እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ.... በማምናት ጓደኛዬ ባል ጉድ ተሰራሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 299

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 7 месяцев назад +146

    ማነዉ እንደ እኔ የስደት ኖሮ የሰለቼዉ ያስጠላዉ እጅ ወደላይ

    • @AddisalemTesfaye-o4s
      @AddisalemTesfaye-o4s 7 месяцев назад +4

      መኖር እራሱ ደክሞኛ

    • @سارهالحبشي-ش8ن
      @سارهالحبشي-ش8ن 7 месяцев назад +4

      አይዞነ ለኛም አንድ ቀን ይሳካልናል እልማችን ❤❤

    • @abinetteshome9654
      @abinetteshome9654 7 месяцев назад +5

      አረ በቃሽ ኑሮው አይሞላ ከመረረሽ ወደ ሃገርሽ መብረር የምን ፎቅ እና መኪና ካልገዛሁ እያልሽ ጊዜ ማቃጠል

    • @ዜድቅመሟ
      @ዜድቅመሟ 7 месяцев назад +1

      እህ😢😢😢

    • @tibafactori4334
      @tibafactori4334 7 месяцев назад +2

      እኔ😢

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 7 месяцев назад +65

    አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቸ አላህ ሀሳባችሁን አሳክቶ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 7 месяцев назад +52

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤❤❤

  • @selamlema9601
    @selamlema9601 7 месяцев назад +35

    በእግዚአብሔር ቤት ተሸሽገው ለሰው ጥሩ እየመሰሉ ግን ልባቸው እባብ የሆኑ ሰዎች አንዱ ይሄ ሰው ነው ድፍረቱ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 7 месяцев назад +8

      አብዛኛው በሀይማኖት ስር የሚደበቁት ከጀርባ ትልቅ ሰይጣን አለባቸው

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 7 месяцев назад +3

      አብዛኛው በሀይማኖት ስር የሚደበቁት ከጀርባ ትልቅ ሰይጣን አለባቸው

    • @Hirut-hq5pz
      @Hirut-hq5pz 7 месяцев назад

      @@sirgutamera4806 ewunet

  • @nuhamin
    @nuhamin 7 месяцев назад +60

    ተበደልን እያሉ ሚድያ ላይ የሚወጡ ሰዎችን ለማመን እየተቸገርኩ ነው::ከሁለቱም ወገን ካልሰማሁ በማንም አልፈርድም

    • @ንስር-ዘ2ጠ
      @ንስር-ዘ2ጠ 7 месяцев назад

      ዝም አትያትም ቁሪማ😂

    • @merygetachew3103
      @merygetachew3103 7 месяцев назад +7

      Please comment sitaregu respect yenurachu

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 7 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 7 месяцев назад +3

      ​​@@ንስር-ዘ2ጠ😅😅😅ወይኔ ይችን ስድብ አገርቤት እያለሁ ነበር የሠማኃት 😂😂😂ምድ ናት ግን ቁሪማ?

    • @ንስር-ዘ2ጠ
      @ንስር-ዘ2ጠ 7 месяцев назад

      እኔጃ ኮር ዳይት ነዉ ሲል የሰማሁት😂 ኮተት ይመስለኛል ግን😂😂😂😂​@@ዮወርድ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 7 месяцев назад +21

    የወንዶች ጉድ መቼም ማለቂያ የለውም ውይ ውይ

  • @AlamuAbra
    @AlamuAbra 7 месяцев назад +103

    እቺን comment የምታነቡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Donut_2929
    @Donut_2929 7 месяцев назад +6

    THAT'S Why i act like i trust them but deep down i don't trust nobody 🙌

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 7 месяцев назад +16

    አትምጪ ከተባልሽ ለምን ቤታቸዉ ሄድሽ? ሚስቱ በሌለችበት አላገኘውም ላልሽዉ ወንድ ያዉም ቤቱ ጠርቶኝ እምቢ አልኩ ካልሽ በኋላ ለምን አንቺጋ ሲመጣ በር ከፈትሽ? ቀድሞዉኑ ቅምጥ ላድርግሽ ሲል ጓደኛዬ ላልሻት ሳትናገሪ እንዴት ቀረሽ? ብዙ አጠያያቂ ነገር አለ።

    • @speakmytruth
      @speakmytruth 7 месяцев назад

      Great point. That my question too.

