📌 ካናዳ ያመጣኝን በ3 ወሬ በመጣው አልፈልግም ብዬው ነበር እኔም በተራዬ የልጄ አባት በወለድኩ በ3ተኛዬ ቀን በጓደኛዬ ፊት አልፈግም አለኝ ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025
  • በትዳር ወደ ካናዳ ያመጣኝን በ3 ወሬ በመጣው አልፈልግም ብዬው ነበር እኔም በተራዬ የልጄ አባት በወለድኩ በ3ተኛዬ ቀን በጓደኛዬ ፊት አልፈግም አለኝ

Комментарии • 443

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  Месяц назад +16

    Enjoy this post in TikTok: vm.tiktok.com/ZMh31dTdf/

    • @HaymanotLudi
      @HaymanotLudi Месяц назад +3

      Gegna

    • @efrataluel
      @efrataluel Месяц назад +1

      ኪዲ እስፖንተር ለቤተሰብ የሚሆን ፈልግልኝ ከጌታ ውለታውን ታገኝዋለሽ የደቡብ አፍሪካ ህይወት አድካሚ ነው።

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 17 дней назад

      አይዝሽ በርቺ የኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Месяц назад +23

    ጎበዝ በውፍረትሽ ምንም አትጨነቂ ቢበሉም የማይጠረቁ አሉ ፈልገው የቀነሱ ይመስላሉ ሲከቱ ቢውሉ አይወፍሩም በራሱ ጊዜ ይሄዳል አትጨነቂ

  • @mer2222
    @mer2222 Месяц назад +10

    ውይ ቆንጅዬ ናት ለካ የስው ልጅ ለካ በተለይ እናቶች የሚያሳልፉት መከራ ብዙ ነው 😍😍😍🥰🥰😍

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Месяц назад +28

    ዝንዬ እራስን መሆን በጣም ያኮራል ተባርኪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ።

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 Месяц назад +21

    በጣም ነው የምውድሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ብዙ እስትረስ ባለበት ሀገር እራስሽን ነፃ እድርገሽ ስለምትኖሪ ስው ብዙ ይልሻል ግን አንቺ ልዬ ቆንጆ ሴት ነሽ❤❤❤

    • @ZenashAtnafie
      @ZenashAtnafie Месяц назад

      Ameseginalewe mere Dayi mechalishi Ye asitesasebi bisiletishine yasayali, God bless you dear thank you

    • @ZenashAtnafie
      @ZenashAtnafie Месяц назад

      Liki neshi, sewe bizu billi eraseni eskawekiyi enku newe biye silemamini , minime affect ayaregegime hehete, ameseginalewe heheti konjo❤❤❤❤

  • @የሱስፍቕሪዩ
    @የሱስፍቕሪዩ Месяц назад +41

    ኣይዞሽ በርቺ፡ ወጣት ነሽ፡ ቆንጆ ነሽ፡ ከእግዝኣብሄር ጋር ሁሉን ማድረግ ትችያለሽ። ራስሽን ጠብቂ ማንም ከማንም ኣያንስም ኣይበልጥምም።❤

  • @ef6079
    @ef6079 Месяц назад +27

    ስታምሪኮ ውፍረትሽ እራሱ ውበትሽ ነው በርቺደንሽልን ወንድልጅኮ ከብት ነው ባለጌ አንቺ ውብ ነሽ ❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Месяц назад +11

    የሰውን ምንነት ሳናውቅ ለምንሳደብ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ዳንሱን ባላደንቅም ደስታ እግዚአብሔር ነው ወደ እግዚአብሔር የበለጠ መቅረብ ደሞ ቆንጆ ነሽ በስፓርት ትቀንሻለሽ በርቺ

  • @AksheZed
    @AksheZed Месяц назад +9

    ትክክል ነሽ እህቴ 1000ሰው 1 እንች እና ልጅሽ 1000 ትበልጣላችሁእሽይ እህቴ ጌታ እየሱስ ልቡሽን ይጠቡቀው❤

  • @hirutmisgana1078
    @hirutmisgana1078 Месяц назад +6

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ወለድሽ ዋናው ልጅ ነው ይብላኝ ለእሱ❤❤❤❤

  • @Abbbe-t1f
    @Abbbe-t1f Месяц назад +7

    ዝንሽ ጎረቤቴ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ኮንፊደስሽን ወድጀዋለው ስለሰው አትጨነቂ የመሰለሽን አድርጊ ❤❤❤❤

