Our ethiopian diaspora problem be it in North America or Europe has one and the same root. Most Ethiopian who come to foreign countries have very poor academic backgrounds. For this reason, it is impossible to see a big life change . Very person who came out of nothing to hear his is very pleasant news. I am from piasa very in neiberhood of Taytu Hotel but since 25 years i lives in Europe and work as neurophsyiolgist. I don't miss ethiopian Food,love to biking,swimming , inlineskating and jogging in regular basis. Again Very pleasant to know such a hardworking person. Bravo. Mulugeta Demes
I really like you are running for the city counselor. I am living in another part of world, and I will be willing to help you volunteer for election 💪 Bravo 👏
Wow he is just him self what everything what he has he’s not showing it off and he’s very humble and wise nice gentlemen you really inspire a lot of people not only one or two I share your interview for so many good people that I know as I learn from you they will do the same I’m sure.., thank you ጋዚጠኛው !! even though sometimes you make me mad when you ask a question!
I learn a lot of things with your experience thank you and Solomon also he's a smart guy I like him his program too I came the same times when you arrive Canada but I learn a lot of things from you your experience thank you so much you sharing your life
Very interesting story. Your story confirms racism in Canada especially in policing and justice system. However, Canada 🇨🇦 is one of the best countries in the world to live in.
Wow Sol....Think of having Gebeyanu Podcast focusing on the life of Diaspora... success, challenges, and like that....just have triggering question and being ACTIVE LISTENER
ሰላም ቤተሰብ!
እንኳን ወደ ገበያኑ ቻናል መጣችሁ፡፡ ከካናዳው ሚሊየነር ሙሉጌታ ተስፋይ ጋር የነበረን ውሎ የመጨረሻው ክፍል ነው፡፡ የዛሬውን ጨምሮ ከሶስቱም ክፍሎች ብዙ እንደተማራችሁ እናምናለን፡፡ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን!
እኔም ባገኝህ ጥሩ አስተማሪ የሂወት ተሞክሮ አለኝ ...
@@immigration2009Inbox me on Twitter @SShumiye
ሶልዬ በጣም አስተማሪ ቃለምልልስ ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን:: እኔ ከመጣሁ አንድ አመት ከአምስት ወር ሆኖኛል ላይፍ በጣም ይከብዳል ስራ ለመስራት ብዙ ሞከርኩ ላገኝ አልቻልኩም እባክህን አቶ ሙሉጌታን በሆነች የስራ መስክ ካግኘልኝ እንድትጠይቅልኝ ብዬ እልሃለው አመሰግናለው::
የዚህን ወንድም ኢንተርቪው እንደ ፊልም 3ት ጊዜ ነው ያየሁት ብዙዙዙ ያስተምራል ያነቃቃል ያነቃል ይመክራል
የነገረን ሁሉ ከህይወቱ ቆንጠር በማድረግ ነው እርሱ እያንዳንዱን ጊዜ ያለፈበት አባጣ ጎርባጣ ፈተና መከራ የበዛበት ነገርግን ከዛ በእግዚአብሔር እርዳታና በእርሱ ትጋት እዚህ እንደደረሰ ያሰሰታውቃል የድካምህን ውጤት እንድትበላ እንድታርፍ እድሜህን ያርዝምልህ ጤንነትህ ይብዛልህ
ስራፈት ኢትዮጲያ ነው ያለሽው መሰል
ሲጀምር እንግዳህ የሚመሰገን ነው:: እንዲህ ዓይነት እንግዳም ማግኘት ለአዘጋጅም ቢሆን ዕድል ነው:: ተመልካቾች ብዙ ተምረናል:: ብዙም ኮርተንበታል:: You made us, Ethiopians, proud with your achievements. Keep the ball rolling!
