месяца назад +6

    ወይ አሜሪካ 😂እኔ ህፃን ሆኜ ጥሪይ እናት ሀገር ብያት ጠራችኝ በቫኬሽን ለ 10 አመት ተመላልሼ ነበር በፍቅር ወደድክዋት እና ግን ግን😂😂 ይሀው ሁለት አመቴ ጠቅልዬ ከመጣሁ በጣም በጣም ከብዶኛል ከምሬ ነው ስትረስ ነበረብኝ ደስታ አልነበረኝም በተለይ ጥሩ ኑሮ ከነበራቹ ይከብዳል እና ግን ኑ ስትመጡ እንደሚወራው አልጋ ባልጋ አይደለም ጥገራራ ነው ከሰራቹ ብር አለ እግዚአብሔር ይርዳቹ❤❤❤❤

    • @ባለሃገሩ
      @ባለሃገሩ 2 месяца назад

      ጠቅልለሽ ኢትዮጵያ ገባሽ?

    • @bereketmered5122
      @bereketmered5122 2 месяца назад

      Ere enanes mecha nw yemetrign enate hager america teye

  • @SamrawitHaileselasie
    @SamrawitHaileselasie 2 месяца назад

    Betam amsegnalhu eshi endet endastmarchugn geta yerdgn enji betam I understand every details ❤

  • @haiyleyesusabayneh8119
    @haiyleyesusabayneh8119 2 месяца назад

    እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጣችሁን። እናመሠግናለን።

  • @abdulhaysherefdin8624
    @abdulhaysherefdin8624 Месяц назад

    Tnx kiduyeee + Nati man👌👌👌

  • @MelkamAlamrewAddisAlemGarment
    @MelkamAlamrewAddisAlemGarment 2 месяца назад +7

    ኪዲየ አንችንና መረጃ ለማካፈል የምታቀርቢያቸውን ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ለምታካፍሉት ሀሳብ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @Gblessg
    @Gblessg 2 месяца назад +2

    ስለ መረጃው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። ስፖንሰር የሌለው ሰው በኦንላይን ማግኘት ይቻላል እንዴ ?

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ስለሰጠኸን ሞያዊ ምክርህ ስፖንሰር ካልተገኘ ግን በጣም አስቸጋሪ ነው

  • @derejetesfu5226
    @derejetesfu5226 Месяц назад

    Thank you guys for the info!!

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 2 месяца назад

    Thank you so much for both of you for your important information❤❤❤

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 2 месяца назад

    እሙ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ያዛጋጀሽው፡፡ ተባረክ! የጋበሽ ታዳጊ ወጣት ደግሞ እጅግ ጎበዝ ነው፡፡ ይባረክ! ሁሉም ነገር ግልፅ ነው፡፡ ለመሆኑ ልጅ ማለት እስከ ስንት አመት ድረስ ነው? ሁለታችሁንም ከልብ እናመሰግናለን፡፡

  • @TadeleMeharie
    @TadeleMeharie 2 месяца назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ!

  • @EphremObsa-p1h
    @EphremObsa-p1h 2 месяца назад +1

    Thank you so much Nati n kidi❤🎉

  • @addihabesha3947
    @addihabesha3947 2 месяца назад

    Thank you very much for the great information

  • @enatgirmadigira2238
    @enatgirmadigira2238 2 месяца назад +10

    ኪዲዬ ምርጥ ሰው በራሴ በስልኬ ሞልቻለው እስኪ አምላክ ያውቃል ፀልይልን ልበ ቀናና መልካም ሰው ስለሆንሽ ይሰማልኛል የኔ ባለ ደግ ልብ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 месяца назад +3

      መልካም እድል 🙏

    • @meselemekonnen8850
      @meselemekonnen8850 2 месяца назад +3

      አደራ ከደሬሰሽ😂

    • @enatgirmadigira2238
      @enatgirmadigira2238 2 месяца назад

      @@kidiethiopia አሜን 🙏

    • @enatgirmadigira2238
      @enatgirmadigira2238 2 месяца назад

      @@meselemekonnen8850 በአምላኬ ተስፋ አለኝ አበስርሃለው

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 2 месяца назад

      😂​ አሜሪካ ግቡና እዩዋት@@enatgirmadigira2238

  • @kidistyewalashet5237
    @kidistyewalashet5237 2 месяца назад

    Thanks Kid and Natiy for your information .

