Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልጅ ትዳር ከያዘ በኋላ በምንም ምክንያት ወላጆች ቤት በደባልነት መኖር የለበትም። አማት እና ምራት አብሮ መኖር የለበትም። በተለይ ወላጆች እጅግ ይጎዳሉ።
🎉🎉❤❤
👍👍👍👍
እራሳቸው ሳይችሉ ብር ገቢ ሳይኖራቸው ስለሚያገቡ የወላጅ ጥገኛ ሆናሉ ከነሚስታቸው ከነ ልጆቻቸው
Exactly
በተለይ አማት እና ምራት አለመስማማታቸው ከታወቀ ራቅ ብሎ መኖሩ ይመረጣል
ሲጀመር እናታቸውን ህዝብ ያውቃቸዋል የሰው አክባሪ ናቸው የቃሊቲ ህዝብ ይመሰክራል እናት አባት አይወክልም በአጠቃላይ በልጆች አልተባረኩም ማፈሪያ ናቹ እናንተ እድሜ ይስጣቸው በማረፊያ ሰሀታቸው መንከራታቸው ልብ ይነካል ልጅ ከሰጠ የተባረከ እንጂ የሚያዋርድ ልጅ አይስጥ
በልጆቻቸዉ ያግኙት እርጉሞች
ትክክል
@@negatkefla7296 ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
ይገርማል
ትክክል አሰመሳይ ናቸው ምንስ ይሁኑ እናት እናት ናት ወረኛ
እናት እናአባት በሰላም በቤታቸው ቀሪ ዘመናቸው ይኑሩበት ውጡና ተከራይታች ኑሩ
ወይ ጉዳችሁ። ጎረምሳ ጎረምሳ ልጆች አድርሳችሁ አሁንም ወላጅ ላይ መጣበቅ ደስ አይልም። እራሳችሁን ቻሉ አቦ።
ሊረገሙ ነው እኮ ለሌላ አይደለም
🎉🎉❤❤በትክክል@@elsa3589
በጣም የሚገርም ነው ልጆቹ ወላጆቻቸው ላይ ቂም ይዘዋል
Teletafiwoch nachew
ሴት ልጅ ተብየዋ ውሸት እንደምታወራ በይ ተብላ እንደሆነ አይኗ ይርገበገባል 10 አመት ማሳደግም ቢሆን ለወላጅ ከባድ ነው ክብር ለእናት እና አባት ምንም ቢያረጉ ወላጅ ናቸው
ወላጅ አይከሰሰም የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል፦ ኤፌ 6÷2-3 መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
😪
Egziabher yetebken 😢😢😢😢😢😢
የወለደ ሁሉ እናት አባት አይባልም ያሳደገክ ትልቅ ሰው ማክበር አለብክ ግዴታ እናት አባት አይባልም ቆሾሾች መጥፎ ግሞች አሉ።
ምን አገናኘው?😂 ሆ
ከሳሽ ወላጅ ነው ወንድም....ልጆች ለተከሰሱበት ነገር መልስ እየሰጡ ነው እውነት ይሁን ውሸት ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ፣ ስለዚህ ለመፍረድ አንቸኩል 🤔🤔🤔🤔
አንድም ፍሬ ያለው ነገር አልተናገረም ዝም ብሉ ነው የሚዘባርቀው !!! ፍትህ ለእናት እና አባት !!!
እናቶች አስቸጋሪ ፀባይ ካላቸው እራቅ ብሎ መኖር እንጂ እንደ ሚስትየው ፍጥጥጥጥ ብሎ በነሱ ንብረት መከራከር ከባድ ነው
በጣም እጂ
Hooo betam eko nw yemigeremut
Ewunet newu egziyabher yferdal gin giffff newu
በጣም
የዘመኑ ቀማኛ😂😂😂😂😂
ኃይለኛ እና ጨካኝ ወላጅ በብዛት አለ። እናት ስለወለደች ብቻ ደግናት አይባልም። ነገር ግን አሁን ዋናው ጉዳይ የሀብት ጥያቄ ነውና በቁማቸው እያሉ ወላጆች እንደፈለጉ ማድረግ ስለሚችሉ ለቃችሁ ውጡ።
I a gree with you, all mom is not a good mom. There mom my be Narcissist i think 😮
እውነት ብለሻል
@@Ulla4444exactly
You right betem
betem kebd betsb al menfsem yabtbtal
ፍትህ ለእናትና ለአባት የታደለ በልጆች ይጦራሉ እናተ ደደቦች ናቸሁ
አይባልም መጀመሪያ ወላጆች ለክስ መጡ ተከሳሾች መልስ መስጠት ግዴታ ነው መሳደብን ምን አመጣው
@@andenetyemetal4102 እውነት ነው
እውነአት አለምሠገድ እናት ምንም ትሁን አባትም እንደዛው መአንምኮ ሠአይነአካ አይነአካም በተለአይ የፈጠሩንን በአያችው ሥደት ለአይ ለናትና ለአባት የሚደረገውን ብቻ ፈጣሪ ይፍረድ
ልጆችስ መበደል አለባቸው ??እናቲቱም ጨካኝ ናት
ልጄ አያት መሆናቸው አያቁም አለች እንዲአውም አባቴን የምትሰድብ ሴትዮ ብላ ነው የምትጠራት አለች :: ይሄ የአስተዳደግ ችግር ነው እናንተ እንደ እናት ስለማታከብራቸው ልጆችም እንደ አያት እንዴት ይያቸው :: ውጣና ጥረህ ግረህ ስራ አትርመጥመጥ በተሰቦቺህን አታሳዝን እስካሉ ይደሰቱ በፀፀት እንዳትኖሩ ነገ ልጆቻቺሁ እንደዚሁ ያደርጉአቺሃል በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም
እውነት ነው
ሚስትየዋ ባለጌ
ሞያ ነው ብላ ማውራቷ ደሞ
@@melekeKetemaአፍንጫዋን ይዞ ማባረር ነው ይቺ ቆማጣን ደሞ በማንነቴ ተሰደብኩ ትላለች ይቺ ቆምጬ
በጣም ነቀርሳ የሆነች መጥፎ ሴትእንደሆነች ታሳውቃለች በሰው ቤት ምን ያደርቃችኃል ውጡላቸው
ፈራጂ አይደለሁም ፈራጂም የውስጥ አዋቂው አላህ ነው ነገር ግን ወላጆች መከበር አለባቸው
Ewnet 3
ሳህ ወላህ
እኛም እናት አባታችንን ቆሎ,በቆሎ ጠብሰን መንገድ ላይ ሸጠን ነው ያደግነው 90 ዎቹ የተወለድን ልጆች ቤተሰብ እየረዳን ነው ያደግነው እሄ ውለታ አደለም የተሻለ ለመኖር ነው እንጂ እና እባካችሁ ቤተሰብ አይዘኑባቹ እነሱን ማስደሰት ነው እንጂ አታሳዝኑ😢😢😢አንዴ ካመለጡ ይቆጫችዋል ልቦና ይስጠን ይስጣቹ::
ልጆቹ በጣም እየዋሹ ነው ያስታውቃል አነጋገራቸው አባትየው በተለይ በጣም ነበር የሚያሳዝኑት
በጣም ነው አንጀቴን የበሉኝ 😢
❤❤🎉😢በትክክል ይወሻሉ በጣም
እርግማን ትውልድ ነው ፣ ገና ወላጆቻችሁ ይረግሟችኋል ግዴላችሁም ለልጆቻችሁ አታትርፉ እርግማን
@@elsa3589 የገረምኝ እህትየውን አብጠለጠለችኝ ብላበልጆችሽ አግኚ ብላ የረገመችው ? እኔ ብሆን ማብጠልጠል አይደልም እናቴን 2 ወር ብታሳስር , በክፉ አይን ብታይ አለቃትም ነበር . ያቺ ትልቁዋ እትረባም ዱሮም እውቀዋል እናትየው ::
ብድራችሁ በልጃችሁ ይድረስ
ቤት ሠርቶ ጉልበት ሥሞ የሚሠጥ ልጂ በበዛበት ዘመን እናተ የተረገማቹ ናቹ እግዛብር እባቸው ይፈርደባቹአል
ለናት ለአባቱ በእይወት እስካሉ ወርቅ ብታለብስ ሴታሴት ትልቅ ሰው አይደለክ እቃ ይቆጥራል አስር ቆረቆሮ ነቅለክ ወጣ ለቃለ መጠይቅ እይን አፍጥጣቹ መቅረባቸው 👎👎👎👎👎👎👎
እናቴና አባት ፀባይ አርጋችሑ አቀባጥራችሑ ብትይዞቸው ወላጅ በትንሽ ነው የሚደሠተው ከናትና አባት ጋር እልክ መጋባት ተገቢ አይደለም
@@AynalemTelilaበጣም ያለው ቤት ሰርቶ ይሰጣል
ሚስትየው ግን ዋና ቤተሰብ በጥባጭ ትመስላለች እናት አባት ቀሪ ዘመናቸውን በሰላም ይኑሩ ሻጥራችሁን ትታቹ ውጡላቸው
kkkkkk😂😂
ሚስቲቱማ ዲያቢሎስ ከፊቷ እየተውለበለበ ነው
ምንም ፀብ ቢፈጠር እናት ክቡር ናት ለናቱ ያልሆነ ወንድ ልጅ ነገም ላንቺ አይሆንሽ ክብር ለወላጆቻችን
ውዴ ደምሪኝ
❤❤❤❤❤
Afahun zegu ebetem tele yeweldal enate selhonehe beha yenatenete tegebar yalseru be enate bota atkemetm
እኛ የቃልት ህዝብ እንመሰክራለን እናታቸው ሰው አክባሪ አዘኛ እናት ናቸው ግን በልጅ አልተባረኩም😢
@@Lidiyaa926 ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
😭😭
አንዳንድ ልጆች ነቀርሳ ናቸው በልጆቹ ያገኘዉ ል
ባለጌዎች ናቸው ሰው እንዴት እናቱን ይጠላል በጌታ 🫢
😢😢😢😢bewnt betam taszenal
,እናት አባት የምታሰቃዩ እግዚአብሄር በልጆችቻችሁ አግኙት እኔስ እድሜይስጥልኝ ለቤተሰቦቸ እኔም ላገልግላቸው
ሰውየው ንግግሩ ምንም የሚታመን አይደለም የተጠየቀውን ባግባቡ አይመልስም።ሁሉን የሚያይ አምላክ እውነቱን ይፈርዳል። እኔ ወላጆቼ ክፉ ቢሆኑና የኔን ነገር ቢፈልጉ ትቼላቸው እርቄ እሄዳለሁ እንጂ የነሱ ጠላት ሆኜ ባደባባይ ሙግት አልገጥምም።
❤አዎዎዎዎዎ ይዋሻሽ ሌቦች ናቸዉ
Beteley wendlij
አወ እማይርቡ
በትክክል የእውነት አሳፋሪ ናቸው
