ልንጋባ ቀን ተቆርጦ ድንገት ጉድ ሰማሁ የ4 ዓመት ፍቅሬ መዘዝ ይዞብኝ መጣ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 3 месяца назад +312

    የአመቱ ምርጥጋዜጠኛ አለምሰገድ እናመሰግናለን የአመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪና ምርጥስብዕናያለው እዮሃ ሚዲያ ይሸለም ምትሉ እስኪ እጅአውጡ ፍትህ በአሰቃቂሁኔታ ተደፍራ የተገደለቹ ህፃን ሄቨን የወንጀለኛው ጠበቃ ከስራው ይወገድ የወንጀለኛው ቤተሰብ ይከሰሱ አብሶ ሚስቱ ይታረሙ ወንጀለኛው ተሰቅሎ ተወግሮ ይገደል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን

    • @Zahra-x4h
      @Zahra-x4h 3 месяца назад +6

      ትክክለኛ.አባባል👍👆👍👍👍👍👍👍

    • @brikitytesfazghi2904
      @brikitytesfazghi2904 3 месяца назад +4

      በጣም ልክ ኑው

    • @aayalew7
      @aayalew7 3 месяца назад

      የልጅቱ ሞት ያሳዝናል አሟሟቷ መጣራት አለበት ኦሮሚማው ፖለቲካ ሰርቶባታል።

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 3 месяца назад +868

    ማነው እንደኔ ጋዜጠኛ አለምሰገድን ምወድ 🙌🙌🙌🙌

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 3 месяца назад +191

    አለምዬን የሜጠላዉ የለም ታጋሽ ደግ ሰዉ አክባሪ ትግስተኛ ጀግና ሰው ነዉ

  • @EmebaitMekonen
    @EmebaitMekonen 3 месяца назад +579

    አለም ሰገድን የሚወድ👍አሳዩኝ እሰኪ

    • @zebiderweldie
      @zebiderweldie 3 месяца назад +4

      Eni gobez newu

    • @brikitytesfazghi2904
      @brikitytesfazghi2904 3 месяца назад +7

      👏👍💯

    • @Abaaboo-e5o
      @Abaaboo-e5o 3 месяца назад +3

      🙋‍♀️👍💪💪💪❤❤❤❤

    • @adanechdinka210
      @adanechdinka210 3 месяца назад +3

      👏👏👏👏

    • @TedyTeklu
      @TedyTeklu 3 месяца назад +2

      አሽቐላጭ፣ለመጥላት ደሞ ጊዜ አይወስድብሽም።

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 месяца назад +389

    የሄቬን ጉዳይ እንዳይረሳ ፍርዱን ሳያገኝ ያ አረመኔ ሰው መሳይ ሰይጣን😢😢

    • @ef6079
      @ef6079 3 месяца назад +8

      በኮንዶሚንየም ፍትህ ተቀየረ

    • @FantuEthopia
      @FantuEthopia 3 месяца назад

      አልተቀየረም ​@@ef6079

    • @FikieFikente
      @FikieFikente 3 месяца назад +4

      ሲያምርህ ይቀራል ክንቱ መርጦ አልቃሽ

    • @mitkusilesh
      @mitkusilesh 3 месяца назад +6

      የኮንዶሚኒየም ቁማሩ ይበቃል
      ከተነቃ አይገደድም እነ መርጦ አልቃሾች 😂😂😂

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu 3 месяца назад +2

      ተነፊ😂

  • @halema1887
    @halema1887 3 месяца назад +63

    እኔም ይሔ እጣፈታ ደርሧብኛል ፈጣሪ በሠላም ለሐገሬ ያብቃኝ እዩሐ ሚድያላይ ቀርቤ የምተነፍሠው ይሆናል አለምሠገድ አድናቂሕነኝ በርታ

  • @EduMog
    @EduMog 3 месяца назад +676

    ፍትሕ ለሔቨን🙏 የምትሉ

    • @MARKENMARKEN-xy3rl
      @MARKENMARKEN-xy3rl 3 месяца назад +4

      መጀመሪያ ለራስሽ ፍትህ ጠይቂ ጅል አንፎ

    • @ef6079
      @ef6079 3 месяца назад +6

      በኮንዶሚንዬም ተቀየረ ፍትህ መደፈር አያስቀጣም ተጠንቅቃችው ኑሩ😮

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад +3

      ኧር በጣም ፍትህ ለፌበን ለልጃችን እንቅልፍ አጣን ፎቶውን ካየው በሃላ😢😢😢

    • @myfano
      @myfano 3 месяца назад +3

      በቤትሽ መከራ ይግባና ያስረሳሽ ይችን ህፃን ምን አብነት ፉትህ ነው ከዚህ በለመይ ሀገራችላይ በጅምላ ተደፉረው ከነነፉሳቸው በሳት እየተቃጠሉ ነው እናንተ አስመሳይ መርጦ አልቃሾች😮

    • @myfano
      @myfano 3 месяца назад +1

      ​@@ef6079ልጅቱ ፉትህ ያለችው ለኮንዶሚኒየም ነበር በቃ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 месяца назад +43

