ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂዋ ታናሽ እህቴ ናት! አባቴ በጣም ተጨቁኖ ነው የኖረው!የመጨረሻ ክፍል Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
HTML-код
- Опубликовано: 11 дек 2024
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
የእኔናት ወደድኩሽ አነጋገርሽ በስመአብ ደስ ስትይ ❤ የወለደ እናት አባትሽ ባልሽ ነዉ ሲባል ያማል 😢
ኮመታተሮች እስከመጨርሻዉ ሳታዳምጡ አታሳደቡ የወለደ ሁሉ እናት አይደለም
እንደዚህ አይነት ችግሮች ብዙ ቤት አለ !!ኢትዮጵያ ውስጥ በእናትና አባት ጸብ ልጆች ወደ እናት ወግነው ልጆቻቸውን ለማሳደግ ዋጋ የከፈሉ አባቶችን በጣም ሲጎዱ ማየት የተለመደ ነገር ነው ብዙ ሰዎች አፍነው የሚኖሩት የሚኖሩት ህይወት ነው!! ልጂት በጣም ጀግና ነሽ አባትሽን ተንከባክበሽ አሳክመሽ ስለሸኘሻቸው ልትኮሪ ነው የሚገባው!! በተረፈ ታረቁ ይቅር ለእግዚአብሄር መባባሉ ጥሩ ነው !!
ትክክል
ትክክል፣፣ በየቤቱ ጉድ አለ ለአሁኑ ሆድ ይቻለው ቤዩ አልፋለሁ ፣፣
ትክክል
ሎሚ እህትሽ ትልቅ ሰው ይህን ያክል ሰአት ስታወሩ ጣልቃ እንኩዋን አልገባችም ስትጠየቅ ብቻ አደነኩዋት እኔ ብሆን የረሳሽው ካለ በየመሀሉ ጥልቅ ነበር እምለው ለማስታወስ ስነስርአትዋ ደስ ይላል እናም አልተበደልሽም አልልም ግን ልብሽ ወደ እግዛብሄር ከሆነ ይቅር እንዲሉሽ አትጠብቂ አንቺ ይቅር በያቸው አውቃለው ፊት ለፊት እሚናገር ሰው አይወደድም ግን ተፈጥሮን ምንም ማድረግ አይቻልም እዚ ያለውን የሰውን ፍርድ እንዳታዩ ይቅር በሉ ይቅር እንድትባሉ ይላል የእግዛብሄር ቃል
አቤት የአባት ፍቅር አባ ብላ አትጠግብም በጣም ታሳዝናለች እግዝሐብሔር ጣልቃ ይግባ መፍርድ ከባድ ነው እግዝሐብሔር ያፅናሸ አይዞሽ አይቆጭሽም አሰታመሻል አገልገልሻል አባትሸን በቁማቸው መርቀውሻል አይዞሸ ለአባትሽ ነብሰ ይማር😭😭😭😭እናትሸንም እግዝሐብሔር ያዋዳችሁ አሜን
ከስድብ ዉጪ አስተያየት መስጠት አትችሉም በዚ ቤተሰብ ሰላም ያግባ እዉነቱን ፈጣሪ ያዉቃል😢😢
ፕሮፋይልክን ቀይር ይደብራል
ትእቢት ዉሸት ሥሥት ሖዳምነት ኩራት አንቺ ሉሢፈር ነሽ እራሡ ሉሢፈር ተኮርቶ ተሙቷል የእሣት እግርሽን ዘመንሽን ይበለዋል 100% አንቺ ወይ ከቀደምሽ የቆየ ይይሽ እናትሽ ከቀደሙም ሟቹን ፈጣሪ ነዉ የሚያቅ የቆየ ይይሽ አንቺ አሥመሣይ
❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ቤተስብ ስላም ስጥ ለአንተ ሁሉ ይቻላል
እኔ በእናንተ መሀል ስላም እንዲሆን እፀልያለሁኝ
አሜን የሰላም መልአክ ቅዱስ ኡራኤል ይግባበት።ሰላሙን ያውርድላቸው
አሜን 🙏💚💛❤🙏
@@Helenabebe-fu5sl?
ሎሚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አረብ ሃገር እያለሽ አውቅሽ ነበር አንቺ በጣም የዋህ ስው ነሽ እናትሽን ይቅር በያቸው እና ስላም አውርዱ😍
አእሷ አውሬ ናት
ጎሽ የሚያውቅ ይናገር ተባሰኪ
@@zewdneshzegeye9259የአዞ እንባ። ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው።
አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል፣ ጠብቂ። ሰይጣን ከገባ ሳያዳርስ አይተውሽም። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የወለድሻቸውን ጭምር አድርሰው ከሆነ። ባለጌ ክፉ ሴት ነሽ፤ ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ።
እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም።
የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ። ለልጆችሽም እርግማን አታስቀምጪ። በነገር ከመምራት ይልቅ፤ ይቅር በማለት መሪ ሁኚ።
Tekekele
ወረኛ እብድ
እናት እናት ተች ምትሉ አወ እናት እናት ነች ግን ብዙ ደግ እናቶች እዳሉ ብዙ ጨካኝ አረመኔ እናቶች አሉ አትፍረዱ ጥሩ እናት የእናተ የኔ እናት ልትሆን ትችላለች የስዋ እናት ጥሩ ካልሆነችስ ለምን ትፈርዳላችሁ እዴ
ሴትየዋ እዉነት አላት ግልጽ ልጅ ስለሆነች ነዉ የደሰበት ነዉ ሚያዉቀዉ እናት ስታዳላ መጥፎ ነዉ እንዴትስ አባት ከልጅ የተኛል ባለጌዎች ናቸዉ
Betam gin commentateroch gin yakoslalu
በጣም ከብዙ ልጆቿ የምታዳላ እናት አለች ክፉ
abat siadalas???????
አባ አባቴ እያለች ደጋግማ ስትጠራ አፋ ላይ እንዴት ደስ ይላል ውስጣ የታፈነውን ሁሉ ከእንባ ጋር እየታገለች ስላወጣችው ይቀላታል ባለፈው እናታ እንደ እዛ ሲናገሩ አምኜያቸው ተናድጄባት ነበር አሁንም ቢሆን የልብን የሚያውቀው ፈጣሪ ልቦናን ይስጣቸው የቤተሠብ ታሪክ የአለም መሆኑ ያሳዝናል
እረደዛ ሌባ በያት በዚህ እድሜዋ ለምን አቶጣም
ብዙ ጊዜ ወላጆች የመጀመሪያ ልጅ ላይ ጫና እና ሀላፊነት ያበዛሉ ከዛ ወደ ታናናሽ ልጆች ፍቅራቸዉም ትኩረታቸዉን ያደርጋሉ በዚህ ጊዜ የመጀመሪያዎቹ ብኩንነት ባዶነት ይሰማቸዋል ወላጆቻቸዉ ላይ ጥላቻ ቂም ይይዛሉ ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት ይሄን ነዉ😢
ኧረ የመጀመሪያ አይደለችም
Anhey werega teleneten paret 1 laye setesedebet alenberm werega
@@abnett.6429ለእናታ የመጀመሬያ ነች... ለእባታ ግን ሁለተኛ ነች....!!!