ኣወራራሩ እራሱ ቀፋፊ
እናት አባት ቀይ መስመር ናቸው ❤❤❤እናቱን አባቱን የማያከብር ልጅና መራት ከምድረ ገልፅ ማጥፋት ነው።
በጣም የሚያምሩ እናት እና አባት ነው ያለህ። ይቅር በሉኝ ብለህ ሚስትህን ይዘህ ውጣ ከናትህ ቤት እናትህን አባትህን ጡር አንተም ስታረጅ የነሱ እጣ እንዳይገጥምህ ዋ አሁን ቅርብ ነው ይደርሳል ተመረቅ በቤተሰብህ
ሚስትየው እኔ ከሆንኩ ችግሩ የኔ ምንም ችግር የለም የምትይው እንሱ ከተስማሙ ትዳርሽን ልትፈቺ ነው ነውስ ለማስመሰል ነው መቼም አንቺም የልጆቹ እናት አካሉ ነሽ ተይ ነገ አንቺም ታረጂ እና የእነሱ እጣ ይደርስሻል
ትክክል፣እህቴ፣ሰው፣የዘራውን፣ያጭዳል፣እማይደርስመስሏቸውነው፣ነው፣አይነጋመስሎት፣ከምኑ፣አረገችውአሉ፣ነገረስራቸው፣የውሸትእንዴሆን፣ያስታውቃሉ
ፈጣሪ እውነተኛ ፈራጅ የሰራችሁትን በልጆቻችሁ ፈጣሪ የድካማቸው አምላክ
😂😂😂😂😂እኔምገርሞኛ
በጣም አስመሳይ መርዝ
እውነት ነው በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀረም
በሰዉ ቤት ግን ምትገግሙ ሰዎች ደህናናቹ ግን ጤንነታቹ ያሳሰበኛል
እነዚ እውነት ሊናገሩ ሳይሆን እናታቸውን ሊከሱ ነው የመጡት ከቤታቸው ውጡ።
ማፈሪያዎች ናችሁ እጭ እናትና አባትን በዚህ ልክ ማዋረድ ኧረ አፈር ብሉክብርና ፍትህ ለወላጆች♥
😢😢😢😢
ፍትህ፣ለወላቸጆጆች፣እነዚ፣ጅቦችናቸው
ለላይክ ብለን ዝንብለን አንፍረድ
@@kibrom22 እኔ በበኩሌ የተረዳሁትን ነው የተናገርኩኝ ከላይክ ጋር ምን ያገናኘዋል
ያባታቹ አድናቂ ነኝ ምንም ብትሉ ከሚስታቸው ጎን ነው የቆሙት አባታቹን ወዳቹ እናታቹን ጠልታቹ ሼም ነው
ሁለታችሁም የእጃችሁን ፈጣሪ ይሰጣችኋል እንባን የሚያብስ እሱ ብቻ ነው ግን በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ
የመጨረሺው ዘመን ልጅ በእናት አባት ላይ ያነሳል የተበለው ዘመን
😢
😭😭😭
እንደናተ ያለ ባለጌ አምላክ አይስጥ ማህን ይሻላል ፠እናት እና አባት ለዘላለም ይኑሩ❤❤
አንፈርድም ግን እንሰማለን እውነቱን እግዚአብሔርና የነሱ ህሊና ብቻ ነው የሚያውቀው
Fes yalebet zelaye ayechelim nekakushe yebet jini
Egna enatacn bila tewrewrbn neber gn weten temelsen enatacn gar nene mnhonew legnaw blew new ena atzenubacew
አሜን የኔናትበጣም እናት ዘላለም ብትኖ ምናለ ❤
@@sofanitayalew1690የፈለገ ቢበድል ወላጅ ወላጅ ነው ፣ ይረገማሉ እኮ
ቤተሰቡን የሚያምስ የዛር መንፈስ ነው በርቱና ፀልዮ እግዚአብሔር ሰላም ያርጋችሁ!
ምንም ብትለፈልፉ አላምናችሁም በእናት እና አባት ሀብት በግድ መውሰድ ብልግና ነው ውጡላቸው
ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ እባክሽ
ወልጆቻቸውን ለማዋረድ አደባባይ መውጣታቸው ትልቅ ጥፋት ነው። ማንም አይሰማቸውም። ምክንያቱም ወላጅ ክፉም ይሁን ደግ ወላጅ ነው።
ዛሬ የውርደታችሁ ቀን ነው።
@@selamleethiopia3423: ልክ ነው !እናቱን በገዛ ቤታቸው በሚስቱ ያሳሰረ የዘመናችን ወራዳ ሰው ወይኔ የኔ እናት ብትሆንአሳያት ነበር ከነዚ ጀዝባ ባልዋ ::
እናትና አባት ሊጦሩ ሲገባቸው የልጅ ጋለሞታዎች ሰለ እናት ክፉ ማውራት ያማል😢😢
ምንም ቢሆን ግዴታ ነዉ ለወላጅ ማድረግ በፍፁም አይወራም ልጄች ይመልሱልካል ግን ፈጣሪ ለሁሉም ነገር ልቦና ይስጠን ግን ከባድ ነዉ
እናት አባቴ በሒወት ኖረው ያለኝን ሁሉ በወሰዱት ወልዳችሃል ታገኙታላችሁ የናንተ ልጆች የባሰ እንደሚሆኑ አትጠራጠሩ
🎉🎉❤እዉነት ነዉ የተረገመ ጊዜ ወ
😢💔
በጣም ያሳዘናል. አናት የወለደች በጀርባዋ አዝላ ለዛውም የኢትዮጵያ አናት አረ አግዚአብሄርን ፍሩ ወደ ልባችሁ ተመለሱ
አሰብኩት የደም መፍሰስ ችግር ከገጠመን ሂወት ለማዳን የምናደርገውን የደም ልገሳም ይሁን ለማንኛውም እርምጃ ፈረሚ የተባልኩባት እና በአይኔ የሞላው እንባ ታወሰኝ ለመውለድ ያለው መከራና የነሱ ጉዳይ መነፃፀሩ😢
ክብር የሌለሽ ሴት ነሽ ሴትዮ አለች ትያለሽ ባሳደግሻት ልክ ነው ልጅ ቤቱን ነው የሚያው ባለጌ ነሽ
የማትረቡ እናት እናት ናት የአመቱ ምርጥ ደደቦቹ ናቹ እናንተን ብሎ ልጅ ቱ
እህቴ አናቴን ምን እንዳደረኳት አላቅም አልሽ እየሰረቅሽ ስላስቸገርሽ ነው ስለዚህ ይቅር በይኝ በያቸው እሳቸው ጠላ ሸጠው ሞላልኝ አልሞላልኝ እያሉ ያቺን ሳንቲም እየለቀሙ ነው እናተን ያሳደጉት እንደውም ጥሩ እናት ናቸው እንደውም ንዴታቸውን ለማብረድ ማስወጣታቸው አንድ እናት አቃለው ልጃቸውን እንዳቺ እየሰረቀች ስታስቸግራቸው በእሳት እጇን ያቃጠሏት ለራስሽ እንድትማሪ ብለው ነው ወልጃለሁ ብለሻል መቼም የእናትነትን ፍቅር ቀምሰሻል ማንም አናት ለልጇ ክፉ ታደርጋለች ብዬ አላምንም ለማንኛው የቆየ ቂም ይዘሽ ከወንድምሽ ጋር ተባብረሽ እናትሽንም አባትሽንም አታሳዝኚ ሳይሞቱ ይቅርታ አንቺም ወንድምሸም ይቅርታ ጠይቁ እነሱ ይዘውት አይሄዱም ለእናንተው ነው ጥለውት የሚሄዱት ከአሁን በኃላ ስንት ዓመት ቢኖሩ ነው እምታስቀይሟቸው በህይወት እያሉ ይቅርታ ጠይቁ ተመረቁ በኃላ እንዳይቆጫችሁ ለእናተም ለአገርም አይበጅም ዛሬ ኢትዮጲያ እንዲህ የሆነችው በልጆች ግፍ ነው ይቅር ተባባሉ በፍቅር ኑሩ እባክህ አለምሰገድ አስታርቃቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
ከእደነዝህ አይነት ባለጌ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቀን የመጨረሻው ዘመን 😢😢😢
የተረገመ ናቸው እኮ ፣ አባት ተረግመው ዘመናቸውን ለመንከራተት ነው
Atifiredu yferedibachuhal😢
አሜን አሜን
Amen 🙏
ገንዘብን ገንዘብ ካለደረጉ ለማንም ጨካኝ ያደርጋል
ቤታቸውን ለቃችሁ ውጡ😮
I completely agree with you! this is elderly abuse! His wife claims that her house. Oh my God this is nonsense. Almseged please do something !!! If we can help please let us know.
ቤቱን ለቃቹ ውጡ እድሜ ልክ አይኖርም
እረረ እነዚ ባለጌዋች ለቀው ይውጡ
ነውርኞች ለቃቹ ውጡ ለቤተሰባቹ ያልጠቀማቹ ለማን ልትሆኑ 😢😢
🤛
ምንም ቢፈጠር እባካቹ ይቅር ተባባሉ እና ወታቹ ተከራይታቹ ኑሩ ይቅር ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካቹሃል
ኤፌሶን 6¹ ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና።²-³ መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
ወላጆች ልጆችን አታስቆጡ ሚልም አለ
@meekdesberta6900 አወ አለ
ለዚህ ነዋ አዉሬ የሆንሽዉ የባለታሪኮቹ ከምትይ እናትና አባቴ አትይም የነሱ እንባ ቀላል መስሎሻል ታገኙታላችሁ ነገም የናተ ልጆች ያዋርዷቹሃል
ያርግላቸው ጥዋትና ማታ የሚጠሩት አምላክ
@@bonne.annee.2023ከነዚህ የሚወጡ ልጆች እንኳን ለተጋባቸው ለተጎራበታቸው ይከብዳል የእናትና አባት ግፍ ልጅም ይከብዳል
ሁሉንም ነገር መፍረደ በጣም ቀላል ነው ኮሜንት ማንም ቢሰጥ እኛ እግዚአብሔር ፍርድ የምሰጠው አምላክ ሰላለ የሰውነሰ ወሬ እኔ አልሰማም ሰው ሰው አሰበህ መልሰ ስጥ ሰለ እግዚአብሔር ስለ እውነት
ሚጠየቀው ሌላ ሚመልሰው ሌላ እሹ ሀዳ ምንም አልገባንም ፍትህ ለሽማግሌዎች
Tikikel
እናት አባት ናቸዉ ቤታቸዉን ለቃችዉ ዉጡ እናትና አባት ተዝናንተዉ ይኑሩ በቀረቻቸዉ እድሜ ቤታቸዉን አከራይተዉ ቡናቸዉን ይጠጡበት የቤቱ ግምት ያሰራበት ያወጣዉ ወጪ ይመለስለት
ልክ ነህ በቃ ያወጣው ወጪ ይሰጠውና ይልቀቅሏቸው
በቃ!!
