የእናታችን ሞት ነበር የለየን! !በማደጎ ስፔን ያደጉት ወጣቶች ከ 15 ዓመታት በኋላ ቤተሰባቸውን አገኙ!@ShegerInfo |Ethiopia Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    Ethiopia news | Eritrea news | Adoption | Ebs | Donky tube | seyfu on EBS |sheger info new video | eyoha media |
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 198

  • @ethiodagi9570
    @ethiodagi9570 3 часа назад +37

    እንኩዋንደስ አላችሁ እኔንም ከልጄጋር እንደዚህ ለማውራት እንዲያበቃኝ ፀልየልኝ

    • @elsa3589
      @elsa3589 Час назад +1

      መሲ ጋር ነይና ጠይቂ

  • @FITFTYCY
    @FITFTYCY 4 часа назад +27

    ተለያይተው የሚያለቅሱትን ሌሎችንም ፈጣሪ ለዝህ ያብቃቸዎ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 3 часа назад +15

    የህፃኑ ልጅ ወላጆች የልጁን ፀጉር እንዲህ አታርጉ አትቆጣጥሩት ወንድ ነው እንደወንድ አድርጋቹ አሳድጉ !!

    • @abebatewolde9201
      @abebatewolde9201 2 часа назад +4

      It’s not your business. Just say congratulations to this family. they know how to control their own kids period

    • @elsa3589
      @elsa3589 Час назад +1

      ​@@abebatewolde9201ለምን እንደዛ ትላለህ ትውልድ እየላሸቀ አያገባችሁም ይባላል ? እንደ ሀገር እኮ ነው ማሰብ ያለብን ፣ ሁሌ ምን አገባን ይባላል ?

    • @meseretsemeani360
      @meseretsemeani360 Час назад

      ምን አገባሽ

    • @elsa3589
      @elsa3589 31 минуту назад

      @@meseretsemeani360 ልጅ የሌለው ሰዉ አስተያየት ፣ የወለድሽው ልጅ ወንድ ሆኖ እንደ ሴት ሆኖ ህመሙ ይሰማሽ ፣ ያኔ ምን አገባኝ ትያለሽ

  • @MissJobeba
    @MissJobeba 4 часа назад +10

    አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Час назад +5

    እሰይ እንኳን እንባችሁ ታበሰ አብሬ ነበር ያለቀስኩት እንኳን ደስ ያላችሁ🙏👏👏👏👏አስተርጏሚዋ ደስ እምትል ሴት ተባረኪ🥰መሲዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 3 часа назад +6

    ደስ ሲል እርግጠኛ ነበርኩኝ እንደሚገናኙ በጣም ደስ ይላል እንኮን ደስ ያላችሁ❤❤❤❤❤

  • @tiruworkabiy731
    @tiruworkabiy731 3 часа назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጂቷ ስታለቅስ ተንሰፍስፌ አልቅሸ ነበር እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ መልካም ግዜ

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 3 часа назад +4

    .እግዝኣብሄር ይመስገን እንኳን ፈጣሪ ኣገናኛቹ በጣም ነዉ ያስለቀሱኝ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 часа назад +7

    ሱብሃን አላህ ሚገርመኝ ፈላጊ እና ተፈላጊ አንድ አይነት ስሜት መፍላላግ ስኖራቸው ሳይ 😢ወይኔ እናቴ በእኔ ናፍቆት ይህ እየሆነች ነው ብዬ ያስለቅስኛል ዱአዋ አርጎልን ይህ አመት ጭንቀት ውስጥ ነኝ ለእናቴ ብላችሁ ዱአዋ አርጎልኝ እናቴ 😢በእኔ ናፍቆት ነይ እያለችን ትጨንቃለች ግን በአሁን ሳአት ተስፋ ከልቤ የለም ህይወት ደክሞኛል