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 7 месяцев назад

      Yes😮

    • @Hirut-hq5pz
      @Hirut-hq5pz 7 месяцев назад

      Hedku yalechw eko guwadegnawa bet new esti mejemerya simu bedenb

    • @Hirut-hq5pz
      @Hirut-hq5pz 7 месяцев назад

      @@speakmytruthyemn mashkuwalet new

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia 7 месяцев назад

      @@Hirut-hq5pz ሂጅ ወዲያ። አንቺ ጆሮ ካለሽ ስሚ መጀመሪያ። እዛ ጓደኛዋ ቤት አትሂጂ ተባለችኮ።

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 7 месяцев назад +3

    You are a good person I am proud of you

  • @jdcell63
    @jdcell63 7 месяцев назад +12

    አይ የሰው ልጅ ፈተና 😢😢😢😢

  • @annasweet4679
    @annasweet4679 7 месяцев назад +8

    ለምን ለጓደኛሽ አልነገርሻትም ትዳራቸው እንዳይደርስ ፈልገሽ እንኳን ቢሆን እኔ ከባልሽ ጋር መደዋወል አልፈልግም አንቺ ብቻ አውሪኝ አትያትም ነበር

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j 7 месяцев назад +15

    ባልከፈትሽው በሩን ጉድሽ ነው እናቴ አምላክ ይሁንሽ 😢 የሚተውሽ አይመስልም😮😮

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 7 месяцев назад +13

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነብዩና መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @ruthDesta
      @ruthDesta 7 месяцев назад +1

      ላስቻለው እማ ዝምታ ነፃ ያወጣል

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 6 месяцев назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤

  • @bettyethiopia7688
    @bettyethiopia7688 7 месяцев назад +42

    ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው Pls, well come Alex🥰

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 7 месяцев назад +5

    አይዞሽ እኔ አለሁልሽ ሀይ በይኝ❤

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 6 месяцев назад +4

    ገና የአሥረኛ ክፍል ተማሪ ሆነሽ ቦይፍሬንድ ከያዝሽ ምኑን የቤት ልጅ ሆንሽ😔?

  • @alelegnchekol
    @alelegnchekol 7 месяцев назад +5

    የሰው ልጅ በተፈጥሮ ጣቱን በሌላው ላይ የመቀሰር ልማድ ሰላለው የሁለቱንም ወገኖች ሀሳብ ቢቀርብ ጥሩ የመረዳት አቅም ሊኖር ይቻላል ለመፍረድ አስተማማኝ ሊሆን ይችላል።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 месяцев назад +5

    በ እመቤቴ.., እሄ እሚገርሙኝ
    በቤተ ክርስቲያን ስም ተደብቀው ነውር እሚስሩትን ስዎች ይቅስፋችው .. ከምር አንደኛውኑ አለማዊ ስው በእራሱ ዛቢያ ነው እሚሽከረከረም.. በ እራሴ አለም ግን .. በ እምነት ስም መንገድ ፈጣሪ ይፍረድባችው
    መድሀንያለም አባቴ ለይተህ ምታ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️🥲🥲🥲💔

  • @3369yt
    @3369yt 7 месяцев назад +28

    የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነኝ 😢😢

    • @meserethabtamu5988
      @meserethabtamu5988 7 месяцев назад +3

      Ayzosh. Tselot aderegi

    • @tigest3176
      @tigest3176 7 месяцев назад +2

      Egezbehre amelki yasebshi

    • @mominatube7463
      @mominatube7463 7 месяцев назад +2

      አይዞሽ አላህ ይርዳሽ😢😢

    • @DhdhDbe
      @DhdhDbe 7 месяцев назад +2

      Ayzosh mar❤❤

    • @etalemkidane5865
      @etalemkidane5865 7 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @HabtamTube-wj7mc
    @HabtamTube-wj7mc 7 месяцев назад +21

    ቤተሰብ ዉጭ ያለዉን ዉጣ ዉረት መቸ ይረዳሉ 😢😢😢

    • @ethopiagr
      @ethopiagr 7 месяцев назад +2

      እውነት ነው😢

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u 7 месяцев назад +1

      በጉርሻ ኣይሻልም😂😂😂😂😂

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 7 месяцев назад

      ውጭ አገር ሲባል መንግሰተ ሰማያት ይመስላቸዋል

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 7 месяцев назад +16

    እኔ የምለው ሁሉም "እሙሙ" አንድ ነው ለምንድነው ወንዶች ከያዟት ሴት ውጪ ከሌላ ሴት ጋር መዳራት የሚፈልጉት??🤔

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 7 месяцев назад +2

      አመል ነዋ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @yeraseneny17
      @yeraseneny17 7 месяцев назад

      And new ende gin?

    • @lenaib7947
      @lenaib7947 7 месяцев назад

      Loool lek nesh hulum and new gen asetatu yeleyayal

    • @CHRISTMASSSTIME
      @CHRISTMASSSTIME 6 месяцев назад

      @@yeraseneny17ሰፊና ጠባብ አለው አንድ አይደለም

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 7 месяцев назад +15

    ፍላጎቱን እያወቅሽ በር መክፈትሽ ትልቅ ስህተትነው አልያ እሱ ሲገባ አንቺ ልጅሽን ይዘሽ መውጣት ነበረብሽ ቅዱሱ መፅሀፍ ላይ ሽሽ የሚለውን አላነበብሽምን

    • @Hirut-hq5pz
      @Hirut-hq5pz 7 месяцев назад +1

      Mechereshawn takewalek weyis gemtek new Ay enante wendoch
      Mnm yifeter setn teteyaki lemareg
      Gena tariku sayalk fird jemerk
      Fetari lib yistachu

    • @jilnm6609
      @jilnm6609 7 месяцев назад

      This also requires bravery.