እስከ ዛሬ የኖረበት የቤት ኪራይ 10 እንደሱ አይነት ቤት ያሰራል
ሳልጨርሰው ደሜን አፈሉት አንድ አሳማኝ ነገር አልተናገሩም 🙌 አንድ ወንድ ሲያገባ ከቤተሰቡ ውጭ ነው መኖር ያለበት !ቤቱን ለእናት አባታቸው ለቀው ይውጡ። 16:21
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ሲሞቱ ትደርሱበታላችሁ ክፍም ሆኑ ጥሩ እናት እናት ናት አባትም አባት ነው
እኮ
እናትና አባት ሊጦሩ ሲገባቸው የልጅ ጋለሞታዎች ስለ እናት ክፉ ማውራት ያማል 😢
በጣም ወላሒ ባለጌዎችናቸው🤔🤔🤔
👍🌹🌹
😢10 አመቷ የተስቃይችው😢
እናትየዋ ሀይለኛ ናት። ባላዋንም የልጁዋን አባት ወንጂላለች። አባትየዉ እንዳታስገቢዉ ብሎኛል ስትል ከአባታ ጋር ልታጣላ ነዉ።
@@ሶስናበላይበፀባይዋ
እኔም ልራገም ነበር ግን እነዚህ ሰማይ ምድሩ ቀድሞ የረገማቸው ይበቃል። እናት እና አባት ከነዚህ ነጻ ያውጣቸው። ልጆቻቸው ግን በጣም ያሳዝናሉ በነዚህ አድገው ምን አይነት ትውልዶች ሊሆኑ ነው?
ሴቷ ልጅ እጅግ የዋህ ነሽ አሁንም እናት እና አባትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ተመረቂ ታተርፊያለሽ እድሜህ እንዲረዝም እናት እና አባትህን አክብር ይላል እና ሴት ስትጎረምስ ለ ቤተሰብ አትመችም እናም እህቴ ልብሽ ቅን ነው ተመረቂ ወንድየው ግን እግዚአብሔር ይሁንህ ሚስትህን ይዘህ ብትወጣ መልካም ነው ወላጆችህ ላይ ከምትታገል ነገ አንተም ስታረጅ ብድር እንዳይቆይህ ሚስቲቱም ጥሩ ሚስት ከሆንሽ የ ወላጅ እንባ አይጠቅምሽም ከ ጊቤአቸው ውጪ
እነዚህ በገንዘብ ያበዱ መቸ እንዲህ ያለ ይገባቸዋል
እባካችሁ ለወላጆቻችሁ ቤቱን ልቀቁና ውጡ ቤተክርስቲያንያቸውን ስመዉ ይኑሩበት በህግ አምላክ ቤታቸውን ከነሚስትህ ከነልጆችህ ለቀህ ውጣ
ወላጅ በልጅ ምክንያት ፍርድ ቤት መንከራተት እጅግ በጣም የግፍ ግፍ ነው። እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ። ብድራችሁን በልጆቻችሁ አግኙት።
ውዴ ደምሪኝ እባክሽ አትለፊኝ
በልጆቻችሁ አግኙት የእድሜያቸው ጌታ ይፍረድባቻሁ
እናት እናት እናት አባት መነካት❤የሌለባቸው ነገር ናቸው❤
@@ethiopiawi2471 ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
በትክክል😢
Exactly 💯
ወይ ጉድ ያልታደሉ ሰዎች እንዲት ይዘገንናል እናትና አባትን መክሰስ።
አቤቱ ይቅር በለን እነዚህም ልጆች ሊባሉ ነው💔
ያሳዝናል
በጣም ነዉርኞች😢😢
በጣም ያሳዝናል
እነዚን ከሚወልዱ ሶስት ወር ጨምረዉ ግመል ቢወልዱ ይሻላቸዉ ነበር
ቤቱን ለቀው ይውጡ የምትሉ👍👍
ቤቱን ለቀዉ ይወጦ አልፍለጉም እኮ ወጦላቸዉ በሰላም ይኖሩበት
በጣም ባለጌወች ናችሁ እግዚያብሄር ይቅር ይበላችሁ ሰው በወላጁ ላይ እንደዚህ አይሆንም
ወላጅ ቢያጠፋም ቢያጠፉበትም መቀጮ ነው በግራቸው ወድቃችሁ ይቅርታ ጠይቁአቸው ንብረታቸው አትንኩባቸዉ ነጌ እንዳይቆጫችሁ❤🎉።
👌ወሪያቸዉም ግራየገበዉ ቀማኛ ናቸዉ😏
ሊረገሙ ፈልገው ነው ተለየ አባት አይርገማቸው ዘመናቸውን ነው የሚኔከራተቱት
በትክክል በግዜ ይቅርታ ጠይቁ ከባድ ነው ቡሀላ ይቆጫቸዋል እናትና አባት ያለቀሰበት እድሜው አጭር ነው ይሄን አባባል አደለም ሆኖ የታየ ነው
የእናትና የአባት ሀቅ ከባድ ነው እናት ምን ብትገፋሸ እንኮን ስትወልዳቹ አንድ ጊዜ ያማጠችውን እድሜ ልካቹሁን ብታገለግሎት ብድሮን አትከፈሉትም አሰቡበት ነገ በልጁቻቹ ታገኙታላቹ
በቃ እናትና አባት የናንተ መኖር ሰላም ካልሰጣቸው ምን አለበት ቀሪ እድሜቸውን በሰላም ቢኖሩ ውጡላቸው እባካችሁ
የሰውየው መልስ ግን ምንም እምያሳምን ነገር የለውም ዞሮዞሮ ወላጆቻቹ ኣክብሩ ብኋላ እንዳትፀፀቱ ምላሹ ከባድ ነው✍️☝️💔💔🥺🥺
En ras algebagnim min endemeyawerawy sewyewu
እዮሀ ሚዲያ ስከታተል ያተረፍኩት ብዙ ሲሆን አንዱ አይኔ እንዳየ ጆሮዬም እንደሰማ ላልፈርድ ከራሴ ቃል ገባሁኝ።
ልክ ነሽ ውዴ ግን ወላጅን ለማክበር ወልደው አሳድገው ድረው ኩለው ምንስ ቢያጠፉ ልጅ ከወላጅ መሻል አለበት ውዴ ወላጅን ከፍ ዝቅ ማድረግ ተገቢ አይደለም ለወላጅስ ያደረጉትን እደውለታ መቁጠር በዛላይ ለናታቸው ግልፅ ጥላቻ አለባቸው አቤቱ ማርን አምላኬ ልጄን ባርክልኝ
ትክክለኛ አባባል ነው አብዛኛው የኛ ማህበረሰብ በማያውቀው ታሪክ ሚዲያ ላይ ስለሰማ ብቻ መፍረድ ይወዳል ይሄ ትልቅ ስህተት ነው
አለምየ እናትናአባት በስላም ይኑሩ ቀሪ ሂወታቸውን ልጁ ይውጣ ከቤታቸው ሲቀጥል ሴቶ ልጂ እናቴ እየመታችኝ ያለቺው እኛም ተመተን አድገናል ግን አርብ ሀገር መተን እናቴ አባቴ ብለን ቤት ስርተን ያሉትን አሞልተን ለሌላም እየተርፍን ነው የማይመታልጂ ሲቆጡት ያለቅሳል አሉ እናትናባትን ባደባባይ መክስስ በጣም ይደብራል ይውጡ ከቤት
ወይ ዘመን እናት ይህወት እያሉ ውርስ ስትወርሱ አታፍሩም ምን አይነት ጊዜ ነው ፖስተር አብረሃም ታሪክ ይህ አንድ ነው እፍሩ ቅድመያ እናት እናት እናት አሉ ረሱል ረ አ ወ
ቤተሰብ ምንም ባያደርግልን ሰለወለዱን ብቻ ልናመሰግናቸው ይገባል ክፉ ልጅ ግን
ስለወለዱ ብቻ ማለት ትክክል አይደለም ይህ አለም በጣም ከባድ ነው በከፍተኛ ችግር ውስጥ ያደጉ ናቸው መነሻውም እጦት ነው
እውነት😢😢
@@TheGadegjmen maleth now sartew aylawetum
ሰለወለዱ ብቻ ልጆቻቸውን መበደል አለባችው የሚለውን እግዚአብሔርም አይቀበለውም ልጆችም የእግዚአብሐር ስጦታ ናችው ይላል መፀሃፍ ቅዱሰ
እዛ ቤት ነው የተጋባኸው ? ተብለህ ስትጠየቅ ቀጥታ ለምን አትመልስም እውነት ተናገር ለእናትና አባትህ ሰላም ስጣቸው በቀራቸው ጥቂት ዘመን ሰላም ይኑሩ
ከአደነዝህ አይነት ባለጌ ልጀች ፈጣረ ይጠብቀን የመጨረሻው ዘመን ምንም ክፋ ብሆን አናትና አባት ክብር ናቸው
ያደለው በልጅነቱ ለወላጅ ቤት ሰርቶ እፎይ ብሎ እንዲኖሩ ሰበብ ይሆናል ያልታደለው በእርጅናው ከእናት አባት ተጠግቶ ወላጅን ሰላም ይነሳል አላህ ሆይ እንኳን ለወላጅ ለሰው ዘር በሙሉ ከሚጠቅሙት አድርገን ወላጅን ከመበደል ባንተ እጠበቃለሁ ጌታየ ሆይ
ምናለ ባትወለድ እናንተ እርጉሞች ናችሁ እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ የእናታችሁ መሀፀን ይፍረድባችሁ 😢😢😢
ምድረ ጡረተኛ ሁላ ዉጡ የቤተሠብ ጥገኛ አትሁኑ እናተ ወላጆቻችሁን በምጦሩበት ሥሀት ጥገኛ ሁናችሁ ትኖራላችሁዴ😏😏😏😏ምድረ ባለየወች እርግማናቸዉ ከናተም አልፎ በልጆቻቸሁም..ኑሯቸዉ የበከነ ነዉየሚሆነዉ..በካ ከሠዉ ቤት ከጥገኝነት ዉጡዉጡ😏ጋጠወጦች ሚሥትየዋም😏
ይህ ቤተሰብ ፀሎት ያስፈልገዋል እፀይልያቸው እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችው
ተባረኪ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልክ ነሽ
እግዚአብሔር በሰላም በፍቅር እንዲሰበስባችሁ እመኛለሁ!
