በፍፁም ፍሪጅ ውስጥ ማድረግ የሌለብን ምግቦች || Foods that shouldn't be refrigerated

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 май 2024
  • በተለምዶ ምግቦችን በፍሪጅ እናስቀምጣለን በተለይ ደግሞ ሞቃት አካባቢ የምንኖር ከሆነ ነገር ግን ሁሉንም ምግቦቻችንን በፍሪጅ ውስጥ በማስቀመጥ መጠቀም የለብንም፣ በዚህ ቪድዮ:
    በፍፁም ፍሪጅ ውስጥ ማስገባት የለለብንን 8 ምግቦች ምን ምን ናቸው?፣ ለምንድን ነው ማስገባት የለለብን?
    ብናስገባስ ምን ጉዳት አለው?
    ጉዳቱንስ እንዴት መከላክል እንችላለን?
    የሚሉትን ሀሳቦች በጥልቀት እናያለን።
    ሽንኩርትን የመመገብ 8 የጤና ጥቅሞች Health benefits of eating garlic -==- • ነጭ ሽንኩርትን የመመገብ 8 የጤና ...
    Footage from - www.pexels.com/
    #tomato #tomatoes #facts #bread #breadrecipe #mango #recipe #recipes #healthy #medical #health #nutrition #nutritionfacts #nutritiontips #diet #nutrients #medical #mangorecipe

Комментарии • 15

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 месяца назад +2

    👍🏽👍🏽👍🏽

  • @genzebd8225
    @genzebd8225 2 месяца назад +1

    I gave you two out of ten

  • @user-ue9jf4ez8f
    @user-ue9jf4ez8f 2 месяца назад +2

    atwash

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b 2 месяца назад +1

    Wshet

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 2 месяца назад +5

    ታዲያ ፍሪጅ ውስጥ ምን ይቀመጥ በተለይ ስጋ የሌለው ሰው ሽንኩርትና ቲማቲም ካልገባ መፅሀፍ መደርደሪያ ነው የሚገዛው🤔?

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 2 месяца назад +1

    Shinkurt...ena..nechi..shinkurt...mar...muz...denchi....ferej.west...ayikemetim....lalaw...mekemet...yichilal....

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 месяца назад +2

    ሀረብ ሀገር ያለነው ታደ አደለም ለሚባላ ለሰው ልጅ ፊሪጅ ያስፈልገዋል ክክክክክክ ሙቀቱ አድ ሰከድ አያስቀመጥም

  • @mebratmoges4879
    @mebratmoges4879 2 месяца назад +1

    Eyeru

  • @debirbelay1604
    @debirbelay1604 2 месяца назад +1

    እባክህን ለዘመናት እየተጠቀምን ነው ምንም አልሆንም።

  • @user-ld2fc8tq6l
    @user-ld2fc8tq6l 2 месяца назад +1

    የትኛዉ ዶክተር ነዉ ያለዉ 😂😂😂

  • @massaysolomon6948
    @massaysolomon6948 2 месяца назад +1

    REFERGETER LEMEN YETQEMAL YASEFELEGAL LMETSAF MEDERRERYA ATELGNM TADIYA
    M

  • @iam4all2
    @iam4all2 2 месяца назад +1

    የ ጓደኛዬን ዳቦ ብቻ ነው ፍሪጅ ውስጥ የማልከተው።

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 2 месяца назад

    በከፍተኛ ቀዝቃዛ ውስጥ የሚፈጠር ባክቴሪያ የለም፣ አንብብ!

  • @tofikMan-kn3yo
    @tofikMan-kn3yo 2 месяца назад +2

    አንተ መአይብ