ልዩ ጨዋታ ከፍናን ህድሩ ጋር/ "የመጀመሪያ ክፍያዬ ስድስት መቶ ብር ነበር... ብዙ የውጭ ሰው አይደለሁም" /በቅዳሜ ከሰአት/

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @lijnatty2082
    @lijnatty2082 3 года назад +364

    ሰው እንዴት በውስጥም በውጭም ፍፁም ቆንጆ ሊሆን ይችላል ❤እንደ ፍናን የምወደው ተዋናይት የለችም ❤️🔥❤

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 3 года назад +159

    ኢትዮጲያኖች እድህ ሰውነታችንን ስትር ስናደርግ ነው ውበታችን ጎልቶ የሚታየው ፍናን ቆጆ አደኛ አለባበስ 👍😍😍

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel 3 года назад

      Eroza damreny ruclips.net/video/5yaxryW5TR8/видео.html

  • @heniman7024
    @heniman7024 3 года назад +33

    በጣም በሳል ልጅ ናት !! በመልካም ስነምግባር የሳደገቻት እናቷ ምስጋና ይገባታል !!

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 3 года назад +25

    ብዙ ውጪ አትወጪም ኢንተርቪውም ብዙ አትፍልጊም ስትላት የመለሰችው መልስ 🤔 ስራዬ ላይ ማተኮር እወዳለው ብዙ ሰርቻለው ብዬ አላምንም አቴንሽን መሳብም አልፈልግም ነው ያለችው 🤔🤔 ነይ ማነሽ ማስተዋል እስኪ ከዚህች ልጅ ጋር ጔደኛ ሁኚ ትንሽ ብትስተካከይ 😆😆😆 ፉናን በጣም እስተዋይና ጨዋ ነሽ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 3 года назад +81

    ፍናን አለባበስሽ ! ስርአትሽ ! አነጋገርሽ
    ሁሉ ነገርሽ ጨዋ ! ለሌሎቹ መልካም ምሳሌነትሽን በዚሁ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ !!!!

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 года назад +63

    አንደበት ✔️ውበት✔️ እርጋታ✔️ ስረአት ✔️ለእናትዋ ያላት ፍቅር 😥አመጣው እኔም እናቴን በፍቅር ነው ምወዳት የኔ እናት ለዘላለም ኑሪልኝ🙏🙏

  • @dhjfifjjrjju1165
    @dhjfifjjrjju1165 3 года назад +197

    እረ የወገን ያላህ በሳኡዲ ለሚሰቃዮ ወገኖቻቺን

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል

    ፋናንዬ በጣም ነው የምወድሽ ለእናትሽ ያለሽ ስሜት ይለያል ❤️❤️❤️❤️

  • @Titay2348
    @Titay2348 3 года назад +63

    የሴት ልጅ ውበቷ አለባበሷ ነው ስነምግባር ከውበት ጋር አሟልቶ የሠጠሽ ምርጥ ሴት ፍናን ህድሩ. ቀጥይበት ለአለባበስሽ100%

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад

      የተፈጥሮ ውበት ይበጣል ፡ ከሰው ሰራሹ ልብስ ። 🤔

    • @Titay2348
      @Titay2348 3 года назад +2

      @@tenalehulum አለባበሷ ጥሩ ባይሆን መልኳንም ያበላሸው ነበር ለሴት ልጅ ውበቷ አለባበሷ ነው

    • @libamset
      @libamset 3 года назад

      የልብስ ሥራ ፍላጎት ካለሽ ጎራ በይ!

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 года назад

      @@Titay2348 በትክክል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      @@rabiarabia1881
      ሰው ሰራሽ የሆኑ ቁሳቁሶችን ለመስራት የምንጠቀመው ግብአቶች ሁሉ ከተፈጥሮ የሚገኙ ናቸው ። ለምሳሌ ፡ ልብስ ለመስራት ጥጥ ያስፈልጋል ። 🤔

  • @محبالنبي-ك2ش
    @محبالنبي-ك2ش 3 года назад +11

    በጣም የምወዳት ልጅ ናት... ባጠቃላይ ቀለል ያለች ልጅ ናት... ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ

  • @eletek1121
    @eletek1121 2 года назад +19

    የኔ ልዕልት የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋይ ሁሉም ሙገሳ 100% ይገባሻል ዘላለም እንደዚ ደስተኛ ሁኚልኝ 😘😘😍

