እስከዛሬ የተባለውን ሁሉ ሰምቻለሁ እኔንም ስሙኝ እና ትክክለኛውን ፍርድ ስጡን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c 5 дней назад +126

    እእዚህ ቤተሰብ ውስጥ ትልቅ ሰይጣን አለ ሁሌም ባእድ አምልኮ ካለ ሰላም የለም

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 4 дня назад +3

      በትክክል

    • @zed8788
      @zed8788 4 дня назад +8

      እውነት ነው ልጆቹ ባያመልኩትም ወላጆቻቸው ላይ ካለ ቤተሰብ ይረብሻል ብዙ ሰው ግን መነሻውን አያውቀውም ፀቡን በማበባስ ያስደስቱታል እግዚአብሔር ይገስፀው ::

    • @user-im3dt1lo1c
      @user-im3dt1lo1c 4 дня назад

      @@zed8788 እውነት ነው

    • @Netsi19344
      @Netsi19344 4 дня назад +2

      ትክክል

    • @user-nw9zs6tu8e
      @user-nw9zs6tu8e 4 дня назад +2

      በአድ አምሎኮ ያለ ይመሥለኛል

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 5 дней назад +284

    አረ በናታችሁ እንደው ቤቱን የሰሩት ሰውዬም ጥለውት ሄደዋል እባካችሁ ገበናችሁን ፀሃይ አይሙቀው በሰላም እቤታችሁ ፍቱት እስኪ ጊዜውን ተመልከቱት ጠዋት ታይቶ ማታ የማይታይበት ጊዜ ላይ ነን 😢

    • @andenetyemetal4102
      @andenetyemetal4102 5 дней назад +6

      ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደደረስን በጣም ያሳዝናል ጉድን አደባባይ ማውጣት ትርፉ መሳቂያ መሆን

    • @rahelmoges9403
      @rahelmoges9403 5 дней назад +4

      ከዚህ በላይ ምን ገበና ይውጣ ሆሆሆ

    • @ZaidBerhane-yj3xe
      @ZaidBerhane-yj3xe 5 дней назад +2

      Tankesss❤❤❤

    • @ZaidBerhane-yj3xe
      @ZaidBerhane-yj3xe 5 дней назад +1

      Teleke sew

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 5 дней назад +1

      Sew kininetu new enji lelaw tirif new ebakachu tiru lib yistachew.

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 4 дня назад +67

    እውነት ነው በልጆችዋ መመካት እና መመፃደቅዋ አደጋ አለው!!! መመኪያ ፈጣሪ ነው!!!

    • @genettadesse641
      @genettadesse641 3 дня назад

      አሉ ሚመኩ ሰጪም ነሺም ፈጣሪ ነው በአንድ ጀምበር ሞትም ይነጥቃል

    • @tewahedobi3929
      @tewahedobi3929 День назад

      አልተመፃደቀችም። ከዋሸሁ እግዚአብሔር በሰጠኝ ስጦታ ይቅጣኝ ነው ያለቸው።

    • @wondawkwondirad2760
      @wondawkwondirad2760 2 часа назад

      @@tewahedobi3929 ewnet eninegager ketebale lomi belijochua timekalech:: ene yhn adereku sayhon lije yelije bal ... new emitl bcha bekelalu mesmamat eyechalu balshenefm baynet yebase chigr eyefeteru new

  • @user-zj3ez1sk2s
    @user-zj3ez1sk2s 4 дня назад +80

    ይችኛዋሰ አሰተዋይ ናት እናት እናት ናት👍 ያችኛዋ ገንዝብ ያሰክራት ናት

    • @rabiyaabrar3349
      @rabiyaabrar3349 4 дня назад +3

      Be min aweksh atfredu

    • @user-jq6rl5mw8p
      @user-jq6rl5mw8p 4 дня назад +2

      ትክክል

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 4 дня назад +1

      @rabiyaabrar3349 nigigiriwa mizan yanesal yachignaw ENATIWAN aliwedatim maletiwa bicha ENATIWA layi kifat kemesirat yemitimeles ayimesilimdegimo Mist ayidelechim , beshitegnawin ligin ena yichignawin kewiris wichi indihonu lelam ... lemadireg tilik asitewatsiwo adirigalech ke abatiwa gar temesatira

    • @Lkh5671
      @Lkh5671 4 дня назад

      እውነት ነው

    • @phonetasti1892
      @phonetasti1892 3 дня назад

      ሎሚምእያለቀሰች አሳምናለች ስለዚህ ለዚህ ቤት ትልቅ ፀሎት ያስፈልጋል አምላክ ይርዳችሁ

  • @fikirtealemu7698
    @fikirtealemu7698 5 дней назад +492

    ሁሉንም ሲያወሩ ልክ ነው የሚመስሉት ጎረቤት ይቅረቡልን

    • @senaittesfaye9536
      @senaittesfaye9536 5 дней назад +8

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-qi2np9wv2u
      @user-qi2np9wv2u 5 дней назад +7

      ሎሚ ጎረቤቱን ሞልታቸዋለች አፈልግም😂😂

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 5 дней назад +7

      ወላ😂😂😂😂 ቀላል ልክ ይመስላሉ

    • @user-ls1uy3fw2c
      @user-ls1uy3fw2c 5 дней назад +7

      አወ በማንም ላይ ባፈርድ ጥሩ ነው

    • @AsterAwoke-df2py
      @AsterAwoke-df2py 5 дней назад +2

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 5 дней назад +274

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 4 дня назад +58

    የቤቱ ዋና ረብሻ እና ትርምስ ጠማቂዋ ሎሚ የምትባል ወንበዴ ማፊያ ነች

  • @user-gw3ys9zt7i
    @user-gw3ys9zt7i 4 дня назад +16

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ የሞተቹ በልጅነት ብሆን እንኳን እኛ አራት ነን አንድም ቀን አባታችንን ንብርት ሳንጠይቅ ቆየተው ከሃያ አራት አመት በኋላ እንጀራ እናቴ ወደ ራሷ ልታዞር ስትል ወንድሞቼ በክብር ጠይቀው ለሁላችንም የድርሻችን ብሰጠንም እኔ አልነበርኩም ግን የለችም ብለው ሳይገፊኝ እኔ በሌለሁበት በስሜ አዙረው ካሪታ አውጥቶ አገር ስገባ ስጡኝ የእናንተ ግን ዘግናኝ ነው እንድ ስው አስቡ ፍቅር ይበልጣል ከንብርት ይልቅ

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe 5 дней назад +415

    አለም ሰገድ እባክህን እራስህን ጠብቅ የሰዉን ችግር ማዳመጥ ከባድ በሺታ ነዉ

    • @narditube4378
      @narditube4378 5 дней назад +9

      በጣም እኔም ሁሌ ይሄንን ነው የምለው

    • @user-gu6cs5zi7i
      @user-gu6cs5zi7i 5 дней назад +28

      ከኢትዩጲያ ፍርድ ቤት ይሄ ሚዲያ ይሻላል

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 5 дней назад +2

      💔☝️🙏

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 5 дней назад

      ​@userSALEFELEGE 😂💔🤔-gu6cs5zi7i

    • @KiyyaKasu-vz9ig
      @KiyyaKasu-vz9ig 5 дней назад +2

      😅😅😅😅

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 5 дней назад +53

    ይህ ቤተሰብ በጣም ከባድ ነው ሁለቱም ነገር ማሳመር ይችላሉ ስለዚህ እውነታው እግዚአብሔር ጋር ነው ያለው

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f 5 дней назад +42

    እናታችሁ ግን እንጀቴን በሉኝ በአሰተርጅና በመጦሪያ ጊዚእቸዉ እሁን እኚህ እናት ሰንት እመት ሊኖሩ ምናለ ብታሰደሰቷቸዉ ሲሞቱ ከመፀፀት ሲሞቱ ማልቀሰ እንደማበድ ይቆጠራል በህይወት ሳሉ ነዉ እናቶችን መርዳት እኔ ብቻ እንጀቴ ተላወሰ ምንም መጥፎ ቤሆኑም እናት እናት ናት መተኪያ የሌላት

    • @user-lu1wd7qy8o
      @user-lu1wd7qy8o 4 дня назад +1

      በልጃቸዉ.የአግኙት.እዉነት.😢

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 4 дня назад +45

    ይች እውነት ያላት ትመስላለች እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው ብቻ ምናይነት ውስብስብ ያለ ታሪክ ነው ይሄ ቤተሰብ መጀመሪያ የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልገዋል አወዛጋቢ ታሪክ ነው

    • @helentadesse5825
      @helentadesse5825 3 дня назад +1

      እኮ እኔም እቺ እውነት አለት ምክንያቱም ስትናገር እውነት አለት

    • @Hikma263
      @Hikma263 3 дня назад

      በምን አወቃችሁ ሎሚ እውነተኛ ናት

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 дня назад

      Yes, she seems to be telling the truth

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 5 дней назад +87

    ቤተሰብን ትዳርን የሚበጠብጥ ቋንቋን የሚደበላልቅ መንፈስ እግዚአብሔር ይገልብጠው !!!!

