📌ተወዳድሬ ማለፍ እችላለው የሚል ሰው ሁሉ ማመልከት ይችላል በካናዳ እና በአሜሪካ በአንደኝነት ደረጃ የሚገኘው የእቃ መሸጫ ..‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • በአንደኝነት ደረጃ ላይ ይገኛል ……🇺🇲 🇨🇦
    በአሜሪካና ካናዳ እንዲሁም በሌሎች አለማት ጨምሮ ከ1ሺ ሱቆቹ በላይ ያሉት በቢሊየን ዶላሮች ገቢ ያሉት ከመኝታ እስከ ዳይንጊ የኪችን ሙሉ እቃዎችን የያዘ ግዙፍ የእቃ መሸጫ ሱቅ ነው ።
    ኢትዮጵያዊው ማናጀር እንዲህ ይለናል …
    "በጎን የሚተኛ እና በጀርባው የሚተኛ ሰው የተለያየ ፍራሽ ነው መጠቀም ያለበት… ወገቡን ለሚያመው እና እንደ አተኛኙ ልማድ የትኛው ተስማሚ እንደሚሆን በነፃ አገልግሎት ያንን መርምረው የሚናገሩ የእንቅልፍ ባለሙያዎች( Sleep Experts) አሉን …በተጨማሪ ፍራሽ ገዝተው ካልተመቻቸው 100 ቀን ተኝተው መመለስ ይችላሉ …"
    የፋይናስ ባለሙያው አቶ አብነት በክሬዲት እቃ ስለመግዛት ጥንቃቄ ስላስተማረን ጉዳይ የስቶሩ ማናጀር ምን ይለናል ?
    አሰራራቸውን እና አውቀን እና ተጠንቅቀን መጠቀም ያለብንን ያስረዳናል ……

Комментарии • 36

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  15 дней назад +7

    ashley homestore
    1000 St James St, Winnipeg, MB R3H 0K3

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 15 дней назад +1

    ዋዉ የኔዋ ኪድ የዛሬዉ የተለየ ነዉ ወድማቺን አገላለፅ እራሱ የተለየ ነዉ በደብ አብራርቶታን

  • @meseretbetru8041
    @meseretbetru8041 15 дней назад +1

    ሀይ ኪዱ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው በርቺ ❤

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 14 дней назад

    Wow, you said it well known and exclusive furniture shop, but I haven't seen a single customer while you are recording your video.

  • @abelluleseged1989
    @abelluleseged1989 13 дней назад

    Thank u for your information 👌

  • @EmebetDZM
    @EmebetDZM 11 дней назад +1

    ይሄን የመሰለ የሚያምር ፀጉር እያለሽ ዊግ ለምን ትቀጥያለሽ የኔ ውድ

  • @user-nl4qc9nx3c
    @user-nl4qc9nx3c 15 дней назад +3

    Ere kidi advertising altechalshem yemechesh

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 9 дней назад

    Thank you kidi

  • @weynilove7829
    @weynilove7829 15 дней назад +2

    😳😳🥰

  • @abcdef-cp4ed
    @abcdef-cp4ed 14 дней назад +1

    kidi canada

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 15 дней назад +2

    Kide enkone salmi maxashi

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 15 дней назад +1

    መቸም አንደኛ ነን የሚል አባዜ ዉጭም አይለቀንም። 😅😅😅😅

  • @motivationmotion3055
    @motivationmotion3055 12 дней назад

    Hi Kidi Esti TFWP program Ena express entry program 1 video bitserlin. Thank you

  • @Nega_yeDingil
    @Nega_yeDingil 13 дней назад

    ቅዲ ጥያቄ አለኝ ከዝ number ከደረሰ ቆይተዋል እና ከዝ numberu ከእኔ ጋር በአንድ ሰሞን የደረሰላቸው ልጆች አሁን መድካል ገብተዋል እና ለምን እንደሆነ ማወቅ ይቻላል ።
    እና ይህን የምታነቡ ሁሉ like 👍አድርጉ

