Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጠኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 👍👍❤❤
Bereche
Sira fet
እሰይ አለምዬ ሶፋ ማረግህ ጥሩ ነው ብዙ አባቶችና እናቶች ይመጣሉ ወገባቸው ሊንቀጠቀጥ ስለሚችል❤❤❤
😂
እዮሀ እኮ አስተያየት ይቀበላሉ አንደኛ ናቹ ባለፎ ማዘር የቀረቡ ቀን ወንበር ይቀየር ሲባል ነበር❤❤❤ እናመሰግናለን አለምዬ የኛ ትሁት
ወበሩ ተቀይሮ ሶፋ መሆኑ እደኔ ደሰ ያለዉ👌👌👌👌🤙🤙
እሰይ ወንበር ተቀየረ አለምዬ ተመቸክ እንግዶችህን ዘና ብለው ተቀመጡ ሶፍት አለ አውን ደግሞ የሚቀረው ውሃ ነው።
Ere wuha ale. Lezawm be mug.
እንኳን ደስ አለሽ አላቹ ሶፋው አለምዬም ዘና ብሎ ይቀመጣል❤❤❤🎉🎉
😂😂😂@@medit4997
😂😂😂እውነት ነው ምስኪንየ ምቾት አልነበረውም
ኢትዮጵያ በጣም በጣም በጣም እሚያሳዝነኝ ነገር አልጋ ላይ ለመውጣት በጣም ጥረት ይደረጋል ግን ልጁ ሲወለድ በቃ እንደእርኩስ እርኩስ እርኩስ ታይቶ ልጅ መጣል ባል ጥሎ መጥፋት ምን አይነት የአረመኔ እንት ጥግ በሀበሻ!! ዋው!!
ወገኖቼ .. በፈጣሪ ስም ይሄንን ሚድያ በጣም ብዙ ስው ስለሚያየው.. ልጆችዋም አጋጣሚ ስለሚያዩት መጥፎ ኮመንት እንዳትፅፉ በንፈጣሪ ስም .. ይች እናት ግን .. ዋጋ ለልጆዋ እየከፈለች ያለች መልካም እናት ናት ፈጣሪ ይርዳት :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
ምንድን ነው የከፈለችው? በሽርሙጥና ልጅ መውለድ ከዛም እነዛኞቹ እንዳይቀኑ ሲባል እነዚህኞቹን ያላባት ማሳደግ ነው እናትነት? ይህች ዘማዊት እና ጋለሞታ ሴት ሞት ይገባታል። አመንዘራነት ሀጢያት ነው።😢
@@thevoiceofethiopia-9295 የሁላችን ገበና ቢገለፅ ሀጥያታችን አይከረፋም እባካችሁ አንፍረድ ልቦና ማስተዋልን ይስጠን😢
@@mahidermahi1543 አወ እውነት ነው እኔም ሀጢያተኛ ነኝ። ነገር ገን በሀጢያቴ አፍርበታለሁ እጸጸትበታለሁ እንጅ በኩራት አላወራም። ዘሬን መተካት እንጅ ማግባት አልፈልግም የሚባል የሽርሙጥና መንፈስ ምንድን ነው?
ኃይማኖት:- ይህች እኮ ልጆች ያለ አባት እያስቀረች ነው ገና ችግሩን እየቀጠለች ነው
ነገ ልጆቹ አድገው ይጠይቋት የለ ዴ
ደግ እና መልካም እናት ነሽ ለልጆችሽ ስለምትሰሰችላቸው ነው ይሄን እርምጃ የወሰድሽው ሁለተኛው ባለቤትሽ እራሱ መረዳቱ እግዚአብሔር ያክብረው ግን እንደ እህት ጥሩ ሰው ከሆነ ለሁሉም አባት መሆን ይችላል እህቴ ያንቺ ልጆች የሱም ናቸው
የኔ ሴት ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ እኔም ብቻዬን ልጄን እያሳደኩኝ ነዉ እንጀራ አባት ላለማሳየት አድጋልኛለች አስራ ስምንት አመት ሆናልኛለች ፈጣሪ ይመስገን
አሁን አግቢ
ልጆቿ ስላደጉ ስለሚያነቡት መልካም ኮሜንት ፃፉ ።
Tankesss❤
So nice of you 😊
tbreke
❤❤❤
ኧረ ወዲያ ድንቄም ስልጣኔ እቴ ተፃፈ አልተፃፈ ምን ሊመጣ በተግባር እያዩዋት ኣ እናታቸውን 😂ነገ መጠየቃቸው አይቀርም እኮ ለራሷ ትዘጋጅ አባትም ጥያቄ አለበት።
እናት ጎንደር ሰፊስለሆነች ጎንደር ደባርቅቋራ አርማጩዎ ወልቃይት ጠገዴ ደብረታቦርላይ ጋይንት ታች ጋይንት ከነዚህ አባትሽ የተወለዱበትን ቦታ ካወክሽ የአባትሽን ቤተሠብ ለማግኘት አትቸገሪም።ጎንደር የት አውራጃ እንደተወለዱ አጣሪ ከናትሽ።አውራጃው ከታወቀ የአያቶችሽንመንደር ለማወቅ አትቸገሪም።በስመ ጎንደርግን አስቸጋሪ ያደርገዋል የስምም መመሣሠል ስለሚኖር እህቴ።እኔ አ.አ አራትኪሎ ተወልጄ ያደኩት የማንነት ጥያቄአስቸጋሪነው መልስ ካልተገኘለት ሰላም አይሰጥም።ህመሙን አቀዋለው ለጥያቄዬግን መልስ ያገኘውት ጎንደር የት ብዬጠይቄ እግዚአብሔር ይስጣቸው ከአ.አ በወረቀት ጽፈው ሰጡኝ ጋይት ሆኗልናወደጋይንት አቅንቼ ከአያቴ ደጃፍ ደርሼበህይወት ያሉትን ማግኘት ችያለው።አሁን ያንቺን አስቸጋሪ የማረገው ጎንደር ብቻጎንደር የት?ይሄን እናትሽን ጠይቂና የትውልድስፍራቸውን እወቂ እማ ቦታውን ካወክሽ የአባትሽን ቤተሰቦች ለማግኘት ቀላልነውእግዚአብሔር ጥረትሽንም አይቶ ይርዳሽእህቴ❤
አሜን ይርዳት
አሜን ❤❤❤
ያድርግላት😢😢😢😢😢😢
ግሩም አባት እግዚአብሔር እዚህ አድርሶሻል ትልቅ ክብር ለጀግኖች እናቶች ቆንጆ አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም በፀሎት በርቺ ፈቃዱ ከሆነ በህይወት ያገናኛችሁ ይሄኔ ወጥቶ ይሆናል ያድርግልሽ ምኞትሽን ይፈፅምልሽ
እሰይ ወንበር ተቀየረ ድምፃችን ተሰማ 👍👍👍አለምሰገድም እንኩዋን ዘና ብለህ ለመቀመጥ አበቃህ ።እናመሰግናለን አስትያየታችንን ተመልክታችሁ ስላስተካከላችሁ 👏👏
እኔም አንዷ ነበርኩ ሰው መስማት ጥሩ ነው
@@bethlehemhaile8507 👍👍👍
እቺን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤🩵💚🤍💙💜🩷💌💌💌💌
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን የኔ አበባ
Amen Amen Amen
Amen , leanichem
አሜን አሜን አሜን
ኮሜንቱን አይተህ መቀመጫዉን ስለቀየርህ ተባረክ ጥቅሙ ላንተም ቢሆን ግን ጥሩነዉ አንዳንደዬ መተግበርህ የኔ ደግ አለምዬ
የኔ ማር አሁን ያለዉ ባለቤትሺ መልካም ከሆነ ለሁሉም ልጆቺሺ እንዳባት አብሯችሁ ብትኖሩ እህታለም አሰቢበት አዉቃለሁ ከባድ ነዉ❤❤❤❤❤