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 5 дней назад +102

    የሚያምኑት የዛር መንፈስ በቤታቸው ውስጥ ያለ ይመስላል በገንዘብ ማበድ የጤና አይደለም ለናትየዋ አምላክ ከፊታቸው ይቅደም

    • @astherbesteu1074
      @astherbesteu1074 4 дня назад

      Yessss

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 4 дня назад

      ትክክል

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 дня назад +2

      መልካም ባህሪያት በገንዘብ አይገዙም ፤ በግብረገባዊ አስተዳደግ እንጂ ፦

    • @MahlatHilu
      @MahlatHilu 4 дня назад +2

      ልክ ነው እናት ቢቆርቡ ባይ ነኝ የናት ጉብዝና በረከቱ ለልጅ ነው

    • @mituethio
      @mituethio 4 дня назад +1

      ልክ ነው በአድ አምልኮ የሚያመልኩ ይመስለኛል ግልፅ አላረጉትም

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 4 дня назад +13

    የኢትዮጵያ እናቶች መጨረሻቸውን እንደ እማማ ዝናሽ ያሳምርላቸው እንጂ መውለድ ትርጉም የለውም 😭😭😭

  • @MekdesNadew-lh1tz
    @MekdesNadew-lh1tz 4 дня назад +72

    ወይራ ሰፈር ያሉት አቡነ እጨጌ ዮሐንሽ እቤታቹ ይግቡ ሰላማቹ ይመለስ እሳቸውን ተማፀኗቸው የሰላም አባት ናቸው ሂዱ ደጃቸው መፍቴ አላቸው አባቴ

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 4 дня назад +1

      በትክክል የመንፈረ ሰራ የው ሚያውካቸው

    • @zainaba1174
      @zainaba1174 4 дня назад

      ❌❌❌

    • @YeneLyu
      @YeneLyu 4 дня назад

      Amen amen❤

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 4 дня назад

      በትክክል ግራ የገባ ነገር ነው በስመአብ ምን ጉድ ነው

    • @user-ps3bq6vy3w
      @user-ps3bq6vy3w 4 дня назад

      🙄🧐😒🤔

  • @salehMohammed-jh5ui
    @salehMohammed-jh5ui 5 дней назад +66

    የጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ ስንቱን ሰማን ዘንድሮ

    • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
      @ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 дня назад +1

      በትክክል አሰቀመጠውታል ጆሮ አየሞላም

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 дня назад +2

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢

    • @SabinaSabina-to8jw
      @SabinaSabina-to8jw 3 дня назад

      ፣😂😂😂😂

    • @sannayt941
      @sannayt941 3 дня назад

      ሉላ ገዙ እያለች ስታወራ የኢቢየስ ጋዜጠኛ ትመጣብኛለች የስም መመሳሰል ጉድ ነዉ

    • @wondawkwondirad2760
      @wondawkwondirad2760 2 часа назад

      @@sannayt941 comment lay reply eyaderegech new balegudaywa lula gezu asteyayet lay eyetesadebech new::

  • @birtukanmohammed6599
    @birtukanmohammed6599 5 дней назад +61

    እነዚህ ቤተሰቦች የሰውን ልጅ ባህሪ በትክክል የሚያሳዩ ናቸው: ሁሉም ሲያቀርቡ እውነት የያዙ ይመስላል ማነው የዋሸው የሚለውን መገመት ያስቸግራል::

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 4 дня назад +12

      ምትበጠብጠው ሎሚ የምትባለዋ ነች

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 4 дня назад +3

      @@zeinabahmed863እንዴት አወቅሽ?? አብረሽ ትኖሪ ነበር ?

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 4 дня назад +4

      ከእማዬ ወገን ያሉት ናቸው ታማኞች እማማ ተሸውደው ነው የፈረሙት

    • @Seni1286
      @Seni1286 4 дня назад

      @@abentekelly9387😂😂😂😂😂

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym 5 дней назад +86

    ወጣም ወረደ እኔ ከማማ ጋር ነኝ አምላካችን አላህ ስለ እናታችን አቅ ነግሮናል ጅነት እንኴን በስዋ እግር ስር እንደሆነ ነው ቅድሚሀ ለናታችን

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 дня назад +1

      ነገር ግን ፡ እራሱ ሙሐመድ ፥
      - ልዩ መልክተኛ አይደለሁም ፤ በእሱና በተከታዮቹ ‘ኣሏህ’ ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፤ በግልፅ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፤ ሌላ አይደለሁም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁ. ፱)። 📖👈🏾🫢

    • @zinatrashad-px9ym
      @zinatrashad-px9ym 4 дня назад +7

      @@TruthEz ሳይጠሩት አቤት የሴጣን ጎሮቤት ምነው ቁርሀኑን ያወረድኩት እኔ ነኝ አልክ (አልሽ )

    • @rabiyaabrar3349
      @rabiyaabrar3349 4 дня назад

      Beday ena tebedayen allah bicha new meyawkew

    • @ilmaanagaro978
      @ilmaanagaro978 4 дня назад

      እናትና አባት ላፈሩት ሐብት ይኼ ሁሉ አረ ሎሚ ተይ ተይ ያንቺ አልበቃ ብሎ ልጆችሽንም አሳበርሽ አረ ነዉር ነዉ። ፍትህ ለእናቶች

    • @user-fc4yk8qr5i
      @user-fc4yk8qr5i 4 дня назад +2

      ​@@TruthEzነብዩ ሙሃመዲ የተከበሩ ነብይ ናቼው ሲቀጥል መፀሃፍ ቅድስሽን አብቢ ያእዩሃል ካፊሩን ሰለቁርአን አቺ በቂ አይዴለሽም ነጃሳ ነሽ

  • @user-gs2jw3dj4j
    @user-gs2jw3dj4j 4 дня назад +9

    ችግሩ እማዬ አባዬ እያላችሁ የራሳችሁን ፍላጎት አወራችሁ ሁለታችሁም ለፍቅር ጊዜ የላችሁም ልጆቻችሁን እና የልጅ ልጆችን እየበተናችሁ ነው እናታችሁ በልጆች ተከበው በመደሰቻቸዉ ሰአት አደባባይ አወጣችኋቸው አስመሳይ ናችሁ ምህረት ያርግላችሁ

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k 5 дней назад +278

    ኮመንታተሮች ማናቸውም ላይ ከመፍረድ ተቆጠቡ ፍርድ የ ፈጣሪ ነው ሁሉም የየራሱ እውነት ይኖረዋል እኛ በነገሩን እንጅ በቦታው ሆነን ያየነው ነገር የለምና በዛ ላይ በቤተሰብ ውስጥ ጣልቃ መግባትም ነውር ነው እንዲያስማማቸው ብቃቱ ያላችሁ በ እየሐይማኖታችሁ ፀልዩላቸው ።