ጀግና! .በራስ የመተማመን አቅም በህግ ፊትም እንዲህ ሙሉሰው ያደርጋል። የፍርድ ቤት ውጤቱ በጉጉት ይጠበቃል። ድንቅ የሚል ልቅና። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። እባክህን እንዲህ ባለ መሰናዶህ ላይ ሙዚቃ አትቀላቅል። ትውልድ የሚገነባው አብነት ሊሆኑ በሚችሉ ሰብዕናወች ነው። ሙዚቃው መንፈስ ይሰርቃል። ይረብሻልም። ዛሬ ድምፁ ቢቀንስም፣ ግን አስፈላጊ አይደለም። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።
ሙሌ እግዚአብሔር ይጨምርልህ በጣም ፍቅር የሆነ ቤተስብ ውስጥ ያድክ ይሄ ሁሉ ውጤት የቤተሰብችህ ነው ጋሽ ተስፍሽዬን ነፍስ ይማርልን አደየን እድሜና ጤና ይስጥልን ከሰፈርህ ካራትኪሎ🥰
አቶ ሙሉጌታ ተስፋይ ከዲያስፖራው ኮሚዩኒቲ የስኬት ማማ ላይ የደረሰ፣ እስካሁን ተሰውሮ ቆይቶ በሰሎሞን ሹምየ የተገለጠ እንቁ ወንድማችን ነው። ድንቅ እይታና አስተሳሰብ ያለው የሀገር መኩሪያና መልካም ምሳሌ የትጋትና የስኬት ንጉስ ነው። ሰሎሞን ሹምየ ምርጥ ቃለምልልስ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን። ከወንድሜ ቃለምልልስ ልሰማ ፈልጌ ያልሰማሁት ልጆች መውለዱን ነው። ሰው ተሰባሪ ነውና ከአንተ ተተኪ ትውልድ እንፈልጋለን ።
Weldual Gashaiti....Listen again in the first 20 minute you will hear it
እኛ ይግረመን እንጂ በፊት የምናውቀው!
የምሬን ነው በጭራሽ በጭራሽ አልጠበኩም ታናሾቹ እህቱና ወንድሙ ቢሆኑ አይደንቀኝም በጣም ፈጣኖች ነበሩ ሙሉጌታን ግን ያው እንደኛ ነው እንዲየውም እሱ ዝምተኛ ካልም የሆነ ልጅ ነው ግን ለካ አንገት ደፊ ንቁ ሩቅ አሳቢ ነው።
ደግሜ አሁንም በጣም ደስ ብሎኛል ኮራሁብህ። እዚህ ለንደን ኦንታርዮ የሚኖር ነው ታቀዋለህ ወይ ብሎ የላከልኝ የደስታና የግርምት ነበር የሆነብኝ በርታ ቤተሰቡም እነ ሰናይት ኮንግራ
Our ethiopian diaspora problem be it in North America or Europe has one and the same root. Most Ethiopian who come to foreign countries have very poor academic backgrounds. For this reason, it is impossible to see a big life change .
Very person who came out of nothing to hear his is very pleasant news.
I am from piasa very in neiberhood of Taytu Hotel but since 25 years i lives in Europe and work as neurophsyiolgist. I don't miss ethiopian Food,love to biking,swimming ,
inlineskating and jogging in regular basis. Again Very pleasant to know such a hardworking person. Bravo.
Mulugeta Demes
He is such an inspiring person. Proud of you 👏 yes u can see u for the next election. Yes u can
እጅግ ጀግናና አርያ የሆነ ሰው ነው ሶል እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሑ ለሑለታችሑም
ጋዜጠኛው ወንድማችን ይህንን ለሰው ምሳሌ የሚሆን ጀግና ሰው ባገኘውና ምክሮችን ባገኝ በጣም ደስተኛ ነኝ እኔ ገና ከዲስ ነኝ ለካናዳ እኔም የምኖረው ኤድመንተን ነው አጋጣሚ
I really like you are running for the city counselor. I am living in another part of world, and I will be willing to help you volunteer for election 💪 Bravo 👏
I will be volunteer I live Edmonton
Very humble and inspiring gentleman! He is a symbol of possibilities!
እግዚአብሔር ይመስገን! ምን ያህል እናትህን ብተወዳት ነው ሕይወትህን የሚለውጥ ውሳኔ የወሰንከው:: የእናትህ አምላክ ልብህ የሚያርፍበትን ይስጥህ:: ሁሉንም ቃለ መጠየቅ እንደ ፊልም ነው የተመለከትኩት:: የእግዚአብሔርን እጅ በአንተ ታሪክ ውስጥ ተመልክቻለሁ:: ጎበዝ!
ዋው በጣም ጀግና ነው በውጪ ሀገር ሚሊኒየር መሆን ጀግንነት ነው አድናቂህ ነኝ
ሰላም ሶልዬ በካናዳ ትልቅ ስራ የሰሩ ባል እና ሚስት አሉ ለሚዲያ ምታቀርባችው ለሀገር የሚጠቅሙ ናቸው የማገኝህ አድራሻ ብታሳውቀኝ ቆንጆ ነው እኔ ካልጋሪ ነው የምኖረው ::
Hi! Inbox on GEBEYANU Facebook page or twitter: @SShumiye
የሰፈራችንን ልጅ ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን። የሚያምነው ሥላሴ ለቤተሰቡ በረከት እንደሆነ ለሃገሩም በረከት ያድርግልን። ሰው በምድር ላይ ጥቂት ናትና ዘመኑ ነገር ግን ብዙ ትልቅ ነገር መስራት ይቻላልና ባለው አቅምና እድል ሥላሴ ትልቁን የሃገር ስራ ያሰሩት። አሜን!!!