ተመካክራቹ ነው የመጣችሁት በጣም ባለጌዎች ናቹሁ ሆነም ቀረየእናትና የአባታቹ ቤት ነው በሕይወት እስካሉ አሳባቸውን መሙላት አለባችሁ
አላህየ አንተ የሚጠቅመኝ ልጅ እንጅ የሚያዋርደኝ የሚያሰቃየኝ ልጅ እዳሰጠኝ ያረብ ገና አልወለድኩም አደራህን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ብቀርይሻላል እደዚህ አይነት አይወለድ
Amiiiiiin Yaa Raabbii
የልጅ ጡረተኞች በልጆቻችሁ አግኙት
አሚን
እንደዉም ልጅ አይስጥሽ አንቺም በልጅሽ ቡዳ እንዳትሆኚ
ምናለ እናቴ በህይወት ኖራ እንደዚህ በበደለችኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማፈሪያ ናችሁ የፈለገ ይሁን መሬቱ የእናትህ ነው የምን ድርቅና ነው ካልፈለጉህ ውጣ እርጉሞች የተረገማችሁ በማረፊያ እድሜያቸው አዛውንቶችን የምታንከራትት የተረገምክ ፈጣሪ ከነሡ ያስቀድምህ ሶስታችሁንም ድፍት ያርጋችሁ
ደደብ የደደብ አስተያየት መስጠት ምን አመጣው።
ምነው አንቺ ተንቀለቀልሽ በጣም ድፍት በሉ ይባላል ምነው የሰው ሞት ናፈቀሽ ምስጥ ሆነሽ ልትበያቸው ነው?ሲጀመር የታባሽ ያቁሻል አንቺን ምንም ይሁን የሚቀራረቡ እነሱ ናቸው በማታቂው ነገር ይህ ሁሉ እርግማን ምን ይባላል አሁን ባለጌ
@@abebatekle22 ጥገኛ ነዋ በ18 አመቱ ከቤት ቢያባርሩት ኖሮ ዛሬ ላይ ባላስለቀሳቸዉ ነበር እነዚስ የተረገሙ ናቸው ትንሽ ሚስቲየዋ ትሻላለች
ሚስትየዋ መልካም ሴት ናት
@@gravitymobile7558 ማን ነው ያለው? አማራ ናት ደፋር የኦሮሞ መሬት ስታይ ተንሰፍስፋ የገባች አትሰሚም ምን እንዳለች
አለማፈራችሁ እናትና አባትን በገዛ ንብረታቸው ለመወንጀል መምጣታችሁ አቤት ምንግዜ ላይ ደረስን
😢😢😢😢😢 በጣም የተርገሙ
Batam..... zamanu endet dafarennn bazamanu lasabib inji minlibal 😢😢😢
@@Sirage111d ትክክል ምን ይባላል
አጠገባቸዉ ያሉ ለጀች እናትናባታቸዉን ይበድላሉ እኛ ስደት ያለነዉ በናፍቆታቸዉ እንገበገባለን ምንም ቢሆን የናትና ያባተ እጅ ይሻላል እናቴ እወድሻለሁ የመኖሬ ሚስጥር ላቺ ሆሌም ምንም ባረግልሽ አልሸለችም😢😢😢😢
የዘመኑ ፍፃሜ እንደደረሰ ማሳያው ከዚህ በላይ ከወዴት ይምጣ🙏እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
ሲሆን ቤት ሰርተህ ትሰጣቸዋለህ የነሱን ቤት ትቀማለህ ባለጌ ሰው ነህ እኔ ዳኛ ብሆን ሴኮንድ ባልምላ ሰአት ውስጥ ነበር የማስወጣህ አሁንም ፈጣሪ መንቅሎ ያስወጣቹሁ 🙏🙏🙏
አለም ሰገድ ልብ በል አንዳንድ ወላጆች ልጆቻቸውን የሚያዳሉ አሉ ነገር ግን ልጅ በልጅነቴ እንዲህ ተበድየ ነበር እያሉ በቀል መፈፀም አግባብ አይደለም ሚስትም ነገ አቺም አማች ትሆኛለሽ እባክሽ ባለቤትሽን አታስረጊሚው አባት እና እናት ቤታቸው በሰላም ይኑሩበት ቤታቸውን ልቀቁ ልጆችሽ ምን እያስተማርሽ እንደሆን ቆም ብለሽ አስቢ በሴት ልጃቸውን ግን ደካማ መሆንሽን ታዘብኩ
ፍትህ ለእማማ እና ለአባባ ልጆች ተብየዎች ወንዱ ለንብረት ያለው አመለካከት እግዚኦ😢ሴቷ እኗቷን ትዘለዝላለች ባደባባይ😢😢😢😢
በትክክል
ለወላጆቻችን የሳቃቸው እንጅ የ እንባቸው ምክንያት እንዳንሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን የ እናት እርግማን አጥንት ይሰብራል የአባት እርግማን መሰረት ይነቅላል 😢
ወይ ጌዜ በእናትና በአባት የልጆች አጨካከን የኖሩበት ይጦሩበት ሲሆን ምንም ቢሆን የከፈሉት ዎጋ አለው
ማንም አያምናችሁም በጣም ባለጌዎች ናችሁ ልጅ ተብዬዋ ታሳፍሪያለሽ ሌላ ምንም አልልም ፈጣሪ ብድራታችሁን በልጆቼችሁ እጥፉን አግኙት ፈጣሪ ይፍረድባችሁ
አይቀርም ይዘገያልጂ
ልጅ ተብየዋ ድንጋይ እኝኝኝአትበይ ስታስጠላ እናታን ታማለች ማንም አይሰማሽ😢😢😢😢
You right
Exactly 💯 enat atitamam yaum diriretacheu ba midiyaa
Difiretacheu ba midiya woto inatina abatin mawonjal nawur adelem
የሰውየው መልስ ትክክል አይደለም የተጠየቀውን በቀጥታ አይመልስም ችግር ያለበት ይመስላል የቤት መስሪያው ግምት ተሰቶት መውጣት አለበት
ያደለው ያረጋውያን ማዕከል ከፍቶ አዛውንቶችን ይጦራል🤔 እንደነዚ አይነት ደግሞ ወላጆቹን በአደባበይ ይወቅሳል በመጦሪያቸው ከቤት ንብረት ለማፈናቀል ይነሳል ጌታ ይጠብቀን። ሽምግልና ቤተ ዘመድ ጉባዬ ሚባለው ነገር ዋጋ ያለው ለዚ ጊዜ ነው
እናትና አባታቹ ጥሩ ሰዎች ናቸው ያስታውቃሉ ቃሉ አባትህን እናትህን አክብር ነው የፈለገ ቢሆን እናትአባት ያዘነበት ዋጋ የለውም በእናተ ነው የሚፈረደው
እኔ የምለው ሳናውቅ በጭፍን መፍረድ አይቻልም ሁሉም በፈረደው ልክ ይፈረድበታል ይሄን እውነታ የሚያውቀው ፈጣሪ አምላክ ነው እንዲሁም ቤተሰብ ምንም ሳይገባቹ አታሽቃብጡ
አላህ ሆይ. የናት የአባት. ሀቅ ጠባቂ አድርገን ቢበድሉን እኳን መብታቸው ነው ግን ታችገሩን እኛ ነው ራቅ ማለት ሌላ ዝባዝኪ አያስፈልግም
የመበደልመብትየላቸዉም የወላጅሀቅእዳለሁሉ የልጅምአለ እኔበተሰቦቸን በጣምእወዳቸዋለሁበተለይ አባቴንእናበተሰበችን አሁንግን በስደት ቁስልበያለሁ ታገበላይአረጉኝ😭😭😭
@@AmasMniእኮ የመበደል መብት ሀቅ የላቼውም።የልጂም ሀቅ አለ እዚ መተው ሚጥራሩ ሰገጤወችን ዝም በያቼው
እናት አባት በህይወት እያሉ በቁማቸው መንጠቅ
💔😪
ልጃቸው ነው በቁማቸው ያረዳቸው እናቱን በገዛ ቤታቸው በሚስቱን ያሳሰረ, ቀማኛ ሌቦች.
😢😢😢😢 መግደላቸዉ አይቀርም
የአንቺ አባትና እናት ሲሞቱ የተቀበሩት ቤት ዉስጥ ነዉ እንዴ።
@@bezaanteneh5649ስራቸዉ ይገላቸዋል አባትየዉ መርዝ እናትየዉ ቡዳ ናት።
እኔ በቅርብ ቤተሰቡን አውቀዋለሑ እናታቸው በጣም መጥፎ ናቸው ሁሉም ሰው የሚፍርደው እድሜ እያየ ነው እንጂ እውነቱን እያየ አደለም የቃሊቲ ሕዝብ ያቃል የልጅ ፍቅር የላቸውም ጥቅምና ጥቅም ብቻ ነው
እናትና አባት ምንም ቢል ምንም ቢያደርግ አሳድጎ ለዚህ አድርሷቹሀል ክብር ሊኖራቹ ይገባል አለምሰገድ እግዚአብሔር ይስጥህ አፋጠጥካቸውእነዚህ ከሀዲዎች እግዚአብሔር ይካዳቹ ክፉዎች
ምንም ያርጉ ምን እናት እናት ናት አባትም አባት ነው አቤት ነገ ለሚያልፍ አለም ለዚህች ክፍ አለም ይቅር ብትባባሉ ሚስጥራቹ በቤታችሁ ቢቀር አቤት❤❤❤
እናትና አባትየው ከሰው እስከሰበር ድረስ ሄደው ቤቱ ለልጁ ተፈርዶል ስለዚሀ በቃ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ስለዳኛችሁ ሌላ ምንም ፈራጅ አያስፈልግም ተስማሙ አምላክ አሁንም ይርዳችሁ
😢😢😢አቤቱ ምንጉድ ነዉ ምንአለበት በህይወት እስካሉ በሰላም ቢኖሩበት ወላጅ ይታገዛል ይጦራል እንጅ የናተስ አይጣል ዉጡበቃ ተከራይታችሁ ኑሩየምን ሙጭጭነዉ ሆሆሆሆ
እናት እናት ነች እደኛ ተመቶ ሳይሆን ተወግሮ ያደገ የለም እና ምንም ታርግ እናት እናት ነች ይቅርታ ጠይቁ
ግን ይቅርታ እና እናንተ ለልጆች መልካም አስተምሩ እና ተከራይታችሁ ኑሩ ሲጀምር ሴትም ሆነች ወንድ ከቤተሰብ እርቆ ነዉ መኖር ያለበት
ከ ምራታቸው ሀይለኛ ትመሥላለይ ጭራሽ ለሥድብ 2 ወር አሣሠርሁ አላለችም ጥገኛ ሆነው እየኖሩ የባሠ አለ ውይይይይ እናቴን አሣሥራ እኔ ወድ ሆኜ አብራኝ ልትኖር እ እኔ አላረገውም ምንም ብታጠፋ እናት እኮነች ትላት መታ በሚሥት እናቴን ልቀይር ኦ አላረገውም
አስቸጋሪ ወላጆች አሉ ይኖራሉ ግን ችሎና ሸሽቶ ትቶ መኖር ነው ቢያድለን ወላጆችንን መጦር መታደል ነው በዚህ በዚህ የድሃ ልጆች ትልቅ ደረጃ ሲደርሱ አይደለም ሊጋፉ ለወላጆቻቸው ንብረት ያፈሩላቸዋል
ወይ ግዜ እናትና አባት መጦሩ ቀርቶ ማሰቃየት ምን ይሉታል ?