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki 5 дней назад +183

    ተከታታይ ፊልም የመሰለው ማነው አንደኔ 🙌🙌🙌አረ ይብቃ ሕኡኦ

    • @ZainabDibabaHaile
      @ZainabDibabaHaile 5 дней назад +11

      እባካችዉ ደህና ነገር ጸፉ ጋዘጠኛ ጆሮዉን ሰቶ እየሰማ አእናንተ አለመስማት መብታችዉ ነዉ ከቻላችዉ ዝም በሉ

    • @santaw5392
      @santaw5392 5 дней назад +2

      የአባታቸው ሞት መጣራት አለበት ፣ ሎሚ ለመውረስ ብላ ሊሆን ይችላል።

    • @andenetyemetal4102
      @andenetyemetal4102 5 дней назад +1

      እውነት ነው ይህችማ በጣም ድራመኛ ሁኔታዋ ሁሉ በጣም የሚያስጠላ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በዚህ በተልከሰከሰ ስራቸው ሊያፍሩ ሲገባቸው አደባባይ ወጥተው መለፍለፍ ምን ለማግኘት ይሆን ሰድቦ ለሰዳቢ መስጠት ምን አይነት ጊዜ ነው በእውነት አለምሰገድ ይሄ አይነቱን ታሪክ ማቅረብ ለማንም መማሪያ አይሆንም እግዚኦ እግዚኦ

    • @AlmazGashaw-sh5hk
      @AlmazGashaw-sh5hk 5 дней назад +1

      ምንድነው በተለያዩ ጊዜ ለሶስተኛ ጊዜ ሲቀርቡ ሚናገሩት ቃል ተመሳሳይ ናቸው ሁሉም ወይራ ሰፈር በሙሉ ያውቃል ይላሉ !!! አይይይ ባዕድ አምልኮ መታሰር እኮ ሳይታወቅ እንደዚህ ዋጋ ያስከፍላል !!!

    • @GemilaKedir-rc7cu
      @GemilaKedir-rc7cu 5 дней назад +1

      አብዝሀኞቻችን ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምንጠብቀው ተከታታይ መሆኑ ሀሪፍ ነው ሁሉም የየራሱን እውነት ከተናገረ መጨረሻላይ እነሱን ለማስታረቅ ቀላል ይሆናል የፕሮግራሙም አላማ ሰላም መፍጠር እና ማስታረቅ ስለሆነ በተግባርም ስላሳዩን

  • @user-yz2yu1cw3p
    @user-yz2yu1cw3p 4 дня назад +24

    እየጨነቀኝ ነው የሰማሁት እግዚአብሄር ሰላም ያውርድላችሁ ከባድ መንፈስ አለ በፆም በፀሎት አሸንፉት

    • @DastaBashir
      @DastaBashir 4 дня назад +1

      ማርያም ን ልክ እንደኔ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 4 дня назад +13

    በጣም አሳዛኝ ነው , የቤተሰብ ችግር እንደዚ ሲሆን . እባካችሁ ህይወት አጭር ነው .ፍቅር ይበልጣል

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 5 дней назад +98

    ሎሚዋ ኑዛዜውን ከያዘች በኋላ ሰማይ እና ምድርን የጨበጠች መሰላት

    • @Emeye633
      @Emeye633 5 дней назад +3

      አዎ ውሽቱ ሁሉ አፍላይ ያምራ

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 4 дня назад +23

      ሎሚ ሁሉንም ነገር በእቅድ ነው ያከናወነችው ችግር ያለው ሎሚጋር ነው

    • @yeneMB
      @yeneMB 4 дня назад +1

      Ehh

    • @user-jq6rl5mw8p
      @user-jq6rl5mw8p 4 дня назад +3

      ትክክል ለገዘብ እዲህ መሆን አይከብድም ወይ

    • @user-bj8wl2bp5i
      @user-bj8wl2bp5i 4 дня назад +1

      አፍ ያለው ቅቤ ይቆላል ነው ነገሩ

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 5 дней назад +20

    አላህዬ ሰላሙን አውርድልን በዚህ ቤት የሁሉንም ልብ የምታውቀው አንተ ነህ አላህዋ🎉🎉

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 4 дня назад +62

    ሎሚ እኔ ሀይለኛ ነኝ ትላለች ማንም ከነኩት ሀይለኛ ነው ላቀች ግን ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል ሎሚ እየሱስ ሳይሆን አጋንት ነው የሰፈረብሽ ልቦና ይስጥሽ

    • @MarrySharou
      @MarrySharou 4 дня назад +2

      😂😂😂😂በትክክል

    • @hutadawed2
      @hutadawed2 4 дня назад

      😅exactly

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 4 дня назад

      ​@@MarrySharou Hahaha eyasuse silalache nawe?

    • @user-yo7ks1bi7n
      @user-yo7ks1bi7n 4 дня назад +4

      አንቺ ራሱ ሴጣን ነገር ነሽ ግልጽ ሰው ሁሌም አይወደድም ይቺ ይስንቺ ቢጠ ናት
      አንቺ ግን ታረቁ እንደማለት ውሻ ነገር ነሽ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 4 дня назад +2

      ሎሚና የኔ ትልቁ ወንድም አንድ አይነት ይመስሉኛል።
      ሰካራም ከሆኑና እናታቸውን የሚሳደቡ ወይም የሚመቱ ሰዎች በተፈጥሮዋቸው ቅናተኞች ናቸው። አመላቸው አይመችም። እርኩስ የረከሱ ናቸው።
      👹👺👹👺👹👺
      ፈጣሪ ታግሶ ድንገት ይሰብራል እንዲህ አይነት ሰዎችን። የኔ ወንድምም ፈጣሪ አስወግዶታል። እንዲህ አይነት ሰው አያስፈልግም። የንሰሃ ጊዜያቸውን ሳይጠቀሙ ወደ አፈር ይላካሉ ይወገዳሉም።
      ክፉዎች ናቸውና።
      👺👹👺👹👺👹👺👹

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 4 дня назад +5

    ትክክል ነች ከእሳ የልጆቻ ነው እኔንም ያሳዘነኝ እኜ ሚሲኪን እናት ክብር እንጂ ስድብ አይገባቸውም አንቺን ግን ሳላዳንቅ አላልፍም ለእናትሽ የከፈልሽውን ዋጋ በልጆችሽ ታገኚዋለሽ ልጆችሽ አንቺ እናትሽን ስትወጂ ስታከብሪ ካንቺ የሚማሩት እናትን መውደድ ማክበር ነው ተባረኪልኝ ጎበዝ ልጅ ነሽ ለእህትሽም ልቦና ይስጣት ወልዳለች በልጆቻ ታገኘዋለች ብድራን የእውነት እናት ሆነሽ በእናት መፍረድ ያሳዝናል

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 5 дней назад +72

    ጎረቤት አይዋሽም ያለዉ ማነዉ ላለመቀያየም ብለዉ ይዋሻሉ ስለዚህ ዋናዉ ይሄ ቤተሰብ የእናት ምርቃት ሰላም ያስፈልጋል ዘራችሁ በምርቃት መቀጠል አለበት አለምዬ ፈጣሪ ይርዳህና አንድ እንደምታረጋቸዉ አምናለሁ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 5 дней назад +3

      አጋንንት ነው እመኑኝ አንዳችውም በግል መጥፎ ሆነው አይደለም ፅሎት ነው የሚፈታው

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 дня назад +2

      የእርቅ ማእድ የማይቋደስ ቤተሰብ ፡ ለሰፈር ብቻ ሳይሆን ፡ ለከተማና ለሀገር ጠንቅ ይኾናል።

  • @EdenAberam
    @EdenAberam 5 дней назад +77

    ስላሴ ሰላሙን ያውርድላችሁ እራሴን አመመኝ😢

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 4 дня назад +11

    ወይዘሮ ላቀች በጣም አሰተዋይ የተርጋጋ መንፍሰ ያላት ሴትመሰላለች ወይዘሮ ሎሚ ደግሞ የቤተሰብ የሰይጣን መንፍሰ የተሸከመች ሴት ናት ወይዘሮ ሸቱ ለዉርሰ ብላ ነዉ የተቀየርችዉ በአጠቃላይ ችግሩ ወይዘሮ ሎሚና የወይዘሮ ሎሚ ሰይጣን ነዉ አንዲህ የሚቀዉጠዉ 😢ፍትህ ለአማማ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

    • @Yetigist
      @Yetigist 3 дня назад

      le wersema bela lejewan ferd bet yakomechwena yech merz nat

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 3 дня назад +2

      @@Yetigist ነገሩን ከምንጩ ይላል የሃገሬ ሰዉ አይተሸዋል የወይዘሮ ሎሚ የመርዝ ሰራ አህቶችዋን ብቻ ሳይሆን መላ ቤተሰብን በድላለች ገና ለገና ልጄ አሜሪካ ነዉ አያለች የምትመፃደቀዉ አሜሪካ ሸንት ቤት ጠርጎ ነዉ አሁን ዋናዉ ለማማ ፍትህ ነዉ አከተመ 👈