  • @amte4467
    @amte4467 3 года назад +293

    ፀባይ +
    ቁንጅና +
    የድምጿ ከለር +
    =Beautiful 😍😍

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 года назад

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ የእኔ ዉድ እህት ደምሪኝ

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 года назад +1

      @@UmYosefRUclips እንደማመር

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад +2

      የድምጿ ፡ ቅላፄ ይባላል እንጂ ቀለም [ ከለር ] አይባልም ። 🤔

    • @Mathswithyohaannes
      @Mathswithyohaannes 3 года назад +1

      @@UmYosefRUclips demrign emelsalew

    • @Mathswithyohaannes
      @Mathswithyohaannes 3 года назад +1

      @@tenalehulum demrign

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 3 года назад +176

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እንደኔ በስደት ያላችሁ
    ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።።

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 3 года назад +189

    ዮኒ ዛሬ በጣም ነው የወደድኩህ ፍናንን እንዲ ስላሞገስክልኝ ደሞ ይገባታል😘

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 года назад +1

      🥰🥰👍🥰🥰

    • @Mathswithyohaannes
      @Mathswithyohaannes 3 года назад

      @@samuraiadisabab9260 demrign samurai

    • @mekdibest215
      @mekdibest215 3 года назад +1

      እስቲ ማስረዳት ይቻላል ምን ይሄን ያህል ትልቅ ነገር ስላደረገች

    • @selman456
      @selman456 3 года назад +1

      Amani
      ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html

    • @adis9652
      @adis9652 2 года назад

      ruclips.net/channel/UC1q8MRhL33Vo0hrd4_rXOxw love that

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад +3

    ድምፅሽ አነጋገርሽ የኛ ድራማ ከምትሰራው ቤቲ ጋር ይመሳሰላል ደስ ስትይ ቁንጅና ከስርአት ጋር👌👌👍👍

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 3 года назад +28

    በጣም ምወዳት ፀባይ ስርአትሽ በቂ ነው ቁንጅና ከላይ ልቅም አርጎ ነው የሰራሽ 🥰🥰

  • @amesalemegenasa614
    @amesalemegenasa614 3 года назад +91

    የኔ ቆንጆ ውበት ክስ ምግባር ጋር ያለሽን መልካም ነገር ቀጥይበት እናትንሽ ልትመሰገን ይገባል አንቺም የምትልሽን መስማትሽ ጠቅምሻል ብዬ አስባለው ብትቺይ ታዳጊዎች የሚቀይር ስራ ብትሰሪ አሁን ትውልዱ ያጣው ነገር ስለሆነ እቤትሽ መሆን መውደድሽም ጥሩ ነው እኔም የዛ ስው ነኝ በርቺልኝ የኔ ማር

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    ፍናንዬ ስወድሽ በዚህ ትህትናሽ ያፅናሽ አለባበስሽም ውብ ኢትዮጵያዊት ነሽ ከቁንጅና ጋር

  • @leehenny2759
    @leehenny2759 3 года назад +9

    በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች። ቁንጅናዋ እንዳለ ሆኖ እንደዚህ ንግግር በትክክል መግለፅ የሚችል ሰው more ይስበኛል። መጀመሪያ ያየሁዋት ሰይፋ ላይ ነበር እና አነጋገርዋ በራስ መተማመኗን ያኔ ነው የወደድኳት። በአሁኑ ጊዜ በብዛት በአርቱ አለም ያሉት interview ሲደረጉ እንኩዋን አርቲስት ለመሆን ንግግር እንኩዋን አለመቻላቸው በመልካቸው ብቻ ያንን እድል እንዳገኙ ግልፅ ነው። like ሰላም ተስፋዬ፣ ማስተዋል፣ ሀናን ታሪቅ፣ አዲስአለም ጌታቸው እና ሌሎችም Interview ስትደረጉ " ከጓደኞቼ ጋር ልንዝናና ወጥተን እከሌ የሚባል ፕሮድዩሰር አይቶኝ ፊልም ላሰራሽ አለኝ " ሁላ ኑ ፍናንን እይዋት😂😅

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад

      ዐይን የወደደውን ፡ የፊልም ተመልካች ሊያየው እንደሚፈልግ ለማንም ግልጽ ነው ። 🤔

    • @selman456
      @selman456 3 года назад

      ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html

  • @bezuayhuyetagesu8624
    @bezuayhuyetagesu8624 2 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጎበዝ አርቲስት ነው ያቀረባችሁት ፍናን በጣምነው የምወድሽ በተለይ ለእናት ትልቅ ቦታ የሚሰጥ ነው ደስ ነው የሚለኝ