    • @CHRISTMASSSTIME
      @CHRISTMASSSTIME 6 месяцев назад

      ልጁን ከማን ነው የወለደችው

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 7 месяцев назад +14

    ሪከርድ አታረጊውም ማን ነው እሱ የትኛው ባለስልጣን ነው ህግ የለም አየርላንድ

  • @selamawitlemma1849
    @selamawitlemma1849 7 месяцев назад +50

    እስኪ በላይክ አሰጨንቁኝ

  • @hailesilase
    @hailesilase 7 месяцев назад +4

    ዝም ብሎ በር እያንኳኳ ሲከፍቱለት እጅ ወደላይ እያለ የሚደፍር ከሆነ ይሄኔ የስንቱን በር አንኳኩቶ ይሆን ?

  • @SameraRose
    @SameraRose 7 месяцев назад +3

    በህምነት ሽፉን የስንቱን ይወት አበላሽተሁታል እኔ ግርም እሚለኝ በሺ የሚቆጠር እዝብ ስለፈጣሪ ቃል እየሰበኩ እነሱ ነብሳቸሁን አለማፅዳታቸሁ የህምነት አባት ከማግባት ቂጡን የጣለ ዱርዬ ማግባት ይሻላ ዱርዬ ያኡ ዱርኤ ነዋአ

  • @AbsalatPeti
    @AbsalatPeti 7 месяцев назад +6

    ገብቷችዋል ግን አኔ ምንም ሊገባኝ አልቻለም

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 7 месяцев назад +10

    በሉ ገባገባ በሉልኝ የመዳም ቅመሞች እሰቲ የዛሬው ድግሞ ምን ይሆን ቸር ወሬ አሰማን ❤❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ / አለምዬ እንኩዋን በስላም መጣህልን.. የእኛ ቅን @ አዳማጭ @ ወንድማችን
    ዘመንህ ከነ ቤተስብህ ይባረክ
    ከ ጤና @ ከ እድሜ ጋር 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 7 месяцев назад +3

    እኔ ከሀገር መውጣት እፈልጋለሁ ግን የሚያግዘኝ እፈልጋለሁ ስሜ አይናለም ይባላል

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 7 месяцев назад

      እኔም ፈልጋለው ግን እሺ ብሎ እሚረዳሽ የለም ወጪ እችላለው ብልም እባክሽ ካገኘሽ ለኔም ንገሪኝ እህቴ

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn6543 7 месяцев назад +10

    እዮሃ ምርጥ ሚዲያ!ግን ግን እኛ አበሾች ለምንድነው ይሄን ያህል ያጨካከነን በስድትም በአገርም ውስጥ በአይማኖት ሰበብ የሚፈፀም ቆሻሻ ተግባር ክርስትናን አይወክልም ይሄ የግለሰብ ጉዳይ ነው!እረ እንተዛዘን እባካችሁ

  • @helubirhanu5261
    @helubirhanu5261 7 месяцев назад +13

    ስንት አይነት ጉድ አለ🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @bete6481
    @bete6481 7 месяцев назад +6

    በጣም ጥሩ አስተማሪ video እናያለ ጥሩም ነው ሆኖም የውጭ ህይወት እርሳ እንደምትለው አይደለም ሆኖም ግን ሜዛናዊ እንዲሆን ማን ነው እንደዚህ የህግ ጥሰት የሜያስፈራሪው ደግሞ የህግ የበላይነት ባለበት ሀገር ማስፈራራት የቻለው ?

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. 7 месяцев назад +1

      የመኖርያ ወረቀትዋ ዋሽቶ ያበላሽበታል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 7 месяцев назад +2

      እኔም የሰፈር ወሬ ሆኖብኛል እሷ የምታወራዉ ነገር ከሀገሩ ጋር አብሮ አይሄድም በጣም አሳንሳዋለች ለዛዉም የዛሬ 15 አመት

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      Eneko yemigermegn hon bilo temama koment lestet yemigebaw sew new biyans enkuwan esti ensmat kemefredachu befit

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      Ketemarachubet tru kaltemarachubet demo malef yemn besew kusil enchet mesdede new

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      Ayzosh ehitachn fetari kanchi ga yihun tenkara set nesh🙏🙏🙏🙏

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 7 месяцев назад +4

    አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ሰላም ህን ያብዛልን

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 7 месяцев назад +2

    ምን አይነት ታሪክ ነው በሀይማኖት ያለሽን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም እመብርሀን ትጠብቅሽ ስለ ሴት ልጅ አለባበስ ስትናገሪ ብዙ ልጆች ይማሩበታል 💛

    • @konjittadesse2126
      @konjittadesse2126 7 месяцев назад

      በጠምጣሚ እና በቀሚስ ለባሽ ይብሳል። ሌቦች ናቸው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 7 месяцев назад +7