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 4 дня назад +10

    እናት እና አባት ክብር ይገባቻል እውነቱን እግዚአብሔር ነው ማቀው ኑዛዜው አግባብ አደለም ከሆነም ለሚስኪኑ ለታማሚው ነበር መናዘዝ ያለባቸው

  • @user-jo7ih8oj5w
    @user-jo7ih8oj5w 5 дней назад +41

    ጎሮቤት አቅረቡልን የዚህ ቤተሰብ በዉጭ ሰዉ መጣራት አለበት

    • @appseth8007
      @appseth8007 5 дней назад +9

      ጎረቤት እደማያዳላ በምን እናውቃለን ፈጣሪ በቤታቸው ይግባ ያሳዝናል በጣም በየቤቱ ያለነው ግን የነሱ በዛ አባትና እናት በልጆች መሀል ማበላለጥ ይሄነው ውጤቱ ከፋፈሉዋቸው እህትማማቾችን እናቴ ወንድ ልጆችዋን በጣም ከመውደድዋ የተነሳ ታደላ ነበር በጣም ይከፋኝ ነበር አሁላይ እኛ ሴትልጆችዋ ነን አቀባረን የያዝናት አልተቀየምናትም እኔን እናቴን ስታሳዝነኝ

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx 4 дня назад +2

      የኢትዮዽያ ጎረቤትም . ወገን ይይዛሉ / ሁሉ በቲፎዞ ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 дней назад +15

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ማለት ነው
    አንዳቸውም ጥፋተኛ ነኝ አላሉም አንዳቸው ሌላውን መወነጃጀል ነው እንጂ እውነቱ ማንጋ እንዳለ ማወቅ አይቻልም ሁሉም ልክ ነን ነው የሚሉት እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣ ስላሙንም ይስጣቸው

  • @beyapease6686
    @beyapease6686 4 дня назад +4

    ማነው እንደኔ የተምታታበት ሁሉም ያሳዝናሉ፡፡ እባካቸሁ ታርቃችሁ ቀሪውን እድሜ በስላም ኑሩ፡፡

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 4 дня назад +7

    የኔ እህቴ ልክ እንደ ሎሚ ናት ምንም ብናረግላት እኛን የምትከስበት ስበብ ትፈልጋልች እና ሎሚም እህቴም ከእውነተኛ መንገድ የወጡ ሰዎች ናቸዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ገና እምነቷን ሳልሰማ ነው ሎሚ በሕቴ መንገድ እንደሆነች የገባኝ!!!!

  • @wengelhiwot5301
    @wengelhiwot5301 5 дней назад +57

    አለምሰገድ በጣም ነው ያሳዘነኝ የስንቱን ጉድ ቁጭ ብሎ ማዳመጡ ትህግስቱ እንደ እኔ ያሳዘናችሁ እጅ አውጡ
    የዚህን ቤት ታሪክ እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ይፍታው

    • @yeneMB
      @yeneMB 4 дня назад

      💵

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 4 дня назад +2

      ምንም የሚያሳዝን ነገር የለም ስራ ነው $$$

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 4 дня назад

      @@yeneMB$$$

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 4 дня назад

      ​@@user-dc1wb6td5oከከከ ሲያካብድ ስራ ስራ ነው

    • @narditube4378
      @narditube4378 4 дня назад

      በጣም ይገርማል ከነዚህ ቤተሰብ ሰይጣን ራሱ ክፈትት ይኮርጀል በተለይ አባትዮ አብሮ እያሉ የፍቺ ,,,,😢😢😢

  • @bereketasfaw7168
    @bereketasfaw7168 5 дней назад +14

    ይህንን ቤተሰብ የሚያባላው የባህድ አምልኮ ነው በተለምዶ አባባል (የቤተሰብጣጣ) የሚባለው ነው በፀሎት ነው የሚፈርሰው

  • @mariamm9531
    @mariamm9531 4 дня назад +17

    አቤት ነገር ስንወዲኮ ያችም ስትመጣ ትክክል ይችም ስትመጣ ትክክል የምትሉ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ አላህ እዉነቱን ያዉጣዉ

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 4 дня назад +11

    ሎሚ የምትባለዉ አደገኛ ቦዘነ ሰካራም ናት ቤተሰቡን የምትበጠበጥ እሶ ናት በደብ መታየት አለባት አምሳ ጊዜ ልጄ አሜሪካ ትላለች በልጅ መመጻደቅ እንኩዋን በ 2አመት ገና እኮ ነዉ እራሱን ያልቻለ ቀላል መሰላት አሜሪካ ገንዘብ የሚታፈስ መሰላተት ልጅየዉ ያሳደጉህን አያትህን አታስቀይም አሜሪካ ተመርቀዉም ዋጋ የላቸዉ ።

  • @user-rm3kp7ym9b
    @user-rm3kp7ym9b 5 дней назад +46

    በስመአብ ሎሚ በጣም ከባድ ሰው ናት ለመሬት ብላ ይህ ሁሉ ጦርነት

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 5 дней назад +36

    ማነው እንደኔ የተምታታበት ሁሉም ያሳዝናሉ፡፡ እባካቸሁ ታርቃችሁ ቀሪውን እድሜ በስላም ኑሩ፡፡ ፈጣሪ ስላሙን ያውርድላቸሁ፡፡

    • @Bezawit-zu9cc
      @Bezawit-zu9cc 4 дня назад

      😅😅😅😅😅

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 дня назад +1

      አሚን ሰላሙን ያውርድላቸው መቼም ይሄ መሬት ነው የሚያባላቸው እሱ ባይኖር ኖሮ ሰላም ይሆኑ ነበር የጥቅም ጉዳይ ነው በጣም ያሳዝናል ማንን እንመን እግዝዬ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 4 дня назад

      😒ምን አገባኝ እራሳቸው ይምታታባቸው 😒ምን በ ውጣን

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 4 дня назад +17

    ከምንም በላይ የአለምሰገድን ትህግስት ማዳመጥ ችሎታ ይስጣችሁ ይሄነገር በየቤታችን እግዛብሄር ይሰውረን የምትሉ ላይክ

  • @babuletgirma3538
    @babuletgirma3538 4 дня назад +5

    የሁሉንም ቃለመጠይቅ አይቻለሁ ከሁሉም ትክክለኛ እውነተኛ ነገር ያለው ላቀችጋ ብቻ ነው ብዬ እስባለሁ ምን አልባት በማጋነን አውርታ ሊሆን ይችላል እንጅ ትክክል ነች ባይ ነኝ።
    በተለይ ስለ እህቷ የአረብ ሀገር ኑሮ በጣም አሳማኝነት አለው ጋንጃ መሳብ መጠጥ መጠጣት በጣም ብዙ ነገር ይለምዳሉ ስለአጋጠመኝ ነው።
    እይታቸው ገንዘብ ብቻ ነው

    • @Yetigist
      @Yetigist 3 дня назад

      lejwan le gezeb bela ferd bet yakomech nat enati maletim yekebedal ena edzi midiya lay weto masemesele ayetibekibatem enatiwan demo ezi mideya lay edetiweta kemareg yelek ye betekeresetiyan deje edetisem mareg neberebati

    • @babuletgirma3538
      @babuletgirma3538 3 дня назад

      @@Yetigist እሱን አምናለሁ

  • @user-xv8dj9xl7n
    @user-xv8dj9xl7n 5 дней назад +15

    ያረቢ አንተው ርዳቸው ይሄን ቤተሰብ ያአላህ ምን ጉድ ነው😢😢 ኮምንተሮች አትሳቁ ነግ በኔ በሉ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም 😢😢😢