ተቃራኒ ነዉ። ቤተሰብ የመጀመሪያ ልጅ እና የመጨረሻ ልጅ ነዉ ሚወዱት መሀል ላይ የትለዱ ልጆች ይረሳሉ ከበሉ እና ከጠጡ ሌላ እንክብካቤ አያስፈልጋቸዉም ብለዉ ነዉ ሚያስቡት። በተለይ ብዙ ልጆች ሚወልዱ ቤተሰቦች 😢😢😢 እኔ እዉነተኛ፣ ቤተሰቦቼ፣ እነማን፣ ናቸዉ፣ ሚል ስሜት፣ በአምሮየ፣ መቶ ያቃል፣ አያቴ ደሞ በጣም ትጠላኛለች በመሀል ከእህቶቼ ጋር ታዳላ እና ትከፋፍለን ነበር 😢 ሁሌ ይከፋኛል እሰከ አሁን በጣም የቆመች እባብ አስመሳይ ናት እና የ 5 አመት ልጅ እያለሁ እራሴን ለማጥፋት ከ 3 ጊዜ በላይ አስቤ አቃለዉ 😢😭😭 ። አዎ አንድ አንድ ቤተሰቦች ሰይጣንን ያስንቃሉ የአጋንት ጭፍራ የሰፈረባቸዉ ናቸዉ
Tikikle
እኔ ግን እንደአስተያየት የሚያባላችሁ ዳቢሎስ ነው በእውነት ክፉ ነገር ሁሉ ከሴጣን ነው
Very true
ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው።
አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ እዚህ አድርሰውሻል፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የፈለፈልሻቸውንጭምር። ባለጌ ክፉ ሴት ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ።
እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም።
የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ።
@@elizadavid7336 ተይ እህቴ በአደባባይ መፍረድ ቀላል ነው ሲኖሩበት ግን መልኩ ሌላ ነው
@@elizadavid7336በፍፁም ተቃራኒ ነው ያወራሽው እናትየው እና ታናሽ እህት በየጠንቋይ ቤት እየሄዱ ቤተሰቡን የበጠበጡት ታናሽ እህት ላቀች ተብየው እናቷን ወደራሷ አርጋ የምትበጠብጠው የትኛው ልጅ ነው እናት እና አባቱ ፍርድ ቤት ሄዶ አፋቶ ንብረት ተካፈሉ ይላል አስቢበት
የቤተሰብ ፀብ፣ አይጣል ነው!በግልፅ ተናገሩኮ ክፋ አምልኮት በአባት በኩል አለ አሉ/የሚበሉት እኮ የተለየ ነው ከበአድ አምልኮ አንፃር፣ እናት 83አመት ከመቃብር አፋፋ ቆመው ስጋወ ደሙ ያልተቀበሉ! ነብስን ለመንግስቱ አጥብቆ 83 አመት የቆየ መንፋስ መዋረጃው ይድረስ! ለስጋወ ደሙ ያብቃቸው
@@elizadavid7336 ተይ በሰው ለመፍረድ ቀላል ነው ። ይሄ ሁሉ የልጆች መባላት ውጤቱ የቤተሰቦቻቸው ልጆቻቸውን በስርዓት በፍቅርና ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዲኖራቸው አድርጎ ያለማሳደግ ውጤት ነው። ልጅህን የሚሔድበትን መንገድ ምራው ከፍ ሲል ካንተ መንገድ አይወጣም አይደል የሚለው መፅሐፉስ?
ምናልባት ይህች ሴት እውነታ አላት
ግልፅነቷ ነው የጎዳት
Enatwan mankuasheshuwa naw ewnetaw
ብልግና አለ ሌነት ግልፅነት አይደለም አቺ ለጎርቤት አንኳን ሰድ ነች
ወይ ግልፅንት አርመኔ ፊት በደንብ ታስታውቃለች አፍ ቀላጤ ናት ስታንቀጠቅጥ የኖርች ውሻ
@@soniajonathan7618የግል ፀብ እንዳለሽ ግልፅ ነው
Qoshash nache
ሀቅ ባይኖራቸው እኒህ እህታችን አደባባይ አይወጡም ነበር እናት ነች እናት ነች ምትሉ ሰዎች ትገርማላችሁ ለእናት እርኩስነትን ማነው ቅዱስ ያደረገላት አትጃጃሉ እንጂ ሚዛናዊ ለመሆን ሞክሩ ለሁለቱም ከሁለቱም ጎን ቁሙ የኔ እናት ሀቃችሁን ፈጣሪ ያውጣላችሁ እህታችን አይዞን❤❤❤
የአባት ሞት ቁስል ነው😭 አባቴን አስታወሽኝ አስለቀሽኝ እድለኛ ነሽ አስታመሻል ጡረሻል ተመርቀሻል ነብሳቸው ይማር
አስመሳይ ናት ሎሚ የሚሉዋት።
እናቴን አልወዳትም እያለች እናቴ አንድ ነገር ብት ሆን ገፈታትሬያቸው ነው የምገባው ምናምን አለች።
የለቅሶ ግዜ አዛኝ መስላ እናትየውን ልትቀብር አረመኔና መርዘኛ የቤተሰቡ አበጣባጭ እርኩስ ሴት ናት።
ኑዛዜው የተፅእኖ መሆኑ የሚያስታውቀው ሎሚ የሰራችው ቤት የሎሚ ነው የሚል መግባቱ ነው። በፍፁም አባትየው እንዲህ አይነት መርዘኛና እርኩስ ሰው አይሆኑም። ግን ሎሚ የሚሉዋት መርዛቸዋለች።
@@addisababanazareth1525 takeyhewaleshe lomy ene aketelw batam labtwa lefetlehe abtwan tekbekbekelehe
ስሜቷን ነው የተናገርች አልዋሽችም እውነት ሰለተናገርች ሌላውንም እውነት ነው የተናገረችው ብዬ አምናለሁ እንደውም ለእናቷም ታስባለች ብቻ እየፈረድኩኝ አይደለም ሰላም ይግባላችሁ❤
ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው።
አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ እዚህ አድርሰውሻል፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የፈለፈልሻቸውንጭምር። ባለጌ ክፉ ሴት ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ።
እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም።
የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ።
በትክክል እኔ ክፋት አላየሁባትም ግልፅ እና እውነተኛ ትመስላለች
@@elizadavid7336 100% eiwunet new yalechiw. Anchi nesh yetenkway lij.😢😢
@@elizadavid7336አንቺ ላቀች የተባልሽው እህትየው ወይ መርዝ ያበላችው ጎረቤት ነሽ መሰለኝ ባለጌ
@@elizadavid7336ምን ባለጌ ነሽ እግዚአብሔር አንቺ እንደምታይው የሚያይ ይመስልሻል። ከንግግሯ ታስታውቃለች ለእናቷም ታስባለች እናትየው የአንድ ልጅ ምክር ከሚሰሙ አንችም ተይ አንችም ተይ ብለው ማስማማት ሲችሉ ወደ አንድ ወገን አድልተው ቤቱን አመሱት። አባትየው መልካም ስለሆኑ የልጆቼ እናት ናት ብለው ስለተው ነው እንጂ ያኔ ገና ሲፋቱ ንብረታቸውን ከፋፍለው መውሰድ ይችላሉ።
ፊት ለፊት የሚናገር ሰዉ ሁሌም ነገረኛ ነዉ የሚባለዉ ስንት እናቶች አሉ ከላይ ሲታዩ መልካም መስለዉ ልብ የሚሰብሩ ሰዉ እንዲያዝንላቸዉ በዉጪ መልካም መሰለዉ ለመታየት እናት ሁሉ ጥሩ መልካም አይደለም በተለይ ባእድ አምልኮ የሚያምኑ ሲሆኑ እዉነት ያለዉ ሰዉ ነዉ እንባ የሚቀድመዉ የልቧን እዉነት ነዉ የምታወራዉ
liki ede na nenati 😢 qedase mesela ebabi nati tqaxelku newe milese edi yalu entoci merzcewe aylqime😢
አረዝበይ አይባልም ከእናትየበለጠየለም ሁሉልጅአድአይደለም አባቷንስለወደደች የሚጐዱትመስሏትነዉ
Yalwelede sew comment
የእኔ እናት እንደዚህ ጨካኝ ሰው ናት እድሜልኬን እንዳስለቀሰችኝ አንድ ቀን ደስተኛ ሆኜ አላውቅም ብትሞት እንባ እራሱ ሚወጣኝ አይመስለኝም
የኔም እናት ጨካኝነች አትወደኝም የኔን ታናሽ እህት ነው የምትወደው
ሁሉም ሰው ስለሚያውቀው እናት ነው ሚያወራው Comment የምታረጉ ሰዋች ምን እንዳሳለፉ አናቅም የግድ ለአንዱ መወገን የለበንም እናት እናት እያልን ባናራግብ መልካም ነዉ ስንት አይነት እናት እንዳለ እየሰማን እያየን ነው ከታሪኩ ከተማርን በቂ ነው ግዴታ አይደለም አስተያየት መስጠት እነሱ የቱንም ያክል ቢጣሉ ስጋ ናቸው።
😒እኮ ቅልስልስ ስላሉ እና በ እድሜ ስለግፍ በ ልጅ ላይ ማንም ምንም ቢአደርጉ በ ባህላችን 🤮🤮🤮እናት ስለኦኑ ብቻ ተስሚነት 😒😒አላችሁው 😒😒
Atfrde lgte btme gbze abtne ystmache egzybher kefta ysthi endna lebsh kslole ylaychuten enate enate eylchu atfrde
@bezitube2671 tkakele neshi
👌👌👌👌
እማ ❤አባ ❤ እምትለው ቃል ውስጤ ገባ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ ጥለነው ለምንሄደው ኮተት እርስ በራሳችን መባላታችን ያሳዝናል ሎሚ ንግግር ትችላለች ግልፅም ናት እምትናገረው ነገር ብስለት የተሞላበት ነው ❤❤❤❤
የዝች ሴት ባህሪና የኔ ባህሪ አንድ አይነት እዉነት ተናጋሪ ሰዋች ሁሌም ዉሸታሞች ጋ እናትም ማበላለጥ ነዉ ስራዋ አንቺ ግነ ንፁሁ ነሽ ለዛም በልጆችሽ ክፍያዉን ታገኛለሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን !!!