እውነት ጎበዝ ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽን ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ እናትሽን መልካም የወንድ ቤተሰብ ስላጋጠመሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ ፈጣሪ ይመስገን በርቺ 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ ወታደር ናቸው ::የደርግ ወታደር አይደሉም::በጣም ውድ እና ድንቅ ሀገር ወዳድ ናቸውደማቸው አረጋዴ ቢጫ ቀይይሚመስላቸው
የመጀመርያ ኮሜንት ፃፊነኝ ላይክ ግጩኝሰከ🎉 እዬሃ ሚድያ የምወደዉ ብዙ ትምህርት የወሰድኩበት ቀጥሉበት እህታቹ ከትግራይ🥰👌
እኔ በርግጥ ተረድቻታለው ልጆቿም እንዳይደፈሩ እንዳይቀኑም ብዙ ነገር አለ የወለደ ነው የሚያውቀው እነዚህኞቹም ከአባታቸው መለየታቸው ይከፋቸዋል እሷንም ለምን ለየሽን ማለታቸው አይቀርም ብቻ ከባድ ነው😊
ጀግና እናት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አንድ አ ንድ እናቶች ስሜታቸን ብቻ ነው የሚከሉት
Waww congregation ሶፋ ተገዛ እናመሰግናለን ኣለምሰገድየ 🙏👍❤️👉💐💐💐💐
ጎበዝ ሴት ናት ልጆችሽን እግዚሀብሄር ያስገኝልሽ
You father was a hero.. Proud of him....
በጣም ስማርት ሴት በጣም ደስ ይላል እንዴ ምን አይነት ብልሕ ሴት ነሽ የመጀመሪያ ባልሽን ባታጭ ኖሮ እንደዚሕ አታደርጊም ነበር ልጆች ትፈልጊያለሽ ነገር ግን ባል አትፈልጊም ከመጀመሪያው ሌላ ሌላው ሴት ወንድ እቤቱ እያስገስባ ልጆቹን ያስደፈረው የኔ እናት
መልካም ንግግር ሰደቃነዉ አሉ ዉዱ ነብይና መሀመድ ሰለላህ ወሰለም
Seleleahu alayho wesalam❤
Sallallahu alhi wasaalam
Sallallhu Allilah waselam
Sallallhu allihe waselam
S a w
እናት ያሳዝናሉ ሳያገቡ የልጅነት ባላቸውን ሲጠብቁ ኖረው።እንደዚህ መከራዋን በልታ ያሳደገችን እናት አለመታዘዝ ከባድ ነው መቼም ያለፈው አልፏል እናት ረጅም እድሜ ከደስታና ፍቅር ጋር ተመኘሁልዎት
Betam, ene egrwan sebire nebere maskemitat. Wey altemarech wey yet alderesech 4 lij weldo mecheger
እህትዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ጠንካራ ልበ ሰፊ ሴት ነሽ አይዞሽ ልጆሽን ጥሩ ቦታ ለማድረስ በርች ከዚም በላይ
ቅኑ @ አዛኙ @ መልካሙ .. ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ / አለምዬ .. እንኩዋን በስላም መጣህ .. ጎበዞች ለዚህ እኮ ነው በምክንያት እዩሀዎችን እምወዳችው አዳማጮች ናችው ::ወንበሩ በ ሚደላ ሶፋ..ስለተቀየረ ደስ ብሎኛል... አለምዬ ይመችህ .. ጎበዞች !የሚወዳችሁን / እሚከተላችሁን .. ህብረተስቦችን ስለምታዳምጡዘመናችሁ ይባረክ ::👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
አላህ ይርዳሽ እህታችን የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው አላህ ይርዳሽ
እንዴት እንደምታምር❤ ከጎንደሬ ጀግና ሰው ተወልዳ😢 አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ፍቃዱ ሁኖ አክስት/ አጎት ወይም አባትሽ ሌላ ሒወት ከጀመሩ እህት ወንድም ታገኝ ይሆናል የአክስት የአጎት ልጅ ይኖራል ታገኛለሽ የሆነ ተስፍ እመቤቴ ትርዳሽ ጎንደር ክፍለ ሀገር በጣም ትልቅ ነው ያኔ ሲተዋወቁ የትውልዱን ቦታ ቢወቁ ጥሩ ነበር
አይዞሽ ፈጠር ለአንችም ለእነትሽ ለልጆችሽ ሰለም ፍቅር ረጅም እድሜ ይስጠቸው ዋናው ይህ ነውና ማጠንከር አለብሽ ልጆችሽ ይፈልጉሸልና ለእነሱ ብለሽ በርች ፈጠር ከአንች ገር ይውን
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጓንደር ኤደሽ መጠየቅ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ላይነሰጋ ያገናኛቹ
እኔ ያለሁበት ስቴት ከየመን የመጡ ብዙ ጉርፖች አሉ ለማቃቸው ቪዲዮውን share አርጌልሻለሁ ቸር ወሬ ያሰማሽ የኔ ቆንጆ
እግዛብሔር ይመሥገን አይዞሽ ሐይል የጌታነው
አምላኬ ሆይ ዘላቂ ሰላም እና ፍቅር ስጠን❤
አባትሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ መጨረሻ ላይ ግን ስህተት ሰራሽ ጋብቻ ክቡር ነው እና ከልጆችሽ አባት ጋር መጋባት ብትችሉ ጥሩ ነው እንደ አንድ ክርስቲያን መንገድሽን አስካክይ አደራ እህቴ ... መልካም ዕድል
በዚህ ዘመን ልጅ እንውለድ እንጂ ትዳር አንፈልግም የሚሉ ሴቶች በጣም በዝተዋል ግን ልክ አይደለም።
ቸሩ እግዚአብሔር ያግናኛችሁ እናትሽ እደኔ እናት ናቸው ረዥም እድሚ እና ሙሉ ጤንነት ያድልልን ለእናቶቻችን❤❤❤
እናትና ልጅ ዲኤኔን እዴት ሆነ በጉጉት እየጠበኩ ነው
እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ትርዳሺ የኔ ቆንጆ😢😢😢😢
ወላጅ ፡ እናትሸ ፡ የጀግና ፡ ጀግና ፡ ናት ፡ ፡ ጥንካሬን ፡ እና ፡ ልጅ ፡ ማሳደግን ፡ ወርሰሻል ፡ እና ፡ አባትሽን ፡ ለማየት ፡ ያብቃሽ ፡
🤣🤣🤣🤣
እህቴ ከርሥ ነው ጰልይ ይህ ክፉ መንፈሥ ነው በልጆችሻ እንዳይቀጥል እግዚአብሔር አምላክ ይችላልና በእምነት ፅልይ የኔ እህት ❤❤❤❤
ወይ ዘንድሮባል አልፈልግምልጅ ግን እፈልጋለው😢😢😢 ግን አይከብድም ልጃችን አባት በህይወት እያለ ከአባታቸው ንጥሎ ለብቻ አንጠልጥሎ ማሳደግ😢😢በቃ ባል አልፈልግም ልጅ ግን እፈለጋለው የሚለው አባባል ብቻ ይመስለም ነበር ዛሬግን መሬትላይ ወርዳ አየው ሰማው