    ክፍል ሁለትን ቸግ ያሰማን 👐
    ከፍል አንድ የተመቸኝ
    ሴት ልጅ ኮስታራ መሆኑአ ትክክል ነሽ የምን መላፋት፣ የተገላለጠ መልበስ፣ ዝም ብሎበማያስቀው መገልፈጥም እኔም አይመቸኝ ።በተለይ አንድንድ ሰዎች ባለትዳር ጉአደኛ ቤት ስትሄዱ።ቅጡ ይጠፋችሁአል ሆን ብላችሁ የምትላፍ አላችሁ።ደግሞ ልብስ የማትለብሱት ነገር ወይ ያጥራል፣ወይ እራቁት ቀረሽ ፣ወይም ቦርጭን የሚያሳይ ልብስ.
    ጠንካራ ነሽ በጣም ።ክፍል ሁለትን ቅጥቅጥ አደረግሁት እንደምትይ ተስፋ አደርጋለሁ ጉአደኛሽ መልካም ነች👏👏

  • @tiaraj1416
    @tiaraj1416 6 месяцев назад

    Alem you are the best I love your show can you put on the show part 1 2 3 please it is confusing 😢❤

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 7 месяцев назад +3

    አለምዬ እንኳን ደህናመጣህ

  • @elenisileshi4424
    @elenisileshi4424 7 месяцев назад +7

    ትንሽ ልክ ያልሆነ ነገር ይሰማኛል ለምን የለቀቅሽውን ቤት ድጋሚ መሄድ አስፈለገሽ?? ለምን እዛ እደምትሄጅ አሳወቅሽ?? ለምን በሩን ከፈትሽ ???

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 7 месяцев назад +1

    በቁርባን አግብቶ ዝሙት ማድረጉ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋውን ያገኛል

  • @helenkibrom9142
    @helenkibrom9142 7 месяцев назад +14

    እምምምም እስቲ ዝምልበል ሲጀመር ሰውየው ምንም ፊት ሳያይ እሄን ያህል ድፍረት አይኖረው ሲቀጥል ምን አስለለማመጠሽ? ላስረዳው ሞከርኩ etc ደሞ ለምን በር ከፈትሽ ብዙም አላሰመነኝም ምንም

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад +2

      Minalbat eskemechereshaw zim bityi yishalal

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      Ay abesha be hulum neger beka mefred bicha

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад +2

      Minalbat feri mehonwan ayto yihonal sittay dingut timeslalech
      Sint ehtochachn be firhat bicha ye sintu wend mechawecha honewal
      Ayzosh ehtachn fetari yitebksh

    • @helenkibrom9142
      @helenkibrom9142 7 месяцев назад

      ምናልባትም ስህተት ፈጥራ ይሆናል ስለሱዋ ያለፈ ነገር ሳይሆን ሌሎች አዲሶች በዚ አይነት ነገር ውስጥ እያለፉ ወይ እንዲህ አይነት ሊያጋጥማቸው ለሚችለው ነው እዚህ የለችበት አገር እና አውሮፓ መንግስት ያግዛል መብትህን አስጠብቀህ መኖር ይቀላል ስለምን ነው የሚፈራው ? እኛም አዲስ ሆነን አይተነዋል ብዙ ነገር አታቅም መንግስት ለመሠረታዊ ነገሮች ቢያግዝም እኛ ደሞ ጠብቀን የምንመጣው ብዙ ነው ወዲያው አልጋ ባልጋ አይሆንም ሲለዚህ ወንዶቻችን ይችን ሰአት ለመጠቀም ይረባረባሉ ግን ምርጫን ማስተካከል ነው የኑሮ ውጣ ውረድ ያልፍሉ ሰውነትን እና መንፈስን ከሚየውኩ ከሚያወርዱ ነገሮች ግን ተሰብሰቡ ወደመጣችሁበት አላማ ትኩረት ስትሰበስቡ ከዚያ ምላሻቸው respect ነው

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 7 месяцев назад

      የሴትን ልጅጥቃት የምታደፋፍሪ ቆሻሻ ሴት! እስከመጨሩሻውም አልሰማሽም ማስረጃ አላት

  • @JMGD44
    @JMGD44 7 месяцев назад +13

    እንደ ኢትዬጲያውያን ያለ ሴሰኛ አለ??? በተለይ ችግር ላይ ያለን ሰው 😢😢መጠቀምያ የሚያደርግ😢😢😢 ግፋችን እኮ በሽ ነው። ቀጣይ ፓርቱ የሚሆነው አመጣጦን ስለሚያውቅ አጋልጥሻለሁ እያለ ያስፈራራታል።

    • @yohan7782
      @yohan7782 7 месяцев назад

      ምን ይደረግ እንግዲህ ዳቦ በሻይ ሳይበላ ከቤት አይወጣ

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 7 месяцев назад

      እረ የሌለ ነው ግፉቹ

  • @muler9rb
    @muler9rb 7 месяцев назад +1

    አዝናለሁ በጣም ለሰው አውሬ ሁለተኛ ቤትሽ ማስገባትሽ ። ከጥቃትሽ በኃላ ለፓሊስ ብታሳውቂ 15 አመት አስር ቤት ይኖር ነበር።

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 7 месяцев назад +11

    እነደሌለች እያወቅሽ ያን ሁሉ ታግለሽ ፍላጎቱን እየነገረሽ ለምን ሄድሽ?