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 57 минут назад +5

    የሴቷ መጓጓት እና ደስተኛነቷ እንደኔ ያሳዘነው ያስለቀሰው ላይክ ያድርግ

  • @musbahhammid
    @musbahhammid 2 часа назад +4

    ኡፍፍፍ ደስ ሲል በተለይ ማህሌት ስታለቅስ አንጀቴን አላወሰችኝ ደስስስ ብሎናል

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 4 часа назад +4

    አልሀምዱሊለህ እንኮን አላህ አጋነኛቹሁ ኡፍፍ በለፈው በኢባ ነበር የጨረስኩት ቨድዮው ዘሬም የደስታ እበ እየለቃስኩ የአላህ አይ መላየት

  • @aklilemariamwami680
    @aklilemariamwami680 50 минут назад +3

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ፈርቼ ኢቢኤስይቅረቡ ብዬ ነበር እግዚአብሔር ታላቅ ነው መሲ እንኳን ደስ አለሽ በአካል ለመገናኘት ያብቃቸው ።

  • @Muna-o3t
    @Muna-o3t Час назад +4

    አልሀምዱሊላህ አልቅሼ ነበር ።

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 Час назад +4

    እናት ከሌለች ህይወት ይበተናል ፈጣሪ እንኳን እረዳችሁ❤

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 4 часа назад +4

    እልል ክልል እንካን አደረሳቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 2 часа назад +3

    ወይኔ በማርያም ደሥ ሲል በጣም ነበር ያሣዘኑኝ እውነት ተመሥገን እንኳን ደሥ አላቹህ በሠላም አገናኛቹህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 часа назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ በእንባ ነው የጨረስኩት እኔም የእናት ብሶት ስላለብኝ😢😢😢😢

  • @S.m543
    @S.m543 2 часа назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ❤
    ይሄ የወይባ ጢስ የምትሉት በሳይንስ የተደገፈ ነው የምታውቁ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል

  • @አይሻየአዩቤናፋቂ
    @አይሻየአዩቤናፋቂ 2 часа назад +2

    አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል አኔ እሎ እንደ ሚገኙ ሙሉ እምነት በረኝ ኡፉፉፉ

  • @tamrattaye7848
    @tamrattaye7848 2 часа назад +3

    እባካችሁ ተሰሚነት ስላላችሁ አማራ ክልል በአሁን ሰአት ህፃናት ቀሳውስት አዛውንቶች የቆሎ ተማሪዎች ደሀ ሰርቶ አደሮች የእለት ጉርሳቸውን ለመስራት ችቦ እየሸጡ በድሮን አቃጥለው ገለዋቸዋል ናዚዎቹ ለነሱም ፕሮግራም ስሩላቸው ችግር የሚጮሁላቸው ለሌላቸው ህዝቦች ጩሁላቸው

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 47 минут назад

      በፑለቲካ አሳቦ ኦርቶዶክሳውያን ነው የሚገለው የሚጨርሰው እፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Час назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 2 часа назад +1

    ዉይ.መሥየ.የደስታእባ.አነባሁወላሒ.ልልልልልልመሥየረጅምእድሜይስጥሽ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 28 минут назад +1

    በመጀመሪያ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤
    በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @menenayele6878
    @menenayele6878 2 часа назад +2

    ልልልልልልል በጣም ደስ አለኝ ፈ ጣትሪ ይባርካችችሁ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 37 минут назад +1

    😭😭😭😭😭😭ላለማልቀስ ሞከርኩኝ ግን አልቻልኩም ማህሌት የኔ ዉድ አጀቴን በላችኝ በዛላይ የቲም ስለሆኩኝ አልቻልኩም

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Час назад +1

    እግዚአብሄር ፡ ይመስገን ፡ በደስታም ፡ በሀዘንም ፡ በማልቀስ ፡ አይኔ ፡ ሊጠፋ ፡ ነዉ።

  • @AaBb-v6n
    @AaBb-v6n 3 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ባለፈው በጣም ነበር ያዘንኩት በተለይሴቲቱ በጣም ተከፍታ ሳያት