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 Месяц назад +18

    በርቺ በርች ዝናሺዬ እግዚአብሔር ሁሉን ያርግልሺ ልጂሺንም ያሳድግልሺ::

  • @Betututu_2
    @Betututu_2 Месяц назад +4

    She is so beautiful keep it up ለስው እትጨነቂ እጸህይወትን ትመስላለች እይደል ቆንጅዬ life is short enjoy ❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ብቻ ነው ታማኝ ! የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ልጅ ስለወለድሽ ነው ልጅ አይወዱም ያለመታደላቸው

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Месяц назад +3

    በ ጌታ እንዴት ቆንጆ እንደሆነች እኔ ዘፈን እንዳልሰማ አማኝ መሆኔ እንጁ መደነሷ አያስከፋም ዛሬ ዛሬ ጴንጤውም በመድረኩ ያብድ የለ በርቺ ዝንዬ አይዞሽ ውፍረትሽ እራሱ ውበት ነው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እራስሽን ሁኚ ማንም በህይወት ሽ አያገባውም ❤❤❤

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 Месяц назад

      "Amagni negnin" yalishiwi lerasishi teyiw yamenshiw zefen yemayifelig dancin yemiwed newini???? Kalu "yemayasitewil hizib yigelebetal" yilal bemasitewal be ewiket endinmelales teteritenal dans degaf wegenochin kesash kemehon erasin mayet melikam new kalu" ye tebibe ayin berasu laye new" silemil Geta yiridash Amen

    • @ZenashAtinafie
      @ZenashAtinafie Месяц назад

      Ameseginalewe hehete

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Месяц назад +8

    እህታችን መክሳት ሳይሆን መቀነስ አለብሽ !እንዲሁ እንደወደድንሽ ቀንሰሽ አሳይን !ውፍረት ለተለያዩ በሽታዎች ያጋለጣል ስለዚህ እንቅስቃሴሽን ቀጥይ ሸንቀጥ ብለሽ እናይሻለን ❤❤❤

    • @ZenashAtinafie
      @ZenashAtinafie Месяц назад +3

      Eshi hehete eyeserawibeti newe❤❤❤

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Месяц назад +1

      @ የኔ ቆንጆ ስለቀና መልስሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረኪ

    • @ZenashAtnafie
      @ZenashAtnafie Месяц назад

      Ere teleyayitenali bill kewashegne Seti gari abiro eyesores newe, anyway, ameseginalewe for full support ❤❤❤❤

  • @meseretseyoum3970
    @meseretseyoum3970 Месяц назад +10

    ምንም አይጉልብሽም ካልሴውን ማጥብ ነው የቀርብሽ ተገላገልሽ ቆንጆ ነሽ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Месяц назад +7

    ሰላም ኪዲና ዝንዬ ድንቅ ፕሮግራም እናመሰግናለን ዝንዬ በርቺ ጎበዝ አምልጠሻል እግዚአብሔር ያስብሽ ልጅሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 Месяц назад +10

    She has high self esteem, great!!! Keep on going..

  • @Yahalom-lk7mq
    @Yahalom-lk7mq Месяц назад +4

    ዘንዬ በጣም ታምሪያለሽ:: ሰዎች በውስጣቸው የሚብላላውን በሌሎች ህይወት ላይ እንዲኖሩበት ማስገደድ ይፈልጋሉ :: ሆኖም ሰው የሚረካው እራሱን ሆኖ ሲገኝ ብቻ ነው ;: ስለዚህ አንች ስለ Human hair ጥሩ መርጠሻል :: በርቺ::

  • @great-full3612
    @great-full3612 Месяц назад +4

    You are not only gorgeous but also very smart and positive person. Keep on dancing and living your best life ❤❤

  • @DessalegnGirmaDessalegnGirma
    @DessalegnGirmaDessalegnGirma Месяц назад +6

    ስላም ኪዲ ጀግኒቷ አንድኛ ነሽ ፈጣሪ ረጅም አመት ያኑርሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraBekele-p8o
    @SaraBekele-p8o Месяц назад +3

    ዝንዬ በርቺ የቲክቶክ ተከታይሸ ነው

  • @wosenzeleke
    @wosenzeleke Месяц назад +15

    Zinashe you are beautiful smart brave. I am proud of you !!! You are still young you will be someone. Every one loves you!!