    • @muluworkteklu7518
      @muluworkteklu7518 7 месяцев назад +3

      የሄደችው እኮ የተለቀቀው ባዶ የጉዋደኛዋ ቤት ነው፣ጉዋደኛዋ አግብታ ባልዋ ቤት ስለሄደች ከተማ ስትመጣ ከፍታ ታርፍበታለች ።ሙሉውን አዳምጡ ፣አትቸኩሉ።

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      Minale batchekulu mesmat yikedmalko
      Sint aynet sew ale benatachu
      (Tamrat weyis ante nek sewuyew

    • @samrialem1917
      @samrialem1917 7 месяцев назад

      ​@@muluworkteklu7518lemen sedewlelat eyemtach endehone tenagralech batnegrew bemen yakal memtatuan

    • @tamratdekeba6319
      @tamratdekeba6319 7 месяцев назад

      @@Thehay-ts6fc ኧረ ጦሴን! መጨረሻውን ምን ሆነ?

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 7 месяцев назад +1

    አለምዬ የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 7 месяцев назад +2

    አይገርምም እኔ አሁን እደሷ አልጋዬ ላይ ቁጭ ብዬ ነው የማያቸው ከዛ ላይ የኔም ልጅ ግንቦት ላይ ነው የተውለደው ግን? ዓንድ ዓመት ቀድማኝ ነው የወለደችው!

  • @lemlem1160
    @lemlem1160 7 месяцев назад

    በስደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞቼ ለሀገራቹ ያብቃቹ። ስደት ከባድ መሆኑ ማንም አይረዳልንም።

  • @dafflee653
    @dafflee653 7 месяцев назад +5

    ምንም የማይስብ ዝምቡሎ ወሬ ሆነብኝ ሳልጨርሰው ነው ያቆረጥኩት

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 7 месяцев назад +2

      እኔም እንዳንቺዉ😊

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад +2

      Satchershiw mn comment asetesh minalbat bidersbsh yisbsh yihonal

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 7 месяцев назад +3

    ምን አይነት ብልግና ነው በቅዱስ ቁርባንተጋብቶ መልከስከስ "አረ ምንአይነት ነገር እሽ ከዛስ ምንአድርጎሽ ይሁን ቀጠይ ክፍል 🤔🤔

    • @ruthDesta
      @ruthDesta 7 месяцев назад +1

      ያሳዝናል ቅዱስ ቁርባኑን እያረከስን ይሄ ሁሉ መዓት ታዘዘብን😭😭😭😭

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 7 месяцев назад +4

    ሰላም አለምሰገድ ጠፋህ በሰላም ነው ሰላምህ ይብዛ

  • @HirutAntero
    @HirutAntero 7 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ❤❤❤

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 7 месяцев назад +2

    Allah zerebnochun ልቦና ይስታቸው ብዙ ሰው ዘረgna hunowal abiso muslimoch አላህን ፈሩ😢☝

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 7 месяцев назад +2

    የመዳም ቅመሞች ዱአ አድርጉ አላህ ከተበዳዬዎችነው

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 7 месяцев назад +4

    እንስማው እስኪ

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 7 месяцев назад

    አንዳንድ የእምነት ቦታ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚስጣቸው ነገር ግን ፍፁም ማምን በሚከብድ ሁኔታ የማይጠበቅ ነገር የሚያደርጉ ቢነገግር እንኴን ለስው ማሳመን የሚከብድ እስከ ሚሆን ደረስ። ፊት መልካም ሆነው ነው የሚታየው ልዚህ ነው ሚስጥር ያደረገችው ማንም ሊያምነኝ አይችልም ለዚህ ነው በስው አትፍረዱ7:30 በስው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ልብ ይስጥው ከባድነው

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 7 месяцев назад +3

    አየርላንድ ስራ የለም በመንግስት እርዳታ የሚኖረው

    • @hailesilase
      @hailesilase 7 месяцев назад +1

      አረ ማነዉ እንደሱ ያለዉ በባህር የተከበበች ሀገር ስለሆነች መግቢያዉ ከባድና ብዙ ሰዉ የማያዉቃት ሀገር ስለሆነች እንጂ ከአዉሮፓ ስራ በደንብ ያለበት ሀገርና ከፍተኛ ክፍያ የሚከፈልበት ሃገር ነዉ ሄጄ አይቻታለሁ ቆንጆ ሀገር ናት ባይሆን ከአውሮፓ መጠጥ ተከቦ እንደጉድ የሚጠጣበት ሀገር ነዉ እንደሆነች አይቻለሁ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 7 месяцев назад