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 42 минуты назад +1

    የፈጣሪ ስራ እነሱ ሲፈልጉ እናዝኽ ሲፈልጉ ፈጣሪ መንገድላይ ተገናኙ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 часа назад +1

    መሲ ምንአለ ባይከፈልሽም ልጃቸው ስዊድን ያለች ፒያሳ ያሉትን እናት አንዳንድ ግዜ ብትለቂላቸው

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 19 минут назад +1

    ማህሌት እና ናቲ ቋንቋ እንዲለምዱ ከእህት ከወንድሞቻቸው ጋር እንዲግባቡ አስትርጐሚዋ ምክር ስጫቸው በመጡ ጊዜ የልባቸውን መጫወት እንዲችሉ በዚህ አጋጣሚ አስተርጐሚዋ እግዚያብሔር ይባርክሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ መሲ አንቺ ልትመሰገኚ ይገባሻል

  • @selinahagos3510
    @selinahagos3510 Час назад +1

    እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉ማሂዬ ደግሞ የዋህ አልቃሻም ሳቂታም ናት በጣም ነበር ያሳዘነቺኝ እንኳንም ፈጣሪ ረዳቹ የልባቹን መሻት ሞላላቹ ተገናኝታችሁ ቤተሰባዊ ፍቅራችሁን አጣጥሙ❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 часа назад +1

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ መሲዬ አንቺም እደለኛ ነሽ አንቺ ላይ የቀረቡ አብዛኛዎቹ በአጭር ጊዜ ይገናኛሉ ምርጥ ሰራ በርቺ እናመሰግናለን።

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 часа назад +1

    Inquwan abro adersen mesey for ur family's too amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 Час назад +1

    ያአላህ አልሃምዱሊላህ እደት ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Час назад +1

    በጣም ያሳዘነችኝ ሴቷ ነች ስሜቷ ውስጤ ገባ 😭😭

  • @makiafayisa
    @makiafayisa 3 часа назад +1

    Betam des yelal Alhamdulilaah yetatefafuu sawochen hull Allah yagenanchew😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 2 часа назад +1

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤❤❤🎉🎉🥰🥰👏👏👏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶

  • @EnidaleTesfaye
    @EnidaleTesfaye 3 часа назад +1

    መሢ ተባረኪ እውነተኛ መረጃችን ነሽ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 3 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 4 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 2 часа назад +1

    እንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 2 часа назад +1

    Waye enate semesh eko yeneshle bamene kale teglaseh yehune enata ewadeshlhu rjime edmna tena yesth enate gabana katach yebatu mberate la ljiochwa berhane ye ayene belne mne lebalesh lmaneegnweme enkone daselachu maseya egzabher rjime edmna tena yestesh lahulu berhane honasehle .....,........enkone la berhna masekal berhnu adreschu

  • @MousyHonzalez
    @MousyHonzalez 3 часа назад +1

    ተመሰገን

  • @Hiber88
    @Hiber88 4 часа назад +1

    እሰይ

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 2 часа назад +1

    የኔስ አብሮ ማልቀስ ልጂቱ ጋ የኔም እንደ እህቴ እማያት የጎረቤቴ ልጂ በአራት አመቶ ስፔን ሂዳለች አሁን እድሜው 20 ይሆናታል ሀያት አደም ትባላለች ለማደጎ የተሰጠችው እናትና አባቶ ደካማ ስለነበሩ ነው እናም እሶን ከላኩ ከአመታት በኅላ እናቶም አባቶም ሞቱ ኢትዩ፣፣፣ መታ አታውቅም ከኛም ጋ አትገናኝም መሲየ በነዚህ ልጆች አማካኝነት ብታፍላልጊልንና ብናገኛት ደስ ይለናል እንዴት እናግኝሺ ስልክሺን አድራሻሺን

    • @dnv6347
      @dnv6347 Час назад +1

      😢😢😢😢

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 часа назад +1

    Wow🎉

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 58 минут назад

    አልህምድሊላ እንኳንም ተገናኙ ደግሞ በአካል ለመገናኘት ያብቃችሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 35 минут назад

