Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በወንድም እና በእህትነት ባይሆን ኖሮ እሄኔ ተጣልተው ነበር አምስት አመትም አብረው አይኖሩ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤
ትክክል እኔም ብያለሁ ቢነካኩ እስካሁን አይቆዩም ንጹህ ፍቅር የወንድምነት ስለሆነ ነው
That is the reality
በትክክል ወንድምነትን የመሰለ ሰዉ የለም።
በትክክል ለምን ማሰለቹ ብነከኩ ኖሮ በምኑም በምኑም ይገጩ ነበር 100℅ አምነቸወለው
ባዳውን ዘመድ አርግልኝ ማለት ይሄ ነው።ደስ ትላላቹ ሁለት ምርጦች❤❤❤ወንዶቾ ከፍቅር ግንኙነት ይልቅ በጎደኝነት ለረጅም ጊዜ ይቆያሉ ታማኝም ናቸው
18 አመት አብረው የኖሩ አውቃለሁ እንደነ ሀሊማ የልጅቷ ቤተሰብ በሂወት ስለሌሉ ከ11 አመት ጀምሮ አስተምሮ ለወግ ማእረግ ያበቃት አሁን ተመርቃ ስራ ይዛ አሁን ድሯታል እንደ አባት ሆኖ እሱም አገባ አንዳንድ ሰዎች አሉ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ 😮🎉🎉 እናም ሀሊማየ እኔ አምንሻለሁ የኔ ጨዋ የኔ ሩህሩህ እንኳንም ሳቅሽን ለማየት አበቃሽ ኑርሊን❤❤
ቃል የእምነት ዕዳ ነው ማለት ይህን ነው ሳይወዳት ቀርቶ ወይም የማትወደድ ሆና ሳይሆን ለእሷም የገባላትን ቃል ለማክበር እንዲሁም ቤተሰቦቿ ወደ ሙዚቃ ውስጥ ከገባች በተጓዳኝ የተለያዩ የቤተሰብን ባህል እና ሃይማኖታዊ ክብር ያጎላል የሚለውን ስጋታቸውን በደንብ በመረዳት የቤተሰቧን ክብረ ጠብቆ ምን ዓይነት ድንቅ ችሎታ ያላት ኢትዮጵያዊ ልጅ እንዳላቸው በማሳየት ቤተሰቧን አክብሮ እሷን ያስከበረበት 21 ውብ የተኖሩ ዓመታት መሆናቸው ነው የተረዳሁት ።
በትክክል❤❤በጣም:ጎበዝ:የምር
ያሁኑ:ዘበን:ወጣት:ቢሆን:ዛሬ:አባትነ:ወዲምም:የማያስተማምንበት:ጊዜ:ጎበዝ
ቃል ጠባቂ ነው። ትክክል ።አንዳንድ ሰው ደሞ ድርቅ ያለ ነው ።
Ketety mistu betame tamgne na kalun akebri sew nw metagbaw
በጣም ነው እንጂ የሚያፈቅራት ይገርማል በጣም
ይቺ ልጅ ልቧ ቅን ነው ለዚህ ነው ፈጣሪም ይዞ የለቀቃት ።
አዎ ቅን ነገር ነች ግን,,,,,አላህን የሚያስከፉ ነገሮች በአደባባይ ማውጣት ከባድ ነውእኔ ላምናት እችላለሁአላህ ሻህዴ ነው ካለች እውነቷን ነው
Allah gave her the second chance halima wake up lady
እውነት ነው
እውነት
ቀላል
ውይ ደስ ስትሉ እንደዚህ ታማኝ የባዳ ወንድም ማግኘት መታደል ነው❤❤❤❤
ሀሊማ ሰይፉ ሾው ላይ በተደጋጋሚ በመቅረብ ሪክርድ ሰበረች😅 ሰይፉ በጣም ነው ሚወዳት የምር ሳቅሽ ያስቃል
እኔም በጣም እወዳታለሁ ሁሌ ባያት ደስ ይለኛል ደግሞም በምክንያት ነው የምትቀርበው ባለፈውም እጅግ ታማ ነው የቀረበችው ሳቁዋ ሁሉ ጠፍቶ አዝኜ ነበር እንኩዋን ድና ለዚህ አብቅትዋት አየናት❤❤❤
ትክክል
ከሚስቱ ጋ አታነካኪው 😂😂😂😂
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ሃሊማ እዚ ምድር ላይ ምን ያህል ግዜ ቀርቶሽ ይሆን? ተይ ወደ አላህ ተመለሺ።
እንደሚወዳትም ነግሯታል ባለፈው ኢንተርቪው ያደረጋት ግዜ
በጣም የወደድኩትና ባላለቀ ብዬ የተመኘውት ኢንተርቪው ሀሊማ ደግሞ ትለዪአለሽ❤❤
አሊማ ሚስኪን እና የዋህ ሴት ትመስላለች በጣም ነው ደስ የሚትለኝ እግዚአብሔር ደሞ ልጅ ሰቶሽ ወልድሽ ያሳየኔ አሜን
እኔ ልጆቼ አዳዲስ ቃል ሲናገሩ ከየት አመጡት ዛሬ የተናገረው አዲስ ቃል ነው ብዬ እያንዳንዱን እንደምከታተለው እሱም እንደ አባት ይከታተላታል በጣም ነው የገረመኝ፡፡ ታማኝ ሰው ነው የ እውነት እሱ እና ሃሊማ ብቻ ሳይሆኑ የ አሌክስን የሴት ጓደኛም በዚህ አጋጣሚ በጣም አድንቃታለሁ፡፡
እውነት ከሆነ ይሄ ስጦታ ከየትም አይገኝም ከቆጅዬ ፍልቅል ልጅ ጋራ 20 አመት ሳይነካኩ ድንቅ ነው ከእግዚአብሔር እጅ ከየትም አይገኝም
አንችን እና አብዱ ኪያርን አንድ ቀን ተውበት አድርጋችሁ ወደ ፈጣሪያችሁ እንደምትመለሱ ተስፋ አለኝ ❤
ሃሊማ እኮ በውስጧ ምንም ነገር የለለባት ንፁህ ሴት ነች እግዚዓብሄር ካንች ጋር ይሁን
ሚስቱን አስቀምጦ ሰራተኛ አላስተኛ እያለ የሚጎነትል ዝሙተኛ ሁላ እንዴት ይሄን አምኖ ይቀበል 😅
ወይ አገላለፅ😂😂😂
😂😂ልክ ብለሻል የምር
😂😂😂
የደረሰበት ነው የሚያቀው
ዝሙተኛ ፊት😊
የሚገርም ስብእና ያለው ስው ነው በፊልምና በመጽሀፍ መቅረብ አለበት እንዲህ ራስን ገዝቶ አንድ ቤት ውስጥ ከተቃራኒ ጾታ ጋር በወዳጅነት መቆየት ድንቅ ነው ሁለቱም ሊደነቁ ይገባል ለሁለቱም መልካም ትዳር እግዚአብሔር ይስጣቸው🙏🏾❤️
አሜን 🙏
አስቴርም ብላለች "ፍቅር አላቂ ነው ባረገኝ እህቱ" እስከዛሬ ከነበሩት እንግዶች ለኔ የአመቱ ምርጥ ብያለሁ።
ዋናው እኮ ይሄ ሁሉ ጥያቄ የመጣው።አሊማዬን ፈጣሪ ወይም አላህ ምረቱን እኮ ስለሰጣት እኮ ነው።ኑሪልን።።።
አሜን አሜን ብዬታለሁ❤❤❤
የወይኔ እንደዚህ ግልፅ እንተርቪው አይቼ አላውቅም በጣም ነው ደስ የሚሉት።
ሐሊማ ማንንም እዳሰሚ ሁሉም የፊለገውን ይበል እግዚሐብሔር ባለጊዜነው ሁሎም የሚሆነው አስታየት ሰጪዎች አርፋአቹ ተቀመጡ ስለሕይወቷአ እራአሷአታውቃአለች
ስይፉዬ ያልጠየካቸው ጥያቄ አለ ልበል ተጣልተው ወይም ተኮራርፈው ያውቃሉ ወይ?❤❤❤
ሐሊማ እሕቴ አች ተዉበት አርገሽ ወዴ ጌታሽ ተመልሠሽ በሒጃብሽ በድንሽ ጠንካራ ሑነሽ ለማየት ያብቃኝ ያኔ ለጌታየ 3ቀን እፆማለሑ ያረብ አላሕ ይመልሥሽ አላሕ ሒድያዉን ይሥጥሽ
ጅል!