  • @موسعبد-ل4ط
    @موسعبد-ل4ط 3 года назад +21

    ዬኒየ ፍናንን ስታደንቅ ባገላለጽህ ቀናሁብህ እኔ ሁሌ አንተን ለማድነቅ ኮሜንት ልጽፍ እልና እደፈለኩት አንተን መግለጽ እደምፈልገው አይሆንልኝም በጥቅሉ በጣም ነው እምወድህ እማደንቅህ ወድሜ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 3 года назад +17

    የኔ ቆንጆ እንደመልክሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ፍናንዬ እናትሽም በጨዋ ነዉ ያሳደገችሽ ልትመሰገን ይገባታል

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 года назад +27

    አለማድነቅ አይቻልማ ፊኑዬ ስርአትሽ የኔ ሴት ሁለተኛዋ መሠረት መብራቴ❤😘😍

    • @tsigefeseha5178
      @tsigefeseha5178 9 месяцев назад

      Bemnm kemeseret mebrahate aygenagnum aymetatenum Fenan ejig chewa lj nat adebete rtu

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 3 года назад +24

    ዮናስ ለebs የምትመጥን በጣም ስርአት ያለህና ሰውና ባህልን አክባሪ ነህ

  • @abebechabebech2590
    @abebechabebech2590 2 года назад +5

    ሰወድሽ
    ትሕትና ውበት ሁሉንም የሠጠሽ ነሸ ክብር ለእናቶች

  • @yonicooltube5155
    @yonicooltube5155 3 года назад +28

    ዮኒ የሚገርም ስብእና ነው ያለህ። እየቀልድክ ወዲያው ወደቁም ነገር የምትገባበት ሁኔታ በጣም ይገዛል። ፀጊም ለዛ አለሽ። ፍናን ሀፍተይ ንበርልና።

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 3 года назад +7

    እረ ዬን ፤ፀዲ ይመቻችሁ ቁምነገረኛ ልጅ አቀረባችሁ ሁሌም ምርጥ ነው ዝግጅታችሁ
    የልጅ አዋቂ ታምሪያለሽ 💯💯💐ብዙ ግዜ እናቱን የሚያከብር እና ብዙ ከቤቱ የማይወጣ አሸናፊ ነው 🇪🇹🇪🇹💯💯 አትጠራጠሩ ምክንያቱም ብዙ ማንበብ ይቻላል እውቀት ከማንበብ ይገኛል ስለሆነም እራሳችሁን ጠብቁ ድሉ እግዚአብሔር ጋ ነው 🇪🇹🇪🇹💯💯💐🌻 አመሰግናለሁ።

  • @segedzeray9854
    @segedzeray9854 3 года назад +36

    ፍናን( ጽብቕቲ ) ፈጣሪ ከምትወጃት እናትሽ ጋር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

    • @derwegzumerfolg4725
      @derwegzumerfolg4725 3 года назад +1

      ኤርትራዊት ናት ወይ ከ ትግራይ

    • @zahrajameel4215
      @zahrajameel4215 3 года назад

      @@derwegzumerfolg4725
      ጁንተ ነት ትግራይ

    • @abelteame1450
      @abelteame1450 3 года назад

      @@zahrajameel4215 why do you lie, wshtam.

    • @etheth5034
      @etheth5034 2 года назад

      @@derwegzumerfolg4725 ሰው ናት

    • @etheth5034
      @etheth5034 2 года назад

      @@derwegzumerfolg4725 ሰው ናት

  • @munitmar7076
    @munitmar7076 3 года назад +679

    100% ቁንጅና
    100% አለባበስ
    100% ፈገግታ በቃ ልዩ ነሽ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 3 года назад +2

      እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel 3 года назад +2

      Munat damreny ruclips.net/video/5yaxryW5TR8/видео.html

    • @GoteTube
      @GoteTube 3 года назад +3

      @@ZAMZAM-dz6dr ደምሬሻለሁ። እንድትመልሽልኝ

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 года назад +3

      @@ZAMZAM-dz6dr እንደማመር

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 года назад +3

      @@GoteTube እንደማመር

  • @samiramohammad2265
    @samiramohammad2265 2 года назад +2

    ዮኒዬ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ፍናንዬ የምኮራብሽ የምወድሽ የማደንቅሽ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነሽ በቃ ሙሉ ተሰጥኦሽን ነው የምወዴው

