GEBEYANU
GEBEYANU
  • Видео 832
  • Просмотров 14 018 232
#ethiopia #ምን ለውጥ ያመጣል? #ethiopiannews
#ethiopian #የጥላቻ ንግግር @GEBEYANU
Join this channel to get access to perks:
ruclips.net/channel/UCb9fEB6StrknyRiSSzQ7H0Ajoin
GEBEYANU
Join የሚለውን በመጫን የገበያኑ ቻናል ቤተሰብ ሁኑ:: እናመሠግናለን!
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #israel #iran #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara regi...
Просмотров: 1 588

Видео

#ethiopia #ተኩስ ይቁም! #ethiopiannews
Просмотров 2,6 тыс.21 день назад
#ethiopian #በአገር ጉዳይ ዝምታ አያዋጣም @GEBEYANU Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCb9fEB6StrknyRiSSzQ7H0Ajoin GEBEYANU Join የሚለውን በመጫን የገበያኑ ቻናል ቤተሰብ ሁኑ:: እናመሠግናለን! #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegna...
#ethiopia #ማን ጠፍቶ ማን ይኑር? #ethiopiannews
Просмотров 2,5 тыс.21 день назад
#ethiopian #ኢትዮጵያውያን በግልጽ እና በቀጥታ እንነጋገር Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCb9fEB6StrknyRiSSzQ7H0Ajoin GEBEYANU Join የሚለውን በመጫን የገበያኑ ቻናል ቤተሰብ ሁኑ:: እናመሠግናለን! #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegna...
#ethiopia ስለ #ኢትዮጵያ ምን ይሻላል? #ethiopiannews
Просмотров 1,8 тыс.28 дней назад
#ethiopian የቀጥታ #ውይይት - ከሰሎሞን ሹምዬ ጋር @GEBEYANU Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCb9fEB6StrknyRiSSzQ7H0Ajoin GEBEYANU #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiann...
#ethiopia #እፎይታ እና ናፍቆት - 3ኛ ሳምንት #ethiopian
Просмотров 1,2 тыс.28 дней назад
#habesha #የባሕር ማዶ ስሜቶች - ከዲያስፖራው Live @GEBEYANU Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCb9fEB6StrknyRiSSzQ7H0Ajoin GEBEYANU #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopian...
#ethiopia #እፎይታ እና ናፍቆት - 2ኛ ሳምንት #ethiopiannews
Просмотров 903Месяц назад
#ethiopian #የባሕር ማዶ ስሜቶች - ከዲያስፖራው በቀጥታ @GEBEYANU ተከታተሉ ተሳተፉ Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCb9fEB6StrknyRiSSzQ7H0Ajoin GEBEYANU #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹ...
Copy of #ethiopia #ሠርገኛ ወጎች Live #ethiopiannews
Просмотров 3 тыс.Месяц назад
Copy of #ethiopia #ሠርገኛ ወጎች Live #ethiopiannews
#ethiopia #ሕዝብ የሚሸማቀቅበት መንግስት . . . #ethiopianews #july 06, 2024
Просмотров 56 тыс.Месяц назад
#ethiopia #ሕዝብ የሚሸማቀቅበት መንግስት . . . #ethiopianews #july 06, 2024
#ethiopia #አምባገነንም ቢሆን . . . #ethiopianews #july 04, 2024
Просмотров 830Месяц назад
#ethiopia #አምባገነንም ቢሆን . . . #ethiopianews #july 04, 2024
#ethiopia #የፖለቲከኞቹ ፍጥጫ ከሰሎሞን #june 29, 2024
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
#ethiopia #የፖለቲከኞቹ ፍጥጫ ከሰሎሞን #june 29, 2024
#ethiopia #በኢትዮጵያ ሻይ ቡና ብቻ #june 25, 2024
Просмотров 622Месяц назад
#ethiopia #በኢትዮጵያ ሻይ ቡና ብቻ #june 25, 2024
