🔥4 አስደናቂ ውህዶች ለተሸበሸበ ቆዳ//አስደንጋጭ ትዳር//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 май 2024
  • #ethiopian #ethiopianews #ethiopianzena #ሐበሻ #jerytubeethiopianfood #ebstv #jery #habesha #howto #howtolooseweight #food
  • КиноКино

Комментарии • 43

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  2 месяца назад +7

    ውዶቼ የናንተ ጥሩና አስተማሪ ምክርችና ኮመንት ለሰዎች አስተማሪና የሚገስፅ በመሆኑ ደስ ይበላችሁ:: በጣም እናመሰግናለን በርቱ🙏❤️✨️✨️✨️✨️✨️

    • @user-pc9db6dz4w
      @user-pc9db6dz4w 2 месяца назад +2

      ጄሪዬ ተባረኪ ጀግና ነሽ ምክርሽ እንደማር ይጣፍጣል

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 2 месяца назад +3

    ጄሪዬ እንኳን ደስ አለሽ ያንቺም ምክርና ተግሳፅ ነው ይሄ ውጤት የመጣው ለእህታችንም እንኳን ሆነላት ሁሉ ለመልካም ነው:: ከአሁን በጛላ ጎበዝና ጠንካራ ትሆናለች መልካም ትዳር ይሁንላት:: የሀገርቤት ትዳርማ ለ6ወር ሆኖል መላ አቷል አንቺንም በ20ደቂቃ ብዙ ነገር የያዘ ቪዲዮ ተባረኪ የቡናውን ስርተሽ አሳይን እንወድሻለን

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 месяца назад

      አሜን የእናንተ ሞክር ተጨምሮ ነው: በርቱ🙏❤️

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 2 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻችሁን ያሴምርላችሁ ልኡል እግዚአብሔር ዘመናቸውን ከበረከት ከጤና ይስጣቸው ጆርዬ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዴ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 месяца назад

      አሜን የኔ ውድ የአናንተም ነው ተባረኪ🙏❤️

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 месяца назад +1

    እሰይ እልልልል እንኩዋን እርቅ ያወረደልሽ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ጄሪዬ መልካም ሰው ብርክ በይ

  • @dinenaldesta
    @dinenaldesta 2 месяца назад +3

    እንኳን ደስ አለሽ!

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 месяца назад +1

    የተጣላሁሉ ይታረቅበሚለው ይታረምልኝ
    ማሬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 2 месяца назад +1

    የኔ ብሰኩት እዴት እደምወድሸ እደማከብርሸ የኔ ባለሙይ እራሳቸንን እድጠብቅ የምታደርጊው ሁሉ ተባረኪ

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 2 месяца назад

    እሰይ ተመስገን እንኳን ደስ ያለን፤ በተለይ ልጆች የወላጅ መለያየት በጣም ያሳዝኑኛል።

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 2 месяца назад +1

    ትዳራን ልታጣ የነበረቸው እህታቸን በመመለሳ በጣም ደሰብሎኛል የትዳር መፍረሰ ፈጣራ አይወድም ደሰብሎኛል እልልልልልል የአብርሀምና የሳራ ይድርግላቸው

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 2 месяца назад +2

    Elllllll enkuan dess alen tebareki

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 12 дней назад

    እጆችሽ በጣም ያምራል እንዴት እንደምትጠቀሚ አሳይን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 месяца назад

    ጽጌ ማርያም
    እልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉
    እልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉
    እግዝያብሄርይመስገም እንኳንይቅርታጠየቀች ዳቢሎስ አፈረ
    የተጣላሁሉ ሰላም ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @destan721
    @destan721 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥዬ እንኳን ተሳካልሽ ።

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 2 месяца назад

    ተባረኪልን🎉

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 2 месяца назад +1

    Thank you, Jerye, for sharing ❤❤❤❤ You are an amazing person and you are making a difference in people's life ❤️ ❤❤❤

  • @hamdansalem7967
    @hamdansalem7967 2 месяца назад +2

    ite Bazigaber Sila
    Right renal Cortical CYst
    Madanit Nigariny Bazigaberi

  • @LaketchHirpa
    @LaketchHirpa 2 месяца назад

    ጄሪዬ እንወድሻለን በርቺ ያገራችን የትዳር ሁኔታ ከባድ ነው ግን በትህግስት መኖር ያስፈልጋል።

  • @user-wy8uh4pp3i
    @user-wy8uh4pp3i 2 месяца назад +2

    Wub Emebet nesh ❤️❤️❤️

  • @user-wy8uh4pp3i
    @user-wy8uh4pp3i 2 месяца назад

    Wub

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 2 месяца назад

    enamsgenalne jery

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Месяц назад

    ❤❤❤❤❤💕🙏💕

  • @user-wy8uh4pp3i
    @user-wy8uh4pp3i 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1p 2 месяца назад +2

    እናመሠግናለን ምርጧ እህታችን❤❤❤❤❤❤ እንወድሻለን