@@aterera1047 ምነዉ
Amen yene kojo
አሚንንንንን ያረብብብብ
እኔ ሙስሊምም ባልሆንም ሂጃቧን ለብሳ ድርብብ ብትል ደስ ይለኛል ምክንያቱም እድል የተስጣት ናት እባካቹህ በእምነታቹህ ድአ አድርጉላት የሆነ የተያዘችበት ነገር ያለ ይመስለኛል አለማግባቷ የጤና አይመስለኝም
ሢጄመር የፍቅር ግንኙነት ቢኖር ይለያዩ ነበር አሊማየ የኔ የዋህ
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
አሚንን
አሜን አሜን
የሚገርም ደስ የሚል ቆይታና ግልፅነት ነው። ሀሊማ ውሀ ነሽ የልብሽን ንፅህና ነው የምታንፀባርቂው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🎉
የውስጣችሁን እግዚ/ሔር ብቻ ነዉ የሚያዉቀው ❤ እኔ እንደሚመስለኝ ለሙያዋ ስትል ከቤተሰቦቿ ስለተለየች እሱ ደግሞ ሀላፊነቱን ወደ ሌላ ሊለዉጠዉ አልቻለም የሚደነቅ ነው👏 ግን እግዚ/ሔር ቢፈቅድና ቢሆን ደስ የሚለው ቢገቡ የበለጠ ደስ ይሉ ነበር❤❤❤ ለአሌክስ ግን ጥያቄ አለኝ ሀሊማ እንድታገባ ትዳር እንድትይዝ ተመኘችልህ አንተስ መዳር አለብህ እባክህ ይህችን የመሰለች ቆንጆ ❤❤❤
🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ✅እግዚ/ሔር ❌
ሳቅሽ ተመልሶ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል❤
😢😢የኔ እናት አላህ. ሻሂዴነው. ስትል. እባየ. መጣ❤❤❤❤ምንም. ቢሆን. አላህ. ማሀሪ አዛኝ እሩሩህ. ነው. ❤❤❤
እውነት ነው❤❤❤
በጣም አላህ ያስተካክላት ገራገር ናት😢😢❤❤❤
Halima Allah yemayiwodewin new yemitiseriw kewond gar aynorim.
እዉነት ነዉ አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረዉ ያረብ
Welahi lazem enam ebaye new yakererew Allah shahide new setele lebishe yewahi neshe Allah wedeketitegna megeshe emershe yena filekeleke ❤❤❤
የወንድምነት ፍቅር ከምንም በላይ ነው ደስ ይላሉ እኔ የገረመኝ ይህን ድንቅ ሰው አለማወቄ ለካ ዘፋኞች እንጂ ግጥም የሚሰሩት አይታወቁም
ሙስሊሞች ሃሊማን ከመሳደብ ጸሎት ኣርጉላት በስድብ ኣይደለም ❤❤❤
ምን አጠፋች??
ሙስሊም ስራቸው መሳደብ እረደው ቁረጠው ማለት ነው በቋቅ
ይቁረጥሽ ተሰደበችም አልተሰደበችም ከናተ ማሽቃበጥ ይልቅ የኛ ስድብ ነዉ ሚሻላት ለሷ ሚጠቅማት የኛ ምክር ስለሆነ@@IifeIife-uo9xo
ቆሻሻ በአፍሽ አትጸዳጂifeIife-uo9xo
@@IifeIife-uo9xoቲሽ ከብት አፍሽን አትክፋቺ አንቺስ እያማራቅሽን ነው እስልምና ተሰዳቡ አይልም OK
አሊማዬ በናትሽ ካገባሽ አሌክስን እንጂ ማንንም እንዳታገቢ❤❤❤❤❤❤አሁን ደሞ ለፍቅር ቦታስጡና እንዳዲስ ደሞ ተዋወቁ አሌክስ እንዳያመልጥሽ
I wish ❤
ከሀሊማ ጋር ወንድሜ እኔን ሃያ አመት አደለም 20 ቀን አብሬ ብኖር አገባትና በሃያ አመት ውስጥ አስር ልጅ ይኖረን ነበር እንዴት አትሉኝም ሀሊማ ሳቋም ደስታዋም ለምንም የማትጨነቅ ምርጥ ልጅ ስለሆነች ማን ይምራል እሷን እንግዲህ የሁለቱ ነገር አስተማሪ ነው የሁለቱ ቅርርብ ነው አንዳያገቡ ያደረጋቸው ትልቅ ስህተት ነው ይሄ እንተርቪው ከ 10 አመት በፊት ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር አሁንም አልመሸም ሁለታችሁም አግቡ ለማንኛውም ሀሊማ ታማ አልቅሼ ነበር ዛሬ ይሄን ተአምሯን ስሰማ በሳቅ ሞትኩኝ
ሠይፍሻ በዛሬው ፕሮግራምህ ላይ ስለ አሠልጣኝ አስራት ሐይሌ ባቀረብከው ነገር በጣም ተነክቻለሁ ልዑል እ/ር ይድረስለት ሲቀጥል ስለ ሐሊማ የሠማሁት ነገር አልገረመኝም አኔ እድሜዬን በጓደኝነት ያሣለፍኩት ከወንዶች ጋር ነው እባክህ ሠይፍዬ በፕሮግራምህ ላይ ልታደም በስሜ እንዳትደናገር ሴት ነኝ ኮማንደር አስራት ደምሴ እባላለሁ አድራሻዬ ሡሉልታ ነው
Wolhi enam
እግዚአብሔር ✅እ/ር ❌
ስቲይ
ሀሊማ ተመስገን እንካን ለዚህ አበቃሺ🙏የኔፍልቅልቅ❤ሌላ ወንድ ቢሆን እንካን ብቸዋን የሆነች ሴት አግኝቶ ባለትዳርም ሆነው ሲልክሰከስ ይገኝ ነበር ባለ ትዳሮች ከነዚህ ተማሩ የራሳችሁ ሕይወት እያለችው ሌላ አታሺትቱ😂
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢😂❤
ሀሊማ እኮ ትለያለች ሳቋ ብቻ በቂ ነው❤❤❤❤
ያልተዘመረለት የጥበብ ሰው አሌክስ የሀሊማ ቀኝ እንድ ነው እድሜና ጤና ይስግህ
2 right hand ❤❤❤
😂😂😂😂
ኪኪኪኪ ለሙዚቀኛ ይዘመር አልክሳ😅
ሀሊማ ልበቀናናት ለዚህነው ፈጣሪ ሁለተኛ እድልሰጣት ተባረኪ አሌክስ ምርጥሰው ታማኝ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥህ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰማ ማግኘት ይከብዳን ተባረክ
ሰይፉ ቀሽም ጠያቂ ፡፡ ሲያናድድ ! ይህንን የመሠለ ፈላስፋ በዋል ፈሰስ ጥያቄ አዛገው ፡፡
ሰይፉ እኮ መዝናኛ ፕሮግራም በሚል ካባ ተራ ጥያቄ ነው የሚጠይቀው።
እዉነት ነዉ ከሡ እዉቀት በላይ ለሆኑ ሠዎች የሚያቀርባቸዉ ጥያቄዎች ሁሌም ያናድዱኛል
Give this man trophy of faithfulness. He is absolute gem.