#ethiopia #"መሃይም ነህ አልተማርክም" - ሰሎሞን #ethiopianews #june 23, 2024
Просмотров 29 тыс.Месяц назад
#ethiopia #"መሃይም ነህ አልተማርክም" - ሰሎሞን #ethiopianews #june 23, 2024
#ethiopia #ሀገር ይዘረፋል? June 16, 2024
Просмотров 2,7 тыс.2 месяца назад
#ethiopia #ሀገር ይዘረፋል? June 16, 2024
#ethiopia "ማሸነፍ አይገባኝም" #ethiopiannews #june 13, 2024
Просмотров 7462 месяца назад
#ethiopia "ማሸነፍ አይገባኝም" #ethiopiannews #june 13, 2024
#ethiopia #ተሸናፊ መስዋእትነት #ethiopianews #june 9, 2024
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
#ethiopia #ተሸናፊ መስዋእትነት #ethiopianews #june 9, 2024
#ethiopia #ትጥቅ ያነሳ ሕዝብ አለ? June 6, 2024
Просмотров 8362 месяца назад
#ethiopia #ትጥቅ ያነሳ ሕዝብ አለ? June 6, 2024
#ethiopia #ማዳፈን ነው መነጋገር? #june 02, 2024
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
#ethiopia #ማዳፈን ነው መነጋገር? #june 02, 2024
#ethiopia #እንነጋገር ሲባል? #ethiopianews #may 26, 2024
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
#ethiopia #እንነጋገር ሲባል? #ethiopianews #may 26, 2024
#ethiopia #መነጋገር ለምን ዓላማ? #ethiopianews #may 25, 2024
Просмотров 7722 месяца назад
#ethiopia #መነጋገር ለምን ዓላማ? #ethiopianews #may 25, 2024
#ethiopia #መንግስት ፋኖ እና ኦነጦ የሚጋሩት? #ethiopianews #may 19, 2024
Просмотров 36 тыс.2 месяца назад
#ethiopia #መንግስት ፋ እና ኦነጦ የሚጋሩት? #ethiopianews #may 19, 2024
#ethiopia #ዴሞክራሲ ለመሳሳትም #may 11, 2024
Просмотров 1,9 тыс.3 месяца назад
#ethiopia #ዴሞክራሲ ለመሳሳትም #may 11, 2024
#ethiopia #ብሔርተኝነት ምቀኝነት? #ethiopiannews #april 28, 2024
Просмотров 15 тыс.3 месяца назад
#ethiopia #ብሔርተኝነት ምቀኝነት? #ethiopiannews #april 28, 2024
#ethiopia የመገዳደል #ፖለቲካ #ethiopiannews #april 27, 2024
Просмотров 1,5 тыс.3 месяца назад
#ethiopia የመገዳደል #ፖለቲካ #ethiopiannews #april 27, 2024
#ethiopia #ሕዝብን የሚወክል ማነው? #ethiopianews #april 21, 2024
Просмотров 12 тыс.3 месяца назад
#ethiopia #ሕዝብን የሚወክል ማነው? #ethiopianews #april 21, 2024
#ethiopia #ፖለቲካ ብሽሽቅ ነው? April 20, 2024
Просмотров 9043 месяца назад
#ethiopia #ፖለቲካ ብሽሽቅ ነው? April 20, 2024
#ethiopia #ሌላ አምባገነን #ethiopianews #april 14, 2024
Просмотров 15 тыс.4 месяца назад
#ethiopia #ሌላ አምባገነን #ethiopianews #april 14, 2024
#ethiopia #ሕዝቡን አያምኑትም #ethiopiannews #april 13, 2024
Просмотров 2,1 тыс.4 месяца назад
#ethiopia #ሕዝቡን አያምኑትም #ethiopiannews #april 13, 2024
#ethiopia #እፍርት ወይስ እውነት? #ethiopiannews #april 9, 2024
Просмотров 4,3 тыс.4 месяца назад
#ethiopia #እፍርት ወይስ እውነት? #ethiopiannews #april 9, 2024
#ethiopia #ሴራ ወይስ ሥራ? #ethiopianews April 7, 2024
Просмотров 15 тыс.4 месяца назад
#ethiopia #ሴራ ወይስ ሥራ? #ethiopianews April 7, 2024
#ethiopia #በጠብመንጃ ወይስ? #ethiopiannews #april 6, 2024
Просмотров 9544 месяца назад
#ethiopia #በጠብመንጃ ወይስ? #ethiopiannews #april 6, 2024