እረ በጣም ያስቃል ??ደሞ በዝያ ተምራ ለምንስ ጥሩ ሰው አልመረጠችም መጀመርያስ እሽ ልጅነት ነው ሁለተኛ ግን ወይ አለመውለድ እንጅ ሰልፍሽነት ነው ልጆቹን ያለ እባት ማሳደግ እነዝያ እንዳይሆን ተብሎ ሆ አረ ወዴት እየሄድን ነው ጃል።
አለምሰገድ በጣም አስተማሪ ነገር ነው ስታቀርብ ነው የማቀው ይህ የልጆች አስተዳደግ ግን መልካም አይደለም አባት እያላቸው እንዲህ መደረጉ ትክክል አይመሰልምለሚድያም የሚቀርብ አይደለምአባትን አፋልጉኝ ማለት ተገቢ ነው እግዚአብሔር ይረዳት😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ አባትሽን እንድታገኚ ካልሆነም ቤተሰቦቹን
አስተያየት ተቀብላችሁ ወንበሩን በሶፋ ስለቀየራችሁ ጎበዞች
😂😂
እኔም ስለሶፋው ልናገር ነበረ 😊
😄😄😄😄😄😄😄
አለየሁትም ነበረ ገና ኳሜንትሽን አይቼ ነው ያየውት😂😂😂😂😂
አለምዬ ለማየት አስረዬ ሳይነበር ማርያምን ወደ 10 ይሆናል እዮሀ ሚዲያ የገባሁት እንኳን ደህና መጣህ ሱስ ነዉ የሆንህብኝ ወንድሜ እርጋታህ ትህትናህ አዳማጭነትህ ኧረ ሰንቱን ልበልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ትክክል አደለም ልጆቹ አባታቸውን ይፈልጋሉ እሕቴ አትሳሳች
ሰውየው 100%ባለትዳር ነው 😄😄😄😄
Wow, is it possible. I wish she didn’t lost her first husband, I feel sorry for her for her ,? But she is strong women.
Awo ewnetishin new. Bewichi new minigenagnew alech. Abet zemen
እኔ እምለው ሰወችዬ እኔ ብቻ ነኝ ግራ የገባኝ እንኳን የ5እና የ6አመት ልጅ ቀርቶ በዛ ሰአት ከ10 አመትም በላይ ልጅ በዚያ ጊዜ ያለ ልጅ እንዲ ብልጥ አይደለም ሴቶች እድሜ ለመቀነስ ስትሉ የማታደርጉት ጠረት የለም ማማከ10አመት በላይ ነበርሽ ወታደር ጋር እየሄዱ ይሄንን ሰው ታውቃላችሁ ጎንደር ደብዳቤ መፃፍ እረ መቀለድ 😅😅😅😅😅😅😅😅 ማማ ደርግ እንኳን ከወጣ 33አመት እኮ ነው አንቺ እኩያ ልጄን ልትይን እኮ ነው ከደርግ ውድቀት ከስንት አመት በፊት የተወለድሽ እረ የሴቱ ቀልድ
Esti edme mekuteru mn yadergalhal wanaw kumnegeru tariku nw
37 አመት አትበልጥም
እድሜ ቁጥር ነው ሞራሏ ገና ልጅነት ላይ ነው ደግሞ ወጣት ሆና ነው የምትታየው
ኢብስ ብትቀርብ የትሻለ ነው ምክንያት ስልክ ማይጠቅሙ የድሮ እናቶች አባቶች ያዩታል
አንጀት የሚበላ ታሪክ ነው እህቴ። በደርግ ጊዜ አዳነ አሰፋ እና በእውቀት አሰፋ የሚባሉ አጎቶቼ ወታደር ሆነው ከጎንደር ጠፍተዋል። እኔም በመልክ አላውቃቸውም ምንአልባት ስም ቀይረው እንዳይሆን ብየ አስቤ ነበር ነገር ግን የቪዲዮ መጨረሻ ላይ እንደሰማሁት ያንቺ አባት መኮነን አሰፋ ተገኝ ነው የሚባሉት። ከኔ አያት ስም ጋር ይለያያል። እህቴ እግዚአብሔር አባትሽን እንድታገኝ ይርዳሽ። አይዞሽ በርቺ።
ሶፋ ተደረገ ሰሚ ናችሁኮ እናከብራቹሀለን በርቱ አሌክሶ ታላቅ አክብሮት ላንተ አለኝ❤👏
እንኳን ደህና መጣቹ ኢዮሀ ሚዲያ በአዲስ ሶፋ እንዲ ነው እንጂ ፈታ ዘና አድርጋቹ እንግዳ መቀበል ስቱዲዮው እራሱ ሞገስ አለው አስተያየቴን ስለተቀበላቹና ስቱዲዮውን ስላሳመራቹት አመሰግናለው❤❤❤❤
ልክናት እኔም አላስገባም ልጅን መቶ ይይ የእነጀራ አባት ልጄን አላስገምትም
ልጅቱ ግን የአባቷን ፎቶ ነው የምትመስለው እግዚአብሔር በህይወት ኖሮ ቢገናኙ እንዴት ደስ ይላል ሌላው ልጆቿን የምታሳድግበት አስተዳደግ ጥሩ ሃሳብ ነው ልጇቿ እንዳይቀኑባት ያደረገችው ዘዴ የልጆቹም አባት አብሮ መኖሩን አይፈልገውም ይሆናል በ ስምምነት የሆነ ስለሆነ መልካም ነው እግዚአብሔር ከ አባትሽ ዘር ያገናኝሽ
ብርቱ ሴት ጉበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አለምሰገድ መቼም ብዙ ጊዜ አስማሪ የሆነ ታሪክ ስለምታቀርብ እና ያለህ ስብእና ...!አባቷ እንዲገኙላ ይርዳት ሌላው ልጅ መውለዱ ብቻ ሳይሆን በጥሩ ስነምግባር ማሳደጉ ነው ዋናው የ፲፮ ዓመት ልጅ በቲክቶክ አያቷን ትፈልጋለች ምነው እራስሽ ብትፈልጊ
የባስ አለ አገርህን አትልቀቅ አለች እናቴ
ኮሜንታተሮች የወንበሩ ነገር እንዲህ አስጨንቋቹ ነበር እንኳን ደስ ያላቹ😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂
ምድረ ሥራ ፈት ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ
@@gravitymobile7558 ኧረ እድሜ ለማዳም ስራማ ነፍ ነው 😀😀
በውነት አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤
በልጆቻ ላይ ያደረገችው ትክክል ናት ብየ ነው የማስበው ምክንያቱም የቲሞችን የኛ አባት ቢኖር ብለው እንደያስቡ ነው ያደረገችው የእናት አንጀት አይችልም ኡፍፍ አላህ ይርዳሽ 😢
ሁለት አልበቃ ብሏታል ዴ ጭራሽ እየወለደች አምጥታ አባት አያስፈልግም ለነዚ ትላለች ኤጭ ወጣት እንደዚ ሲሆን ይደብራል
Ende yetim kalechma mejemeriya mesebseb new esuw abatuwn eyefelegech lijochnn abat masatat
Min aynet amenzira tiwlid new yemetabin abo. 2 lij aybekatim, habtam adelech, arfa atasadigim 2tun?