በእውነት በሀሊማ ግልፅነት ቀናሁ እንዲ ግልፅ በሆንኩ ብዮ ተመኘው ዘፈን አላዳምጥም ግን ሀሊማን በጣም ነው ምወዳት❤❤❤
በጣም የተዝናናሁበት ምርጥ ዝግጅት ነው የሀሊማ ግልፅነት የአሌክስ ስብእና የሚገርም አዝናኝ ሰይፉ ፋንታሁን የመጀመሪያ ምርጫዬ ኑርልኝ ወንድሜ
ብዙ ኮመንት አነበብኩ ላይክ አርጉኝ😂
አሌክስ ሀሊማንን የሚያይበት መንገድ የእውነተኛ አፍቃሪ አስተያየት ሲሆን እሷም የእውነት ስለሱ ስታወራ ደስታዋ ይታያል ።ግዴለም አብራችሁ መኖር ጀምሩ 100%የጾታዊ ፍቅር ነው ያላችሁ እራሳችሁን አትሸውዱ......❤❤❤❤ ፍትህ ለሃሊማአሌክስ ብቃትህን ግን አለመመስከር አይቻልም
ሴክስ ካረጉ በነገታው ይጣላሉ። በእህት በወንድም ቢኖሩ ይሻላቸዋል
@@aterera1047😂😂😂
@@aterera1047😂😂😂😂የተመታ ኮመት
😂😂😂😂😂😂
አሌክስ እኮ አግብቷል ።
የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሽ ያመመሽ ግዜ በጣምምምም ..... አዝኜ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ሳቅሽ ደስታሽ ጨዋታሽ ተመልሶ ማየቱ ተመስገን 🙏🏻
ደስ ስትሉ እንዴት መታደል ነው ሁለታችሁም ጨዋ ናችሁ የሀሊማ ግልፅነት ረሀ የሆንሽ ሰው እንዳንቺው ፈታ ያለ ባል ይስጥሽ ሀሊማዬ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ❤
ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳቹ ብትጋቡ ውስጤ ነበር
እግዚአብሄርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። ሐሊማን በአካል አላውቃትም። የታመመች ጊዜ ግን ከነባለቤቴ ክፉ እንዳንሰማ ስንፀልይና አምላክን ስንለምን ነበር።ድነሽ ይሄን ሳቅሽን ተመልሶ በማየቴ አመሰግነዋለሁ ሁሌ ሳይሽ።
ሰይፉ ይህንን የመሰለ ሰው አስቀምጦ 36 ደቂቃ ሙሉ ስለ ሀሊማ ይጠይቀዋል ፡፡ ቀሺም ጠያቂ ፡፡
ቅቅቅ ወይ ጉድ ዥልጥ በዛ
እንዲህም አይነት ታማኝ ሰዎች ወንድም እህት ሆኖ መኖር ትልቅ ሮ ሞዴሎች ናቸው ጥበቃ ታማኝነት በጉዳትዋ ከለላ ያደርገላት ወንድሟ ነው
ሀሊማ አብዱራሀማን በጣም የምወድሺ በስራሺ አድናቂሽ ነኝ ።ነፍሠ ቀላል ተጫዋች ሣቂታ ድምፅሺን መስማት መታደል ነው ከአልበምሺ ከገበታው በታች ነኝን ሠምቼ አልጠግበውም ። ረጂሙን ቃለ ምልልስ ወርቅማ ጊዜየን ሠጥቼ አዳመጥኩት ለምን አለቀ እስከምል ድረስ የቃላት አጠቃቀምዋና አገላለፅዋ የራስዋ የሆነ ስልት አላት ። ሀሊማ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኜሁልሺ ።
አለማየሁ ደመቀ ትልቅ ስብዕና ያለህ ጨዋ ቃሉን አክባሪ የጥበብም ፈርጥ ነው አክባሪህ ነኝ Wish you oll z best long live
ሃሊማዬ ፣የኔቆንጆ ልብሽ ንፁ ነሽ ፈጣሪ የልብሽን፣አይቶነው የማረሽ እመረ ብላ መጣች የኔ ቆንጆ ሃሊማዬ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላቹ ወደ ፍቅር ብትቀይሩት ደግሞ ይበልጥ ታምራላችሁ ሃሊማም የዋህ ነች ብቻዋን አትተዋት እውነት አሳዘነችኝ ይሄ ሁሉ ዓመት ካንተ ጋር ዋጋ ከፍላለች ብትጣመሩ ደስ ትላላቹ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
ሀሊማ እኖድሻለን❤❤❤❤❤❤
በጣም
እቴ አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
“ ኢየሱስም ፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ፤” ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፬ ቁ. ፮)። 👉🏾📖
የፈለገ ቢሆን ሌላ ሰው ጋር ካገቡም በሗላ እንደዚህ ሊቀራረቡ አይችሉም፥፥ በጣም በጣም ነው የሚቀራረቡት፥፥They are respectful. አሳቀችኝ ሀሊማ "እንዲህ ነው ሃያ አመት የኖርኩት" ስትል፥፥ በጣም ይዋደዳሉ፥፥
የሀሊማህ ታሞ መዳን ትዚ ሲለኝ አስፊቲን አስታወሰኝ ምናለ እደሀሊማ ፈጣሪ ቢምነው ነበር😢😢😢😢😢
በጣም😢😢😢 አሰፊቲ ናፈቀን በቃ እየተረሳነዉ አሰፊቲ 6 ወር ሆነዉ
እንደዚሁ ፍልቅልቅ እንዳልሽ ኑሪ❤❤
የሁለቱም አስተሰሰባቸው የተለየ ስለሆነ ነው በተለይ ሃሊማ ልቧ ጠንካራ ነው አንዳንዴ ምን አለ ወንድ ልጅ ፊት ካላየ ሴትን ልጅ ደፍሮ የማናገር ነገር አይኖረውም ስለዚህ ሁለቱም ሊደነቁ ይገባል
ይችን የመስለች ቆንጆ ሳቂታ ማራኪ አብረው እየኖሩ ምንም አለማለት ያስደንቃል❤❤❤
Yaseketalem😅😅😅😅😅
20አመት:በጣም:ታአምር:ነዉ:ጎበዝነዉ:የምር:ከሆነ❤
ይቅም ስለነበር አልቆም ስላለው ነው 😀
@@habviral22😅😅😅
ሐሊማዬ በጣም ነው እምወድሽ እግዚአብሄር ጤናሽን መልሶልሽ ስላየሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ የምስጋናሽንም ሙዚቃ ስምቼዋለሁ ተመስገን❤❤❤
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር በእዉነት አሊማዬ ይሄ ሳቅ ምትክ ያስፈልገዋል አሌክስ እንደዛዉ ጭቅላትህ ሙሉ ነዉ ዘራቹን ተኩ ፈጣሪ ይርዳቹ
ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን ትልቅ ሰው ነው የእውነት አኒማ ቡርቡራ ቅመም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋርይስጣችሁ።
አስተያየቱ ግን የወንድምም: የአባትም አይመስልም:: በዛ ላይ እሷ ስትናገር እሱ ለእኔ እንደ ወንድምም: እንደ አባትም: እንደ ጏደደኛም: እንደ "ምናምንም" ነው:: "ምናምኗ" ምንድን ነች?
ሀላማዬ ስለተሻለሽ ደስስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገገነ ይሁን
ይሄ ለማመን ይከብዳል ። እኔ ሁለት ሶስት ቀን እንደምንም አፍኜ ልቆይ እችላለው። በአራተኛው ቀን ግን የግድ ነው አለበለዚያ ቱቦው ይፈነዳል። ያውም ሃሊማን ሆሆ😮😮😮።
ትዳር ይዞ የሚልከሰክስ ሁላ ይህን ማመን ያቅተዋል እነሱ የሰውነት ልክ ነው የኖሩት ::
እኮ በሚስቱ ላይ ስት ነገር እያደረገ or እያዴረገች አሁን እነሱን ማጥላላት ምን ይሉታል
ሌባ እናት ልጇን አታምንም ሆኖባቸው ነው ::
አይለያቹሁ ሀሊማዬ ደስ ስትሉ ሰው እንዴት ያመናል የዝሙት መንፈስ የተቆጣጠረው ሰው ሁሉ እንዴት ይመን ሚስቱን አስቀምጦ እዛም እዚም እየተቦጫረቀ እዬንን ንፁሁ ፍቅር እንዴት ይመን የባዳውን ፍቅር ስጠኝ ማለት እዬንን ነወ ዛሬ ቤተሰብ ውስጥ እንኳን መስማማት የለም እናንተ ትለያላቹሁ ሀሊማዬ ስወድሽ አንተም አደራህን በሚገባ ተወተህዋል እድምና ጤና ይስጣቹሁ🙏🙏🙏❤😍😍😊
ለወንዶቻችን ትልቅ ምሳሌ የሆንከው አሌክስ እድሜ ከጤና ተመኘኹልህ የኔ ቆንጆ ሀሊማ እንኳንም እግዚአብሔር ጤናሽን ሠጠሽ የኔ የዋህ ለዚህ ነው ከወንድምሽ ጋር በፍቅር የኖርሺው ሁሌም ሳቂልኝ።
በጣም ደስ የምትሉ እህትና ወንድም መቼም የማይቀዘቅዝ ፍቅር።❤❤
ይሄንን አይነቱ ፍቅር ወይንም ግንኙነት TWIN FLAME RELATIONSHIP ይባላል ተፈጥሯዊና እጅግም አስደሳች ነገር ነው የሚያውቀው ያውቀዋል!!!