Комментарии

  • @JabalQaasim
    @JabalQaasim 12 часов назад

    Nafxanya

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 2 дня назад

    ደሞ ይህመድረክ እሚሆነው ትርክትን እዴትአስወግደን እዴት ወደአድእንምጣነው እጅ መሆን ያለበት የዱሩው እማእሚነሳከሆነ እዴት ሰላም ማምጣት ይችላል ቂምምይኑርባችሁምንም ተገዳደልንእኮ ምንም ቂም ማውረት አስፈልግም ወደ ሰላም ለመምጣት ነው እጅ ማውራት ጅል ካመረረ በግተበረረ አለአሉሰውየው እነዚህ ምንጉድናቸው ምድነው እሚፈልጉት ከዚህ በላይ ሲያስጠሉ ሰው እኮ ኢሙንተበቅሎ ወደትርቅ ይመጣል እነዚህ ከብት ይመስል ዝብለው ስጮሁሊኖሩነውዴጤናም የላቸው

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 2 дня назад

    ያህ ብሄርተኝነትም አዲስ ነው አላየንም እስከዛሬ በኦረሞስልጣን ነው ነገሩችሁሉ የተዘበራረቁት

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 4 дня назад

    ትዝታ አያረጅም

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 7 дней назад

    የአረብ ነው 99/9% እውነት ነው

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 7 дней назад

    እውነት ነው ይህ ሁሉ ዶላር በእናትና በልጆቻ የመታ ነው ነገር ግን ??????