      @@hailesilase ሱዳኖች ጋር ሰው ቤት ገባሁ ስትል የተሻለ ስራ የለም በማለት ነው

    • @salcnail6660
      @salcnail6660 7 месяцев назад

      በደንብ ስራ አለ እረ😂

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 7 месяцев назад +1

    አለምሰገድ ይቅርታና የሬዴውን ጣቢያ አንተ ብታቀርብልን እዳልክ በጣም ይቸኩላል ቀድሞ በጣም ያወራል ወይም እዳተ አድማጭ ቢሆን

  • @Tate667-f1q
    @Tate667-f1q 7 месяцев назад

    አለምየ ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @EphremMamo-vf2uy
    @EphremMamo-vf2uy 6 месяцев назад

    1ኛ 2 ብለህ አስቀምጥ ምን

  • @amen4756
    @amen4756 7 месяцев назад +1

    አለምዬ❤❤❤❤❤

  • @millionshoangezaw6180
    @millionshoangezaw6180 7 месяцев назад +6

    ቀዳዳ አውሮፓ እየኖርሽ ለሴት ልጅ ያላቸውን ክብር እያወቅሽ ነው አታቂም እንዲሁም ለልጅ ለፖሊስ አቢውዝ ያደገኛል ብትይ ምን ሊገጥመው እንደሚችል ማሰብ ከባድ አይመስልም:: ደሞ ለጓደኛሽን መደበቅሽ ለሷም የማይሆን ባል: : ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነገር ነው ያንቺንስ ሁሉን ነገር ማስተካከል እየቻልሽ በርግጥ ቪዲዮውን አላለቀም ግን መጨረሻው ያው ደፈረኝ ነው ሲጠቃለል::

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      Defari hula beka medfer endi kelal yihun

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 7 месяцев назад

      Atefredu ega sedte LAYE kemetane genzebe bescha newe yemenasebewe batesebe lemerdateme.

    • @millionshoangezaw6180
      @millionshoangezaw6180 7 месяцев назад +1

      @@Yekrta-LLB እሱን ሳላስብ ቀርቼ አደለም ነገር ግን እሷ ምትለው በጣም የወደቀ ምክንያት ነው ማንም ሠው ያንችን ድክመት ካላየ ይሄን ያክል ይዳፈራል ብዬ አላስብም

  • @kassa4882
    @kassa4882 7 месяцев назад +5

    I don’t get the point . No time.

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 7 месяцев назад +1

    Almsegade Salem nawu

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 7 месяцев назад +1

    የቅርብ ጓደኛሽ ባል ተብዬ ሆኖ አበሮሽ ለመዳራት ሲዳዳ ዝም አልሽዉ ? ሰዉዬዉ ቤት ተመልሰሽ ለምን ሄድሽ?

  • @JanboJa
    @JanboJa 7 месяцев назад +3

    ከባድ ነው ሰው😢

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 7 месяцев назад +5

    ወረቀት እያልሽ አባት እያልሽ ሰው ቤት ትሰሪያለሽ ትገርሚያለሽ ምን አይነት አስተሳሰብ ግን መማርና መለወጥ ሥትችይ ከሆምለስጋር አንድ ነገር ቢያደረጉሽስ ሱዳን ቤት ትሰሪያለሽ የአህያ ስጋ አልጋ ሲሉት አመድ አባትሽ እንዴት ያዝን

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 7 месяцев назад +2

      እኔም ገርሞኛል ሀገሩ በጣም የተባረከ ሆኖ እያለ እሷ ሁሉንም ነገር በአነጋገሯ በጣም አሳነሰችዉ ያዉም በጣም በጥሩ ጊዜ የዛሬ 15 አመት

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад +1

      Atifredu

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 7 месяцев назад +4

      ካላያቹ መቼ ታምኑና

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 7 месяцев назад

      @@sarafaris5018 ስንቱ ከአረብ ሀገርና በበረሃ መቶ እንካን ሱዳን ቤት አይሰራም የምኖረው እዛው ነው ሞራል የሚባል ነገር አለ ከሆምለስና ከጆኘ ሴንተር ጋር ምን ያርመጠምጣል የማይገኘው ወረቀቱ ነው እንደው ዩኒ ባትሄድ ኮሌጅ እንከን አትሞክርም አበሻ ኢንፎርሜን የለንም በርግጥ ግን የስዋ ደሞ የባሰ ነው ቢጠፋ ቢጠፋ ማክዶናልና ኘሬት ሥራ ጠፍቶ ነው ሰው ቤት

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 7 месяцев назад

      ተዋት ታውራ ሰንፋ ነው ማለት አፍራ ነው 😂😂

  • @Slipy_blox
    @Slipy_blox 7 месяцев назад

    200 bcha ere lemamen ykebdal ywasglhal?