    እባካቹ ይሄን ምርጥ ጋዜጠኛ ሸልሙልን አቤት ትግሥቱ አቤት ሠው የማዳመጥ ችሎታው❤❤❤❤

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy 3 месяца назад +193

    ፍትህ ለሄቬን ይህን ጋዜጠኛ 1 ሚለየን እናስገባው😢 ላይክ😮

    • @ef6079
      @ef6079 3 месяца назад +2

      ፍትህ የለምመሪውም ሰው ይንቃል የሰውልጅ እንደከብት እየኖረነው

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 3 месяца назад +96

    ከተገፉ ጎን ለሚቆመው ለአሌክስ እረጅም እድሜ ተመኘን 🙏🙏🙏

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 3 месяца назад +103

    ተመልካቾች አስተዋይ ናቹ ፍትህ ለሄቨን እያላቹ ነው እውነትም ፍትህ ያለ እድሜዋ ያለ ሀፂያት በሰው አውሬ የተበላቹ ሄቨን ሁሌም በየ ሚድያው ፍትህ መጠየቅ አለብን ፍትህ እስከ ምታገኝ ከእውነት ነው መቆን አለብን ይበቃል የሴቶች ጥቃት ይበቃል የህፃናት ስቃይ ሞት መደፈር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ef6079
      @ef6079 3 месяца назад +2

      ፍትህ ለኮንዶሚንየም ሆነኮ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 месяца назад

      @@ef6079 የምን ኮንዶምንየም ቤት

  • @EyerusEshetu-nd2mh
    @EyerusEshetu-nd2mh Месяц назад +6

    የኔ እህት እያሳለፍሽው ያለው ህይወት ከባድ ቢሆንም ጠንካራ ሁኚ .....

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 3 месяца назад +61

    ውድሜ ፕሮግራምህን ስወድልህ።ከነስነምግባርህ100,%ላይክ ያስብሀል

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol 3 месяца назад +467

    አሞኛል በሰደት ፀሎት አረጉልኝ😢

    • @እሰከዳርይመር
      @እሰከዳርይመር 3 месяца назад +16

      እመቤቴ ትዳብሰሸ

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 3 месяца назад +4

      ምንሽን.ነው.ያመመሽ
      ውዴ.አይዞሸ😢😢❤❤❤❤❤

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 3 месяца назад +7

      አይዞሽ🙏

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 3 месяца назад +10

      እግዚያብር አመላክ ይመራሽ

    • @yeshiasnake6012
      @yeshiasnake6012 3 месяца назад +6

      አይዞሽ ፀልይ በእምነትሽ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @Kidist136
    @Kidist136 3 месяца назад +20

    ከሚስቱ ጋር ተባብራችሁ ማዋረዳችሁ ደስ ይላል ❣️👍

  • @hirut7396
    @hirut7396 3 месяца назад +67

    ሚስቶቻችሁን እየበደላችሁ ለውሽማ እምታሸረግዱ ስዎች ግን ልቦና ይስጣችሁ ሚስት ማለት እኮ የቤት ማድመቂያ ❤ ልጅን የመሰለ ወልዳ እምትሰጥ እንቁ ናት ❤❤❤

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 3 месяца назад +4

      እግዚአብሔር ትልቅ አደጋ ላይ ይጣላቸው አቦ

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 3 месяца назад

      ​@@EnateArsemaአሜን አሜን አሜን ይጣላቸዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @kidistdebebe
      @kidistdebebe 3 месяца назад +1

      ​@@EnateArsemaአሜን በተለይ እያወቁ የሰው ባል የሚያማግጡ ሴቶች ይድፋችሁ

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል 3 месяца назад +45

    አለምሰገድ ደሰ የሚለኝ የተጎዱትን በርጋታ ሲረዳቸው በደብነው እሚዳምጣቸው አያቋርጣቸውም ነጻነት ይሰጣቸዋል❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 месяца назад +99

    የአንቺ ስህተት ደግሞ ጉዳዩን ካወክሽ ከብዙ ግዜ በሀላ ስታገኚው አብረሽው ሻይ መጠጣትሽ ልክ አይደለም ትወጂውም ከሆነ ከእንዲህ አይነት ከሀዲ ጋር መታየትም የለብሽም ዳግም ባታገኚው ጥሩ ነው ሚስቱን የገለጽሽበት መንገድ ጨዋነትሽን ያሳያል ጎበዝ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ላንቺ ያለው አፍቃሪ ይመጣል

    • @selamyeabelenat6742
      @selamyeabelenat6742 3 месяца назад +11

      እስዋኮ ፈልጋው አይመስለኝም የዋህነትዋ ይመስለኛል

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 месяца назад +5

      ለዚህ ከሀዲማ የዋህ መሆን የለባትም ይሄኔ እኮ ጥሩ ይቅርታ እንኳን አልጠየቃትም ይቅር ባይነቷና ለሚስቱ የስጠችው ክብር ጥሩ ሴት መሆኗን ያሳያል

