WUDU TENA / ውዱ ጤና
WUDU TENA / ውዱ ጤና
  • Видео 41
  • Просмотров 392 781
አሳሳቢው እና የተዘነጋው የዲጅታል ወረርሽኝ እና መዘዙ || the forgotten and alarming digital pandemic|| @Wudutenachin
ቴክኖሎጂ እና በይነ መረብ እንደ አውሎ ንፋስ እየተስፋፋ ባለበት በዚህ ዘመን ከቴክኖሎጂ ተያይዘው የሚመጡ በርካታ ጥቅሞች አሉ ፣ ነገር ግን ይህ ዘመናዊነት እንደሚያስገኘው ጥቅም ሁሉ በሩቁ የተዘነጉ የጐንዮሽ ጉዳቶችም አሉት። ዛሬ በዚህ ቪድዮ ብዙዎቻችን ልናስተውላቸው የሚገቡ እና የዘነጋናቸውን የዲጂታል አለምን በልዩ ሁኔታ ደግሞ ከተንቀሳቃሽ የእጅ ስልኮቻችን ጋር የተያያዙ የጤና ጉዳቶችን ወይም ስንክሳሮች እናያለን።
ተጋበዙልኝ!....
#digital
#digitaladdiction
#smartphone
#internet
#socialmedia
#mobile
#mobilephone
Просмотров: 43