እናት እናት ናት የምትሉ እስቲ ተውን ስንት እናት አለች ልጅን ከልጅ የምታበላልጥ
ማርያምን ትክክል የደረሰበት ያውቀዋል
Aw lk nesh
በናትሽ አውሪኝ@@ነፃነትየድንግልልጅ
Stupid selfish, shut your Atlantic Mouth. The Mother is Mother. Nothing replaces hers. This Woman is cruel and loves Money property then she is doing lots of stupid things und abused her Mother and sisters.
She is arrogant.
what about fathers lesua yetederegew leleloch bidereg lititanek new ende father emimechewn aderege mother emimechatin madreg atchilm??
የእናትን ክፋትና የደመና ግዜ ጥም ማንም አያውቅልህም ከራስህ በስቀር ይባላል ብዙ እናቶች አሉ በክፋት የተሞላ የተናደደ ሰው ብዙ ነገር ያደርጋል አትፍረዱ
ለማንኛዉም ቤታቸዉ የጠፈዉን ፍቅር አላህ ይመልስላቸዉ
ልጅቷ በጣም ተጎድታለች አባቷን ያክል ነገር ተጎድታ ምን ታድርግ ሴትዮዋ የቃልኪዳን ባላቸውን የልጆቻቸውን አባት ያገላቱ የመጨረሻው ዘመን ይችን ጠንካራ ሴት ግን አትሳደቡ ምንም ጥፋት አላየሁም ከአላት ያባቷ ፍቅር ውጭ
የኔማር አሳዘነችኝ እስካሁን አላገኘዎቸውም እንጂ ገርፋቸዎለሁ ስትል እውነት የቡሀነቷን ነው ያየሁት የኔናት
እኔ የምለው እስኪ የምትሳደቡ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ምንም በማታቁት መፍረድ አይከብድም እናት አትበድልም ያለው ማነው እስኪ አትፍረዱ ፍርድ የፈጣሪ ነው
ስለ አባትየው በደልስ ምነው ዝም አሉ ይገርማል አባትን የሚያህል ነገር ኩሽና የሚያስተኙ ጨካኞች
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ ይሄ ታሪክ እኔ ላይ የነበረ ታሪክ ሰለነበር በደንብ ነበር ያዳመጥኩሽ አንቺ ግን የአባት ምርቃት አግኝተሻል ይብላኝ ለነሱ አይዞሽ
እናታችሁን ከፉ የምታደርጉ ሴቶች እርጉም ሁኑ እናት ተርባ ልጇን የምታበላ ናት
Ye abat mirkat magignet eko be enat meregemin ayaskerim.. lij mnm bihon yewelaj welaj mehon aychlim beka wey zor malet new enjy kuch blo enat masekayet lik adelem
እናትየው እንዴት ኖት ሲባሉ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ እንኩዋን አላለም እኔም ታዝቢያለሁ ልጃቸው አብራ የመጣችው እግዚአብሔር ይመስገን ብላለች እናትየዋ ግን ሌላ አምልኮ ያላቸው ይመስለኛል ሎሚ በጣም የምትናገረውን የምታውቅ አባትዋን በክብር አስታማ የልጅነት ሃላፊነትዋን የተወጣች መልካም ሴት ናት
አሳቸዉ አያቁም ምክኒያቱም አቤታቸዉ ትልቅ ሰይጣን አለ ጠቋር የሚባል በ አገራቸዉ ዛፍ ነዉ ቅቤ የሚቀብት አሁን ያ ሰይጣን ነዉ አንዲህ የሚያባላቸዉ 😢
ene ysa layfe lay nene ena terdawati getane ynati kifu ko ayderese newe beco ko feqere hzbi newe selalewoci kbade nacewe byzwa ene abata beco enata selala ynena ysa tarki kopi
tikikele❤❤
@@soniajonathan7618 በዛ እድሜአቸው የእግዚአብሔርን ስም ያለመጥራቸው በጣም ገርሞኝ ነበር? ይገርማል
@@rozazouba7538Debrziet Bisoftu satun Ale" oromo nachew hedew yelmnu " ye oromo kalechha
አትፍረዱ ለዚ ቤተሰብ ፀሎት ነዉ የሚያስፈልገዉ
ጀግና ነሽ ለአባትሽ እስከ ጥግ ድረስ ማድረግ ያለብሽን አድረጋሻል አባትሽ ግን አንጀት ይበላሉ
የሚገርም ነው በየቤቱ ክፉ በጥባጭ ምቀኛ እህቶች አሉ። የሰይጣን ቁራጮች። እነርሱ ባሉበት የቤተሰብ ፍቅር አይኖርም። ገንዘብ/ንዋይ አፍቃሪዎች መተተኞች።
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ በልጆችሽ ተደሰች።
ለቀቾ/እህት ተብዬዋ ደግሞ የውስጥሽን አይቶ ፈጣሪ ቀኑን ጠብቆ ይፈርድብሻል። ሰላም ከሌለ የውርስ ሀብት ከንቱ ህኖ ይቀራል።😡😭💔
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን
አረ ወደዛ ወጥ የለለው እንጀራ ምን ይሰራልኛል because of inflation!
@@sofoniasGesesse አመለጠሽ እንጀራውን ይዘሽ ወጡን መጠበቅ አይሻልም ብልጥ ልጅ ........... አይባልም እንዴ በናንተ ሀገር?