    • @HaniBirhanuBirhanu
      @HaniBirhanuBirhanu 3 месяца назад +4

      አሉ ደደቦች ምንም እማይመስላቸው ፈጣሪ ይመስገን ከዚህ አለም ወጥቻለው​@@ethiopiakebede5931

    • @mimiketema6678
      @mimiketema6678 3 месяца назад

      @@ethiopiakebede5931 ኖኖ አጋጣሚ ነው ስራ ስሔድ መንገድ ላይ ነው በዛውም ስለ ጉዳዩ ያነሳ ብዬ ነው ትዝብትና ድራማ መሠለኝ

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 3 месяца назад +1

      የት ሄድሽ​@@HaniBirhanuBirhanu

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 3 месяца назад +3

    አለም ሰገድ ምርጥ ሰው ጥሩ አስተዋይ እና ከተጎዱት ጋር የእውነት የሚረዳ ነው ሲቀጥል ወንድሜ በመሆንህ ሁሌም ደስ ይለኛል የታደሰ ልጅ ወድሃለሁ እንደወንድሜ ቢዘገይም አገኝሃለሁ እንደ እ/ር ፈቃድ

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 3 месяца назад +12

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ የአለምዬ እርጋታውና ትእግስቱ ጌታ ይባርክህ

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም 3 месяца назад +53

    ደሞ ስታምር ወንዶች ግን የሰውን ቅስም መሰበር ስትወዱ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያምጣልሺ ያንች የሆነውን አዳም በቅርብ ሰጦሺ በደስታ ኑሪ

    • @simonmengesha9369
      @simonmengesha9369 3 месяца назад +1

      እናንተ የስንቱን ባል ትበዳላው ባለ ሀብት እያላችው ስንቱን ባለትዳር ሴቶች ታስለቅስላችው

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 3 месяца назад

      ​@@simonmengesha9369ባለጌ

    • @mimiketema6678
      @mimiketema6678 3 месяца назад +1

      @@መልከማሪያም አሜን አሜን ከምንም በላይ ይሔ ሁሉ ሠው አለኝ የበለጠ ተፅናናው

    • @bereketgselassie
      @bereketgselassie 15 дней назад

      8:44

    • @simonmengesha9369
      @simonmengesha9369 15 дней назад

      @@መልከማሪያም የትም ትበዳላችው እግዚአብሔር እንደዚህ በህዝብ ያዋርዳችው ሌሌቦች ጥቅመኞች

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 3 месяца назад +30

    የኔ ጎበዝ ባጋጠመሽ ነገር ሳትሰበሪ እራስሽን ጠብቀሽ በመኖርሽ አድንቄሻለሁ። ሴቶች መጥፎ ወንድ ጋር እየኖርን መሆኑን ካወቅን እንደ እህታችን በፍጥነት ከህይወታችን አስወጥተን ወደ እራሳችንን መመለስ እንጅ ማዘን መጎዳት የለብንም።

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 3 месяца назад +20

    በጣም ያስፈራል የኔም ህይወት ነዉ ወንዶችን አላምንም አለም ሰገድ ይቅርታ ጅምላ ጨፍጨፋ አይደለም ግን ደግሞ መልካም ወንዶችም አሉ ግን ትንሽ ሆኑብን መልካሞቹ👌👌👌🙏🙏🙏🤲🤲🤲

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 3 месяца назад

      አወ መልካሞቹ ትንሸ ነቸው

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 3 месяца назад +10

    የኔ እህት ባለሽበት ሀይማኖት አምላክሽን ተጣበቀ.....አሁንም በርትተሽ ፀልይ ያንቺ የሆነውን ህይወት ይሰጥሻል....እግዚአብሔር ሰለሚወድሽ በህልም ግልጥ አርጎልሽ አዳነሸ....

  • @tigabdinku5708
    @tigabdinku5708 3 месяца назад +182

    ምን ትጎዳላችሁ ላይክ ብታደርጉት ይህን መልካም ጋዜጠኛ 8 900 አይቶታል ላይክ ያደረገው ግን 950

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o 3 месяца назад +3

      ለይክ መድረግ ጥቅም አለው ወይ

    • @hanakasahun383
      @hanakasahun383 3 месяца назад +4

      ከላይኩ ይልቅ ሰብስክራይብ ብናደርገው አንድ ሚሊየን ብናስገባው

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 3 месяца назад

      አዎ​@@Zubyda-gz2kx8gy5o

    • @SintayehuBeyene-y6n
      @SintayehuBeyene-y6n 3 месяца назад +1

      Ewunat bilahal

  • @KiyaakooKiyaakoo
    @KiyaakooKiyaakoo 3 месяца назад +60

    የማምናት ቅድስት አርሴማ ከመንገድህ ሁሉ ተቅደምልህ ልዩ ሰው ትግስት የማዳመጥ ችሎታ ... 🙏

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 3 месяца назад +14

    በጣም የምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኛ ተባረክ የረዴት ነገር እንዴት ሆነ