Видео

የቪታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች እና ህክምና signs & symptoms of vitamin D and it's treatment @Wudutenachin #vitamin
Просмотров 291День назад
ለሰው ልጅ የተስተካከለ አቋም እና ጤንነት ሰውነታችን የሚፈልገውን ግብአት ማግኘት እና በአግባቡ መጠቀም ይገባዋል!!! ከእነዚህ መካከል መሰረታዊ የሆኑ ግብአቶች አሉ፣ጅ። ዛሬ በዚህ ቪድዮ ብዙዎቻችን ስለምንዘነጋው እና በቀላሉ ስለምናገኘው እንዲሁም ለህልውናችን በጣም አስፈላጊ ስለሆነው ፣ በእጦቱ ምክንያት ደግሞ ብዙ ልንጐዳ የምንችልበት ስለሆነው ቫይታሚን ዲ (Vitamin D) እናያለን። ተጋበዙልኝ!!! #healthy #health #nutrition #food #medical #facts #vitamin #vitamind #hypertension footage from www.pexels.com/
10 ኩላሊታችን እየተጐዳች መሆኑን የሚያሳዩ አስጠንቃቂ ምልክቶች 10 signs your kidneys are crying for help @Wudutenachin
Просмотров 33814 дней назад
ኩላሊታችን የሰዉነታችን የማጣሪያ መሳሪያዎች ናቸው። ጤናማ ሁነው በትክክል ማገልገል ካልቻሉ መርዛማ ንጥረነገሮች በመጠራቀም አደገኛ ሁኔታዎችን ይፈጥራሉ። በሚያሳዝን ሁኔታ በአለማችን ከ1,000,000,000 በላይ ሰዎች በኩላሊት በሽታ አለባቸው፣ ንግግር ግን 10% የሚሆኑት ብቻ ናቸው በሽታው እንዳለባቸው የሚያውቁት። ይህ ሊሆን የቻለዉም የኩላሊት በሽታ ምልክቶች ከሌሎች በሽታዎች ጋር ተመሳሳይ ስለሆኑ ነው። በጣም አስከፊ የሆኑት ምልክቶች መታየት የሚጀምሩት በሽታው በጣም ከተባባሰ በኋላ ነው። በዚህ ቪድዮ ብዙዎቻችን ልናስተውላቸው የሚገቡ እና ቀድመው የሚከሰቱ 10 አስጠንቃቂ የኩላሊት በሽታ ምልክቶችን እናያለን። ተጋበዙልኝ...
ማር እና የስኳር በሽታ ግንኙነት Honey and diabetes mellitus @Wudutenachin #diabetes #honey #healthy #health
Просмотров 43721 день назад
ማር ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች ቢኖሩትም ብዙ ሰዎች ማር ከስኳር በሽታ ጋር ያለውን ግንኙነት ላይ ጥያቄ ያነሳሉ፣ ታዲያ ይህ ቪዲዮ ይህንን እና መሰል ከስኳር በሽታ እና ማር ጋር የተያያዙ በርካታ ብዥታዎችን እና ጥያቄዎችን ለመመለስ ይሞክራል፣ ቪድዮውን እስከመጨረሻው ድረስ በማየት ጠቃሚ እውቀት እንድታገኙ እጋብዛችኋለሁ። የማር አስደናቂ የጤና ሚስጥሮች ruclips.net/video/_4w79AtQxnE/видео.html የስኳር በሽታ ምንነት ፣ አይነት ፣ ምርመራ እና ህክምና ruclips.net/p/PLTZFjsYWlKeUbpHbw5b2fW6kEtLTcgcaS Footage from - www.pexels.com/ #honey #honeyheal...
በፍፁም ማድረግ የለልብን 7 በየቀኑ የምንሠራቸው የሚጐዱን መጥፎ ልምዶች 7 Simple Daily Habits Secretly Ruining Your Life
Просмотров 590Месяц назад
በእለት ተዕለት ሕይወታችን የምናከናውናቸው ተግባራት በህይወታችን ላይ አውንታዊ ተጽዕ ሊኖራቸው ይገባል። ይሄንንም እርግጠኛ ለመሆን የምናደርጋቸውን እያንዳንዳቸውን ተግባራት እና እንቅስቃሴ በደንብ መመርመር ይገባል። ዛሬ በዚህ ቪድዮ ብዙዎቻችን በየቀኑ ሳናስተውል የምንተገብራቸው ቀላል የሚመስሉ ነገር ግን ጉዳታቸው ስር የሚሰድ ፣ ዘላቂ እና ውስብስብ የሆኑ በብዛት በየቀኑ የምንተገብራቸው መጥፎ ልምዶችን እናያለን። ተጋበዙልኝ!!! 4 ውሃ ስንጠጣ የምንሰራቸው ስህተቶች 4 common mistakes of drinking water ruclips.net/video/yz4eWgrSNHU/видео.html footage from - www.pexe...
የማር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች amazing health benefits of honey @Wudutenachin #health #medical #honey
Просмотров 14 тыс.Месяц назад
ማር ብዙዎቻችን የምናውቀው በብዙዎቻችን ቤት የሚገኝ የተፈጥሮ ስጦታ ነው። ታዲያ ይህ ማር ከጣፋጭ ጣዕሙ በበለጠ "ጉድ" የሚያስብሉ የጤና ጥቅሞች አሉት፣ ግን ምን ያክሎቻችን እነዚህን ጥቅሞቹን እናውቃለን? በዚህ ቪድዮ ማርን ለካስ አናውቀውም "ተሽውደናል" ካሁን በኋላ በቋሚነት እጠቀማለሁ... የሚስብሉንን የጤና ጥቅሞቹን እናያለን። ተጋበዙልኝ.... Footage from - www.pexels.com/ #ማር #ጤና #ስነምግብ #health #medical #healthy #nutrition #honey #honeybee #food #foodie #foodblogger #foodlover