Twin flame relationship the deepest relationship ever!!!!!
በጣም የሚገርሙ ታረከኛች ናቸው አሊማ ሳቂታ ነሽ እድሜ ይስጥሽ
በሴፉ የቲቪ ኘሮግራም ላይ በሳቅ የጨረሰች ደስ የምትል ኢትዪጲያዊ ከበላቸው ግርማ ጋር አቅርበሀት ባየናት ከኘሮግራምህ ብዙ አላየውም ዛሬ ግን ያዝናናል።
ለምን አልተጣመራችሁም ላልከው ጥያቄ ሰይፍሻ አይነጥላ ነው በጣም ይዋደዳሉ I can tell ❤
የህ ሰው አእምሮ በጥሩ ስነምግባር ያለ መፅሀፍ መፃፍ ጭንቅላት በመልካም ተግባር የተሞላ ነው ባለቤቱ ወደፊት ልትደሰት ልታከብረው ይገባታል አባትነት ወንድምነት በሱ ውስጥ ይገኛል ህዝብ ይማርበት
እውነት በጣም ሊመስገን ይገባል 👍👍👍👍
ሀሊማዬ የምትወደጅ ወርቅ የሆንሽ ነሽና እግዚህአብሄር መልካሙን ባለቤት ሰጥቶሽ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ። በጣም የምትወደጂ ነሽ ።።አሌክስም እነኳንም ደስ አለህ ድንቅ መፅሀፍህ እነኳንም ተመረቀ። ላነተም ትዳር ይዘህ ለማየት ያብቃን ያቺ የአሜሪካኗ እንዳትወስድህ አደራ።
ይሄ ሰውዬ በእውነት የማናውቀው ጎበዝ ሰው ነው ብትጋቡ ጥሩ ነበር ሀሊማ በናትሽ አግቢ
በሚገርም ሁኔታ የኔ አጎት ከዘፋኞች ሁሉ 1ኛው ናት ሀሊማ ድሮ ገና ካለህበትን በምትዘፍንበት ጊዜ ነበር እይዋት ስታምር ይለን ነበር ዘንድሮም እንደዛው ነው ለሌላው ግድ ሰጥቶ ሲናገር አይቼው ስለማላውቅ ሁሌ እስዋን ሳያት እሱን ነው የማስታውሰው
ሀሊማ የኔ ውድ የኔ ሳቂታ ❤እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ትዳር ከፈጣሪ ነው ሁሌ ደስተኛ ሁኚ በአሌክስ ደሞ እድለኛ ነሽ እሱም እንደዛው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🌷
በጣም ደስ ይላሉ የምር ይሄ master mind መሆን ይጠይቃል❤
የመርኬ ልጅ ስትሆን እንዲ ነው አሌክስዬ ጌታ ይጠብቅ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ሀሊማ ድነሽ ያሳቅሽ ስለተመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን ደስብሎኛል ጓደኛሽ አሌክስ መልካምሰው እንወድሃለን
ሰይፍሻ ሀሊማና ሼሮኒካን ቅን የማያስመስሉ ሀሴባቸውን በነፃነት የሚናገሩ ስለሆኑ በተደጋጋሚ ታቀርባቸዋለህ እኛም የማይሰለቹን ስለሆነ እንወዳቸዌለን
ሁለታችሁም ሳታገቡ መኖራችሁ አሁንም አላገባም አላገባም ማለታችሁ ምን አልባት አንዳችሁ ለአንዳችሁ ተፈጥራችሁ ይሆናል ውስጣችሁን አዳምጡ አይታወቅም.❤
አሊማ አላህ ፍራ ህይወት አጭር ነው ተመለሺ
ሀሊማ እግዚያብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ ድጋሚ ልጅ መሰልሽ እወድሻለው❤❤
ትክክል❤❤❤
ከገበታው በታች ዘፈንሽን በጣም እወድልሻለሁ❤❤❤በጣም
የኔ ፍልቅልቅ በቃ ሁሌ መሳቅ ስራሽ ሁሉ ደስ የሚል ሳቅሽ ይናፍቀኛል ሀልሜ❤❤❤
😢ብትጋቡ እኮ የ21 አመት ልጅ ይኖራችሁ ነበር😢ጊዜያችሁን በከንቱ አቃጠላችሁት😢 አይ ❤ለማንኛዉም እወዳችሁዋለሁ
የሚታወቀው ጊዜ ሲያልፍ ነው ለጊዜው አልተረዱትም እግዚአብሄርም አልፈቀደላቸውም❤❤❤
21 አመት ጎረምሳ አሉልሽ ድንጋይ ላይ ተቀምጠው የሚውሉ እነሱን ግዥና ግዜሽን አባዥው
Thinking same
You have to be selective. ❤❤❤❤. I like being a patience until you find yours
ሂ 33:58 @@nahombiniam7281
በጣም ነው የተመቹኝ የእውነት ሰው እንዲህ free ሲሆን አይቼ አላውቅም፡፡ Alex man of logic. Alima zare betam new Yasakechigni viva .