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 3 месяца назад +8

    እዮሀ የተጎጂዎች ድምጽ
    አሌክስ እውነት ለመናገር ከልቤ እወድሀለሁ ምን አለ የስጋ ወንድሜ በሆንክልኝ የኔ መልካም ❤

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 3 месяца назад +3

    ይሄን ሰው ያወኩት በሄቨን ነው እስከዛሬ ይሄን ቻናል ባለማወቄ ተፁትኩ ምርጥ ዘመናዊ ሰው አክባሪ ጋዜጠኛ

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 3 месяца назад +26

    እኔ ያሳዘነችኝ ሚስቲቱ ነች ወላሂ አችም አሳዝነሽኛል ግን ሚስቱ የዋህ ነች ወዶች እረ የፈጠራቹሁን ፍሩ እህት እናት ልጅ ሴት ናቸው አትበድሉን አችግን ጠካራ ነሽ ሳይሽ ንግግርሽ ደስ ያስብላል በራስሽ መተማመንሽ አለም ሰገድ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe Месяц назад +1

      አይገርምሺም አንዳድ ሤቶች ኣብረው ነው ሊበሉ የሚመጡ አንዴ እኔ ከአረብ አገር መጥቼ እሕቱ ነኝ ብላ የጠዛ ባሌን ሦታጨውት ከቆዬች በሓላ እኔ ደሞ እሕቱ መሥለኝ ብዙ ነገር አወራት ነበር ከዛ ኣንድ ቀን እግዚአብሔር ኣጋለጣቸው ከኣልጋ ቤት ሢወጡ አየሑ እና ሤቱም ወንዱም አንድ ነው የሚገርምሺ አዝኜ ነበር መሠለኝ መሥንተኛ አመት ተመልሼ መጥቼ ተበርክኮ ይቅር በይኝ በቃ አለኝ አረ እኔ ለኣላማዬ ነው የምሮጠው ብዬ እሔ ካናዳ ገባሑ በሡ ብሥጭት ከሧ ጋርም አልቀጠለም በባለፈው አይቼው ለእረፍት መጥቼ አ አ ምን መሥሏል

  • @mogeswendem
    @mogeswendem 3 месяца назад +26

    እኔ እኮ ግር የሚለኝ ተሰጦ ነው ያለው አለም ሰገድ ትግስት ትትና አዳማጭ ሁሉም እኩል የምታይ ጋዜጠኛ ነህ በጣም አከብርሀለሁ❤❤❤

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 месяца назад +25

    እግዚሐብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 💚💛💓

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 3 месяца назад +6

    እዬን ጀግና ወንድማችንን በጣም የምወደዉ የማከብረዉ ከፈጣራ የተሰጠን ስጦታችን ነዉ በየ ሀይማኖታቹ ፀልዩለት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @kamilathassen7276
    @kamilathassen7276 3 месяца назад +6

    በጣም ጎበዝ ና ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 3 месяца назад +10

    ጎበዝ ሴት በርቺ። ደግሞ ቆንጆ ነሽ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ። እድልሽን አትዝጊ

    • @mimiketema6678
      @mimiketema6678 3 месяца назад

      @@tigistkoyas7640 እሺ አመሠግናለው

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ 3 месяца назад +13

    ወንድማችን አለም ሠገድ ፈጣሪ ይጠብቅህ የሔቨን ጉዳይ እንዳይረሣብን 😢😢😢ፍትህ ለህፃኗ ሔቨን 😢😢😢😢

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 3 месяца назад +13

    እሰይ የኔ እህት ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ከመልካሙ ያገናኝሽ። ብዙዎቻችን በፍቅር አጋር ስንጎዳ ራሳችንን እንጥላለን ካንቺ የተማርኩት ድንገት ቢያጋጥም እንኩዋን ግን በራስ የመቆምን ኃይል አይቼብሻለሁ ❤❤❤❤ በርቺ

    • @mimiketema6678
      @mimiketema6678 3 месяца назад

      @@selamyeabelenat6742 በፍፁም መውደቅ የለም ለሌሎችም መኖር ነው

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 3 месяца назад +55

    ሴቶችዬ ወንዶች ከሰው ጋር እንድትገናኙ የማይፈልጉ ወንዶችን በጣም ፍሩአቸው በጣም መጥፎ እና መርዛማ የሆኑ ወንዶች ናቸው ሆን ብለው ከሰው ጋር ያላችሁን ግንኙነት የሚፈሩት እና የሚጠሉት ስለዚህ እንደዚህ አይነት ወንዶችን ተጠንቀቋቸው።ኧረ ወንዶች ፈጣሪያችሁን ፍሩ‼️

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 3 месяца назад +2

      ትክክል እኔ ገና ሲተዋወቀኝ ቀጥታ ጥያቄዬ ቤተሠብህን ጓደኞችህን ነው ያልኩት እሱም ወዲያው ቤተሠቡን ጓደኞቹን አስተዋወቀኝ በተዋወቅን በ1ወር ከ15 ቀን ሙሉ ቤተሠቡ ቤት ነው የወሰደኝ ይሄው ሁለት አመታችን አለን ቀጣዩንም ደሞ ፈጣሪ ያዝልቅልን እና ማንነቱን የሚደብቅ ሰው ትልቅ ችግር አለው ሳታጣሩ አትግቡ

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 3 месяца назад +3

      @@EnateArsema ቤተሰቡን አስተዋወቀሽ ማለት ለታማኝነቱ ማረጋገጫ አይደለም ከራሴ ነው ምነግርሽ ብዙ አትመኚ በህዋላ እንዳትጎጂ ❤