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 7 месяцев назад

    የስደትን ዉጣ ዉረድ መከራ ያየዉ ነዉ የማያቀዉ

  • @speakmytruth
    @speakmytruth 7 месяцев назад

    If you already know that he is interested on you 😮why are keep going back???? You blocked him but he still talking to you. Her story is not adding up. Or say you made mistake entering him? I will wait for part 2 story . I also want hear from your friend side. I do felll sorry 😞for not finishing your school in Ethiopia. It is also sad your husband wasn't supporting your decision to live in Ethiopia.

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 7 месяцев назад

    ተሳሳትኩ እንዳትዪ ብቻ

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 7 месяцев назад

    Don't judge the book by the cover .

  • @lenaib7947
    @lenaib7947 7 месяцев назад

    Ene gen yehen tareke alamenum

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 7 месяцев назад

    ቤተክርስቲያን አካባቢ ብዙ ቆሻሻ ሰዎችአሉ። በየትኛውም እምነት ቦታ የተደበቁ ብዙ ብዙ ቆሻሾች አሉ በማሕበረሰቡ አክብሮት እና እምነት ጀርባ ተደብቀው መጥፎ ስራ የሚሰሩ! አምናታለሁ 💯💯

  • @jilnm6609
    @jilnm6609 7 месяцев назад

    You do not need to convince his family, friends, or relatives. What you are doing is right. You need to speak up. At least other women will benefit from this. The community needs to wake up and clean their surroundings. I wonder how many more women relate to this situation? What you went through is tough, but you can turn it into positive. Do not stop the legal proceedings.

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 7 месяцев назад +1

    እረባክህ ቅን ድብ ቅን ድብ አትበል

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 7 месяцев назад +1

    salam Alame sagade

  • @he5896
    @he5896 7 месяцев назад +1

    ሴቶች ኃላፊነት መውሰድ ስትጠሉ😂

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 7 месяцев назад +1

    There is nothing to learn.

  • @banchayhukonjo2589
    @banchayhukonjo2589 7 месяцев назад

    Ye Europa wendohe Chaciaga hulia enam agtemogale German laye weshohe wendohe

  • @ንስር-ዘ2ጠ
    @ንስር-ዘ2ጠ 7 месяцев назад +3

    ኧረ ባክሽ ጮኸብሽ ከፈትሽለት 😂ክፍት ነሽ

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      Ahun kaza Hulu yihenn new yasemakew ari joro new yalek

    • @ንስር-ዘ2ጠ
      @ንስር-ዘ2ጠ 7 месяцев назад

      እሱማ ስልክ ሲደዉልላትም እደምታለቅስ ሰምቻለሁ😂 ተከሲስ ጓደኛ እዛዉ አደብቅለትምደ እደጀመረች😝

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      @@ንስር-ዘ2ጠ 😝😝😝ayzoh minalbat yihene sewuyew ante nek weyim endesu aynet astesaseb new yalek fetari yikr yibelk

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 7 месяцев назад

      ​​@@ንስር-ዘ2ጠያለምክንያት ሚዲያ አልወጣችም በሰአቱ ነገሩን ማፍረጥረጥ ለምን አቃታት?? አሁን ሚዲያ ላይ ወጥቶ መጮህ ምን ጥቅም አለዉ???

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 7 месяцев назад +2

    ባሁኑ ስአት ጉደኛ የለም

  • @godlover7602
    @godlover7602 7 месяцев назад +1

    አንች ምን እያረገ እንድሆን እያወቅሻ ከጎደኛሻ ቤት መቶ ሲያንኳኮ መክፈት አልነበረብሻም ተሳሥተሻል ልብሻ እየፈራ እንዴት ትከፍቻለሻ

  • @spysolos
    @spysolos 7 месяцев назад

    ዝም ብዬ ሳስብሽ አስቸጋሪ ሴት ነበርሽ፣ ምኑ ነው ይህ ለሰው አስተማሪ የሚሆነው ? ግን እድለኛ ነሽ።

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      Mnalbat timrt aygebakm yihonal
      Erasekn mermr ????

    • @spysolos
      @spysolos 7 месяцев назад

      ወይ አማርኛውን አሊያም እንግሊዝኛውን ተጠቀም፣ ቡቱቱ !
      በመጀመሪያ ሴትየዋ ለሁለት ምክንያት ይሆናል እዚህ ያለችው
      1 የጠፋ ሰሟን ለማደስ/ ለማስተባበል
      2 ምናልባትም የፈለገችውን ያልሰጧትን ሰዎች ለመውቀስ/ለመበቀል ነው
      3 የተበያየደ ታሪክ ነው

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      @@spysolos kerefef yihene ante nek sewuyew
      Siyayuk tilk timeslalek astesasebk bado new

    • @spysolos
      @spysolos 7 месяцев назад

      ትንሽ ታገስ ከዚያኛውም በኩል መልስ ይመጣል፣ ጀዝባ ይሄኔ እየቃምክ ይሆናል፣ ተኛ በነዚህ ታጅበህ

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад +1

      @@spysolos thank you bro
      Melsun lemestet eyasebk new malet new
      Bele tolo mels sit entebkihalen

  • @semmaryarm808
    @semmaryarm808 7 месяцев назад +1

    I don’t believe the story at all.