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 3 года назад +78

    ዮኒ ፍናንን ዛሬ በልዃ ነው የገለጽካት ከዛም በላይ ይገባታል 💯👌 ትህትናዋ ከ መሲ ጋ ሚመሳሰል ነው በርቺ ቀጥይበት ሽኮሪና 🇪🇷🇪🇷

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 3 года назад

      Wededat eko fonka gebalshi

    • @proudmom6294
      @proudmom6294 3 года назад +2

      Eritreawi ya ab insta nata rayo

    • @betybety8380
      @betybety8380 2 года назад +1

      Beatiful lady i think she is eritrean

    • @bruksamiel8652
      @bruksamiel8652 2 года назад +1

      @@betybety8380 yes she is our blood🇪🇷👑♥

    • @betybety8380
      @betybety8380 2 года назад

      @@bruksamiel8652 ha ha she seems..... our blood talks by itself🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад

    የልጅ አዋቂ ነሽ የሴት ደርባባ በዚህ እድሜሽ እንዲህ አይነቱን ስብዕና ትህትናን ይዘሽ መገኘትሽ በራሱ መታደል ነው ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw8925 2 года назад +4

    በስመአብ ንፁህ ውበት ከላይም ከውስጥም የአለባበስሽ ስርዓት፣ የአነጋገርሽ ለዛ ስታምሪ የኔ ቆንጆ እ/ር አምላክ በደሙ ይሸፍንሽ

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 2 года назад +3

    የኔ ቅመም አሞልቶ የሠጠሺ እርጋታሺ ስነስራትሺ ተቆጥጠሺ ማደግሺን ያሳብቃል እድሜና ጤና ላሳደጉሺ እናትሺ❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @mebeashibru2094
    @mebeashibru2094 3 года назад +8

    ከንግግርሽ እንደተረዳሁት እናትሽ በደንብ ቀርፃ ነው ያሳደገችሽ ክብር ይገባታል ለአገር የምትሆን አድርገሽ ስላሳደግሻት ምስጋና አቅርቡልኝ እንደዚህ እናቶች ያብዛልን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 года назад +38

    ጨዋ ዩጨዋ ልጅ ነሽ አለባበስሽ እንድትከበሪ ያደርግሻል ውብ ልጅ ነሽ እናትሽን ስላከበርሽ እግዚአብሔር ህይወትሽን ያሳምርልሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ተባረኪ ወላጁን ያከበረ መጨረሻው ይምራል❤️

    • @libamset
      @libamset 3 года назад

      ትክክል!

    • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
      @ኣነእየ-ቐ5ኰ 3 года назад

      ትግራወይቲ ናት።

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 года назад

      ትግራዋይ አይደለችም ኤርትራዊት ናት

    • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
      @ኣነእየ-ቐ5ኰ 3 года назад +1

      @@ethiopiakebede5931 ዮናስ ለምን ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ኣላት ኤርትራዊ ከሆነች? የኤትራና የትግራይ ህዝብ ማንነታችን ኣንድ ነዉ ተጋሩ ነን። የለየን እሄ እርኩስ ሰይጣን ጡት ቆራጭ ምነሊክ ናቸው። እኔ ዜግነቴ ኤርትራዊ ነኝ ማንነቴ ግን ትግራዋይ ነኝ። ተጋሩ በሁለት ኣገር የምንኖር ኣንድ ህዝብ ነን።

    • @soziah2703
      @soziah2703 3 года назад

      @@ኣነእየ-ቐ5ኰ er tarike Mersate Minilke ke barnte nwe yawtane Endza bayeune Noro zara yeuane yemsle kemise Lebsa atyatme nbre

  • @Blangi
    @Blangi 3 года назад +31

    ወይ እርጋታ : እውነትም ደስታ ውብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቆንጆ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ:

  • @lemagmeskel1550
    @lemagmeskel1550 2 года назад

    በጣም ነዉ የምወድሽ ለስራሽ ፍቅር ያለሽ ኢትዮጵያዊ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 3 года назад +8