ሁለተኛው የሰው ባል ነው ከሰው ባል ነው ሁለቱን የወለደችው ሲፈልጉ ወጥተው ሆቴል ይዘው ይዝናናሉ!!! ስለዚህ ነው እንጂ ፈልጋ አይደለም የሰው ባል ነው!!!
ማለት ተውቅዋላሽ ማለት ነዉ?
ምን አይነት ንግግር ነው የምታረጊው እኔ ልጇ ነኝ እደዛይ ኮመንት የየምትፅፊው እሷኮ እናት ነች እደምታውቂ ነገር የምታወሪው 😢😢😢😢በጣም ታሳፍራላቹ
ዛሬስ ምቹ ሶፍ ላይ ነህ አለምዬ ሁሌም ይመችህ የኔ መልካም ኑርልን❤
እኔ አላምንም አረ እየጠፍቹ ናፈቃችሁን 1ኛ የሆንኩት ስለጠፍቹ ነው አትጥፉብን አለምሰገዳችን❤❤❤🙏🙏🙏
ሰላም አለም ሰገድ ጀግናው ጋዜጠኛ በርታልን ወንድም💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸👍
ሲሆን እሳቸዉም ሊኖሩ ይችላሉ ካልሆነም አክስት አጎት ሰሞኑንን ይደወልልሻል በርግጠኘነት!
እግዚአብሔር እንደፈቀደው ማለቷ የኃጢአት መንገድ ነው:: ለትምህርት ሳይሆን ለጥፋት የተነሳች ነች:: እየወለደች ያለ አባት ልጆች ማስቀረት እንድታቆም የሁሉም መልዕክት መሆን አለበት::
ጎበዝ አለምሰገድ ሀሳብ አስተያየት ተቀብለህ እንግዶች የሚቀመጡበትን ሶፋ ስላስተካከልክ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርህ
እሲቴ ዛሬ 15ነኝ ላይክ አመሯኛል ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤❤❤
እንኳን ሌላ አላማረሸ ላይኩ ቀላል ነው
የተመታሽ 😅😅😅😅😅
Kkkkkkk@@סמארט-ש2ג
@@samrisamri1217Jelaa behone yamaresh esetesh nebre yeteyekeshiw yelegnem🤷♂️
ግርም የምትሉኝ ሴቶች እናቴ ለፍታ አሳደገችኝ ምናምን ትሉና ቲንሽ እንኳን ለማገዝ ሳትሞክሩ ዘላችሁ ወንድ ላይ ትንጠለጠላላችሁ ብድር ነዉና የናንተም ክፍያ እንደዛዉ ነዉደ
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ።
የንዬ እህት አይዞሽ ጎንደር የት አካባቢነው ? የቦታውን ስም ብትአውቂው ለመፈለግ ቀላል ነበር ከቻልሽ። እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
አለምሰገድ በእውነት የሰዉ ምክር ትሰማለህ ሁሌ ነበር ወንበርህን እንድትቀይር አስተያየት የምሰጠው ፣ ጎበዝ እንግዶችህም አንተም በነፃነት ትቀመጣላችሁ ፣በርታ
ማማዪ ጠንካራ ነሸ ።።።እናትሸም ጎበዝ ናት ።።።ሁሉም ያልፋል
ኮመንት አድራጊዎች ሰውዬውን ጨቅጭቃችሁ ሶፋ አስገዛችሁት ፣እስኪ ጊፍት ስጡት፣ዝም ብሎ ማዘዝ አይደለም
አለም ሰገድ ይቺ ጤነኛ አትመስለኝም ብዙ ወንድ ለማግኘት ብላ ነው
ምን አዓይነት ብልግና ነው አደዚ የምትለው በጣም የሚያሳፍር ንግግር የምትናገረው😮😢😢😢😢
እኔ ያለ አባት ነዉ ያደኩት አባቴ በሂወት አለ በርግጥ ግን ለ 22 አመት ከናቴ ጋር ብቻ ነዉ ያደኩት ላባቴ ምንም ፍቅር የለኝም እደዉም አባት ያላቸዉ ሰወች ያሳዝኑኛል ተሳቀዉ ሚኖሩ ነዉ ሚመስለኝ ነፃነት ያላቸዉ አይመስለኝም ምክናቱም አልፎ አልፎ አባቴ እኛንልጠይቀን ሲመጣ በጣም አይለኛ ከመሆኑ የተነሳ እፈራዉ ነበር እስኪኤድ እንሳቀቅ ነበር ጓዳ ገብተን ድምፃችንን አጥፍተን ነበር ምንቀመጠዉ ልጆች ሆነን በዚ ምክናት ካባታቸዉ ጋር የሚኖሩ ልጆች ያሳዝኑኛልበልጅነቴ ያሳለፍኩት ነገር ተፅኞ ፈጥሮብኛል
shele honesh yekereshiw Abate silalasadegesh new 🫢🤦♂️
ሸሌ ማን እንደሆነ እማ አየን እኮ ካነጋገርክ አይዞክ ገለቴ
@@seniethio5523 ye areb gerde kemateresh gutoo negr nesh😁👋
maymesl neger…
@@alexmekonen5116ጂል ስንት ጨዋ እናት ያሳደገችን አለን😊
አለምዬ እስይ ወንበር ተቀይር
_አለምየ እናመሰግናለን ፏ ያለች ሶፋ ነች_
እስት በላይክ በጣም ደብሮኛል ስደት ሰለችኝ ሀገር መግባት ፈራው 😢🤦🏽♀️
ምን አስፈራሽ መፍራት ይጥላል ጠንካራሁኝ ::
@@Hana-l2m ችግርን ፍራቻ
ዋው አለም ሰገድ እግዚአብሔር ያክብርህ የሚመች ወንበር አስገባህ እግዚአብሔር ይስማህ ደጋግሜ የሚመች ወንበር እባክህ ብዬ ፅፌ ነበር አየህ እራስህ እንዴት ዘና ብለህ እንደተቀመትክ? በርታ በዚሁ ቀጥል ትልቅ ሚዲያ ነው::
ዓለምዬ እንዴትነው የወንበሩ ምቾት እንኳን ቀየራችሁት
ሰላም አሌክስ በጣም አዝኜ ነበር ያዳመጥኩት መጨረሻላይ ትንሽ ግን ብቻዬን አሳቀችኝ ፈጣሪ ይርዳት
እውነት ነው የጀራ አባት ጥሩ አይደለም ሴት ልጂ ናቸው እናታቸው ትበቃለች ❤❤❤❤❤
ወንበሩ በጣም ቆንጆ ነዉ
ከደብዳቤው ጋር ብር ካልኖረው ምናልባት ሌላ ሴት አግብተው ሊሆን ስለሚችሉ አባትሽ ብቻ ሳይሆን የአባትሽ ልጆች ሊኖርሽ ይችላሉ ምክንያቱ ብዙ የደርግ ወታደሮች 2(3ሚስት ነበር የምያገቡት .