የሎሚ ውሃን በየቀኑ እንድንጠቀም የሚያስገድዱን 8 ጥቅሞች|| lemon health benefits make us use it everyday @Wudutenachin
Просмотров 3,3 тыс.Месяц назад
ሎሚ በየቀኑ አሲዳማ እና ቢዙ ፈሳሽ ያለው የአትክልት አይነት ነው። በየቢታችን ለምግብ ማጽጃነት ፣ ለጥርስ ማጽጃነት ፣ እንድሁም መሰል በርካታ ጥቅሞች እናውለዋለን። በዚህ ቪድዮ ስለሎሚ ታሪካዊ ዳራ ፣ ምንነት ፣ የስነ ፟ምግብ ይዘት ፣ የጢና ጥቅሞች እና ይህንን የጢና ጥቅም ለማግኘት የሎሚ ዉሃን እንዲት ማዘጋጀት እንዳለብን እናያልን። Footage from - www.pexels.com/ # medical #health #nutrition #fruit #healthy #healthy #lemon #lemon water #lemon water health benefits #lemon juice
በፍፁም ፍሪጅ ውስጥ ማድረግ የሌለብን ምግቦች || Foods that shouldn't be refrigerated @Wudutenachin #nutrition
Просмотров 35 тыс.Месяц назад
በተለምዶ ምግቦችን በፍሪጅ እናስቀምጣለን በተለይ ደግሞ ሞቃት አካባቢ የምንኖር ከሆነ ነገር ግን ሁሉንም ምግቦቻችንን በፍሪጅ ውስጥ በማስቀመጥ መጠቀም የለብንም፣ በዚህ ቪድዮ: በፍፁም ፍሪጅ ውስጥ ማስገባት የለለብንን 8 ምግቦች ምን ምን ናቸው?፣ ለምንድን ነው ማስገባት የለለብን? ብናስገባስ ምን ጉዳት አለው? ጉዳቱንስ እንዴት መከላክል እንችላለን? የሚሉትን ሀሳቦች በጥልቀት እናያለን። ሽንኩርትን የመመገብ 8 የጤና ጥቅሞች Health benefits of eating garlic ruclips.net/video/JfGxYLS8bJM/видео.html Footage from - www.pexels.com/ #tomato #tomatoes #fac...
እነዚህ 10 በሽታዎች ካሉባችሁ ነጭ ሽንኩርትን እንዳትመገቡ Don't eat garlic if you have this 10 diseases @Wudutenachin
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
ነጭ ሽንኩርት አስደናቂ የተፈጥሮ ተክል ሲሆን ከቀይ ሽንኩርት ጋር የሚቀራረብ የሽንኩርት አይነት ነው። ይህ የሽንኩርት አይነት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች እንደአሉት ሁሉ በሩቁ የሚያስኙ አደጋዎችም አሉት። በዚህ ቪድዮ ነጭ ሽንኩርት መመገብ የለለባቸው ሰዎች እነማን ናቸው? ለምን? ማድረግ ያለብን ጥንቃቄስ ምንድን ነው? እና መሰል ጥያቄዎች በተገቢ መልኩ ተብራርተዋል። የነጭ ሽንኩርት አስደናቂ የጤና ጥቅሞች ruclips.net/video/JfGxYLS8bJM/видео.html የጨጓራ በሽታ ምንነት ፣ መንስኤዎች ፣ ምልክቶች ፣ ምርመራ እና የህክምና መንገዶች ruclips.net/p/PLTZFjsYWlKeUk4Abgx2oCn3j5w_5PrUwE...
10 አደገኛና እና አስጠንቃቂ የደም ግፊት ምልክቶች 10 Dangerous warning signs of HTN #medical #health #hypertension
Просмотров 3892 месяца назад
የደም ግፊት ህመም ማለት በደም ስራችን ውስጥ ያለው ግፊት በሚለካበት ወቅት ከ140/90 በላይ ሲሆን ማለት ነው፡፡ የ Hypertension ወይም የከፍተኛ የደም ግፊት አደገኛ አስጠንቃቂ ምልክቶች ምን ምን ናቸው? ለምንስ አደገኛ ሆኑ? ምክንያታቸውስ ምንድን ነው? እነዚህን እና ሌሎችንም ከከፍተኛ የደም ግፊት በሽታ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን በተመለከተ በዚህ ቪድዮ በሚገባ ተብራርቷል። ተጋበዙልኝ... ስለደም ግፊት ምንነት ፣ መንስኤዎች ፣ ምልክቶች ፣ ምርመራ እና ህክምና በተመለከተ የበለጠ ለመረዳት: ይህንን ሊንክ በመጠቀም ይመልከቱ ruclips.net/video/Zn7pULPdDgE/видео.html
ስለ እርድ የማናቃቸው የጤና ሚስጥሮች health secrets of turmeric @Wudutenachin #medical #nutrition
Просмотров 2,5 тыс.2 месяца назад
እርድ ለብዙ ሺህ ዓመታት በእስያ እና ኢራን ለህክምና ሲያገለግል ቆይቷል እርድ ምን የተለየ ጥቅም ቢኖረው ነው እርድ ምንድን ነው? እርድን በየቀኑ ብንመገብ ምን ይፈጠራል??? እርድ የሚሰጠን የተለየ የጤና ጥቅም አለ???
ስለቡና የማናውቃቸው አስገራሚ የጤና ጥቅሞች Amazing health benefits of coffee most of us don't know @Wudutenachin
Просмотров 8412 месяца назад