@@samirachamso ውዴ ደምሪኝ እባክሸ አትለፊኝ
በጣም ያሣዝናል😢
❤በጣም ፈጣሪ ከደዚህ አይነት የረገመ ዘሰ ይሰዉን😂
ልጅ ትዳር ከያዘ በኋላ በምንም ምክንያት ወላጆች ቤት በደባልነት መኖር የለበትም። አማት እና ምራት አብሮ መኖር የለበትም። በተለይ ወላጆች እጅግ ይጎዳሉ።
🎉🎉❤❤
👍👍👍👍
እራሳቸው ሳይችሉ ብር ገቢ ሳይኖራቸው ስለሚያገቡ የወላጅ ጥገኛ ሆናሉ ከነሚስታቸው ከነ ልጆቻቸው
Exactly
በተለይ አማት እና ምራት አለመስማማታቸው ከታወቀ ራቅ ብሎ መኖሩ ይመረጣል
ሲጀመር እናታቸውን ህዝብ ያውቃቸዋል የሰው አክባሪ ናቸው የቃሊቲ ህዝብ ይመሰክራል እናት አባት አይወክልም በአጠቃላይ በልጆች አልተባረኩም ማፈሪያ ናቹ እናንተ እድሜ ይስጣቸው በማረፊያ ሰሀታቸው መንከራታቸው ልብ ይነካል ልጅ ከሰጠ የተባረከ እንጂ የሚያዋርድ ልጅ አይስጥ
በልጆቻቸዉ ያግኙት እርጉሞች
ትክክል
@@negatkefla7296 ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
ይገርማል
ትክክል አሰመሳይ ናቸው ምንስ ይሁኑ እናት እናት ናት ወረኛ
እናት እናአባት በሰላም በቤታቸው ቀሪ ዘመናቸው ይኑሩበት ውጡና ተከራይታች ኑሩ
ወይ ጉዳችሁ። ጎረምሳ ጎረምሳ ልጆች አድርሳችሁ አሁንም ወላጅ ላይ መጣበቅ ደስ አይልም። እራሳችሁን ቻሉ አቦ።
ሊረገሙ ነው እኮ ለሌላ አይደለም
🎉🎉❤❤በትክክል@@elsa3589
በጣም የሚገርም ነው ልጆቹ ወላጆቻቸው ላይ ቂም ይዘዋል
Teletafiwoch nachew
ሴት ልጅ ተብየዋ ውሸት እንደምታወራ በይ ተብላ እንደሆነ አይኗ ይርገበገባል 10 አመት ማሳደግም ቢሆን ለወላጅ ከባድ ነው ክብር ለእናት እና አባት ምንም ቢያረጉ ወላጅ ናቸው
ወላጅ አይከሰሰም የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል፦
ኤፌ 6÷2-3 መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
😪
Egziabher yetebken 😢😢😢😢😢😢
የወለደ ሁሉ እናት አባት አይባልም ያሳደገክ ትልቅ ሰው ማክበር አለብክ ግዴታ እናት አባት አይባልም ቆሾሾች መጥፎ ግሞች አሉ።
ምን አገናኘው?😂 ሆ
ከሳሽ ወላጅ ነው ወንድም....ልጆች ለተከሰሱበት ነገር መልስ እየሰጡ ነው እውነት ይሁን ውሸት ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ፣ ስለዚህ ለመፍረድ አንቸኩል 🤔🤔🤔🤔
አንድም ፍሬ ያለው ነገር አልተናገረም ዝም ብሉ ነው የሚዘባርቀው !!! ፍትህ ለእናት እና አባት !!!
እናቶች አስቸጋሪ ፀባይ ካላቸው እራቅ ብሎ መኖር እንጂ እንደ ሚስትየው ፍጥጥጥጥ ብሎ በነሱ ንብረት መከራከር ከባድ ነው
በጣም እጂ
Hooo betam eko nw yemigeremut
Ewunet newu egziyabher yferdal gin giffff newu
በጣም
የዘመኑ ቀማኛ😂😂😂😂😂
ኃይለኛ እና ጨካኝ ወላጅ በብዛት አለ። እናት ስለወለደች ብቻ ደግናት አይባልም። ነገር ግን አሁን ዋናው ጉዳይ የሀብት ጥያቄ ነውና በቁማቸው እያሉ ወላጆች እንደፈለጉ ማድረግ ስለሚችሉ ለቃችሁ ውጡ።
I a gree with you, all mom is not a good mom. There mom my be Narcissist i think 😮
እውነት ብለሻል
@@Ulla4444exactly
You right betem
betem kebd betsb al menfsem yabtbtal
ፍትህ ለእናትና ለአባት የታደለ በልጆች ይጦራሉ እናተ ደደቦች ናቸሁ
አይባልም መጀመሪያ ወላጆች ለክስ መጡ ተከሳሾች መልስ መስጠት ግዴታ ነው መሳደብን ምን አመጣው
@@andenetyemetal4102 እውነት ነው
እውነአት አለምሠገድ እናት ምንም ትሁን አባትም እንደዛው መአንምኮ ሠአይነአካ አይነአካም በተለአይ የፈጠሩንን በአያችው ሥደት ለአይ ለናትና ለአባት የሚደረገውን ብቻ ፈጣሪ ይፍረድ
ልጆችስ መበደል አለባቸው ??እናቲቱም ጨካኝ ናት
ልጄ አያት መሆናቸው አያቁም አለች እንዲአውም አባቴን የምትሰድብ ሴትዮ ብላ ነው የምትጠራት አለች :: ይሄ የአስተዳደግ ችግር ነው እናንተ እንደ እናት ስለማታከብራቸው ልጆችም እንደ አያት እንዴት ይያቸው :: ውጣና ጥረህ ግረህ ስራ አትርመጥመጥ በተሰቦቺህን አታሳዝን እስካሉ ይደሰቱ በፀፀት እንዳትኖሩ ነገ ልጆቻቺሁ እንደዚሁ ያደርጉአቺሃል በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም
እውነት ነው
ሚስትየዋ ባለጌ
ሞያ ነው ብላ ማውራቷ ደሞ
@@melekeKetemaአፍንጫዋን ይዞ ማባረር ነው ይቺ ቆማጣን ደሞ በማንነቴ ተሰደብኩ ትላለች ይቺ ቆምጬ
በጣም ነቀርሳ የሆነች መጥፎ ሴትእንደሆነች ታሳውቃለች በሰው ቤት ምን ያደርቃችኃል ውጡላቸው
ፈራጂ አይደለሁም ፈራጂም የውስጥ አዋቂው አላህ ነው ነገር ግን ወላጆች መከበር አለባቸው
ትክክል
Ewnet 3
ትክክል
ሳህ ወላህ
ትክክል
እኛም እናት አባታችንን ቆሎ,በቆሎ ጠብሰን መንገድ ላይ ሸጠን ነው ያደግነው 90 ዎቹ የተወለድን ልጆች ቤተሰብ እየረዳን ነው ያደግነው እሄ ውለታ አደለም የተሻለ ለመኖር ነው እንጂ እና እባካችሁ ቤተሰብ አይዘኑባቹ እነሱን ማስደሰት ነው እንጂ አታሳዝኑ😢😢😢አንዴ ካመለጡ ይቆጫችዋል ልቦና ይስጠን ይስጣቹ::
ልጆቹ በጣም እየዋሹ ነው ያስታውቃል አነጋገራቸው አባትየው በተለይ በጣም ነበር የሚያሳዝኑት
በጣም ነው አንጀቴን የበሉኝ 😢
❤❤🎉😢በትክክል ይወሻሉ በጣም
እርግማን ትውልድ ነው ፣ ገና ወላጆቻችሁ ይረግሟችኋል ግዴላችሁም ለልጆቻችሁ አታትርፉ እርግማን
@@elsa3589 የገረምኝ እህትየውን አብጠለጠለችኝ ብላበልጆችሽ አግኚ ብላ የረገመችው ? እኔ ብሆን ማብጠልጠል አይደልም እናቴን 2 ወር ብታሳስር , በክፉ አይን ብታይ አለቃትም ነበር . ያቺ ትልቁዋ እትረባም ዱሮም እውቀዋል እናትየው ::
ብድራችሁ በልጃችሁ ይድረስ
ቤት ሠርቶ ጉልበት ሥሞ የሚሠጥ ልጂ በበዛበት ዘመን እናተ የተረገማቹ ናቹ እግዛብር እባቸው ይፈርደባቹአል
ለናት ለአባቱ በእይወት እስካሉ ወርቅ ብታለብስ ሴታሴት ትልቅ ሰው አይደለክ እቃ ይቆጥራል አስር ቆረቆሮ ነቅለክ ወጣ ለቃለ መጠይቅ እይን አፍጥጣቹ መቅረባቸው 👎👎👎👎👎👎👎
እናቴና አባት ፀባይ አርጋችሑ አቀባጥራችሑ ብትይዞቸው ወላጅ በትንሽ ነው የሚደሠተው ከናትና አባት ጋር እልክ መጋባት ተገቢ አይደለም
@@AynalemTelilaበጣም ያለው ቤት ሰርቶ ይሰጣል
ሚስትየው ግን ዋና ቤተሰብ በጥባጭ ትመስላለች
እናት አባት ቀሪ ዘመናቸውን በሰላም ይኑሩ ሻጥራችሁን ትታቹ ውጡላቸው
kkkkkk😂😂
በጣም
ሚስቲቱማ ዲያቢሎስ ከፊቷ እየተውለበለበ ነው
ምንም ፀብ ቢፈጠር እናት ክቡር ናት ለናቱ ያልሆነ ወንድ ልጅ ነገም ላንቺ አይሆንሽ ክብር ለወላጆቻችን
ውዴ ደምሪኝ
ትክክል
❤❤❤❤❤
ትክክል
Afahun zegu ebetem tele yeweldal enate selhonehe beha yenatenete tegebar yalseru be enate bota atkemetm
እኛ የቃልት ህዝብ እንመሰክራለን እናታቸው ሰው አክባሪ አዘኛ እናት ናቸው ግን በልጅ አልተባረኩም😢
@@Lidiyaa926 ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
😭😭
አንዳንድ ልጆች ነቀርሳ ናቸው በልጆቹ ያገኘዉ ል
ባለጌዎች ናቸው ሰው እንዴት እናቱን ይጠላል በጌታ 🫢
😢😢😢😢bewnt betam taszenal
,እናት አባት የምታሰቃዩ እግዚአብሄር በልጆችቻችሁ አግኙት እኔስ እድሜይስጥልኝ ለቤተሰቦቸ እኔም ላገልግላቸው
ሰውየው ንግግሩ ምንም የሚታመን አይደለም የተጠየቀውን ባግባቡ አይመልስም።ሁሉን የሚያይ አምላክ እውነቱን ይፈርዳል። እኔ ወላጆቼ ክፉ ቢሆኑና የኔን ነገር ቢፈልጉ ትቼላቸው እርቄ እሄዳለሁ እንጂ የነሱ ጠላት ሆኜ ባደባባይ ሙግት አልገጥምም።
❤አዎዎዎዎዎ ይዋሻሽ ሌቦች ናቸዉ
Beteley wendlij
አወ እማይርቡ
