It is not rare unfortunately in the USA. I am a medical Esthetician and I treat a lot of PCOS triggered facial hair. Some of my clients benefit by removing refined carbs, sugar and incorporate intermittent fasting and regulating hormones!! Thank you beautiful for sharing your personal experience 💕💕
We love you KIYA I don't have more words to say thank you You are our hero amazing girl I am proud of you Keep up the good work I will say thank your Mom too she raised you as an Ethiopian girl and also your amazing language Thank you KIDI for bringing us any kinds of teachable and reachable to your community
Kedy I don’t have any words I swear you are doing great job for our community awareness God bless you my sister. aster I use to watch her on facebook I love her with her mom she’s very smart Yang beautiful girl ❤for give as my sister. I personally my work place coworkers transgender selhonu this time batlay graslmyagbun now esuam lay saw yaltrdat beya ya megmtaw set now yamysnkut lol so if we live North America it’s hard to know.
WOW, what a brave young lady she went through a lot, she is understanding lady, very strong I am proud of you, a lesson learned I never knew our food or what we eat can damage our health, don't you worry about other people you are brave you have a great personality, I hope our people will watch this video and learn from you, and understand your situation, I am happy you understand our cultural, you grew up abroad but you still respect your culture, thumbs 👍 up for you 😀. God bless you more success for you my lady . Thanks for posting this video 📹. TG.
You are a person who has helped you very much, God loves you. Thank you Lord. People are saying that they change gender regardless, but you know that God made you a woman, you are proud, I am proud of you.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Very interesting story, am also diagnosed with pcos, although I didn't get much of the symptoms like you I am also not getting my period regularly, because of that i had fear that I won't have a child for the rest of my life but hay God is great God blessed me with a handsome boy.
Instagram : @Kkiaa__
TikTok: kiyaaa.not.kia
RUclips: @KickItWithKiya
Thank you for the amazing interview Kidiye! I truly enjoyed being your guest ❤
@@KickItWithKiya ድምፅሽም
ደስ ይላል ሻካራ ድምፅ ከቀጭን ድምፅ የበለጠ ያምራል ❤❤❤
@@KickItWithKiya የኔ ቆንጆ ❤
❤❤❤❤ such a beautiful and blessed sisters both of you
❤
@@KickItWithKiya
በስድስት አመትሽ መተሽ ነው እንዲህ ቅልጥፍ ያለ አማርኛ የምታወሪው ማርያምን በጣም ነው የገረመኝ ።