ቡና በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ የየቀን መጠጣችን ነው። ነገር ግን የምንጠጣው ከልምድ የተነሳ እና ከሚሰጠን የማነቃቃት ስሜት የበለጠ ነገር አስበን አይደለም ፣ ንግግር ግን ቡና ከዚህ በዘለለ የትየለሌ ጥቅሞች አሉት። በዚህ ቪዲዮ ከቡና በርካታ የጤና ጥቅሞች ጥቂቶቹን እናያለን። ተጋበዙልኝ..... ስለ Stroke (ሾጤ) ማወቅ ያለባች 7አስጠንቃቂ ምልክቶች ruclips.net/video/8qutCFKzPBU/видео.html ስለ ስኳር በሽታ ምንነት ፣ ምልክቶች ፣ ምርመራ ፣ ህክምና እና የመከላከያ ምንገዶች ruclips.net/p/PLTZFjsYWlKeUdFpZD_Xlw5MT5LlaeNlvv Content from www.free...
8 የጉበት በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች 8 warning signs of liver disease #health #medical #healthy @Wudutenachin
Просмотров 6782 месяца назад
የጉበት በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች ጉበት ለሰውነታችን በጣም አስፈላጊ ከሆኑ አምስት ዋና ዋና ክፍሎች የሚመደብ ሲሆን ከ500 በላይ አግልግሎቶች አሉት። ነገር ግን እንደ ጥቅሙ ሁሉ መጐዳቱም አደገኛ ሁኔታዎችን ያስከትላል ስለዚህ የጉበትን ጉዳት በጊዜ መረዳት እና ማወቅ አይነተኛ እና ችላ ሊባል የማይገባው ጉዳይ ነው። በዚህ ቪድዮ የጉበት በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች ወይም ጉዳትን የሚጠቁሙ ምልክቶችን በተመለከተ በተቻለ መጠን ለመዳሰስ ተሞክሯል። ተጋበዙልኝ .....
ስለ Stroke (ሾጤ) ማወቅ ያለባችሁ 7 አስጠንቃቂ ምልክቶች 7 warning symptoms of stroke #wudutena #health #medical
Просмотров 1,4 тыс.2 месяца назад
1 እስትሮክ ወይም ሾጤ ምንድን ነው? 2 ስንት አይነት ስትሮክ አለ እንዲሁም በስንት ይከፈላል? 3 ስትሮክ ወይም ሾጤ ከመከሰቱ በፊት የሚያሳየን አስጠንቃቂ ምልክቶች ምን ምን ናቸው? 4 ስትሮክን ወይም ሾጤን እንዴት መከላከል እንችላለን? እነዚህን እና መሰል ጉዳዮች በዚህ ቪድዮ በሚገባ ተብራርቷል። ተጋበዙልኝ.... የደም ግፊት በሽታ ምንነት ፣ መንስኤዎች ፣ ምርመራ እና ህክምና እንዲሁም መከላከያ መንገዶች ruclips.net/video/Zn7pULPdDgE/видео.html የደም ግፊት አደገኛ እና አስጠንቃቂ ምልክቶች ruclips.net/video/agGNjlbr2CA/видео.html
ነጭ ሽንኩርትን የመመገብ 8 የጤና ጥቅሞች Health benefits of eating garlic #medical #health #healthy @wudutena
Просмотров 12 тыс.2 месяца назад
በቀን 2 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ብንመገብ ምን ይፈጠራል? 8 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች 8 Health benefits of garlic ነጭ ሽንኩርት አስደናቂ የተፈጥሮ ተክል ሲሆን ከቀይ ሽንኩርት ጋር የሚቀራረብ የሽንኩርት አይነት ነው። ይህ የሽንኩርት አይነት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት ከነዚህ ጥቅሞች መካከል በሳይንስ የተረጋገጡ ጥቅሞችን በዚህ ቪድዮ በሚገባ ለማየት ተሞክሯል። ተጋበዙልኝ.. #garlic #garlicbread #garlicpricetoday #recipe #recipes #healthy #medical #health #nutrition #nutritionfacts #nutritiontips #diet #nutrients #medical
አስደናቂው ተምር እና 10 የጤና ጥቅምቹ 10 health benefits of dates #medical #health #fruit #healthy #viral
Просмотров 1,1 тыс.3 месяца назад
አስደናቂው ተምር እና 10 የጤና ጥቅምቹ 10 health benefits of dates #medical #health #fruit #healthy #viral
4 ውሃ ስንጠጣ የምንሰራቸው ስህተቶች 4 common mistakes of drinking water #medical #health #water #wudutenachin
Просмотров 1,1 тыс.3 месяца назад
4 ውሃ ስንጠጣ የምንሰራቸው ስህተቶች 4 common mistakes of drinking water #medical #health #water #wudutenachin
9 የዝንጅብል አስደናቂ የጤና ጥቅሞች 9 Amazing health benefits of ginger #medical #health #healthy #ginger
Просмотров 73 тыс.3 месяца назад
9 የዝንጅብል አስደናቂ የጤና ጥቅሞች 9 Amazing health benefits of ginger #medical #health #healthy #ginger
እነዚህ 9 በሽታዎች ካሉባችሁ ቅርንፉድን እንዳትወስዱ!!! Avoid cloves if u have this 9 problems!!! #medical #yenetenaeth
Просмотров 202 тыс.3 месяца назад