    ዮኒ Mr kind የምር ቅን ሰው እንደሆንክ ይሰማኛል ይመችህ bro

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 2 года назад +1

    ከአንተ ጋር መጓዝ እጅግ ሲበዛ አስደሳች እና አስተማሪ ነው።

  • @alemandemariam4998
    @alemandemariam4998 3 года назад +9

    ለ እናትሽ ያለሽ ፍቅር an amazing 🇪🇷🇪🇷🥰

  • @aysakoyoutube
    @aysakoyoutube 3 года назад +270

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eto_dagi
    @eto_dagi 2 года назад +12

    ውድ የሰፈሬ ልጅ ስወድሽ እኮ ፊዬ💖💖ማሚን ያቆይልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @getanehkebede2591
    @getanehkebede2591 2 года назад +2

    አዘጋጅየው ቆንጆ ነሽ ቆንጆ ነሽ ስትል ይሰላቻል ለራስህ የፈለካት ነው የምትመስለው ሚስት ካለህ ይህን ደግመህ አትበል ሚስትህን አለማክበር ነው። ልጅቷ ቆንጆ ነች አንዴ ንግረሀታል ይብቃህ።

  • @toybaloveyoutub1991
    @toybaloveyoutub1991 3 года назад +90

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።

  • @redseakings3344
    @redseakings3344 2 года назад +2

    ፍኒ ማንነትሽ መናገር ኣትፍሪ ኩሩ ኤርትራዊ ነሽ . በጣም ንወድሻለን ጽብቅቲ ሓፍትና ❤️🇪🇷🙏🇪🇹

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 года назад +20

    በሁሉም የተሟላ ስብዕና ያላት ልጅ ያሳደገችሽን እናት አደንቃታለሁ ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 3 года назад +7

    ፈጣሪ ከላይ የተሰጣት እርጋታ + የመልካም አስተዳደግ ውጤት የውጪም የውሰጥም ተደማምሮ ውበቷ ሁሉ ነገሯን ማራኪ አድርጎታል።
    አነጋገሯ ቁጥብ አስባ የምትመልስ ለእኩዮቿ ምሳሌ የምትሆን ልጅ ወላጅ መሆን በራሱ ትልቅ መታደል ነው።
    ይህችን ውብ ልጅም በመልካም አስተዳደግ በተገራ ስነምግባር ቀርፀው የሰጡንን ወ/ሮ አስቴር አርአያን ስለመልካም እናትነትዎ ከልቤ አመሠግናለሁ!!!
    🙏❤️🙏

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +4

    የተረጋጋች ስርአት ያላት she is beautiful inside out and she is so humble God bless you good luck

  • @hbchannel6614
    @hbchannel6614 2 года назад +1

    ኣነጋገርሽ እና ለስው ያለሽ ክብር በጣም ነው ደስ የሚለው። ተባረኪ።

  • @al-dani3458
    @al-dani3458 2 года назад +3

    እንደዚህ አልጠበኩም ነበር ፍናን በጣም መልካም ሴት ነሽ ❤

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 года назад +9

    እኛ አለን በስደት አለም ከቤተሰቦቻችን የተለያየን በናፍቆት በሰላም ያገናኘን

  • @demir5389
    @demir5389 3 года назад +23

    እጅግ በጣም ቆንጆ አለባበስ ። ትህትና ፉል ነው ።ሌሎች አርቲስቶች ከዚህች እህታችን መማር አለባቸው ። የምትበላቀጡ ዥልጥ አርቲስቶች ብዙ አላችሁ ቶሎ ተመለሱ ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад

      " የምትበላቀጡ ዥልጥ " ብሎ የስድብ አስተያየት የሚፅፍ ፡ የስነምግባር አስተማሪና መካሪ ሊሆን አይችልም ። 🤔

  • @ቤቲ-ቀ9ቀ
    @ቤቲ-ቀ9ቀ 3 года назад +28

    እሰኪ ሁላችሁም እዲህ ልበሱ ሥታምር ❤

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 3 года назад +45

    የቲክቶክ ምልጥል እና ግልጥልጥ ሴቶች ኑ ሴትነት 101 ኮርሱን ውሰዱ
    ከሳያት ደምሴ ቡኃላ የመጣች ምርጥ ቆንጆ የምር ተባረኪ❤

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    በጣም ነው የምወድሽ አይይ አንች ላምስት ቀን እናትሽ ናፈቀችሽ እኔ ይህው ሰባት አመቴ ከተለየኋት በጣም ናፍቃኛለች ማምዬ
    😥😥❤❤😍😍