አንቺ ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ
You are amazing we proud of you yene konjo ❤❤❤❤❤❤
በጣም ስርአት ያለሽ ጨዋ ልጅ ነሽ አገርሽን መዉደድሽ ከቋቋሽ ያስታውቃል እዚህ ዉጪ አለም በሁለት አመት አማርኛ የረሱ የሚመስሉ አሉ በንግግራቸዉ አንችን አደነቅሁሽ ቤተሰበችሽም የሚመሠገኑ ናቸዉ ተባረኪ❤
እንደ አበሻ ተሳዳቢ ተራቢ ፈራጅ አሽሟጣጭ የለም ለዚህ ሁሌም ሰላም ያጣነው::
እግዚአብሄር ጤናሽን ይስጥሽ
እኔ በፊት ፌስ ቡክ ላይ ሳይሽ በተለይ ስለtrans ያወራሽበትን ቲክታክ ሳይ ሰው ሲፈርድብሽ እኔ ግን ልጆች ስላለኝ የልጅ እናት ስለሆንኩ ነገ ልጆቼ ምን እንደሚገጥማቸው ስለማላውቅ ምንም ከማለት እቆጠብ ነበር።ይሄው እንደዚህ የደረሰብሽን አለማወቅ የኛ ህዝብ ለመሳደብ ለመፍረድ አንደኛ ነው የኛ ሰው ቢማሩም ባይማሩም አማኝ ቢኮኑም ባይሆንም ምላሳቸው(አንደበታቸው) እምነትም ትምህርትም አያቅም።አንቺ ግን am so proud of you keep it up girl.and i appreciate you ❤from USA VA 🇺🇸
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የልጅቷን ብርታት አለ ማድነቅ አይቻልም እናመሰግናለን
የድንግል ማሪያም ልጅ ትጠብቅሽ ጥሩ ቤተሰብ ያደገ ልጅ ሁሌም ቅን ነዉ ትልቅ ነገር አስቸምረሽናል በርቺ
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ አትፍረጅባቸው አሁን ላይ ብዙ ነገር እያዩ ስለሆነ ነው❤
❤ዋውውውውውው የልጅቷዋ ስራት አቤት ትህትና ጨዋወልዶ ያሳደገሽ ተባረኪ ሁሉንም እንዳቺ ስራትቢኖራቸው ጥሩ ነበር በርቺ የኔቆንጆ ስታምሪ ደግሞ❤❤❤❤❤
በጣም ትልቅ እውቀት ያገኘሁበት ቃለ መጠየቅ ስለሆነ ይህች ብላቴና የልጅ አዋቂ ናት ።
አንቺ ያለፍሽበትን መንገድ ለኛ አስተማሪ ሆነሺ በልጠሽ ተገኝተሻል በግልጽ ስላሳወቅሽን ኮራሁብሽ እጅግና ኢትዮጵያዊ ነሽ ትልቅ አክብሮትና እንዲሁም ደግም በጣም ላመሰግንሽ እወዳለው።
ኪዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህችን ብላቴና ስላቀረብሽልን።
ኪያዬ የኔ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እኮ አንቺ ማለት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
በጣም ጠንካራ ሴት!! ደግሞ አማርኛሽ ! ተባረኪ ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ🙏🙏❤❤❤🙏
አይዞሽ የኔ ቆንጆ፣ ኢትዮጵያ ጥሩ ያልሆነ ባህላችን ነዉ በማያገባን ነገር ሁሉ መግባት። ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል።
ቆንጅዬ ነሽ አንደኛ ጠንካራ .....ስነምግባር ያለሽ ኢቲዮጽያዊ ....ምችት ይበልሽ የኔ አንደኛ።
ዋውውውው በጣም ጎበዝ !!!!በዚህ ዘመን እንዳች አይነት ሴት አላየሁም በምክኒያት በዛው ይጠፋሉ እጂ እዳች ይህን ሁሉ ነገር ችለሽ እዚህ ስላስተማርሽ እናመሰግናለን አስቴር እግዚአብሔር ፍፃሚሽን ያሳምርው ።!!!!
You are queen Aster called to save your generation, what a forgiving heart! Keep teaching girl, proud of you❤❤❤❤
አትፍረድ የፈረድብሀል:: አይዞሽ በኮንፊደንስሽ ቀጥይ::እምነትሽ ምን እንደሆነ ባላውቅም እንደ ኦርቶዶክስ እምነት ተስለሽ እየፆምሽ እየፀለይሽ ፀበል ብትሞክሪ::በእግዚአብሄር አምነሽ ያድነኛል ካልሽ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም::እባክሽን እሀቴ ሞክሪ::
አንቺም እናትሽም ጀግኖች ናችሁ young lady you are amazing…👌thanks for sharing….. 🙏🙏🙏😊
እህቴ ካንቺ የተማርኩት ያየሁት ጌታን ነው ይህ የኢየሱስ ባህሪ አሁንም በውስጥ ይብዛልሽ ጠንካራ ቅን መልካም ያረገሽ ጌታ ይመስገን ፀጋ ሰለም የብዛልሽ ።
የኔ ቆንጆ እንኳንም ጠንካራ ጎበዝ ሆንሽ የቤተሰብ ፍቅር አሽ ኢትዮጲያውያን አብዛኛዎቹ ሰለሰው ሰሜት አይጨነቁም እናም እንኳንም አሜረካ አደግሽ ጠንክሪ አልልሽም ጠንካራ ልጅ ስለሆንሽ እኔም የ ልጅ እናት ነኝ ከ virginia ደግሞ ቆንጆ አማርኛ ትናገሪያለሽ አንዳንዱ ባመቱ መጥቶ ባመቱ አማርኛ ጠፋኝ ይላል ገርሞኛል ጥሩ ቤተሰብ አሳድጎሻል
ጀግና ሴት ናት
አስቴራችን ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ በርቺ ሌሎቹም ካንቺ እንዲማሩ ታገይላቸው በርቺ እህት አለም ይባርክህ ፈጣሪ!
