📌ጥቁር በመሆኔ ብቻ እንደታዋቂ ሰው ፎቶ አብረውኝ ይነሳሉ የማይታመኑ ህጎች ያሉባት ሃገር ! ነፃ የትምህርት እድል ለሚፈልግም እድል አለ ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 43

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  15 дней назад +5

    ruclips.net/video/niQZbKEzWXk/видео.htmlsi=7jsqEtFLe6QR5UVr

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 15 дней назад +10

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው የቻይና ቋንቋ በአጭር ግዜ መቻሉ ይሄ ልዮ ተሰጥዎ ነው ኪዲ ስለምታቀርቢው ጥሩ ፕሮግራሞች በጣም እናመሰግናለን

  • @Daniinchina
    @Daniinchina 15 дней назад +6

    Thank you so much Kidi for having me on your channel! I had an amazing time sharing my experiences . you did such a a great job with the interview! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  15 дней назад

      በርታልን ዳኒዬ ስለመጣህ እንዳችን ስለሆንክ እናመሰግናለን 🙏💛

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 15 дней назад +6

    ዳኒ እኔ በጣም ነው ያስደነከኝ በጣም ይገርማል አሜሪካን አገርም የንገዛው ማንኛውም እቃ made in China ነው የሚለው አመሰግናለሁ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 12 дней назад +1

    ሀይማኖት የላቸውም ሲጋራም እንደ ውሀ ነው ሚጠጡት እንጂ ባህላቸው ጥብቅ የሆነው ልጅ አስተዳደጋቸው ቁጥጥራቸውን በጣም ነው ምወደው
    የነሱን ቋንቋ መቻልህ ተአምር ነው

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 11 дней назад

    ዋዉ እሚገርም ነዉ ህጋቸዉ እነሱ የሠዉ ነፍስ መስራት ብቻ ነዉ የቀራቸዉ ባልሆነ ነገር ጊዜአቸዉን አያጠፉም ጎበዝ በርታ ብሮ ጥሩ አገር ላይ ነዉ ያለኸዉ

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 15 дней назад +5

    ዋው ኪዲዬ የሚገርም ወጣት ነው አምጥተሽ ወጣቱ እንዲማሩበት ስለአደረግሽ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏😍🥰😊

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 15 дней назад +6

    Smart boy wish all the best

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 День назад

    ቅድስቴ በጣም ጎበዝ በርቺ ይሄ ትልቅ ትምህት ይሆናል ደሞ ደሞ እሱ ለቻይኖቹ ንጉሳቸው ነው ውብ ኢትዬጵያዊ ጨንባሳ ሁላ😂👍

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 15 дней назад +5

    ኪዲ ሰላም ሰላም እንግዳችንን የምታውቀውን ያየህውን ልታጋራን ሰለቀርብ አንተንም እህታችንን በቅድሜያእናመሰግናለን

  • @Mercy2023-mg5jj
    @Mercy2023-mg5jj 14 дней назад +1

    Bravo!!! May God bless you bro🙏🙏🙏

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 15 дней назад +3

    እውይ ልጄ አይሀለሁ አንዳንዴ ዩቱብ ላይ ኪዲዬ ተባረኪልን እንደዚህ ተፈትነው ያለፉቱን ወጣቱ ሲያይ ይቻላል ግን መጠንከር ግድ ነውና ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ክበሪልን እህታችን አንተ ግን ጀግና ነህ ልጄ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ወልደው በጥበብ ያሳደጉህ ቤተሶቦችህ ክብር ይባረኩልን you are kind amazing young man 👌👌🙏

    • @dawithoma1604
      @dawithoma1604 14 дней назад

      Thanks a lot for the information.🙏👍

  • @adisutesfahun4575
    @adisutesfahun4575 15 дней назад +1

    ተባረኪ

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 15 дней назад +2

    Kidi you’re a special thank you it’s good information and thank Daniel

  • @melkamuyigzaw4062
    @melkamuyigzaw4062 15 дней назад +2

    እወድሻለሁ ቀጥይበት

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrha 15 дней назад +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 14 дней назад +1

    Kidyeee 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 14 дней назад +1

    ይገርማል ቻይና ለዚህ በቃች የኛ ሀገር ወደ ሀላ እንጓዛለን

  • @Tiztatakele
    @Tiztatakele 15 дней назад +1

    thank you❤❤❤❤

  • @curiouscelebs
    @curiouscelebs 14 дней назад

    watching u from china

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 13 дней назад +1

    ወጪና ገቢ ንግድ ለመክፈት በአቬሬጅ ስንት ይበቃል?? መነሻ ወረት??