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 года назад

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ የእኔ ዉድ እህት ደምሪኝ

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 3 года назад

      እኔም 7 አመት ሆነኝ እረፍት ከሆድኩ ሀገር

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 3 года назад

      እኔም 10 አመቴ ብቻ አላህ በሰላም ያገናኘን

    • @Mathswithyohaannes
      @Mathswithyohaannes 3 года назад

      @@nejbahussain9936 ሰብስክራይይብ argilgn

    • @Mathswithyohaannes
      @Mathswithyohaannes 3 года назад

      @@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ ሰብስክራይይብ argilgn

  • @MmMm-vt3hw
    @MmMm-vt3hw 3 года назад +29

    ፍትህ ለእስረኞች አረ ወድም እህቶቻችን አለቁ አረ ድምጵ ሁኑን እባካችሁ ወገኖቼ ፍናንን ምርጥ ልጅ ናት ዝለቂበት

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 3 года назад +10

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ
    ትሆኛለሽ እናትም ሚስትም ልጅም የኔ ውድ ቁምነገረኛ አርቲስት

    • @selman456
      @selman456 3 года назад

      ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 3 года назад +5

    ኣቤት እናትና ልጅ100 ይገርማል ፍናነይ ታድለሽ ቀጥይበት

  • @abelyegeremu9936
    @abelyegeremu9936 3 года назад +72

    ሁሉም እናቶች እንዳንቺ አይነት መልካም አና ወብ ሴቶችን ያብዙልን...😘 😘

  • @Betu535
    @Betu535 3 года назад +11

    ፈናን በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ከኤርሚና ከተሼ የሰራሽው ፊልም ዋው😍😍

  • @GoteTube
    @GoteTube 3 года назад +18

    እግዚአብሔር። ሁላችን በቼሩ በፉቅሩ።ይጠብቀን።ወገኖቼ እባካችሁ። ለወገኖቻችን። እንጭህላቼው። ታላላቅ ዬቲበሮች። ዝም አትበሉ። ሀገራችን። ስላም።ያአድርግልን። በልጂቱዋ ቀለም አልባሳት ክብር ደሞ ስላደንቅ አላልፉም ድንቅ መልካም።ችሎታ ነው ተባርኪልን።

  • @tsehaykebede2308
    @tsehaykebede2308 2 года назад +2

    እንዴት ደስስስ የምትል ልጅ ናት
    በአለባበስ
    በፀባይ
    በውስጥም በውጭም ቆንጆ ናት እወድሻለሁ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 года назад +7

    የኔ ቆጆ የናቷ ልጅ ስታምር ውበት ሲለካ ውባውብ ነገር😍😍😍😍😘

  • @yeshiasnake6012
    @yeshiasnake6012 3 года назад

    በጣም የምታምሬ ልጅ ነሽ በርግጥ ማስታወቂያዎችሽን እነጂ ፌልምሽን አይቼ አላውቅም ሰውየው እንዳለው እኔም የአበሻ ፌልም አልወድም ግን ከኢንተርቢው እንዳየሁሽ በጣም የተረጋጋሽ ወጣት ነሽ በዚሁ ቀጥይበት ጌታ ይርዳሽ።

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 года назад +8

    ቁጅና ፈገግታ አለባበስ ማሻአላህ ፈኑዬ የምወድሺ ❤❤❤❤❤

  • @tebtatube3220
    @tebtatube3220 2 года назад +1

    ዮኒ ምርጥ ማንነትን የተጎናጸፍክ ሰዉ ነህ ጥበባዊ እይታህ ከ ቀልድ እና ቁምነገር ጋር ሲዋዛ ባንተ ያምራል በርታ

  • @አዩሽየአላህባሪያ
    @አዩሽየአላህባሪያ 3 года назад +51

    አለባበስሽ ያምራል እባካችሁ ሴቶች እራቅታችሁን አትሂዱ።።

    • @libamset
      @libamset 3 года назад

      የልብስ ሥራ ፍላጎት ካለሽ ጎራ በይ!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад +1