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 7 дней назад

    good all coment

  • @sewbigegn1837
    @sewbigegn1837 8 дней назад

    ገበያኑ ያንተ አስተሳሰብ ቦታው ወይም ጊዜው አሁን አይደለም ባንተ ምክንያት በህይወቴ የማስታውሰው በመንግስቱ ጊዜ በጣም አርቆ አሳቢ በሁሉ ነገራቸው ለኔ የሚደነቁ የምላቸው በነበሩበት ስብሰባ የመሳተፍ እድል ነበረኝ ከነሱ የማይረሳ ነገር የተማርኩት በውይይቱ ውስጥ የሚባለው ደግሞ እውነት ሆኖ ከስብሰባ ስንወጣ ስንት ዱላ ቀረሽ የንግግር ሸንጎ ገና ከበሩ ሳንወጣ ጓደኝነታችን ልክ እንደበቱ ነበር ሆኖ የሚታየው ያም ሂስና ግለሂስ ነበር የሚባለው እርግጥ አሁንም ያኔም የነበረው ያደባባይ ማስታወቂያ ባልበሰሉና ምንም በማያውቁ ሰዎች የሚወጣ ቅርሻት ቅርሻት ብቻ ስለሚሰማ ያ ሁሉም አልፎ ያኔ መሃል ሰፋሪ የነበሩ ሽንቶች ናቸው ባሁኑ ጊዜ ምሁር በለው በየመድረኩ የወሬ ሃሌሉያቸውን የሚያሰሙት ታዲያ ወዳንተ ጥያቄ የኔን አስተያየት እንደነ ሻለቃ ወልደ ጊዎርፊስ ላሉ ክርፋታሞች ክቡርነተዎ ማለት አልፈልግም በኃይለስላሴ ጊዜ የነበረውን የወሎን እርሃብ ታሪክ የሚያስታውስ ከነተጨባጭ ድርጊቱ ቢያሳዩት አሁን ያለው ኢትዮጵያ ጉግ ማንጉግ lከምንም አይቆጥረውም እኔ ግን በቦታው ገና ባደባባይ ሳይወጣ ጀምሪ ያየሁት ብዙ የማይረሳ Shakesoear play አለኝ ታዲያ አንተ የምትለውና ስድቡ አንድም ጥቅም የሌለው ምንንም የማይወክልና የማያስተምር ተሰዳቢውን በግልጽ በስሙ ድርጊቱ ጋር የማያቀርብ ጉግ ማንጉግ ስለሆነ የሚያወራው መከልከልህ ጥሩ ነው እንደኔ ግን በቅድሚያ ባንተ መድረክ ብገኝ የምለው ተሳዳቢ ብሆንም የሚያወሩት ሁሉ ጨብጥ የለውም በቀላሉ በመግቢያህ የሚሉትን መስማት በቂ ነው ዴሞክራሲ የሚገነባው በህዝቡ እንጂ በመንግስት አይደለም አብይ ሲመጣ ሁሉም እያፈነደደ ከሰማይ የወረደ ካሉት ውስጥ እነ ጀነራል አሳምነውን አሟሟት ማየት ትችላለህ ባጠቃላይ ያሁኑ ህዝብ አይምሮ cognitive simptom Socrates "we often don't know what we think we know, the more we learn, the more acutely we become aware of our own ignorance" ነበር ያለው ታዲያ እኔም እንተ የገጠመህ ችግር ይገባኛል ስድቡ በእውቀት በተጨባጭ ማሳመኛ የሚወራ አይደለም ባጠቃላይ እኔ ስህተት ልሆን እችላለሁ ከኢትዮጵያ የወጣሁት 1978 አጋማሽ ሲሆን በውነት የአሁኑን ትውልድ ጨርሶ አላውቀውም ከሃበሻውም ጋር ጭራሽ አልግባባም ግን የትላንቱን ቁስል እየነካኩ ያለፈ ትርክት በሚሉበት ጊዜ ምንም አይነት ሃፍረት የላቸውም ቃላቱም ቅጥፈት ሰውም ይህንን ነው የሚወደው አንተም ልትሆን ትችላለህ ወሎ ዛሬ በጎንደር ትራሽ አስተሳሰብ የተበላ ስለሆነ ልዩነቱ አሳዛኝነው የሚያናግረኝም የዛ ቅሪት ብቻ ነው ስል የዛሬ 70 አመት በፊት ማለቴ ነው ወሎ የራሱ አስተሳሰብ የነበረው ስለነበር አንተው ዘወር በል ነበር የሚልህ ባጭር ቃል እስላምክርስቲያን ጣጣ አልነበረንም ለአሁኖቹ ምሳሌ እየሱስ ክርስቶስ የእውር አይን ያበራል የሞተን ያስነሳል እያሉ ሰውን ሲያምሱት ህዝቡ በንዴት እንሂድና የቅጥፈት ወይም የውነት መሆኑን እንይ ብለው ሄዱ ካለበት ሲደርሱም ሊገሉትም እንደቆረጡ ሲያውቅ ተዋቸው የሚያደርጉትን አያውቁም ነው ያላቸው በማለትn ከሞተ ከሁለት መቶ አመት በኋላ ነበር የጻፉት እውነትም ቢሆን ቃላቱ እንዴት የሞተ ሰው አስነሳ ይሉኛል ብሎ ጅሎች ናቸው ማለቱ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም እውነት ያልሆነ ክስ ስለመሰረቱበትና ይኸ ቀጣፊ ብለው ነበር የሰቀሉት በተመሳሳይ አባቴ የጁ ከጆሮ ቁንቁን አወጣለሁ እያለ እያገበሬዎቹን ከሩቅ ቦታ ድረስ ስራ እያስፈታ እንዳስቸገረ አባቴ እቤታችን አስጠርቶ በል አሁን አንተ ይህንን ሁሉ ህዝብ የምታሞኝ በፊቴ ከዚች ሴት ቄንቁን ስታወጣ ልይህ ሲለው ለካስ ስራውን ካላሳየ እግሩን ተሰብሮ ሊሄድ እንደነበር በመጠራጠር የቅጠል ጭማቁውብ ከጆሮዋ ካደረገ በኋላ እንደ ጸሎት እያወራ በትንፋሹ እፍ እያለ ከቆየ በኋላ ጥጥ ከላዩ ላይ ከድኖ ወዳው በሉ ጥጡን አንሱት ብሎ ሲነሳ ለካስ ባፉ ውስጥ አስቀምጦ ኖሯልና አባቴ አላመነውም ግን ሊከራከረው አልቻለም ያንን አስቀያሚ ነገሮች ባፉ ውስጥ ያደርጋል ብሎ ለመመርመር አልቻለም ያሁኑም ሃበሻ ልክ እንደዛ acutely injurd የቆሰለ ነው

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TesfuBerhe-kv6fr
    @TesfuBerhe-kv6fr 11 дней назад