እነዚህ 9 በሽታዎች ካሉባችሁ ቅርንፉድን እንዳትወስዱ!!! Avoid cloves if u have this 9 problems!!! #medical #yenetenaeth
8 የልብ በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች 8 signs of heart disease #heart #disease #health #healthy #medical #yenetena
Просмотров 4,4 тыс.3 месяца назад
8 የልብ በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች 8 signs of heart disease #heart #disease #health #healthy #medical #yenetena
10 ኩላሊታችንን የሚጐዱ መጥፎ ልማዶችን 10 bad habits that destroy your kidneys @Wudutenachin
Просмотров 3 тыс.3 месяца назад
10 ኩላሊታችንን የሚጐዱ መጥፎ ልማዶችን 10 bad habits that destroy your kidneys @Wudutenachin
12 የቅርንፉድ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች 12 amazing cloves health benefits #health #recipe #healthy #viral #trending
Просмотров 9 тыс.3 месяца назад
12 የቅርንፉድ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች 12 amazing cloves health benefits #health #recipe #healthy #viral #trending
የእብድ ውሻ በሽታ Rabies virus #medical #nursing #rabies #health #healthy #viral #newnursing #virus
Просмотров 1594 месяца назад
የእብድ ውሻ በሽታ Rabies virus #medical #nursing #rabies #health #healthy #viral #newnursing #virus
የደም ብዛት ምርመራ እና ህክምና Polycythemia Diagnosis & Treatment #medical #nursing #health #healthy #viral
Просмотров 1204 месяца назад
የደም ብዛት ምርመራ እና ህክምና Polycythemia Diagnosis & Treatment #medical #nursing #health #healthy #viral
የደም ብዛት በሽታ መንስኤዎች እና ምልክቶች causes and symptoms of Polycythemia #medical #nursing #health #signs
Просмотров 3374 месяца назад
የደም ብዛት በሽታ መንስኤዎች እና ምልክቶች causes and symptoms of Polycythemia #medical #nursing #health #signs
ደም ብዛት, polycythemia Vera #medical #nursing #health #healthy #signs #polycythemiavera #viral #ebs
Просмотров 4124 месяца назад
ደም ብዛት, polycythemia Vera #medical #nursing #health #healthy #signs #polycythemiavera #viral #ebs
የደም ስኳር መጠን ማነስ አስጠንቃቂ ምልክቶች Hypoglycemia #medical #nursing #health #diabetes #healthy #ስኳር #viral
Просмотров 2,2 тыс.4 месяца назад
የደም ስኳር መጠን ማነስ አስጠንቃቂ ምልክቶች Hypoglycemia #medical #nursing #health #diabetes #healthy #ስኳር #viral
የጨጓራ ብግነት ምርመራ እና ህክምና Gastritis Diagnosis and treatment #medical #nursing #health #healthy #viral
Просмотров 8634 месяца назад
የጨጓራ ብግነት ምርመራ እና ህክምና Gastritis Diagnosis and treatment #medical #nursing #health #healthy #viral
7 የጨጓራ ብግነት ምልክቶች Symptoms of gastritis #medical #nursing #health #gastritis #healthy #signs #viral
Просмотров 1,2 тыс.4 месяца назад
7 የጨጓራ ብግነት ምልክቶች Symptoms of gastritis #medical #nursing #health #gastritis #healthy #signs #viral
የጨጓራ ብግነት ምክንያቶች/መንስኤዎች causes of gastritis #medical #nursing #health #healthy #signs #viral
Просмотров 7244 месяца назад
የጨጓራ ብግነት ምክንያቶች/መንስኤዎች causes of gastritis #medical #nursing #health #healthy #signs #viral