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 3 месяца назад +1

      @@EnateArsema ቤተሰቡን አስተዋወቀሽ ትዳርም መሰረታችሁ ይህ በሁለት ጥንዶች መካከል በቂ አይደለም‼️ሀሳቤን ተረድተሽኝ ከሆነ ከማህበራዊ ህይወት፣ከጓደኛ፣ከዘመድ፣ከጎረቤት በምንም አይነት መልኩ ከሰዎች ጋር ያለሽን ግንኙነት ከሚጠላ ወንድ እራቂ ይህን የሚያደርገው ምንም አይነት መረጃ ስለእሱ እንዳታውቂ እና የሆነ የተደበቀ ህይወት ወይም ባህሪ ስላለው እንዳታገኚ ስለሚፈራ ነው።ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው ይባላል ስንቶች ናቸው አብሯቸው ስለሚኖር ወይም ወደ ፊት አብራው ልትኖር ስላሰበችው ሰው ልጅቷ እንደገጠማት አይነት ገጠመኝ የሚገጥማቸው ስታሳዝን በምንም አይነት መንገድ የሚያውቁንን ሰዎች block ያስደርገኝ ነበር አለች 🥺😌 ይህ ሁሉ ስለሚፈራ ነበር ይሄን የሚያደርገው እውነት ይዘገያል እንጂ አንድ ቀን ይወጣል።

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад

      ደሚርኝማ

    • @AddisalemEtemu
      @AddisalemEtemu 2 месяца назад

      ❤​@@ምህረትብዙ

  • @HilinaTeshome-iy7mi
    @HilinaTeshome-iy7mi 3 месяца назад +8

    ምርጥ ጋዜጠኛ የዘመናችን አንደኛ!!!

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 месяца назад +14

    ይሄን ሁሉ ጉድ እየሠማን ወንድ እንዴት እንመን ጌታሆይ😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 месяца назад +39

    ፍትህ ለብላቴናዎ ሔቨን 😢😢😢

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ 3 месяца назад +8

    አይ ወንድ እግዚአብሔር የእጅህን ይሰጥህ
    ዘንድሮ ቁም መቅረት ይሻላል ሴቶች እንደት ነዉ የሰውን ልጅ ማጥናት የሚቻለው አራ ከባድ ጊዜ ነዉ እግዚአብሔርን

  • @ዜድቅመሟ
    @ዜድቅመሟ 3 месяца назад +15

    ማነዉ የሄቨን ጉዳይ በመቀዝቀዙ የከፋዉ 😢😢

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 3 месяца назад +50

    ምርጥ የዓመቱ ጋዜጠኛ አለምሰግድ የምትወዱት ላይክ አድርጉ ❤❤❤

  • @AbebeshiAlbalushi
    @AbebeshiAlbalushi 3 месяца назад +7

    አለም ሰገድ አስተዋይ ጋዜጠኛ ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የደሆች የተገፉት ጠበቃ

  • @ህሊኡራኤል
    @ህሊኡራኤል 3 месяца назад +37

    አለምሰገድ ሲስቅ ሳየው እንዴት ደስ እንዳለኝ ፍትህ ለሄቨን 😢 ሞት ለደፋሪው

  • @andualemtadesse4774
    @andualemtadesse4774 3 месяца назад +5

    ቅድስት አርሴማ ብርታቱን እንኳን ሰጠችሽ።
    በርቺ ህይወት ይቀጥላል ...

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z 3 месяца назад +26

    አለም ሰገድ❤❤ ፍትህ ለሄቫን😢😢

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 3 месяца назад +13

    የኢትዮጰያ ወዶች በጣም አፅያፊናቸው በሴትላይ እሚሰሩት ግፋ ሞልቶ እየፈሰሰነው ግን ሁሉም ናቸው ማለት አይቻልም አብዛሀኛወቹ የትዳር አጋራቸውን ሰበርው አዘዘ ነው እያሰለቀሱነው

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 3 месяца назад +7

    በርቺ ሁሉም የጁን ያገኛል ያማል መከዳት ግን ፈጣሪ እኮ ይለያል ለምን አግብተሽው ቢሆንስ ይሄን ያወቅሽው እእእ ከዚህ በላይ ታብጃለሽ እህታችንም ህመማን ማን አየላት እንችን እንደያዘ ስታቅ ለልጃ ስትል ተደብቃ እያለቀሰች ነው እንጂ የሳ ህመም ይብሳል እህቴ በምነትሽ ጠንክሪ ❤❤❤

  • @Abebu374
    @Abebu374 3 месяца назад +22

    አለም ሰገድ የሚወድ 👍እንዳንረሳ ለህፃን ሄቨን ፍትህ 😢👍

  • @RahmaJabaly-t1q
    @RahmaJabaly-t1q 3 месяца назад +57

    ፍትህ ለፌበን 😢
    እዮሃ ሚዲያ አንደኛ ነው የምትሉ 👍👍

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu 3 месяца назад +1

      ፍትህ ለታሳሪው

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 3 месяца назад +1

      @@SintuAlemuወንድሙ ነህ 😮

    • @YOTE122
      @YOTE122 3 месяца назад

      እናትዋ ቤት ካገኘች በኃላ የረሳችውን እናንተ ታሽቃብጣላችሁ።

  • @godolyas306
    @godolyas306 3 месяца назад +19

    ማንው የዓለም ስገድ አድናቂ ፍትሕ ለሄቨን

  • @bbhh211
    @bbhh211 3 месяца назад +4

    በርች የእኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይወድሻል ከዚህ ባለጌ ወንድ ሳትጋቢ ገላገለሽ ቅን ነሽ በእውነት