አይ ምናለ ሰው ባይወልድ ትዳርባይዝ ሳይግባባ ሌላፉጥር እያመጣን ከምበድላቸው ልጆችን 😢😢😢😢
እውነትሽን ነው አዲስ እየወለድን ባናሰቃይ ጥሩ ነው
አረ አይባልም እንዴ🫢🙉ምን ሆነሽ ነው ሰው ጨው አይደል ተቀምሶ አይታይ ሲጀመር ፍቅርን እንጂ ማንስ ቢሆን ቀድሞ ጥላቻን ያያል እንዴ ልጆችንም ትዳርንም ሰጪ እግዚአብሔር ነው ዋናው እሱ ይባርክልን ስንት እጅግ ጥሩ ሰላም ፍቅርና መከባበር ንዲሁም ሁሉ የተሟላለት ልውለድም ሲል እኮ የማይችልም አለ እግዚአብሔር እሱ ይጎብኘን እንጂ
Exactly
@@hiwel9209 አወ አይባልም ግን ያለፈቃዳቸው ወደዝችምድር አምተው ሚያሰቃዪቸው ሰዎች ግን በጣም ልቤ እያዘነባቸው ነው ልጆቸን ሳይ በቃ ህመሙ ይሰማኛል ልጆች ከእናትአባታቸው ተሞላቀው ተደስተው መኖር ማደግአለባቸው ሳይግባቡግን መወለድ የለበትም
Yeweledu Tewu Yanen Eyetebale Sentoch Esekecherashu Sayewledu Yemiseru Hulum Ye Egeziabehere Feqad new
እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንድሚሉት ነሽ አንቺ አባት ስለሌልሽ ትልቆቹ ልጆችሽ አባት ስለሌላቸው ህጻኖቶቹን አባት አሳጣሻቸው ነገ ሲያድጉቭይጠሉሻል ለዛውም ደሞ እንድ ጥሩ ነገር ደረትሽን ገልብጠሽ ተናገርሽ ይሰሙታል ያዝኑብሻል
አለም ጤና ይስጥልን ዋዉ ዛሬ እስቲዶው አምሮበታል እደዚህ ዘና ብለው ይቀመጡ🎉
ዓለምሰገድ:- Selfish ይህች እህት ራስ ወዳድ ነች:: የመጀመሪያዎቹ ልጆች ችግር ሳይፈታ የሚቀጥሉትን ልጆች አባት በማጣት ቀጣቻቸው:: Counceling. ያስፈልጋታል::
Yemecheresha ras wedad. Zeren liteka tilalech demo
ምናልባት ያላሰብሽበት የሚመስለኝ ነገር ቢኖር ልጆችሽ ስለ ትዳር ያላቸዉ አመለካከት እንዳይበላሽ እሰጋለሁ ልጆች ከኛ ከወላጆች ነዉ የሚማሩት እንደኔ ከናትሽ ቅርብ ሆነሽ ከልጆችሽ አባት ጋር ኑሪ ሚስት ሆነሽ ነዉ ለልጆችሽ አራያ መሆን በእጀራ አባት አይደጉ ካልሽ እናትሽ ጋር ይኑሩ ትንሾቹም ከአባታቸዉ ጋር የመኖር መብት አላቸዉ አንዳንዴ መተያየቱ በቂ አይደለም እባክሽ ይቅርታ ግን እየኖርሽ ያለሽዉ ህይወት ኖርማን እንዳይመስላቸዉ አስቢበት
ወንበር ተቀየረ 👍👍
ehoya mediya እናመሰግናለን የተመልካችን አስተያየት ተቀብላችሁ መቀመጫውን ስለቀየራችሁት
እግዚአብሄር ይርዳሽ
አለምዬ ጠይቅልን አሁን የወለደችለት ሰው ምን አልባት ትዳር ይኖረው ይሆን ለምን እሱ እንጋባ አላላትም እና አለምዬ ጠይቅልን❤❤❤❤❤
I have a all of respect for you brother,you are very calm and respectful journalist 🙏
አይዞሽ እህት የልብሽን እመቤቴ ትፈፅምልሽ
የጉድ አገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አለ ያገሬ ሠው😮😮 ዘር መተካት ነው የምፈልገው !!!
Lezawim yale abat bedihinet
Kkkk ho ere gud new zendero lij eygodu zer new miflegew
አለምየ ኑርልን ያተአይነት ጋዜጠኛ ያብዛልን ያረብ
እኔም፣ማንም፣የለኝም፣የደሀልጅ፣ነኝ፣እናቴ፣ከቤተሰቦቿ፣ተጠግታ፣ነው፣ያሳደገችኝ፣የናቴን፣ጎጆ፣ለመቀለስ፣ሀብየ፣ስደትን፣ጀምሬ፣የኽው፣12አመቴ፣በሰዋገር፣ስከራተት፣እድሜየም፣ገሰገሰብኝ፣33.አመት፣ሆነኝ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እስኪ፣በዱአችሁ፣በፀሎታችሁ፣አስቡኝ።ህይወት፣ኩባድ፣ሆናብኛለች።
እውነት የሴት ልጅ እድሜ ይገስግሳል እግዛብሔር ይርዳሽ
እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጠኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 👍👍❤❤
Bereche
Sira fet
እሰይ አለምዬ ሶፋ ማረግህ ጥሩ ነው ብዙ አባቶችና እናቶች ይመጣሉ ወገባቸው ሊንቀጠቀጥ ስለሚችል❤❤❤
😂
እዮሀ እኮ አስተያየት ይቀበላሉ አንደኛ ናቹ ባለፎ ማዘር የቀረቡ ቀን ወንበር ይቀየር ሲባል ነበር❤❤❤ እናመሰግናለን አለምዬ የኛ ትሁት
ወበሩ ተቀይሮ ሶፋ መሆኑ እደኔ ደሰ ያለዉ👌👌👌👌🤙🤙
እሰይ ወንበር ተቀየረ አለምዬ ተመቸክ እንግዶችህን ዘና ብለው ተቀመጡ ሶፍት አለ አውን ደግሞ የሚቀረው ውሃ ነው።
😂
Ere wuha ale. Lezawm be mug.