    • @ZenashAtnafie
      @ZenashAtnafie Месяц назад

      Thank you, I admire your courage 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 respect

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Месяц назад +3

    ምንም አልቀረብሽም ተገላገልሽ እግዚያ ካንቺ ጋር ነው በርቺ እራስሽን አስደስቺ ጀግና ሴት

  • @elsabettilahun6101
    @elsabettilahun6101 Месяц назад +8

    የሚገርም የዋህ ሴት ነሽ በጣም ነው ደስ የምትዪኝ

    • @ZenashAtnafie
      @ZenashAtnafie Месяц назад

      Ameseginalewe❤❤❤

    • @ZenashAtinafie
      @ZenashAtinafie Месяц назад +1

      Ye huha ena gilisi mehonee bizu waga asikefilonale , melewoti alichilime, ameseginalewe❤❤❤

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 Месяц назад +4

    ከአሰብሽው በላይ ሆነሽዳግም እደምጥመጭ ሙሉ በሙሉ አምናለሁ በርች ሁሉም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሰው እደሆነ ጭራ ሰንጥቅ ነው አትስሚ በርች ለሴቶች አርያ ነሽ

  • @afomia7469
    @afomia7469 Месяц назад +1

    She's very honest! Maximum Respect 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

    • @ZenashAtinafie
      @ZenashAtinafie Месяц назад

      Thank you, maximum respect to you too ❤❤❤

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 Месяц назад +2

    Hi Kidi 👋 RUclips description section, ማስተካከያ ⚠️ በትዳር ወደ ካናዳ ያመጣኝን፡ በመጣሁ͟
    በ 3 ወሬ አልፈልግህም̳ ብዬው ነበር። የልጄ አባት ደግሞ እኔንም በተራው፡ በወለድኩለት በ 3ተኛዬ ቀን በጓደኛዬ ፊት አልፈልግሽ̳ም̳ አለኝ። ተብሎ ቢጻፍ

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ Месяц назад +3

    Yenee konjoooooo...Honest....open. keep dancing

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Месяц назад +10

    ፈገግታዋ ደስ ሲል ደግሞ በአላህ💕

    • @ZenashAtinafie
      @ZenashAtinafie Месяц назад

      Ameseginalewe be alahi sitiyi wubeti molabishi sister❤❤❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Месяц назад +4

    ወደላይ እያጋጠጥኩ ነዉ 😂ትክክል መፍትሄዉ ካድ እሱ ነዉ ከፈጠረን ጌታ በርቺ ማንንም እዳታዳምጪ አቺን ከተመቸሺና ካስደሠተሺ የኛ ህዝብ ከመተቸትና ከመሳደብ ወደሗላ አይሉም

  • @beletumengistu5094
    @beletumengistu5094 Месяц назад +2

    She is absolutely right zenilesh good job keep going

  • @yagrelamethiopia1071
    @yagrelamethiopia1071 Месяц назад +9

    ጎበዝ ነሺ አንበሳ በርች 🦁🦁🦁

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Месяц назад +4

    ትክክል ነሽ በግሩፕ ማሰብ አበሻ ማደግ አይፋልግም ማማት ጎት ቶመጣ አቺ በርቺ ወደፋ ጎበዝ🎉

    • @AbrahamSolomon-fe9dx
      @AbrahamSolomon-fe9dx Месяц назад +1

      Ameseginalewe, ❤❤❤❤❤hehete

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Месяц назад +1

      🤣ቆሮቆንዳም በይ ጀግና ሴት ናት

    • @ZenashAtnafie
      @ZenashAtnafie Месяц назад

      That is right sistu❤❤❤

    • @ZenashAtinafie
      @ZenashAtinafie Месяц назад

      Awo yemigerimewe asimesayi ena toxic seti meritewe ye group meri yemiyareguti neger anyway , enema wede fiti defeat arige metichalewe, thank you lord❤❤❤❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Месяц назад

    ያለሽ በራስ መተማመን በጣም ደስ ይላል ብቸኛ አይደለሽም ልጅ አለሽ ከዛ በላይ እግዚአብሔር አለ ለሰዎች ደካማ አስተሳሰብ ብዙ ቦታ አትስጪዉ።

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 Месяц назад +2

    Woww ጌበዝ ❤❤ canda ዓየዋር ሁሉም ቦታ ቺገር የግዛብሔር ሰልምትም የለም ሰው ሁሉም ባየ ቤቱ ነው

    • @ZenashAtnafie
      @ZenashAtnafie Месяц назад

      Hehete asimesayi ena bewisheti bizu sewini emitisebesibi ke hone woniberi yisetushAle, Aleya botta yeleshime❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebkatamrat9588
    @rebkatamrat9588 Месяц назад +3