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
እንዳንድ እናተች ልጆቻቸዉ አባታቸዉን ሲወዱ ደስ አይላቸዉም። ልጅን አባትን ባልሽ ነዉ ብሎ ማለት በጣምየሚያሳፍል ልጆች እንደልጅነታቸዉ ገመናቸዉን እንዳይሸፍን የሚያደርግ መጥፎ ምሳሌ ነዉ።
እሷ ስላለች እንጂ እናትየው አባቷን ባልሽ ማለታቸውን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ልጅቷ አነጋገሯ የተወሳሰበ ነው ታምታታለች አንዱን ጀምራ ሳትጨርስ ነው ወደ ሌላ ሀሳብ የምትገባው
ከስራዋ ነው እሷ እንደ ሚያደርጋቸው እይ
@@alemyadagi8197smetawi ena tenadaj sele honech new minem alamtatachem
@@alemyadagi8197እረ አነጋገሯ አተውሰበሰበም ጥራት ብቃት ያለው በኮፊደስ ነው እምታወራ ጀግናነች
@@alemyadagi8197ere mesmat silematichyi new enji betikikil nw eyetenagerech yalechiw.
እናት እናት ናት የምትሉ ሰዎች ምናችሁን ነው የሚያማችሁ?..ስንት ልጆቻቸውን የሚያስርቡ የሚበድሉ የሚገድሉ እናቶች እኮ አሉ::
በየቤቱ ብዙ ነገር አለ ሚስት ባሉአን ስትደበድብ ፣ስታስርበው አይቻለሁ
ኧረ ተያቸው ይች ልጅማ የተባረከች ጀግና ልጅ ናት እናቲቱ አረመኔ ናት
እህህ ስንት የተረገመ እናት አለ። ሁልጊዜ እናት መበደል የለባትም እናት እናት ይባላል። ቁስሌን ቀሰቀሳችሁብኝ። እረ ተዉዉዉ😭😭😭😭
ምናችንንም አያመንም እናት እናት ናት 9ወር አርግዛ አምጣ የወለደች እናት አዝላ ያሳደገች እናት
@@nadernegash827 የት አየሽ አረመኔ እናት መሆኑናን አይደለም እሱዋን ልጆቿን ያሳደገች እናት ናት
እኔም እሷ እንደምትላቸው አይነት ቤተሰቦች ቢኖረኝ እንደሷ ላለመሆኔ ዋስትና የለኝም እንደ እናት በመከበሪያ እድሜ ከእናት ጋር እንዲ ሰላም አቶ መኖር ያማል በእውነቱ እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ
አንቺ የአባትሽ ልጅ ነሽ አባትሽ አልሞቱም የአባትስ አምላክ ይጠብቅሽ:
ከባድ ነው መፍረድ ህመሙን እሚያውቀው ታማሚው ነው ግን ፈጣሪ ሰላምን ፍቅር ይስጣችሁ ስንት አለ በየቤቱ ተባረክ አለምዩ
ጎበዝ መዉለዲ ብቻ እናት አያሰብልም
ሰንቶች ናቸዉ ተወልደዉ ማንነታቸዉ የጠፈባቸዉ ሰለዚህ የዉሰጥሺን መናገረ መብትሺነዉ
መልካም ሴት ነሽ። ለአባትሽ የከፈልሹን ሁሉ በልጆችሽ ታገኛለሽ።
እሳን ብቻ ሳይሆን የሳን ልጆች ያሳደጉት እናታስ....??? ይቺንም ያልወለዳትን የእባትየውን ልጅም እንደራሳቸው እድርገው እሳድገዋል እኮ...!!!
@@Stoplying-k1wኪኪኪኪኪኪኪ ድንቄም
Aslekesegne
ሃቀኛ ሰው ሁሌም ሃይለኛ ነገረኛ ነው የሚባለው ሁሉም እናት አንድ አይደለም የተበደለችውን የምታውቀው ራሷ ናት አትፍረዱ እውነቱን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው
በጣም ወላሂ የኔም እጣ ፋታ ነው እኔ ግን ማንንም አልሰማ አላህ አይቆጣብኝ በአላህ ላይ ድበር አልለፍ እንጅ ለሰው ምንም አይደቀኝ እነሱን እንድንመሰል ይፈልጋሉ ቀጣፊ ውሸታም በዳይ እኔ መቸም ከሀቅ አርቅም አላህ አሳፍሮኝ አያቅም
@@AsdQwe-qr8zs ልክ ነሽ ውዴ ተናዳጅ ሰዎች ስሜታቸውን ፊት ለፊት የሚናገሩ ሰዎች ነገረኛና ሃይለኛ ተደርገው ነው የሚታዩት
እኔ ግን አስለቀሰችኝ አባት እራሱን ሲስት እንድህ አይነት ልጅ አይገኝም እግዚአብሔር ይባርክሽ በእንባ ነው የሰማሁት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የቤተሰባችሁን ሰላም እድመጣ ፀልዬ ክፉ ነገር ሁሉ የሰይጣን ነዉ
የእኔናት ይችልጅ በጣም ዉስጧ ቋስሏል አይዞሽ እህቴ
ምናባቷ ትቆስላለች አባትና እናት አይለይም ትልቅ ደደብ ነች ነገ ከልጆቾ ታገኛለች መስሎት ነው
በጣም
እኔ ግን ውሸታም ነው የመሰለችኝ
እናትና አባት ባይግባቡ እንኩዋ ልጆች ለአንዱም ሳያዳሉ ከቻሉም ለማስማማት ካልሆነም ሁለቱንም እኩል መንከባከብ ነው እንጂ ይሄን ያህል ለአንዱ ወግኖ ሌላውን መኮነን በጣም የሚገርም ነገር ነው።
እውነት ነው
ንብረት ፈልጋ ነው . የትአገር ነው ልጆች ሳወርሱ የልጅ ልጅ ኑዛዜ የእሳ እጅ አለበት ይች የቀን ጅብ.
@@selameselame234werna nese bitoresese ybata newe mbita newe
ትክክልእኩል ማድረግ መለየት በጣም ነውር ነው አባቶን እንጂ እናቴ አትልም
EGZIABHER LBONA YSTESH tesaseteshal batam ENATEN AKBRI
"አባቴ ጀግና ነው" 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርሽ።
የአባት ሞት ቁሱል ነው ያማል
Ye Enat wurdets????
ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው።
አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ እዚህ አድርሰውሻል፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የፈለፈልሻቸውንጭምር። ባለጌ ክፉ ሴት ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ።
እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም።
የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ።
Amen Amen Amen 🙏❤
@@elizadavid7336 አንደኛው መርዝ ያበላከው አንተ ነህ ሟርተኛ እናትህ ጠንቋይ ቤት የሚሄዱ ከሆነ አስተዋቸው ሳይረፍድ
ስንት መጥፎ እህቶች አሉ እናት እና ልጅን የሚለያዩ ስንት አሉ የራሳቸውን ጥቅም ለማሰጠበቅ ጥሩ ልጅን እንዲገለል የሚያደርጉ በገዛ እናታቸው ላይ ነፃነት እንዳይኖራቸው ባይተዋርነት እንዲሰማቸው የሚያደርጉ እናት ከመጥፎ ልጆቿ ይልቅ ጥሩ የሚያስብላትን ታገላለች መገለል ደግሞ ጥላቻን ቂምን በቀልን ይፈጥራል ስንቶቻችን ይህንጨስሜት አስተናግደነው ይሆን ቤት ይቁጠረው
እህቴ ጅግና ነሽ ባለ ኩፉ የዘራውን ያጭዳል አባዬ ስትሊ ስጣፍጥ ያባትሽን ምርቃ ለልጆችሽ ላቺ ይጠብቅሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አይዞሽ የ እኔ እናት አባ ስትዬ አስለቀስሽኝ ምንም ቢሆን ይቅር በያቸው አይዞሽ እናቴ እናትሽን ይቅር በያቸው ምንም ቢሆን እናት ናቸው ምንም አትከስሪም
እሷ እናቷን የምትደበድብ የምታዋርድ ባለጌ ይቅርታ ትጠይቅ እንጂ እሳቸው ከእሷ ጋር መከራ ያዩ ምስኪን እናት ለምን ይጠይቃሉ
ሀቅ ነው ምታወራው
በጣም ነው ምታሳዝነው
እግዚአብሔር ያፅናት አዝናለች😢
ክፉን ክፉ ማለት መቻል አለብን
እናትየው አጥፍተዋል አለቀ ሀቀኛ ናት
Be min awekesh
@@6s8f7d አነጋገርዋ,አገላለፅዋ,ሚደበቀውን አለመደበቅዋ
በመቅረብሽ ደስ ብሎኛል ባለፈው በጣም ስሜታዊ ሆኜ እጇን ይስበረው ብዬ ነበር:: ግን እውነት ምታወራ ሴት ናት ፈጣሪ ይርዳቹ
እንዴት አውቅሽ/ክ እውነት መሆኑን እናትየውን ስምተህ/ሽ ልጀየውን ጠላሽ አሁን ደግሞ ልጅየውን ሰምተሽ እናቷን ጠላሽ ሌላ 3ኛ ሰው ቢመጣስ ማንን ትጠያለሽ (ታምኛለሽ)🤔🤔
አሁንም ሰይጣንነቷን ነው ያየነው
😂😂
የአዞ እንባ። ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው።
አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል፣ ጠብቂ። ሰይጣን ከገባ ሳያዳርስ አይተውሽም። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የወለድሻቸውን ጭምር አድርሰው ከሆነ። ባለጌ ክፉ ሴት ነሽ፤ ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ።
እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም።
የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ። ለልጆችሽም እርግማን አታስቀምጪ። በነገር ከመምራት ይልቅ፤ ይቅር በማለት መሪ ሁኚ።
አለም ሰገድ ልታናግርህ እንኳን እድል አትሰጥህም ያለችው ልብና ኩላሊትን የሚመረምር እግዚአብሔር አምላክ ይወቀው እንጂ በጣም አደገኛ ሰው ትመስላለች እግዚአብሔር በእዚህ ቤት ይግባ
🛑🛑እናት እናት አትበሉ ወረኛ ሁላ ከሷ በላይ ስለእናቷ ተረዳቹ?የወለደ ሁሉ እናት አይሆንም 💯💯👌አንቺ ጀግና ነሽ 🙏🙏🙏🙏
በትክክል
የመጨረሻው ዘመን እንዲህ ነው እናትና ልጅ እንዲህ ሲካሠስ
ይገርማል
እናቱን ከራሴ በለይ እወዳተላዉ እድሜዋ ይሪዘምልኝ❤❤🙏🙏
አሚን እድሜ ጤና ለእናቶች ኧር ጉድ እናት በዚ ልክ እግዝዬ😂😂
Amen enem kerase belay ewedatalehu
Ameen Ameen Ameen
Ene agibche enkuwan adade sihed alikishe new mimelesew yenat fikir alakim😢😢😢
መልካም ሰለሆነችልሸ
በጣም ናው የተረዳውሽ ላአባአትሽ ጀዛአሽ አላህ ይክፈልሽ ግን የእናአትሽ ጉዳይ የምትይው እውናትሽ ሊሆን ይችላል ናገራግን እናት እናት ናአት ሁሉንም ትተሽ ይቅርታ ጠይቃአት ❤❤❤
የምን ይቅርታ ነው እምትጠይቀው
ቆራጥ ሴት❤❤❤ ለእማማ ማስተዋልን ይስጣቸው አምላክ ፍቅራችሁ ይመለስ ሎሚዬ ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍ ምን አልባት እኔም አባቴን እስከጥግ ስለምወደው ነው መሠለኝ ለማንኛውም አምላክ አንድ ያድርጋቹ።
እሕቴ ተባረኪ የኔ እናት እነሡ የተናገሩት ያሣፍራል ያማል ግን አንቺ በልጆችሽ ታገኝዋለሽ❤❤❤
አይዞሽ ሎሚ ጠንካራ ሁኚ ሆደ ቡቡ አትሁኚ ጥሩ የአባት ፍቅር ስላለሽ ነው ተባረኪ እድሜ ይስጥሽ።
እናትን እምዬን ለምትደበድብ ለምታዋርድ ክፉ አምላክ አይባርክም እሱ እውነተኛ ዳኛ ነው ትቀሰፋለች ድሮም ተናጋሪ ምላሰኛ ችኩል ነበረች ጸብ ትወዳለች ልቦና ይስጣት
በጣም ሀይለኛ ትመስላለች ግን ውስጧ ንፁህ ይመስላል አንዳንድ ሰው ተፈጥሮው ሀይለኛ መስሎ ግን ውስጧ ምንም የለም ፡ ለአባትሽ ማገዝሽ ጥሩ እንዳለ ሆኖ ለናትሽም ሁኚ እናት ምንም ልትናገር ትችላለች ግን እናት ነች እና እድሜሜም ነው ፈጣሪ ነው እውነቱን የሚያቀው እኛ እናንተ ሰላም ፍቅር ሁናቹ ማየት እንፈልጋለን መጨረሻውንም ማየት እፈልጋለን ፡እህትየዋን ትቅረብልን ላቀች ፡ብቻ ፈጣሪ በቤታቹ ሰላም ያምጣላቹ 🙏🥰
ye beco hzbi hylna newe bezawe liki fqer newe ysa lyfe engame ale selala stoci kbade nacewe enme enata selala nati gin kbade nati😢 ylomi tarki lki edana
በጤንነት ነው እናትን ይህን ያክል መናገርና እናትን አልወድሽም ማለት ይቅር በይኝ እናቴ በይ የአለም ፈጣሪ ይሆነው እግዛብሄር ይቅር እንዲልሽ 😢😢😢 እናት አፈር ውሥጥ ገብታ እንኮዋን ትናፍቃለች 😢😢😢😢😢
እኔ አባቴን በጣም ስለምወድ እና በህይወት ስለሌለ የዚህች እህት ሃዘን እና ለቅሶ ጨርሼ ማየት አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው ።
የአባትሽን ነፍስ በገነት ያሳርፍልሽ ከደረሰባቸው የሞራል ጉዳት እና መሸማቀቅ ስላረፉ ግን እግዚያብሄር ይመስገን ።አይዞሽ በርቺ እህት እግዚያብሄር ያጽናሽ አሜን።
በጣም ነው የወደድኳት ሎሚ የምር ከልቧ ነው የምትናገረው ውስጤ አምኗታል ልጅ አባቷን ስትወድ እናት አውሬ ትሆናለች ትቀየራለች 😢😢
መፍረድ ከባድ ነው እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ ተቀይማም እማ ትላለች የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ይቅር ተባባሉ ለየትኛው እድሜ ነው!!