እንኳን ደስ አለሽ አላቹ ሶፋው አለምዬም ዘና ብሎ ይቀመጣል❤❤❤🎉🎉
😂😂😂@@medit4997
😂😂😂እውነት ነው ምስኪንየ ምቾት አልነበረውም
ኢትዮጵያ በጣም በጣም በጣም እሚያሳዝነኝ ነገር አልጋ ላይ ለመውጣት በጣም ጥረት ይደረጋል ግን ልጁ ሲወለድ በቃ እንደእርኩስ እርኩስ እርኩስ ታይቶ ልጅ መጣል ባል ጥሎ መጥፋት ምን አይነት የአረመኔ እንት ጥግ በሀበሻ!! ዋው!!
ወገኖቼ .. በፈጣሪ ስም ይሄንን ሚድያ በጣም ብዙ ስው ስለሚያየው.. ልጆችዋም አጋጣሚ ስለሚያዩት መጥፎ ኮመንት እንዳትፅፉ በንፈጣሪ ስም .. ይች እናት ግን .. ዋጋ ለልጆዋ እየከፈለች ያለች መልካም እናት ናት ፈጣሪ ይርዳት :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
ምንድን ነው የከፈለችው? በሽርሙጥና ልጅ መውለድ ከዛም እነዛኞቹ እንዳይቀኑ ሲባል እነዚህኞቹን ያላባት ማሳደግ ነው እናትነት? ይህች ዘማዊት እና ጋለሞታ ሴት ሞት ይገባታል። አመንዘራነት ሀጢያት ነው።😢
@@thevoiceofethiopia-9295 የሁላችን ገበና ቢገለፅ ሀጥያታችን አይከረፋም እባካችሁ አንፍረድ ልቦና ማስተዋልን ይስጠን😢
@@mahidermahi1543 አወ እውነት ነው እኔም ሀጢያተኛ ነኝ። ነገር ገን በሀጢያቴ አፍርበታለሁ እጸጸትበታለሁ እንጅ በኩራት አላወራም። ዘሬን መተካት እንጅ ማግባት አልፈልግም የሚባል የሽርሙጥና መንፈስ ምንድን ነው?
ኃይማኖት:- ይህች እኮ ልጆች ያለ አባት እያስቀረች ነው ገና ችግሩን እየቀጠለች ነው
ነገ ልጆቹ አድገው ይጠይቋት የለ ዴ
ደግ እና መልካም እናት ነሽ ለልጆችሽ ስለምትሰሰችላቸው ነው ይሄን እርምጃ የወሰድሽው ሁለተኛው ባለቤትሽ እራሱ መረዳቱ እግዚአብሔር ያክብረው ግን እንደ እህት ጥሩ ሰው ከሆነ ለሁሉም አባት መሆን ይችላል እህቴ ያንቺ ልጆች የሱም ናቸው
የኔ ሴት ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ እኔም ብቻዬን ልጄን እያሳደኩኝ ነዉ እንጀራ አባት ላለማሳየት አድጋልኛለች አስራ ስምንት አመት ሆናልኛለች ፈጣሪ ይመስገን
አሁን አግቢ
ልጆቿ ስላደጉ ስለሚያነቡት መልካም ኮሜንት ፃፉ ።
Tankesss❤
So nice of you 😊
tbreke
❤❤❤
ኧረ ወዲያ ድንቄም ስልጣኔ እቴ ተፃፈ አልተፃፈ ምን ሊመጣ በተግባር እያዩዋት ኣ እናታቸውን 😂
ነገ መጠየቃቸው አይቀርም እኮ ለራሷ ትዘጋጅ አባትም ጥያቄ አለበት።
እናት ጎንደር ሰፊስለሆነች ጎንደር ደባርቅ
ቋራ አርማጩዎ ወልቃይት ጠገዴ ደብረታቦር
ላይ ጋይንት ታች ጋይንት ከነዚህ አባትሽ የተወለዱበትን ቦታ ካወክሽ የአባትሽን ቤተሠብ ለማግኘት አትቸገሪም።ጎንደር የት አውራጃ እንደተወለዱ አጣሪ ከናትሽ።አውራጃው ከታወቀ የአያቶችሽን
መንደር ለማወቅ አትቸገሪም።በስመ ጎንደር
ግን አስቸጋሪ ያደርገዋል የስምም መመሣሠል ስለሚኖር እህቴ።እኔ አ.አ አራትኪሎ ተወልጄ ያደኩት የማንነት ጥያቄ
አስቸጋሪነው መልስ ካልተገኘለት ሰላም አይሰጥም።ህመሙን አቀዋለው ለጥያቄዬግን መልስ ያገኘውት ጎንደር የት ብዬ
ጠይቄ እግዚአብሔር ይስጣቸው ከአ.አ በወረቀት ጽፈው ሰጡኝ ጋይት ሆኗልና
ወደጋይንት አቅንቼ ከአያቴ ደጃፍ ደርሼ
በህይወት ያሉትን ማግኘት ችያለው።
አሁን ያንቺን አስቸጋሪ የማረገው ጎንደር ብቻ
ጎንደር የት?ይሄን እናትሽን ጠይቂና የትውልድ
ስፍራቸውን እወቂ እማ ቦታውን ካወክሽ የአባትሽን ቤተሰቦች ለማግኘት ቀላልነው
እግዚአብሔር ጥረትሽንም አይቶ ይርዳሽ
እህቴ❤
አሜን ይርዳት
አሜን ❤❤❤
ያድርግላት😢😢😢😢😢😢
ግሩም አባት እግዚአብሔር እዚህ አድርሶሻል ትልቅ ክብር ለጀግኖች እናቶች ቆንጆ አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም በፀሎት በርቺ ፈቃዱ ከሆነ በህይወት ያገናኛችሁ ይሄኔ ወጥቶ ይሆናል ያድርግልሽ ምኞትሽን ይፈፅምልሽ
እሰይ ወንበር ተቀየረ ድምፃችን ተሰማ 👍👍👍
አለምሰገድም እንኩዋን ዘና ብለህ ለመቀመጥ አበቃህ ።
እናመሰግናለን አስትያየታችንን ተመልክታችሁ ስላስተካከላችሁ 👏👏
እኔም አንዷ ነበርኩ
ሰው መስማት ጥሩ ነው
@@bethlehemhaile8507
👍👍👍
እቺን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤🩵💚🤍💙💜🩷💌💌💌💌
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን የኔ አበባ
Amen Amen Amen
Amen , leanichem
አሜን አሜን አሜን
ኮሜንቱን አይተህ መቀመጫዉን ስለቀየርህ ተባረክ ጥቅሙ ላንተም ቢሆን ግን ጥሩነዉ አንዳንደዬ መተግበርህ የኔ ደግ አለምዬ
የኔ ማር አሁን ያለዉ ባለቤትሺ መልካም ከሆነ ለሁሉም ልጆቺሺ እንዳባት አብሯችሁ ብትኖሩ እህታለም አሰቢበት አዉቃለሁ ከባድ ነዉ❤❤❤❤❤