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966 2 месяца назад

    Thank you ❤❤❤

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ናቲና ኪዲዬ❤❤

  • @FasilMulugeta-v6m
    @FasilMulugeta-v6m Месяц назад

    Betam enamesgenal 👏👏

  • @SpenserXo-ci7wj
    @SpenserXo-ci7wj 2 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ይረዳኛል አምነዋለሁ, በአመቱ መጥቼ እነግራችኋለሁ 😂🎉🎉

  • @MihretTesfaye-o4z
    @MihretTesfaye-o4z 2 месяца назад

    Thank you so much for your information

  • @zerihundadi6591
    @zerihundadi6591 2 месяца назад +3

    He so knowledgeable I'm DV winner

  • @abebayehuzeleke416
    @abebayehuzeleke416 2 месяца назад

    Fetari yichemirilachihu 🙏 bizu temirebetalew 👍

  • @AtsedeFentahun-b4r
    @AtsedeFentahun-b4r 2 месяца назад +3

    Yetebarek lije fetari andebeteken yibarek natiye

  • @fikiryigebawal4347
    @fikiryigebawal4347 2 месяца назад +1

    Thanks Kidi

  • @MetshetAemera-o4g
    @MetshetAemera-o4g 2 месяца назад

    በጣም አመሰግናለሁ በርች

  • @DawitShobisoEtebo
    @DawitShobisoEtebo 28 дней назад

    God bless you

  • @meseretamdeno8060
    @meseretamdeno8060 2 месяца назад +6

    እኔ ስደርሰኝ ከነባለቤቴ ልጆቼ ጋር ለእናቴ እንኴን አልነገርኴትም ቭዛ እስካገኝ ድረስ መጠንቀቁ በጣም ጥሩ ነገር ነው በርቱ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 2 месяца назад

      ለምን ለእናት ይደበቃል

    • @Lid_mesfin
      @Lid_mesfin 2 месяца назад

      Selam meseret...dv lay mn aynet photo nw yetetekmshw

    • @meseretamdeno8060
      @meseretamdeno8060 2 месяца назад

      Black and white ጉርድ ፎቶ ፎቶ ቤት ሄደን ነው የተነሳነው ።

  • @abebayab
    @abebayab Месяц назад

    Enamesgenalen tebareku.

  • @leylagemal7419
    @leylagemal7419 2 месяца назад +2

    ተባረኪ

  • @flower525af4
    @flower525af4 2 месяца назад +2

    Betam des yemitilu nachu ❤❤

  • @messisame2549
    @messisame2549 2 месяца назад

    Des yemtlu habeshoch uffff❤❤❤....10q for the information

  • @gizachewginbar9620
    @gizachewginbar9620 2 месяца назад

    You provide the information professionally!!

  • @bahiruw7552
    @bahiruw7552 2 месяца назад

    Thank you very much it is very helpful; but የተነሳነው ፎቶ አንገት ላይ ማተብ ይከለከላል ወይ;

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 месяца назад +1

    Kiddie konjoooo!Thanks a million for sharing the extraordinary reporting 👏 Doing an incredible job 👏

  • @EsubalewKebede-e6y
    @EsubalewKebede-e6y 2 месяца назад +2

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያነሳችሁት ኪዲ እና ናቲ እነመሠግናለን። ዲቪ ከደረሰን በሁዋላ ተሳክቶልን ለ ኢንተርቪው ከቀረብንና እንግሊዘኛ አቀላጥፈን የማንናገር ከሆነ በአስተርጓሚ ነው ወይስ ሌላ ችግር ይዞ ይመጣል?

    • @zerihunlulseged5126
      @zerihunlulseged5126 2 месяца назад

      አስተርጓሚ እዛው አኢንተርቪው የሚያደርገው ሰው ጋር አንድ ሰው አለ አበሻ ችግር የለውም።

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 месяца назад

      አስተርጋሚ አለ

  • @tinkrmedia
    @tinkrmedia 2 месяца назад

    thank you so much for your deep info

  • @LewoyehuSheferaw
    @LewoyehuSheferaw 2 месяца назад

    wonderful Titor idea about DV.

  • @maeraguhassen
    @maeraguhassen 2 месяца назад

    ኪድዬ ከልብ እናመሰግናለን

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 2 месяца назад

    በርቱ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ግን እድሜ ገደብ ይኖረው ይሆን ይሔንን ብታሳውቁን።

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 2 месяца назад +2

    የ case number የመቅረብና የመራቅ መጀመሪያ ላይ ከመሙላትና መጨረሻ አካባቢ ከመሙላት ጋር ይገናኛል ወይ??? እስኪ ንገሩን

  • @teshaletamire
    @teshaletamire 2 месяца назад +1

    thank you.