ግን ይቻላል ብየ አስባለሁ ።ሁሉንም ነገር በግልፅነት ካወሩ ምንም አይፈጠርም ።
የኔ ቆንጆ፡ደስ ስትዩ ከምር ሰው አያምንም፡ግን እናንተ ውስጥ እውነት ስላል ማሳመን አይጠበቅም ❤❤
የኔ የዋህ እግዚያብሄር ድንቅ ነው አይነጥላውን አንስቶልሽ መንታ መንታውን ሰቶሽ ምትክሽን ያሳየን ጸሎቴ ነው ደሞም ይሆናል መሳይሽንማ መውለድ አለብሽ የኔ ቆንጆ
አይነ ጥላ አንች ነሽ።
እኔ በጣም ስለምወዳት ምንም ብትል አምናታለሁ የኔ የዋህ ረዥም እድሜ ይስጥሽ
ሐሊማዬ ምንድነው አፈጣጠራችሁ አሁንም ቢሆን ይደንቃል❤❤❤
ስይፋ የሚደንቅ ስው ንው መንፈስ ያለበት ነው ስይፋን የሚነቅፈው እሱ የሚስራውን የጽቅ ስራ ማንም አይስራም እድሜና ጤና ለስይፎ
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ነው ያዝናናቹኝ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ይመቻቹ😍😍😍
ምነው እረዘም ቢል ብዬ በግጉት የተከታተልኩት ፕሮግራምሀሊማዬ አትጠገቢም እኮ የኔ ቆንጆእመቤታችን ሁሌም በጤና ታኑርሽ
ሰይፍሻ ዛሬ የለበስከው ሱፍ በጣም የሚያምርና በጣም የመረጋጋት ስሜትን የሚፈጥር ከለር ያለው በጣም በጣም ነው የወደድኩልህ
Yes
@@yetabe22sponsor yaregshiew anchi neshi inde😂
🤣🤣🤣
@seblewongelbiruk2435 ቆንጆ ስለሆንሽ ነው አይንሽ ውብ የሆነ ነገር በቀላሉ የምትለዪው
እሰከዛሬ ምን እንደለበሰ ልብ ብየዉ አላቅም የዛሬዉን ግን አይኔን ሰቦት በደንብ ነዉ ሳየዉ የነበረዉ ልክ ብለሻል
አዎ ጠንካራ ነገር እንዳለ ሁሉ ደካማም ነገር አለ በሰይፋ ሻዎ የሚቀርብ ሁሉ የበሰሉ ናቸዉ ምን እንደሚሉ ያዉቃሉ በአሌክሰ በአሊማ ጨዋታ ተደስቻለሁኝ ነገር ግን አሊማ እስተምትገሸገሽ ድረሰ ጥቁር ወንድ አልወድም በማለቷ ባዝንም ግልፅነቶ አሰደስቷኛል እኔ ጥቁር ሰለሆንኩኝ ነው ጥቁር ደግሞ ደሰ ይላል እሺ አሊማ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ❤
በወንድም እና በእህትነት ባይሆን ኖሮ እሄኔ ተጣልተው ነበር አምስት አመትም አብረው አይኖሩ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤
ትክክል እኔም ብያለሁ ቢነካኩ እስካሁን አይቆዩም ንጹህ ፍቅር የወንድምነት ስለሆነ ነው
That is the reality
በትክክል ወንድምነትን የመሰለ ሰዉ የለም።
በትክክል ለምን ማሰለቹ ብነከኩ ኖሮ በምኑም በምኑም ይገጩ ነበር 100℅ አምነቸወለው
ባዳውን ዘመድ አርግልኝ ማለት ይሄ ነው።ደስ ትላላቹ ሁለት ምርጦች❤❤❤ወንዶቾ ከፍቅር ግንኙነት ይልቅ በጎደኝነት ለረጅም ጊዜ ይቆያሉ ታማኝም ናቸው
18 አመት አብረው የኖሩ አውቃለሁ እንደነ ሀሊማ የልጅቷ ቤተሰብ በሂወት ስለሌሉ ከ11 አመት ጀምሮ አስተምሮ ለወግ ማእረግ ያበቃት አሁን ተመርቃ ስራ ይዛ አሁን ድሯታል እንደ አባት ሆኖ እሱም አገባ አንዳንድ ሰዎች አሉ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ 😮🎉🎉 እናም ሀሊማየ እኔ አምንሻለሁ የኔ ጨዋ የኔ ሩህሩህ እንኳንም ሳቅሽን ለማየት አበቃሽ ኑርሊን❤❤
ቃል የእምነት ዕዳ ነው ማለት ይህን ነው ሳይወዳት ቀርቶ ወይም የማትወደድ ሆና ሳይሆን ለእሷም የገባላትን ቃል ለማክበር እንዲሁም ቤተሰቦቿ ወደ ሙዚቃ ውስጥ ከገባች በተጓዳኝ የተለያዩ የቤተሰብን ባህል እና ሃይማኖታዊ ክብር ያጎላል የሚለውን ስጋታቸውን በደንብ በመረዳት የቤተሰቧን ክብረ ጠብቆ ምን ዓይነት ድንቅ ችሎታ ያላት ኢትዮጵያዊ ልጅ እንዳላቸው በማሳየት ቤተሰቧን አክብሮ እሷን ያስከበረበት 21 ውብ የተኖሩ ዓመታት መሆናቸው ነው የተረዳሁት ።
በትክክል❤❤በጣም:ጎበዝ:የምር
ያሁኑ:ዘበን:ወጣት:ቢሆን:ዛሬ:አባትነ:ወዲምም:የማያስተማምንበት:ጊዜ:ጎበዝ
ቃል ጠባቂ ነው። ትክክል ።አንዳንድ ሰው ደሞ ድርቅ ያለ ነው ።
Ketety mistu betame tamgne na kalun akebri sew nw metagbaw
በጣም ነው እንጂ የሚያፈቅራት ይገርማል በጣም
ይቺ ልጅ ልቧ ቅን ነው ለዚህ ነው ፈጣሪም ይዞ የለቀቃት ።
አዎ ቅን ነገር ነች ግን,,,,,አላህን የሚያስከፉ ነገሮች በአደባባይ ማውጣት ከባድ ነው
እኔ ላምናት እችላለሁ
አላህ ሻህዴ ነው ካለች እውነቷን ነው
Allah gave her the second chance halima wake up lady
እውነት ነው
እውነት
ቀላል
ውይ ደስ ስትሉ እንደዚህ ታማኝ የባዳ ወንድም ማግኘት መታደል ነው❤❤❤❤
ሀሊማ ሰይፉ ሾው ላይ በተደጋጋሚ በመቅረብ ሪክርድ ሰበረች😅 ሰይፉ በጣም ነው ሚወዳት የምር ሳቅሽ ያስቃል
እኔም በጣም እወዳታለሁ ሁሌ ባያት ደስ ይለኛል ደግሞም በምክንያት ነው የምትቀርበው ባለፈውም እጅግ ታማ ነው የቀረበችው ሳቁዋ ሁሉ ጠፍቶ አዝኜ ነበር እንኩዋን ድና ለዚህ አብቅትዋት አየናት❤❤❤
ትክክል
ከሚስቱ ጋ አታነካኪው 😂😂😂😂
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ሃሊማ እዚ ምድር ላይ ምን ያህል ግዜ ቀርቶሽ ይሆን? ተይ ወደ አላህ ተመለሺ።
እንደሚወዳትም ነግሯታል ባለፈው ኢንተርቪው ያደረጋት ግዜ
በጣም የወደድኩትና ባላለቀ ብዬ የተመኘውት ኢንተርቪው ሀሊማ ደግሞ ትለዪአለሽ❤❤
አሊማ ሚስኪን እና የዋህ ሴት ትመስላለች በጣም ነው ደስ የሚትለኝ እግዚአብሔር ደሞ ልጅ ሰቶሽ ወልድሽ ያሳየኔ አሜን
እኔ ልጆቼ አዳዲስ ቃል ሲናገሩ ከየት አመጡት ዛሬ የተናገረው አዲስ ቃል ነው ብዬ እያንዳንዱን እንደምከታተለው እሱም እንደ አባት ይከታተላታል በጣም ነው የገረመኝ፡፡ ታማኝ ሰው ነው የ እውነት እሱ እና ሃሊማ ብቻ ሳይሆኑ የ አሌክስን የሴት ጓደኛም በዚህ አጋጣሚ በጣም አድንቃታለሁ፡፡
እውነት ከሆነ ይሄ ስጦታ ከየትም አይገኝም ከቆጅዬ ፍልቅል ልጅ ጋራ 20 አመት ሳይነካኩ ድንቅ ነው ከእግዚአብሔር እጅ ከየትም አይገኝም
አንችን እና አብዱ ኪያርን አንድ ቀን ተውበት አድርጋችሁ ወደ ፈጣሪያችሁ እንደምትመለሱ ተስፋ አለኝ ❤
ሃሊማ እኮ በውስጧ ምንም ነገር የለለባት ንፁህ ሴት ነች እግዚዓብሄር ካንች ጋር ይሁን
ሚስቱን አስቀምጦ ሰራተኛ አላስተኛ እያለ የሚጎነትል ዝሙተኛ ሁላ እንዴት ይሄን አምኖ ይቀበል 😅
ወይ አገላለፅ😂😂😂
😂😂ልክ ብለሻል የምር
😂😂😂
የደረሰበት ነው የሚያቀው
ዝሙተኛ ፊት😊
የሚገርም ስብእና ያለው ስው ነው በፊልምና በመጽሀፍ መቅረብ አለበት እንዲህ ራስን ገዝቶ አንድ ቤት ውስጥ ከተቃራኒ ጾታ ጋር በወዳጅነት መቆየት ድንቅ ነው ሁለቱም ሊደነቁ ይገባል ለሁለቱም መልካም ትዳር እግዚአብሔር ይስጣቸው🙏🏾❤️
አሜን 🙏
አስቴርም ብላለች "ፍቅር አላቂ ነው ባረገኝ እህቱ" እስከዛሬ ከነበሩት እንግዶች ለኔ የአመቱ ምርጥ ብያለሁ።
ዋናው እኮ ይሄ ሁሉ ጥያቄ የመጣው።አሊማዬን ፈጣሪ ወይም አላህ ምረቱን እኮ ስለሰጣት እኮ ነው።ኑሪልን።።።
አሜን አሜን ብዬታለሁ❤❤❤
የወይኔ እንደዚህ ግልፅ እንተርቪው አይቼ አላውቅም በጣም ነው ደስ የሚሉት።
ሐሊማ ማንንም እዳሰሚ ሁሉም የፊለገውን ይበል እግዚሐብሔር ባለጊዜነው ሁሎም የሚሆነው አስታየት ሰጪዎች አርፋአቹ ተቀመጡ ስለሕይወቷአ እራአሷአታውቃአለች
ስይፉዬ ያልጠየካቸው ጥያቄ አለ ልበል ተጣልተው ወይም ተኮራርፈው ያውቃሉ ወይ?❤❤❤
ሐሊማ እሕቴ አች ተዉበት አርገሽ ወዴ ጌታሽ ተመልሠሽ በሒጃብሽ በድንሽ ጠንካራ ሑነሽ ለማየት ያብቃኝ ያኔ ለጌታየ 3ቀን እፆማለሑ ያረብ አላሕ ይመልሥሽ አላሕ ሒድያዉን ይሥጥሽ
ጅል!