    You're so beautiful zenash,I like your confidence ❤❤❤

  • @77861022
    @77861022 19 дней назад

    ውይ ዝንዬ እንኳን አየሁሽ ኪዱ እግዜር ይስጥሽ ስላቀረብሽልኝ ስወዳት ውፍረት እኮ በሽታ አይደለም እሷ ዘና ፈታ እያለችበት ነው በርቺ እራስሽን ጠብቂ ተከታይሽ ነኝ love from US ❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Месяц назад +4

    ወይኔ እሷ ናትዴ አልከታተላትም ግን እንደአጋጣሚ አየሗትና ኮሜት ላነብ ስገባ የኢትዮጵያ ኑሮ ዉድነት ያላየዉ ቂጥ እሚል አይቸ ከምር ነበር የሳኩት😂

  • @BirukSisay-y1z
    @BirukSisay-y1z Месяц назад

    ዜኒ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርች እህቴ እመብርሃን ካንች ጋር ትሁን።

  • @TigestDemesse
    @TigestDemesse Месяц назад +31

    እኔኮ ተረድቼሽ ነበር የእውነት የሆነ ችግር እንዳለ ገብቶኝ ነበር የኔናት ይቅርታ ለተናገርኩሽ ነገር

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Месяц назад +13

    የኔ ቆንጆ ሰወድሽ የኔ ሴት ወይዘሮ በርቺ ሰዎችን አትሰሜ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Месяц назад +11

    እኔ በጣም ነው ምውዳት ግን የትሻለ ቀንሰሽ አልፈልግሽም ያለሽ ወንድ ብቃትሽ አሳይው ይህ በእራስዋ ምትኮራ ሴት ማንም ይመኛታል

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 Месяц назад +1

    የእውነት ከስታለች ❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ

    ሆሆሆ የአንዳንድ ወንዶች ነገርስ አይጣል ነው ጌታ ሆይ አንዳንዶች ቀጫጫ ነሽ ይላሉ አኔዳንዶቹ ደግሞ ወፍርሽ ሆሆሆ 😢😢😢😢

  • @SofiyaseidSeid
    @SofiyaseidSeid Месяц назад +2

    Kidyyy betam mert sawe sawe neshi ❤❤❤ endzihe ayinet confidence yalciwen embiticiy beki adergilen

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Месяц назад +1

    እዚህ ላይ ደግሞ በጣም የተረጋጋሽ ነሽ❤❤❤

  • @medid.454
    @medid.454 Месяц назад +2

    Zinash betam melkam ena tiru ehit nat. Qin libona yalat melkam ehitachn. I am proud of you 👏

  • @ancientCures
    @ancientCures Месяц назад +7

    ደርባባ እመቤት ❤በርች

  • @AdoniJudi
    @AdoniJudi Месяц назад +3

    ዝናሽ እንዴት ነሽ እህቴ በርች ስላየውሽ እጅግ እጅግ ደስ ብሎኛል የምር 😘😘😘

  • @TheodrosTadesse-s1q
    @TheodrosTadesse-s1q Месяц назад +3

    Kidi . U are a great host. U really know what to ask. Ur programs are very informative , sharing insightful life experience of guests and also giving valuable information about what to expect when someone thinks of migrating to western world. I can see your humbleness from your shows. Keep it up!!!

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Месяц назад +5

    እኔ እንኳ አላውቃትም አሁን ነው ያወኳት
    ግን ግን ሚስቴ ስትወፍር ልፈታት ነው እንዴ የማገባት? ወይ የእኛ የሰዎች ጉዳችን መቼ ይቆምና

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i Месяц назад +1

    ጀግና ሴት ነሽ በርቺ🎉❤

  • @novaa.a7053
    @novaa.a7053 Месяц назад

    ዝናሽዬ ቆንጆ በጣም ኮርቼብሻለው ሁሌ እንደምልሽ ጎደኛም ሁሉም ነገር ቀሪ ነው አምላክ በልጅ ባርኮሻል አይዞሽ ❤

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Месяц назад +2

    already ከሌላ ለምዶ ነበር ይሄን ሲናገር። that's how it usually is እንኳንም ቆረጥሽ

    • @ZenashAtinafie
      @ZenashAtinafie Месяц назад +2

      Yap, egizabieri sifetiregne korati arigonale emma, ❤❤❤

  • @yehalaworkkebedeasgelit3766
    @yehalaworkkebedeasgelit3766 Месяц назад

    ትክክለኛ ሰው ነው ፎሌ ያደረኩት የኔ ዶጮ❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Месяц назад +4