Комментарии

  • @bazawityarsemaarsema9842
    @bazawityarsemaarsema9842 18 часов назад

    የጉበት ስብን ያቀልጣል የሚል ቪድዮ አይቼ ነበር አተጋ ደሞ ተቃራኒ ሆነብኝ ይሔ እዴት ነው ግልጽ አልሆናለኝ

  • @AwwolKadir-em9mm
    @AwwolKadir-em9mm 2 дня назад

    በጣም ጥሩና አሰተማሪ ነው tnx

  • @mustefaabdlkadr2482
    @mustefaabdlkadr2482 3 дня назад

    በጣም እንመስግናለን (ምክርን)

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 4 дня назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Hfj-y8j
    @Hfj-y8j 5 дней назад

    የጉበት ጠባሣ ከሆነሰ ያለብን ብንጠቀም ችግር አለው

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-kw1lx4ib9k
    @user-kw1lx4ib9k 9 дней назад

    Tebarek

  • @aklisia1164
    @aklisia1164 11 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ግን ኩላሊትን ለምን አንቺ አልካት ? Kkkk

  • @newastonishing3902
    @newastonishing3902 11 дней назад

    Thanks a lot ❤❤❤

  • @AbotaBeleto
    @AbotaBeleto 12 дней назад

    ዶ/ር ትምህርትህን ወድጅያለሁ፤ጭንቀትን በተመለከተ ግን ሞትን ያሸነፈውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ካላመንን መቶ ፔርሰንት ነፃ ልንሆን አንችልም(የዮሐንስ ወንጌል 14:1-5፣ ፊልጵስዩስ 4:4-6) ያንብቡ።

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 13 дней назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን❤❤❤