  • @hanannur-ul2sp
    @hanannur-ul2sp 5 дней назад +46

    ሎሚ የምትባለው ታስፈራለች አባቷንም የገደለቻቸው ይመስለኛል ስግብግብ አረመኔ ንች

    • @user-sv3rm4mp2n
      @user-sv3rm4mp2n 5 дней назад +4

      አዎ ራስ ወዳድነ እኔ አውቃለሁ የምትል ናት

    • @user-rb8bc4gf9t
      @user-rb8bc4gf9t 5 дней назад +6

      እረ በስመአብ ከመፍረድ ዝም ማለት አይሻልም

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 5 дней назад +1

      አትፍረድ ይፈረድብሃል

    • @GemilaKedir-rc7cu
      @GemilaKedir-rc7cu 5 дней назад +5

      አትፍረዱ ይሷም ጋ እውነት ይኖራል ቢባል ቢባል አባቷን ለተንከባከበች ባልሽ ነው መባል ለዛውም በእናት እና እህት ተደርጎ የማይታወቅ ትልቅ ነውር ነው😏

    • @ZuzuMmm-gq9wl
      @ZuzuMmm-gq9wl 5 дней назад +1

      ወይኔ ፍጣሪየ ኧር እስኪ ዝም በሉ ያላያችሁትን አትዘላብዱ ትጠየቁበታላችሁ ሆ

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 3 дня назад +3

    የሎሚ ልጆች እንደእናታቸዉ ባለጌዎች ነዉ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 дня назад +1

    ፈጣሪ ሆይ በዚህ ዘመን በአገራችን ህዝብ በየቤቱ የገባውን ክፉ መንፈስ አስወጣልን

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 5 дней назад +37

    እኔ እኮ አሜሪካ እሔዳለሁ አላለችም ሎሚ 😂
    መንግስተ ሰማያት አስመሰለችው

    • @user-wd4yj7vw8s
      @user-wd4yj7vw8s 5 дней назад +16

      በጣም በልጆቿ ተመጻደቀች
      የልጆቿን መጨረሻ ሳታይ
      የናት ሐዘን ቀላል መስሏታል
      በልጆቿ ታገኛታለች

    • @umnathanthan
      @umnathanthan 5 дней назад +8

      ጉረኛ ነች እዩኝ እዩኝ ትላለች

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 5 дней назад +10

      😂😂😂አሜሪካ ላብ ጥብ ተደርጎ ሚኖር አልመሰላትም

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus 5 дней назад +16

      ሎሚ እናቴ ነች ልጆቼን ያሳደገቻቸው ዛሬ እማዬ አትበላም እኔ እየበላሁ ነው አለች ነገር ግን የበላች አትመስልም በዊግም በሜካፕም ታጅባ አሻሮ ነው የምትመስለው 😂😂😂

    • @umnathanthan
      @umnathanthan 5 дней назад +1

      @@empyrealcirus ከከከከከከ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 5 дней назад +48

    ላቀች አስተዋይ ከሆንሽ አንቺም ልጅችሽም እናተሽም በሀይማኖታቹ ጠንክሩ በአድ አምልኮ ምናም እር ተር ከዚህ ውጡ ምስኪን ወንድምሽ እራሱ ህመምተኛ ያርገው እሱ ነው በኢየሱስ ስም ወንድማቹ ፀበል አስጠምቁት ሁሉም አላፊ ነው ከሀይማኖታችን በቀር

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 4 дня назад +2

      ሀይማኖት ለስም ነው ባህድ አምላኪ ናት

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 4 дня назад +2

      ​@@MN-xf8xuበትክክል እኔ ላቀች ያወራችውን በደን ሰምቸዋለሁ ከሳ ወሬ ተነስቼ የገባኝ ነገር ቢኖር ባእድ አምልኮ አለ

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 4 дня назад

      ግን ምንድን ነው ባእድ አምልኮ ማለት? ?? አልገባኝም እዚጋ ሁሉም ሰለአምልኮ አልተናገሩም ግልፅ አድርጉልኝ? ? ከቻላችሁ​@@user-vt4pn1um5g

  • @samsonangole3954
    @samsonangole3954 5 дней назад +9

    መቼም ፡ይሄ፡ታሪክ፡በጣም፡አስፈሪና፡አስደንጋጭ፡ነው፡መቼም፡ጌታ፡መድሃኒአለም፡ይፍታው፡መቼም፡ከሱ፡የሚያልፍ፡የለም።እግዚኦ፡አንተንም፡አዘጋጁን፡ብርታቱን፡ያድልህ።

  • @zedyetewahdolij5700
    @zedyetewahdolij5700 5 дней назад +12

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጣልቃ ይግባላችሁ መፍቴሄው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው

  • @viva8589
    @viva8589 5 дней назад +20

    አጋንት ነው የሚጫወትባቸው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 4 дня назад +1

      ሎሚ በዛ አታምንም ይቺ ግን ባህድ አምላኪ ናት በቅርብ አውቃለው

  • @user-wo9fr3zf5q
    @user-wo9fr3zf5q 5 дней назад +28

    ሎሚ አማባገንና ነች እኔ ብቻ ልሰማ ለሁሉም ነገር ሀላፊነት ሊውሰድ የምትል ትመሳላለች እና በጉልበቷ የምትተማመን ነች።

    • @user-wd4yj7vw8s
      @user-wd4yj7vw8s 5 дней назад +6

      በትክክል ቅልብልብ ያለች ናት
      አጉል የአባቴ ተቆርቋሪ ነኘ እኔ ብቻ እሰመሳይ ናት።

    • @BeemnetBayeah
      @BeemnetBayeah 4 дня назад +3

      በጣም ችግሩ ያለው ሎሚ ጋ ነው ።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 5 дней назад +18

    አለም ሰገድ ተባረክ
    ሽማግሌ በጠፈበት በዚህ ክፉ ዘመን
    የልጅ ሽማግሌ ተገኘህ
    ወልዶ ያሳደገህ ይባረክ🙏✅

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my 5 дней назад +11

    እንደወይራው የጠነከረ ጉዳይ ይመስላል አለም ሰገድ ልፋትህን ፈጣሪ ቆጥሮ ቸር ያሰማን አሜን ❤

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 4 дня назад +2

      🤣🤣🤣ሰፈራቸውም #ወይራ ሰፈር ነው🤷🏽‍♀️

  • @Blissful-day
    @Blissful-day 5 дней назад +10

    አለምሰገድ እንደዚህ አይነት የቤተሰብ ጥል ቢበቃ ባታሳዩ ሁሉም መተው እኔ ነኝ ትክክል የሚሉት የትኛውን እንመን

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 5 дней назад +45

    ሎሚ የምትባለው ሴት ወደ ፀበል መሄድ አለባት በሰይጣን የተያዘች ልችሆን ትችላለች ጤነኛ ሰው እንዲህ አይሆንም የራስዋን ሀጢያት ለቤተሰብዋ የምትሰጥ አፈ ዘራፍ ሴት ትመስላለች እግዚአብሔር ይርዳት አንድ በጥባጭ ካለ ቤተሰብ ሰላም አያገኝም

    • @yeneMB
      @yeneMB 4 дня назад

      Penti nechi

    • @SmilingAlpineVillage-zk2sg
      @SmilingAlpineVillage-zk2sg 4 дня назад +2

      ሴጣይ የያዘክ አንተ ናክ ማን ፈራጅ አደረገክ

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 4 дня назад

      ​@@SmilingAlpineVillage-zk2sgዝም አትይውም ይች እኮ ሎሚን በፊት መሀን ነሽ ልጅ የለሽም አለችኝ ያኔ ቂም ይዠባት አለሁ ጠላሇት አለች እኮ ዛሬ ላይ ሁሉም ልጆቻቸው ስለደረሱ ተራክሰዋል እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ይመስላል ነገሩ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 4 дня назад +1

      ​@@SmilingAlpineVillage-zk2sg አጉል ጻዲቅ ጻዲቅ አትጫወቺ እየተሳደብሽና እየተራገምሽ ኦኾ ነው ምን አገባሽ ወይም ሎሚ ነሽ 😂