    20 አመት ካናዳ ተቀምጣ ኦርጂናል አማርኛዋ ❤❤❤

  • @azizatowfik6707
    @azizatowfik6707 Месяц назад +4

    አቃታለሁ የኔ ቆንጆ በርቺ ❤

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal Месяц назад +1

    👉ዝናሽ፥ ዋናው ጤና ነው፣ እንቅስቃሴውም ጥሩ ነው በርች💪

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Месяц назад

    እንዴት ታምራለች ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም ጀግና እናት ነሽ ልጅሽን በአንቺ ስም ብትጠሪው ጥሩ ነበር ለፍተሽ ስላሳደግሽው ቆይ አባት ካላሳደገው እናት መከራ አይታ አሳድጋ ባላሳደገ በናቃት ስም እሱ ምን ስላደረገ ነው በስሙ የሚጠራው? እግዚአብሔር አብሮሽ አለ ብቻሽን አይደለሽም እንኳንም ወለድሽ::

  • @AzebAbreha
    @AzebAbreha Месяц назад +2

    Zenashiye strong woman we love you ❤❤❤

  • @ZedAzezo
    @ZedAzezo Месяц назад +4

    ትችያለሽ የኔ ቆንጆ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 Месяц назад +1

    ጥሩ ሰዉ ነሺ ግን ያመጣሺን ሰዉ ስለጎዳሺዉ ያአንችም ነገሮች ከበዱ ይቅር በይዉ የመጀመሬዉን ከዛ በተርፈ ሰላምሺ ይብዛ

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 Месяц назад +1

    #1 ጎበዝ በዚሁ ቀጥዪ🎉🎉🎉🎉💃💃💃

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so Месяц назад +2

    ያገሬ ልጅ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤

  • @AbiotKassaye
    @AbiotKassaye Месяц назад

    መሀከለኛ መሆን መልካም ነው ቀጭንም እንዴት እንደሚያስጠላለሴትም ለወንድም!!!ትዳርን ለእግዚአብሔር መስጠት መልካም ነገር ነው!

  • @fevenaregay680
    @fevenaregay680 Месяц назад +3

    My friend, znu I'm proud of you my siss❤

  • @hanankbrom-f2o
    @hanankbrom-f2o Месяц назад +6

    የኔ ደርባባ ስወድሽ❤

  • @jaredwassif1329
    @jaredwassif1329 Месяц назад +2

    Berchi Berchi what ever your sizes God bless

  • @danieltessemazamunda7031
    @danieltessemazamunda7031 Месяц назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ። እኮራብሻለሁ። በርችልን እህታችን።

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Месяц назад +3

    ድንጋጤ የጡት ወተት ይደርቃል ምክንያቱም ጭቀት ስለሚመጣ እሱን እግዚያብሄር አይወቀው 😮

  • @Sofis-yn6eq
    @Sofis-yn6eq Месяц назад +2

    Happiness and live your own pace is more than anything. You don't need man.

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 17 дней назад

    የኔ እናት አይዞሽ ሁሉ ያልፋል መቼም

  • @hanantadese2964
    @hanantadese2964 Месяц назад +1

    የኔ ወብ መልክ ከፀባይ ጋራ አሟልቶ የሰጠሺ ወብ ሴት ነሺ ሰው ምን ይሰራልሻል ፈጣሪሺን አጥበቀሺ ያዢ።

    • @ZenashAtinafie
      @ZenashAtinafie Месяц назад

      Ewineti, egizabieri alehi, ameseginalewe

  • @Aberit
    @Aberit Месяц назад +1

    ጎበዝ❤ማንንም አልነካች የምን ስድብ ነዉ

    • @ZenashAtnafie
      @ZenashAtnafie Месяц назад

      👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Месяц назад +3

    ጎበዝ በራሶ መተማመኖ❤🎉

  • @solomonteferi1690
    @solomonteferi1690 Месяц назад +7

    በርች ጥሩ ለዉጥ አለሽ

  • @tefeyyhiwot6344
    @tefeyyhiwot6344 Месяц назад +6

    You're hero Yene konjo

  • @aastersamuel4175
    @aastersamuel4175 Месяц назад +1

    Kidist hi sis ..I was surprised when I saw Zenash my friend. I just clicked according the title I didn't know that was Zenash and also my 1st time in ur media...very nice thanks to you and Zina