ተጎድታለች የዋህ ናት
ይች ልጅ ውሥጧ ቆስሏል ምን ጸብ ቢኖር እናት ልጇን አባትሽ ባልሽ አትልም😢😢😢
በምንም ታምር አትልም😢 እናት እናት ናት
@@habtemariam782ኸረ አትልም
በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ እኔ በአይኔ አይቻለሁ ለእረፍት ኢትዮጵያ ሂጄ ልክ እንደዚህ ቤት ነበር ።አይኔ እያየ ስትመታው ፈነከተችው ምግብ አትሰጠውም ነበር ። ልጆችን ሁሉ አሳድማበት ነበር። በሙሉ ህዝቡ ያውቃል የልቅሶ ቀን ግን ተሰባስበው ቀበሩት። ከስድብ እንቆጠብ ልጅቱ ልቡአ ቆስሎአል
ወይ መቁሰል በጣም ትታወቃለች አምላክ ይፈረድባት ቤታቸዉን ለቃ አትሄድም አሮጊቷን ከምታሰቃይ ወልደው አሳድገው የሚያውቅ ያውቃል ነውረኛ ናት
@@MedhanitAyalew-f7l የት ነው የምትሄድ ከአባቷ ቤት በዚያ ላይ አረብ በርሀ ላይ ሰርታ የድርሻዋን ተወጥታለች ባልና ሚስት ቢጣሉ እንኳ ልጆቹ ሁለቱንም መንከባከብ ግዴታቸው ነው አባቷን በጦረች ልጅን ባልሽ አይባልም ትልቅ ነውር ነው
🎉እታለምዬ እኔ ተረድጄሻለዉ እውነቱ የሚያቀው ፈጣሪ ነዉ ግን አባትሽ ሰውባጣበት ግዜ ሰዉ ሆነሽዋል ተባረኪ በተረፈ ሰላም ያዉርድላችሁ😢
የአለም እናቶች ሁሉም ጥሩ ናቸው ልጆቹ ግን የንብረት ፍቅር አጡዟቸዋል😢😢😢😢😢
ድንግል ማርያምን የመድሀኒአለምን እናት ያላከበርሽ ቤንጤ እናትሽን ልታከብሪ አትችይም እግዛብሔር ይገስፅሽ
ትክክል ተናገረች ስለማትወዳቸውማ ነው የደበደበቻቸው!!! እውነቱን ተናገረች!!! አለም ሰገድ ጎረቤቶችን አቅርብ ግን ምን ዛሬ ጎረቤትም ዛሬ ላለው ላበላው ነው እሚቆመው ጉድ ነው እኛ ሀገር!!! ማን ይታመናል??? በተለይ በእኛ ሀገር!! ያልገባኝ ነገር እንዴት ነው እናትዋ የ55 አመት ባላቸውን መድሐኒት ያበልዋቸዋል???? ምን ማለት ነው አልገባኝም!!!
ትክክል
እኮ ማን ሀቅይናገራል ሁሉንም በጥቅምተመረዘ
55 amet alnorum washtewal....setiyewa chigir alebachew,,,,hulum enat enat aydelem
I qq the 😊😊
😊
ጀግናዋ ልጅ የአባትሽ አምላክ ይባርክሽ ዘርሽን ይባርከ እንዲህ ነው አባትን መርዳት ይገባል ግዴታችንም ነው የታደልሽ ነሽ ያላደላቸው ቀረባቸው ያሳዝናሉ የታደለ ማንንም ሰው አስቶ ከመንገድ ይረዳል❤❤❤❤❤ ሰው ነሽ በርች ሴጣን ያወጀውን አትስሚ እርሽው!!!!!
ተረዶት ኮመቶች አትፈረዱ በጣም ክፉ እናቶች አሉ ከልጅ የሚያበላልጡ ውስጧ ተጎድቷል
በፍፁም!!አባትየው ከህፃንነቷ ወሬ አቀባይ አድርጓት ከናቷ ያቃቃራት
ዝምበይ እናት እናት ናት
@@ekramt9cለምን ዝም ትላላች? ሀሳባን መግለፅ መብቶ ነው ፣፣ ሰንት ከሰይጣን ያልተናነሰ ስራ የሚሰሩ እናቶች አሉ
እናት እናት ነች እኩል ነው የሚማጥባቸው እናት ልጇን አታበላልጥም
ynme hweti le ahun derese liki endesa newe😢 terdcatalewe kelba❤😢 fxari ybertati
አንቺ ሴት አምላክ ይባርክሸ ዘርሸ ልጆችሸ ይባረኩ ማልቀሰ አይገባሸም አንቺ ትክክለኞ የልጅ ሰራ ለአባትሸ አድርገሻል ጀግና የጀግና የአባትሸ ልጅ ነሸ አኔ የምነግርሸ አንቺና ልጆችሸ ማልቀሰ አይገባችሁም ደግ ነገር ሠርታችሃል ! ምንም ጊዜ ቢሆን ክፉ የሰራ ያልቅሰ እናንተ ማልቀሰ አይገባችሁም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰቦችሸ ይሰጥሸ በቃ አታልቅሺ አምላክ ይርዳሸ!!!!
የኔ እናት አነቺ ስታለቅሺ እኔም አብሬሽ አልቅሼ ሞትኩ ። አባትሽን እግዚአብሔር ነፍሳቸው ነ ይማር አንቺንመ እግዚአብሔር ያፅናሽ ። ለሁላችሁም ሰላም ይውረድ እናተረሽንም ንሰሃ ገብተው ቀሪዉን ሐይወታቸውን በሰላም በኖሩ ለየትኛው ጊዜ ነው
አባትን ባልሽ ይባላል እንዴ ??? ይሄ ብቻውን አቆራራጭ ነው ።😢😢😢
well" we need another witness.
@yenazarethlije558 well she mentioned it earlier even in the funeral they said & all guest was witness all negbhrood heard & she said when you come you can ask so it's a bit frustrating what her mom & sister are doing .
ከዚህ በፊት እኔ ሰምቻለሁ ባልና ሚስት ተጣልተው ሊፋቱ ሲካሰሱ ልጁ ምግብ እየሰራች ስታበላው ከስራ ሲመጣ ቤቱን ስታፀዳ እናቷ ይሄ ሰውዬ ያንቺነው ወይስ የኔ ባል ብላ በሰው ፊት ተናገረቻት አቤት የአባትየው ፊት በድንጋጤ ከሰል መሰለ እና አንዳንድ ሰው እኮ ልቅ አፍ ነው ልጅና እናት ተቆራርጠው ቀርተዋል
ትክክል
@@dagemadis6424
እኔም በ14አመቴ እናቴ አግቢው ብላኛለች ሲፋቱ እኔ ግን ዝም አልኩ ስሜቱ ከባድ ነው. ግን እናቴን እወዳታለሁ. እሷን በድሏት እኔ ካባቴ አልለይም ስላት ተናዳብኝ ነው
ግልፅ የምትናገ በሆዳ ምንም የለም ሁሉም ነገር ማፈንዳት ነው አልዋሸችም እናት ብትሆን ተሳስታለች እናትየዋ በደለያለኛ ናቸው የአዞ እንባ ሁሉ እውነተኛ ነው ማለት አይደለም እናታቸው ንሰሀ ይግቡ ይህ ነው ሀቁ
ልጇ ነሽ መሠለኝ
መሆን አለባት ኪኪኪኪኪከሆንሽ እናትሽ አርመኔ ናት😂😂😂
በምን አወቅሽ ትክክል መሆኑን
👎👎👎👎👎👎👎👎
የአዞ እንባ። ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው።
አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል፣ ጠብቂ። ሰይጣን ከገባ ሳያዳርስ አይተውሽም። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የወለድሻቸውን ጭምር አድርሰው ከሆነ። ባለጌ ክፉ ሴት ነሽ፤ ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ።
እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም።
የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ። ለልጆችሽም እርግማን አታስቀምጪ። በነገር ከመምራት ይልቅ፤ ይቅር በማለት መሪ ሁኚ።
ስዎች አትፍረዱ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ አደባባይ ስላልወጣ ነው አንዳንድ ታናሽ እህቶች አሳዳሚዎች ናቸው ግልጽ የሚናገር ስው ሁሌ ሀይለኛ ነው የሚባለው ፍርዱን ለእግዚአብሔር ስጥቶ ከክፉዎች መሸሽ ነው እናቶችም በክፉ ልጆች ምክር ይሳሳታሉ እናትየው እውነቱን ስለሚያውቁ ተናደው እንዳይሞቱ እግዚአብሔር ስላሙን ያውርድላቸው ፈራጆች ዝም በሉ
እናትሽ የቱንም ያህል ቢበድሉሽ እናትሽ ናቸው ከአንቺ አልፎ ልጆችሽን አሳድገዋል ደግሞ አንቺ ክርስቲያን (ጴንጤ ነሽ ) እንኳን እናትሽን ሌላውንም እንኳን ቢበድልሽ እንኳን ይቅር ማለት ግዴታሽ ነው ይህን ሳታደርጊ እንዴት መጸለይ ትችያለሽ እንዴትስ ታመልኪያለሽ ከባድ ነው ወደ ልብሽ ተመለሺ ሁሉ በምድር የሚቀር ነው ትህትናን ከእየሱስ እንማር።
የምትፈርዱ ሰዎች ግን ደናናችሁ ምንአለ የሰው ቦታ ሆናችሁ ብታስቡ ስንት አይነት ክፉ እናት አለ ቤቱ ይቁጠረው በራስ ሰው እንደማዘን ምድር ለይ የሚያሳዝን ነገር የለም የደረሰበት ያውቃል
የሀኪም ማስረጃ ይቅረብ አለም ሠገድ እናትሽ ጀግና ናቸው ያንቺን ልጆች አሳድገው ዉለታቸው ይህ ነው ማፈሪያ
ትክክል❤❤❤
አው ይቅረብ
መቼ ካደች እያመሰገነች ነው
አንዲም አርጎ ማመስገን
በጣም
ቆስላለች እናት ግን ፍርድ ቤት የያዘው ጉዳይ ለማስቀየስ ይመስላል ወደ ሚዲያ የመጡት።አንቺ ግን ይቅር ለእግዚአብሔር በይ
ሁሉም የሚገባውን ያገኛል የሚቀለበስ ሕግ የለም
Enat yaw ye lej miker new eyasasatachew yalew
አስመሳይ ናት ሎሚ የሚሉዋት።
እናቴን አልወዳትም እያለች እናቴ አንድ ነገር ብትሆን ገፈታትሬያቸው ነው የምገባው ምናምን አለች።
የለቅሶ ግዜ አዛኝ መስላ እናትየውን ልትቀብር አረመኔና መርዘኛ የቤተሰቡ አበጣባጭ እርኩስ ሴት ናት።
ኑዛዜው የተፅእኖ መሆኑ የሚያስታውቀው ሎሚ የሰራችው ቤት የሎሚ ነው የሚል መግባቱ ነው። በፍፁም አባትየው እንዲህ አይነት መርዘኛና እርኩስ ሰው አይሆኑም። ግን ሎሚ የሚሉዋት መርዛቸዋለች።
@@addisababanazareth15251ኛ አባት ባይበደሉ በቁም ይናዘዙ ነበረ?2 የምትናገረው በወረቀት በማስረጃ ነው 3 እናት ፍቅር በፍቅር ሀምሳ አመት ብለው እድ የፍርድ ቤት ፍቼ አሳየች ታድያ ማንን እንመን
እኔ ስሜትሽ ይገባኛል ከልጆቹ ተለይተሽ ተዳልቶብሽ በጥላቻ ካደግሽ 😢እንዲሁም በስደት ተሰቃይቶ ልጅ ሲመጣ አይዞሽ የማይል እናት ምላሹ ፍቅር አይደለም የእኔ ታሪክ ነው የሚለዬው እኔ አባትም የለኝም አላውቀውም መደብደብ ግን በጣም ሀጢያት ነው ካደረግሽ ሌላውን ስሜትሽን የደረሰበት ይረዳዋል የእናትዬዋ ውሸት ለምን አስፈለገ በፍቅር ከባሌ ጋር የኖር ማለት ለምን አስፈለገ ለእዛ ነው አባታችሁ ይህንን ያደረጉ ግልፅ ነው ሌላው ለእናትሽም ላንችም የምነግረው በሽተኛ አይባልም ወንድምሽን እሱንም ሀይምሮውን አትንኩት 😢😢😢😢በግልፅነትሽ አደንቅሻለሁ እግዚአብሔር የሚያውቀውን. ለሰው ተብሎ ማስመሰል ልክ አይደለም
የእሷ እናት እኮ ልጆቿን አሳድገዋል
@@baushBelay የፃፍኩትን በደንብ አንብቡ መጀመሪያ
ምንም ይሁን እናት ናት እናትታውቂያለሽ
ክፈ ቢሆኑ ልጆቾን ለፍተው ያሳድጉ ነበር ይቺ ጭራቅ ለገንዘብ ብላ ነው
@@BetiBelay-n5vእኮ
ምትደነቂ ጎበዝ ሴት ነሽ ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር እና ክብር ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም እግዛቤር ብድሩን በልጆችሽ ይድረስሽ
ስንት ጨካኝ እናቶች አሉ ይህች ሴት እውነታን ነዉ አዘንኩላት
እናትን ጨካኝ ማለት መርገም ያመጣል በምን አወቅሽ በጣም የሚገርምሽ ጎረቤት እንኳን እንዳያስማማ በጣም አስቸጋሪ ምላሰኛ ተሳዳቢ ሴት ናት የሚያውቅ ያውቃታል ቤተሰቦቿን መከራ ነው የምታሳያቸው አሁን አባ አባ የምትለው ያው አዛኝ መስላ በድብቅ አስፈርማ ሰውየውም ስለሚፈሯት መፈረማቸው ግድ ነው አሁን ግቢ ውስጥ ሆና ደካማ እናቷን ገበናዋን ሸፍነው ልጆቿን አሳድገው ዛሬ ታስለቀሳቸዋለች የእናት ክፉ የለም በጣም ሀይለኛ ሴት ናት የአካባቢው ሰው ያውቃል እህቶቿ በጣም ምስኪኖች ናቸው እነሱ ውጭ ተከራይተው ነው የሚኖሩት ብቻ ልቦና ይስጣት ፈጣሪ ሁሌ በምላሷ ትመካለች
@@MedhanitAyalew-f7ltey firdun le fetari enest
@@MedhanitAyalew-f7lእኔም እንደ አንድ ተመልካች ዝም ብየ ሳያት የፃፍሽውን ነው የተሰማኝ በጣም ሃይለኛ ጥጋበኛ ማን ይነካኛል ባይ ናት።
@@MedhanitAyalew-f7l minew ene akalehu alik ene benate betam tegodchalehu
ለመፉረድ ችኮላ ጥድፊያ
አንቺ ጀግና ሴት ልጅ ነሽ የልጅነት ጥግን ለአባት የሚከፈለውን ዋጋ ከፍለሻል አንዳቺ ያሉ ጠንካራ እህቶችን ያብዛልን የአባት ሁለታ በአብዛኞው በእነሰቶቻችን ይጋረዳል ነገር ግን የቤቱ ምሶሶ አባት ነው
የልጅ ጎባን ነው የሆነይው ለእናቷ
ወይኔ በዚህ ደረጃ ባይሆንም እኔም አሳልፊአለው ጌታን አቤቱ አትፈተኑ በእውነት ጌታ ረድቱን ልጆች ተረጋጋን ፀለይን ለእግዚአብሔር አሳልፈን ሰጠን ተረጋጋ በእውነት አናቴን በጣም ነበር የምወደው አባቴ ሲታመም ተደናግጠን እዝን ስንል እናቴ ቀናች በኢየሱስ ስም ድንብርብራችን ወጣ ብቻ እግዚአብሔር ካልረዳው ሰው አይችልም አጣብቂኝ ነው😢
andande enatoci qentna nacewe aymerowaceweme kiifu newe ynme hweti bezi wesxe newe
@@rozazouba7538Anchi nesh Lomme " because you are crying every comment section " balge.