  • @almazgezahegn329
    @almazgezahegn329 2 месяца назад +1

    መጣህ በጣም ጥሩ መረጃ ነዉእናመሰግናለን

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 2 месяца назад +1

    Kidyee my best God bless you!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nunuja-cmy3
    @nunuja-cmy3 2 месяца назад +3

    እውነት ነው! እኔም ሁለቴ ነው የደረሰኝ የመጀመሪያው ዲቪ ሲደርሰኝ ኬዝ ነምበሬ 36 ሺ ቤት ነበር እና ለአስር ሰው ነው የቀረሁት። ነገር ግን በተደጋጋሚ ሞልቼ በተበላሸብኝ ከሶስት አመት ሙከራ በሁዋላ እንደገና ደርሶኝ በጣም ቅርብ ኬዝ ነምበር ደርሶኝ ተሳክቶልኝ መጣሁ። እናም እዚህ ላይ የተባለው ሁሉ ልክ ነው።

    • @Boeingavation
      @Boeingavation 2 месяца назад

      Yet aka ability nwe ymolshwe botaw betngrge

    • @nunuja-cmy3
      @nunuja-cmy3 2 месяца назад

      እኔ ባጋጣሚ ሁለቱም የተሞሉት እዚህ አሜሪካን ነበር! ግን በጣም ብዙ ግዜ ኢትዮጵያ እያለሁ ሞክሬያለሁ አልተሳካም!....ሁለቴ አዚህ ብሞክር በአጋጣሚ ሆኖ ሁለቱም ወጣልኝ። አንደኛው መልሱ ሳይመጣ የቀረው ሁለተኛው ደሞ ከሶስት አመት በሁዋላ ሞክሬው ማለት ጓደኛዬ ሞልታልኝ ተሳክቶልኝ የመጣሁበት። እኔ ግን የምለው እዚህ ተሞላ እዛ በትክክለኛው መንገድ እስከተሞላ ድረስ እጣው ውስጥ የመግባት እድል አለ@@Boeingavation

    • @MimiYishak
      @MimiYishak 2 месяца назад +1

      kidiye 10+1 ena 10 +2 mnm Dv yemomlat edl yelenm malet new?

  • @yalem21
    @yalem21 2 месяца назад +1

    Thanks kidi

  • @tarikutheprince
    @tarikutheprince 2 месяца назад +1

    የምን ድርቅና ነው፤ ዲፕሎማና ዲግሪ ከያዘ እንዴት ከ12ኛ ያንሳል? ማሲንጋጋ እደውላለሁ! እንዴዴ...😃

  • @thomasbelay752
    @thomasbelay752 2 месяца назад

    Very positive guy. I know him very well.

  • @YesuSira
    @YesuSira 2 месяца назад

    Tthank yOU Kidi!

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 2 месяца назад +5

    ስላም ሰላም እኔም ከ5 ዓመት በፊት ለኔና ለወንድሜ ደርሶን እኔ ኬዝ ቁጥሬ 78,260 በመሆኑ እሩቅ ሰለሆነ የኔ መልስ አልመጣልኝም የወንድሜ ግን በጣም ቅርብ 680 ስለሆነ ተሳክቶለት ሄዷል ኪዱዬ ግዜና ሰዓቱን የጠበቀ መረጃ ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን .

    • @Lid_mesfin
      @Lid_mesfin 2 месяца назад

      Selam fekadu...dv form stemola yemolahachew information screen shot ale ena degmo photo endet nw yetetkemkw..Thank you

  • @andinetyohanis6387
    @andinetyohanis6387 2 месяца назад +1

    Photo betami yaschegeral min yishalali

  • @rahel1976
    @rahel1976 2 месяца назад +1

    I have seen on the instructions that it needs to be sent before the last week of deadline

  • @alemtolcha-w7d
    @alemtolcha-w7d 2 месяца назад +1

    Betam arife programe new kideya,

  • @TseAyn
    @TseAyn 2 месяца назад +1

    የስራ ልምድ ያላቸው ላላቹት የስራ አይነቶች ብትጠቅሱልን 🙏🙏

    • @adanechksassa907
      @adanechksassa907 2 месяца назад

      የትኛዎቹ ሥራዎቹ የሥራ ልምዶች ናቸው ተቀባይነት ያላቸው? ብትገልፁልኝ፤
      አመሠግናለሁ።

  • @abinetaymelo7144
    @abinetaymelo7144 2 месяца назад

    አይዟቹ እኔም እንድህ video አይቼ ከምለው በኋላ ሞልቼ በላፈው አመት ነው አሜሪካ የገባሁት ስለዚህ እናንተም ትደርሳላችሁ በርቱ እግዚር ይርዳችሁ

  • @TilahunAbera-s2k
    @TilahunAbera-s2k 2 месяца назад +2

    እንዴት እስፓንሰር ማግኘት እንችላለን?

  • @hananlegese3855
    @hananlegese3855 2 месяца назад

    Wondemachenena ehetachin le more information thank you very mach🙏

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 2 месяца назад +3

    ታዲያ ኢትዮጵያ ሀገር ምን ታስፈልጋለች?? መኖርም መስራትም ስለማንችል ሀገር ትቶ መሄድ ብቻ ነው:: ያሳዝናል::

  • @assegidt7804
    @assegidt7804 2 месяца назад +1

    Perfect information! Thanks both!

  • @bayushyelma9808
    @bayushyelma9808 2 месяца назад +1

    Tebareki teru nesh