  • @guredokelalibela6871
    @guredokelalibela6871 15 дней назад

    ኪዱዬ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ከነ መላው ቤተሰብሽ አደረሰሽ እያልኩ አንድ ከቤተሰብ ጋር ያልተግባባሁበት ርእስ ነበር ይሄውም ስለ ቢት ኮይን እና ክሪፕቶን በቲክ ቶክ እና በቴሌግራም ትምህርት እንሰጣለን የሚሉ ባለሙያ ነው እንዲህ ዓይነቱ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ምን ያህል አስፈላጊ ነው ? እኔ ምን አልባት እንዲህ ዓይነት ነገሮችን እንደ ቁማር ስለምቆጥር መረዳቱ አላግባባኝም አንቺ ሰፊ ትምህርት እና ማብራሪያ የሚሰጡንን ባለሙያ ብትጋብዥልን ከይቅርታ ጋር ::
    ስለ ትብብርሽ አመሰግናለሁ

  • @HadiGebregziahair
    @HadiGebregziahair 15 дней назад +1

    hi kidi i really appreciate you and your lovely video, you are so strong and smart lady, please kidi try to help betelehem, she is homeless at this time and i dont know the reason so pleassssse kidiyie i am begging you, try to help her

  • @Jofootball75
    @Jofootball75 15 дней назад +2

    Kidi ይቅርታ ቅድም እረስቼው ነው ያላኩልሽ ግን እኔ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እናም ወደ China እንዴት ለትምህርት መምጣት እንደሚቻል ቢያስረዳን እሱ የሄደበትን መንገድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 15 дней назад

      በወር ከመቶሽብር በላይ ክፍያ ያሉ መሰለኝ ምግብ በነሱ ነው ገበዝ ከሁንሽ ስራ ትንሽትንሽ ይሰራል በተማሪ ቪዛ ሲሉ ከሰው ሰምቻለው እርግጠኛ ግን አደለሁም ከሰው ነው የሰማሁት

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 13 дней назад +1

    የእኛ ሰወችስ ሀገር አዝረክርከዉብን ወጥቶ መግባት ብርቅ ሆነ ሽርሙጥና ጥንቆላ ብቻ ሆኖ ህብረተሰብ እየጠፋ ነው እንዲያ የተከበረች ሀገር ነበረች አሁን ግን ሆነ ተብሎ እየተዘረከረከ ነው በየከተሞቹ።

  • @Jofootball75
    @Jofootball75 15 дней назад +2

    እኔ የሱ RUclips ተከታይ ነኝ😅😅😅

  • @Habtesh20
    @Habtesh20 15 дней назад +3

    Full package ተሰርቶ ያለቀ ልጅ

  • @hanagetachew5601
    @hanagetachew5601 15 дней назад +4

    ትጠይቂዋለሽ ደሞ ጥያቄ መልሱን ሳይጨርስ ታቋርጫለሽ all detail ጥሩ ነው ለሚሰማው ለሚፈልግ ሰው

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 14 дней назад

    Oneg new Ende? 🧐

    • @AmeN4164
      @AmeN4164 14 дней назад

      Gojjame new

  • @mahtotberhan4467
    @mahtotberhan4467 9 дней назад

    DANI GOOD, BUT ,YOU LOOK Pakistani eko chinochu endaluh. Gn yimechih broye

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 14 дней назад

    Demo chania. Enesu Ethiopia wist yinoru yelem ende….

  • @mamok3479
    @mamok3479 14 дней назад

    Did he just said he can’t afford to eat dog meat?😂

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 14 дней назад

    አደንዛዥ 😂😂

  • @Emwodshi
    @Emwodshi 14 дней назад

    ጥቁር ስለሆንህ ሳይሆን ቆንጆ ስለሆንህ ገርሟቸው ነው አብረውህ የሚነሱት

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 14 дней назад +1

      ምነው መቅላቱን አይተሽ (ህ)ነው ክክክክ አፍሪካዊያን ምንግዜም ጥቁር ነን ብንቀላ ብንጠቁር ያው በጥቁር ሰም ነው የምንጠራው