      እራቁት መሄድ ሕገ ወጥ ስለሆነ ፡ ማንም እራቁታቸውን ሲሄዱ አላየንም ።

    • @አዩሽየአላህባሪያ
      @አዩሽየአላህባሪያ 3 года назад

      @@tenalehulum ምኝ ምኙን በጎታ እዳይገላታ አሉ አጭር እታፉ ዲረስ ለሚለብሱት ነዉ ሆቢ

    • @Brikti
      @Brikti 3 года назад

      @@tenalehulum 😁😁😁

    • @selman456
      @selman456 3 года назад

      This is for you
      ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html

  • @emakiyatube7890
    @emakiyatube7890 2 года назад +5

    ሁለመና ቆንጆ 😍😍 ለእናትሽ ረጅምምም ዕድሜ ይስጥልሽ😘

  • @abrishtub7922
    @abrishtub7922 2 года назад

    ዋው ፍናን ትክክለኛ ስምሽን ራሱ ክ እርቅ ይሁን ሰላም ማስታወቂያ ነው ያወጣሁት በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው ምወድሽ እንዴዛሁም ከእርቅ ይሁን ጋር አብራችሁ እጮኛ ብትሆኑ እንዴነ ደስ ይለኛል🙏

  • @godblesseritrea6062
    @godblesseritrea6062 3 года назад +23

    ፍናን ሽኮር ኣምላኽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ሰላም ን ኢትዮ ❤🇪🇹❤🇪🇷 ኤርትራ

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe 4 месяца назад

    አዲሳለም ጌታነህን የምትበልጥ ሤት መጣች❤❤

  • @badruareb3738
    @badruareb3738 3 года назад +34

    ለካስ እንደዚህ ጨዋ ውብ ልጅ ናት ፍናን እኔኮ እንደ ሌሎቹ ጨምላቃ ትመስለኝ ነበር የተሟላ ውበት ኣለሽ

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 года назад +1

    ዮኒዬ ግልፅነት የመጨረሻ ደስ ይላል። ቆንጅ ሴት ነሽ ከና አነጋገርሽ።

  • @fiyorinaroma4527
    @fiyorinaroma4527 3 года назад +6

    ዮኒ የውበቷ አድናቂ ነው👌😘

  • @shemelsworku6621
    @shemelsworku6621 2 года назад +1

    ፍናን በጣም ጎበዝ የምር እመቤቴ ካንቺጋ ትሁን ሁሌም ስራሺ ስነ ምግባርሺ ሁሉ ነገርሺ ኢትዮጵያዊ ነው ባህልሺን መቸም ቢሆን እንዳትረሺ የምር በጣም በብዙ ነው የማደንቅሺ 😍😍😍😍😍
    አለቺ እንጂ ጋዜጠኛ ተብየዋ 🤔🤔🤔🤔

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 года назад +14

    በጣም ነው የምወድሽ ፈናንዬ በርቺ ጎበዝ ነሽ እርጋታሽ አለባበስሽ ጨዋ ነትሽ ሁሉ ማራኪ ነው በዚው ቀጥይ እደዚ እደተወደድሽ እድትቀጥይ መልካም ምኞቴ ነው በርቺ ያሳብሽ ሁሉ ይሳካልሽ

  • @AyenewAregaofficial
    @AyenewAregaofficial 2 года назад

    መልካም ሴት ነሽ እህት አለም ዮኒ እንዳለው ፖስተር ላይ ለመስራት በራሷ ተነሳሽነት የሀገሯን ባህል እና ወግ በአላት የሶሻል ሚዲያ ማስተዋወቅ ትችላለች ጥሩ ጥሩ የባህል አልባሳቶች አሉን ድመቂባቸው ታተርፊባቸዋለሽ

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 3 года назад +6

    ውብ ኢትዮጵያዊት እዲ ቁጥብ ስትሆን ሴት ደስ ይላል 😘

  • @TgTube-dg1pw
    @TgTube-dg1pw 9 месяцев назад

    አቤት ስወድሽ ፋንየ የኔ ቆንጆ ፈገጊታ ውበት ቁመና አመል አለባበስ አረ ምን ልበልሽ ብቻ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዲሜ እና ጤና ይስጢሽ. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wdddfse8210
    @wdddfse8210 3 года назад +84

    ፍትህህህህህህህህህሀ በሳኡድ እስር ቤት በግፍ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @yabsiraseyoum5076
      @yabsiraseyoum5076 2 года назад

      ሳውዲ ያሉት እስረኛች ከቀናት በፊት የኔ ዘመዶቼ በዘር ተመንጥረው በወለጋ ሲገደሉ እነሱ ገዳያቼን ደግፈው ኦሮምኛ ከፋተው መሮ እያሉ እየጨፈሩ ነበር.. አሁንም ለነሱ ኢትዮጵያ ስል ይገባቸው ይሆንን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ

    ቆንጆ ለስለስ ያልሸ ምርጥ የኢትዮጵውያዊ ነሸ❤❤❤

  • @helma585
    @helma585 3 года назад +20

    ኘሮግራሙ የባል እና ሚስት ጅንጀና መሰለ, የሰው ልጅ ሁሉም ዉብ ነዉ። ፋናንየ ሰራዎችሸ አደንቅልሻለዉ ለእናትሽ ያለሽ አክብሮትም እጅግ ደስ ይላል።🥰

  • @DemiseDaniel-w2j
    @DemiseDaniel-w2j Год назад

    የልብ መሻት ለሚሰጥ ክብር ይሁን አሜን ።

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 3 года назад +5

    የእኔ ቆንጆ ለካ የሚወድሽ ልብሽ ንፁህ ስለሆነ ነው የምገርመው በጣም ነበር የሚውውድሽ አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኩሽ ጨዋ ኢትዮጵያዊት

  • @sarasara7705
    @sarasara7705 3 года назад

    ትክክል የሰርውን እግዚአብሔር ማመስገን እንዴት የምራል አስተዋይ ነሽ ፍናን እውነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bahirtube6264
    @bahirtube6264 3 года назад +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ የebs ኘሮግራም እሰከ መጨረሻው ሳይ ውብ ኢትዮጵያዊ ነሸ ፈናን

  • @sofiamohammed9190
    @sofiamohammed9190 5 месяцев назад

    ስወድሽኮ ውብ ነሽ ከስነምግባር ጋር ግን ያናደድሽኝ ቀን አለ:: የማዕበል ዋናተኞች የቀረው ባንቺ ምክንያትነው ስለተባለ::እባክሽ ተመልስሽ ስሪው እንጠብቃለን❤❤❤

  • @MrNoscene
    @MrNoscene 3 года назад +15

    She is beautiful inside out. Loved her in one of her shows with Tariku Baba.

  • @ethiopiaethiopia1830
    @ethiopiaethiopia1830 3 года назад +1

    ትክክለኛ ቆንጆ ነች ቆንጆ የሚለውን ቃል የምታሟላ

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 2 года назад +4

    Wow she is beautiful inside and out, God bless your heart.

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 6 месяцев назад

    በጣም የምወዳት ልጅ❤❤❤❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад +8

    ፍናን ስወድሽ የኔውብ ዮኒ ለሰው ያለሕ ክብር እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 3 года назад

    ፍናን እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጥሩ ኑው ያለሽ ነገር

  • @user-ev8zx4tx4b
    @user-ev8zx4tx4b 3 года назад +63

    ኮመተሮች ሁላችሁም ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች በሉ ነገ እኛም ተረኛነን

    • @thereishope600
      @thereishope600 3 года назад

      ምን ማለት ነው? ነገም እሄዳለውና ለኔም ድምፅ ሁኑልኝ በማለት ቀብድ ለማስያዝ ነው?

    • @goodmorning5176
      @goodmorning5176 3 года назад

      @@thereishope600 ሀሁሂ ማለት አይቀድምም???//

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад

    ምርጥ መልካም ጨዋ ልጂ፡ነሺ፡ተባረኪ

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 3 года назад +6

    ውይ ድምፅሽ ሲያምር እርጋታሽ ደስ ይላል !!!

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 года назад

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ የእኔ ዉድ እህት ደምሪኝ በቅንነት

  • @ayelegenene1767
    @ayelegenene1767 3 года назад

    እውነት ነው በእውነት ቆንጆ ውብ ኢትዮጵያዊት ናት ።

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 3 года назад +8

    የኔ ቆጆ አለባበስሽ ሰርአትሽ ማሻአላህ ለናትሽ ያለሽ ፍቅር

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 года назад +1

      ሰላም የእኔ ዉድ እህት ደምሪኝ በቅንነት

  • @utbe6565
    @utbe6565 3 года назад +1

    ፍናና አረበኛ ነው ? የፍቅር ሰው ፊልም ላይ ነው ያየዋት ምርጥ ልጅ በጣም እወድሻለሁ ለእናት ለቤተሰቡ ክብር ያለ ሰው ውስጤ ነው

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 3 года назад +2

      የትግርኛ ስም ነው ።ትርጉሙም ፍቅር ሓሴት ተስፋ ማለት ነው።