የፈለገ ቢሆን በእባት እና በእናት መካከል እትግቡ ...የሎሚ እባትም እንደ ሎሚ ሀይለኛ የነበሩ ይመስለኛል.....ልጆቹ ነብስ ከማወቃቸውም በፌት እናትየውን እየጨቆኑ የኖሩም ይመስለኛል ... እባትየውም የፈለገው ቢሆን በመጨረሻው ስእት ውርስ ላይም ልጆቹን በፍፁም መከፋፈል እልነበረባቸውም ....!!!
አባታችን ታሞ እናታችን ማናችም እንዳንስማ ደብቃ ብቻውን ምንህን ነው ሳንለው ሳናስታመው አንድ ልጅ ሳይድርስለት ሞቶአል😪 ከአስር አመት በላይ ሃዘን አልወጣልኝም
አብሬሽነው ያለቀስኩት እፍፍፍ ጮኬ እኳን አይወጣልኝ የሰው ቤት ንሮ እፍፍፎፎ😢😢😢😢በቀደም ሰድቤያት ነበር ግን ዛሬ አሳዘነችኝ ሴትልጅ በተለይ የመጀመሪያ ሴትልጅ አባቷን ትወዳለች እናም እንዴት እዲህ ባልሽነው ልትባል ይገባል ያሳፍራል እሺ😢😢😢ምስጊን የኔ እህት
አይዞሽ የአባት ፍቅር ከባድ ነው እድለኛ ነሽ ብዙ አርገሻል ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ጤና እድሜ ይስጥሽ
እናትየው የሰሩት ክፋት ግዜውን ጥብቆ አደባባይ መጥተው እውነቱ እንዲወጣ እስደረጋቸው
የቀረ እንድሜአቸው ንስሐ ገብተው የጎዷችውን ልጆቻቸውን ይቅርታ ጠይቀው ወደ እማይቀረው አለም በንፅህና እንዲሄዱ ልቦና ይስጣቸው
ሎሚ እኔ እንዳየሁት እናትሽን በጣም ነው የሚትወጃቸው😢 አንቺ የእህቶችሽ እልህ ስላለብሽ ነው እንጂ ትወጃቸዋለሽ !
እስካሁን ካነበብኩት ሰላም ያለው ኮሜንት ያንቺ ነው 👍👍👍
@@nuale23 ልጅየው ቁስሉአን እየተናገርች ነው እናት አንዱን ከአንዱ ልታበላልጥ ትችላለች ! እሱእ ደሞ አሎዳትም አለች እንጂ ትወዳታለች አጠራሩአ እራሱ እማ እማ እያለች ስታወራ ታሳዝናለች ባትወዳት ኖሮ !
የአዞ እንባ። ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው።
አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል፣ ጠብቂ። ሰይጣን ከገባ ሳያዳርስ አይተውሽም። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የወለድሻቸውን ጭምር አድርሰው ከሆነ። ባለጌ ክፉ ሴት ነሽ፤ ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ።
እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም።
የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ። ለልጆችሽም እርግማን አታስቀምጪ። በነገር ከመምራት ይልቅ፤ ይቅር በማለት መሪ ሁኚ።
@@elizadavid7336 እንደው አንዳንድ አበሻኮ ያላየውን ማውራት ባለነረበት መፍረድ ይወዳል ! ነጮች ያላዩትን አይደለም ያላረጋገጡትን እንኩአን መሰለኝ ብለው አያወሩም እኔንጃ ነው የሚሉት ! አሁን አንቺ ማን ፈራጅ አርጎሽ ነው የት አየሻት ሴጣን ቤት ስትዞር የኖረችውን የምታውቀው እሱአ ናት !እስኪ የሰው ቤት የሚፈርስበትን በድፍረት አትናገሪ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ምን አይነት ጋጠወጥ ነው ንግግርሽ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይማርሽ እነሱ ነገ ጠዋት ይታረቃሉ !
@@elizadavid7336ተባረኪ
እናትየው አገባሽ አይባልም የጠቆይ ምናምን አለባቸው አቃለው ያሥታውቃል የሣቸውን ምግብ አልበላም ካሉ ጠቆዩ እደዛነው የሚለው
ጀግና ሴት ልጅችሽ የሚኮሩብሽ ልጆችሽን 💪🏿💪🏿💪🏿አስከባሪ ጀግና
ሁሉም ሰዎች ሞትን አያዩም በሞት ሁሉም እኩል ነው😢 በፍቅር መኖር ነው❤❤❤ ሎሚ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ❤ እግዚአብሔር የስራኤል አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
ምንም ታርግ ምንም እምዬ አምዬናት ደም አባትና አናት እንዴት በልጆቻቸዉ ይወቀሳሉ 80አመት አዛዉንት እናት ይወቀሣሉ መቸም ሚድያ ምንእነታችንን እየወጣብን ነዉ ያሳዝናል አኔ እህቴን ፐምመክራት ሁሉን ነገር እርግፍ አርጋ ትታ እናቶአን መደገፍ አለባት እሳቸዉ ስ ሰንት አመት ይኖራሉ ካሁን በሆላ አንችም ተይዉ እምዬ እምዬናት ❤
ባለጌ ናቸው እንደዚህ አይባልም አንቺ ተባረኪ እህቴ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ ሰው ማለት ሲወዲቅ በችግርሲቆም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልጆችሽን ይባርክልሽ
እኔ እረዳሻለው ሰሜቱ እግዛብሔር ይርዳቹ😢
ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ በዚህ ቤተስብ ውስጥ አንተንም እግርህን እርጥብ ያድርገው አምላክ ይከተልህ😢
በየ ቤቱ ስንት ጉድ ነው የለው ጌታ ሆይ ከዚ ይሰውረን😢😢 ኢሄን ያህል በወላጅ ና ልጅ በጣም ያሳዝናል መጨረሻ ዘመን እኔ አልፈርድም ፈጣሪ ታሪካቹ ይቀይረው እሚሳነው የለምና😢 🙏😓
ሁሉ ኢዞታቸዉ ይገባሻል አይዞሽ ያባት ሞት የግር እሣት ነዉ አሏህ ያፅናሽ እጅጉ ንግስት ነሽ የኔ እናት😢
አይዞሽ አታልቅሺ እድለኛ ነሽ አባትሽን ማስታመምሽ ተመርቀሻል ባባትሽ አታልቅሺ.
እባካችሁ አትሳደቡ እውነታውን ፈጣሪ ያውቀዋል አለምሰገድ ግን ትዕግስትክ በጣም ደስ ይላል ማዳመጥ ትችላለህ
ላባትሸ ባደረግሸው ነገር ልትኮሪና ቀና ልትይ ነው ሚገባው ከነዚ ሰዎች ራቅ ብለሸ ኑሪ
ይች ባለጌ የገንዘብ ሰው አያስበላሽ ባለጌ እንደሆንሽ ያስታውቃል ውርስ ከነልጆችሽ ፈልገሽ እናትሽን እና እህትሽን የምታሰቃይ
እንደው ልጅቱ እውነት አላት ልጆችሽን ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ አምላከ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ይቺ ሴትዮ ችግርዋ ቤቱ ነው እዛ ግቢ ውስጥ መኖር አልበረባትም። የአባት ፍቅር ገለመሌ ስር ተደብቃ ቤቱ ውስጥ መኖር ነው ።ሌላ አይደለም የልባ ሚስጥር። ይሄን ያህልም እናትና አባትዋ መሃል መግባት አልነበረባትም። የራሳን ትዳር የራስዋን ንብረት ይዛ ራቅ ብላ መኖር ነበረባት።
ቤቱኮ አረብ ሀገር ለፍታ የሰራችው የለፋችበት ነው ለማን ጥላ ትውጣ ላቧ ድካሟ ውጤት ነው