@@aterera1047 ምነዉ
Amen yene kojo
አሚንንንንን ያረብብብብ
እኔ ሙስሊምም ባልሆንም ሂጃቧን ለብሳ ድርብብ ብትል ደስ ይለኛል ምክንያቱም እድል የተስጣት ናት እባካቹህ በእምነታቹህ ድአ አድርጉላት የሆነ የተያዘችበት ነገር ያለ ይመስለኛል አለማግባቷ የጤና አይመስለኝም
ሢጄመር የፍቅር ግንኙነት ቢኖር ይለያዩ ነበር አሊማየ የኔ የዋህ
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
አሚንን
አሜን አሜን
የሚገርም ደስ የሚል ቆይታና ግልፅነት ነው። ሀሊማ ውሀ ነሽ የልብሽን ንፅህና ነው የምታንፀባርቂው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🎉
የውስጣችሁን እግዚ/ሔር ብቻ ነዉ የሚያዉቀው ❤ እኔ እንደሚመስለኝ ለሙያዋ ስትል ከቤተሰቦቿ ስለተለየች እሱ ደግሞ ሀላፊነቱን ወደ ሌላ ሊለዉጠዉ አልቻለም የሚደነቅ ነው👏 ግን እግዚ/ሔር ቢፈቅድና ቢሆን ደስ የሚለው ቢገቡ የበለጠ ደስ ይሉ ነበር❤❤❤ ለአሌክስ ግን ጥያቄ አለኝ ሀሊማ እንድታገባ ትዳር እንድትይዝ ተመኘችልህ አንተስ መዳር አለብህ እባክህ ይህችን የመሰለች ቆንጆ ❤❤❤
🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ✅
እግዚ/ሔር ❌
ሳቅሽ ተመልሶ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል❤
😢😢የኔ እናት አላህ. ሻሂዴነው. ስትል. እባየ. መጣ❤❤❤❤ምንም. ቢሆን. አላህ. ማሀሪ አዛኝ እሩሩህ. ነው. ❤❤❤
እውነት ነው❤❤❤
በጣም አላህ ያስተካክላት ገራገር ናት😢😢❤❤❤
Halima Allah yemayiwodewin new yemitiseriw kewond gar aynorim.
እዉነት ነዉ አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረዉ ያረብ
Welahi lazem enam ebaye new yakererew Allah shahide new setele lebishe yewahi neshe Allah wedeketitegna megeshe emershe yena filekeleke ❤❤❤
የወንድምነት ፍቅር ከምንም በላይ ነው ደስ ይላሉ እኔ የገረመኝ ይህን ድንቅ ሰው አለማወቄ ለካ ዘፋኞች እንጂ ግጥም የሚሰሩት አይታወቁም
ሙስሊሞች ሃሊማን ከመሳደብ ጸሎት ኣርጉላት በስድብ ኣይደለም ❤❤❤
ምን አጠፋች??
ሙስሊም ስራቸው መሳደብ እረደው ቁረጠው ማለት ነው በ
ቋቅ
ይቁረጥሽ ተሰደበችም አልተሰደበችም ከናተ ማሽቃበጥ ይልቅ የኛ ስድብ ነዉ ሚሻላት ለሷ ሚጠቅማት የኛ ምክር ስለሆነ@@IifeIife-uo9xo
ቆሻሻ በአፍሽ አትጸዳጂifeIife-uo9xo
@@IifeIife-uo9xoቲሽ ከብት አፍሽን አትክፋቺ አንቺስ እያማራቅሽን ነው እስልምና ተሰዳቡ አይልም OK
አሊማዬ በናትሽ ካገባሽ አሌክስን እንጂ ማንንም እንዳታገቢ❤❤❤❤❤❤አሁን ደሞ ለፍቅር ቦታስጡና እንዳዲስ ደሞ ተዋወቁ አሌክስ እንዳያመልጥሽ
I wish ❤
ከሀሊማ ጋር ወንድሜ እኔን ሃያ አመት አደለም 20 ቀን አብሬ ብኖር አገባትና በሃያ አመት ውስጥ አስር ልጅ ይኖረን ነበር እንዴት አትሉኝም ሀሊማ ሳቋም ደስታዋም ለምንም የማትጨነቅ ምርጥ ልጅ ስለሆነች ማን ይምራል እሷን እንግዲህ የሁለቱ ነገር አስተማሪ ነው የሁለቱ ቅርርብ ነው አንዳያገቡ ያደረጋቸው ትልቅ ስህተት ነው ይሄ እንተርቪው ከ 10 አመት በፊት ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር አሁንም አልመሸም ሁለታችሁም አግቡ ለማንኛውም ሀሊማ ታማ አልቅሼ ነበር ዛሬ ይሄን ተአምሯን ስሰማ በሳቅ ሞትኩኝ
ሠይፍሻ በዛሬው ፕሮግራምህ ላይ ስለ አሠልጣኝ አስራት ሐይሌ ባቀረብከው ነገር በጣም ተነክቻለሁ ልዑል እ/ር ይድረስለት ሲቀጥል ስለ ሐሊማ የሠማሁት ነገር አልገረመኝም አኔ እድሜዬን በጓደኝነት ያሣለፍኩት ከወንዶች ጋር ነው እባክህ ሠይፍዬ በፕሮግራምህ ላይ ልታደም በስሜ እንዳትደናገር ሴት ነኝ ኮማንደር አስራት ደምሴ እባላለሁ አድራሻዬ ሡሉልታ ነው
Wolhi enam
እግዚአብሔር ✅
እ/ር ❌
ስቲይ
ሀሊማ ተመስገን እንካን ለዚህ አበቃሺ🙏የኔፍልቅልቅ❤ሌላ ወንድ ቢሆን እንካን ብቸዋን የሆነች ሴት አግኝቶ ባለትዳርም ሆነው ሲልክሰከስ ይገኝ ነበር ባለ ትዳሮች ከነዚህ ተማሩ የራሳችሁ ሕይወት እያለችው ሌላ አታሺትቱ😂
ትክክል
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢😂❤
ሀሊማ እኮ ትለያለች ሳቋ ብቻ በቂ ነው❤❤❤❤
ያልተዘመረለት የጥበብ ሰው አሌክስ የሀሊማ ቀኝ እንድ ነው እድሜና ጤና ይስግህ
2 right hand ❤❤❤
😂😂😂😂
ኪኪኪኪ ለሙዚቀኛ ይዘመር አልክሳ😅
ሀሊማ ልበቀናናት ለዚህነው ፈጣሪ ሁለተኛ እድልሰጣት ተባረኪ አሌክስ ምርጥሰው ታማኝ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥህ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰማ ማግኘት ይከብዳን ተባረክ
ሰይፉ ቀሽም ጠያቂ ፡፡ ሲያናድድ ! ይህንን የመሠለ ፈላስፋ በዋል ፈሰስ ጥያቄ አዛገው ፡፡
ሰይፉ እኮ መዝናኛ ፕሮግራም በሚል ካባ ተራ ጥያቄ ነው የሚጠይቀው።
እዉነት ነዉ ከሡ እዉቀት በላይ ለሆኑ ሠዎች የሚያቀርባቸዉ ጥያቄዎች ሁሌም ያናድዱኛል
Give this man trophy of faithfulness. He is absolute gem.