በትክክል የእውነት አሳፋሪ ናቸው
ኣወራራሩ እራሱ ቀፋፊ
እናት አባት ቀይ መስመር ናቸው ❤❤❤እናቱን አባቱን የማያከብር ልጅና መራት ከምድረ ገልፅ ማጥፋት ነው።
በጣም የሚያምሩ እናት እና አባት ነው ያለህ። ይቅር በሉኝ ብለህ ሚስትህን ይዘህ ውጣ ከናትህ ቤት እናትህን አባትህን ጡር አንተም ስታረጅ የነሱ እጣ እንዳይገጥምህ ዋ አሁን ቅርብ ነው ይደርሳል ተመረቅ በቤተሰብህ
ሚስትየው እኔ ከሆንኩ ችግሩ የኔ ምንም ችግር የለም የምትይው እንሱ ከተስማሙ ትዳርሽን ልትፈቺ ነው ነውስ ለማስመሰል ነው መቼም አንቺም የልጆቹ እናት አካሉ ነሽ ተይ ነገ አንቺም ታረጂ እና የእነሱ እጣ ይደርስሻል
ትክክል፣እህቴ፣ሰው፣የዘራውን፣ያጭዳል፣እማይደርስመስሏቸውነው፣ነው፣አይነጋመስሎት፣ከምኑ፣አረገችውአሉ፣ነገረስራቸው፣የውሸትእንዴሆን፣ያስታውቃሉ
ፈጣሪ እውነተኛ ፈራጅ የሰራችሁትን በልጆቻችሁ ፈጣሪ የድካማቸው አምላክ
😂😂😂😂😂እኔምገርሞኛ
በጣም አስመሳይ መርዝ
እውነት ነው በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀረም
በሰዉ ቤት ግን ምትገግሙ ሰዎች ደህናናቹ ግን ጤንነታቹ ያሳሰበኛል
እነዚ እውነት ሊናገሩ ሳይሆን እናታቸውን ሊከሱ ነው የመጡት ከቤታቸው ውጡ።
ማፈሪያዎች ናችሁ እጭ እናትና አባትን በዚህ ልክ ማዋረድ ኧረ አፈር ብሉ
ክብርና ፍትህ ለወላጆች♥
😢😢😢😢
ፍትህ፣ለወላቸጆጆች፣እነዚ፣ጅቦችናቸው
ለላይክ ብለን ዝንብለን አንፍረድ
@@kibrom22 እኔ በበኩሌ የተረዳሁትን ነው የተናገርኩኝ ከላይክ ጋር ምን ያገናኘዋል
ያባታቹ አድናቂ ነኝ ምንም ብትሉ ከሚስታቸው ጎን ነው የቆሙት አባታቹን ወዳቹ እናታቹን ጠልታቹ ሼም ነው
ሁለታችሁም የእጃችሁን ፈጣሪ ይሰጣችኋል እንባን የሚያብስ እሱ ብቻ ነው ግን በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ
የመጨረሺው ዘመን ልጅ በእናት አባት ላይ ያነሳል የተበለው ዘመን
😭😭
😢
😭😭😭
😢😢😢😢
እንደናተ ያለ ባለጌ አምላክ አይስጥ ማህን ይሻላል ፠እናት እና አባት ለዘላለም ይኑሩ❤❤
አንፈርድም ግን እንሰማለን እውነቱን እግዚአብሔርና የነሱ ህሊና ብቻ ነው የሚያውቀው
Fes yalebet zelaye ayechelim nekakushe yebet jini
Egna enatacn bila tewrewrbn neber gn weten temelsen enatacn gar nene mnhonew legnaw blew new ena atzenubacew
አሜን የኔናትበጣም እናት ዘላለም ብትኖ ምናለ ❤
@@sofanitayalew1690የፈለገ ቢበድል ወላጅ ወላጅ ነው ፣ ይረገማሉ እኮ
ቤተሰቡን የሚያምስ የዛር መንፈስ ነው በርቱና ፀልዮ እግዚአብሔር ሰላም ያርጋችሁ!
ምንም ብትለፈልፉ አላምናችሁም በእናት እና አባት ሀብት በግድ መውሰድ ብልግና ነው ውጡላቸው
ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ እባክሽ
ወልጆቻቸውን ለማዋረድ አደባባይ መውጣታቸው ትልቅ ጥፋት ነው። ማንም አይሰማቸውም። ምክንያቱም ወላጅ ክፉም ይሁን ደግ ወላጅ ነው።
ዛሬ የውርደታችሁ ቀን ነው።
@@selamleethiopia3423: ልክ ነው !እናቱን በገዛ ቤታቸው በሚስቱ ያሳሰረ የዘመናችን ወራዳ ሰው ወይኔ የኔ እናት ብትሆንአሳያት ነበር ከነዚ ጀዝባ ባልዋ ::
Exactly
እናትና አባት ሊጦሩ ሲገባቸው የልጅ ጋለሞታዎች ሰለ እናት ክፉ ማውራት ያማል😢😢
ምንም ቢሆን ግዴታ ነዉ ለወላጅ ማድረግ በፍፁም አይወራም ልጄች ይመልሱልካል ግን ፈጣሪ ለሁሉም ነገር ልቦና ይስጠን ግን ከባድ ነዉ
እናት አባቴ በሒወት ኖረው ያለኝን ሁሉ በወሰዱት ወልዳችሃል ታገኙታላችሁ የናንተ ልጆች የባሰ እንደሚሆኑ አትጠራጠሩ
🎉🎉❤እዉነት ነዉ የተረገመ ጊዜ ወ
😢💔
በጣም ያሳዘናል. አናት የወለደች በጀርባዋ አዝላ ለዛውም የኢትዮጵያ አናት አረ አግዚአብሄርን ፍሩ ወደ ልባችሁ ተመለሱ
አሰብኩት የደም መፍሰስ ችግር ከገጠመን ሂወት ለማዳን የምናደርገውን የደም ልገሳም ይሁን ለማንኛውም እርምጃ ፈረሚ የተባልኩባት እና በአይኔ የሞላው እንባ ታወሰኝ ለመውለድ ያለው መከራና የነሱ ጉዳይ መነፃፀሩ😢
ክብር የሌለሽ ሴት ነሽ ሴትዮ አለች ትያለሽ ባሳደግሻት ልክ ነው ልጅ ቤቱን ነው የሚያው ባለጌ ነሽ
የማትረቡ እናት እናት ናት የአመቱ ምርጥ ደደቦቹ ናቹ እናንተን ብሎ ልጅ ቱ
እህቴ አናቴን ምን እንዳደረኳት አላቅም አልሽ እየሰረቅሽ ስላስቸገርሽ ነው ስለዚህ ይቅር በይኝ በያቸው እሳቸው ጠላ ሸጠው ሞላልኝ አልሞላልኝ እያሉ ያቺን ሳንቲም እየለቀሙ ነው እናተን ያሳደጉት እንደውም ጥሩ እናት ናቸው እንደውም ንዴታቸውን ለማብረድ ማስወጣታቸው አንድ እናት አቃለው ልጃቸውን እንዳቺ እየሰረቀች ስታስቸግራቸው በእሳት እጇን ያቃጠሏት ለራስሽ እንድትማሪ ብለው ነው ወልጃለሁ ብለሻል መቼም የእናትነትን ፍቅር ቀምሰሻል ማንም አናት ለልጇ ክፉ ታደርጋለች ብዬ አላምንም ለማንኛው የቆየ ቂም ይዘሽ ከወንድምሽ ጋር ተባብረሽ እናትሽንም አባትሽንም አታሳዝኚ ሳይሞቱ ይቅርታ አንቺም ወንድምሸም ይቅርታ ጠይቁ እነሱ ይዘውት አይሄዱም ለእናንተው ነው ጥለውት የሚሄዱት ከአሁን በኃላ ስንት ዓመት ቢኖሩ ነው እምታስቀይሟቸው በህይወት እያሉ ይቅርታ ጠይቁ ተመረቁ በኃላ እንዳይቆጫችሁ ለእናተም ለአገርም አይበጅም ዛሬ ኢትዮጲያ እንዲህ የሆነችው በልጆች ግፍ ነው ይቅር ተባባሉ በፍቅር ኑሩ እባክህ አለምሰገድ አስታርቃቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
ከእደነዝህ አይነት ባለጌ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቀን የመጨረሻው ዘመን 😢😢😢
የተረገመ ናቸው እኮ ፣ አባት ተረግመው ዘመናቸውን ለመንከራተት ነው
Atifiredu yferedibachuhal😢
አሜን አሜን
Amen 🙏
ገንዘብን ገንዘብ ካለደረጉ ለማንም ጨካኝ ያደርጋል
ቤታቸውን ለቃችሁ ውጡ😮
I completely agree with you! this is elderly abuse! His wife claims that her house. Oh my God this is nonsense. Almseged please do something !!! If we can help please let us know.
ቤቱን ለቃቹ ውጡ እድሜ ልክ አይኖርም
እረረ እነዚ ባለጌዋች ለቀው ይውጡ
ነውርኞች ለቃቹ ውጡ ለቤተሰባቹ ያልጠቀማቹ ለማን ልትሆኑ 😢😢
🤛
ምንም ቢፈጠር እባካቹ ይቅር ተባባሉ እና ወታቹ ተከራይታቹ ኑሩ ይቅር ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካቹሃል
ኤፌሶን 6
¹ ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና።
²-³ መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
ወላጆች ልጆችን አታስቆጡ ሚልም አለ
@meekdesberta6900 አወ አለ
ለዚህ ነዋ አዉሬ የሆንሽዉ የባለታሪኮቹ ከምትይ እናትና አባቴ አትይም የነሱ እንባ ቀላል መስሎሻል ታገኙታላችሁ ነገም የናተ ልጆች ያዋርዷቹሃል
ያርግላቸው ጥዋትና ማታ የሚጠሩት አምላክ
@@bonne.annee.2023ከነዚህ የሚወጡ ልጆች እንኳን ለተጋባቸው ለተጎራበታቸው ይከብዳል የእናትና አባት ግፍ ልጅም ይከብዳል
ሁሉንም ነገር መፍረደ በጣም ቀላል ነው ኮሜንት ማንም ቢሰጥ እኛ እግዚአብሔር ፍርድ የምሰጠው አምላክ ሰላለ የሰውነሰ ወሬ እኔ አልሰማም ሰው ሰው አሰበህ መልሰ ስጥ ሰለ እግዚአብሔር ስለ እውነት
ሚጠየቀው ሌላ ሚመልሰው ሌላ እሹ ሀዳ ምንም አልገባንም ፍትህ ለሽማግሌዎች
Tikikel
በጣም
እናት አባት ናቸዉ ቤታቸዉን ለቃችዉ ዉጡ እናትና አባት ተዝናንተዉ ይኑሩ በቀረቻቸዉ እድሜ ቤታቸዉን አከራይተዉ ቡናቸዉን ይጠጡበት
የቤቱ ግምት ያሰራበት ያወጣዉ ወጪ ይመለስለት
ልክ ነህ በቃ ያወጣው ወጪ ይሰጠውና ይልቀቅሏቸው
በቃ!!