  • @shalomtamene350
    @shalomtamene350 13 дней назад

    ሩትንና ማራማዊትን ሰላም በልልኝ አይ ካናዳ

  • @lubabahussain6718
    @lubabahussain6718 15 дней назад +2

    ኪዲ እንደምንድነሽ? እባክሽን አንዴት ነው አንዲት የመጀመሪያ ዲግሪዋን የያዘች የእህቴን ልጅ በምን መልኩ ነው በህጋዊ መንገድ መላክ የምችለው:: እባክሽን አስተያየትሽን በናፍቆት ነው የምጠብቀው:: አምሰግናለሁ🙏

  • @meskeremtiba6537
    @meskeremtiba6537 15 дней назад +2

    What’s a store name and location

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  15 дней назад

      1000 St James St, Winnipeg, MB R3H 0K3

  • @Messykids706
    @Messykids706 14 дней назад

    Kidiyee endawu be mariyam be lijochish amlak yhunibish anagrign canada process ly nagn ina mecaresha ly darishe girategabahu ke akime belay honebign ebakish

  • @Addistoday
    @Addistoday 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @SolomonYalew-j2d
    @SolomonYalew-j2d 8 дней назад +1

    Ya apply yadergew enie negn mariamn yes 😂 yemjemeriaw sew honku defar negn malt nw🤣🤣🤣

  • @diboradesta8907
    @diboradesta8907 14 дней назад

    Waww Adiseye god to se u

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 15 дней назад +1

    👍👍👍👍👍👈👈👈እያደረጋቺሁ please

  • @AtekaTesema
    @AtekaTesema 15 дней назад +1

    ሠላም ኪድየ የሆነ fb ላይ የሆነ ውብ ሳይት አግኝች ፎርም አለው ሙላሁ ከዛ የቴሊ ግራም ሥልክ ቁጥር ላከልኝ እና በዚህ በተላከው ቁጥር የሆነ ሊንክ አለው ሊንኩ ላይ የሜምላ ፎርም አለው ፎርሙም የሜለው የጣት የአይን ፎቶ ግራፍ የሜል ነበር ከዜም ሙላሁት በመጨረሻ ደውሎ 20 ሽህ ያስፈልጋል አለኝ ግን እኔ ቆይ እሽ አልኩት እናም ያንችን ቢዶ በጣም ሥለ ምክታታል ልጠይቅሽ ብየ መጣሁ እባክሽን ኪድየ በውስጥ ላናግርሽ እፈልጋለሁ ፈቃደኛ ከሆንሽ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  15 дней назад +1

      እንዲህ አይነት አሰራር ስለሌለ ጥንቃቄ !

    • @user-qw6gn8vs6g
      @user-qw6gn8vs6g 15 дней назад +1

      Endatkfyi yeweshet nw

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 15 дней назад

      20 ሺ ዶላር ነው ወይስ ብር? ሰው 20 ሺ ካለው ሲጀመር ከሀገሩ ለምን ይወጣል? ከዚህ በፊት ያጭበረበሩትን እያያችሁ አትታለሉ እባካችሁ ህጋዊ የሆነ ነገር ብር አይጠይቅም

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 13 дней назад

      በፍፁም እንዳትከፍይ ማንነት የማይታወቅ የሚታወቁም ቢሆኑ እንዲህ አይነት አሰራራ የለም የካናዳ ፕሮሰስ ውስጥ ሊላው አሻራ ምናም ያልሸው ማንንም በሚያዘጋጀው ፎርም እንድትሞይ አድርጎ ዊብ ሳይት ማዘጋጀት ይችላሉ እና ለማታለል ይመቻቸዋል ገንዘብሽን እንዳትበይ ተጠንቀቂ

  • @JomichKids
    @JomichKids 15 дней назад

    ውዶቼ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ 500 አስገቡኝ በቅንነት😊