  • @KalacjHhi
    @KalacjHhi 14 дней назад

    Ameseginalehu

  • @Zaenip807
    @Zaenip807 14 дней назад

    እኔማ የጨጓራ መዳኒት እየዋጥኩ አደል ቅረፉድ ለፌክሽን ብየየጠጣሁት አይ አለማወቅ😢

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe 15 дней назад

    ታዳሜ ይሄነገር ለጤነኛ ብቻ ነው ጥቅም ያለው 🎉

  • @meaza3339
    @meaza3339 20 дней назад

    ከልብ እናመሠግናለን ግን ካሠሪን ይከላከላል

  • @berhanuzewdie-ih8pt
    @berhanuzewdie-ih8pt 21 день назад

    perfect

  • @MesertAsheber
    @MesertAsheber 22 дня назад

    Y Perolactin Hormon Cheger Yalebet Set Betwesdew Cheger Alew

  • @almazlombaso933
    @almazlombaso933 25 дней назад

    ❤❤

  • @newastonishing3902
    @newastonishing3902 25 дней назад

    Enamesegnalen🎉

  • @MastewalSele
    @MastewalSele 28 дней назад

    Yedem ayinet ayimertem

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 28 дней назад

    Lbn endet adrgo yefeterat sraw dnk new egzihebher ymesgen bemeten nuru yalew lezih new enatem ewketnna tbebn yegltlachhu egzihebher ymsgen

  • @user-fi1ql7du2p
    @user-fi1ql7du2p 29 дней назад

    ወድ ወንደማችን አላህ እደሜና ጤና እንዴሥጥክ እመኝልሀለው የምትሥጠው ትምህርት በጣም ይገባል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኑርልን🎉🎉🎉🎉

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin 29 дней назад

      አሚን, አብሮ ያኑረን! አመሠግናለሁ!!!

  • @TezazuGebrekidan
    @TezazuGebrekidan Месяц назад

    የስኳር ምልክት አለብኝ ግን መድሃኒት አልጀመርኩም ምን ላደርግ ኣስቸኳይ መልስ እፈልጋለሁ

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin 29 дней назад

      መጀመሪያ የስኳር ምልክት ያልናቸውን ምልክቶች በህክምና ማረጋገጥ ይገባል!

  • @user-rh8rg5mp7t
    @user-rh8rg5mp7t Месяц назад

    አናመሠግናለነ

  • @user-ob6rv2uo8w
    @user-ob6rv2uo8w Месяц назад

    1/ስኳር በሽተኛ ማር መብላት ይከለክላል እንዴ? 2/ የሸንኮራ አገዳስ ስኳር ታካሚዎች ይከለክላል ወይ?

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin 27 дней назад

      ይህን ጥያቄ የሚመልስ ትምህርት ነገ (09-10-16) ማታ 2:00 ይለቀቃል።

  • @fentawgebeyaw5716
    @fentawgebeyaw5716 Месяц назад

    የስኳር ታማሚ የሆነ ሰው ማር መጠቀም የሚያመጣው ጉዳት አለው ወይ ? ማብራሪያ ብትሰጡን ?

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin Месяц назад

      ስኳር ያለበት ሰው ማርን መውሰድ ይችላል ነገር ግን በጥንቃቄ እና በጥንቃቄ ሊሆን ይገባል.

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin Месяц назад

      የበለጠ በሌላ episode እመጣለሁ

  • @KorneshA-lz9sq
    @KorneshA-lz9sq Месяц назад

    good

  • @KorneshA-lz9sq
    @KorneshA-lz9sq Месяц назад

    ۔ ط

  • @AlemayehuGetahun-mb4dz
    @AlemayehuGetahun-mb4dz Месяц назад

    ማረ ከስኳር ህመም ጋር ያለው ግንኙነት ምንድነወ?

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin Месяц назад

      ስኳር ያለበት ሰው ማርን መውሰድ ይችላል ነገር ግን በጥንቃቄ እና በጥንቃቄ ሊሆን ይገባል

  • @kutbiyamuhamed4416
    @kutbiyamuhamed4416 Месяц назад

    Hypertension cholesterol silalebign yikelekiugnal Beken min yahil mewused chilalehi

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin Месяц назад

      Bekidmiya selaleshibet huneta yemiketatelishin Hakim mamaker ena metegeber yigebal neger gn 1 mankiya mar kewuhagar bemadeteg that that metekem tichiyalesh

  • @HelenHelu-bz1cx
    @HelenHelu-bz1cx Месяц назад

    ❤❤❤

  • @user-fv3wf6gj5i
    @user-fv3wf6gj5i Месяц назад

    ለነፋሰጡር የተከለከለ አይደል እደ??