This men is truly Gangster. I mean positively. He listen to nobody. Physically fit, move in silence. Go getter!
Real talk💯 definition of a hustler. 🫡✊🏾✊🏾
ደስ የሚል ታሪክ ነው ከምር መለወጥ ማለት እንደዚህ ነው !!!
አቶ ሙሉጌታ የተከበርክ ሰው ኢትዮጵያን ከነክብሯ ስለምታውቃት እራስህን አስከብረህ ሀገርህን የምታስከብር ብርቱ ሰው አመሰግንሀው:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: የእውነተኞቹ ኢትዮጵያውያን ልጅ እንዴት እንደተደሰትኩ አትጠይቀኝ:: ሀገራችን ክብሯ ተመልሶ ያሳየን🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኝህ ኢትዮጵያዊ የጥሩ ስብእና ባለቤት ናቸው
ተፋቅረን አልተፋቀንም , ተጣልተን አልተጣላንም. Well said!
እግዛብሄር ያሰብከዉን ይሙላልህ ብዙ ሰዉ ታስተምራለህ በርታ ምርጫዉንም እናትና ልጁ ይፈፅሙልህ በርታ
በጣም ምርጥ ሰው ቀለል ያለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ያቀረብክልን እንግዳ መታደል ነው እንድህ ጠንካራ ለአላማ የሚኖር ሰው ስላቀረብክልን የሃሳብህ ይመላልህ ለአገር ጠቃሚ ያድርግህ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ታሪክ ነው ሶስቱንም ክፍል ሰኔ እናመሰግናለን💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏❤🙏❤🙏🙏
Wow! I am very proud of you! This is very inspiring for young generation ❤
DAMN, What a Hero you are Mule…US Ethiopian am proud of Brother !!!
በጣም ጉበዝ ጀግና ብርቱ ስው በ እውነት ስነስርአቱ ንግግሩ በጣም ስርእቱ ደስ ይላል ስላሴዋች ይባርኩህ እድሜ እና ፀጋ ይስጥህ
ሶልና እንግዳችን በጣም ጥሩ ትምህርት ተምሬየለሁ ። በጣም አመሠግናለሁ ።❤
ሁለት በራሳቸው የሚተማመኑ ሰዎች ሲገናኙ እንዲህ የሚያምር፣ አስተማሪ፣ በመረጃ የተደገፈ የስብዕና ማማ የሚያሳይ ፕሮግራም ወለደልን። በተራ አተካራ ለደነቆርን ኢትዮጵያውያን ትልቅ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን።
ጀግና ነህ ❤ረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥህ ስርአትህ ካንተ ብዙ ተማርኩኝ ወንድም:ስደት ላይ ነኝ እንደ አንተ ግን እንዲሳካልኝ ብዙ መስራት መልፋት ይጠበቅብኛል።
እግዚአብሔር ቀን አለው ! እንፀልያለን
በሃገር ላይ ልታደርግ ያሰብከውን የልብህን ምኞት ይሙላልህ ! ሆስፒታል የህፃናት እና የእናቶች ብትገነባ ከጎንህ ነን በርታ !
Sick Children & Women’s College
መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ በፀሎት በርታ እግዚአብሔር ይችላል ! ታሸንፋለህ አለቀ !
I am proud of you, you are hero for Ethiopia 🇪🇹. Hope fully you will go to city’s governors.