እስከ ዛሬ የኖረበት የቤት ኪራይ 10 እንደሱ አይነት ቤት ያሰራል
ሳልጨርሰው ደሜን አፈሉት አንድ አሳማኝ ነገር አልተናገሩም 🙌 አንድ ወንድ ሲያገባ ከቤተሰቡ ውጭ ነው መኖር ያለበት !ቤቱን ለእናት አባታቸው ለቀው ይውጡ። 16:21
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ሲሞቱ ትደርሱበታላችሁ ክፍም ሆኑ ጥሩ እናት እናት ናት አባትም አባት ነው
እኮ
እናትና አባት ሊጦሩ ሲገባቸው የልጅ ጋለሞታዎች ስለ እናት ክፉ ማውራት ያማል 😢
በጣም ወላሒ ባለጌዎችናቸው🤔🤔🤔
👍🌹🌹
😢10 አመቷ የተስቃይችው😢
እናትየዋ ሀይለኛ ናት።
ባላዋንም የልጁዋን አባት ወንጂላለች።
አባትየዉ እንዳታስገቢዉ ብሎኛል ስትል ከአባታ ጋር ልታጣላ ነዉ።
@@ሶስናበላይበፀባይዋ
እኔም ልራገም ነበር ግን እነዚህ ሰማይ ምድሩ ቀድሞ የረገማቸው ይበቃል። እናት እና አባት ከነዚህ ነጻ ያውጣቸው። ልጆቻቸው ግን በጣም ያሳዝናሉ በነዚህ አድገው ምን አይነት ትውልዶች ሊሆኑ ነው?
ሴቷ ልጅ እጅግ የዋህ ነሽ አሁንም እናት እና አባትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ተመረቂ ታተርፊያለሽ እድሜህ እንዲረዝም እናት እና አባትህን አክብር ይላል እና ሴት ስትጎረምስ ለ ቤተሰብ አትመችም እናም እህቴ ልብሽ ቅን ነው ተመረቂ ወንድየው ግን እግዚአብሔር ይሁንህ ሚስትህን ይዘህ ብትወጣ መልካም ነው ወላጆችህ ላይ ከምትታገል ነገ አንተም ስታረጅ ብድር እንዳይቆይህ ሚስቲቱም ጥሩ ሚስት ከሆንሽ የ ወላጅ እንባ አይጠቅምሽም ከ ጊቤአቸው ውጪ
ትክክል
ትክክል
እነዚህ በገንዘብ ያበዱ መቸ እንዲህ ያለ ይገባቸዋል
እባካችሁ ለወላጆቻችሁ ቤቱን ልቀቁና ውጡ ቤተክርስቲያንያቸውን ስመዉ ይኑሩበት በህግ አምላክ ቤታቸውን ከነሚስትህ ከነልጆችህ ለቀህ ውጣ
ወላጅ በልጅ ምክንያት ፍርድ ቤት መንከራተት እጅግ በጣም የግፍ ግፍ ነው። እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ። ብድራችሁን በልጆቻችሁ አግኙት።
ውዴ ደምሪኝ እባክሽ አትለፊኝ
በልጆቻችሁ አግኙት የእድሜያቸው ጌታ ይፍረድባቻሁ
እናት እናት እናት አባት መነካት❤የሌለባቸው ነገር ናቸው❤
@@ethiopiawi2471 ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
በትክክል😢
Exactly 💯
ወይ ጉድ ያልታደሉ ሰዎች እንዲት ይዘገንናል እናትና አባትን መክሰስ።
አቤቱ ይቅር በለን እነዚህም ልጆች ሊባሉ ነው💔
ይገርማል
ያሳዝናል
በጣም ነዉርኞች😢😢
በጣም ያሳዝናል
እነዚን ከሚወልዱ ሶስት ወር ጨምረዉ ግመል ቢወልዱ ይሻላቸዉ ነበር
ቤቱን ለቀው ይውጡ የምትሉ👍👍
ቤቱን ለቀዉ ይወጦ አልፍለጉም እኮ ወጦላቸዉ በሰላም ይኖሩበት
በጣም ባለጌወች ናችሁ እግዚያብሄር ይቅር ይበላችሁ ሰው በወላጁ ላይ እንደዚህ አይሆንም
ወላጅ ቢያጠፋም ቢያጠፉበትም መቀጮ ነው በግራቸው ወድቃችሁ ይቅርታ ጠይቁአቸው ንብረታቸው አትንኩባቸዉ ነጌ እንዳይቆጫችሁ❤🎉።
👌ወሪያቸዉም ግራየገበዉ ቀማኛ ናቸዉ😏
ሊረገሙ ፈልገው ነው ተለየ አባት አይርገማቸው ዘመናቸውን ነው የሚኔከራተቱት
በትክክል በግዜ ይቅርታ ጠይቁ ከባድ ነው ቡሀላ ይቆጫቸዋል እናትና አባት ያለቀሰበት እድሜው አጭር ነው ይሄን አባባል አደለም ሆኖ የታየ ነው
የእናትና የአባት ሀቅ ከባድ ነው እናት ምን ብትገፋሸ እንኮን ስትወልዳቹ አንድ ጊዜ ያማጠችውን እድሜ ልካቹሁን ብታገለግሎት ብድሮን አትከፈሉትም አሰቡበት ነገ በልጁቻቹ ታገኙታላቹ
በቃ እናትና አባት የናንተ መኖር ሰላም ካልሰጣቸው ምን አለበት ቀሪ እድሜቸውን በሰላም ቢኖሩ ውጡላቸው እባካችሁ
የሰውየው መልስ ግን ምንም እምያሳምን ነገር የለውም ዞሮዞሮ ወላጆቻቹ ኣክብሩ ብኋላ እንዳትፀፀቱ ምላሹ ከባድ ነው✍️☝️💔💔🥺🥺
En ras algebagnim min endemeyawerawy sewyewu
እዮሀ ሚዲያ ስከታተል ያተረፍኩት ብዙ ሲሆን አንዱ አይኔ እንዳየ ጆሮዬም እንደሰማ ላልፈርድ ከራሴ ቃል ገባሁኝ።
ልክ ነሽ ውዴ ግን ወላጅን ለማክበር ወልደው አሳድገው ድረው ኩለው ምንስ ቢያጠፉ ልጅ ከወላጅ መሻል አለበት ውዴ ወላጅን ከፍ ዝቅ ማድረግ ተገቢ አይደለም ለወላጅስ ያደረጉትን እደውለታ መቁጠር በዛላይ ለናታቸው ግልፅ ጥላቻ አለባቸው አቤቱ ማርን አምላኬ ልጄን ባርክልኝ
ትክክለኛ አባባል ነው አብዛኛው የኛ ማህበረሰብ በማያውቀው ታሪክ ሚዲያ ላይ ስለሰማ ብቻ መፍረድ ይወዳል ይሄ ትልቅ ስህተት ነው
አለምየ እናትናአባት በስላም ይኑሩ ቀሪ ሂወታቸውን ልጁ ይውጣ ከቤታቸው ሲቀጥል ሴቶ ልጂ እናቴ እየመታችኝ ያለቺው እኛም ተመተን አድገናል ግን አርብ ሀገር መተን እናቴ አባቴ ብለን ቤት ስርተን ያሉትን አሞልተን ለሌላም እየተርፍን ነው የማይመታልጂ ሲቆጡት ያለቅሳል አሉ እናትናባትን ባደባባይ መክስስ በጣም ይደብራል ይውጡ ከቤት
ወይ ዘመን እናት ይህወት እያሉ ውርስ ስትወርሱ አታፍሩም ምን አይነት ጊዜ ነው ፖስተር አብረሃም ታሪክ ይህ አንድ ነው እፍሩ ቅድመያ እናት እናት እናት አሉ ረሱል ረ አ ወ
ቤተሰብ ምንም ባያደርግልን ሰለወለዱን ብቻ ልናመሰግናቸው ይገባል ክፉ ልጅ ግን
ስለወለዱ ብቻ ማለት ትክክል አይደለም ይህ አለም በጣም ከባድ ነው በከፍተኛ ችግር ውስጥ ያደጉ ናቸው መነሻውም እጦት ነው
እውነት😢😢
@@TheGadegjmen maleth now sartew aylawetum
ሰለወለዱ ብቻ ልጆቻቸውን መበደል አለባችው የሚለውን እግዚአብሔርም አይቀበለውም ልጆችም የእግዚአብሐር ስጦታ ናችው ይላል መፀሃፍ ቅዱሰ
እዛ ቤት ነው የተጋባኸው ? ተብለህ ስትጠየቅ ቀጥታ ለምን አትመልስም እውነት ተናገር ለእናትና አባትህ ሰላም ስጣቸው በቀራቸው ጥቂት ዘመን ሰላም ይኑሩ
ከአደነዝህ አይነት ባለጌ ልጀች ፈጣረ ይጠብቀን የመጨረሻው ዘመን ምንም ክፋ ብሆን አናትና አባት ክብር ናቸው
ያደለው በልጅነቱ ለወላጅ ቤት ሰርቶ እፎይ ብሎ እንዲኖሩ ሰበብ ይሆናል ያልታደለው በእርጅናው ከእናት አባት ተጠግቶ ወላጅን ሰላም ይነሳል አላህ ሆይ እንኳን ለወላጅ ለሰው ዘር በሙሉ ከሚጠቅሙት አድርገን ወላጅን ከመበደል ባንተ እጠበቃለሁ ጌታየ ሆይ
ምናለ ባትወለድ እናንተ እርጉሞች ናችሁ እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ የእናታችሁ መሀፀን ይፍረድባችሁ 😢😢😢
ምድረ ጡረተኛ ሁላ ዉጡ የቤተሠብ ጥገኛ አትሁኑ እናተ ወላጆቻችሁን በምጦሩበት ሥሀት ጥገኛ ሁናችሁ ትኖራላችሁዴ😏😏😏😏ምድረ ባለየወች እርግማናቸዉ ከናተም አልፎ በልጆቻቸሁም..ኑሯቸዉ የበከነ ነዉየሚሆነዉ..በካ ከሠዉ ቤት ከጥገኝነት ዉጡዉጡ😏ጋጠወጦች ሚሥትየዋም😏
ይህ ቤተሰብ ፀሎት ያስፈልገዋል እፀይልያቸው እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችው
ተባረኪ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልክ ነሽ
እግዚአብሔር በሰላም በፍቅር እንዲሰበስባችሁ እመኛለሁ!