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin Месяц назад

      እውነት ነው በተለይም ወደ መጨረሻው የእርግዝና ግዜ እና ከዚህ ቀደም ውርጃ ከነበረ ባይወሰድ ይመከራል። እንደአጠቃላይ ባይወሰድ ይመከራል።

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Месяц назад

    Thank. You.

  • @massaysolomon6948
    @massaysolomon6948 Месяц назад

    REFERGETER LEMEN YETQEMAL YASEFELEGAL LMETSAF MEDERRERYA ATELGNM TADIYA M

  • @user-fi1ql7du2p
    @user-fi1ql7du2p Месяц назад

    ማአር በፌጦ አብሮ ቀላቅሎ መጠቀም እንዴት ይታያል🎉🎉🎉እባክህ መልሥልኝ የሆድ ድርቀት አለብኝ ማር በፌጦ ውሥጂ አሉኝ

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin Месяц назад

      ለሆድ ድርቀት ማር ብቻውን በቂ ነው ምክንያቱም ውሃን የማዘል ባህሪ ስላለው እንደተፈጥሮአዊ ማለስለሻ ያገለግላል። ማርን ብቻውን 1 የሾርባ ማንኪያ ወይም ልብ ይሏል ውሃ ጋር በመቀላቀል መጠቀም መፍትሄ እንደሚሆንዎት ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @user-cw7yv4df2b
      @user-cw7yv4df2b Месяц назад

      ሀብሀብ ተጠቀሚ ፈጭተሽ ወይም ዝም ብለሽ

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase Месяц назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-kf8le2re3f
    @user-kf8le2re3f Месяц назад

    አሁን እኔ ምን አወኩት በሽታየን ጉሮሮየላይ የሚገራበጥ እሥተብርቴ ድሪሥ በብርቴ ሀይድ ሥሆን ደም መፍሠሥ ከጀርባየ ከመታጠቂየ በታች ህመም እበጥ እኔ የቀረኝ ሞት ብቻ ነዉ የቀረ ሠዉነት የለም ሥቃይ ብቻ😢😢😢

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin Месяц назад

      አይዞን እንጂ መጀመሪያ ያለሽበትን ሁኔታ በደንብ ለማወቅ ሞክሪ፣ ይህም በተገቢው መልኩ መመርመር ይኖርብሻል።

    • @user-kf8le2re3f
      @user-kf8le2re3f Месяц назад

      ተመረመርኩ መዳኔትም ተሠጠኝ ምንም ለዉጥ የለ

  • @mariamawitbelaynesh8804
    @mariamawitbelaynesh8804 Месяц назад

    በጣም ወሳኝ መረጃ❤

  • @newastonishing3902
    @newastonishing3902 Месяц назад

    Thanks a lot ❤

  • @user-yv6qk4uy4z
    @user-yv6qk4uy4z Месяц назад

    Thank you 🎉🎉🎉

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 Месяц назад

    በከፍተኛ ቀዝቃዛ ውስጥ የሚፈጠር ባክቴሪያ የለም፣ አንብብ!

  • @debirbelay1604
    @debirbelay1604 Месяц назад

    እባክህን ለዘመናት እየተጠቀምን ነው ምንም አልሆንም።

  • @AnmadDama
    @AnmadDama Месяц назад

    🙏🤝🤝🇪🇹🤝

  • @iam4all2
    @iam4all2 Месяц назад

    የ ጓደኛዬን ዳቦ ብቻ ነው ፍሪጅ ውስጥ የማልከተው።

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b Месяц назад

    Wshet