የማቴዋስ ወንጌል 🙏🙏 ም ፣5 ቁጥር 4 ላይ 🙏🙏🙏 የሚያዝኑ እግዚአብሔር መፅናናትን ይሰጣቸዋል ደስ ይበላቸው 🙏🙏 ። 5 የዋሆች ምድርን ስለሚወርሱ ደስ ይበላቸው 🙏🙏🙏
11. በኔ ምክንያት ሰዎች ሲሰድቦችሁና 🙏 ሲያሳድ ዱአችሁ 🙏 በውሸትም ስማችሁን ሲያጠፉ 🙏 ደስ ይበላችሁ 🙏🙏 በ ብዙ የተቸገራችሁ በዚህ ቃል ፅኑ እግዚአብሔር ያግዘናል 🙏🙏🙏🙏 በርቱ
ወንድማችን ጀግና ነው 👏👏👏👏👏 በጣም ትም ህርት አግኝተናል ብዙ ከማውራት ጥቅም አይገኝም 👉👉 በፀጥታ ውስጥ እውነት አለ በመፀለይ ከእግዚአብሔር ጋር በመሆን እውቀት ይገኛል ብዬ አምናለሁ 🙏🙏 በጨለማ ውስጥ ብርሀን አለ 🙏🙏🙏🙏 ለማንኛውም በርቱ
‼የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ‼ የሚለውን መፅሀፍ አንብቡ ኢትዬጵያዊ ኖች ‼‼ በርቱ አመሰግናለሁ 23/2/17
ጅግና ኢትዮጵያዊ ነህ አደንቅካለሁ
Amazing discussion
እግዚአብሄር ይባርካችሁ
Inspirational, I got great lessons from him. Thanks Sol
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ብዙ ትምህርት አግቻለው ከሱ በርታ ወንድሜ ይጨምርልህ ❤❤❤
Wow he is just him self what everything what he has he’s not showing it off and he’s very humble and wise nice gentlemen you really inspire a lot of people not only one or two I share your interview for so many good people that I know as I learn from you they will do the same I’m sure.., thank you ጋዚጠኛው !! even though sometimes you make me mad when you ask a question!
በጣም አስተማሪ ውይይት ነው::
ብዙ የሚያስተምር የህይወት ተመክሮ ነው yes we can .
በጠም ጥሩ ዝገጀት ነው ተጋበዡም በጣም ጎበዝ ነው ይበርታ .
በውጭ ለምንኖር በተለይ ካናዳ የሱ ክብር እኛንም ያስከብራል። እኛ የሱን ብርታትና ጀግንነት ወስደን ፈለጉን ልንከተል ይገባል። ኩራታችን ነው።
Very inspirational story!
በጣም አሪፍ ሰው ነው ያቀረ ብ ክልን, አናመሰግናለን,
እጅግ ጀግና ነህ እንወድሀለን
He is amazing and inspirational person. If you work hard ,you will success regardless of your background.
God bless you Brather you are strong man I Learned from you.
እኔ ምኖርበት ሀገር ሲዉዘርላንድ አለባበሳቸው ኖርማል ነዉ የናጠጡ ሀብታም ናቸዉ ...ኢትዮጵያ ነዉ በአለባበስ ሰዉ ምትገምቱት ነገር አስተካክሉ ለማንኛዉም ይመችክ 4ኪሎ ልጆች አብዛኛዉ ጥሩ ደረጃ ነዉ ያሉት እኔ ባለሁበት ሀገር በሙሉ በጥሩ ሁኔታ ነዉ ያሉት 4 ኪሎ ማደግ የሆነ ስሜት አለዉ ❤
ከሚገባው በላይ ጅግና ሃፍታም የድሃ ኣባት ነው ብዙ ያልተናገረው ለሰው የሚረዳው
ኢትዮጵያ ሄጀ ሆስፒታል ለመክፈት አስቤ የተጠየቀዉ ጉቦ ስለከበደኝ ተዉኩት የሚለዉ ታሪክ ከራሴ ጀምሮ በተለያየ መልኩ ስንት ጉድ አለ ስንት አሳዛኝ ታሪክ አለ
,አቶ ሙሉጌታ ተስፋይ ቅን: ታታሪ :ልበ ሙሉ:ጀግና:ጥሩ ሞዴል ኢትዮጵያዊ ነዉ ዕድሜ: ጤና: ሰላም አብዝቶ ይስጥህ የልብህን ሁሉ አምላክ አሁንም ይሙላልህ::
መስፍን ዐባይ ካሣ
ኦታዋ ካናዳ
I learn a lot of things with your experience thank you and Solomon also he's a smart guy I like him his program too I came the same times when you arrive Canada but I learn a lot of things from you your experience thank you so much you sharing your life
ሁለት ጥሩ ኣርኣያዎች ናችሁ እንደ እናንተ ያብዛልን
Peace is very important for all human beings 🙏
Beautiful
አዎ የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ
አንተም በጣም ቆራጥ ነህ
ጎበዝ
እችላለሁ የሚለዉን በተግባር አሳይተሀል
አራት ኪሎ በለው ልባችን ላይ የቀረችው ሰፈሬ❤❤❤❤ የ ኔ ጎረቤት ነበረ
Thank you, Mule for sharing your experiences and a very interesting life. You are so humble. I am not surprised you have come so far. keep going....
WOW THIS BROTHER IS YE ABATUCHCHEN LEGE NEWE GEGENA ❤👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍🙏🙏🙏
You got me on the last classical music 🎶 beautiful. The house is sure luxurious, and let's NOT FORGET TO HAVE CHRIST IN OUR LIFE FIRST!
I wish you the best of health ,
Abo yimechew .KEZIHM BELAY YISAKALET.
Respect ❤❤❤ you bro keep it up
ከልብ ጀግና ሰው ነው
I’m proud of you and really motivated
እናመሰግናለ ሰለሞን
👍👍👍👍እኔም አንተም እኩል ኖርን ይባላል
ቤትህ በጣም ነዉ ያደምገኝ
በሁሉም ትችላለህ
የፓለቲካዉን ነገር እሱንም ትችላለህ
ያደመምከኝ
ያስደመ ምከኝ‼ እኔንም አስገርሞኛል ‼ አስደም ሞኛል ‼ በርቱ ኢትዬጵያውያኖች እንበርታ እንችላለን 👏👏👏👏 ብለን ለራሳችን እን ንገረው ከዛ እግዚአብሔር ያግዘናል🙏🙏🙏🙏 ወንድማችን ጀግና 👏👏👏 ጋዜጠኛ ው 🙏🙏 🙏 ጀግና በርቱ አመሰግናለሁ
23/2/17
GOD BLESSING YOUR LIFE SMEN
BLESSED 🙌 U GOD!)PROUDE OF HIM HE IS OUR HEROIC!!
I can’t stop watching this guy.
ሀግ ያለበት ሀገር ጥቁር ሆኖ የሰው ሀገር ሰው ሆኖ ፍትህ ይገጘል ::
Amazing guy I don't have word
🕊️⚖️💙🙏🏽🏃🏿♂️
ድንቅ ሰውነት !!!
Hi yes, you right. One of the best Country is CANADA. Thanks.
Proud of you Mulie!!!
Very interesting story. Your story confirms racism in Canada especially in policing and justice system. However, Canada 🇨🇦 is one of the best countries in the world to live in.
Very interesting interview!
Really Amazing 👏
❤❤❤ ወይኔ ከሁለት ሳምንት በፊት Toronto and Ottawa መጥቼ ነበር ለነገሩ አንተዋወቅ እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤
Keep shining my bro!!
ጎበዝ በጣም ብዙ ሀበሻ ልፉጫም ነው መብቱን አያውቅም::
All Ethiopians across the globe must be proud of their background.
እረ ባክህ ሂወቴን ቀይረው ከልጆቼ ጋር ኑሮ ከብዶኛል እስቲ አንድ ሰው እስፖንሰር አድርገኝ
የሰው ሀገር የኖርን የምንኖረው ግን እንደ ኢትዮጵያ ነዉ
በጣም ደስ የሚል ግልፅ ሰው 👍🏽
Wow Sol....Think of having Gebeyanu Podcast focusing on the life of Diaspora... success, challenges, and like that....just have triggering question and being ACTIVE LISTENER
If you are still single I will be your friend.
What amazing person 💪
የአዲስ አበባ ልጅ ለዛውም የ አራት ኪሎ
አይ ይቺ ኢትዮጵያ ያለ ጉቦ መንቀሳቀስ አትችልም በዚህ ሁኔታ ጥሩ ኢትዮጵያኖች ይሸሻሉ
አንበሳ🎉🎉
ስለ ሰላም ያልከው ልክ ነው
Hard worker
@@MogesSeyoum
Smart worker
Good show
So inspiring ❤
ጀግና ነው
💪💪💪
ሰለሞን እናመሠግናለን።አቶ ሙሉጌታ ተጋሩ ስለሆነ እንጀራ የአማራ ባህል ነው በዋነኛነት ብሎ መሠለኝ በወር አንዴ ምናልባት እንጀራ ከበላሁ ነው ያለው።አራት ኪሎ የደሐ ሰፈር ነበር።እዚያ ያደገ ሰው እንዴት እንጀራ በሣምንት አንዴ እንኳን ትዝ እንደማይለው ለማመን ይከብዳል።But the fact is1) injera is the staple cultural food of most Ethiopians,not Amharas only.2)Amhara people are not inherently enemies of Tegarus.
Wowo I am proud of you ,God bless you more❤
I LIVE IN 🇷🇺 RUSSIA AND WATCH HIM PROUD OF HIM AND RESPECT !!)🙏