    ሰሎሞን ስለ ምታቀርበው ኣጀንዳና የመድረክ ቁጥጥርህ በጣም ኣሪፍ ነው ቀጥልበት እላለሎህ በኔ እምነት ዴሞክራስያዊ ቢሄረተኝነት ያለው ማን ነው ለሚለኝ ሰው መልሲ የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው ብየ በፅኑ ኣምናሎህ ምክንያት ብሎ ለሚጠይቀይ ሰው ከማንም በላይ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የህዝብ ጠላቶች ግምባር ቀደም የሚሰለፍና ክቡር ዋጋ ለዘመናት እየከፈለ የዚች በየዘመኑ የምትክደውና እንደ ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት እረፍት የለላት ሀገር ሉኣላውነት ሲል ወደር የለለው ጀብድ እየፈፀመ እንደ ሀገር ፀንታ እንድትቆይ በኣመዛኙ የሚገለፅ ህዝብ ካለ የትግራይ ህዝብ ነው ይህ ማለት ማለት ግን ብቻውን ለማለት ኣደለም በኣመዛኙ ከኣድዋ ጦርነት በፊት እንኳን ከግብፅ -; ቱርክ -; ሱዳን እንግሊዝ ወዘተ ከስምንት ግዜ ዘላይ ብቻውን ተደጋጋሚ ውግያዎች በማካየድ ኣንፀባራቂ ድሎች ኣስመዝግቦ ሉኣላውነቱን ከባእድ ወራሪ የጠበቀ ጀግና በምክንያት የሚያምን ህዝብ ነው በ1888 ኣ/ም የአ

    • @TesfuBerhe-kv6fr
      @TesfuBerhe-kv6fr 11 дней назад

      የኣድዋ ጦርነትም ያን የማኽል ሀገር ሰው እስኪ መጣ ብቻውን ለወራት የገጠመና ከኣድዋ ጦርነት በኋላ ግን ለትግራዋይ የማይገባ ፀለመና ክሕደት ነበር የተፈፀመበት እንደዛ እያለም እስ ያ የሁሉም ቢሄርና ቢሄረሰቦች ቋንቋ ባህልና ታሪክ ጨፍልቆ እቺ ሃገር በሁሉም መለክያ መቀመቅ የከተታት ድርግ ድረስም የሀ ሀገር ወዳድና በክብሩና ማንነቱ የማይደራደር ህዝብ ለዘመናት እየተካደና እንደ ህዝብ ለማጥፍትም ከውስጥም ሆነ ከውጭ ኋይል በማበር ባጎረስክ እጀን ተነከስክ እንደሚባለው ያለ እጁ እያገኘ ግን ሀገር ኣለኝ ብሎ ከማንም በላይ ክቡር ዋጋ እየከፈለ የነበረና ያለ ህዝብ ከቤራዊ ዴሞክራስያዊነት ውጭ ሌላ መገለጫ ሊኖሮው ኣይችልም ከደርግ ውድቀት በኋላ የነበረው ቢሄራዊ ዴሞክራስያዊነትም ከበፊቱ የበለጠ እንጂ ያነሰ ኣልነበረም ግን ኣሁንም እቺ በጥላቻና ያለምክንያታዊነት በግዝያዊ ስሜት እየተነዳች ራሧን የምታጠፋ ሀገር ያን በለውለታ ህዝብ ከዘመናት በኋላ ኣሁንም ለጥፋቱ ከባእድ ጋር ኣብራና ሉኣላዊነቷን ለባእድ ኣሣልፋ ሰጥታ ለዛ ዘመናት ከውስጥም ከውጭም ለሚገጥሙት ጠላቶች እያምበረከከ ግፍና መከራ እየደረሰበትም ቢሆን ሁሉም ረስቶ ሀገር ኣለኝ ብሎ መኖር የሚፈልግ ኣስተዋይ ህዝብ ነው ከምድረ ከፅ እናጥፋው በማለት ከሊቁ እስከ ደቂቁ ኣብረው የጨፈጨፉት ዘመን ይቅር የማይለው ክሕደትም የፈፀሙበት እና እቺ ሀገርና ህዝቧ ኣብሮ ዘመኑ ወደሚጠይቀው እድገት ለመድረስ ከመጣር ይልቅ በሞትና ህዝቦች መፈናቀልና መራብ ኣለመተማመን የሚመጣ እድገት ያለ ይመስል ትንሽ ወደ እድገት መንገድ ለማምራት ስትሞክር መቀመቅ መውረድ ነው የሚመቸን የሚል ኣባዜ ያለው ያለ ምክንያት የሚቃወምና የሚደግፍ እየበዛ መምጣቱ የሚገርም ነገር ነው