ተመካክራቹ ነው የመጣችሁት በጣም ባለጌዎች ናቹሁ ሆነም ቀረየእናትና የአባታቹ ቤት ነው በሕይወት እስካሉ አሳባቸውን መሙላት አለባችሁ
አላህየ አንተ የሚጠቅመኝ ልጅ እንጅ የሚያዋርደኝ የሚያሰቃየኝ ልጅ እዳሰጠኝ ያረብ ገና አልወለድኩም አደራህን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ብቀርይሻላል እደዚህ አይነት አይወለድ
Amiiiiiin Yaa Raabbii
የልጅ ጡረተኞች በልጆቻችሁ አግኙት
አሚን
እንደዉም ልጅ አይስጥሽ አንቺም በልጅሽ ቡዳ እንዳትሆኚ
ምናለ እናቴ በህይወት ኖራ እንደዚህ በበደለችኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማፈሪያ ናችሁ የፈለገ ይሁን መሬቱ የእናትህ ነው የምን ድርቅና ነው ካልፈለጉህ ውጣ እርጉሞች የተረገማችሁ በማረፊያ እድሜያቸው አዛውንቶችን የምታንከራትት የተረገምክ ፈጣሪ ከነሡ ያስቀድምህ ሶስታችሁንም ድፍት ያርጋችሁ
ደደብ የደደብ አስተያየት መስጠት ምን አመጣው።
ምነው አንቺ ተንቀለቀልሽ በጣም ድፍት በሉ ይባላል ምነው የሰው ሞት ናፈቀሽ ምስጥ ሆነሽ ልትበያቸው ነው?ሲጀመር የታባሽ ያቁሻል አንቺን ምንም ይሁን የሚቀራረቡ እነሱ ናቸው በማታቂው ነገር ይህ ሁሉ እርግማን ምን ይባላል አሁን ባለጌ
@@abebatekle22 ጥገኛ ነዋ በ18 አመቱ ከቤት ቢያባርሩት ኖሮ ዛሬ ላይ ባላስለቀሳቸዉ ነበር እነዚስ የተረገሙ ናቸው ትንሽ ሚስቲየዋ ትሻላለች
ሚስትየዋ መልካም ሴት ናት
@@gravitymobile7558 ማን ነው ያለው? አማራ ናት ደፋር የኦሮሞ መሬት ስታይ ተንሰፍስፋ የገባች አትሰሚም ምን እንዳለች
አለማፈራችሁ እናትና አባትን በገዛ ንብረታቸው ለመወንጀል መምጣታችሁ አቤት ምንግዜ ላይ ደረስን
ያሳዝናል
😢😢😢😢😢 በጣም የተርገሙ
Batam..... zamanu endet dafarennn bazamanu lasabib inji minlibal 😢😢😢
@@Sirage111d ትክክል ምን ይባላል
አጠገባቸዉ ያሉ ለጀች እናትናባታቸዉን ይበድላሉ እኛ ስደት ያለነዉ በናፍቆታቸዉ እንገበገባለን ምንም ቢሆን የናትና ያባተ እጅ ይሻላል እናቴ እወድሻለሁ የመኖሬ ሚስጥር ላቺ ሆሌም ምንም ባረግልሽ አልሸለችም😢😢😢😢
የዘመኑ ፍፃሜ እንደደረሰ ማሳያው ከዚህ በላይ ከወዴት ይምጣ🙏እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
ሲሆን ቤት ሰርተህ ትሰጣቸዋለህ የነሱን ቤት ትቀማለህ ባለጌ ሰው ነህ እኔ ዳኛ ብሆን ሴኮንድ ባልምላ ሰአት ውስጥ ነበር የማስወጣህ አሁንም ፈጣሪ መንቅሎ ያስወጣቹሁ 🙏🙏🙏
አለም ሰገድ ልብ በል አንዳንድ ወላጆች ልጆቻቸውን የሚያዳሉ አሉ ነገር ግን ልጅ በልጅነቴ እንዲህ ተበድየ ነበር እያሉ በቀል መፈፀም አግባብ አይደለም ሚስትም ነገ አቺም አማች ትሆኛለሽ እባክሽ ባለቤትሽን አታስረጊሚው አባት እና እናት ቤታቸው በሰላም ይኑሩበት ቤታቸውን ልቀቁ ልጆችሽ ምን እያስተማርሽ እንደሆን ቆም ብለሽ አስቢ በሴት ልጃቸውን ግን ደካማ መሆንሽን ታዘብኩ
ፍትህ ለእማማ እና ለአባባ ልጆች ተብየዎች ወንዱ ለንብረት ያለው አመለካከት እግዚኦ😢ሴቷ እኗቷን ትዘለዝላለች ባደባባይ😢😢😢😢
በትክክል
ለወላጆቻችን የሳቃቸው እንጅ የ እንባቸው ምክንያት እንዳንሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን
የ እናት እርግማን አጥንት ይሰብራል የአባት እርግማን መሰረት ይነቅላል 😢
እውነት ነው
ወይ ጌዜ በእናትና በአባት የልጆች አጨካከን የኖሩበት ይጦሩበት ሲሆን ምንም ቢሆን የከፈሉት ዎጋ አለው
ማንም አያምናችሁም በጣም ባለጌዎች ናችሁ ልጅ ተብዬዋ ታሳፍሪያለሽ ሌላ ምንም አልልም ፈጣሪ ብድራታችሁን በልጆቼችሁ እጥፉን አግኙት ፈጣሪ ይፍረድባችሁ
አይቀርም ይዘገያልጂ
ልጅ ተብየዋ ድንጋይ እኝኝኝአትበይ ስታስጠላ እናታን ታማለች ማንም አይሰማሽ😢😢😢😢
You right
Exactly 💯 enat atitamam yaum diriretacheu ba midiyaa
Difiretacheu ba midiya woto inatina abatin mawonjal nawur adelem
የሰውየው መልስ ትክክል አይደለም የተጠየቀውን በቀጥታ አይመልስም ችግር ያለበት ይመስላል የቤት መስሪያው ግምት ተሰቶት መውጣት አለበት
ያደለው ያረጋውያን ማዕከል ከፍቶ አዛውንቶችን ይጦራል🤔 እንደነዚ አይነት ደግሞ ወላጆቹን በአደባበይ ይወቅሳል በመጦሪያቸው ከቤት ንብረት ለማፈናቀል ይነሳል ጌታ ይጠብቀን። ሽምግልና ቤተ ዘመድ ጉባዬ ሚባለው ነገር ዋጋ ያለው ለዚ ጊዜ ነው
እናትና አባታቹ ጥሩ ሰዎች ናቸው ያስታውቃሉ ቃሉ አባትህን እናትህን አክብር ነው የፈለገ ቢሆን እናትአባት ያዘነበት ዋጋ የለውም በእናተ ነው የሚፈረደው
እኔ የምለው ሳናውቅ በጭፍን መፍረድ አይቻልም ሁሉም በፈረደው ልክ ይፈረድበታል ይሄን እውነታ የሚያውቀው ፈጣሪ አምላክ ነው እንዲሁም ቤተሰብ ምንም ሳይገባቹ አታሽቃብጡ
አላህ ሆይ. የናት የአባት. ሀቅ ጠባቂ አድርገን ቢበድሉን እኳን መብታቸው ነው ግን ታችገሩን እኛ ነው ራቅ ማለት ሌላ ዝባዝኪ አያስፈልግም
የመበደልመብትየላቸዉም የወላጅሀቅእዳለሁሉ የልጅምአለ እኔበተሰቦቸን በጣምእወዳቸዋለሁበተለይ አባቴንእናበተሰበችን አሁንግን በስደት ቁስልበያለሁ ታገበላይአረጉኝ😭😭😭
@@AmasMni
እኮ የመበደል መብት ሀቅ የላቼውም።
የልጂም ሀቅ አለ እዚ መተው ሚጥራሩ ሰገጤወችን ዝም በያቼው
እናት አባት በህይወት እያሉ በቁማቸው መንጠቅ
💔😪
ልጃቸው ነው በቁማቸው ያረዳቸው እናቱን በገዛ ቤታቸው በሚስቱን ያሳሰረ, ቀማኛ ሌቦች.
😢😢😢😢 መግደላቸዉ አይቀርም
የአንቺ አባትና እናት ሲሞቱ የተቀበሩት ቤት ዉስጥ ነዉ እንዴ።
@@bezaanteneh5649ስራቸዉ ይገላቸዋል አባትየዉ መርዝ እናትየዉ ቡዳ ናት።
እኔ በቅርብ ቤተሰቡን አውቀዋለሑ እናታቸው በጣም መጥፎ ናቸው ሁሉም ሰው የሚፍርደው እድሜ እያየ ነው እንጂ እውነቱን እያየ አደለም የቃሊቲ ሕዝብ ያቃል የልጅ ፍቅር የላቸውም ጥቅምና ጥቅም ብቻ ነው
እናትና አባት ምንም ቢል ምንም ቢያደርግ አሳድጎ ለዚህ አድርሷቹሀል ክብር ሊኖራቹ ይገባል አለምሰገድ እግዚአብሔር ይስጥህ አፋጠጥካቸውእነዚህ ከሀዲዎች እግዚአብሔር ይካዳቹ ክፉዎች
ምንም ያርጉ ምን እናት እናት ናት አባትም አባት ነው አቤት ነገ ለሚያልፍ አለም ለዚህች ክፍ አለም ይቅር ብትባባሉ ሚስጥራቹ በቤታችሁ ቢቀር አቤት❤❤❤
እናትና አባትየው ከሰው እስከሰበር ድረስ ሄደው ቤቱ ለልጁ ተፈርዶል ስለዚሀ በቃ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ስለዳኛችሁ ሌላ ምንም ፈራጅ አያስፈልግም ተስማሙ አምላክ አሁንም ይርዳችሁ
😢😢😢አቤቱ ምንጉድ ነዉ ምንአለበት በህይወት እስካሉ በሰላም ቢኖሩበት ወላጅ ይታገዛል ይጦራል እንጅ የናተስ አይጣል ዉጡበቃ ተከራይታችሁ ኑሩየምን ሙጭጭነዉ ሆሆሆሆ
እናት እናት ነች እደኛ ተመቶ ሳይሆን ተወግሮ ያደገ የለም እና ምንም ታርግ እናት እናት ነች ይቅርታ ጠይቁ
ግን ይቅርታ እና እናንተ ለልጆች መልካም አስተምሩ እና ተከራይታችሁ ኑሩ ሲጀምር ሴትም ሆነች ወንድ ከቤተሰብ እርቆ ነዉ መኖር ያለበት
ከ ምራታቸው ሀይለኛ ትመሥላለይ ጭራሽ ለሥድብ 2 ወር አሣሠርሁ አላለችም ጥገኛ ሆነው እየኖሩ የባሠ አለ ውይይይይ እናቴን አሣሥራ እኔ ወድ ሆኜ አብራኝ ልትኖር እ እኔ አላረገውም ምንም ብታጠፋ እናት እኮነች ትላት መታ በሚሥት እናቴን ልቀይር ኦ አላረገውም
አስቸጋሪ ወላጆች አሉ ይኖራሉ ግን ችሎና ሸሽቶ ትቶ መኖር ነው ቢያድለን ወላጆችንን መጦር መታደል ነው
በዚህ በዚህ የድሃ ልጆች ትልቅ ደረጃ ሲደርሱ አይደለም ሊጋፉ ለወላጆቻቸው ንብረት ያፈሩላቸዋል
ወይ ግዜ እናትና አባት መጦሩ ቀርቶ ማሰቃየት ምን ይሉታል ?
@@samirachamso ውዴ ደምሪኝ እባክሸ አትለፊኝ
በጣም ያሣዝናል😢
❤በጣም ፈጣሪ ከደዚህ አይነት የረገመ ዘሰ ይሰዉን😂