Yes መማር ምንያህል አቅም እንዳለው ነው ያሳችዉ በጣም ጎበዝ ነች ከሁሉም በፊት እውቀት ይቀድማል እዉነት ነዉና በርቺ አስተማሪ መሆንም አለብሽ በጠቅላላው አስደሳች ብቃት አለሽእና ጎበዝ።።።
ዋው አስቱዬ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ ያለፍሽበትን ከባድ ግዜ አላውቅም ነበር እንኳን ኦፕራሲዮንሽ በሰላም አለቀልሽ ከዚህ ቦኋላ የሚመጣብሽንም ነቀፌታ በድል ታልፊዋለሽ ቅድስትዬ አንቺንም ለሌላው መማሪያ እንዲሆን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን🙏🥰
ቆንጆ ልጅ ነች ፈገግታዋ ደስ ይላል ስርአት ያላት ናት I wish you all the best sis
ትልቁ የኛ የኢትዮጵያን ችግር የሰውን ችግር ከመረዳት ማባባስ ነው እምናቀው በጣም አድንቄሻለሁ ውዴ ጎበዝ በርቺ
ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደሁሌው የምታቀርቢው ሁሉ የሚያስተምር የሚጠቅም ነው ልጅቷም ጀግና ጨዋ ልጅ ናት የብዙዎቻችንን አስተሳሰብ ትቀይሪያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ ቆንጅዬ
📣📢🔊👌👍📣📢🔊👌👍📣📢🔊👌👍🔊ኢቺ ልጅ በጣም ጀግና ነች በእርግጥ በአሁኑ ሠአት አደለም በውጭው አለም ኢትዮጵያ ውስጥ እራሱ ምንም እንኳን መጠኑ ቢለይም ንጹ ምግብ እየተወደደ ነው ። ባዮ ምግብ እየጠፋ ነው።ሥለእዚ የሁሉም ሰው አመጋገብ ከእሷ የተለየ አደለም።ይልቅ ማሠብ የነበረባት የእርኩስ መንፈስ ሥራ ነው። ምክንያቱም እርኩስ መንፈስ በእዚህ መልኩ አሸማቋት በግድ ፆታዋን በግድ ሊያሥቀይራት እና ሊመለምላት ፈልጎ ነበር። እሷ ግን ጀግና በመሆኗ ፈጣሪ የሠጣትን አለቅ ብላ ተቀምጣለች።ሥለእዚህ ኢቺን ልጅ ማበረታታት አለቤን ጎቀዝ ነች።ሌሎች እኮ እንኳን ይሄን ያህል ሰበብ አጊንተው እና ጥሩ ምልክት አጊንተው ቀርቶ አደለም ከመሬት ተነሥተው ፆታቸውን ቀይረው ወደሠይጣን መንፈሥ ውስጥ, በገዛ ፍቃዳቸው ገብተዋል።እሷ ግን ጀግና ነች። በርቺ እህቴ እንወድሻለን አንቺ የፈጣሪ ሥጦታችን ብርቅዬ ሀብታችን ነሽ።ድምጽሽ ደግሞ ለእኔ የወንድ ድምጽ ሣይሆን የሚመሥለው የሮቦት ድምጽ ነው የሚመሥለው።ሥለእዚህ ድምፅሽን ለካምፓኒዎች መሸጥ ትችያለሽ።
ስለ ምግቡ ግን ትኩረት አርጋቹ ቪዲዮ ብትሰሩ አሪፍ ነዉ ኪድዬ
በጣም በጣም ስርአት ያለሽ ቆንጆ ሴት ልጅ ነሽ:: ተባረኪልን::ቅድስትዬ ቆንጆ ምሳሌ ነው ያቀረብሽልን:
ኪዲዬ አንቺ እራስሽ ቅን ጎበዝ ቆንጆ ያገሬ ዉብ ሴት ❤
አስቴርዬ አንቺ በጣም ቆንጆ ወጣት ሴት ልጅ ነሽ 🥰❤️ እንደዚህ እንድትጠነክሪ የረዳሽ እግዚአብሄር ይባረክ:: 🙏🏽🙏🏽 ኪድዬ ቆንጆ አመሰግናለሁ እችን ጠንካራ ቆንጆ ወጣት ስላቀረብሽልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ እርግጠኛ ሆኜ ምናገረው በጣም ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ ነው
ኪዩ በጣም ነው የምወድሽ እና የማከብርሽ አገላለፅሽን በጣም ወድጆዋለሁኝ ለብዙወቻችን ብዙ አስተምረሽናል በርቺ
Wow በጣም ነው የወደድኩሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩትምህርትትስእጫለሽ
በጣም አስገርመሽኛል በርችልን ❤❤❤❤ ከዚህ ቃለመጠይቅ ብዙ አትርፌበታለሁ እግዚአብሔር ይቤርክሽ።
የኔ ቆንጆ የወለደችሽ እናት ትባረክ በራስ መተማመንሽ የኔ ጀግና ከጀግና እናት የተወለድሽ መስየ ስላቀረብሻት አንችም ልትመሰገኚ ይገባል
ኪያ በጣም የማደንቃት ጠንካራ ልጅ ነች ❤ አንድ ሙስሊም እህታችን አረብ አገር ያለች ድምጻ ስለወፈረ ወንድ ነሽ እያሉ በጣም ይናገሩታል ገልበሽ አሳይን ነው ይቀራችው
ግን እሷ እኮ ሁሉ ነጋሯ ነው ወንድ ሚማስላው ብቻ አላህ የውቃል 😢😢
ፈጣሪ ሲፈጥረን ምክንያት አለው አንቺ ቆንጆ አድርጎ ፈጥሮሻል ስታምሪ ማዘር የውነት አንበሳ ነች እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
It is not rare unfortunately in the USA. I am a medical Esthetician and I treat a lot of PCOS triggered facial hair. Some of my clients benefit by removing refined carbs, sugar and incorporate intermittent fasting and regulating hormones!! Thank you beautiful for sharing your personal experience 💕💕
እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ ወላጆችን
ይጠቅማል ያለፍሽበትን ማካፈልሽ❤
በርቺ የነቆንጆ መንፈሰ ጠንካራ ያደረገሽ አምላክ ይመስገን
ዛሬ ላይ ያረኩሽ ለእዝች መንፈሰ ጠንካራ ጀግና ለጅ ሥል ነው።እሷን በማቅረብሽ ተደሥቻለሁ።በርቺ ምርጥ ጋዜጠኛ።
በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ ትልቅ ትምህርት እንዳተማርሽ እወቂው ተባረኪ
ጠንካራ ልጅ በርቺ 🙏ሰዉ የሰውን ችግር ሳያቅ ይፈርዳል ያ ደሞ መሀይምነታችንን ያንጸባርቃል ስለዚህ ሳናቅ አንፍረድ ።
የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ነሸ ሰው ከሰው ላይ አይወርድምና ቀለል አድርገሸ ማየትሸ ደሰ ይላል
We love you KIYA I don't have more words to say thank you
You are our hero amazing girl I am proud of you
Keep up the good work
I will say thank your Mom too she raised you
as an Ethiopian girl and also your amazing language
Thank you KIDI for bringing us any kinds of teachable and reachable to your community
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ብዙ ነገር አልፈሻል በ6 አመትሽ ወጥተሽ እንዲያው በጣም ጓበዝ ነሽ አማርኛ በደንብ ማውራትሽ ኢትዮጵያ አብዛኛው ህዝብ ሞራል ይነካል አንቺ ግን አለፍሽው አድናቂሽ ነኝ
አንቺ ቆንጆ ልጅ ነሽ የሚድያው አጋኖትእንጂ እንዳንቺ አይነት ድምፅ ያላቸው ብዙ ሴቶች አሉ አይዞሽ
You are very strong and beautful . you are teaching something i never hear. God bless you❤ i am going follow you.
አስቴር ጠንካራ ጎበዝ ወጣት ነች ኪዲ ሚዲያም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የአስቴርን ጉዳይ ጉዳዬ ነሽ ብለሽ በማስተላለፍሽ አስቴር በርቺ ጎበዝ እግዚአበሔር ለምን አይባልም እርሱ ሁሉን ነገር ያውቃል ገና እግዚአብሔር ይባርክሻል በርቺ
በጣም ቆንጀ ነሽ ጎበዝ you are so beautiful good job go ahead
ውይ ይቺ ልጅ ጓበዝ ናት በጣም አድናቂዋ ነኝ❤
6አመቶ መታ በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤❤
እኔ ቀናሁባት በዛ ላይ ሥርአቷ ቆንጅዬ ❤
በጣም አድናቂዋ ነኝ የኔ ውብ ብዙ ነው ያስተማርሽን ቆንጆ ብርታት በጣም ጥንካሬን ሰቶኜል 💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌺💕🌷🌹
ጀግና ነሺ በርች እንዳንች ይብዙልን❤
Kedy I don’t have any words I swear
you are doing great job for our community awareness God bless you my sister.
aster I use to watch her on facebook I love her with her mom she’s very smart Yang beautiful girl ❤for give as my sister. I personally my work place coworkers transgender selhonu this time batlay graslmyagbun now esuam lay saw yaltrdat beya ya megmtaw set now yamysnkut lol
so if we live North America it’s hard to know.
WOW, what a brave young lady she went through a lot, she is understanding lady, very strong I am proud of you, a lesson learned I never knew our food or what we eat can damage our health, don't you worry about other people you are brave you have a great personality, I hope our people will watch this video and learn from you, and understand your situation, I am happy you understand our cultural, you grew up abroad but you still respect your culture, thumbs 👍 up for you 😀. God bless you more success for you my lady . Thanks for posting this video 📹. TG.
የኔ ቆንጆ በጣም ውብ ነሽ እንኳንም እግዚአብሔር ሁሉንም አስተካከለልሽ በልጅነትሽ ተሰቃየሽ አማረኛሽ በጣም ይገርማል በ6 ዓመትሽ መተሽ እንዲህ አይነት ንፁህ አማርኛ ማውራትሽ ይደንቃል ጎበዝ ሥርአትሽ እራሱ ደስ ይላል ጀግና ነሽ በራስሽ confidence አለሽ መልካሙን እመኝልሻለሁኝ::
እውነት ነው ወላሂ በተሳዳቢዎች (Bullies )እና ሰውን በሚንቁ ሰዎች ምክንያት በጣም ብዙ ሰዎች እራሳቸውን ያጠፋሉ በተለይ ታዳጊ ተማሪዎች ወጣቶች ,ወላሂ በጣም ያሳዝና ,ሰው በራሱ መተማመን እንዳችል የምታደርጉ ሰዎች አላህ ሂዳያ ይስጣቹ
Thank you for giving us good insight about this kind of situation. U r so amazing and beautiful. God bless you.
You are a person who has helped you very much, God loves you. Thank you Lord. People are saying that they change gender regardless, but you know that God made you a woman, you are proud, I am proud of you.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ!!!"በራስሽ ያመጣሽው አይደለም!!ጠንካራ ነሽ!!!ስለስው አትጨነቂ!!!!!!!!!
!!!!!!
ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ
ቆንጅዬ በ6አመት ሄደሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ስታወሪ ❤አሉ አይደል 2አመት ኖረው መከራችንን የበደንሚያሳዩን ወይ እንግሊዘኛውን በደንብ አልቻሉ
😂😂😂😂😂 እንደኔ ማለት ነው አሽሙር ነው😋
@@peacelove4778 😂😂😍
በጣም ገና እንደሄዶ አማርኛ ጠፍን የሚሉ አሉ ጎበዝ ነሸ እህቴ የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤ አይዞኝ
ጎበዝ ሙሉ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ማንነትሽ ሴትነትሽ አክብረሽ ፈተናዎች ታግሰሽ እዚህ መድረስ ❤
So proud of you kira keep shining like stars don’t pay attention for this Cayenne people i know you gone help so many we Love you konjo ❤
Very interesting story, am also diagnosed with pcos, although I didn't get much of the symptoms like you I am also not getting my period regularly, because of that i had fear that I won't have a child for the rest of my life but hay God is great God blessed me with a handsome boy.
ቆንጅዬ እግዚአብሔርይባርክሽ በጣም እግዚአብሔር ካንቺ ነው 🙏
አምላክ ማክበርሽ ኢትዮጵያውነትሽ የቤተሰብሽ መልካም ስነምግባር ባህልሽን ጠባቂነትሽ አስደስቶኛል በጣም ልበሙሉ ሆነሽ በፈገግታ ማንነትሽን ማክበርሽ አስደስቶኛል ዘመንሽ ይለምልም
Betam dessssss yemitil lij Talenteb ,humble konjo kene nigigir sine striated Tebarekee,edig bey adenkishalehu korahubish equanimity Ethiopiawit honshilin kifu ayinkash! Melkam Fire nesh!!!
Aster u are strong. Don't give up. Kidist thank you so much !
You are brilliant, and beautiful inside out, thank you for sharing your story.
አይዞሽ ተፈጥሮሽን ተቀበይ በአለም ላይ አንቺን የመሰለ ቆንጆ የለም ልዩ ነሽ ምንም ይበሉ አለ ማወቅ ነው ወግ አጥባቂ ማህበረሰው እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጡርን ልክ ወዶ ያደረገው ይመስል ይሳደባል ወዳወድ ሴታ ሴት እያለ 😢
You're such an inspiration 🎉❤❤🎉 May God keep you so strong
You are so beautiful and smart This is your gift beautiful voice
ለዚህም ነው የደሀ ፈረንጅ መቅዳት ተዉ የተዳቀለ አዝመራ አያስፈልገንም ይባል የነበረው ግን ቅጥረኞች በዙና በሙሉ ሀገር ዉስጥ የሚበቅሉ ነገሮች በሙሉ ጣእም የላቸውም በልጅነት እየበላን ካደግነዉ በጣም ይለያል በሙሉ ከዉጪ በተቀነባበረ መልኩ ወደሀገር ገብተዋል በማዳበሪያ በችግኝ በምርጥዘር ስም የእኛ የድሮው ምርጥ ምርጥ ዘሮች ተለቃቅመው ኖርዌይ ተደብቀዋል ወደ እኛ ሀገር ደግሞ ልቅምቃሚ በሽታ አስያዥ የእህል የከብት የፖለከኛ ጭምር ተመርቶብናል።ሀገሬ ፈጣሪ ይሁናት ብቻ ፈተና ነው።
Thank you! I have been sayın this 10 years ago. No one listen, they think GMO is better and using pesticides and herbicides is good for human!
Oh my gosh, she is my favorite woman on TikTok! You are so beautiful and funny, always.
Such a beautiful girl. I loved more her voice. It's nice. It doesn't sound man voice at all. It's just different color voice
ጥንካሬሽ ቅንነትሽ ቁንጅናሽ የሚገርም ነዉ! በጣም ኮራሁብሽ። ስላላወቁ ነው ብለሽ የተረዳሽበት መንገድ የሚገርም ነዉ! የእግዚአብሄር ሁሌም ብርታት ይሁንሽ የኔ እህት.
ዋው ዋው ዋው በጣም የተለየሽ ልጅ ነሽ፡፡ ስርአትሽ ይበቃል
እስቱ ለመላ ሀበሻ ሴቶች ኮንፊደንስሽ ትልቅ ምሳሌ ነሽ።ከዛም በላይ you are very smart girl.
መዳሕኒያለም የልጆቼን ነገር አደራራ በጣም ግን ይገርማል እንዴት አድርገን ልጆቻችንን ከዚህ ነገር እንደምንታደግ
Kidi you are good as always providing us important guests.
You both are saving we Ethiopians, blessed be the rest of your days❤
የኔም ፌበረት ናት በጣም በራስዋ የምትተማመን ወጣት ልጅ ናት:: ብዙ ጊዜ በቲክታክ ላይ ነበር የማያት ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አላየኽዋትም:: ለማንኛም ጎበዝ ናት❤
ዉይ ኪድየ በጣም ጠካራ ልጂ ናት እንደአጋጣሚ ቲክቶክ ገብቸ ቪዲዮዋ መጣልኝ ከዛ ገብቸ ኮመት ሳነብ ስለድምፆ ይጠይቋት ነበር ከዛ ቪዲዮዮቿን ገብቸ ማየት ጀመርኩና በጣም ስድብ ነበረዉና በጣም አዝኘ ነበር ከዛ የናቷንና የሷን ቪዲዮ አየሁ ኦፕሬሺን ሆና እንደነበር ተናገረቺ እና በጣም ጎበዝ ነቺ እናመሠግናለን የኔዋ ኪድ እኔ አልተሳደብኩም ኪድየ እኔ ልሙት አብቤ ብቻ ወጣሁ እደዉም አሳዘነቺኝ እደዛ ሲሠድቧት
ውይ ስታሳዝን አንዱን ሂማን ሄር ትስጠኝ ሲያምር የምር😊❤
እህቴ አታስቢ በግዜው ሣታውቂው በተመገብሽው ምግብ ምክንያት ድምጽሽ ቢቀየርም ይህን ድምጽሽን ኢየሡስ ክርስቶስ ይወድሻልና ዘምሪበት ሠውን አትሥሚ ጌታን ብቻ አክብሪበት ተባረኪልኝ
How I love this girl she is so beautiful,funny and wise getan betam new des yemtlew
You tuber ጠልቼ ማየት አቁሜ ነበር ። በአጋጣሚ አንዱ ርዕስሽ ስቦኝ አየሁሽና በጣም የምትገርሚ ሰው መሆንሽን ተረዳሁ።
U are so blessed and beautiful, just live about the people what they said, u are very healthy that's very important 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ኪያዬ የፈጠራት አምላኳን ጠንቅቃ የምታውቅ ስለሄነች ነው እንጂ እንደሀበሻማ ቢሆን ትራንስ ሆናላቸው ያርፍት ነበር 😂😂 ጀህና እናት ነው ያለሽ ኪያዬ❤❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ፣ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ🙏🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ልጅ ነሽ ተባረኪ
እኔ በጣም ነው የምወዳት ቲክቶክ ነው የማውቃት። በዛ ቅላይ ደግሞ ሰውነቷ ቅጥነቷ ባርቢ ነው የምትመስለው እንዴት እንደምታምር። ከ6 አመትዋ ጀምሮ USA አድጋ ይህን የመሰለ አማርኛ ማውሯቷ ይገርማል። የምትገነዘባት እናት፣ ጥሩ ቤተሰብ ስላላት ነው ቡሊውን የተቋቋመችው እንጂ የሚፃፍላት ኮመንት ቀላል አይደለም።
We are so proud of you, and love you.❤. Stay blessed.🙏
እግዚአብሔር አማኝ ክፉን አልቀበልም ያልሽ ጅግና ወጣት
የምር ቅን ልጅ ነሽ አስቱ
you're amazing, unique girl golden 💛 voice 💛
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
Kid ምርጥ ሰው ነሽ