    • @TesfuBerhe-kv6fr
      @TesfuBerhe-kv6fr 11 дней назад

      የኣድዋ ጦርነትም ያን የማኽል ሀገር ሰው እስኪ መጣ ብቻውን ለወራት የገጠመና ከኣድዋ ጦርነት በኋላ ግን ለትግራዋይ የማይገባ ፀለመና ክሕደት ነበር የተፈፀመበት እንደዛ እያለም እስከዚያ የሁሉም ቢሄርና ቢሄረሰቦች ቋንቋ ባህልና ታሪክ ጨፍልቆ እቺ ሃገር በሁሉም መለክያ መቀመቅ የከተታት ድርግ ድረስም የሀ ሀገር ወዳድና በክብሩና ማንነቱ የማይደራደር ህዝብ ለዘመናት እየተካደና እንደ ህዝብ ለማጥፍትም ከውስጥም ሆነ ከውጭ ኋይል በማበር ባጎረስክ እጀን ተነከስክ እንደሚባለው ያለ እጁ እያገኘ ግን ሀገር ኣለኝ ብሎ ከማንም በላይ ክቡር ዋጋ እየከፈለ የነበረና ያለ ህዝብ ከቤራዊ ዴሞክራስያዊነት ውጭ ሌላ መገለጫ ሊኖሮው ኣይችልም ከደርግ ውድቀት በኋላ የነበረው ቢሄራዊ ዴሞክራስያዊነትም ከበፊቱ የበለጠ እንጂ ያነሰ ኣልነበረም ግን ኣሁንም እቺ በጥላቻና ያለምክንያታዊነት በግዝያዊ ስሜት እየተነዳች ራሧን የምታጠፋ ሀገር ያን በለውለታ ህዝብ ከዘመናት በኋላ ኣሁንም ለጥፋቱ ከባእድ ጋር ኣብራና ሉኣላዊነቷን ለባእድ ኣሣልፋ ሰጥታ ለዛ ዘመናት ከውስጥም ከውጭም ለሚገጥሙት ጠላቶች እያምበረከከ ግፍና መከራ እየደረሰበትም ቢሆን ሁሉም ረስቶ ሀገር ኣለኝ ብሎ መኖር የሚፈልግ ኣስተዋይ ህዝብ ነው ከምድረ ከፅ እናጥፋው በማለት ከሊቁ እስከ ደቂቁ ኣብረው የጨፈጨፉት ዘመን ይቅር የማይለው ክሕደትም የፈፀሙበት እና እቺ ሀገርና ህዝቧ ኣብሮ ዘመኑ ወደሚጠይቀው እድገት ለመድረስ ከመጣር ይልቅ በሞትና ህዝቦች መፈናቀልና መራብ ኣለመተማመን የሚመጣ እድገት ያለ ይመስል ትንሽ ወደ እድገት መንገድ ለማምራት ስትሞክር መቀመቅ መውረድ ነው የሚመቸን የሚል ኣባዜ ያለው ያለ ምክንያት የሚቃወምና የሚደግፍ እየበዛ መምጣቱ የሚገርም ነገር ነው

  • @TesfuBerhe-kv6fr
    @TesfuBerhe-kv6fr 11 дней назад

    ሰሎሞን ስለ ምታቀርበው ኣጀንዳና የመድረክ ቁጥጥርህ በጣም ኣሪፍ ነው ቀጥልበት እላለሎህ በኔ እምነት ዴሞክራስያዊ ቢሄረተኝነት ያለው ማን ነው ለሚለኝ ሰው መልሲ የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው ብየ በፅኑ ኣምናሎህ ምክንያት ብሎ ለሚጠይቀይ ሰው ከማንም በላይ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የህዝብ ጠላቶች ግምባር ቀደም የሚሰለፍና ክቡር ዋጋ ለዘመናት እየከፈለ የዚች በየዘመኑ የምትክደውና እንደ ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት እረፍት የለላት ሀገር ሉኣላውነት ሲል ወደር የለለው ጀብድ እየፈፀመ እንደ ሀገር ፀንታ እንድትቆይ በኣመዛኙ የሚገለፅ ህዝብ ካለ የትግራይ ህዝብ ነው ይህ ማለት ማለት ግን ብቻውን ለማለት ኣደለም በኣመዛኙ ከኣድዋ ጦርነት በፊት እንኳን ከግብፅ -; ቱርክ -; ሱዳን እንግሊዝ ወዘተ ከስምንት ግዜ ዘላይ ብቻውን ተደጋጋሚ ውግያዎች በማካየድ ኣንፀባራቂ ድሎች ኣስመዝግቦ ሉኣላውነቱን ከባእድ ወራሪ የጠበቀ ጀግና በምክንያት የሚያምን ህዝብ ነው በ1888 ኣ/ም የአ