በእውነት በሀሊማ ግልፅነት ቀናሁ እንዲ ግልፅ በሆንኩ ብዮ ተመኘው ዘፈን አላዳምጥም ግን ሀሊማን በጣም ነው ምወዳት❤❤❤
በጣም የተዝናናሁበት ምርጥ ዝግጅት ነው የሀሊማ ግልፅነት የአሌክስ ስብእና የሚገርም አዝናኝ ሰይፉ ፋንታሁን የመጀመሪያ ምርጫዬ ኑርልኝ ወንድሜ
ብዙ ኮመንት አነበብኩ ላይክ አርጉኝ😂
አሌክስ ሀሊማንን የሚያይበት መንገድ የእውነተኛ አፍቃሪ አስተያየት ሲሆን እሷም የእውነት ስለሱ ስታወራ ደስታዋ ይታያል ።ግዴለም አብራችሁ መኖር ጀምሩ 100%የጾታዊ ፍቅር ነው ያላችሁ እራሳችሁን አትሸውዱ......❤❤❤❤ ፍትህ ለሃሊማ
አሌክስ ብቃትህን ግን አለመመስከር አይቻልም
ሴክስ ካረጉ በነገታው ይጣላሉ። በእህት በወንድም ቢኖሩ ይሻላቸዋል
@@aterera1047😂😂😂
@@aterera1047😂😂😂😂የተመታ ኮመት
😂😂😂😂😂😂
አሌክስ እኮ አግብቷል ።
የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሽ ያመመሽ ግዜ በጣምምምም ..... አዝኜ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ሳቅሽ ደስታሽ ጨዋታሽ ተመልሶ ማየቱ ተመስገን 🙏🏻
ደስ ስትሉ እንዴት መታደል ነው ሁለታችሁም ጨዋ ናችሁ የሀሊማ ግልፅነት ረሀ የሆንሽ ሰው እንዳንቺው ፈታ ያለ ባል ይስጥሽ ሀሊማዬ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ❤
ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳቹ ብትጋቡ ውስጤ ነበር
እግዚአብሄርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። ሐሊማን በአካል አላውቃትም። የታመመች ጊዜ ግን ከነባለቤቴ ክፉ እንዳንሰማ ስንፀልይና አምላክን ስንለምን ነበር።ድነሽ ይሄን ሳቅሽን ተመልሶ በማየቴ አመሰግነዋለሁ ሁሌ ሳይሽ።
ሰይፉ ይህንን የመሰለ ሰው አስቀምጦ 36 ደቂቃ ሙሉ ስለ ሀሊማ ይጠይቀዋል ፡፡ ቀሺም ጠያቂ ፡፡
ቅቅቅ ወይ ጉድ ዥልጥ በዛ
እንዲህም አይነት ታማኝ ሰዎች ወንድም እህት ሆኖ መኖር ትልቅ ሮ ሞዴሎች ናቸው ጥበቃ ታማኝነት በጉዳትዋ ከለላ ያደርገላት ወንድሟ ነው
ሀሊማ አብዱራሀማን በጣም የምወድሺ በስራሺ አድናቂሽ ነኝ ።ነፍሠ ቀላል ተጫዋች ሣቂታ ድምፅሺን መስማት መታደል ነው ከአልበምሺ ከገበታው በታች ነኝን ሠምቼ አልጠግበውም ። ረጂሙን ቃለ ምልልስ ወርቅማ ጊዜየን ሠጥቼ አዳመጥኩት ለምን አለቀ እስከምል ድረስ የቃላት አጠቃቀምዋና አገላለፅዋ የራስዋ የሆነ ስልት አላት ። ሀሊማ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኜሁልሺ ።
አለማየሁ ደመቀ ትልቅ ስብዕና ያለህ ጨዋ ቃሉን አክባሪ የጥበብም ፈርጥ ነው አክባሪህ ነኝ Wish you oll z best long live
ሃሊማዬ ፣የኔቆንጆ ልብሽ ንፁ ነሽ ፈጣሪ የልብሽን፣አይቶነው የማረሽ እመረ ብላ መጣች የኔ ቆንጆ ሃሊማዬ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላቹ ወደ ፍቅር ብትቀይሩት ደግሞ ይበልጥ ታምራላችሁ ሃሊማም የዋህ ነች ብቻዋን አትተዋት እውነት አሳዘነችኝ ይሄ ሁሉ ዓመት ካንተ ጋር ዋጋ ከፍላለች ብትጣመሩ ደስ ትላላቹ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
ሀሊማ እኖድሻለን❤❤❤❤❤❤
በጣም
እቴ አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
“ ኢየሱስም ፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ፤” ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፬ ቁ. ፮)። 👉🏾📖
የፈለገ ቢሆን ሌላ ሰው ጋር ካገቡም በሗላ እንደዚህ ሊቀራረቡ አይችሉም፥፥ በጣም በጣም ነው የሚቀራረቡት፥፥They are respectful. አሳቀችኝ ሀሊማ "እንዲህ ነው ሃያ አመት የኖርኩት" ስትል፥፥ በጣም ይዋደዳሉ፥፥
የሀሊማህ ታሞ መዳን ትዚ ሲለኝ አስፊቲን አስታወሰኝ ምናለ እደሀሊማ ፈጣሪ ቢምነው ነበር😢😢😢😢😢
በጣም😢😢😢 አሰፊቲ ናፈቀን በቃ እየተረሳነዉ አሰፊቲ 6 ወር ሆነዉ
እንደዚሁ ፍልቅልቅ እንዳልሽ ኑሪ❤❤
የሁለቱም አስተሰሰባቸው የተለየ ስለሆነ ነው በተለይ ሃሊማ ልቧ ጠንካራ ነው አንዳንዴ ምን አለ ወንድ ልጅ ፊት ካላየ ሴትን ልጅ ደፍሮ የማናገር ነገር አይኖረውም ስለዚህ ሁለቱም ሊደነቁ ይገባል
ይችን የመስለች ቆንጆ ሳቂታ ማራኪ አብረው እየኖሩ ምንም አለማለት ያስደንቃል❤❤❤
Yaseketalem😅😅😅😅😅
20አመት:በጣም:ታአምር:ነዉ:ጎበዝነዉ:የምር:ከሆነ❤
ይቅም ስለነበር አልቆም ስላለው ነው 😀
😂😂😂
@@habviral22😅😅😅
ሐሊማዬ በጣም ነው እምወድሽ እግዚአብሄር ጤናሽን መልሶልሽ ስላየሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ የምስጋናሽንም ሙዚቃ ስምቼዋለሁ ተመስገን❤❤❤
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር በእዉነት አሊማዬ ይሄ ሳቅ ምትክ ያስፈልገዋል አሌክስ እንደዛዉ ጭቅላትህ ሙሉ ነዉ ዘራቹን ተኩ ፈጣሪ ይርዳቹ
ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን ትልቅ ሰው ነው የእውነት አኒማ ቡርቡራ ቅመም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋርይስጣችሁ።
አስተያየቱ ግን የወንድምም: የአባትም አይመስልም:: በዛ ላይ እሷ ስትናገር እሱ ለእኔ እንደ ወንድምም: እንደ አባትም: እንደ ጏደደኛም: እንደ "ምናምንም" ነው:: "ምናምኗ" ምንድን ነች?