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 4 дня назад +1

      @@mehbobamahnoobaላቀች አኳ መጥፎ ብትሆን የሎሚን ልጅ ከራሰዋ ጋር አታሰራትም ነበር አሄንሰ አንዴት ተገነዘብሸዉ

  • @user-sl5pf5jd2q
    @user-sl5pf5jd2q 5 дней назад +8

    አሌክሰ እግዛቤር ጤናህን ይሰጥህ የሰንቱን ጉድ በትግሰት መሰማት ከባድነው አሰማማቸው ለየትኛው ጌዜ ፋጣሪይ ይርዳህ ወንድማለም❤

    • @hirutgashaw9206
      @hirutgashaw9206 4 дня назад

      ለእሱ የገንዘብ ማግኛ ስራው ነው 😅 ለተመልካች ነው እንጂ ማዘን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 4 дня назад +3

    እኛቤት ከዉለት ነው የምንወለደዉ አባታችን ከሞተ 12 አመት ወነዉ ዉርስሴቶቹ አልደረሰንም 2ት ወዶች አሉ ለነሱ ነው የተሰጠዉ ግን አድቀንም ጥያቅ አላነሳንም በሰላም እየኖርነው ማርያምን እረ ፈጣር ሰላሙን ይስጣቹው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 дней назад +162

    እረ ይሄ የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ 🥹🥹🥹ነው ገጠመኝ አዳምጡ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 5 дней назад +10

      ከግራ ወደ ቀኝ ያጋጥምሽ ለሰይጣን ሰይጣን ምን መፍትሄ አለው ኣዛው እራሳችሁን ችላችሁ አዳምጡ ኮተት

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 5 дней назад

      ​@@asegedechanbesso1399seyetanshe tensa

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 дней назад

      ​@@asegedechanbesso1399በስላሴ ስም አችም ተይዘሻል ስድብንምን አመጣው ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 дней назад

      @@asegedechanbesso1399 ምነው ለሰይጣን ጥብቅና ቆምክለት????? ለስድቡ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይክፈልህ ::::እናተ ግን ምን እንደምትማሩ አላቅም ሰው ካልሰደባችሁ በሀሳብ መተቸት አትችሉም :::አዎ ባዕድ አምልኮ ነው የሚባላቸው ጨሌ አተቴ ጠቋር ቡዳ ዛር ይህ ሁሉ ሰዎች በማወቅም ባለማወቅም የሚያመልኩት ነው ከሴጣን ጥሩ ስለማይገኝ እንደዚህ በሰው ፊት እንዲዋረዱ እንዲባሉ ሰላም እንዳይሆን ያረጋል ::::ክፉ ተናጋሪ የሰይጣን አበጋዝ ነው :::ታዲያ ማነው ሰይጣን ::::ስድብ የማነው????

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy 5 дней назад +11

      ትክክል የኔ ቆንጆ በተለይ መምህር ተስፋዬ አበራ ብያገኛቸዉ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 5 дней назад +11

    የሰላም አምላክ የፍቅር ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክላችሁ አሌክስዬ በናትህ ይሄንን ቤተሰብ ሄደህ አስታርቃቸው አልታረቅም ያለውን ሚዲያ ላይ አውጣው ያኔ ጠባጫሪው ይታወቃል ሁሉም በየፊናው ሌላውን ይወነጅላል !

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 дня назад +9

    ጎበዝ ይህ ሃሳብህ በጣም ደስ ይላል እኛም ታርቀዉ ተስማምተዉ ማየት እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይርዳቸዉ

  • @kukutilove
    @kukutilove 4 дня назад +8

    ሎሚ ፀበል ትጠመቅ የገንዘብ መንፈስ ከላያ ላይ ተነቅሎ ይወጣል❤❤❤

  • @marthatesefaye
    @marthatesefaye 5 дней назад +15

    የሎሚ ብልግና ተጋለጠ በእንባ ልትሸውድ ነበር

  • @hayatabdulkadir3280
    @hayatabdulkadir3280 5 дней назад +7

    ጎሮቤት መተው እውነቱን ቢናገር የበለጠ ይጠመዳል በአሁኑ ግዜ እውነት መናገር ብዙ መዝዘ ይዞ ይመጣል ፈጣሪ ይዘንልን

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 4 дня назад +2

    ይሄ ቤተሰብ ይሄን ያህል ከባድ የሚባል ግጭት የለውም መስማማት ይችላሉ ያለመከባበር ሁሉም እናት አባት አያከብሩም እርስ በርሳቸውም አይከባበሩም በዚ እድሜአቸው በጣም ያስጠላል እንደ ህፃን መጣላት የሰራው አባታችሁም አልኖረበት ጥለውት ሞተዋል ለእናታቹ ሰላም ስጡአቸው የቀረው እድሜአቸውን እንኳን በሰላም ይኑሩበት አታሰቃዩዋቸው እስቲ እናንተ ተስማሙና ሰላም ፍጠሩ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 5 дней назад +7

    እናት ❤❤❤❤❤❤❤አትነካም ምንም ትሁን እስከጥፋቷ ❤❤❤❤ልትወደድ ልትከበር ልትንከባከብ ይገባል እና እናታችሁን ውደዱ 😢የልጅ ልጆችም አያታችሁን ይቅርታ ጠይቁ።

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 5 дней назад +8

    ምርጥ ጋዘጠኛ ነህ ሁሌም መበሻሸቅ የራሳችን ችግር ልንፈታ ባለመቻላችን ይገርማል ባለመግባባት ባለመስማማት ህዝብን ሆነን ከቤተስብ ስለወጣን አገራችንም ደሀ ሆና ህዝብም ችግርን ፈቶ አገርን አገር ማረግ ባለመቻላችን ያሳዝናል ምክንያቱም ቤተስብ መልካምነትን ሳይሆን ክፋትን ያጠነጠኑበት ጎረቤት የተባበረበት ህብረተስብ ምን ያበቅላል ለዚህም ነው አገር የደህየችው ምንም የማይረባውን ጪቅጪቅ ትተን እስቴ ስለስላም ስለፍቅር ብሎም የጌታን ፍራቻ ሞትን አስበንለዘላለሙ ጉዞ መልካምነትን ብንመኝ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 5 дней назад +60

    በእውነት ማናቸውም ላይ አትፍረዱ ቤተሰቦቻቸው ያመልኩት የነበረው ባእድ አምልኮ ነው እርስ በእርሳቸው እንዳይስማሙ ያደረጋቸው

    • @yelejochemeznagna1533
      @yelejochemeznagna1533 4 дня назад

      😂😂 new beleshi new

    • @user-jn3hg9jj9k
      @user-jn3hg9jj9k 4 дня назад +1

      ያበእድ አምልኮ ምንድነው አልገበኝም እስቲ ኒገሪኝ በእድአምሎኮ፡ምንዲነው???

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 4 дня назад

      በትክክል

    • @KaleNate-eq8xc
      @KaleNate-eq8xc 4 дня назад

      @@user-jn3hg9jj9k እህትየው ያደረገችውን ኢንተርቪ ክፍል1-2 ገብተሽ ጮክ ብለሽ አድምጪው መልሱን እዛ ላይ ታገኚዋለሽ

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 4 дня назад

      ​@@user-jn3hg9jj9kውቃቢ፣መተት፣ደብተራ ናቸው እናትዬ

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d 4 дня назад +10

    😢😢😢😢ያሳዝናል ይህ ቤተሰብ እውነቱ ፈጣሪ ጋር ነው

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 4 дня назад +2

    እንደዚህ ያለ ልጅ ከመውለድ ያልወለደች መሐፀን የታደለች ነው የመጨረሻ ዘመን እናተ ላይ አየን አቤት ጌታሆይ ከምንም በላይ ትልቁ ሐብት የቤተሰብ ፍቅር ነው

  • @SendeliVita
    @SendeliVita 4 дня назад +3

    ወላጆች ሁሌም ከአዲሱ ዕቃቸው ይልቅ የተሰበረው ጣሳቸውን ነው የሚወዱት እባካቹ ለእናታቹ ስትሉ ሁሉንም ትታቹ ውጡ ነገም እናንተ በልጆቻቹ ስራቹሁን ታገኙታላቹ ሎሚ ቆም ብለሽ አስቢ እባክሽ

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 4 дня назад +4

    እኔ ከዚህ ታሪክ የተማርኩት በባልና ሚሰት መካከል ልጅ ሲገባ ሚፈጠረዉ ይህ ነዉ እናተ ናቹሁ በጠበጣችሁት አሁንም አባት አይገኝም በጃቹሁ ያሉቱን እናታቹሁን አክብራቹሁ ያዙ እናቴ አባቴ አትበሉ እናት አባት እኩል ነዉ በፈጣሪ ፌት ስለዚህ በህይወት ያሉትን እናታችሁን አክብራቹሁ ያዙ ለልጆቻቹሁ ፍቅር አስተምሩ አመቤቴ ከነ ልጅዋ ቤታቹሁ ትግባ ሰላም ትስጣቹሁ

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 5 дней назад +8

    ሎሚ ተብየዎ አባትየውን ገዳይ ናት መተተኛ ፍትህ ለናታችን

  • @user-kb8ls1hu2n
    @user-kb8ls1hu2n 4 дня назад +6

    አለምዬ የነዚህ ቤተሰቦች ታሪክ ግራ ያጋባል የማን ይታመናል እግ ይፍረደው እንጂ ከባድ ነው አደራ መጨረሻውን አሰማን እግ ይርዳህ ሎሚ ግን ስላባቷ ኦቨር አክት አደረገች ደግሞም ዋሸች ሆስፒታል አልጠየቁም ማለት ምን አስፈለገ ባይጠይቁም ቢጠይቁም አባታቸው ናቸውኮ ማን እሷን ብቻ አዛኝ አደረጋት ከዛችኛዋም ጋር የተሻረኩት ለጤና አደለም

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 5 дней назад +10

    አለምዬዬ አተንተ የኢትዮጵያ የእቅ አባት ብዬሀለሁ እኔ ቤተሠብ መታረቅ አለባቸው ፍቅር ይበልጣል

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s 5 дней назад +31

    እርግጠኛ ነኘ ይሔ ቤተሰብ የሚያምሰው
    ከጀርባው ሲመለክ የኖረ የአጋንንት በደንብ እየሰራ ነው ።
    ወይ እንዲህ በየምክንያቱ ያባላል ሲከፋም ያጋድላል
    ወይ ሐይማኖት ያስክዳል መጨረሻው ይሔ ነው
    እግዚአብሔር ይገስጸው ።

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 4 дня назад +2

      ተባረኪ እውነት ነው

    • @SamriGoshu
      @SamriGoshu 4 дня назад +1

      እኔም ይመስለኛል

  • @Emuassfa
    @Emuassfa 5 дней назад +5

    ፍቅር ይስጣችሁ እውነት ከባድነው ግን ለናታችሁ እርፍ ብለው በቀራችው ዘመን ይደሰቱ ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ ነው እምለው አለምዩ ተባረክ

  • @user-xc3yg5nx2b
    @user-xc3yg5nx2b 2 дня назад +1

    እሕቴ ተባረኪ በልጆችሽ ተደሰቺ እድሜና ጤና ይስጥሽ ለናትሽ ክብር ስላለሽ ተባረኪ እማን አደራ ጠብቂያቸው እሕትሽ እንኳን ውሸታም ነች የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ ኖሮሽ ይባረክ ሰላምሽን ያብዛው ከእማማጋም የመጣችው እሕትሽንም አመሰግናታለሁ

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 5 дней назад +14

    የቤተሰብ ነገር አደባባይ መውጣት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ሁላችሁም አንድ ናችሁ በዚህ እድሜ መባላት አይከብድም ።

    • @user-ov9vu6re2k
      @user-ov9vu6re2k 5 дней назад +1

      አንድ ሰው ከጀመረ እልህ ውስጥ ነው እምንጋባው ሁሉም በራሱ ልክ ነው ሁሉም ክብሩን የፈልጋል ሁሉም እውነት ያለውን ማሳየት ይፈልጋል ለዛ ነው ብዬ እገምታለው

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus 5 дней назад +1

      ዝም በይ ደነዝ ካልፈለግሽ አትስሚ 😂

  • @user-lg3xs2hz7c
    @user-lg3xs2hz7c 5 дней назад +12

    ይሄንን ቤተሰብ የሰላሌው ቃልቻ ደህና አርጎ ነው አሳስሮ ቁጭ ያደረጋቸው:: እናትየውና አባትየው አይተማመኑም : እናት ቤት የሚታረደውን አባት አይበላም :አባት ቤት የሚታረደውን እናት አትበላም: ይሄ ትክክለኛ የጠንቋይና የቃልቻ ነገር ነው::በስተርጅና ተፋተው ወይ አንደኛቸውን አልተለያዩ አንድ ቤት እየኖሩ ልጆቹን ያባላሉ:: በሰላም ያላቸውን ተሳስበው እንዳይበሉ እርስ በርስ እያባላ ከሰውነት ውጭ አርጎ አጎሳቁሎ በአደባባይ አዋረዳቸው:: ፀሎት አርጉ ፀልዮ ፈጣሪ ከታሰራችሁበት እስራት ይፍታችሁ:::

    • @yasmalblooshi6939
      @yasmalblooshi6939 4 дня назад +1

      እዉነት ነዉ 😢😢😢😢

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x 4 дня назад

      ሰላሌ የጀግና ሀገር ነው የጠንቋይ ሀገር አይደለም የጀነራል ታደሰ ብሩ የሀገሬ ቱሉ ሀገር ነው ኮመንት ስትሰጭ በጁምላ አትፃፊ ።24 ሰአት ኦሮቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ እኮ ናቸው እዮሃ ሚዲያን በደንብ ፈትሸሽ እይው እና ተናገሪ

    • @user-lg3xs2hz7c
      @user-lg3xs2hz7c 4 дня назад

      @@user-gy9vj9pf8x የኔ እናት አውቃለሁ ሰላሌ ፍቼ ምርጥ አገር ነው... ይህንን ያልኩት እናትየው የመጡት ከዛ ስለሆነና አባትና እናት የተጣሉት ለቤተሰብ ሰርግ እዛ ሄደው ሲመለሱ ነው ስላሉ ያው እዛ አግኝቷቸው ነው ብዬ ነው እንጂ ሰይጣንማ ሁሉም ቦታ አለ::

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 4 дня назад

      Bade amelko bher bota tosta aymertem wende beken libona eyew andede sew bade amelko endmiktlu yetsfu sewch alu Egziabher selam yawerdlachew​@@user-gy9vj9pf8x

  • @user-np3ih8zc5o
    @user-np3ih8zc5o 4 дня назад +4

    እኔ ለእናታቸው በጣም አዛዘኑኝ የምር በጣም ነው ያስለቀሱኝ

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 дня назад

      መንፈሳዊነትና ብልህነት የጎደለው ሕይወት ፡ መጨረሻው አሳዛኝ መሆኑ አይቀርም።

  • @sindubegashaw9329
    @sindubegashaw9329 4 дня назад +2

    የሎሚ አይነት ተወናይ የሆኑ ሁለት እህቶች አሉኝ አግዚአብሔር አንደነዚህ አይነቶች ገር አብሮ ከመፈጠር የሰውር

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 дня назад

      ስነምግባር የጎደለው አስተዳደግ ፡ ‘ተዋናይ’ ልጆችን ያፈራል።

  • @rozahjerusalem3156
    @rozahjerusalem3156 5 дней назад +14

    ወላጆች ንብረት ለልጆች ብለዉ ሲያፈሩ መጠቀቅ አለባቸዉ ልጆችን ማጫረሰ ነዉ ከባድ ጊዜ ወይኔ ኢቶዮጽያ ፈጣሪ ይድረሰልን

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 5 дней назад

      Ahunim nbirat kellawe wolaje yilik nbirate yallellawe yishalaalle

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 дней назад +11

    እንኳን የሰማንያ አመት እናት የትኛዋም እናት አታልቅስ

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 3 дня назад +1

      እናት እናት ነች የምትሉ የሚሉ ድፍኖች አይተን ታዝበን ነበር ኧረ እረጅም እድሜ የእናቶች🙏

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 5 дней назад +12

    ወንድ ልጅ ቤት ውስጥ ከሌለ እንደዚህ አይነት ታሪኮች ይፈጠራሉ 🙏

    • @narditube4378
      @narditube4378 4 дня назад +1

      በወንድ የተከበበ ቤተሰብ ውስጥ መወለዴን ዛሬ ነው በእጅጉ የወደድኩት 😱😱😱😱😱

    • @HayimiyouTube
      @HayimiyouTube 4 дня назад

      @@narditube4378 አዎ ሴት በዛ ጎመን ጠነዛ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 4 дня назад