  • @DirshayFerenju
    @DirshayFerenju 12 дней назад

    ይሄ ደሞ መሬት የቤሔር ነው የሚሊው ከየት ነው የመጣው

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 12 дней назад

    ሰውየው ለመጄመርያ ጊዜ ወደሚዲያ መጥቶ ሲታይ ፍፁም ኢንቲሌጄንት ፍፁም ኢትዮጵያ ብሄርተኛ ሆኖ ታየ ምንአልባት ይህ ባህርይ የብዙ አማራ ልሁቃኖች ችግር ነው ራሳቼውን ከአማርነታቼው ኡትዬጵያውይነትን ለይቶ አለ ማየት ብዙወቹ የብዙወች ችግር መስከረም ምንአልባት በአማርነቱ ይጠቅማል ብላም ይሆናል ሰውየው አሁንም ራሱን የጠላ አማራ መሆኑ አይታውቀውም ቴዶ ርእዮት ላይ ሆኖ አማሮችን ለማብሼቅ እንደሄደ ራሱ ይናገራል ። ቴዲ ርእዮት ለወቅቱ ፀረ አማራ ልሂቃን አቋሙ ይጠቅመኛል ብሎ ሜድዋን ለቀቀለት ብቻ አማራን ይስደብለት ። ቴዱ ርእዮት ከእንግዳው አንድ ነገር እያልፍም ኦነግ ያደረጋቼው አማራው ፓትርያርክ ላይ ስትት መናገሩ እየገባው ሆን ብሎ አልፈው ጊዜ ላለማጥፋት አማራን ብቻ ይንከስለት ያዋርድለት ቴዲ ርእዮት ራሱ እእምሮ ታሚሚን ለፕሎቲካ ፕሮፓጋንዳ በሚድያ አቅርቦ ሕዝብ ማስደቡ ባለበት ሀገር በህግም ሊያድጥይቅ ይችላላል ይህ በሽተኛ እብድ ስው አን ትግሬ ከሚገዛይ ስይጣን ይግዛኝ ያሉ ካህኔችን የያዘች ቤተክርስትያን ይላል ። ቡኢአማኝ tplf እም ነው ትግሬዎች ሉያዙት ጥፋት የሚተባበሩ ትግሬ ፓፓሶች ያሉ አይመስለውም? እነሱም እኮ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ናቼው ደደብ በሺቱኛ ዝቃጭ ሂድ ሁልት ሰባት ፀበል ተጠሙቅ

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 15 дней назад

    😢😢😢😢 እንዴ ሰዉ ምን ሆኖ ነው ? ስናሳዝን

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 15 дней назад

    Much respect

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 15 дней назад

    😂😂😂

  • @awolibrahim9828
    @awolibrahim9828 16 дней назад

    አጭበርባሪ! አንተንብሎ ሙህር. ደንቆሮ ::

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 17 дней назад

    Hey

  • @user-zo9ge4sh8t
    @user-zo9ge4sh8t 17 дней назад

    ሶል ሰላም ላተ ይሁን

  • @Chereka203
    @Chereka203 17 дней назад

    አቶ ሰለሞን 👍💯❤️🌿🕊

  • @mekbebmola2709
    @mekbebmola2709 18 дней назад

    ይህ የማይጠይቅ ትውልድ በቲፎዞ ብቻ በጭፍን የሚጓዝ፣ people don't question ,what happened to us? እባካችሁ ከድርጊታችን በፊት እውነቱን እንፈልግ፣ ለሚሞተው ወገን ሁላችንም ተጠያቂዌች ነን!!!!

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 18 дней назад

    Hate comes from misunderstanding of knowledge so awareness needed through strong our educational policy we better fight for this also .Hate creat violence so can do nothing

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 18 дней назад

    First we Ethiopian must rehabilitation of human resources means acting on education quality is mandatory we might change Good concept to have integrated nations and then our law order should be equal for all.the rest political concept matters economics in region based on this mutual concept needed. Offcours it is massive. But we should start bits by bit.thanks

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 18 дней назад

    Good as such dealing to rehabilitation of humans before constraints. In behalf of hate never be brings any benefits even in mod or character of hate no one can do negative for long periods. But Good character lasting life best to end to end