  • @PrincesAlmaz
    @PrincesAlmaz 3 месяца назад +3

    ደስ ስትል እግዚሐብሔር በሁለ ነገር ይባርክሽ የባለሙያ እገዛ ያስፈልጋል❤

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 3 месяца назад +98

    እንደ ኢትዩጵያ ወንዶችኮ ግፈኛ የለም በየትም ሀገር የለለ100%

    • @mihretwelday8288
      @mihretwelday8288 3 месяца назад +5

      Gorebetachu Eritrea'm ale 😢

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 3 месяца назад +3

      አዎ ወላሂ የኛወቹ ይከፋሉ

    • @dcghetto
      @dcghetto 3 месяца назад

      ​@@mihretwelday8288tinb agame beka ye Eritrean Sim calterachu ayhonlachum tebalu gena banatachu tetekelalachu kulkulam agame

    • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
      @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 3 месяца назад

      @@mihretwelday8288 😢😢

    • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
      @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 3 месяца назад +3

      @@ህይወት-ህመም በጣም ውዴ ያውም ከተወራላችው ይልቅ ያልተወራላቸው ቡዙዎች አሉ

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf 3 месяца назад +48

    ፍት ፋት ፍት ለቨበን😢😢😢

    • @ef6079
      @ef6079 3 месяца назад +4

      ፍትህ እሚባል የለም ችግኝ ብቻነው ህይወት

  • @mrwamrwa9518
    @mrwamrwa9518 3 месяца назад +3

    አለምሰገድ ጀግና መልካም እና ቁም ነገረኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🙏

  • @-Hanannx7bw
    @-Hanannx7bw 3 месяца назад +7

    አንድ ሚሊዬን እንስገበዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እዮሀ ምድያን❤❤❤❤❤

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 3 месяца назад +126

    ⚠️ሰዎች እባካችሁ ብዙ አጀንዳዎች ቢኖሩንም ፌቨን አትረሳ😭🙏

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 3 месяца назад +12

    በጉጉት እየጠበኩሁ ነበር አለም ሰገድ እንኳን ደህና መጣ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 3 месяца назад +2

    በጣም ይገርምኃል ጎበዝ ሴት ነች አንተም በሰራህ አደንቅኃለሁ ሰላም ለአገራችን ❤❤❤

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 3 месяца назад +25

    ፈጣሪ ሆይ ጥሩ ነገር አሰማን ሁሌ ጭንቅ ብቻ😢😢😢😢😢😢😢

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 3 месяца назад +2

    ተባረኪ እህታችን ከ እግዚአብሔር መጣበቅ ይሻላል በሽታስ ቢይዝሽ ምን ልትይ ነው እንኩዋን ሰወረሽ አለም ሰገድ አበዛህው በጣም ጥቂት ስትል አይከብድም

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 3 месяца назад +9

    እህቴ ይህን ሰሜት አውቀው አለሁ ውይ ወንዶች በሰማም

  • @ሀናታደግ
    @ሀናታደግ 3 месяца назад +4

    ጋዚጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም ሌላ ቦታ ሲቀርብ ሳይ ምን እሡ ጋር በሁነ እላለሁ ጥያቄወቹ አረዳዱ የልብ አድርስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    እዮሐ 🎉 ሚዲያ በረቱልን

  • @fastmartial4472
    @fastmartial4472 3 месяца назад +4

    አለምሰገድ ግን እንዴት እንደምወድህ ማርያምን 😊መርጋጋቱ ሰዉን ሲርዳ ዉይ መታደል ❤🤗🤗🤗🤗

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 месяца назад +26

    ህልም እኮ ለሚአዳምጥ እኮ ነው የሚአድነው አምላክ እንድንጠነቀቅ ብዙ ምልክት ያሳየናል 😔እባካችኡ አዳምጡ በ እልም የምታዩትን

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 3 месяца назад +2

      ትክክል ጌታን በተለይ የሆነ ችግር ሲኖር ይገልጥልሻል አይገባንም እንጂ

    • @tsegeredakassa943
      @tsegeredakassa943 3 месяца назад +1

      በእልም እግዚአብሔር ይናገራል ትክክል ነሽ ሚሚ ሰው አይረዳም

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 3 месяца назад +16

    እህታችን በቲክቶክ ነይ ሀቢባ ቤት ብዙ ሴቶች ይማራል ወንዶች ግን መች ይሁን ፈጣሪ መፍራት ምትጀምሩ ጥቂት ወንዶች ናቸው ለትዳራቸው ለፍቅርኛቸው ታማኝ ያለው ምን ልታግፕኙ ነው ሴት ላይ ሴት መደርብ በእውነት የእጃቹ ይስጣቹ