    በጣም እርግጠኛ ነበርሁ እንደሚገናኙ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል ደስ ይላል እግዚአብሔር አይለያችሁ💐💐👏👏👏🕊🕊🕊

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 часа назад +1

    መቶ በመቶ😢እህቶ ሀገር ብትኖር አይውጡም ልጆች ቤተሰብ ይኖር ይህ ስሜት ብቻ ቤተሰብ የሌለው ነው ሚረዱት

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 2 часа назад

      እውነት ነው እሷ ደርሳ ነበረ ሴት ልጅ ተስፋ ናት

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Час назад

    እንኳን አብሮ አደረሠን መሢ እህቶቻችን እንኳን ደሥ አለችሁ እግዚአብሔር የተለያየን ቤተሰብ ያገናኛችሁ

  • @bmm72
    @bmm72 59 минут назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 2 часа назад

    እንኳን ደስ አላቸው መሲ አንቺም ተባራኪ በዚህ ቀጥይበት የእኔ እናት ተመስገን እንኳን ተገናኙ ደስ ይላል❤❤❤

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 часа назад

    ምነው በአንድ ደቂቃ አንድ አይነት ማስታወቂያ በንባብና ሙዚቃዊ ቃና ይደብራል

  • @EtaferahuAdmasu
    @EtaferahuAdmasu 2 часа назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ተገናኛችሁ እልልልልልልልል ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ምን ይሳንሃል❤❤❤❤

  • @አይሻየአዩቤናፋቂ

    ማሂ አደንግጪ ኢቲዮጰያ የእንስሳት ፍትህ አልጀመርንም ደሞ እንዳትቀሪ ቶሎ ነይ በተሰብ ጋር ስትገናኙ ማየት ናፍቂያለሁ

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 3 часа назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአንተ ምን ይሳንሀል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 42 минуты назад

    መሰዬ ሰራዎችሸን አምላክ ይባርክ የኔ ቆንጆ እንኳን ደሰ ያለሸ ውዴ

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 3 часа назад

    ማሻ አላህ
    እንኳን ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል መገናኘታችሁ

  • @belekassaye9644
    @belekassaye9644 59 минут назад

    እንኳን ደስአላችሁ ነብሴ ተደሰተች ቸር ያሰማሽ መሲዬ

  • @Mimi_asmr4L
    @Mimi_asmr4L 2 часа назад +1

    ❤❤❤❤

  • @genettadesse2986
    @genettadesse2986 3 часа назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኙ ሴቷ ልጅ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ነበር ።

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 4 часа назад

    በርግጠኝነት እንደሚገናኙ እርግጠኛ ነብርኩ በአጭር ጌዜ የቅዱሳን አምላክ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ሲያሳዝኑ እኔን አፈር ልብላ

  • @AyeleTadesse-eb9vq
    @AyeleTadesse-eb9vq 5 минут назад

    የምትወደጂ ሴት ነሽ!!! ቤተሰብሽ ይባረክ።

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    እሰይ በጣም ነበር ያለቀስኩት እንኳን ደስ አላችሁ

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 3 часа назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ተገናኙ 😭😭 በጣም ደስ ብሎኛል 🥰🥰

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Час назад

    መሲዬ-እንኳን ለመስቀል በአል በስላም አደረስሽ ከነመላው ቤተስብሽ ::መቼም እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህ ቤተስብ በመገናኘታቸው በጣም ነው ደስ ያልኝ ❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 часа назад

    ተመስገን እንካንም ተገናኛችሁ🙏❤

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 2 часа назад

    አግዚአብሔር ይመስገን
    Woowowowowowowow🍇🍇🍇አግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 3 часа назад

    እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ ዊ ቀላል አላስለቀሱኝም ነበር አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ በቃችሁ

  • @weinshetadmassu3089
    @weinshetadmassu3089 3 часа назад

    እግዝያብሔር ይመስገን!