  • @laketchlebenie1664
    @laketchlebenie1664 18 дней назад

    Selm sole ke Frankfur am main

  • @AbebeGtsadik
    @AbebeGtsadik 18 дней назад

    የብልትጽግና መንግስት ወያኔን በሕግ ተጠያቂ ያላደርገው ለምን ይመስልሃል

  • @wendesenchane8476
    @wendesenchane8476 18 дней назад

    እዴ ታዲያ ማን ያውራ ሶል

  • @girmadesisse9235
    @girmadesisse9235 18 дней назад

    ሰላም ውድ ወንድማችን ሶል በርታ ጥረትህ በጣም ጥሩ ነው::ድካምህን ከፈጣሪ ታገኛለህ::

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul 18 дней назад

    You are genius I a appreciate you but the time we are now is not for discussion it is only about power you know about banana land if you don't shut up one day you will find yourself without penis beware koru negegna

  • @dreambig4934
    @dreambig4934 18 дней назад

    Thanks.sole

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 18 дней назад

    የትም የሠለጠኑ ማሕበራት ውሥጥ ሑሉም በጅምላ በፖለቲካ ውሥጥ ተሣታፊ አይሖንም። በጋዜጣ ላይ የሚያሠፍሩና በዜና ማሠራጫ ላይ የሚጋበዙ ዕንኳን በጥራት ዕየተመረጡ ነው። ኮሚኒሥት ነን ባዮች ግን የትርክትን ጉዳት ዐምጪነት ባለመረዳት የግጦሽ ሜዳ ይመሥል ዕንሥሦችን ሑሉ ለቀውብናል።

  • @temesgen32
    @temesgen32 18 дней назад

    Keep it up everyone admires you.

  • @kinfegebrielmengistie9256
    @kinfegebrielmengistie9256 18 дней назад

    I hope the i*d*i*o*ts in power listen/buy to your idea!

  • @user-nu7pd6pq9y
    @user-nu7pd6pq9y 18 дней назад

    Hi

  • @wedigermen2776
    @wedigermen2776 18 дней назад

    በጣም የማከብረወ የተማረ ስወ ❤ፍቅር ብቻ የሚስብክ ለህልና የሚኖር ስወ

  • @tigisttefera4313
    @tigisttefera4313 18 дней назад

    አሁን ሌሊት አይደለም እንዴ

  • @alembekele4006
    @alembekele4006 18 дней назад

    Alem from Dallas Texas. How are you?

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda 18 дней назад

    ሰልዬ ስለምታደርገ መልካም ስራ ሁሉ እናመሰግንሀለን!!

  • @SmilingConchShell-rx3fo
    @SmilingConchShell-rx3fo 18 дней назад

    የክልል መዝሙሮች ይዘታቸው ሊመረመር ይገባል ።አንድ ክልል የራሱ ባንዲራ መዝሙር ካለው ቀጣይ ምንድን ነው?እውነት ነው መንግስት ትልቁን ሀገር ማስተዳደር ትቶ ፕሮጀክት ማናጀር ሆንዋል።ሰላም ሰላም

  • @HalewyaMustefa-mi8qp
    @HalewyaMustefa-mi8qp 18 дней назад

  • @miliontessema5836
    @miliontessema5836 18 дней назад

    ሰሌ እንዴት ነህ? ማንም አይጥፋ

  • @abrahamsolomon5129
    @abrahamsolomon5129 19 дней назад

    እርስ በእርሳችሁ ብትነካከሱ እርስበእርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 19 дней назад

    ዘረኝነት እና ድህነት ቢጠፉ ሰላም ይገኛል።

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda 20 дней назад

    አንድ ሰው 18አመት ከሞላው በፊታችን ያለውን አገራዊ ምርጫ ታአማኒነት እንዲኖረው የድርሻውን በመወጣት ካርድ ወስዶ የሚፈልገውን በመምረጥ ለአገሩ ሰላም አስተዋጾ ማድረግ ይችላል እወዳቹዋለሁ

  • @user-tu8vv6wi5j
    @user-tu8vv6wi5j 20 дней назад

    ብሄርተኝናትና ዲህናት ይጥፋ አንድናትና ዕድገት ይኑር

  • @yusufmohammed4958
    @yusufmohammed4958 21 день назад

    ከአዲስ አበባ መክሊት ጥሩ ሀሳብ እያቀረበች ነበር ኔቱወርኩ ባያቋርጣት ድንቅ እያታ ነበር ያቀረበችዉ።

  • @kebabawtacklamichale19
    @kebabawtacklamichale19 21 день назад

    takues kamakome abyle kaseltan yewrad