እውነት ጎበዝ ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽን ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ እናትሽን መልካም የወንድ ቤተሰብ ስላጋጠመሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ ፈጣሪ ይመስገን በርቺ 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ ወታደር ናቸው ::
የደርግ ወታደር አይደሉም::
በጣም ውድ እና ድንቅ ሀገር ወዳድ ናቸው
ደማቸው አረጋዴ
ቢጫ
ቀይ
ይሚመስላቸው
የመጀመርያ ኮሜንት ፃፊነኝ ላይክ ግጩኝሰከ🎉 እዬሃ ሚድያ የምወደዉ ብዙ ትምህርት የወሰድኩበት ቀጥሉበት እህታቹ ከትግራይ🥰👌
እኔ በርግጥ ተረድቻታለው ልጆቿም እንዳይደፈሩ እንዳይቀኑም ብዙ ነገር አለ የወለደ ነው የሚያውቀው እነዚህኞቹም ከአባታቸው መለየታቸው ይከፋቸዋል እሷንም ለምን ለየሽን ማለታቸው አይቀርም ብቻ ከባድ ነው😊
ጀግና እናት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አንድ አ ንድ እናቶች ስሜታቸን ብቻ ነው የሚከሉት
Waww congregation ሶፋ ተገዛ እናመሰግናለን ኣለምሰገድየ 🙏👍❤️👉💐💐💐💐
ጎበዝ ሴት ናት ልጆችሽን እግዚሀብሄር ያስገኝልሽ
You father was a hero.. Proud of him....
በጣም ስማርት ሴት በጣም ደስ ይላል እንዴ ምን አይነት ብልሕ ሴት ነሽ የመጀመሪያ ባልሽን ባታጭ ኖሮ እንደዚሕ አታደርጊም ነበር ልጆች ትፈልጊያለሽ ነገር ግን ባል አትፈልጊም ከመጀመሪያው ሌላ ሌላው ሴት ወንድ እቤቱ እያስገስባ ልጆቹን ያስደፈረው የኔ እናት
መልካም ንግግር ሰደቃነዉ አሉ ዉዱ ነብይና መሀመድ ሰለላህ ወሰለም
Seleleahu alayho wesalam❤
Sallallahu alhi wasaalam
Sallallhu Allilah waselam
Sallallhu allihe waselam
S a w
እናት ያሳዝናሉ ሳያገቡ የልጅነት ባላቸውን ሲጠብቁ ኖረው።እንደዚህ መከራዋን በልታ ያሳደገችን እናት አለመታዘዝ ከባድ ነው መቼም ያለፈው አልፏል እናት ረጅም እድሜ ከደስታና ፍቅር ጋር ተመኘሁልዎት
Betam, ene egrwan sebire nebere maskemitat. Wey altemarech wey yet alderesech 4 lij weldo mecheger
እህትዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ
በጣም ጠንካራ ልበ ሰፊ ሴት ነሽ አይዞሽ ልጆሽን ጥሩ ቦታ ለማድረስ በርች ከዚም በላይ
ቅኑ @ አዛኙ @ መልካሙ .. ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ / አለምዬ .. እንኩዋን በስላም መጣህ .. ጎበዞች ለዚህ እኮ ነው በምክንያት እዩሀዎችን እምወዳችው አዳማጮች ናችው ::
ወንበሩ በ ሚደላ ሶፋ..ስለተቀየረ ደስ ብሎኛል... አለምዬ ይመችህ .. ጎበዞች !
የሚወዳችሁን / እሚከተላችሁን .. ህብረተስቦችን ስለምታዳምጡ
ዘመናችሁ ይባረክ ::
👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
አላህ ይርዳሽ እህታችን የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው አላህ ይርዳሽ
እንዴት እንደምታምር❤ ከጎንደሬ ጀግና ሰው ተወልዳ😢 አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ፍቃዱ ሁኖ አክስት/ አጎት ወይም አባትሽ ሌላ ሒወት ከጀመሩ እህት ወንድም ታገኝ ይሆናል የአክስት የአጎት ልጅ ይኖራል ታገኛለሽ የሆነ ተስፍ እመቤቴ ትርዳሽ ጎንደር ክፍለ ሀገር በጣም ትልቅ ነው ያኔ ሲተዋወቁ የትውልዱን ቦታ ቢወቁ ጥሩ ነበር
አይዞሽ ፈጠር ለአንችም ለእነትሽ ለልጆችሽ ሰለም ፍቅር ረጅም እድሜ ይስጠቸው ዋናው ይህ ነውና ማጠንከር አለብሽ ልጆችሽ ይፈልጉሸልና ለእነሱ ብለሽ በርች ፈጠር ከአንች ገር ይውን
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጓንደር ኤደሽ መጠየቅ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ላይነሰጋ ያገናኛቹ
እኔ ያለሁበት ስቴት ከየመን የመጡ ብዙ ጉርፖች አሉ ለማቃቸው ቪዲዮውን share አርጌልሻለሁ ቸር ወሬ ያሰማሽ የኔ ቆንጆ
እግዛብሔር ይመሥገን አይዞሽ ሐይል የጌታነው
አምላኬ ሆይ ዘላቂ ሰላም እና ፍቅር ስጠን❤
አባትሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ
መጨረሻ ላይ ግን ስህተት ሰራሽ ጋብቻ ክቡር ነው እና ከልጆችሽ አባት ጋር መጋባት ብትችሉ ጥሩ ነው እንደ አንድ ክርስቲያን መንገድሽን አስካክይ አደራ እህቴ ... መልካም ዕድል
በዚህ ዘመን ልጅ እንውለድ እንጂ ትዳር አንፈልግም የሚሉ ሴቶች በጣም በዝተዋል ግን ልክ አይደለም።
ቸሩ እግዚአብሔር ያግናኛችሁ እናትሽ እደኔ እናት ናቸው ረዥም እድሚ እና ሙሉ ጤንነት ያድልልን ለእናቶቻችን❤❤❤
እናትና ልጅ ዲኤኔን እዴት ሆነ በጉጉት እየጠበኩ ነው
እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ትርዳሺ የኔ ቆንጆ😢😢😢😢
ወላጅ ፡ እናትሸ ፡ የጀግና ፡ ጀግና ፡ ናት ፡ ፡ ጥንካሬን ፡ እና ፡ ልጅ ፡ ማሳደግን ፡ ወርሰሻል ፡ እና ፡ አባትሽን ፡ ለማየት ፡ ያብቃሽ ፡
🤣🤣🤣🤣
እህቴ ከርሥ ነው ጰልይ ይህ ክፉ መንፈሥ ነው በልጆችሻ እንዳይቀጥል እግዚአብሔር አምላክ ይችላልና በእምነት ፅልይ የኔ እህት ❤❤❤❤
ወይ ዘንድሮ
ባል አልፈልግም
ልጅ ግን እፈልጋለው😢😢😢 ግን አይከብድም ልጃችን አባት በህይወት እያለ ከአባታቸው ንጥሎ ለብቻ አንጠልጥሎ ማሳደግ😢😢በቃ ባል አልፈልግም ልጅ ግን እፈለጋለው የሚለው አባባል ብቻ ይመስለም ነበር ዛሬግን መሬትላይ ወርዳ አየው ሰማው
እረ በጣም ያስቃል ??ደሞ በዝያ ተምራ ለምንስ ጥሩ ሰው አልመረጠችም መጀመርያስ እሽ ልጅነት ነው ሁለተኛ ግን ወይ አለመውለድ እንጅ ሰልፍሽነት ነው ልጆቹን ያለ እባት ማሳደግ እነዝያ እንዳይሆን ተብሎ ሆ አረ ወዴት እየሄድን ነው ጃል።
አለምሰገድ በጣም አስተማሪ ነገር ነው ስታቀርብ ነው የማቀው ይህ የልጆች አስተዳደግ ግን መልካም አይደለም አባት እያላቸው እንዲህ መደረጉ ትክክል አይመሰልም
ለሚድያም የሚቀርብ
አይደለም
አባትን አፋልጉኝ ማለት ተገቢ ነው እግዚአብሔር ይረዳት
😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ አባትሽን እንድታገኚ ካልሆነም ቤተሰቦቹን
አስተያየት ተቀብላችሁ ወንበሩን በሶፋ ስለቀየራችሁ ጎበዞች
😂😂
እኔም ስለሶፋው ልናገር ነበረ 😊
😄😄😄😄😄😄😄
አለየሁትም ነበረ ገና ኳሜንትሽን አይቼ ነው ያየውት😂😂😂😂😂
አለምዬ ለማየት አስረዬ ሳይነበር ማርያምን ወደ 10 ይሆናል እዮሀ ሚዲያ የገባሁት እንኳን ደህና መጣህ ሱስ ነዉ የሆንህብኝ ወንድሜ እርጋታህ ትህትናህ አዳማጭነትህ ኧረ ሰንቱን ልበልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ትክክል አደለም ልጆቹ አባታቸውን ይፈልጋሉ እሕቴ አትሳሳች
ሰውየው 100%ባለትዳር ነው 😄😄😄😄
Wow, is it possible. I wish she didn’t lost her first husband, I feel sorry for her for her ,? But she is strong women.
Awo ewnetishin new. Bewichi new minigenagnew alech. Abet zemen
እኔ እምለው ሰወችዬ እኔ ብቻ ነኝ ግራ የገባኝ እንኳን የ5እና የ6አመት ልጅ ቀርቶ በዛ ሰአት ከ10 አመትም በላይ ልጅ በዚያ ጊዜ ያለ ልጅ እንዲ ብልጥ አይደለም ሴቶች እድሜ ለመቀነስ ስትሉ የማታደርጉት ጠረት የለም ማማከ10አመት በላይ ነበርሽ ወታደር ጋር እየሄዱ ይሄንን ሰው ታውቃላችሁ ጎንደር ደብዳቤ መፃፍ እረ መቀለድ 😅😅😅😅😅😅😅😅 ማማ ደርግ እንኳን ከወጣ 33አመት እኮ ነው አንቺ እኩያ ልጄን ልትይን እኮ ነው ከደርግ ውድቀት ከስንት አመት በፊት የተወለድሽ እረ የሴቱ ቀልድ
Esti edme mekuteru mn yadergalhal wanaw kumnegeru tariku nw
37 አመት አትበልጥም
እድሜ ቁጥር ነው ሞራሏ ገና ልጅነት ላይ ነው ደግሞ ወጣት ሆና ነው የምትታየው
ኢብስ ብትቀርብ የትሻለ ነው ምክንያት ስልክ ማይጠቅሙ የድሮ እናቶች አባቶች ያዩታል
አንጀት የሚበላ ታሪክ ነው እህቴ። በደርግ ጊዜ አዳነ አሰፋ እና በእውቀት አሰፋ የሚባሉ አጎቶቼ ወታደር ሆነው ከጎንደር ጠፍተዋል። እኔም በመልክ አላውቃቸውም ምንአልባት ስም ቀይረው እንዳይሆን ብየ አስቤ ነበር ነገር ግን የቪዲዮ መጨረሻ ላይ እንደሰማሁት ያንቺ አባት መኮነን አሰፋ ተገኝ ነው የሚባሉት። ከኔ አያት ስም ጋር ይለያያል። እህቴ እግዚአብሔር አባትሽን እንድታገኝ ይርዳሽ። አይዞሽ በርቺ።
ሶፋ ተደረገ ሰሚ ናችሁኮ እናከብራቹሀለን በርቱ አሌክሶ ታላቅ አክብሮት ላንተ አለኝ❤👏
እንኳን ደህና መጣቹ ኢዮሀ ሚዲያ በአዲስ ሶፋ እንዲ ነው እንጂ ፈታ ዘና አድርጋቹ እንግዳ መቀበል ስቱዲዮው እራሱ ሞገስ አለው አስተያየቴን ስለተቀበላቹና ስቱዲዮውን ስላሳመራቹት አመሰግናለው❤❤❤❤
ልክናት እኔም አላስገባም ልጅን መቶ ይይ የእነጀራ አባት ልጄን አላስገምትም
ልጅቱ ግን የአባቷን ፎቶ ነው የምትመስለው እግዚአብሔር በህይወት ኖሮ ቢገናኙ እንዴት ደስ ይላል ሌላው ልጆቿን የምታሳድግበት አስተዳደግ ጥሩ ሃሳብ ነው ልጇቿ እንዳይቀኑባት ያደረገችው ዘዴ የልጆቹም አባት አብሮ መኖሩን አይፈልገውም ይሆናል በ ስምምነት የሆነ ስለሆነ መልካም ነው እግዚአብሔር ከ አባትሽ ዘር ያገናኝሽ
ብርቱ ሴት ጉበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አለምሰገድ መቼም ብዙ ጊዜ አስማሪ የሆነ ታሪክ ስለምታቀርብ እና ያለህ ስብእና ...!
አባቷ እንዲገኙላ ይርዳት ሌላው ልጅ መውለዱ ብቻ ሳይሆን በጥሩ ስነምግባር ማሳደጉ ነው ዋናው የ፲፮ ዓመት ልጅ በቲክቶክ አያቷን ትፈልጋለች ምነው እራስሽ ብትፈልጊ