    • @tigtig4842
      @tigtig4842 3 месяца назад +1

      😂😂😂

    • @mimiketema6678
      @mimiketema6678 3 месяца назад

      @@ZorishMenjeta አረ በጣም ፈጣሪን ለሠከንድ ማይፈሩ እሺ አገኛታለው

  • @tigestmamo-gf3kj
    @tigestmamo-gf3kj 3 месяца назад

    የስው ልጅ እምነት እና ተስፋ ሲያጣ :: ደግሞ ማመን ይከብዳል:: እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ

  • @kaleabMesafent-el2lb
    @kaleabMesafent-el2lb 3 месяца назад +3

    ማመን ያልፈለገችው ጉዳት አለ ውስጧ እንደኔ ፀሌት አርጊ ጎን ለጎን ደሞ ከባለሙያ ጋር ንግግር ብታረጊ በርቺ እህታችን

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 3 месяца назад +2

    ውድ የተወደድከው እና የተከበርከው ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እድሜን ከጤና አብዝቶ ያድልህ❤❤❤ የረዴትን ዛሬ ነበር ያደመጥኩት መጨረሻዋን ነገረን❤🎉

  • @phonetasti1892
    @phonetasti1892 3 месяца назад +16

    ወይኔ አለም ሰገድ ይሄ ታሪክ ከኔ ታሪክ ጋር ሙሉ በሙሉ ይመሳሰላል እኔ የሶሰት ልጆቼ አባት እዲ ጉድ ሰርቶኝ አሁን ልጆቼንም እሱንም ትቼ በአረባገር ስምንት አመቴ አገሬ ሳልገባ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 3 месяца назад +1

      😢😢😢😢

    • @sarasolomon7056
      @sarasolomon7056 3 месяца назад +2

      ውዮ አይዞሽ ወንድ ነሽ ገበዝ

    • @mimiketema6678
      @mimiketema6678 3 месяца назад

      @@phonetasti1892 ፈጣሪን እንኳን ለሠከንድ አየሰፈሩም ወይኔ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 3 месяца назад +1

      የእኔ ቆንጆ ልጆችሽስ

    • @mimiketema6678
      @mimiketema6678 3 месяца назад

      @@belaynegash6550 ተመስገን

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 месяца назад +69

    ሰንኖር የውሸት ሰንሞት የእውነት 💚💛💓

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 3 месяца назад

      በጣም

    • @EfremShife
      @EfremShife 3 месяца назад

      እውነት ነው ዉድ

    • @etagegnhailu9816
      @etagegnhailu9816 3 месяца назад

      ስንኖርም የእዉነት ቢሆን

    • @ruthDesta
      @ruthDesta 3 месяца назад

      😢😢😢😢

    • @SaDo-u4b
      @SaDo-u4b 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 месяца назад +4

    በርቺ።ጌታ ከአንቺ ጋር ነው!!!!!!ገና ትትረፈረፊያለሽ!!!!ብቻ ቃሉን ተመገቢ መፅሐሐፍ ቅዱስ አንብቢ ቃሉን አሰላስዪ ፀልዪ ለጌታሽ ጊዜ ስጪ አብሮነቱ አይለይሽ!!!!!እሱ መመኪያ መደገፊያ ምርኩዝ ነው!!!!!!

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 2 месяца назад

    አለም! ምርጥ ኢትዮጵያዊ በስነምግባር ያደገ፣ስብዕናው የተሟላ ሰው ነው።

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 3 месяца назад +21

    የእዮሀ ሚዲያ ተከታዮች ለምን ላይክ አታደርጉም ለብዙ ሰው እንዲደርስ እባካችሁ ላይክ እናድርግ

  • @SaraSara-yc2jh
    @SaraSara-yc2jh 3 месяца назад +1

    እኔ በጣም እወደዋለሁ ምርጥ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 месяца назад +10

    አይዞሽ እህቱ እኔ ወንድ ነኝ ግን እንደዚህ አይነት ወንድ ሳይ ብገድለው ደስ ይለኛል

    • @mimiketema6678
      @mimiketema6678 3 месяца назад

      @@coolnassa1420 አሺ ወንድሜ ተባረክ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o Месяц назад

    እሰይ የኔ እህት ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺልኝ👌👌እግዚአብሔር ከመልካሙ ያገናኝሽ

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    እዉነትም አለማየሁ ፕሮግራምህን በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ ሰላምህ ይብዛ❤❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 3 месяца назад +10

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጀግናችን የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ 👍👍❤❤

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 месяца назад +11

    ሁሉም ነገር ከእግዚሐብሔር በታች ነው እግዚሐብሔር መልካም ነው 💚💛💓

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 месяца назад +1

    የኔ እህት ከዛ የበለጠ ፈጣሪ ያዘጋጅልሽ አትፍሪ .
    ከደርዘኖች ባንድ ፍሬ የበሸቀጠ አሣ ጠነኛውም ይገማል ከነሱ መሀል ግን ደህና ስለሚገኝ ለቅለቅ አርጎ አጥቦ መጠቀም ነው ሚስቱም አንችም ምንም ጥፋት የለባቹሁም ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እህቶቼ .
    ደሞም ቆንጅየ ነሽ ❤