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 7 месяцев назад

    ምን ጉድ ነዉ😢😢

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 7 месяцев назад

    አሜን

  • @EyosiyasMatiwos
    @EyosiyasMatiwos 7 месяцев назад +1

    Ayezoshe

  • @temayob906
    @temayob906 7 месяцев назад +4

    መቆራረጥ ሲበዛ ታራኩ ጥአም ያጣል ብዙ የዩቱብ ታሪኮች ባሉበት ይሄን ማን ያስታውስና ይከፍታል ብለህ ነው ሰውን አንዳታጣ ኢቲቪ አታስመሰለው😂😂😂

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 7 месяцев назад +1

    Sedet lay sew betam kebd new

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 7 месяцев назад +4

    People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real places. Pray and read the Bible.

  • @migibtaddesse9511
    @migibtaddesse9511 7 месяцев назад +6

    እስኪ በላይክ ግደሎኝ

    • @SozanMd
      @SozanMd 7 месяцев назад

      😂😂😂ya selammm like nafaqi

    • @DhdhDbe
      @DhdhDbe 7 месяцев назад

      maleyi sebeb lthogi😂😂

    • @salcnail6660
      @salcnail6660 7 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @abebe7532
    @abebe7532 7 месяцев назад

    SEW endet Ayerland yehedal⁉️🥹🥹Tilik Sehtest new‼️
    Ke deha Hager wede Deha Hager ⁉️

    • @bettygettu9702
      @bettygettu9702 7 месяцев назад

      አረ አሪፍ ሀገር ነው

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 7 месяцев назад

      ኸረ አይደለም

    • @salcnail6660
      @salcnail6660 7 месяцев назад

      😂😂😂 ድሀ ነው ያልከው ና እና ጎብኘን

  • @barokmesay9228
    @barokmesay9228 7 месяцев назад

    እኔን የገረመኝ መጀመሪያ ያመጣትን ሰውዬ ተምረሽ ሪስሽን ቀይሪ ስላላት መናደዷ ገረመኝ ።

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 7 месяцев назад +6

    መቼ ይቀጥላል ? የስደተኞችን ወሬ መስማት ደስ ይለኛል 😂 ኢትዬጵያን የመሰለች አገር ትታችሁ ትሄዳላችሁ 😂 እኔ 10 ቢሌዮን ዶላር ብትሰጡኝ አገሬን ቴቼ አልሰደድም ኢትዮጵያን

    • @DhdhDbe
      @DhdhDbe 7 месяцев назад

      Aaetle gim😂😂😂

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 7 месяцев назад

      ዋልያ ነሻ እሺ 😂😂😂😂

    • @meseretbalaker
      @meseretbalaker 7 месяцев назад +1

      ሞልቶልህ ይሆናል

    • @YoutubeFacebook-de8yj
      @YoutubeFacebook-de8yj 7 месяцев назад +1

      @@meseretbalaker እኔ ሞልቶልኝ አያውቅም አገሬን አወዳለሁ @ በፊት ግዜ ወታደር ነየርኩ @ አሁ ግን ምንም ገቢ የለኝም

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 7 месяцев назад +1

      Teru new tesedom hulum aymolaletem

  • @Jesusislord-jo5iq
    @Jesusislord-jo5iq 7 месяцев назад

    Berun kekefetsh simet alesh malet new

  • @melathailu1234
    @melathailu1234 7 месяцев назад

    Yemitiferdu sewech sidersibschu yigebachuwal

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 7 месяцев назад

    በሉበልታ ፈረስ ሀገር አደረሰ

    • @Thehay-ts6fc
      @Thehay-ts6fc 7 месяцев назад

      Medfer beka normal hone adel
      Bezi aynet ante enatknnm lijiknm tidefralek malet new

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 7 месяцев назад

    ቂቂቂቂቂ ቀሚስ ስለለበሽ ሚምርሽ መስሎሽ ቂቂቂቂ እንደውም እንደአንቺ ራሱን ሚጠብቅ ሚመስለው ሰው ላየሰ ነው ወንዶች ሚቸክሉት! ደግሞ በቤተክርስቲያን ያሉ ሰዎች ይብሳሉ! ራሳቸውን እየዋሹ ስለሚኖሩ ይብሳሉ!!!! ድንቄም የእግዚአብሔር ታማኞች!!! ይቅርታ ካየሁት አንፃር አንደኛውን በአለም የተነከሩት ይሻላሉ! ይፀፀቱና ታማኝነታቸው ይፀናል። ይሄ የቤተክርስቲያን ነን ሚሉ ሰዎች... ውስጡን ለቄስ....