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 3 часа назад

    እበከችው እኔም ልጅ አለኝስፔን አለች ተበርኝ ገዜጠኛ

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 2 часа назад

    መሲ በቅድሚያ እ/ር ይመስገን ከጌታበታቺ ሆነሺ አንቺደግሞ ተባረኪ ዘላለም የሚባለው ወንድማቸውግን በጣም ልቡ ስብር ብሏል አይዞህ በርታ በጣም ደስ ይላል

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 2 часа назад

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ማህሌትየ እንኴን ደስ አለሽ ናቲየ እንኳን ደስ አላችሁ ያኔ ማህሌትየ አስለቅሰሽኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ የደስታ እንባ ነው ያለቀስኩት ኡፍፍፍ ደስ አለኝ
    መሲየ እና አስተርጓሚዋ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ መልካምነት ለራስ ነው ተመስገን

  • @sabaali5002
    @sabaali5002 Час назад

    Egzabher yemsgen 🎉 amelake hoy aderakin lijocha raschewn saychelu endatwsdegn endew 😢😢

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 3 часа назад

    እንኳን ደስ አለችው ማህሌት በጣም ነው ያስለቀሰችኝ

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 27 минут назад

    እስይ እግዚአብሔር ይመሰገን ኡፍ ተመሰገን

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 Час назад

    እንኳን ደስ ያላችሁ ፈጣሪ ይመስገን !!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🍾

  • @haimont9075
    @haimont9075 2 часа назад

    እግዚአብሔር, ይመስገን እንዴት ደስ ይላል

  • @እንግልቶበዛ
    @እንግልቶበዛ 37 минут назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Час назад

    Yesew hagr enkoin lellegoh larogitohem nafkotu kebad new enkoin des yalahehu

  • @teshome7693
    @teshome7693 3 часа назад

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገንንን

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Час назад

    Mutohu betsebohahehu meneja des yeblahew

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 Час назад

    Now you're telling the truth. You haven't researched enough before sending this innocent children.
    Legenzeb bilChehu yaderegachihu yejachihun tagegnalachihu. Ahun eyederesu new tarik keyebotaw yiwetal. Firdun keEgziabher tikebelalachihu

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 3 часа назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @teklelove
    @teklelove 2 часа назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስጠብቅ ነበር ❤❤❤

  • @weynishetweynishet-j5m
    @weynishetweynishet-j5m Час назад

    Mesye fetari ybarkshi betam des ylal enkan des alachu

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 Час назад

    ተመስገን በጣም አሳዝነውኝ ነበር

  • @kon9394
    @kon9394 4 часа назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን በነዚህ ልጆች አዝኜ አልቅሼ ነበር ክብሩ ይስፋ ለምድኃኒያለም ደስታም ያስለቅሳል ተመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ነው የአቺን ፕሮግራም የምከታተለው የነዚህ ልጆች ደስታ ያስደሰተው ላይክ ያድርጉ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Askal-q9u
    @Askal-q9u 3 часа назад

    እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ ይህ ታረክ የኔም ነው በተለይ እነት አትሙት

  • @ElsabethDaniel
    @ElsabethDaniel 42 минуты назад

    Enkuwane adresachu egzabher enkuwane agnagachu

  • @MandenateEjigu
    @MandenateEjigu Минуту назад

    Yene werk asetrguamiwa tebarekii betam desss yelale enkuan fetari agenagnachu

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 40 минут назад

    ሴቷ ልጅ በጣም ተጎድታለች😓😓😓

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 3 часа назад

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @ሰናይትሐይሌ
    @ሰናይትሐይሌ 3 часа назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እእእእእእእ ልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 3 часа назад

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 часа назад

    ደስ የምል ነገር ነው እንኳን ደስ አላችሁ 🙏❤️🥰

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 Час назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ መሲ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 39 минут назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 35 минут назад

    ❤❤❤❤ እሰይ እንኳን ደስ ያላቹህ