  • @ኪያኤኪያኤ
    @ኪያኤኪያኤ 3 месяца назад +7

    እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ አሌክስዬ❤❤🎉🎉

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 3 месяца назад +1

    አለምየዬ ትሕትናሕ። ትእግስት በጣም ትምሕርት ሰጪ ነዉ ኑርልን ክብርልኝ። ❤

  • @kalkidannigussie990
    @kalkidannigussie990 3 месяца назад +11

    Please የሄቨንን ጉዳይ ዝም አትበሉ እባካችሁ ፍትህ ለሄቨን እና መሰሎቿ

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 3 месяца назад +1

    አይዞሽ የኔ እሕት ለአንቺ ያለውን እግዚአብሔር ይሠጥሻል ጠንክሪ

  • @BdjdiEheue
    @BdjdiEheue 3 месяца назад +24

    አሁንም ፍትህ አሁንም ፍትህ ለህፃ ፌበን የምትሉ like

    • @ef6079
      @ef6079 3 месяца назад +2

      ፍትህ ይቅርና መሪው ምንም ምላሽ ለህዝብ አልሰጠም ኮንዶሚኒየም ፍትህ ነው በነሱ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 3 месяца назад

    እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ገላግሎሻል አብረሽው ብትኖሪ ኖር እድሜሽን ያሳጥርብሽ ነበር አንቺ መልካም ሴት ትመስያለሽ በቀሪው ዘመንሽ መልካም እድልን እመኝልሻለው

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 3 месяца назад +3

    እህቴ አንቺ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሄር ለአንቺ ያለውን ሰው ይሰጥሻል እንኳን ቀረብሽ ለትዳሩ ያልታመነ ለአንቺም አይሆን ሁሉም ወንዶች እንዲህ አይደሉም 20 አመት 30አመት የሰው ዱርዬ ጋር ከምትኖሪ እግዚአብሄር ጠብቆሻል 30 አመት አብረሽ ኖረሽ ስልኩን የማያስነካሽ ስልኩ ሙሉ ቀን silent የሆነ ሲደወልለት በአንቺ ፊት የማያነሳ ድብቅ ባህርይ ያለው ስንት አንጋፋ ሽማግሌ አለ መሰለሽ እንኳን ቀረብሽ እራስሽንጠብቂ እህቴ በርቺ እርሺው እርሱን

  • @senaitmohammed8051
    @senaitmohammed8051 3 месяца назад

    እዮሀ ሚዲያ የሚገርም ሚዲያ ነው ክብር ይገባችዃል ጊዜ ሚዲያ ላይ ተደፍራ የቀረበችውን ህፃንም እይዋት

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 3 месяца назад +8

    አሞኛል ወገቤን ቁስል ወቶብኝ ዱአ አርጉልኝ ቅመሞች መፍትሄው ምንዲን ነው😢😢😢😢

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 3 месяца назад

      ሀኪም ቤት ሂጅ ሳይበረታ

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 3 месяца назад

      @@KkOo-jj3pz እሺ

  • @asmeretkidane3416
    @asmeretkidane3416 2 месяца назад

    አለም ሰገድ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም የምናከብርህ እግዚኣብሔር ይባርክህ

  • @Saratakliye
    @Saratakliye 3 месяца назад +3

    ሺህ አመት ኑርልን ወንድማችን መልካም ሰው ነክ❤❤❤❤

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 месяца назад +1

    Alamseged,this job is your calling. You are a good listening. You let the people to talk and you listen you’re very calm I learned a lot from you. Thank you so much.

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 3 месяца назад +6

    ላንቺ ያለኝ ምክር ይህ ነው።በቃ ተይው ተይው ተጎድተሻል አዝነሻል 😢ክስም አትሂጂ ወደ መንፈሳዊ ህይወትሽ አዘንብይ እናት ተይው ምህረት አርገሽ በራስሽ ነገር ላይ አተኩሪ ❤

    • @alemfantsh1838
      @alemfantsh1838 3 месяца назад

      እኔም ምመክራት ይህን ነው

  • @fantizeleke
    @fantizeleke 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በሚያውቀው የኔ ታሪክ ነው የዚች ሴትዬ ታሪክ ወንዶች የሴት ል የመከራ ጋን ናቸው መድሀኒአለም ያጥፋቹ

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 3 месяца назад +19

    እኔም እኮ ባሌ እንደሚማግጥብኝ ያወኩት በህልሜ አይቼ ስልኩን ስበረብር አገኘሁት😊😢😢

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 3 месяца назад +1

      እኳን ሲያገባ አላየሺ

    • @HabtamMesganaw
      @HabtamMesganaw 3 месяца назад +1

      አይዞሸ😢❤❤❤❤❤

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 3 месяца назад

      @@ameensuiij8076 ተፋታን አገባ ደሞ ተፋታ

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 3 месяца назад +1

      @@HabtamMesganaw አመሰግናለሁ ግን አልፏል

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 3 месяца назад

      ፈታሽው ወይስ በይቅርታ ቀጠላችሁ?

  • @gizachewalemisha1144
    @gizachewalemisha1144 3 месяца назад +1

    በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴትነሽ