Yes you are right the Scottish people loves her cheerful and welcoming personality not only her food.He just went there to spoil her life long reputation made a video about her which is not right at all.He just arrived nine years ago but she's been here all her life.The good thig is they are at peace now thanks to Yoni Magna!!
Enjoy this post in TikTok: vm.tiktok.com/ZMhT9TdfG/
ruclips.net/video/jKvW8Y4Stuk/видео.htmlfeature=shared
መጥፎ ከሆነ መጥፎ ነው ያልተመቸውን አልተመቸውም አበሻ ሁሌ እንዲሞገስ ይፈልጋል አላሽቃበጥክም ይማሩበት ትክክለኛውን ንገራቸው አበሻ አበሻን አያስተናግድም ለነጮች ያጎበድዳሉ ትክክል ነህ ንገራቸው እደግልኝ ቀጥልበት ለእውነት ኑር
የጤፍ እንጀራ አትጠብቅ የተቀላቀለ ነው እንጀራ ጋጋሪዎች የቀለጡ ነጋዴዎች ናቸው የናትህ እንጀራ አይደለም ብዙ አትጠብቅ ከገበያ ላይ ብዙ አትጠቀም
2014 ከአውሮፓ ለእረፍት ኢትዮጺያ መጣሁ ከዛ ወደ አውሮፓ አልተመለሱም 😅😅 ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር,,ስደት ካንሰር ነው ,እድሜ ይጨርሳል ,ከአገር እርቀው አገር እየናፈቁ ሰው አገር መኖር የአይምሮ ካንሰር ነው😢
Yes awukew tru asimeselew meyasayun ygna godelo sewoche😂😂
@@mikiasshumate አታማሩ ስንት ህዝብ ወገን እየረገፈ ማመስገን ነው ቀን ይቀየራል እድሜ ከጤና
ምር ኮሜት❤❤
ምርጥ ኮሜት❤❤
ጥሩ አገላለፅ።😢
ስደት ላይ ከምከፋበት ነገር አንድ አዲስ ሆነሽ ስትመጪ በጣም ነው ምንቁት እና ብቸኝነት እዲሰማሽ እሚያደርጉት መተባበር እሚባል ነገር የለም ብዙ አዲስ ሆኖ ሚመጡ ሰዎች በስትርስ እራሳቸውን እሚጎድ እኔ እውነት ለአዲስ ሰዎች እሚያስብ እኔ አለሁልህ ባንተ መንገድ ነው ያለፍኩት እሚል ሰው ነው የጠፋው እባካቹ ለነዚ ምድርና ሰማይ ለተገለበጠባቸው ሰዎች መከታ ሁኗቸው ለማለት እፈልጋለሁ
Tbrke ehta
የአለም ምርጥ ሀገር እንግሊዝ
I live in uk but uk life is so nice ❤
Ante jegna neh so intelligent well integrated to our beautiful UK. I will follow you. Keep learning and being you. Gobez gobez gobez❤
Welcome kidi am the 1st viewer💪
ኪድዬ ሰላም ለአንች ይሁን:: የምታቀርቢያቸው ቪድዮች ሁሉ ትምህርት አዘል ስለሆኑ በርቺ:: እህቴ እባክሽ legitimate የሆነ online business የሚያውቁ ወይም የሚሰሩ ካሉ ቢያስተዋውቁን ብታቀርቢልን ብዙዎቻችንን ሊረዳን ይችላል ብዬ አምናለሁ:: ተባረኪልኝ ::
ኪዲሻ & ናቲ ጥሩ ዉይይት ነበር ተባረኪ የኔዋ ኪድ
ልክ ብላችኇል አበሻ ምግብ ቤት ስንሄድ ብዙ የምንታዘበው ችግሮች አሉ ከነዚህ መካከል መስተንግዶ ላይ ምግብ ከሰጡ በኇላ ዘወር ብለው አይጠይቁም ግን ሁሉም አይደለም የተወሰኑ ቢዝነስ የገባቸው ድንቅ ሥራ ይሰራሉ ነገር ግን አበሻ ሱቅ ሄደን የአንድን እቃ ዋጋ ወይም ጥራቱን ሲጠየቂ ካልተመቸህ ትተህው ሂድ ትባባላላችሁ ይህ እጅግ የወረደና አሳፋሪ አስተሳሰብ::
ሌላው ደግሞ አበሻ ሱቅ ሁሉ ነገር ውድ ነው:: (አሜሪካ ውስጥ የተወሰኑ ቦታዎች ማለቴ ነው)
He seems a nice young guy , wish him all the best ❤️❤️❤️
ክድ ብዙ ትምህርት በንች አግኝቸለዉ ኡነተኘ መረጀ ነዉ ምተስተለልፈዉ thank you
My blessed country 🇬🇧 uk❤❤❤❤
Yoni Magna astemari aydelem ezih batanesut le mediyash kibir
በትክክል🙏
😂😂😂😂
ምርጧ ❤❤❤ ስወድሽ
ናቲ የኔፀባይሰናይ ❤❤❤
don't make it big deal if you gate the chance to gate there work hard gate education be patient at the end of the day you can be a hero
ናቲየ የኔ ውድ ወንድም በርታልኝ ❤❤👏👏
Weddee neshi
❤❤❤🎉🎉
😊
❤️❤️❤️❤️❤️
Kidi melkam set berechi bet ❤❤
Kidi you should invite lovely Muna to make fair
I would love to, dear
@ thank you kidi❤️
@ so much respect kidi🫡
የእንጀራው ነገር አይነሳ ነው😮
She says she do most of the time for Scottish test
Yes you are right the Scottish people loves her cheerful and welcoming personality not only her food.He just went there to spoil her life long reputation made a video about her which is not right at all.He just arrived nine years ago but she's been here all her life.The good thig is they are at peace now thanks to Yoni Magna!!
@ yes they are peace now its all good .
Hi ...gena nw lje new....zimblo madameti nw..lje nati..
kberilen
Stlaw yh lj
echelij mtakarebaw nagar batam aref new
ቢያንስ አሁን ኢትዮጵያ እንደሃገር የለችም!!..Disintegrated like SYRIA..YEMEN...LEBYA
አሁን የትም እንኳን CANADA,ENGLAND..OR Other Europian countries
አብይ አመድ አገሪቱን ወደአመድነት ቀይሯታል!
አሁን አዲስ አበባ ነኝ። ግን እዉነት ያለሁት አገሬ ላይ አይመስለኝም። እጅግ ዘግናኝ አገር ሆናለች ኢትዮጵያ...
በጭፍጨፋ ሩዋንዳን አስነቀናል
በርሃብ በችግር የመጀመሪያ ነን።
Unemployment ይዘገንናል
Economically..72% of tge popl...Below Absolute poverty level..
ተስፋችን 💀..ስለሆነም ስደትን ወደነዉ አደለም
😂😂😂😂😂
@tsionmengistu1389 ጥርስሽ ይርገፍ!..የወላድ መካን ሁኝ።ልክ እንደኢትዮጵያ!..የፃፍኩት ምኑ አሣቀሽ??
Awo ere mewetat nw kezi hager Europe hogne stressed behone des yelegnal 😂😂
እንኳን ደና መጣህ ኪዲ ውድ እህታችን ተከታታይሽ ነኝ እንደምንም አበብሸ አያለሁኝ የምትለቂውን እናም በርች መልካምነት ለራስ ነውና❤❤❤
It is not easy to review online
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤
ምንም እንዳትሸወድ ከኢትዮጵያ የማይሻል አገር የለም በተለይ አውሮፖ እድሉን ከአገኛቹው ከሊቢያ መንገድ ውጪ በየትኛውም መንገድ መጥታቹ እድላቹን ተጠቀሙ
Tkkl
Muna work so hard for her business you already resolve it why to bring it again???
Nothing bad is brought here Lala. Why are you shouting?🙄
@@thevoiceofethiopia-9295 sorry i din”t shout , the only thing i said you guys already solve it why you need to bring it up again? Thats all !!!!!!!
@@thevoiceofethiopia-9295 as a community let stop tearing each other down and lets lift each other up . Learn from Latino community🙏🏽
#Kidist የናቲን Tiktok Address በደንብ አድርገሽ አላሳየሽም አላስተዋወቅሽም፣ በደንብ አይታይም?🤔
🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
ልደታ ምድብ ችሎት😂😂😂
Brchlign kidi
እኔ ዲያስፖራ አይደለሁም ግን ስለዲያስፖራ የሚሰጠው አስተያየት ትክክል አይመስለኝም። እኔ የማውቀው ዲያስፖራ ስለውጭ ኑሮው በጣም ኮምፕሌይን ሲያደርግ ነው
ውጭ የተማርሽ ከሆነ ቋንቋቸውን ከተናገርሽ ከ ነጩ እኩል ተከፍሎሽ ሀብት አፍርተሽ ምትኖሪበት ነው! ነገር ግን ከነዚ ነጻ ከሆንሽ ደሞ ጉልበት ሚጠይቁ ስራወችን መስራት አለብሽ። ግን አብዛኛው አውሮፖ ሚኖር ጡረተኛ እና ስራ ጠል ወሬ ወዳጅ ነው
ስለ scholarship ስሪልን ለ 12 ክፍል ተማሪዎች እንዴት ሞልተን መምጣት እንችላለን😂
iza gin mekret ayichalim kkkkkkkk
@gemechisalemayehu3430 l can't understand what you wrote
ስራ ፈት ነሽ ምነው ወረድሽ የምታቀርቢው አተሽ ነው
የማይጥም ፕሮግራም አትስሪ
ጤፍ እኮ uk ውስጥ አለ ሰለዚህ ዱቄቱን ገዝተህ ጋግር።
Bro.አንተ ምርጡ ገበታ አይደለህም። የሙያ ባሌቤት የሆነ ሰው ሰለ ምግቡ ቡዙ ሊያወራ ይችላል። በዛ ላይ የሆቴል ማናጅመንት አይደለህም። እንዲሁ ካየኸው ነገር ተነሰተህ የምትሰጠው አሰተያየት ነው እንጂ ባለቤቷ መረበሸ አልነበረባትም። አሷ መልሰ መሰጠት ትችል ነበር። ቢያንስ ቢያንስ የሙያ ባለቤት አሰካሎክ ድረሰ አሰተያየት በግል እንጂ እንደዚህ አረጋለሁ ብትል ምናልባት በህግ ሊያጠይቅ ይችላል። ሰው ደግሞ በእንጀራው ሰትመጣ የመልሱን። ምት አትቋቋመውም። ያጠፉሀል።ብር የማይሰራው ነገር የለም።ነገር ይቆፉሩልሀል ተጠንቀቅ።
ዝም ብሎ ምግብን ታዲያ ዝም ብሎ ያድንቅ?🤔
@@berhanewoldekidan7835 ምን ማለት ነው ባክሽ መብቱ ነው ሀሳብ መስጠት ካልተመቸው አልተመቸውም አጎብዳጅ
❤❤❤❤