ሀላማዬ ስለተሻለሽ ደስስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገገነ ይሁን
ይሄ ለማመን ይከብዳል ። እኔ ሁለት ሶስት ቀን እንደምንም አፍኜ ልቆይ እችላለው። በአራተኛው ቀን ግን የግድ ነው አለበለዚያ ቱቦው ይፈነዳል። ያውም ሃሊማን ሆሆ😮😮😮።
ትዳር ይዞ የሚልከሰክስ ሁላ ይህን ማመን ያቅተዋል እነሱ የሰውነት ልክ ነው የኖሩት ::
እኮ በሚስቱ ላይ ስት ነገር እያደረገ or እያዴረገች አሁን እነሱን ማጥላላት ምን ይሉታል
ሌባ እናት ልጇን አታምንም ሆኖባቸው ነው ::
አይለያቹሁ ሀሊማዬ ደስ ስትሉ ሰው እንዴት ያመናል የዝሙት መንፈስ የተቆጣጠረው ሰው ሁሉ እንዴት ይመን ሚስቱን አስቀምጦ እዛም እዚም እየተቦጫረቀ እዬንን ንፁሁ ፍቅር እንዴት ይመን የባዳውን ፍቅር ስጠኝ ማለት እዬንን ነወ ዛሬ ቤተሰብ ውስጥ እንኳን መስማማት የለም እናንተ ትለያላቹሁ ሀሊማዬ ስወድሽ አንተም አደራህን በሚገባ ተወተህዋል እድምና ጤና ይስጣቹሁ🙏🙏🙏❤😍😍😊
ለወንዶቻችን ትልቅ ምሳሌ የሆንከው አሌክስ እድሜ ከጤና ተመኘኹልህ የኔ ቆንጆ ሀሊማ እንኳንም እግዚአብሔር ጤናሽን ሠጠሽ የኔ የዋህ ለዚህ ነው ከወንድምሽ ጋር በፍቅር የኖርሺው ሁሌም ሳቂልኝ።
በጣም ደስ የምትሉ እህትና ወንድም መቼም የማይቀዘቅዝ ፍቅር።
❤❤
ይሄንን አይነቱ ፍቅር ወይንም ግንኙነት TWIN FLAME RELATIONSHIP ይባላል ተፈጥሯዊና እጅግም አስደሳች ነገር ነው የሚያውቀው ያውቀዋል!!!
Twin flame relationship the deepest relationship ever!!!!!
በጣም የሚገርሙ ታረከኛች ናቸው አሊማ ሳቂታ ነሽ እድሜ ይስጥሽ
በሴፉ የቲቪ ኘሮግራም ላይ በሳቅ የጨረሰች ደስ የምትል ኢትዪጲያዊ ከበላቸው ግርማ ጋር አቅርበሀት ባየናት ከኘሮግራምህ ብዙ አላየውም ዛሬ ግን ያዝናናል።
ለምን አልተጣመራችሁም ላልከው ጥያቄ ሰይፍሻ አይነጥላ ነው በጣም ይዋደዳሉ I can tell ❤
የህ ሰው አእምሮ በጥሩ ስነምግባር ያለ መፅሀፍ መፃፍ ጭንቅላት በመልካም ተግባር የተሞላ ነው ባለቤቱ ወደፊት ልትደሰት ልታከብረው ይገባታል አባትነት ወንድምነት በሱ ውስጥ ይገኛል ህዝብ ይማርበት
እውነት በጣም ሊመስገን ይገባል 👍👍👍👍
ሀሊማዬ የምትወደጅ ወርቅ የሆንሽ ነሽና እግዚህአብሄር መልካሙን ባለቤት ሰጥቶሽ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ። በጣም የምትወደጂ ነሽ ።።
አሌክስም እነኳንም ደስ አለህ ድንቅ መፅሀፍህ እነኳንም ተመረቀ። ላነተም ትዳር ይዘህ ለማየት ያብቃን ያቺ የአሜሪካኗ እንዳትወስድህ አደራ።
ይሄ ሰውዬ በእውነት የማናውቀው ጎበዝ ሰው ነው ብትጋቡ ጥሩ ነበር ሀሊማ በናትሽ አግቢ
በሚገርም ሁኔታ የኔ አጎት ከዘፋኞች ሁሉ 1ኛው ናት ሀሊማ ድሮ ገና ካለህበትን በምትዘፍንበት ጊዜ ነበር እይዋት ስታምር ይለን ነበር ዘንድሮም እንደዛው ነው ለሌላው ግድ ሰጥቶ ሲናገር አይቼው ስለማላውቅ ሁሌ እስዋን ሳያት እሱን ነው የማስታውሰው
ሀሊማ የኔ ውድ የኔ ሳቂታ ❤እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ትዳር ከፈጣሪ ነው ሁሌ ደስተኛ ሁኚ በአሌክስ ደሞ እድለኛ ነሽ እሱም እንደዛው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🌷
በጣም ደስ ይላሉ የምር ይሄ master mind መሆን ይጠይቃል❤
የመርኬ ልጅ ስትሆን እንዲ ነው አሌክስዬ ጌታ ይጠብቅ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ሀሊማ ድነሽ ያሳቅሽ ስለተመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን ደስብሎኛል ጓደኛሽ አሌክስ መልካምሰው እንወድሃለን
ሰይፍሻ ሀሊማና ሼሮኒካን ቅን የማያስመስሉ ሀሴባቸውን በነፃነት የሚናገሩ ስለሆኑ በተደጋጋሚ ታቀርባቸዋለህ እኛም የማይሰለቹን ስለሆነ እንወዳቸዌለን
ሁለታችሁም ሳታገቡ መኖራችሁ አሁንም አላገባም አላገባም ማለታችሁ ምን አልባት አንዳችሁ ለአንዳችሁ ተፈጥራችሁ ይሆናል ውስጣችሁን አዳምጡ አይታወቅም.❤
አሊማ አላህ ፍራ ህይወት አጭር ነው ተመለሺ
ሀሊማ እግዚያብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ ድጋሚ ልጅ መሰልሽ እወድሻለው❤❤
ትክክል❤❤❤
ከገበታው በታች ዘፈንሽን በጣም እወድልሻለሁ❤❤❤በጣም
የኔ ፍልቅልቅ በቃ ሁሌ መሳቅ ስራሽ ሁሉ ደስ የሚል ሳቅሽ ይናፍቀኛል ሀልሜ❤❤❤
😢ብትጋቡ እኮ የ21 አመት ልጅ ይኖራችሁ ነበር😢ጊዜያችሁን በከንቱ አቃጠላችሁት😢 አይ ❤ለማንኛዉም እወዳችሁዋለሁ
የሚታወቀው ጊዜ ሲያልፍ ነው ለጊዜው አልተረዱትም እግዚአብሄርም አልፈቀደላቸውም❤❤❤
21 አመት ጎረምሳ አሉልሽ ድንጋይ ላይ ተቀምጠው የሚውሉ እነሱን ግዥና ግዜሽን አባዥው
Thinking same
You have to be selective. ❤❤❤❤. I like being a patience until you find yours
ሂ 33:58 @@nahombiniam7281
በጣም ነው የተመቹኝ የእውነት ሰው እንዲህ free ሲሆን አይቼ አላውቅም፡፡ Alex man of logic. Alima zare betam new Yasakechigni viva .
ግን ይቻላል ብየ አስባለሁ ።
ሁሉንም ነገር በግልፅነት ካወሩ ምንም አይፈጠርም ።
የኔ ቆንጆ፡ደስ ስትዩ ከምር ሰው አያምንም፡ግን እናንተ ውስጥ እውነት ስላል ማሳመን አይጠበቅም ❤❤
የኔ የዋህ እግዚያብሄር ድንቅ ነው አይነጥላውን አንስቶልሽ መንታ መንታውን ሰቶሽ ምትክሽን ያሳየን ጸሎቴ ነው ደሞም ይሆናል መሳይሽንማ መውለድ አለብሽ የኔ ቆንጆ
አይነ ጥላ አንች ነሽ።
እኔ በጣም ስለምወዳት ምንም ብትል አምናታለሁ የኔ የዋህ ረዥም እድሜ ይስጥሽ
ሐሊማዬ ምንድነው አፈጣጠራችሁ አሁንም ቢሆን ይደንቃል❤❤❤
ስይፋ የሚደንቅ ስው ንው መንፈስ ያለበት ነው ስይፋን የሚነቅፈው እሱ የሚስራውን የጽቅ ስራ ማንም አይስራም እድሜና ጤና ለስይፎ
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ነው ያዝናናቹኝ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ይመቻቹ😍😍😍
ምነው እረዘም ቢል ብዬ በግጉት የተከታተልኩት ፕሮግራም
ሀሊማዬ አትጠገቢም እኮ የኔ ቆንጆ
እመቤታችን ሁሌም በጤና ታኑርሽ