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 Месяц назад

    ጉበዘ የኔ ቆንጀወ ❤❤❤❤❤በጣም ነው እምታምሬው

  • @wosenzeleke
    @wosenzeleke Месяц назад +6

    Good job zinashe

  • @Askual-rc4cw
    @Askual-rc4cw Месяц назад +3

    ለምትሳደቡ ፈጣሪ ይገስፃቹ

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u Месяц назад

    የኔ ጀግና በርታ ❤❤❤

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 Месяц назад +3

    Betam new des yemetilew ❤️🥰 thank you kidi🙏🏼

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 Месяц назад

    Hi Zeneye , I am glad to see you on Kidi’s show I like your interview , you are very beautiful and I like your confidence and maturity don’t even think about others just do the right things for you and your son be happy ,smile God bless you and your son keep it up girl

    • @ZenashAtnafie
      @ZenashAtnafie Месяц назад

      Love dear, constructive comment thank u, I will keep shining dear❤❤❤❤

  • @user-xq1hc8mo6t
    @user-xq1hc8mo6t Месяц назад +2

    She’s one of my favorite

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Месяц назад

    Thanks so much our wonderful sister

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh Месяц назад +17

    ወይ ጉድ ምን አይነት ድፍረት ነው ልጅ የወለደችለትን ሴት ገና በወለደች በ3 ቀን ውስጥ "አልፈልግሽም" ይባላል? ይሄ እኮ ልጁንም አይፈልግም ማለት ነው። ሰው ሲያገባ በደስታም በሀዘንም አብሮ ለመሆን ቃል ተገባብቶ ነው። እጅግ በጣም ያሳዝናል። የሆነው ሆኖ እንኳንም በጊዜ ገለል አለልሽ። ቢቆይም ዕድሜሽን ይጨርሰው ነበር።

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Месяц назад

      😒እኮ በ ቁንጀናዋ ተማለለ ከዛም ምልክዋ አለ ስውነቱዋ ሲቀየር 🤮🤮🤮ሌላ ሞዴል አማረው 🤮አበሽ ኦዱን የ 9ውር እርጉዝ እርግፍ ብለው ግን እነሱ. ሞዴል የሚፍልጉት 🤮ምን ታደርግያለሽ ይህን ማህበረስብ መቼም አይቀየሩም አይስለጠንም ድሞ ሴቶች መባሳቸው

  • @x-ni9wp
    @x-ni9wp Месяц назад

    ወፍራሞች ቆንጆዎች ናቸው ሁሉም ፍጡር ውብ ነው ነገር ግን ውፍረት ማበረታታት ጥሩ አይደለም የውፍረት ክፋቱ በሽታው ነው ልብ ሰኳር ደም ግፊት ቶሎ ማርጀት ከውፍረት የሚመጣ ነው ቢቻል ክብደት መቀነስ ይመከራ

  • @hanantadisi4574
    @hanantadisi4574 Месяц назад

    Keep going Konjo ❤❤❤❤❤

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Месяц назад

    ❤❤❤it’s my first time seeing you my beautiful sister ❤❤❤ you made my day
    Thank you Kidi for bringing such joyful wonderful entertaining and energetic woman ❤❤❤

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k Месяц назад +3

    Kidiye enkuan dehna metashi ❤❤❤❤

  • @evadelmondofelice5792
    @evadelmondofelice5792 Месяц назад

    በርቺ ጎበዝ ጠንካራ ሴት

  • @MaftuhAli-q3d
    @MaftuhAli-q3d Месяц назад +2

    በርቺ የኔ ጀግና

  • @EyosiyasMatiwos
    @EyosiyasMatiwos Месяц назад +1

    GOD bless you my sister
    Love you so much

  • @AlmazWorku-q4x
    @AlmazWorku-q4x Месяц назад +4

    በርቺ ጎበዝ

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Месяц назад +12

    ቀንሽ ይሄ የውፍረት ጉዳይ ሳይሆን የጤንነት ጉዳይ ነው ውፍረት በሽታ ያመጣል በርቺ።

  • @helinajimma4366
    @helinajimma4366 Месяц назад +1

    She is a beautiful strong woman.

  • @YouTubeMB-z4k
    @YouTubeMB-z4k Месяц назад

    You are beautiful inside and outside indeed!