      @@narditube4378አረ እነ አብርሃምስ

    • @LakceLegse
      @LakceLegse 4 дня назад

      Wende lege bener terue nebere

  • @meazagirma6364
    @meazagirma6364 4 дня назад +4

    ይህ ታሪክ የአብዛኛው የኢትዮጵያዊያን ታሪክ ነው የሚመስለኝ ፡፡ ቤት ችሎት ነው ፡፡

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 5 дней назад +9

    እንዴት የሚያሳፍር ቤተስብ ነው አላህ ከእንደዚህ አይነት ይጠብቀን አሚን

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 5 дней назад +23

    ዓለምሰገድ እቤታቸው እንዳትሄድ ጦስ እንዳትሆን እንዚህ ሰይጣን የሚመራቸው ናችው 👹👹👹👹

    • @sarauae2998
      @sarauae2998 5 дней назад

      አይባልም👆

    • @user-se8to4qe5q
      @user-se8to4qe5q 5 дней назад

      Ayibalem 🤔

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 4 дня назад

      ወገን ምንፅፈውን እናሰተውል ዳኛ ሚባል እሊና አለ

    • @yosephyoseph8132
      @yosephyoseph8132 4 дня назад +2

      ይቅርታ ይቅር በሉኝ ስሜታዊ ሆንኩ 🙏🏿🙏🏿

  • @mimijonathan2020
    @mimijonathan2020 5 дней назад +33

    ተባረኪ ላቀች በልጆችሽ አግኘው እንደዚህ በእድሜ የገፋ አዛውንት እናት እንኳን መንገላታት የለባቸውም እግዚአብሂር ከጎናችሁ ይሁን ሰላምን ያሳደገች እናት ዘጠኘ ወር የተሸከመች እናት እንኳን ያለደከሙትን ንብረት ለመካፈል አይደለምና እናትን ቢሸከሟት አትከብድም ሎሚ ማስተዋሉን ይስጥሽ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 4 дня назад +1

      ሂጂ ወደገደል አቃጣሪ እንዳንቺ መናፍቃን ስለሆነች አጎብድጂ #ጋለሞታ

    • @mimijonathan2020
      @mimijonathan2020 4 дня назад

      ​@@friyeamen9579የተረዳሁትን አስተያየት መስጠት መብቴ ነው ለናቱዋ ያላት ፍቅር ልቤን ነክቶኛል በፈለገችው ማመን መብቷ ነው

    • @mimijonathan2020
      @mimijonathan2020 4 дня назад +1

      @@friyeamen9579 አማኘ አይሳደብም ማስተዋሉን ይስጥሽ እህቴ ያመሠገንኳት ካናደደሽ ለናቷ ያላት ፍቅር ልቤን ስለነካው ነው

    • @lulagezahegn
      @lulagezahegn 4 дня назад

      አሜን በልጆችዋ አጊንታዋለች ልጆችዋ አይወድዋትም እሳም አቶዳቸውም አረመኔ ናት ላቀች መርዞ

    • @Yetigist
      @Yetigist 3 дня назад

      esuwa merz nenat lakech malet eski lenatiwa ade netila ekon agezalatem lejun be hodu megemeti enati nat manenem atiwedem ke birr beseteker

  • @solomonwedajo3243
    @solomonwedajo3243 4 дня назад +4

    ያለምንም ጥርጥር እቺልጅጋ እውነት አለ ሎሚ ፃድቅ ፈራጅ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔርን ፍሪ

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 5 дней назад +17

    ግን ንስሐ ግቡና አብራችሁ ጸሎት አድርጉ መንፈሱ ይመታል እህቶቻችን ወይም እናቶቻችን😂😂😂😂😂😂😂

  • @GareGare-wf8bw
    @GareGare-wf8bw 5 дней назад +25

    ሎሚ ውሸት አለባት

  • @almazng3982
    @almazng3982 4 дня назад +4

    እንኳንም ከደሃ ቤተሰብ ተወለድኩ የሚያሰኝ ጊዜ ደርሰናል: የዚህ ዘመን ትውልዶች እጅግ በጣም ይገርማሉ OMG I am so lucky I born in 60s we never think like this. ባለፈራችሁት ንብረት ለግድያ መፈላለግ: ያማል መስማት : እኛ ድሮ ስራ ይዘን የተሻለ ቤት ገዝተን እናት አባታችን ጡረን ነበር ::

    • @meseretgeleta4437
      @meseretgeleta4437 3 дня назад

      I guess They were born in the 60s to 70s too
      They are growing women they don't look younger

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b 3 дня назад

      እውነትህን ነው ዘንድሮ ገና ከቤት እራሳቸውን ችለው ወጡ ብለህ ስታስብ፣ ልጆች ግን ወላጆች ሲሞቱ የሚካፈሉትን ያሰላሉ። ከባድ ጊዜ ነው እንዳይጣሉ ቀድሞ ያለውን መናዘዘ ይበጃል።

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 3 дня назад +2

    እኔ እስከ አሁን ኮመንት አልሰጠሁም ነበር ግን ይቺኝዋ ልጅ እውነት ያላት ትመስላለች ያቺ ሎሚ የሚላት ግን ባለጌ ዘልዘላ ያሳደጋት የዛር መንፈስ ጴንጤ አድርጎ ወደ ዕብደት ቀይሮባቷል አቦ ፈጣሪ ሎሚ የሚሉሽ በልጆሽ በልጅ ልጆሽ ያሳይሽ ዕድሜሽ ይጠር አንቺ የትልቅ ዘልዛላ።

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 5 дней назад +27

    የቀልዱን ሁሉ እናተ የምር አድርጋቹ ተበጣበጣቹ ዳይ ሱባኤ ግቡና ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ተጠመቁ የቤተሰብ ጣጣ አለባቹ ንቁበት የፀሎት ቤት ስሩ ቤታቹ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 4 дня назад

      🤔እናትየው እችም ብትኦን ቤተክርስታን አይውዱም አይጽልዩም 🤔ተባልሽ እኮ

  • @zaytunaadam595
    @zaytunaadam595 5 дней назад +17

    የዌራ ሰፈር ሰዎች ግን ለማነው ሚመሰክሩት ፈርዶባቸው ሁለም እየመጣ የወራ ሰፈር ሰው ይመስክር ይላሉ😊

    • @seyoumberhanutm9491
      @seyoumberhanutm9491 5 дней назад +2

      እኮ 😂😂😂

    • @b.6015
      @b.6015 5 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂 እኔጃ ግራ ገባኝ

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 5 дней назад

      ምክንያቱም ይሄን ቤተሰብ ያፈራረሰው ጎረቤት ነው መልሱ እነርሱጋራ አለ።

    • @hadrahadra9373
      @hadrahadra9373 5 дней назад +1

      አረ የዌረ ሰፈር ሰዉ ኑና ገለግሉን ፈርዶበቸዉ ሁሉም ሲጠረቸዉ

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 5 дней назад

      Kkkkkkk

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 5 дней назад +6

    እባካችሁ ታረቁ በቃ ሁሉን በይቅርታ እለፉት እማማ ድርብብ ያሉ ቆንጆ እናት እንኳን ለመስደብ ቀና ብሎ ማየት በጣም ከባድ ነው። የተፃፈው በቃ እናትህንና አባትህን አክብር ብቻ ነው ሚለው እንጂ ተሳደቡ አልተባለም ሰካራምም ቢሆኑ ደሀም ቢሆኑ መጥፎም ቢሆኑ አክብሩ ባካችሁ ለትውልድ መርገም አታስተላልፋ

  • @kokobaadena8826
    @kokobaadena8826 4 дня назад +9

    ገበናችንን የባሌ ዘመዶች እንኳን አልሰሙ አላለችም አለም ነውኮ የሰማው መጨረሻችንን ያሳምረው

    • @mahihefanya7142
      @mahihefanya7142 4 дня назад +2

      Yalechew beseatu new enkwan alsemu yalchew enji ahun aydelem

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 4 дня назад

      ያልሰማ ጆሮ ማለት አቤቺ ነሸ 😀